ለሕይወት እንመካከር @prodr_boanerges Channel on Telegram

ለሕይወት እንመካከር

@prodr_boanerges


╔══════════════════╗
🌿እንኳን ወደ ለሕይወት እንመካከር 🪴
መንፈሳዊ channel በደህና መጡ🌾
╚══════════════════╝
⚠️ለሕይወት እንመካከር
ለመጽሐፍ ቅዱሳዊ መልዕክቶች ብቻ❗️
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
“አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር።”
— ቲቶ 2፥1

ለሕይወት እንመካከር (Amharic)

አሁን ለሕይወት እንመካከር ተጨባጭነሽ! ይህ የአማርኛ መከላከያ እትም ልትሆን የቻለሽን ደህና መጣች። 'prodr_boanerges' ብቻ ለሕይወት እንመካከር መንፈሳዊ channel ነው ቡርክምን አባለች። አንተም ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር። በለመጽሐፍ ቅዱሳዊ መልዕክቶች ላይ የመሰረታዊ ዝርዝሮችን በቀላቀል እንቀጠቀጥሽ። ለእርስዎ እና ሰማዎቹን የምጽፋቸው መንፈሳዊ መልዕክቶችን ከዚህ እንመለከታለን። ለአሁኑ ሁለት ተጨባጭ ልዩ ቀን አባለችን።እሱ ነገሩን የጎሎስ ታሪክ ብስኩኝ ታሪኩንም አስቀበልምታለሽ።

ለሕይወት እንመካከር

16 Feb, 18:02


ዛሬም!
እግዚአብሔር ዛሬም ሉዓላዊ ነው!
ክርስቶስ ዛሬም ቤዛ ነው!
መንፈስ ቅዱስ ዛሬም አጽናኝ ነው!
ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ታስፈልገናለች!
ሰይጣን ዛሬም አሳችነቱን አልተወም!
ወንጌል ዛሬም የመዳን ምሥራች ነው!
የጌታ ክብር ዛሬም ምድርን እያሸፈነ ይሄዳል!
የጌታችን ቃል ዛሬም እያሸነፈና ምድርን እየከደነ ይሄዳል!!!

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

12 Feb, 10:43


ኃይል
ባለጠግነት
ጥበብና ብርታት
ክብርና ሞገስ
ምስጋናም
በዙፋኑ ላይ በክብር በሞገስ በውዳሴ በአምልኮ በክብር፣ በጽድቅ፣ በቅድስና በኀይል፣ በማዳኑ፣ በግሩምነቱ፣ በአስደናቂነቱ ብቻውን ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ለተቀመጠው ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይድረሰው!!!!


🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

04 Feb, 18:50


እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታወዳድር አንተ የራስህ የሆነ ማንነት አላማ.... አለህ ለዚነህ መጽሐፍ ቅዱስ አንተ ብቻ የሚትሮጠው ሩጫ በፊትህ ተዘርግቷል የሚለው ። አንተ ብቻ መሮጥ የምትችለው ውድድር አለ አንተ ብቻ የምትሮጠው ሩጫ አንተው ነህ የሚትወስንው ታሸንፋለህ ወይም ትሸነፋለህ ምክንያቱም ከማንም አካል ጋር ሳይሆን ከራስህ ጋር ነው የሚትወዳደረው ። ይህንን ሩጫ ለመሮጥ የሚያስፈልግህን ግባቶች ሁሉ እግዚአብሔር ሠርቶ አዘጋጅቶልሃል።  እግዚአብሔር አንተ አቅም ያለህ/ የያዝክ አለም ለዋጭ ነህ ሲል ተናግሮልሃል ደግሞም ይህንን ተልዕኮውን እውን ለማድረግ ዕድል ሰጥቷሀል።
ተልእኮህን ለመወጣት የሚያስችል ኃይል እንዳላህ ለማረጋገጥም ለማሳየት ሁልጊዜ ከአንተ ጋር ነው ፣ ከዚያም ተልዕኮውን አላማህን ኃላፊነትህን የምትፈጽምበትን መንገድ ና ቦታ በጥንቃቄ ይመለከተሃል ።

ማቴዎስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም።
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።


🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

24 Jan, 02:37


መርከብ የሚሰምጠው ዙሪያው ባለው ውሃ ምክንያት ሳይሆን ውስጡ በሚገባው ውሃ ምክንያት ነው ።
ዙሪያችሁ ላሉት ነገሮች ግድ አይበላቹ  ብቻ ግን ወደ ውስጣችሁ ወይም ወደ ልባችሁ ለሚገቡ ነገሮች ተጠንቀቁ እንጂ!።


🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

21 Jan, 15:26


ሰይጣን ትላንታችሁን ነግሮአችሁ ባለፈ  ታሪካችሁ  አሳቅቆ ሀዘን ተስፋ መቁረጥ እንባ ሲጠብቅ .......ነገውን ንገሩትና  ሳቁበት ከእኛ ትላንት የሱ መጨረሻ አሰቃቂ ነው!

መልካም ምሽት!!!


🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

13 Jan, 04:22


#ይድረስ_በሕይወት_ያሉ_አባትና_እናት_ላላችሁ_ሁሉ

እግዚአብሔር የስርዓት አምላክ ስለሆነ በምድር በምንኖርበትጊዜ የምርጫ ህይወት እንድንኖር ለሰው ልጆች ሁሉ በፍቃዳችን በኩል ከህይወትና ከሞት ፣ ከበረከትና ከመርገም ፣ ከመልካምና ከክፉ...  መካከል የምርጫችን እየኖርን ነው።
የእግዚአብሔር ቃል ስለ ወላጆች ለምድር ህይታችን ቁልፍ የሆነ ነገሮችን አልፎም ከእግዚአብሔር ጋር ላለን ህይወት እንድህ ብሎ ያሰረድልናል፦

ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና።
²-³ መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።

መልካም እንድሆንልን ዕድሜያችንም በምድር ላይ እንድረዝም እነሱን ማክበር ና መታዘዝ ይጠይቀናል ይባስ ብሎ ደግሞ ካልታዘዝናቸው በህይወት ዘመናችን መርገም ጨለማ አጭር ህይወት የምናስተናግድ አልፎ ተርፎም ከእግዚአብሔር ጋር ጠናማ ግንኙነት እንደማይኖረን ይናገራል ።

ምሳሌ 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ አባቱን ወይም እናቱን የሚሰድብ፥ በጽቅድቅ ጨለማ መብራቱ ይጠፋል።
²¹ በመጀመሪያ ፈጥኖ የተከማቸ ርስት ፍጻሜው አይባረክም።

አባት እናት ምንም ያልተማሩ እንክብካቤ የማይሰጡን የሚጠሉን  ቢሆኑም የሚሰክሩ ጥፋተኞች ቢሆኑም እግዚአብሔር አምላክ በእነሱ በኩል ወደ ምድር ስላመጣን ለእነሱ ክብር ይገባችኋል።
የእነሱ አባትነት እናትነት በሰሩልን መልካም ነገሮች የመጣ ሳይሆን ስለወለዱን ብቻ ነው ።
እግዚአብሔር አንዱ የበረከታችን ምንጭ መንገድ በወላጆችን ነፍስ ውስጥ አስቀምጦልናል ።

