ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺✍ @utzys Channel on Telegram

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

@utzys


ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺✍ (Amharic)

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺✍ የረዳት ጀምሮ ተከታታይ ከሆነ ሌላ ስብስብ እና ደረጃ ቅርጽ ተጠቅመን ይሞክሩ! አንዳንድ ሰዎች በአንዳንድ እውቀት ቅኝ እንዲህም ከተመለሱ በቀር ለመተርጎም እንከታተል እንዳለው እና የምትሄዱ ተጠናቋላችሁ መሰልከወን ለመብላት ነው። አይቻልቃም እና ዘመን, መስከረም ፬፩ ፲፳፯ 'አስተሳሰብ' በሚል ከመስከረም 14, ፲፳፯ በማወቅ ቀጠሮ ሲሄድ።

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

21 Nov, 11:56


ክርስትያኖች የእፎይን አካውንት ኮፒ ሊክ አድርጉ
ይሄው ድጋሚ Video እንዳለ እያጠፉበት ነው ወርንግ ገብቶል


የእፎይ አካውንት ነው 👇👇👇
https://www.tiktok.com/@effoy12?_t=8rZuI4tQOvw&_r=1

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 21:50


Live stream finished (2 hours)

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 19:15


https://t.me/utzys

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 19:15


ኑ እፎይ ሊቭ ነው

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 19:15


Live stream started

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 18:27


በሰባተኛው ክፍለ ዘመን የነበረው አላህ
ሰዎች ለወደስተፊቱ መብረር እንደሚችሉ ካለማወቁ የተነሣ እናንተ የጋኔንና የሰው ጭፍሮች ሆይ ከሰማያትና ከምድር ቀበሌዎች መውጣትን ብትችሉ ውጡ ግን በእኔ ስልጣን እንጂ አትችሉም ስልጣን የላችሁም ብሎ ነበር

አላህ ከፎከረ ከብዙ አመታት
በኋላ በአላህ የማያምኑት አይሁዶችና ክርስቲያኖች ቡድሃዚሞችና ሂንዱዚሞች በመንኮራኩር ከምድር ቀበሌዎች ወጥተው ጨረቃ ላይ እየተመላለሱ በአየር እየበረሩ
አህጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳየሎችን እያስወነጨፉ ነው

ይህ የሆነው አላህ ፈቅዶ ነው እንዳንል
ይህንን ያደረጉት በአላህ የማያምኑ ጠላቶቼ ናቸውና ባገኛችኋቸው ስፍራ ሁሉ ግደሏቸው ያላቸው ከሀዲዎቹ ናቸው

ያ መእሸረል ጂኒ ወልኢንሲ ኢን እስተጣእቱም አን ተንፉዙ ሚን አቕጣሪ ሰማዋቲ ወልአርዲ ፈንፉዙ ላ ተንፉዙነ ኢለ ቢሱልጣን
يَا مَعْشَرَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ إِنِ اسْتَطَعْتُمْ أَن تَنفُذُوا مِنْ أَقْطَارِ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ فَانفُذُوا ۚ لَا تَنفُذُونَ إِلَّا بِسُلْطَانٍ
የጋኔንና የሰው ጭፍሮች ሆይ! ከሰማያትና ከምድር ቀበሌዎች መውጣትን ብትችሉ ውጡ፡፡ በስልጣኔ እንጂ አትወጡም፡፡ (ግን ስልጣን የላችሁም)
የርኅሩሁ ምዕራፍ الرحمن 55:33
KG Fituresilasie

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 15:52


ጸጥተኛው አገር
ቁርአን መዲና የሰላምና የጸጥታ አገር እንደሆነች ምሎ ይናገራል
ሐዲሱ ደግሞ ወደ መዲና ጦርነት ደጃልም ሆነ በሽታ እንደማይገባ ይናገራል

ነገር ግን በመዲና ብዙ በሽታዎችና ብዙ ጦርነቶች
አልፈዋል
በ1898 መካ እና መዲና በቸነፈር ወረርሽኝ ተመቷል
በዬ አመቱ በሐጅ ጊዜ በሙቀት ምክንያት ከ400 እስከ 500 ሰዎች ይሞታሉ

