Entrance Tricks ️️ @entrance_tricks Channel on Telegram

Entrance Tricks ️️

@entrance_tricks


በ2017 ዓም ኢንትራንስ ለሚፈተኑ ተማሪዎች የተከፈተ ቻናል ። ለመመዝገብ @ENTRANCE_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0920308061

https://youtube.com/@entrance_tricks?si=4MKQi8YkSMvMKJXn

Entrance Tricks ️️ (Amharic)

ለተማሪዎች እና ተማሪ ለሚፈተኑ ኢንትራንስ እንዴት መጨመር ይችላሉ? ይህን እናት ለመረዳት እንዴት ተማሪም በማድረግ ለመበጃታት እንዴት አዳነን? Entrance Tricks ️️ በ2017 ዓም የእንቅስቃሴ እና የእንግሊዝ ትምህርት መፅሃፍ ያቀረቡት ቻናል ነው። በስልክ ቁጥር 0920308061 ወደ @ENTRANCE_TRICKS_BOT ይጠቀሙ ወይም በYouTube እናትዎ በ @entrance_tricks በማስገባት መግባት ይረዳል። ለተጨማሪ እና ፈተና የሚሳቁ የትምህርት ተቋም እና መግባትን ለመጠቀም ከሆነ በEntrance Tricks ️️ ላይ በስራዎች ላይ በትምህርት ላይ ያደሳችሁውን የመጀመሪያ መግባት ለመግባት በመጠቀም ይታወሳሉ።

Entrance Tricks ️️

20 Nov, 18:28


📘Maths

1. What is the value of sin(0)?
a) 0
b) 1
c) -1
d) undefined

Answer: a) 0

2. Which of the following is an identity?
a) sin(a+b) = sin(a) + sin(b)
b) cos(a+b) = cos(a) + cos(b)
c) tan(a+b) = tan(a) + tan(b)
d) sin(2a) = 2sin(a)


Answer: d) sin(2a) = 2sin(a)

3. What is the period of the function f(x) = 2sin(x)?
a) π
b) 2π
c) 4π
d) 1


Answer: b) 2π

4. If sin(x) = 3/5, what is the value of cos(x)?
a) 4/5
b) 3/4
c) 4/3
d) 5/3


Answer: a) 4/5

5. What is the amplitude of the function f(x) = 3cos(2x)?
a) 1
b) 2
c) 3
d) 6


Answer: c) 3

6. Which of the following is a Pythagorean identity?
a) sin^2(a) + cos^2(a) = 1
b) tan^2(a) + 1 = sec^2(a)
c) cot^2(a) + 1 = csc^2(a)
d) all of the above


Answer: d) all of the above

7. What is the value of tan(π/4)?
a) 0
b) 1
c) -1
d) undefined


Answer: b) 1

8. If f(x) = sin(x) and g(x) = cos(x), what is the value of f(π/2) + g(π/2)?
a) 0
b) 1
c) 2
d) -1
Answer: c) 2


9. What is the phase shift of the function f(x) = sin(x + π/2)?

a) π/2
b) -π/2
c) π
d) -π


Answer: b) -π/2
10. Which of the following is a sum identity?
a) sin(a+b) = sin(a)cos(b) + cos(a)sin(b)
b) cos(a+b) = cos(a)cos(b) - sin(a)sin(b)
c) tan(a+b) = (tan(a) + tan(b))/(1 - tan(a)tan(b))
d) all of the above


Answer: d) all of the above

Entrance Tricks ️️

20 Nov, 14:56


Full registration step of Entrance Tricks private class

ለመመዝገብ @ENTRANCE_TRICKS_BOT

Entrance Tricks ️️

20 Nov, 12:51


🧑‍🏫physics all EUEE Questions for 2017 entrance

📚from GRADE 9 and 11 vector


      
@ENTRANCE_TRICKS
      
@ENTRANCE_TRICKS

Entrance Tricks ️️

20 Nov, 06:45


ከዚህ በኋላ ስለ Verb አትወዛገቡም ።

https://t.me/entrance_tricks
https://t.me/entrance_tricks

Entrance Tricks ️️

19 Nov, 16:54


📚History common questions for EUEE about Ethiopian Muslim and Christian wars, with answers:

1. What was the main religion practiced in the Ethiopian highlands before the arrival of Islam in the region?

A. Judaism
B. Hinduism
C. Christianity
D. Buddhism

Answer: C. Christianity

2. Which of the following groups were instrumental in spreading Islam in the Horn of Africa, including Ethiopia?

A. The Egyptians
B. The Persians
C. The Arabs
D. The Turks

Answer: C. The Arabs

3. What was the main reason for the conflict between the Ethiopian Christian empire and the Adal Sultanate in the 16th century?

