የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ @mistre_ahbashe Channel on Telegram

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

@mistre_ahbashe


በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ
https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0
ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ (Amharic)

ከአላህ ፍቃድ የተለያዩ አህባሾችንና ሱፊዮችን የተዘጋ ጥመትን ለመበላል በዚህ ቻናል እንደገና መረጃ ሲያጋለጥ በቁርአን እና ሀዲስ ማስረጃ ያስገቡ። ይህም ቤተሰብና እያንዳንዱ ነገር የኪታብ ቂርአቶችንና ትምህርቶችን ለመስራት መረጃውን ከሆነ የተለያዩ ሆነላቸውን ትምህርት ቦታ ማስተማር ካቶሊያስ እንደርታ ከመረጃው ጋር የአህባሾችና የሱፊዮች ጥመትን ለአገልግሎት እንጠቀሙ። ስለተጨንቄባችሁ ለቻናላችን ይቀላቀላችናል፡፡ በስልኩን አካባቢ ላይ የወጣውን ቴሌግራም ከሆነ በአፊንላ ለምንም መረጃ አዘጋጅቶ በመላይ እንድሊቆም ለመረጣት መልኩ ለማቀላጠፍ መፍታት ቻናል ይችላሉ፡፡ ለአስተያዬት ይኸው መረጃ ስለዚህ ተሳታፊውም @Quran_wesunah_1bot እንደተጠቃሚ መረጃውን ይመልከቱ።

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

22 Jan, 10:42


↪️ አንገብጋቢ መልእክት ሶሻል ሚዲያ ለሚጠቀሙ ወንድም እና እህቶች!

በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎችን በዚክር ቃላቶች እራስን ስለመሰየም ለጂናው የሰጠው መልስ እንደሚከተለው ነው፦

"ይህን ስም መቀየር አንተ ላይ ግዴታ ነው። ምክንያቱም ያንተ ማንነት "سبحان الله" አይደለም። "سبحان الله"ማ ቢሆን ከተደነገጉ የሸርአዊ ዚክቶች ነው የሚቆጠረው።"

ምንጭ፦ አል’ፈታዋ 11/ 477

ስለዚህ ብዙዎቻችን እንደዚህ አይነስ ስሞችን እንጠቀማለን።

ለምሳሌ፦

الحمد الله،  سبحان الله،  الله أكبر،  لا إله إلا الله.

ኢሔን ማስተካከል አለበን። የአላህን ዚክር ለስም መጠቀም የለብንም።

t.me/abuzekeryamuhamed
t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

20 Jan, 19:20


Channel photo updated

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

19 Jan, 08:57


አልሀምዱሊላህ የአሊቾ ፕሮግራም እጅግ ባማረና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተጠናቋል!

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

19 Jan, 07:01


ቀጣይ መጨረሻ ፕሮግራም የሚሆነው በታላቁ ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ የፈትዋ ፕሮግራም ይሆናል

#ሼር

#ሼር

https://t.me/abualanesredinkedir?livestream=7b12a1fb8503e7d484

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

19 Jan, 06:59


በሸይኽ አብድልሀሚድ ፈትዋ ሊጀመር ነው ግቡ

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

18 Jan, 18:53


ከጥመት ባለ ቤቶች ማስጠንቀቅ ከዲናችን መሰረታዊ ነጥቦች ነው
———
አንዳንድ አላዋቂ የሆኑ ሰዎች ከጥመት ባለ ቤቶች ማስጠንቀቅ እንደ ሀሜት ይቆጥሩታል። እኛም እንጠይቃቸዋለን:- አንድ ሰው ሆን ብሎ ያለ አግባብ መስጠት እየቻለ ዱኒያዊ ሀቃቹን (ገንዘብ) ነገር ቢበላችሁ አለያም አምናችሁት ቢከዳችሁና ቢያጭበረብራችሁ፣ አጭበርባሪና የሰው ገንዘብ እንደሚበላ አትናገሩም? ዝም ትላላችሁ? መልሳችሁም የታወቀ ነው!፣ በጭራሽ ዝም አትሉም!!
ታዲያ ሰዎችን ዲናቸውን ከሚያጭበረብር የዲን ሌባ ከሆነ ሰው ዝም አለማለት፣ ከጥፋቱና ከጥመቱ ማስጠንቀቅ የበለጠ የተገባ ነው!! ይህም ለእራሱ ምክር ከመሆን ባሻገር የብዙሃንን ዲንና አኼራ መጠበቅም ነው!!


ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ከጥመት፣ ከቢድዐህ እና ከስሜት ባለ ቤቶች ማስጠንቀቅ ከትክክለኛው እምነታችን መሰረት ነው። ይህም ጥርት ያለውን ሸሪዓችን ለመጠበቅ፣ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ከተበላሹ እምነቶችና አጥፊ ከሆነው ስሜት ለመታደግ ነው።
- ከቢድዐህ ባለ ቤት ጋር መቀማመጥ ሁለት ጥፋቶችና አደጋዎች አሉበት:-

① ከቢድዐህ ባለ ቤት ጋር በመቀማመጥ የተወገዘን ነገር የመስማት አደጋ አለ
② ይህቺ ሁኔታ (ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር መቀማመጡ) አላዋቂ በሆኑ ሰዎች ላይ ብዥታ ለመጣል እንደ አንድ መንገድ ተደርጋ ትያዛለች።” [ደዓኢሙ ሚንሃጅ አን'ኑቡወህ 141]

✍🏻ኢብን ሽፋ IbnShifa
#join ⤵️ ቴሌግራም
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://telegram.me/IbnShifa

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

18 Jan, 13:58


ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ጋር

ኮርስ
إعلام الدعاة بسمات المميعة والحدادية الغلاة


👇
https://t.me/medresetulislah?livestream

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

18 Jan, 11:56


በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በኢትዮ 2:30 ላይ አዲስ ቪዲዮ የዩቱብ ቻናላችን ላይ ይለቀቃል

ርዕስ :- የሱፍያ ኹራፋት

ቻናላችንን ሰብስክራይ አድርጋችሁ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

18 Jan, 06:12


🔴 የመግቢያ መናቃቂያ ሙሓደራ!

🎙ሸይኽ አብዱል ሐሚድ አል_ለተሚይ!
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

18 Jan, 05:53


ተከታተሉ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን➷➷➷➷⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/IbnShifa?livestream

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

18 Jan, 04:20


ኮርሱ ተጀምሯል
➷➷➷➷➷

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk?livestream=cf7c1593c0d7101c73

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

17 Jan, 19:33


🕌  🕌 ልዩ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም

     
በአላህ ፈቃድ የዲን ትምህርት ድግስ ከዛሬ ጥር 9/5/2017 የጁመዓ ኹጥባና ሰላት ጀምሮ  ለተከታታይ 3 ቀናቶች ተዘጋጅቷል ::

ቀናቶቹ በታላላቅ የሀገራችን  መሻይኾችና ኡስታዞች  የኮርስና የሙሃደራ ፕሮግራሞች ይደምቃሉ::


➡️  ቦታ

     በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዪ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል-አቅሳ መስጂድና መድረሳ ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል::

የፕሮግራሙ አዘጋጅ :-
     የገደራት ቀበሌ አል-አቅሷ መስጂድ እና መድረሳ ማህበረሰብ እና የአካባቢው ተወላጆች

በዝግጅቱ ላይ ከሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች መካከል:

↪️  አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ቢን ያሲን አለተሚይ(ከለተሞ)

بعنوان :-  وقفات مع سورة نوح

ልዪ ቆይታ ከሱረቱ ኑህ ጋር

↪️  አሸይኽ ሙሐመድ ሀያት (ከወሎ ሐራ)

دورة مكثفة في المنهج
ልዩ ኮርስ በሚንሃጅ ዙሪያ

🕌 አሸይኽ ሁሰይን ከረም
 (ከወሎ ሐራ)
بعنوان:-الإعتصام بحبل الله
ርእስ:-በአላህ ገመድ መተሳሰር

↪️   አሸይኽ ሙሐመድ ጀማል (ከኮምቦልቻ)

بعنوان:-خطر البدع وأهلها في الإسلام

የቢድዐ እና የቢድዐ ባለቤቶች አደጋ በእስልምና ላይ

↪️ አሸይክ ሙባረክ አልወልቂጢይ (ከወልቂጤ)

بعنوان :- مجمع الشرك
   የሺርክ መናሀሪያዎች 

↪️ አሸይኽ ሁሰይን  ሙሐመድ አስልጢይ  (ከአዲስ አበባ)

بعنوان :- الصبر في الدعوة إلى الله

   ሰብር ወደ አላህ በመጣራት ላይ

↪️ አሸይኽ መህቡብ (ከሳንኩራ)     
 
بعنوان :- كن على بصيرة في ديك

   የቻሌ የንበሪ (በስልጢኛ ቋንቋ)

↪️ አሸይኽ አወል (ከዳሎቻ)

إن هذا الدين أمانة عظيمة

     ዲኒ እኮ የሮሬን አማነ (በስልጥኛ ቋንቋ)

🛜   አሸይኽ አቡ ዘር (ከሱኡዲ አረቢያ) በቀጥታ ስርጭት

📜ጣፋጭ የግጥም ስንኞች በወንድማችን ኢብኑ ኑሪ ተዘጋጅተዋል

በስልጥኛ
በአማርኛ
በአረብኛ
ይደመጣሉ::

🕌እንዲሁም በርካታ ውድና ተናፋቂ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚታደሙበት ደማቅ ፕሮግራም ነው ።

ማሳሰቢያ:-ሁላችሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የማታ ልብስ እንዳትዘንጉ::

👌የሀቅ ወዳጆች ሁሉ በአክብሮት ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን‼️

📲
+251913890385
📲+251716270733
📲+251938306021


የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

17 Jan, 06:03


የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “
አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]

ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]

በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ  ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “
ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]

ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ)  የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “
የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]

በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]

ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (
@ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️
#join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://telegram.me/IbnShifa

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

16 Jan, 06:46


۞  ተመልከቱት ይህንን ጭፈራ ፍጡር  ላይ ድንበር ሲያልፍ

አበራሙሽሊላ ሰብቶኒ
አበራሙሹሊላ ደውሙኒ
አበራሙሹሊላ ኔሁ

ያበራሙዝ አባት ኑሩልኝ
ያበራሙዝ አባት ዘውታሪ ሁኑልኝ
ያበራሙዝ አባት ኑልኝ


➥ እንደዚህ አይነት ዒባዳ ከእስልምና አስተምህሮ ያልሆነና የበፊቶቹ  አጋሪያን ሲያደርጉት የነበረው ነው ።
➥ አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ  እንዲህ እያለ ይገልፀዋል፦


وَمَا كَانَ صَلَاتُهُمْ عِندَ الْبَيْتِ إِلَّا مُكَاءً وَتَصْدِيَةً ۚ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ

በቤቱ ዘንድም (በካዕባ) ስግደታቸው ማፏጨትና ማጨብጨብ እንጂ ሌላ አልነበረም፡፡ ትክዱት በነበራችሁትም ነገር ቅጣትን ቅመሱ (ይባላሉ)፡፡

➥ ስለዚህ ይህንን ውርስ ኬት ይሆን ለሚለው ከበፊቶቻቸው ነው የወረሱት ማለት ነው
ከእስልምና አደለም ።

➥NB  እዚህ ላይ መገንዘብ ያለብን ነገር ቢኖር ይህንን ተግባር ቁርአን የሚከለክለው  ነብዩምﷺ ሲዋጉት ሲከለክሉ የቆዩት ተግባር ነው ።

ስለዚህ ሁሉም የነብዩን መንገድ እከተላለሁ የሚል ሙስሊም  ከዚህ ነገር ሊርቅ እና ሰዎችም ሊያርቅ ይገባል።
እስልምናችን ከእንደዚህ አይነት ኮተት የጠራ ነው !!
الْحَمْدُ لِللّهِ عَلَی نِعْمَةِ الإسلَام

https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

15 Jan, 15:31


በወርቅ የሚፃፍ ንግግር !🔖

የህያ ኢብኑ ሙዓዝ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል

« القُلوب كالقُدور في الصُّدور تَغلي بما فيها، ومغارِفُها ألسِنَتُها، فانتظِر الرجُل حتى يتكلَّم، فإنَّ لسانَهُ يغتَرِفُ مِن قلبه، مِن بين حُلوٍ وحامِض، وعذب
وأجاج يخبرك عن طعم قلبه اغتراف لسانه

” ልቦች በደረት ውስጥ እንደ ድስት ነች በውስጡ ባለው ነገር ይፍለቀለቃል መጨለፊያው ምላስ ነው አንድን ሰው እስኪናገር ጠብቀው ምላሱ ከልቡ ይጨልፍልሃል ከጣፋጩም ከጎምዛዛውም ጣፋጭ የሆነውንም ከመርጋጋው ስለ ልቡ ጠዓም በምላስ መጨለፊያው ታውቃልህ“

ኢብኑል ቀይምም የሚከተለውን ይላል
በድስት ውስጥ ያለን ነገር በምላስህ ቀመሰህ ሁኔታውን እንደምታውቀው ልክ እንደዚሁ ሰውን በምላሱ ትቀምሰዋልህ በድስት ውስጥ ያለውን በምላስህ እንደምትቀምሰው " ።

وَأَيْسَرُ حَرَكَاتِ الْجَوَارِحِ حَرَكَةُ اللِّسَانِ وَهِيَ أَضَرُّهَا عَلَى الْعَبْدِ.