“ሳልሞትም ነፍሴ እንድትባርክህ የጣፈጠ መብል እኔ እንደምወደው አዘጋጅተህ እበላ ዘንድ አምጣልኝ።”
  — ዘፍጥረት 27፥4

ስለዚህ ስለወለዱን ብቻ ክብር ይገባችኋል
ነፍሴ በልታ ትባርክህ እንዳለው ይስሐቅ ለልጁ ለወላጆቻችን  መልካም ነገሮችን እናደርግ እነሱም ይባርኩን የሚባርኩንን በረከት እግዚአብሔር ያጸናብናል ካልሆነ ወላጆቻችን የእርግማን ምክንያቶቻችን ናቸው።
ዛሬ በህይወት ሳሉ እናመስግናቸው እናክብራቸው ምንም አይነት የሚጠሉን ቢሆኑም ከሞቱ በኃላ ይቆጨናል።
መልካምነታቸው በፊታችን የማይታይ ቢመስልም ከሞቱ በኃላ ይገባናል እንዳንጸጸት ዛሬው እንጠንቀቅ ደግሞም የሰው ህይወቱ የሚያልፍበትን መንገድና ጊዜውን አያውቅምና ወላጆቻችን በረከታችንን ይዘው መርገም ጥሎልን በረከታችን እንዳያመልጠን ጠንቅቀን ዛሬውኑ እንንቃ።

በህይወት የሌሉ ወላጆች ያሉን ሰዎች ደግሞ እግዚአብሔር ያለውን ባለማድረጋችን አጥፍተናልና በጸጸት ከመጨነቅ በንስሐ እግዚአብሔር እንጸልይ እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው ።

ምሳሌ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ጠቢብ ልጅ አባቱን ደስ ያሰኛል፤ ሰነፍ ልጅ ግን እናቱን ይንቃል።
²¹ ልብ ለሌለው ሰው ስንፍና ደስታ ናት፤ አስተዋይ ግን አካሄዱን ያቀናል።         

                              እስራኤል ኢዮብ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

09 Jan, 09:38


በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ
ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ
እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ
አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ

መደምደሚያየ ነህ የመጨረሻዬ
ኢየሱሴ ለእኔ ለእኔ እየሱሴ ለኔ...🎶

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

06 Jan, 18:05


ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።

እንኳን ለጌታ መድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ።
የህይወታችን በዛ የዓለም መድሐኒት የዘላለም አምላክ የእግዚአብሔር አብ ስጦታ መካከለኛ ና አስታራቂያችን ስግደት ሁሉ የተገባው አማላጃችን ከዘላለም በፍት የነበረ የዘላለም አምላክ ልደት በዓል በድጋሜ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ!!!!

እስራኤል ኢዮብ
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

04 Jan, 17:19


በጌታ በኢየሱስ ስም ህይወታቹን በብርሀን የሚሞላ የክርስቶስ የእውቀት ብርሀን በእናንተ ላይ ይምጣ።የትኛውም ጨለማ ከብርሀኑ ጉልበት የተነሳ የተገፈፈ ይሁን።


🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

30 Dec, 17:41


🗣🗣🗣ባርኮት አሜን ብላችሁ ተቀበሉ🔥🔥🔥

መልካምነት ከማያልቅበት ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ ፀጋው ባለጠግነት መጠን የእግዚአብሔር የክብር ሙላት ይትረፍረፍላቹህ።

የፈለጋቹህትን ሳይሆን የሚያስፈልጋቹህን እርሱ ይስጣቹህ ከመልካምነት አትጉደሉ ከበጎነቱ አትራቁ
መንፈስ ቅዱስ እርሱን በማውቅ የዘላለም እውቀት ይባርካቹህ።
          ተባርካችኋል
                             
                                  እስራኤል ኢዮብ

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

29 Dec, 07:20


“የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።”
— ሮሜ 15፥13

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

25 Dec, 05:08


💥“ያቤጽም፦ እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
  — 1 ዜና 4፥10
👉እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካቹ!!!
👉እግዚአብሔር  አባቴ በጌታ በኢየሱስ ስም የለመናችሁትን ነገሮች ሁሉ ይስጣቹ!!!!
👉የእግዚአብሔር ክንድ ይደግፋቹ!!!!
👉ከክፉት ይጠብቃቹ!!!!