A. Control of the Red Sea trade routes.
B. Differences in religious beliefs and practices.
C. Disputes over land and resources.
D. All of the above.

Answer: D. All of the above.

4. Who was the leader of the Adal Sultanate during its major conflict with the Ethiopian empire in the 16th century?

A. Ahmed Gragn
B. Imam Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi
C. Muhammad ibn Az-Zubayr
D. Ahmad ibn Abi al-Fadl al-Muqri

Answer: B. Imam Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi

5. What was the name of the Ethiopian emperor who fought against the Adal Sultanate in the 16th century?

A. Amda Seyon I
B. Zara Yaqob
C. Gelawdewos
D. Lebna Dengel

Answer: D. Lebna Dengel

6. What was the significance of the Battle of Harer in 1543?

A. It marked the beginning of the Adal invasion of Ethiopia.
B. It was a decisive victory for the Ethiopian forces, ending the Adal invasion.
C. It resulted in the death of Imam Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi.
D. It led to the conversion of many Ethiopian Christians to Islam.

Answer: C. It resulted in the death of Imam Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi.

7. Which of the following was a consequence of the long war between the Ethiopian empire and the Adal Sultanate in the 16th century?

A. The weakening of both empires.
B. The rise of new power centers in the region.
C. The spread of Islam in Ethiopia.
D. All of the above.

Answer: D. All of the above.

8. Which European power played a significant role in supporting the Ethiopian empire during its conflict with the Adal Sultanate?

A. Portugal
B. Spain
C. England
D. France

Answer: A. Portugal

9. What was the main reason for the Ethiopian government's suppression of Somali nationalism in the Ogaden region in the 1970s?

A. Religious differences between Ethiopians and Somalis.
B. A desire to maintain control over the strategically important Ogaden region.
C. Fear of Somali secession from Ethiopia.
D. All of the above.

Answer: D. All of the above.

10. What is the name of the Ethiopian province that was at the heart of the Ethiopian-Somali conflict in the 1970s?

A. Tigray
B. Oromia
C. Amhara
D. Ogaden

Answer: D. Ogaden

11. Which of the following was a key figure in the Ethiopian resistance against the Italian occupation during World War II?

A. Emperor Haile Selassie
B. Ras Desta Demtu
C. Ras Seyoum Mengesha
D. All of the above

Answer: D. All of the above.

12. The Ethiopian-Eritrean conflict in the 1990s was primarily due to:

A. Religious differences between Ethiopian Christians and Eritrean Muslims.
B. Disputes over control of the Eritrean port of Massawa.
C. Eritrean demands for independence from Ethiopia.
D. All of the above.

Answer: C. Eritrean demands for independence from Ethiopia.

13. Which of the following is an example of a peaceful resolution of a conflict between Ethiopian Muslims and Christians?

A. The establishment of the Harar Emirate
B. The defeat of the Adal Sultanate by the Ethiopian empire
C. The formation of the Oromo Liberation Front
D. The creation of the Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council

Answer: D. The creation of the Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council

Entrance Tricks ️️

19 Nov, 14:19


በ 2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና

ለናቹራል 👇👇
English
Mathematics
Aptitude
Chemistry
Physics
Biology

ለናቹራል 👇👇
English
Mathematics
Aptitude
History
Geography
Economics

ሆነው የሚዘጋጁ ሲሆን ተማሪዎቻቸውን ሰኔ ላይ ለሚሰጠው ኢንትራንስ ፈተና እንዲያዘጋጁ ለክልል ትምህርት ቢሮዎች መመሪያ ተላልፎላቸዋል ። በዚህ መሠረት እናንተም በቀራችሁ ጊዜ ዝግጅታችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ መልዕክታችን እናስተላልፋለን ።

@Entrance_Tricks
@Entrance_Tricks

Entrance Tricks ️️

19 Nov, 04:35


🧑‍🏫BIOLOGY worksheet for 2017 EUEE

📚GRADE 12 BIOLOGY UNIT 2


@ENTRANCE_TRICKS
@ENTRANCE_TRICKS

Entrance Tricks ️️

19 Nov, 04:25


🪴 UNIT ONE 🪴

HISTORY, HISTORIOGRAPHY, AND HUMAN EVOLUTION

በዚህ ምዕራፍ ስር

🍎History and Historiography
🍎 Origin of Human Beings
🍎 Emergence of State


🥕History and Historiography



definition of history

🌿History is a branch of knowledge that deals with all things (including thoughts, sayings and deeds) that have been done by people who lived in the past.