ኢብኑልቀይም ረሂመሁሏህ እንዳለው ከአካል ቀላሉ እንቅስቃሴ የምላስ እንቅስቃሴ ነው እሷ ማለት በጣም ባሪያውን የምትጎዳ ነች ።

join
#telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

14 Jan, 18:32


የአሜሪካና ግብረ አበሮቿ የአላህን ቅጣት ለመከላከል መታተር ።

    አሜሪካ ክንዷን ለማሳየት በፍሊስጢን ምድር ላይ በጦር ጀቶቿ የምትወረውራቸው የነበሩ ቦንቦች ይፈጥሩት የነበረ አይነት እሳት ዛሬ በአላህ ትእዛዝ በተፈጠረ የቁጣ እሳት እየተናወጠች ነው ። ይህን ለመከላከል ግብረአበሮቿ ያለ የሌለ ሀይላቸውን ቢጠቀሙም የአላህን ቁጣ ሊያስቆሙ አልቻሉም ። ሎስ አንጀለስ ከነያዘችው ነገር እየነደደች ነው ። ይህን የአላህ ቅጣት አላህ የፈለገው ቦታ እስኪደርስና አላህ በቃ እስከሚለው ማንም ማስቆም አይችልም ።
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

     የዚህ መራራ ፅዋ እንድትጋት ያደረጋት ምድርን እኔ ነኝ የማስተዳድረው ያልፈለኩትን አጠፋለሁ ማንም አያስቆኝም የሚለው ትምክህቷ ነው ። በሷ የግፍ በትር ደካሞች ሲሰቃዩ ፣ ሰሚ የሌለው የይድረሱልኝ ዋይታ ድምፅ ሲያሰሙ ከላይ ሆና እስኪ ማን ነው ስትል እንደነበረው ዛሬ በተራዋ በፍትህ በትር እየተገረፈች ነው ። ይህ ክስተት ለአእምሮ ባልተቤቶች ብዙ ሚስጢር የያዘ አስተማሪ ክስተት ነው ። ማን አለብኝ ባዮች ቆም ብለው ማስተዋል ከቻሉ ብዙ ይማሩበታል ። የፍጥረተ ዐለሙ አስተናባሪ የሀያሎች ሀያል የሆነው አላህ ከያዘ አያያዙ የበረታ ነው ። አዘናግቶ ሊዛቸው ዝም ሲላቸው የሌለ የሚመስላቸው ዐቅ ቢሶች በተዘናጉበት ዪዛቸዋል ።
   
በአሜሪካ ላይ የወረደው መቅሰፍት በሷ አይነት እብሪት ከተሞሉት የራቀ አይደለም ። ምላሳቸውንና እጃቸውን ካልሰበሰቡ በዚሁ በትር መገረፋቸው አይቀርም ። አሁን አሜሪካ ላይ ባለው ነገር መደሰት ባይቻልም ፍትሀዊ የሆነው አምላክ የሚገባቸውን እየሰጣቸው መሆኑን ማመን ግድ ይላል ። መደሰት አይቻልም ያልኩት የአላህ ቁጣ ሲመጣ ግፈኞቹን ብቻ ለይቶ ስለማይመታ ነው ።
    በምድር ላይ ግፍ ሲሰራ ግፈኞቹን ተዉ ብሎ የሚያስቆም ከሌለ ዱንያ ላይ መቅሰፍቱ ሲመጣ ሁሉንም ያጠፋል ። አላህ አኼራ ላይ የሚለየው ቢሆንም ለዚህ ነው አላህ በሚቀጥለው በተከበረው ቃሉ ለይታ የማትመታዋን ፈተና ተጠንቀቁ የሚለን : –

  « وَاتَّقُوا فِتْنَةً لَّا تُصِيبَنَّ الَّذِينَ ظَلَمُوا مِنكُمْ خَاصَّةً  وَاعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ »
الأنفال  ( 25 )
  " ከናንተም ውስጥ እነዚያን የበደሉትን ብቻ ለይታ የማትነካን ፈተና ተጠንቀቁ ፡፡ አላህም ቅጣቱ ብርቱ መኾኑን እወቁ ፡፡"
     
አሁንም አሜሪካን በተለይ ሉስ አንጀሎስን ወደ አመድነት እየቀየረ ያለው የቁጣ እሳት ለይቶ አይደለም እያጠፋ ያለው ። በመሆኑም የአላህን ሀያልነትና ረቂቅ ስራ አመላካች የሆነውን መቅሰፍት የምናየው በእዝነትና በቀደር አይን ሲሆን በሸሪዓ አይን ካየነው ሀያላን ነን ባዮች ከአላህ የእጃቸውን ማግኘታቸው እሰይ ያሰኘናል ። ለማንኛውም የምእራባዊያን እብሪት ትርፉ ክስረት መሆኑን የሚነግራቸው ቢያገኙ ጥሩ ነበር እንላለን ።
     
https://t.me/bahruteka
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

14 Jan, 17:08


አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ

ያ ጀመኣ እንዴት ናችሁ ፦


የመን ተገድሎ ነው የተገኘው!!

እስኪ ሸር አድርጉት
ያ አሏህ ቤተሰቦቹ ቢገኙ ምን አልባት

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

አዲስ ነገር ካለ በዚህ ቁጥር እንዲያሳውቁን አደራ አሰራጩት

+967780102647

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

14 Jan, 10:53


በአላህ ባህሪያት ርዕሰ-ጉዳይ የአህባሾች እምነት አፈጣጠርን የሚቃረን ነው።
https://youtube.com/watch?v=_Gfi1QOvbpw&si=JoEfDg9Gxxj_fR4K

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

13 Jan, 14:59


የአብሬት ሽርክ

     ከእጃችሁ ከጅዬ ቆሚያለሁ በር

     ሀጃዬን አውጡልኝ...

     ረዳቴ ማነው ከናንተ በቀር

አላህ ከእንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን !! እስኪ ሰዎች አስተንትኑ እንጂ ጭፍን ተከታይነት እስከመቼ!!?


እነዚህ ሰዎች የሚናገሩት ነገር እኮ ከቁርአን ቀጥታ ነው ሚጋጨው የእስልምና አስተምህሮ አደለም ።

አላህ እንዲህ ይላል ➷➷
إِن تَدْعُوهُمْ لَا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ وَلَوْ سَمِعُوا مَا اسْتَجَابُوا لَكُمْ ۖ وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ يَكْفُرُونَ بِشِرْكِكُمْ ۚ وَلَا يُنَبِّئُكَ مِثْلُ خَبِيرٍ

ብትጠሩዋቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም፡፡ ቢሰሙም ኖሮ ለእናንተ አይመልሱላችሁም፡፡ በትንሣኤም ቀን (እነርሱን በአላህ) ማጋራታችሁን ይክዳሉ፡፡ እንደ ውስጠ ዐዋቂው ማንም አይነግርህም፡፡

فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ

«ወደ አላህም ሽሹ፤ እኔ ለእናንተ ከርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና» (በላቸው)፡፡

ወደ አላህ ሽሹ እያለን አላህ በቁርአኑ ሰውዬው ግን እንደምትሰሙት ወደ ሸይኾቹ የሸሸ እያለ ነው ።
ሀቂቃው ግን ከአላህ ውጪ የሸሸ አካል ሁሌም እንዳፈረ ነው !!

ወደ አላህ የሸሸ ሁሌም ደስታና እርጋታን ያገኛል ።
ወደ አላህ ከሚሸሹት ያድርገን


𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ➴
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

ሼር share

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

13 Jan, 14:48


የግጥም ግብዣ!

↪️
«منظومة في الرد على الرجبين»

🔍❝የረጀብን ወር በተለያዩ የዒባዳ አይነቶች በሚነጥሉት ላይ የተሰጠ ምላሽ!❞

↪️كلمات السانكري
📝ገጣሚ: አብዱል መናን አስ_ሳንኩሪ!

↪️أداء سبويه
.
🎙አምባቢ:
ሲበወይህ አል_ዖሮሚይ!