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

18 Dec, 04:04


ተሳካልኝ ብዬ ከበሮ አላነሳም
ጎደለብኝ ብዬም ምስጋናን አላሳሳም
በየትኛውም ጊዜ እኔ ቤት ክቡር ነህ
ግዜ አይለውጥህም አባቴ እግዚአብሔር ነህ!!!

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

15 Dec, 19:45


ጎልያድ ለዳዊት ችግሩ ሳይሆን የእግዚአብሔርን አብሮነት ማሳያ እድሉ: በዱር በጫካ የተለማመደውን ተአምራት በአደባባይ ማሳያው: ሚስቱን መቀበያው :ቤተሰቡን ከግብር ነፃ ማውጫው :ብልፅግናን መቀላቀያው እንዲሁም የንግስናው መንገድ ነው ::ትልልቅ ችግሮች የእግዚአብሔርን አብሮነት ማሳያ የተጠራንለትን ህይወት መጀመሪያ ሰዎች ያላዩት የጏዳው አብሮነት በአደባባይ መገለጫ ነውና ጎልያድን መሸሽ ሳይሆን መግጠም አዋጭ ነው ድል ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው !!!

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

14 Dec, 17:49


ሰይጣን ትላንታችሁን ነግሮአችሁ ባለፈ  ታሪካችሁ  አሳቅቆ ሀዘን ተስፋ መቁረጥ እንባ ሲጠብቅ .......ነገውን ንገሩትና  ሳቁበት ከእኛ ትላንት የሱ መጨረሻ አሰቃቂ ነው!

መልካም ምሽት!

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

13 Dec, 09:28


....ነገሮች ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ያቅርቧችሁ....

         ይህ መልዕክት ለማን እንደሆነ አላውቅም
ነገር ግን ነገሮች እንደጠበቃችሁት ባይሆኑ... ተስፋ አድርጋችሁበት ረጅም ጊዜ የጠበቃችሁት ነገር ወደ እጃችሁ ባይገባ ይኖረኛል ብላችሁ ሃሳባችሁን ጊዜያችሁን አቅማችሁን ያወጣችሁበት ነገር እናንተ ጋር ሆኖ ባታዩት አይዟችሁ የእናንተ የሆነ ነገር ሁሉ የእናንተ ነው የእናንተ ያልሆነ ነገር ሁሉ የእናንተ አይደለም ::
         ሯጭ ከተሰጠው መስመር ወጥቶ የሌላው ሠው መስመር ላይ ቢሮጥ ከውድድር ውጪ ይደረጋል::
          እናንተም የእናንተ ነገር ስለሚሄድባችሁ ስለሚያምርባችሁ ነው እግዚአብሔር የእናንተ ያልሆነን ነገር ያልሰጣችሁ "የእናንተ የሆነ ነገር እመኑኝ የተሻለ ስለሆነ ነው ያምርባቿልም"::
ነገሮች ሁሉ እንደጠበቃችሁት ባይሆኑ ከእግዚአብሔር እንዳትርቁ ይባስኑ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ከክርስቶስ ጋር ስትጣበቁ ምኞታቹን ብቻ አይደለም እግዚአብሔር ጨምሮበት የሚመኝላቹን ይሰጣቿል!
      "ነገሮች እንደጠበቃችሁት ባይሆኑ ይልቁኑ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ"...ተአምራታችሁ ከምታስቡት ይልቅ ከፊታችሁ ነው ደርሳቹበታል 🏃🏼‍♂️🔥

“ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።”
  መዝሙር 103፥

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

10 Dec, 07:29


ኢየሱስ ክርስቶስ ገሊላ ቃና የመጀመሪያዉን ታምራት ስያደርግ የሰርጉ ባለቤት ኢየሱስ ሰርጉ ላይ እንዲገኝለት ጥር ስላደረገለት ወይም ስለታደመዉ ነዉ ደግሞ ኢየሱስ ወደ ሰርጉ በገባ ሰርጉ የነበረውን ጉድለት ነቀፌታን አስወገደላቸዉ በጉድለት በነቀፌታ ልናነሳ የነበረውን ስማቸውን እስከዛሬ ድረስ በታምራት እንዲነሳ በማደረግ ታሪካቸውን ለወጠ ።
ወንድሜ እህቴ ኢየሱስን ወደ ህይወትህ እንድመጣ ጋብዝዉ ጉድለት ነቀፌታ የነበረዉና ልሆንም ያለውን ታርክህን የታምራት ያደርገዋል መጨረሻህም ይለውጠዋል ።

“ኢየሱስም ደግሞ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ።”
  — ዮሐንስ 2፥2

እስራኤል ኢዮብ
🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

07 Dec, 10:10


👉ልባችሁ አይውደቅ 👈
🙏ጌታ መልካም ያደርጋል 🙏

“ዳዊትም ሳኦልን፦ ስለ እርሱ የማንም ልብ አይውደቅ፤
  — 1ኛ ሳሙኤል 17፥32


🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

04 Dec, 06:43


🔖በህይወት እስከጸናን ድረስ ድል የኛ እንጂ የጠላታችን አይሆንም። በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ጸንተን ጌታን እንጠብቅ፣ እርሱ ይመጣል። አምላካችን ተዋጊ ነው። ስሙም እግዚአብሔር ነው። ወደ ተነገረልን ተስፋና በጎ ፍጻሜ እንቀጥላለን።

ኦሪት ዘጸአት 15፡3
"እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥"

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

29 Nov, 17:56


ዝም_ትላላችሁ


    እስራኤል ከግብጽ ባርነት በጌታ ክንድ በወጡ ማግስት ደስታቸውን ሳያጣጥሙ ፤ ተስፋቸውን እንደ ደራሽ ውሃ ጠራርጎ የሚወስድ ነገር ከፊት ለፊታቸው ተመለከቱ
#የኤርትራን_ባህር ወደኋላ እንዳይመለሱ፤ ፈርኦን ሊያጠፋቸው እየቀረበ ነው በዚህ ጭንቅ መሃል ነበር የእግዚአብሔር ድምፅ የመጣው እንዲህ ሲል፦
ዘጸአት 14¹³ አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።
¹⁴ እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው። አሁን ባላችሁበት አጣብቂኝና አስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር ቁሙ ፤ እመኑኝ ሰማይ ነገሩን ይገለባብጠዋል እናንተም
#ዝም_ትላላችሁ ‼️
❤️ ተባረኩልኝ ❤️
                       እስራኤል ኢዮብ

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram

https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

24 Oct, 17:12


“ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ።”
— ገላትያ 5፥13
🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

23 Oct, 16:56


“የወለደህን አባትህን ስማ፥ እናትህም ባረጀች ጊዜ አትናቃት።”
  — ምሳሌ 23፥22
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
Telegram;
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
Facebook;
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

ለሕይወት እንመካከር

15 Oct, 17:57


👉ልባችሁ አይውደቅ 👈
🙏ጌታ መልካም ያደርጋል 🙏
“ዳዊትም ሳኦልን፦ ስለ እርሱ የማንም ልብ አይውደቅ፤
  — 1ኛ ሳሙኤል 17፥32

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

14 Oct, 20:42


🎯ከመሬት ተነስቶ የሚጠላህን ከሰማይ ተነስተህ ውደደው ።

“....... ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም።”
— ማርቆስ 12፥ 31

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯

Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088562475784

Telegram

https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

14 Oct, 07:42


መርከብ የሚሰምጠው ዙሪያው ባለው ውሃ ምክንያት ሳይሆን ውስጡ በሚገባው ውሃ ምክንያት ነው ።
ዙሪያችሁ ላሉት ነገሮች ግድ አይበላቹ ብቻ ግን ወደ ውስጣችሁ ወይም ወደ ልባችሁ ለሚገቡ ነገሮች ተጠንቀቁ እንጂ!።

ማርቆስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ከሰው የሚወጡት ሰውን የሚያረክሱ ናቸው እንጂ ከሰው ውጭ የሚገባውስ ሊያረክሰው የሚችል ምንም የለም ።

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

13 Oct, 10:57


ሐሜት ክፉ ኃጢያት ነው።
አንድን ሰው በስለት ወይም በጠመንጃ ልትገድለው አይሳካልህ ይሆናል።
በቅናትና በጥላቻ በመነሣሣት የሠውየውን ባህሪ ለመግደል ወይም ለማዋረድ የምናደርገው ጥረት ግን እጅግ ክፉ ነው።
ከእገሌ እንደሰማሁት ወይም ከውስጥ አዋቂ እንደተረዳሁት በማለት ሰውየውን የምናንቋሽሸው ከጥላቻ ተነስተን ነው።
በሐሜታችን ሰውየውን ከስለት፣ ከጠመንጃም ሆነ ከዱላ ድብደባ ባልተናነሰ መልክ ባህሪውን በመግደል ቆመን ለመሄድ እንሞክራለን።

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

06 Oct, 11:10


“የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
— 1ኛ ዮሐንስ 5፥20

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

21 Sep, 06:01


እግዚአብሔር ሆይ አብሮነትህ ባለበት አኔ እኖራለሁ ዘላለሜን!!!

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

19 Sep, 19:18


🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

17 Sep, 18:48


💪የትኛውንም መሰናክል በተግባር ከመዝለልህ በፊት፣ #በአዕምሮህ ነው #መዝለል ያለብህ።
   💥ሐሳብ ከድርግት ይቀድማል
በተግባር ያደረግናቸው ተግባሮች በሙሉ ያሰብናቸው ናቸው ደግሞም ያሰብናቸው በሙሉ ደግሞ አድርገናቸዋል ፤ ጥንቃቄ ለሚናስበው ነገሮች!!!

እስራኤል ኢዮብ

     🔎𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔s
               ይ 🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

16 Sep, 18:36


ብዙ ሰዎች ለመባረክ፣ ለመቀባት እንዲሁም ለመገለጥ ይጾማሉ፣ ይጸልያሉ፣ ይሮጣሉ፤ በዚህም በዚያም የተለያዩ ነገሮችን ይሞክራሉ። ነገር ግን እጅግ በጣም ብዙዎች የማያስተውሉት ነገር ቢኖር መጽሐፍ ቅዱሳችን የሁሉ ነገር መነሻ አድርጎ ያስቀመጠው መታዘዝን ነው። ብዙዎች ውስጣቸው ባለው የአለመታዘዝ ዘር ምክንያት በረከት እንዲሁም ቅባት ከእጃቸው ወጥቶ ባዶአቸውን ቀርተው በከባድ ሀዘን እና ስብራት ህይወታቸው ተመትቷል። መጽሐፍ ቅዱሳችንን በምናይበት ጊዜ ኤሳው ከመጀመሪያው የማይታዘዝ ለይስሐቅ እና ለርብቃ ግድ ያልሰጠው ልጅ ቢሆንም ነገር ግን በስተመጨረሻ በንስሃ እና በእንባ ቢፈልገውም እንኳ በረከቱን ማግኘት አልቻለም። እናንተም በህይወታችሁ መጀመሪያ ልታስተውሉት እና ልትጠነቀቁለት የሚገባው ነገር መታዘዝን ነው። በመታዘዝ ውስጥ የምታገኙትን በረከት በሌላ አታገኙትም። በመታዘዝ ውስጥ የምታገኙት ምስጢር እና ጥበብ አለ። በኢየሱስ ስም ከህይወታችሁ ላይ የአለመታዘዝ እርግማን እንዲነሳ እፀልያለሁ 🖐