🌿history is an organized and critical study of the past based on interpretation of evidences.

🌿history refers to the study of past events, present situation and prediction of the future relating to social, economic, technological and political developments.

🌿History is often part of the learning area of social sciences, but with its own achievement objectives.


History and Other Sciences

🥕history እና ሌሎች natural science ትምህርቶችን ስንመለከት ልዩነታቸው

📚other natural sciences study the phenomena of the physical world, while history studies human beings and human societies in the past . ሌሎች ናቹራል ሳይንሶች ስለ አካባቢ ሲያጠኑ ሂስትሪ ግን የሰው ልጅን ያለፈ ታሪክ ያጠናል ።

📚History does not conduct controlled experiments that are common in natural sciences. that are common in natural sciences. ሂስትሪ እንደ ናቹራል ሳይንስ በሙከራ ነገሮችን ለማረጋገጥ አይሞክሩም ።

📚Natural scientists report the results of their findings in a neutral way. However, historians commonly make value judgments or put their personal views together with the result of their findings.

ናቹራል ሳይንስ ግኝቶችን ገለልተኛ በሆነ መልኩ ያቀርባል ። ታሪክ አጥኝዎች ግን የግል አስተያየት እና ትክክለኛ ፍርድ መስጠት ይችላሉ ።

🥕አሁን ደግሞ history እና ሌሎች natural science ትምህርቶችን ስንመለከት አንድነታቸው

📚 scientist and historians are concerned with discovery, shading light on new knowledge, and solving current problems of society. ሁሉም ፈጠራን ፣ እውቀትን ፣ አዲስ ግኝትን ይደግፋሉ ።

📚Both of them also use systematic methods involving rigorous checks, use of evidence, and drawing
conclusions. ሁለቱም ሲስተማቲክ የሆኑ መንገዶችን ይጠቀማሉ ።

📚 therfore history is a science because it must be proved by the use of reliable sources. It has a methodology which is followed by all historians. ስለዚህ ታሪክ በማስረጃ የተደገፈ ነው ካልን ሳይንስ ነው ማለት ነው ።

Entrance Tricks ️️

18 Nov, 18:07


📚 Biology 📚

🎯የባይሎጂ ፈተና ከባድ እና አስፈሪ ሊመስል ይችላል ። አስታውሱ የፈተናው አላማ እናንተ የተማራችሁትን ፅንስ ሀሳቦች እና መረጃዎች መረዳታችሁን ለማሳየት ነው ። ባይሎጂ ፈተና ላይ እንዴት ጥሩ ውጤት ማምጣት እንደምትችሉ ጥሩ ምክር ከታች አስቀምጣለሁ።

🎯በመጀመሪያ ጊዜያችሁን አደራጁ በምን ቀን እና በምን  ሰዓት ምን ማጥናት እንዳለባችሁ እወቁ
ከዚህ ወደቀጣዮቹ ሂደቶች ግቡ
🎯ሁለተኛው ማስታወሻ ደብተራችሁን እና መፅሀፍችሁን በደንብ ከልሱ ። በብዛት ፈተናው የሚወጣው ከመፅሀፍ reveiw questions ስለሆነ እነሱን በደንብ አርጋችሁ ስሩ ። መፅሀፉ ላይ ያሉትን ስዕላዊ መረጃዎች ሁሉንም በደንብ ተረጿቸው ም/ቱም ከ5-10 የስዕል ጥያቄዎች በየአመቱ ይመጣሉ ።
🎯ሲቀጥል እራሳችሁን በደንብ ጠይቁ ለራሳችሁ ጥያቄ ስጡ ብዙ ጥያቄዎችን ለመስራት ሞክሩ ፣ ፍላሽ ካርድ በመጠቀም አንድአንድ ቃላቶችን አስታውሱ ፣ የባይሎጂ የሞባይሎል ጨዋታዎችን(games) ተጫወቱ፣የፈተና ጥያቄዎችን በንቃት እና በፍጥነት ስሩ።
🎯በመጨረሻም መፅሀፉን ከጫፍ እስከ ጫፍ  ለማንበብ እንዳትሞክሩ ያላችሁ ጊዜ ውስን ስለሆነ አንድን unit ለማጥናት ከፈለጋችሁ ከreview Note ጀምሩ ዋናው አላማ እሱን ጥያቄ መስራት ስለሆነ እሱን ጥያቄ ስሰሩ ወደ ዩኒቱ(unitቱ) ተመለልችሁ ፅንስ ሀሳቡን እየወሰዳችሁ ስለምሰሩ ዩኒቱን ጊዜ ሳታንዛዙ ሀሳቡን ተረድታችሁ በፍጥነት መጨረስ ትችላላችሁ!
🎯ከፈተና በፊት ዘና ብሉ ጥሩ እንቅልፍ ተኙ