ታዲያ ዬት አለ እውነቱ

በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡
وَهَٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ
የበለስ ምዕራፍ التين 95:3

ኢብራሂምም ባለ ጊዜ (አስታውስ) «ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር (መካን) ጸጥተኛ አድርገው፡፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን፡፡
وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَٰذَا الْبَلَدَ آمِنًا وَاجْنُبْنِي وَبَنِيَّ أَن نَّعْبُدَ الْأَصْنَامَ
የአብርሃም ምዕራፍ ابراهيم 14:35

አቡሁረይራ ረዲየላህ ዐንሁ
እንደተረከው
የአላህ መልእክተኛ ሰ.ዐ.ወ እንዲህ አሉ
መሲህ (አድ-ደጃል)ም ሆነ መቅሰፍት ወደ መዲና አይገቡም"
حَدَّثَنَا عَبْدُ اللَّهِ بْنُ يُوسُفَ، أَخْبَرَنَا مَالِكٌ، عَنْ نُعَيْمٍ الْمُجْمِرِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ "‏ لاَ يَدْخُلُ الْمَدِينَةَ الْمَسِيحُ وَلاَ الطَّاعُونُ ‏"‌‏.‏
Reference : Sahih al-Bukhari 5731
In-book reference : Book 76, Hadith 46
USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 71, Hadith 627
(deprecated numbering scheme)
Ustaze Yusuf Elyas

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 14:52


ባመኑ ኑሮ የሰማይና የምድርን በረከቶች በከፈትንላቸው ነበር ይላል

ካመኑ በኋላ ግን ከፍርሃትም ከገንዘቦችም ከነፍሶችም ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ እንሞክራችኋለን ይላል 😂🤣

ካመኑ በረከት በበረከት አንበሸብሻቸዋለሁ ብሎ አልነበር እንዴ
እንደገና መቀነስ ለምን አስፈለገው

የከተማዋም ሰዎች ባመኑና በተጠነቀቁ ኖሮ በእነሱ ላይ ከሰማይም ከምድርም በረከቶችን በከፈትንላቸው ነበር፡፡ ግን አስተባበሉ፡፡ ይሠሩት በነበሩትም ኃጢኣት ያዝናቸው፡፡
وَلَوْ أَنَّ أَهْلَ الْقُرَىٰ آمَنُوا وَاتَّقَوْا لَفَتَحْنَا عَلَيْهِم بَرَكَاتٍ مِّنَ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ وَلَٰكِن كَذَّبُوا فَأَخَذْنَاهُم بِمَا كَانُوا يَكْسِبُونَ
የአል-አዕራፍ ምዕራፍ الأعراف 7:96

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:155
Ustaze Yusuf Elyas

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 14:25


ለዘመቻ ባትወጡ አላህ እናንተን አጥፍቶ በሌሎች ሕዝቦች ይለውጣችኋል
የታዘዛችሁትን ባትሰሩ በአላህና በመልዕክተኛው ጦር ትወጋላችሁ

ለዘመቻ ባትወጡ (አላህ) አሳማሚን ቅጣት ይቀጣችኋል፡፡ ከእናንተ ሌላ የኾኑንም ሕዝቦች ይለውጣል፡፡ በምንም አትጎዱትምም፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡
إِلَّا تَنفِرُوا يُعَذِّبْكُمْ عَذَابًا أَلِيمًا وَيَسْتَبْدِلْ قَوْمًا غَيْرَكُمْ وَلَا تَضُرُّوهُ شَيْئًا ۗ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
የንስሐ ምዕራፍ التوبة 9:39

(የታዘዛችሁትን) ባትሠሩም ከአላህና ከመልክተኛው በኾነች ጦር (መወጋታችሁን) ዕወቁ፡፡ ብትጸጸቱም ለእናንተ የገንዘቦቻችሁ ዋናዎች አሏችሁ፡፡ አትበድሉም አትበደሉምም፡፡
فَإِن لَّمْ تَفْعَلُوا فَأْذَنُوا بِحَرْبٍ مِّنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ ۖ وَإِن تُبْتُمْ فَلَكُمْ رُءُوسُ أَمْوَالِكُمْ لَا تَظْلِمُونَ وَلَا تُظْلَمُونَ
የላሚትዋ ምዕራፍ البقرة 2:279