@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

13 Jan, 05:43


አድስ ደርስ የደርስ ማስታወቂያ

♻️إسم الكتاب:
ضوابط معاملة السني للبدعي

🗓የኪታቡ ስም፦
ዷዋቢጡ ሙዓመለቱ አስ'ሱንይ ሊ አ'ልቢድዒይ

📝 للشيخ الفاضل   عبيد بن عبد الله الجابري رحمه الله

♻️የኪታቡ አዘጋጅ ፦
የተከበሩት ሸይኽ   ኡበይድ ኢብኑ አብደሏህ አልጃቢሪይ ረሂመሁሏህ


لأخينا السلفي: نصر الدين وابلا (إبن الحسن) حفظه الله

🎙ደርሱ የሚሰጠው፦
በወንድማችን  (ኢብን አልሀሰን) [አላህ ይጠብቀው

የኪታቡን  ፒድኤፍ ለማግኘት👇👇
https://t.me/Mistre_ahbashe/3199

🕰 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰአት፦
ዘወትር ምሽት ሳምንቱን ሙሉ በኢትዩ 2:30 በሳዑዲ 8:30 በቀጥታ ስርጭት

በአላህ ፍቃድ ዛሬ ማታ ይጀመራል

ትምህርቱን ለመከታተል➘➘➘
https://t.me/daewa_as_selefyah21
https://t.me/daewa_as_selefyah21
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

12 Jan, 19:31


ኡዝር ቢጀህልን አስመልክቶ

በሸይኽ አቡዘር በቀጥታ ስርጭት

ገባ ገባ ብላችሁ ተከታተሉ ➴
https://t.me/yeselfiyochimedrek?videochat
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

12 Jan, 17:33


አያሙል ቢድ ፆም ነገ ይጀመራል የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!
=========>

↪️ የረጀብ ወር የአያመል'ቢድ ቀናቶች ነገ ሰኞ ይጀምራሉ። በወር ውስጥ 3 ቀናቶችን መፆም ተወዳጅ ነው። አያመል'ቢድ የሚባሉትን 13፣ 14 እና 15 ቀኖችን መፆምም ለብቻው ሐዲስ መጥቶበታልና ከቻሉ ይፁሙ።

||- አያሙል ቢድ --> ሰኞ 13
||- አያሙል ቢድ --> ማክሰኞ 14
||- አያሙል ቢድ --> እሮብ 15

📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

11 Jan, 15:38


ሰዎች ወደ አብሬት ለምን ይጓዛሉ ?

  የኢስላም ጠላቶች የእስልምና ጮራ ከፈነጠቀበት ጊዜ አንስተው ብርሀኑን ለመግታት ከቻሉም ለማጥፋት ብዙ ሞክረዋል ። በተለይ የመጀመሪያው ትውልድ የኢስላምን አድማስ እያሰፋ በነበረበት ጊዜ በዐለም ላይ የነበሩ ሀያላን የሚባሉ ሀገራት ከኢስላሙ ብርሀን ፊት ለመቆም ብዙ ዋጋ ከፍለዋል ። ግን ልፋታቸው ያ ትውልድ ከአላህ ጋር በነበረው ጥብቅ ትስስር ምክንያት መክኖ እንዲቀር አድርጎታል ።
      ተስፋ የማይቆርጠው የሸይጣን ሰራዊት አንዱ ሜዳ ላይ ሲሸነፍ ሌላ ሜዳ ፊቱን እያዞረ ከአራሕማን ሰራዊት ጋር ሲፋጠጥ ምኞቱ ከስሞ ቅስሙ ተሰብሮ መመለስ እንጂ ወደ ፊት መቀጠል አልቻለም ። የዚህ አይነቱ ሽንፈት ሚስጢር ሳይገባቸው በማያውቁት ነገር የኪሳራ ካባ ሲደራርቡ ሚስጢሩን ማወቅ አለብን አሉ ።
   በዚህም ቆም ብለው ያሳለፉትን በህሊናቸው መስኮት እያማተሩ ሲያዩ ብዙ ሰራዊት በቁጥርም በትጥቅም የማይገናኝ ከጥቂቶች ፊት መቆም እንዲያቅተው ያደረገው በአራሕማን ሰራዊት ልብ ውስጥ የነበረው የኢማን ሀይል መሆኑን አወቁ ።
     እየተሸነፉ ያሉት በመሳሪያና በሰራዊት ብዛት እንዳልሆነ ይልቁንም ትንሹ ሰራዊት ከአላህ ጋር ባለው የጠበቀ ትስስር በአላህ እርዳታ መሆኑን ገባቸው ። እያሸነፋቸው ያለው የተውሒድ አቅም እንጂ የሰራዊት አቅም አለመሆኑን አመኑ ።
     የዚህን ጊዜ እስትራቴጂ መቀየር አስፈላጊ ሆነ ። ጦርነቱ ከኢማን ጋር  ከተውሒድ ጋር ሆነ ለዚህም ሰራዊት መመልመል ጀመሩ ። የአሁኑ መሳሪያ በጀርባ አዝለውት በትከሻ ተሸክመውት የሚሄዱት አይደለም ። ቀላል ሆኖ በጣም አጥፊ መሳሪያ ነው ። በሙስሊሞች ልቦና ውስጥ ያለውን ተውሒድ የሚያጨልም ኢማናቸውን የሚያቀልጥ የሹብሃ መሳሪያ የስሜት መከተል መሳሪያ መታኮስ መሳየፍ የማያስፈልገው በጥቂት ቃላቶች የሚገለፅ ቶሎ ልብ ላይ የሚሰርፅ መሳሪያ መጠቀም ጀመሩ ።
    
የጦርነቱ ሜዳ ከበረሀ ወደ ሽርክና ቢዳዓ ፋብሪካ ተዛወረ ። ከሙስሊሙ ውስጥ ለዚህ ፋብሪካ ሰራዊት መለመሉ ከበላይ የሚመራው የዐብዱላሂ ኢብኑ ሰበእ አልየሁድይ ሀላፊነቱ የተወሰነ የኩፍር ማህበር ሆነ ። የሺዓ ፋብሪካ ተከፈተ በወልይ ስም ሙታኖች ይጠቅማሉ ፣ ይሰማሉ ፣ ይረዳሉ ፣ አላህ ስልጣን ሰጥቷቸዋል በሚል አላህን ትቶ እነርሱን መጥራት ተንሰራፋ ። ጎን ለጎን የተለያዩ የቢዳዓ ፋብሪካዎች እየተከፈቱ የሙታን መንፈስ ማምለኩ አድማሱ እያሰፋ ቅርንጫፉ እየበዛ ለዓለም ተዳረሰ ። የሱፍያው እህት ኩባንያ ይህን ሽርክ የማስፋፋቱ ስራ በሰፊው ተያያዘው ።
      በዚህም በቀላሉ ከሙስሊሙ ማህበረሰብ አላህ ያዘነለት ሲቀር ከውስጡ በአላህ ማመን የሚባለውን ማውጣት ቻሉ ። በዚህም አብዛኛውን ሙስሊም ኮፍያ ጥምጣምና ጀለብያ የለበሰ ቆሞ የሚሄድ ውስጡ ባዶ የሆነ እስከሌተን አደረጉት ።
   
የኢስላም ጠላቶች ሀገራችን ላይ ሙስሊሙን ከኢማኑ ለማራቆት ከከፈትዋቸው የሽርክ ፋብሪካዎች አንዱ አብሬት ያለው ሀድራ ነው ። ቅርንጫፉ ጠቅላይ ቢሮ የሚባለው አ/አ ነው ።
    