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

14 Sep, 20:46


አንድ መድሐኒት ከተመረተ ይህ መድሐኒት በትክክል ለተመረተለት ዓላማ እንደምሆን በተለያዩ ሙከራዎች ካለፈ በኃላ እዉቅናን ያገኛል ከእነዚህም ሙከራ አንዳንዶቹ መድሐኒቱ በስንት ቀን በሽታውን ያጠፋል ? በምን ያህል ሰዓታት ልዩነት መሰጠት አንዳለበት ? በምን ያህል መጠን መሰጠት እንዳለበት ? ለሚሉት ና ለመሳሰሉት ጥያቄዎችን መልስን ይሰጣል።
እግዚአብሔርም ለፈርዖን እንድያመልኩኝ ሕዝቤን ልቀቅ ስለ ልቡ የደነደነው ለዚሁ ይመስለኛል የዚያኔ እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን መከራ ጭንቀት ሰላም ማጣት ለባርነታቸው በሽታ ለሆነባቸው ለፈርዖን ያዘዘው መቅሰፍት የሚባል መድሐኒት ነበር ይህንን የተሰጠው 10 ጊዜ ሙሴ እስራኤላውያንን ወክሎ እንድወስድ ነበር የታዘዘውም በተወሰኑ ቀናቶች ልዩነት ነው። እስራኤላውያን ነጻ እንድወጡ ፈርዖን ላይ የታዘዘውን መቅሰፍት የሚባል መድሐኒት በተባለው ሰዓት ና ጊዜ በፈርዖን ላይ ከወሰደ በኃላ እስራኤላውያን ነጻ ወጡ ። አሜን !!!

አንዳንዴም በህይወታችን ፈተና መከራ ልገጠመን ስል ና ስገጠመን ጸሎታችን በአንድ ቀን ሳይመለስ ስቀር እግዚአብሔር ላይ ማጉረምረም ማማረር  እናበዛለን ይህም እግዚአብሔር ጠላቶቻችንን የሚቀጣበትን መንገድ አለማወቃችን ነው
እግዚአብሔር ፈርዖን ላይ 10 መቅሰፍት ካመጣ  ዛሬ ለሚያስጨንቁ ጠላቶቻችን  እግዚአብሔር ሊያጠፋቸው እንደምችል እያወቅን ደግሞም እንዴት ና መቼ እንደሆነ  ባለማወቃችን እናኩረመርማለን ይህ ልክ አይደለም እግዚአብሔር ላይ ያኩረመረሙ በምድረበዳ ቀርተዋል ።
ደግሞም ሐክም ያዘዘውን መድሐንት በሰዓቱ ና በጊዜው አለመውሰድ ከበሽታው እንዳንፈወስና ተመልሶም እንድመጣ መንገድ መክፈት ነው።
እግዚአብሔር እስክያድርክልን ድረስ መጸለይ አለብን 💚

                   በእስራኤል ኢዮብ

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

13 Sep, 08:23


"ኑ፥ ከቶ በማይረሳ በዘላለም ቃል ኪዳን ወደ እግዚአብሔር ተጠጉ"
(ትንቢተ ኤርምያስ 50:5)


🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges

ለሕይወት እንመካከር

06 Sep, 11:10


💦      ኃይል ያለው ችግር የለም
            .................
ችግሮች ወደ ህይወታችሁ የሚመጡት
የእግዚአብሔርን ክብር ሊያሳዩዋችሁ እንጂ እግዚአብሔር እንደማይችል ሊነግሯችሁ አይደለም።
ሀይል ያለው እግዚአብሔር እንጂ ሀይል ያለው ችግር የለም።
“እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥”
  — መዝሙር 62፥11

       እወዳቹዋለው 🥰

መልካም ቀን

🀄️🀄️ሉን
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
╭══•|❀:✧♡๑✧❀|: ══╮
  🪴 ለህይወት እንመካከር 🍀
╰══•ೋ•๑♡๑♡✧• ══╯
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges
https://t.me/ProDr_Boanerges