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጥንቃቄያችሁን ያዙ፡፡ ክፍልፍልም Ñድ ሆናችሁ (ለዘመቻ) ውጡ፡፡ ወይም ተሰብስባችሁ ውጡ፡፡
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا خُذُوا حِذْرَكُمْ فَانفِرُوا ثُبَاتٍ أَوِ انفِرُوا جَمِيعًا
የሴቶቹ ምዕራፍ النساء 4:71
Ustaze Yusuf Elyas

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

20 Nov, 13:46


ማንን እንመን
ሐዲሱ ማንም ሰው በመልካም ስራው ገነት አይገባም ይላል

ቁርአኑ ደግሞ ትሰሩት በነበራችሁት መልካም ስራ ገነትን ግቡ ይባላሉ ይላል

አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ
የማንም ሰው መልካም ስራ ጀነት አያስገባውም" (ማለትም ማንም ሰው በመልካም ስራው ጀነት መግባት አይችልም) እነሱም የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አንተም ብትሆን አሉ
እኔም ብሆን
አላህ ውዴታውንና እዝነቱን ካላደረገልኝ በቀር መግባት አልችልም አለ
በሃይማኖታችሁም ልካችሁን ኑሩ፤ ከችሎታዎቻችሁም የሚቻላችሁን ሥራ ሥሩ፤ አንዳችሁም ሞትን አይመኝ፤ በጎ ሠሪ ከሆነ መልካም ሥራውን ይጨምርለታል፤ መጥፎ ሠሪም ቢሆን ወደ አላህ ይፀፀት
حَدَّثَنَا أَبُو الْيَمَانِ، أَخْبَرَنَا شُعَيْبٌ، عَنِ الزُّهْرِيِّ، قَالَ أَخْبَرَنِي أَبُو عُبَيْدٍ، مَوْلَى عَبْدِ الرَّحْمَنِ بْنِ عَوْفٍ أَنَّ أَبَا هُرَيْرَةَ، قَالَ سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ ‏"‏ لَنْ يُدْخِلَ أَحَدًا عَمَلُهُ الْجَنَّةَ ‏"‌‏.‏ قَالُوا وَلاَ أَنْتَ يَا رَسُولَ اللَّهِ قَالَ ‏"‏ لاَ، وَلاَ أَنَا إِلاَّ أَنْ يَتَغَمَّدَنِي اللَّهُ بِفَضْلٍ وَرَحْمَةٍ فَسَدِّدُوا وَقَارِبُوا وَلاَ يَتَمَنَّيَنَّ أَحَدُكُمُ الْمَوْتَ إِمَّا مُحْسِنًا فَلَعَلَّهُ أَنْ يَزْدَادَ خَيْرًا، وَإِمَّا مُسِيئًا فَلَعَلَّهُ أَنْ يَسْتَعْتِبَ ‏"‌‏.‏
Reference : Sahih al-Bukhari 5673
In-book reference : Book 75, Hadith 33
USC-MSA web (English) reference : Vol. 7, Book 70, Hadith 577
(deprecated numbering scheme)

እነዚያ በመልካም ኹኔታ ላይ ኾነው መላእክት «ሰላም በእናንተ ላይ» እያሉ የሚገድሏቸው ናቸው፡፡ «ትሠሩት በነበራችሁት ሥራ ገነትን ግቡ» (ይባላሉ)፡፡
الَّذِينَ تَتَوَفَّاهُمُ الْمَلَائِكَةُ طَيِّبِينَ ۙ يَقُولُونَ سَلَامٌ عَلَيْكُمُ ادْخُلُوا الْجَنَّةَ بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ
የንብ ምዕራፍ النحل 16:32
Ustaze Yusuf Elyas

ከእስልምና ወደ ክርስትና 🌺

19 Nov, 21:49


Live stream finished (3 hours)