ሰዎች በየአመቱ ወደ አብሬት የሚገርፉት በአላህ ላይ ለማጋራት ውስጣቸውን አላህ ይጠቅማል ከሚለው ኢማን ባዶ አድርገው ያብሬት ሸይኾች ይጠቅማሉ በሚል ቀይረው ለሳቸው ችግራቸውን ለመንገር ነው ።
    አው አብሬት የሚሄድ ሙሪድ ኮፍያ ያደረገ ፣ ጀለብያ የለበሰ ፣ ጥምጣም የጠመጠመ ወይም ስሙ ሙሐመድ ፣ አሕመድ ፣ ከማል ፣ ሰፋ ፣ ጀማል የሆነ የሙታን መንፈስ አምላኪ ነው ። ሀድራውን የሚመሩት ጫት ናላቸውን ያዞራቸው ጠንቋዮች ናቸው ። ህዝቡን ቁርኣንና ሐዲስ ሳይሆን ያብሬትዬ የሚሉት ሸይጣን ወሕይ የሚያደርግላቸው ገድል ነው ።
    አብዛኛው አብሬትዬ ይመጣሉ በሚል ከሀገሩ የወጣ ነው ። ዱዓእ ሲያደርጉ በሀድራቸው አላህ ያስገባቸው የሚል ነው ። ይህ ተራውን ህዝብ የሚያስተኙበት እንጂ ገስግስ እንደገደላቸው ያውቃሉ ። የራሳቸው ልጆች አንዱ ሌላውን አባታችንን አስገድለዋል በሚል ክስ ላይ ናቸው ። ይህ ከመሆኑ ጋር ወደ አብሬት የሚጎርፈው ህዝብ ችግሩን ለአብሬትዬ ይናገራል ። ዘር ስጡኝ ፣ ከጭንቅ አውጡኝ ፣ ድረሱልኝ ፣ ለማን ተውኝ ይላል ። መከራውን ፣ ችግሩን ፣ ሐዘኑን ፣ ማጣቱን ፣ መጎዳቱን ፣ ፍርሀቱን ለሳቸው ይናገራል ። እርዱኝ ፣ አክብሩኝ ፣ እጄን ያዙኝ ይላል ።

     ኧናገራ ያለውን የአባታቸው ቀብር ( ኧቁባይ ) ሄዶ አፈር ይበላል ። በእንብርክኩ ወደ ቀብሩ ይደርሳል ። ስልኩን አጥፍቶ ጫማውን ከሐረሙ ( ከጊቢ ) ውጪ አስቀምጦ በእንብርክክ ሄዶ ቀብሩ ጋር ስጁድ አድርጎ በጠዋፍ ዞሮ ለአላህ እንጂ የማይገባ አምልኮ ያደርጋል ። ጉዱ በዚህ አይቆምም በየአመቱ የሚሄዱ አንድ ላምስት ተደራጅተው ወደዚህ ቀብር አምልኮ ለመጣራት ተስማምተው ይመጣሉ ።
https://t.me/Mistre_ahbashe

       አሕባሽና ሱፍዮች የዚህ አይነቱን የሽርክና የኩፍር ተግባር በገንዘብ በመርዳት አድማሱ እንዲሰፋና ሙስሊሞች ቀብር አምላኪ እንዲሆኑ ቀንና ለሊት ይሰራሉ ። ይህ ከእስልምና የሚያወጣ ሽርክ ነው ተብሎ ስፍር ቁጥር የሌላቸው የቁርኣን አንቀፆች ሲነገራቸው ለከሀዲያን የወረዱ የቁርኣን አንቀፆች ለሙስሊሞች ያደርጋሉ ይላሉ ።
    
እነዚያ አላህ ሙሽሪክ ያላቸው ከሀዲ ያላቸው ሰዎች ጥቁር ፣ቀይ ፣ ዐረብ ፣ ዐጀም ፣ አጭር ፣ ረዥም ፣ ስለነበሩ ነው  ወይስ የሚሰሩት የነበረው ተግባር የኩፍርና የሽርክ ተግባር ስለነበረ ነው ? በእነዚ አባባል ስለ ሶላት ፆምና ዘካ የሚናገሩ አንቀፆች ለእነዛ በዛ ዘመን ለነበሩት ብቻ ነበር አሁን አይሰራባቸውም ማለት ነው ።
     ሁሉም በየትኛውም ጉዳይ የመጡ የቁርኣንና የሐዲስ መረጃዎች በየትኛውም ዘመን የትም ቦታ ይሰራሉ ። ሙሽሪኮቹ ሲሰሩት የነበረውን ሺርክ የሚሰራ ሙሽሪክ ይባላል ። ከሀዲያን የሚሰሩትን የኩፍር ተግባር የሚሰራ ካፊር ይባላል ። በግለሰብ ላይ ብይኑን ለመስጠት የሚያስችሉ መስፈርቶች ተሟልተው ከልካዮች ሲወገዱ መረጃው ሲደርስ ያግለሰብ ካፍር ነው ይባላል ። የቁርኣን ህጎች በወረዱበት ምክንያት የተገደቡ አይደሉም ። ቃሉ በያዘው ብይን እስከቂያማ ይሰራሉ ።
     
በመሆኑም እናትና አባቶቻችንን ከአሕባሽና ሱፍዮች እጅ ለማውጣትና ወደ ተውሒድና ትክክለኛ እስልምና ለማምጣት የምንችለውን ማድረግ ይጠበቅብናል ።

       አላህ ይወፍቀን ።

   
https://t.me/bahruteka
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

10 Jan, 19:34


በሀበሻ ምድር የተክፊርን ባንድራ አውለብላቢ ሰለሆነው ሙስጠፋ አብደላ

በውድ ሸይኻችን አቡ ዘር ሀፊዘሁሏህ እየተብራራ ነው


ይከታተሉ

https://t.me/yeselfiyochimedrek?videochat

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

10 Jan, 17:53


የሙሀደራ ፕሮግራም

በቀጥታ ስርጭት

በኡስታዝ አብዱል ቃዲር

ገባ ገባ ብላችሁ ተከታተሉ ➴

https://t.me/wollounivers?videochat
https://t.me/wollounivers?videochat https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

10 Jan, 14:57


ጋዛ vs አሜሪካ
======================
ۚ وَمَا يَعْلَمُ جُنُودَ رَبِّكَ إِلَّا هُوَ !!!
( የጌታህንም ሰራዊት (ልክ) ከርሱ በቀር ማንም አያውቅም፡፡

ትናንት የጋዛ ጨቅላ ህፃናት ሲጨፈጨፉ ጋዛ ምድር ስትወድም ቤንዚን ስታርከፈክፍ የነበረችው አሜሪካ ይሃው ሀያሉ አምለክ እንዲህ ያላት ይመስላል :-

أَوَلَمْ يَرَوْا أَنَّ اللَّهَ الَّذِي خَلَقَهُمْ هُوَ أَشَدُّ مِنْهُمْ قُوَّةً ۖ ؟؟؟
ያ የፈጠራቸው አላህ እርሱ በኀይል ከእነርሱ ይበልጥ የበረታ መኾኑን አያዩምን?

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

10 Jan, 11:16


‍ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

🍁አል አሕዛብ 56🍁

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል።

اللهم صل على نبينا محمدﷺ

𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ➴
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

10 Jan, 10:44


የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች
—————
መታጠብና መቀባባት
ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “
አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል]

ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ
ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]

በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት
ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ  ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ)
ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “
ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል]

ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ)
ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ
ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ)  የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “
የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።]

ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።]

በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት
ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “
የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።]

ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም።
✍🏻ኢብን ሽፋ (
@ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️
#join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://telegram.me/IbnShifa

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

09 Jan, 17:17


🇺🇸

የጭራቋ አሜርካን ከተማ የሆነችው "ሉሳን_ጀለስ" በሰደድ እሳት በመጋየት ላይ!

