Lebu secondary school @alem0911466404 Channel on Telegram

Lebu secondary school

@alem0911466404


Teachers & students information

Promotional Article for Telegram Channel 'Lebu secondary school' (English)

Are you a teacher or student looking for a platform to exchange information and resources within the Lebu secondary school community? Look no further than the Telegram channel 'Lebu secondary school' managed by user @alem0911466404. This channel serves as a hub for teachers and students to share important updates, resources, and announcements related to the school. Whether you are looking for study materials, exam schedules, or event details, this channel has got you covered. Join our community today and stay connected with your fellow peers and educators. 'Lebu secondary school' Telegram channel - where teachers and students come together for better communication and collaboration!

Lebu secondary school

27 Jun, 18:07


https://tj7nyfv.cn/a35ED7nN/ethiopianairlines666//?_t=1687888796709ckortg#1687889332983

Lebu secondary school

27 Apr, 17:51


" የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ሃምሌ ወር ላይ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ይሰጣል " - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

👉የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶችና  ከክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎችጋር ውይይት አካሄደ፡፡

👉የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተና ሃምሌ ወር ላይ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚካሄድ ገልጸዋል፡፡

👉ፈተናው ልክ እንደባለፈው አመት በሁለት ዙር የሚሰጥ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡

👉ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በመጀመሪያው ዙር የነበሩ የፈተና ችግሮችን ዘርዝረው ለቀጣዩ የመፍትሄ አቅጣጫ ማስቀመጥና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን በአጽንኦት አሳስበዋል፡፡

👉የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በበኩላቸው የ2015 ዓ.ም ፈተናን ለማስፈፀም ልዩ ልዩ መመሪያዎች እየተዘጋጁ መሆኑንና የተፈታኞች መረጃ በአግባቡ እየተደራጀ መሆኑን  አብራርተዋል።

👉ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የህብረተሰቡን ችግር ለመቅረፍና አመለካከቱን ለመቀየር፣ ብቁና አገር ተረካቢ ትዉልድ ለመፍጠር አሁን ያለው ባለድርሻ አካል ሚናውን ሊወጣ ይገባል ሲሉ በአንክሮ ተናግረዋል፡፡

👌ምንጭ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

@tikvahethiopia

Lebu secondary school

22 Mar, 18:04


የተወደዳችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ጾም አደረሳችሁ🙏🙏🙏

Lebu secondary school

13 Feb, 15:29


ከ50 መቶ በታች ያመጡ የ12 ክፍል ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ

የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡትን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና በተመሳሳይ ሁኔታ ፈተናው የተሰጠበትን አግባብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ከግምት በመውሰድ ለአንድ ጊዜ ብቻ የሚያገለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) እንዲተገበር ወስኗል።

በዚሁ መሠረት፤ በ2015 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው በ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎችን አነስተኛ የመግቢያ ውጤት መወሰን አስፈላጊ በመሆኑ፤ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያላስመዘገቡ ነገር ግን ከላይ የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ተብሏል።

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣  180 ከ 600 እና 150 ከ 500) የተቆረጠ መሆኑን።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ  በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉት የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናል ተብሏል።

ሚኒስቴሩ በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

በዚህም መሠረት 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡና እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለመማር ያመለከቱ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የሚቻል መሆኑንም ገልጿል።

Website፦ https://placement.ethernet.edu.et
SMS: 9444

Lebu secondary school

06 Feb, 18:56


29/05/2015

በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን  በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ እንድታስተካክሉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል።

በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ ተማሪዎች (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች፣ ነፍሰጡር የሆናችሁ፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ያለባችሁ ተማሪዎች፣ ...) ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ ብቻ መላክ አለባችሁ፦ https://student.ethernet.edu.et

Lebu secondary school

26 Jan, 18:05


ቀን 18/5/2015 ዓ.ም


የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።


የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።


በዚህም ተፈታኞች ከዛሬ ሌሊቱ 5 ሰዓት ከ30 ጀምሮ በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ፣ በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም በቴሌግራም https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ...

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- [email protected]

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

Lebu secondary school

18 Jan, 20:05


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

Lebu secondary school

24 Nov, 17:44


@MIDROCINVESTMENT ግሩፕ ደንበኞቹን የቤት ባለእድለኛ ሊያረግ ነው

ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ለደንበኞቹ ያጋሩ ይሸለሙ በሚል መሪ ቃል በ2014 መጨረሻ የ2021 ሞዴል Suzuki Dzirt መሸለሙ በተጨማሪም ልዩ ልዩ በሽልማት ሲያንበሸብሽ መቆየቱ ይታወቃል
አሁን ደሞ በ 2ኛ ዙር የመኖሪያ ቤት ሽልማት ሼር ፎርዋርድ ላደረጉ ለእድለኞች ሊያበረክት ነው የድርጅታችን ባለቤት የሆኑት ሸህ አላሙዲን  በወሰኑት መሰረት ከህፃን እስከ አዋቂ ድረስ ቁርኝቱን ለማጠናከር ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ ፎርዋርድ(ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን በሽልማት ለማንበሽበሽ ዝግጂቱን ጨርሷል;; በመሆንም ይሄን መልዕክት ሼር ፎርዋርድ አድርጉ ተደራሽነቱን በበላይነት ላስፈፉ
1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡
4ኛ እና 5ኛ ለሚወጡ ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ (ሞተር)
ቀጥሎ ላሉ 1000 እድለኞች የአመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በሗላ
👉 t.me/midrocinvestment  ይህን ፅሁፍ ለ60 እና ከዛ በላይ ወዳጂ ጓደኛዎ ግሩፕ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ60 በላይ ሼር ፎርዋርድ ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!

  t.me/MIDROCINVESTMENT  👈ይቀላቀሉ