Entrance Tricks ️️

18 Nov, 17:56


#Ad

በዚህ አመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው ወደ ዩኒቨርሲቲ ማለፍ የቻሉ ተማሪወች፣ እናንተን በምክር ሊያግዙ እየመጡ ነው፣ የዩቲዩብ እና ቴሌግራም ቻናላቸውን ተቀላቅላችሁ ጠብቁ👇👇👇
    
      
🎓 Telegram channel 🎓

     
🎓  You tube channel 🎓

Entrance Tricks ️️

18 Nov, 13:43


🔰 Answers for 2009 EUEE
___

#1) None of the fu
rniture we bought last week _ yet.

ባለፈው ሳምንት የገዛነው የቤት ዕቃ ገና ወደ ቤት አልመጣም።
የቤት ዕቃው የተገዛው ባለፈው ሳምንት ነው፡ ነገር ግን ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ የቤት ዕቃው ወደ ቤት አልመጣም። ስለዚህ
ድርጊቱ ማለትም የተገዛው የቤት ዕቃ ወደ ቤት አለመምጣቱ፡  ከአሁን በፊት ወይም past ላይ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ አልተከናወነም። ስለዚህ፡

present perfect + yet ደግሞ የሚያገለግለው ፡ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ወይም past ላይ ጀምሮ እስከአሁን ወይም present ላይ ድረስ ያልተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ ነው። ሁለት ሀሳቦችን እንረዳ፡

ሀሳብ 1: ድርጊቱ ከአሁን በፊት ወይም past ላይ ያልተከናወነ።

ሀሳብ 2: ይህ past ላይ ያልተከናወነው ድርጊት ፡ አሁንም ላይ ወይም present ላይ ያልተከናወነ።

ስለዚህ በሌላ አባባል ድርጊቱ ከ past ጀምሮ እስከ present ድረስ ያልተከናወነ ማለት ነው። ስለዚህ ፡

ሀሳብ 1: ባለፈው ሳምንት የተገዛው የቤት ዕቃ፡ በተገዛበት ዕለት ማለትም ባለፈው ሳምንት ወደ ቤት አለመሔዱ።

ሀሳብ 2: ባለፈው ሳምንት የተገዛው የቤት ዕቃ ፡ አሁንም ላይ ወይም present ላይ  ወደ ቤት አለመሔዱ።

ስለዚህ ድርጊቱ ማለትም የተገዛው የቤት ዕቃ ከአሁን በፊት ጀምሮ ማለትም ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ፡ ከተገዛበት ቦታ ወደ ገዢዎቹ  ቤት አለመሔዱ ፡ present perfect + yet ተጠቅመን እንገልፀዋለን ማለት። ስለዚህ፡ choice Bchoice D መልስ አይሆኑም። A ወይም C ነው መልስ ሊሆኑ የሚችሉት። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር፡

የዚህ ዐ.ነገር ባለቤት ወይም subject furniture የሚለው ስም ነው። furniture ደግሞ uncountable noun ነው። ስለዚህ singular verb ን ነው የሚወስደው ማለት ነው። ስለዚህ choice C ማለትም have arrived የሚለው መልስ አይሆንም።  ስለዚህ፡

🐯 Choice A is the correct answer. So,

None of the furniture we bought last week has arrived yet.(ባለፈው ሳምንት የገዛነው የቤት ዕቃ ገና ወደቤት አልመጣም።)

እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር፡ ጥያቄውን በዚህ መልክ👇👇👇 ሊያወጡት ይችላሉ።

The furniture we bought last week __ yet.
A) has arrived
B) hasn't arrived
C) have arrived
D) haven't arrived
መልሱ B ይሆናል ማለት ነው። ምክንያቱም perfect tenses + yet ሁልጊዜ የሚያገለግለው negative sentenceQuestion form ላይ ብቻ ነው።

#2)Classes begin only after you ____ registration.