🤲 አሏሁመ ዚድ ወባሪክ!

የፍልስጤም ሕፃናት ፤ የኢራቅ ሴቶች ፤ የሶሪያ እናቶች....የነዛ የደጋግ አባቶች ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም...!
  ከጀሐነም በፊት ቅድመ ናሙና እያሳያቸው ይመስላል!

"قُلْ نَارُ جَهَنَّمَ أَشَدُّ حَرًّا ۚ لَّوْ كَانُوا يَفْقَهُونَ"
"የገሀነም እሳት ተኳሳነቱ በጣም የበረታ ነው» በላቸው፡፡ የሚያውቁ ቢኾኑ ኖሮ ..... ፡፡"


@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

09 Jan, 17:06


🇺🇸  በደቡብ ካሊፎርኒያ "ሉሳን ጀለስ " የተከሰተው ሰደድ እሳት ከፍተኛ ነፋስ የቀላቀለ በመሆኑ አሁን ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ ነው።

🤲 አሏሁመ አዛበን ፈውቀል አዛብ!


እሳት ይቀጣጠል ፤ ሕዝባቹ ይታመስ
በደቡር ያጥፋቹ  ፤ ሕንፃቹ ይደርመስ

ምድር ትዋጣቹ ፤ በጠጠር ተወገሩ
አሳማ  ይለውጣቹ ፤ ጌታችን  ቸሩ

የግፋቹን ምላሽ  ፤ መሪሩን  ተጋቱ
አሏህ አይዘነጋም ፤ ብርቱ ነው ቅጣቱ!


@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

09 Jan, 06:27


ይሄ ትራክ ዬለውም

https://t.me/Mistre_ahbashe/3172

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

09 Jan, 06:26


የጊራና ፕሮግራም

አድስና ወሳኝ ሙሀደራ

ርዕስ :- የተውሂድ አንገብጋቢነት

#የሙሀደራው ይዘት በተውሂድ ላይ ትኩርት መስጠት እንዲሁም

በውስጡ :-

➦ ስለ ሱፊዮች

➦ ስለ ሙመይአዎች

➦ ስለ ተክፊሪዮችና ሀጁሪዮች

ሌሎችም ነጥቦች ተዳሷል



🎙 በሸይኽ ሙሀመድ ሰልማን ከሀራ
  (ሀፊዘሁሏህ)


𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ➴
https://t.me/+pSLw6iomlfplY2M8
https://t.me/+pSLw6iomlfplY2M8
https://t.me/Mistre_ahbashe

𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

08 Jan, 21:47


የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ pinned «የሱፊዮች ጉድ ሲጋለጥ  ሚስጥራቸው ሲጋለጥ Mistre ahbash tube ሰብስክራይብ ላይክና ሼር ያድርጉ አበረታች ኮመንትም አይረሳ ➴ https://youtube.com/watch?v=L7vP_2IGQ3s&feature=shared»

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

08 Jan, 19:52


የዛሬው የጊራና ፕሮግራም

አድስና ወሳኝ ሙሀደራ

ርዕስ :- የተውሂድ አንገብጋቢነት

#የሙሀደራው ይዘት በተውሂድ ላይ ትኩርት መስጠት እንዲሁም

በውስጡ :-

➦ ስለ ሱፊዮች

➦ ስለ ሙመይአዎች

➦ ስለ ተክፊሪዮችና ሀጁሪዮች

ሌሎችም ነጥቦች ተዳሷል



🎙 በሸይኽ ሙሀመድ ሰላም ከሀራ
  (ሀፊዘሁሏህ)


𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ➴
https://t.me/+pSLw6iomlfplY2M8
https://t.me/+pSLw6iomlfplY2M8
https://t.me/Mistre_ahbashe

𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

08 Jan, 19:13


ስለ ጫት መርዝነት እና
🍻 አስካሪ መሰሪ ስለመሆኑ

ወንዶችም ሴቶችም ተሰባስበው ገንዘባቸውን፣ ወቅታቸውን፣ ጥርሳቸውን፣ አይናቸውን፣ ቤታቸውን፣ ወንዶች ወንድነታቸውን ያጣሉ፤ ያፈርሳሉ ያጠፋሉ፤ ያባክናሉ።
  
አልፎው ተርፈው ሶላትም የማይሰግዱት የጫት ሰዎች ብዙሃን ናቸው።

➦ ጫት ወደ ሽርክ፣ ወደ ቢዳዓ፣ ወደ መሰረተቢስ አመለካከትና ተግባራት ይመራል።


👌 ጫት የሚቅም ሰው ሳይዋሽና የሰዎችን ንብረት የራሱ ይመስለውና ሌብነትን ይመኛል።
➩ ስለዚህ ወጣቶች ከጫት መራቅ አለባቸው። ጫት የሚያወጣው ሀጃህን ሳይሆን 32  ጥርስህን ነው።

🎙 በሸይኽ ሁሴን አባስ ከጉራ ወርቄ [ሃፊዘሁሏህ]
https://t.me/hussenhas
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

08 Jan, 11:47


https://t.me/+15cG8fMSNzs0Mzdk

ከሰራላችሁ በዚህ ተከታተሉ

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

08 Jan, 11:32


ባትሪ ሊዘጋ ስለሆነ ማስተላለፍ አልተቻለም

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

08 Jan, 11:19


Live stream finished (22 minutes)

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

24 Dec, 05:01


#አዲስ_ሙሐደራ
➯➯➯➯➯➯➯➯

↩️
محاضرة جديدة
بعنوان:- «ضلالة فرقة الأحباش»

↪️ ርዕስ:-
❝የፊርቀቱል አህባሽ ጥመቶች❞


🎙
أستاذ بحرو تكا  أبو عبيدة حفظه الله
🎙በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ ሀፊዘሁሏህ


↪️
አህባሾችና ሱፍዮች የሞተ ሰው ይጠቅማል፣ ይሰማል ብለው እንሚያምኑና እንደት ብለው ሽርክ ላይ እንደወደቁ ተብራርቷል!!! ለሌሎችም ሼር ያድርጉ።

🕌 በሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ በአብዩት ፍሬ #የሰለፍዮች አንሷር መስጂድ  የተደረገ ሙሐደራ

🕌 بمسجيد الأنصار شمال وللو في مدينة مرسا [إثيوبيا] ➴
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/AbuImranAselefy

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

23 Dec, 20:10


#የምሽት_ስንቅ 🌼
۞ وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ💫💫💫
🌷ቁርአን የልብ ሰላም 🌺🌺
👤القارئ :علي العمر


የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር
بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ

ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡

#وَذَكِّرْ فَإِنَّ ٱلذِّكْرَىٰ تَنفَعُ ٱلْمُؤْمِنِينَ

#መልካም #ለይል
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

22 Dec, 17:55


👆👆👆
🔈#መውሊድ ከሙስሊሞች በዓላት ነው የሚለው የተናጋሪው ንግግር መውሊድ መልካም ቢድዓ ያለው ሰው ንግግር የተሻለ ቅጥፈት ነው።

🔶
በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከተደረገው ሙሐደራ የተወሰደ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
🌐
https://t.me/shakirsultan
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

