አንናናህ፣ወሓንናናህ፣ወሐዳቃህ፣ወበራቃህ፣ወሸዳቃህ
① አንናናህ የተባለችዋ:- ስሞታ የምታበዛ ማለት ነው። ምንም ነገር አትወድም ምንም ነገር አያስደስታትም
ከባሏ ጋር ደስተኛ ለመሆን አትችልም
(ሁሌ ስለሁሉ ነገር ስሞታ የምታቀርብ ነዝናዛ ናት)
ባሏ ከውጭ ከገባ ሳአት ጀምራ እስከሚተኛ ከቤትም መልሶ እስከሚወጣ ትነዛነዘዋለች
እንዲህ ያለቸዋ ሴት ህይዎት ከርሷጋር አያምርም
② ወሐንናናህ የተባለችዋ:- ሁሌም (ባሏን) አንተላይ ማነው የጣለኝ በማለት በነፍሷ የምትመፃደቅበት ናት። የኔ አምሳያ ላንተ በጤ አትገባም የኔ ቢጤዋ ለእገሌ ነበር የምትገባዋ ሁሌ ወደርሱ ዘወር ባለች ግዜ እድለ ቢስ ነኝ ትለዋለች እደለቢስማ ባልሆን (የአንተ ቢጤ ሳይሆን) እንዲህ እንዲህ ያለ ሰው ያገባኝ ነበር ትለዋለች።
③ ሓዳቃህ የተባለቺዋ:- በአይኗ ሁሉን ነገር የምትቃኝና ሁሉንም ለመያዝ(ለመግዛትን) የምትጓጓ ነች አሉ። ወደቤቷ የመጣች ግዜ ወደባሏ ፊቷ የተቀያየረ ሁና ትመጣለች ማሻአሏህ እገሊት ዘንድ እሄ እሄ እሄ ነገር አለ እኔ ግን ሚስኪን ነኝ(ምንም ነገር የለኝ) ወደ ገበያም ቦታ የሄደች ግዜ ሁሉን ነገር ልትገዛ ታስባለች(ያየችው የሚያምራት ነች)
④ በራቃ የተባለችዋ:- ከባሏና ከቤቷ በራሷ ቢዚ የሆነች ነች አሉ። ነፍሷ እንጅ ሌላ ምንም ነገር አያሳስባትም ነፍሷንና ፕሮተኮሏን በመጠበቅ ከባሏና ከቤቷ ቢዚ የሆነች ነች
⑤ ሸዳቃህ የተባለችዋ:- ወሬዋ ብዙ ዝምታዋ ቀላል የሆነች ብዙ የምታወራ ማለት ነው።
👇👇👇👇👇
Https://t.me/Nuradis53
منقول