Choice A & D መልስ መሆን አይችሉም፡ ምክንያቱም ጥያቄው የሚናገረው ስለ present situation ነው።

Choice C መልስ መሆን አይችልም፡ ምክንያቱም After, Before, until, when, as soon as etc የመሳሰሉትን future tense ላይ መጠቀም አንችልም።

ስለዚህ፡ choice B is the correct answer.
ምክንያቱም ፡ ጥያቄው የሚናገረው ስለ present situation ነው።

" ክላስ የሚጀመረው ምዝገባ ካጠናቀክ በሗላ ነው።"

#3) Next week this time, I ____ all my examinations.

Choice A መልስ መሆን አይችልም፡ ምክንያቱም finish የሚለው ግስ state verb ስለሆነ ፡ continuous tenses ላይ መጠቀም አንችልም።

Choice B መልስ መሆን አይችልም፡ ምክንያቱም next week this time የሚለው future ን ወይም ወደፊት የሚከናወንን ድርጊት የሚያሳይ ነው ። present perfect( have finished) ደግሞ future ላይ ወይም ወደፊት የሚከናወንን ድርጊት አይገልፅም።

ስለዚህ choice C ወይም choice D ነው መልስ ሊሆኑ የሚችሉት።

የዚህ ጥያቄ ዋና ሀሳብ፡

" ቀጣይ ሳምንት በዚህ ሰአት ፡ ሁሉንም ፈተናዎቼን እጨርሳለሁ።"
ስለዚህ፡

ቀጣይ ሳምንት በዚህ ሰአት ፈተናዎቼን ጨርሼ ፡ ወይ እረፍት ላይ ነኝ ወይም ደግሞ የሆነ ስራ እየሰራሁ ነው። ስለዚህ፡

ሀሳብ 1: የተገለፀው ጊዜ ማለትም ቀጣይ ሳምንት ከዚህ ሰአት በፊት።

ሀሳብ 2: ቀጣይ ሳምንት ከዚህ ሰአት በፊት የሚከናወነው የወደፊት ድርጊት ማለትም ሁሉንም ፈተናዎቼን ተፈትኜ መጨረስ። ስለዚህ፡

ከተገለፀው ጊዜ በፊት የሚከናወንን የወደፊት ድርጊት ለመግለፅ፡ future perfect ን እንጠቀማለን። ስለዚህ፡

Choice D is the correct answer. ለበለጠ መረጃ ስለ future perfect post ያደረግነው አለ ፡ እሱን ወደሗላ ተመልሳችሁ ማየት ትችላላችሁ።

#4) I am sure you _ a good time staying here with me this comming summer.

Choice B & C መልስ መሆን አይችሉም፡ ምክንያቱም this comming summer( በዘንድሮው ወይም በሚመጣው ክረምት) የሚለው future ን ወይም ወደፊት የሚከናወንን ድርጊት ነው የሚገልፀው።

Choice A or Choice D ነው መልስ ሊሆኑ የሚችሉት።

ሀሳብ 1: ወደፊት ወይም future ላይ የሚከናወነው ድርጊት ፡ ማለትም በሚመጣው ክረምት ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ወይም መኖር

ሀሳብ 2: ይኸ ወደፊት የሚከናወነው ድርጊት ማለትም በሚመጣው ክረምት ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ለሆነ ጊዜ ያክል continuously መከናወኑ።

ሀሳብ 3: ለሆነ ጊዜ ያክል continuously ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ስንል ደግሞ ክረምት ስለሆነ ለ 2 ወይም ለ 3 ወር continuously ጥሩ ጊዜ መኖር። ስለዚህ፡

ይህ ወደፊት የሚከናወነው ድርጊት ማለትም በሚመጣው ክረምት ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ለሆነ ጊዜ ያክል ለ 2 ወይም ለ 3 ወር continuously የሚከናወን ስለሆነ በ future continuous ይገለፃል። ስለዚህ፡

Choice D is the correct answer.