22 Dec, 10:21


https://t.me/Mistre_ahbashe/3093

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

22 Dec, 05:00


ሺርክ በሞላበት መሕበረ ሰብ ውስጥ ኸምርን ፣ ወለድን ፣ ስርቆትን የመሣሠሉትን ወንጀሎች የሚያወግዝ ሰው ምሳሌው (የሺርኩን ጉዳይ ሳይቋጩ).... የመልዕክተኛውን የልጅ ልጅ (የሑሰይንን) ደም አፍስሰው ሲያበቁ "በኢሕራም ላይ ትንኝን መግደል እንዴት ይታያል?" ብለው ኢብኑ ዑመርን እንደጠየቁት ቂሎች አይነት ነው‼️

https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
@Abdul_halim_ibnu_shayk

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

21 Dec, 18:50


↪️የጁሙዓ ኹጥባ
↩️
خطبة الجمعة؛

➴➴➴➴➴
#ርዕስ፦
በሱናላይ መጥናትና ከቢደዓ ባልተቤቶች ማስጠንቀቅ
↩️بعنوان :- الثبات على السنة والتحذير عن أهل الأهواء.

🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ أبي عبد الحليم عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

🎙ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ!

🕌ስልጤ ዞን ሌራ ከተማ ኢማሙ አህመድ መስጀድ !

@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

21 Dec, 12:24


ይደመጥ አሏህ    የበላይ ነው?!

https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

20 Dec, 19:27


https://t.me/Mistre_ahbashe_tube

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

20 Dec, 07:55


Live stream finished (1 hour)

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

20 Dec, 06:55


Live stream started

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

19 Dec, 07:15


🟢 በወልቂጤና በዙርያዋ ያሉት የሽርክያት ቦታዎች የተዳሰሰበት አጭር ሪሳላ።

# ክፍል አንድ

አብሬትና ቃጥባሬ።


https://t.me/shikmubarek
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

17 Dec, 15:57


[ተከታታይ መጣጥፎች (Articles)]

             ❮ክፍል ➊❯

አምሳያ የሌለው ጌታችን አላህ ከዐርሹ በላይ ስለመሆኑ፡

በሂጅራው ቀመር አቆጣጠር (በ 68 ዓ.ሂ) የሞቱት፣ የታላቁ ቁርዓን ተፍሲር ተንታኝ የሆኑት ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ (ረሒመሁሏህ) አላህ ከዐርሽ በላይ ስለመሆኑ የተናገሩት ንግግር እንደሚከተለው ተዘግቧል፡

ሙጃሒድ እንዲህ አለ፡ ለኢብኑ ዐባስ እንዲህ ተብሎ ተነገራቸው፦

❝ቀደርን በማስተባበል ዙሪያ የሚናገሩ የተወሰኑ ሰዎች አሉ!።❞

ኢብኑ ዐባስ (ረሒመሁሏህ) የሚከተለውን ተናገሩ፦

"ኪታቡን (ለውሁል-መህፉዝን) አስተባበሉ። የአንዳቸውን ፀጉር ቢይዘው ኖሮ፣ፀገሩን እነጨው (እነቅለው) ነበር። በርግጥ ልዕለ ሃያሉ አላህ ፍጥረታትን ከመፍጠሩ በፊት ከዐርሹ በላይ ነበር፤ከዚያም ፍጥረታትን ፈጠረ፤እስከ ፍርዱ ቀን ሚሆነውን ፅፎታል..."

📚ሙኽተሰር አል-ዑሉው አዝ-ዘሀቢ፣ሸርሁ ዑሱሊል ኢዕቲቃድ አሕሉስ-ሱና ወል-ጀማዓህ አል-ላሊካኢ (ገፅ:439)

እንደዚሁም የቁርዓን ፕሮፌሰሩ ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁ)  ለእናታችን ኣዒሻህ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ለሞት  በተኛችበት ህመም ላይ እንዲህ ብሏታል፦

አንቺ ከረሡል (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሚስቶች መካካል እጅግ በጣም ተወዳጇ ስትሆኚ፤ እሳቸው ደግሞ ምርጥን እንጂ አይወዱም ነበር። አላህ ደግሞ ከሰባት ሰማያት በላይ መጥራትሽን አውርዷል (መሥክሯል)❞

📚[ዑስማን አድ-ዳሪሚ፣አር-ረድ ዐላ ቢሽር ቢን ገያስ]
▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱
ሸይኽ አቡ ዒያድ ( ሀፊዘሁሏህ)


ትርጉም ፦አቡ ሀፍሳህ

@semirEnglish
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

16 Dec, 22:07


ሰለፊዩ...!!

ከሌሎች የተለዩ መሆን ከቀን ወደ ቀን የሚያስከፍለው ዋጋ ኣለ። ከነርሱ የተለየህ መሆንህ እንደ ኋላ ቀርነት እና አላዋቂነት አድርገው ይቆጥሩታል።...!

እንደውነቱ...አዋቂነት ፣ ብርታት ፣ ፅናትና ፣ አይበገሬነት ሆነ ሳለ....

ስለዚህ እራስህን እና አካሔድህን ልትመረምር ፤በመንገድህም ላይ ልትቀጥል ይገባል።
ከሺዎቹ ውስጥ በትክክለኛው መንገድ ያለሀው ኣንተነህና ማንም ሰው እንዲነቀንቅህ አትፍቀድ።
  የእውነትን መንገድ የተከተለ ጥቂት ጓደኞች ፣ብዙ ጠላቶች ነው የሚጠብቁት።
የእውነትን መንገድ የተከተለ...አስቸጋሪ መንገድ ፣ እረፍት አልባ ጠላት ይጠብቀዋል....!!


@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

15 Dec, 10:52


📢ይይይይይ ደደደደ መመመ ጥጥጥጥ📢

📔 شرح رياض الصالحين ) ሸረኹ ሪያዷ ሷሊህ ከተሰኘው ኪታብ
ከ ግጽ 158 የተወሰደ ደርስ

للشيخ محمد بن صالح العثيمين
رحمه الله
        
➡️
እኛ ሙስሊሞች ተገቢያችን ነው ከሀዲያኖችን (ኩፋሮችን)
ልናበሳጫቸው እና ሰላም ልንነሳቸው


➡️ከሀዲያኖችን በተለያየ በዓላቸው ጊዜ እኳን አደረሳችሁ ማለት ይቻላልን?


➡️ካፊሮችን ጓደኛ አድርጎ መያዝ ይቻላልን?
ሌሎች ጠቃሚ ነጥቤችም ተዳሰዉበታል


🎙በሸይኽ አቡዘር ሓሰን (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️
#join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

15 Dec, 10:51


አዲስ_ሙሐደራ
محاضرة_جديدة

⬅️ بعنوان:-➘➘➘
↩️ „عبادة القبور وتعظيمها.‟

➡️ ርዕስ፦
↪️ «ቀብርን ማምለክ እና ማላቅ» በሚለው ነጥብ ዙሪያ የቀረበ ወሳኝ ሙሐደራ

🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው!
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolh

የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️
#join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

14 Dec, 13:57


አትቀያየር!
መቀያየር ከአህሉሱንናዎች ባህሪ አይደለም!!


