#የጁመዓ ቀን ሱናዎች
🚿ሻወር መውሰድ፣
🥋ጥሩ ልብስ መልበስ፣
🚰መፋቅያ መጠቀም፣
🧴ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
🕗በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ ፣
🍁ሱረቱ ከህፍን ማንበብ፣
🤲ዱዓ ማብዛት።
💫በነብያችን ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት ማውረድ፣
➡️ኹጥባን በዝምታ ማዳመጥ
⚡️اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
⚡️اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
⚡️اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈
https://t.me/Nissa_aselefya1