#5).Choice A is the correct answer. Because going to is used for intention.

#6) choice B is the correct answer.because present perfect + never is used to talk about an action you have never done in your life time.

#7) I was very sad to hear your mother __.

"
የናትህን ሞት ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩት።" ስለዚህ፡

ድርጊት 1: እናቱ መሞቷ፡ የመጀመሪያው ድርጊት ነው።

ድርጊት 2: የእናቱን ሞት መስማት ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ

የመጀመሪያው ድርጊት በ past perfect ሲገለፅ ሁለተኛው ድርጊት በ simple past ይገለፃል። ስለዚህ፡

Choice B is the correct answer. ለበለጠ መረጃ ስለ past perfect post ያደረግነውን ወደሗላ ተመልሳችሁ ማየት ትችላላችሁ፡ በቂ ማብራሪያ ታገኛላችሁ።

#8) C

Entrance Tricks ️️

18 Nov, 13:43


2009 EUEE  related with tense.
_____

#1) None of th
e furniture we   bought last week___  yet.
A) has arrived
B) arrived
C) have arrived
D) will have arrived

#2) Classes begin only after you-------- registration.
A) Completed
B) Complete
C) Will complete
D) Had complete

#3)Next week this time, I------------all my examinations.
A) am finishing
B) have finished
C) will finish
D) will have finished.

#4) I am sure you___ a good time staying here with me this coming summer.
A) will have
B) should have
C) have
D) will be having

#5) Did you know that Mary and Bedlu___ married next week?
A) are going to get
B) will be getting
C) will get
D) get

#6) I am not good at Mathematics, but I __ any problem with my English.

A) had never have
B) have never had
C) never have
D) had never had

#7) I was very sad to hear that your mother _.
A)
has died
B) had died
C) dies
D) would die

#8) I have now been admitted to the university of Mello and I am expected to be there in August.The semester__ half way there by the time the academic year begins here.
A) will be
B) would be
C) will have been
D) would have been

🔜🔜በቀጣይ መልሶቹን ከበቂ ማብራሪያ ጋር ይዘን እንቀርባለን።

Entrance Tricks ️️

18 Nov, 09:13


የትምህርት ቤቶች ስፖርት ሊግ ተጀመረ።
____________ // ______________
(ህዳር 09/2017 ዓ.ም) ትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች የትምህርት ቢሮዎች ጋር በመተባበር የትምህርት ቤቶች ስፖርት ሊግን አስጀምሯል።
ተማሪዎች መደበኛ የትምህርት ጊዜያቸውን ሳይጎዱ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የስፖርት ሊግ መርሃ ግብሩ ተዘጋጅቶ ወደተግባር ገብቷል። የተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርትቸው ጎን ለጎን በተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች መሳተፍ የተማሪዎችን አካላዊ፣ ማህበራዊ፣ ስነ ልቦናዊ ጠቀሜታው የጎላ ነው።
ከዚህ አኳያም በ2017 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ቀጣና የተደራጀው የሀረሪ ክልል በሁሉም ትምህርት ቤቶች በቮሊቦል፣ በእግር ኳስ፣ በቅርጫት ኳስ፣ በእጅ ኳስ፣ በአትሌትክስ፣ በጂምናስቲክስ፣ በጠረዼዛ ኳስ እና በባህላዊ ስፖርት አይነቶች የክልሉ አመራሮች ፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና የትምህርት ቤት አመራሮች በተገኙበት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በድምቀትተከፍቷል።
ስፖርታዊ ውድድሩ አመቱን ሙሉ የሚቀጥል ሲሆን ከሀረሪ ክልል በተጨማሪም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት የማስጀመሪያ መድረክ ተዘጋጅቶ ወደ ትግበራ ገብቷል፡፡

በሌሎች የሀገራችን ክፍሎች ደግሞ በደቡብ ቀጣና ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በደቡብ ኢትዮጵያ በጋሞ ዞንና በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በቮሊቦልና በእግር ኳስ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የሚገኙ ትምህርት ቤቶች በእግር ኳስ ፣ በቮሊቦል እና በአትሌትክስ ስፖርት በደመቀ ሁኔታ ተጀምሯል፡፡

በሌሎች የቀጣና አደረጃጀቶች ስር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ስፖርታዊ ውድድሮቹን በቅርቡ የሚያስጀምሩ ይሆናል።