ሑዘይፋ ኢብኑል የማን (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- “ጥመት ብሎ ማለት፣ ትክክለኛው ጥመት የምታወግዘው የነበረውን ነገር እውቅና መስጠትህ ነው። የምታውቀው የነበረን ሀቅ ደግሞ ማውገዝህ ነው። ወዮልህ በዲን ላይ መቀያየርን ተጠንቀቅ!፣ የአላህ ዲን አንድ ነው።” [አል-ኢባነቱል ኩብራ 571]

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
“…የስሜት ባለቤት ስሜቱ እውርና ደንቆሮ ያደርገዋል። በዚህ የተነሳም አላህንና መልእክተኛውን አያስታውሱም። ማስታወስም አይፈልጉም። አላህና መልእክተኛው የወደዱትንም ነገር አይወዱም። አላህንና መልእክተኛውን ለሚያስቆጣቸው ነገር አይቆጣም። ይልቅ ስሜቱ የሚወደው ነገር ሲከሰት ነው የሚወደው፣ ስሜቱ የሚጠላው ነገር ሲከሰትም ነው የሚጠላው…።” [ምንጭ:- ሚንሀጅ አስሱና 5/256]

በአሁን ሰዓትም በብዛት እየታየ ያለው ተጨባጭ ይህ ነው። የቢድዓ ሰዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች መድረክ ሲያገኙ ደስታቸውን የሚገልፁና ያሻቸውን የሚናገሩት ስሜታቸው የወደደውና የጠላውን ነው። የሚናገሩት ነገር አላህንና መልእክተኛውን የሚያስቆጣና በቀጥታ የቁርኣንና የሀዲስ ማስረጃዎችን የሚጋጭ ቢሆንም ጉዳያቸው አይደለም!። ምክንያቱም እነርሱ በስሜት ታውረዋል፣ ሲነገራቸውም አይሰሙም በስሜት ደንቁረዋል። በመሆኑም የሀቅ ሰዎች ከምንጊዜውም በላይ ነቅተው የቢድዓ ሰዎች በተግባራቸውና በምላሳቸው በህዝቡ ከባጢል ጋር የሚያቀላቅሉበትን ሀቅ ለህዝቡ ግልፅ ሊያደርጉና ሊያብራሩ ይገባል!።

ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ዐጣር (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
ሀቅን ግልፅ ከማድረግና ከማብራራት፣ መደበቅን ከመተው፣ እውነቱን ከውሸት ግልፅ አድርጎ ለይቶ ከማብራራት ቅሮት የለውም!!። የላቀው አላህ የሚያበላሸውን ከሚያሳምረው፣ የሚሸፋፍነውን ግልፅ ከሚያደርገው ለይቶ ያውቀዋል።” [ምንጭ:- ሪሳለቱ ሰማዕ 48]

አል ሃፊዝ ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
“ሀቁ ከባጢሉ ከተመሳሰለና ሀቁን ግልፅ ከማድረግ ዝም ከተባለ፣ በመካከላቸው ከእውነት ይልቅ መሀይምነትና ፍጡርን ማጥመም ይወለዳል።” [አስሶዋዒቅ አልሙርሰለህ 52]

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ አህመድ ቢን የህያ አን-ነጅሚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
እነዚያ ለሰዎች እውነትን ግልፅ ከማድረግና ከማብራራት ዝም ያሉ ሰዎች በዝምታቸው ዑዝር አይሰጣቸውም። ምንም እንኳን እኛ ከባጢል ሰዎች አይደለንም ቢሉም ዑዝር አይሰጣቸውም።” [ምንጭ:- ተህዚሩ ሰለፊይ ሚን መንሀጅ አትተምይዕል ኸለፊይ 311]
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
“በሀገርህ ወደ ሱንና እና ቀደምቶችን ወደ መከተል የምትጠራው አንተ ብቻ ከሆንክ፣ ውዳቂ ወደሆነው መንገዳቸው የሚጣሩ ጠላቶችህ ከበዙ፣ በአንተ ላይ ግዴታው ተስፋ አለመቁረጥ ነው!!። ተስፋ ከቆረጥክ ከሀቅ ነው ተስፋ የቆረጥከው። ይልቅ ፅና! ጠላቶችህ የፀናህ ሆነህ ማየት ነው የሚያስፈራቸው።” [ሸርህ አል ካፊያ አሻፊያ 1/201]

ታላቁ ዓሊም ሙሀዲስ ሸይኽ ሙቅቢል (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
ደዕዋ እኛ ዘንድ ከነፍሳችን፣ ከቤተሰባችን፣ ከንብረታችን በላይ ነው። አፈር መብላት ካለብን አፈር ለመብላት ዝግጁ ነን። ዲናችንና ሀገራችንን አናታልልም። አንቀያየርም። መቀያየር ከአህሉሱንና ባህሪ አይደለም!።” [ምንጭ:- አልባዒስ ዐላ ሸርህ አል ሀዋዲስ 87]

ታላቁ ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላሉ:-
“…እኛ በመዋለል ላይ አይደለንም!። አህሉሱንናዎች አይዋልሉም!። እንዴት ይዋልላሉ? አላህ በቁርኣኑ እና በነቢዩ ﷺ ሱንና አብቃቅቷቸው እያለ፣ አህሉሱንናዎች አንድም ቀን እንኳን በመዋለል ላይ አይሆኑም!!።” [ከድምፃቸው የተወሰደ]
✍🏻ኢብን ሽፋ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️
#join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

13 Dec, 19:38


ሠለፊይ ነኝ ካልክ በሰለፎች ጎዳና ፅና!!
———
https://t.me/+Bqa4j6lxrhIwNmY0

ታላቁ ዓሊም የየመኑ ሙሀዲስ ሸይኽ ሙቅቢል ቢን ሃዲ'ል ዋዲዒይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-
“እኛ ሠለፊዮች ነን ማለትን ከወደድን: የሰለፎችን ታሪክ ከማንበብና በሰለፎችም አካሄድ ከመመራት ቅሮት የሌለው ነገር ነው። ሱኒይ ሠለፊይ ነኝ ብሎ በመሞገት ብቻ የምንብቃቃ አይደለንም።” [ኢጃበቱ ሳኢል ዐላ አሀሚል መሳኢል 374]
✍🏻ኢብን ሽፋ
#join ⤵️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

13 Dec, 19:32


ተወዳጁ ኡስታዛችን፣ የሐረሩ ሼይኽ ሻሚል አህመድ በቴሌግራም “የሰለፊዮች ስብስብ ግሩፕ /مجموعة اجتماع السلفيين/ ላይ ሙሃደራ እያረጉ ነዉ። ግሩፑንም ብዙህ ወንድምና እህቶች ጆይን እያደረጉ አየታደሙ ናቸዉ። በዙህ ግሩፕ እስካሁን ሼይኽ አብዱልከሪም አህመድ፣ ሼይኽ ዐሊ ሀሰን ሹኔ (رحمه الله) ፣ እና ሼይኽ ነዚፍ ጂሃድ በቀጥታ ስርጭት ሙሃደራ ኣድርገዋል። አፋን ኦሮሞ የሚትሰሙ ሁሉ ገብታችሁ ተጠቀሙ።

https://t.me/Gareewalittiqabamasalafiyyootaa

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

12 Dec, 10:07


🇸🇾አሏህ....ሻምን(ሶሪያን) እና ወንድሞቻችንን ጠብቅልን🇸🇾

@Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/Mistre_ahbashe
https://t.me/Mistre_ahbashe

6,853

subscribers

156

photos

50

videos