መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ @quranhikimina Channel on Telegram

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

@quranhikimina


https://telegram.me/quranhkmna
ቴሌግራም ቻናላችንን ጆይን ያርጉት አላማችን በሲህር በጅን
ባይንናስ የታመሙ ሙስሊሞችን ወደ ሽርክና ፀበል እዳይሄዱ
ወደ ቁርአን ፈውስ ብቻ
እዲጠቀሙ ማመላከት ነው


‹‹ከቁርዓን ለሰዎች መድሀኒትና እዝነት የሆነ ቁርዓን አውርደናል፡፡›› ኢስራእ


ለጥያቄ

ለአስተያየት


https://t.me/Bequranhkmna

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ (Amharic)

በትርጉም እና መከባብ በአምላክ መንግሥት ምክንያት ከሆነ በመንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ መከባብ ኢላታሊ፡ ይህ በአስራኢአ ውድ አማካኝ፡ ታሪካዊ መንግስት፣ ህዝብ፣ ስዊትምና ሰላም ልዩ እና መድሃኒትን አቅራቢነን በትክክል ይጠይቃል፡፡ ህዝብን እና ዜናን በማገናኘት ህዝብ ሁሉንም መክብብ ማህደርነትንና ግብርነትን እንድንጠቀም እንጠብቁ፡፡ ይህ ጂን ዋና መንፈሳዊ መከባብ አፍራሽ በማብሰን የሲህር እንዲሁም አይንናስ አማራጭ ነው፡፡ የትውልዶችን በሽታን ፀበልነት እና መሳሪያቸውን መፍትሄ እንዳይሆን ሽርክን ወድቆ ውድ ጠቦቶቼን ሁሉ እንዲሰሩ የዚህ ይዞች የትክክልን ጥማት ታደሰ እና በዚህ ይሃን ውስጥ ጠቦቶችን ለቴሌግራም ጋራ እንቀርባለን፡፡ ትርጉም፣ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ በትክክለኛ ስህተት እንዲለከክላት ይጠቀሙ፡፡

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

08 Nov, 17:39


🔸ምንም ብትኮፈስ የትም  ብትደርስ
🔸መቼም አትድንም አፈር ከመልበስ
🔸ተዘጋጅቶልሀል  የድንጋይ ትራስ
🔸ራስህን አትቆልል  ሰው አታሳንስ
🔸ያኔ ይቆጭሀል ሰአቱ ሲደርስ
🔸ከቀብርህ ስትገባ አፈር ሲመለስ
🔸ጭቃነው መነሻህ አትርሳ  አስታውስ
🔸ሊኮራ አይገባም  ገላው የሚፈርስ

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

03 Nov, 14:03


አንዱ ደግ ሰው እንዲህ ይላል፦
* "በስራ ከተማ ስገባ ገበያዎቹ ተዘግተዋል። መንገዶቹ ባዶ ናቸው። 'የበስራ ሰዎች ሆይ! እኔ የማላውቀው ዒድ አላችሁ እንዴ?' አልኩኝ።
- ' እንደሱ አይደለም። ነገር ግን ሐሰኑል በስሪይ መስጂድ ውስጥ ሰዎችን እያስተማረ ስለሆነ ነው' አሉኝ።"
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

01 Nov, 11:23


🔖ሲህርና አይን በተመለከተ የምንቀራው ኪታብ pdf ነው።

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

19 Oct, 11:38


ሲያድግ ይስተካከላል ብለው ዝም ሲሉ... ልጆች

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

07 Oct, 18:24


«የተኛ ሰው ተኝቶ ህልም ማየቱን የሚያቀው ከእንቅልፉ ሲነቃ ነው።
ልክ እንደዚሁ በአኺራህ ጉዳይ ላይ የተዘናጋ ሰው የሚነቃው ሲሞት ነው።»

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

06 Oct, 18:11


የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

06 Oct, 18:09


የንዝረቱ ደረጃ 4.9 ሲሆን የተከሰተው መተሃራ አካባቢ መሆኑን የጀርመን የጂኦሳይንስ ማዕከል ዘግቧል።

«ለትንሽዬዋ መንቀጥቀጥ እንደዚ የተረበሽን ትልቁ ቂያማ ቢመጣብን እንዴት ልንሆን ነው? ዋ ነፍሴ! የአሏህ አቻቻል ነው እንጂ እንደወንጀላችን ብዛትማ መሬት እንድትውጠን ባደረገ ነበር! ተውበት እናድርግ!» አሕመድ የሕያ

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

04 Sep, 12:20


🏷️ዛድ ጤና ቁ/11

💠እራሳችንን እራሳችን በቁርኣን እናክም!

◻️ከቁርኣን መገለጫዎች መካከል አንዱ "ሺፋእ/ መድሃኒት" መሆኑ ነው።
ከፋቲሓ ስሞች መካከልም አንዱ "አሽ'ሻፊየህ/ፈዋሹዋ" የሚለው ነው።

◻️ቁርኣንና ነቢያዊ ዚክርና ዱዓዎች (ሩቃ) ለሁሉም አይነት በሽታና ችግሮች መፍትሄ ናቸው።
ማንኛውም በቁርኣን ፈውስነት የሚያምን ግለሰብ ፋቲሓንና አጫጭር (እራሱ በቀላሉ መቅራት የሚችላቸውን) ሱራዎች እንኳ ቢሆን እየቀራ ለራሱ ሩቃ ማድረግ ይችላል።

◻️ሩቃ ለማድረግ የግድ ሰው ጋር መሄድ ወይም ሰው መጥራት አይጠበቅብንም።
ለህጻናትና ራሱን ለማያውቅ(መቆጣጠር) ለማይችል ሰውም ቢሆን ሩቃ አድራጊ ፍለጋ ርቆ ለመሄድ ሳንገደድ፤ በቤተሰብ፣ የግድ ከሆነም በዘመድና ጎረቤት ማስደረግ ይቻላል።

◻️ዋናው ነገር ብዙ መቅራቱ ሳይሆን አላህን በሚፈራና ተወኩል ባለው ልብ፣ በቁርኣን ፈዋሽነት አምኖ ፋቲሓና እነ ቁል-አዑዙን ወዘተ.. እየደጋገሙ መቅራት በቂ ነው!። ነቢዩና ﷺ ሰሓቦቻቸውም በነዚህ ምእራፎች ሩቃ ያደርጉ ነበር።

◻️በተለይ አሁን ባለንበት የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት ላይ በሌላ ሰው ሩቃ ማስደረግ ተገቢ አይደለም።
በተለይም መቀራረብና ከሩቃው ጋር "ቱ...ቱ.../እትፍ-ትፍ" ማለት ካለበት!!

◻️ታላቁ የዲን ሊቅም ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ "እንደ ተላላፊ በሽታ ያለበት ሰው ለሌላ ሰው ሩቃ ሲያደርግ "ቱ...ቱ.../እትፍ-ትፍ" ማለት እንደሌለበት" ተናግረዋል።

ምንም ዓይነት አማራጭ ከጠፋና በሰው ማስደረጉ የግድ ከሆነ አሁን ላይ ሩቃውን "ቱ... ቱ..." ሳይሉ ማድረግ ይቻላል።

🔅በመሆኑም ሁሉም ለራሱ የሚችለውን የቁራኣን ሱራ ወይም አንቀጾችን በመቅራት ሩቃ ሊያደርግ ይገባዋል።ሁሉም የቁርኣን ሱራና አንቀጾ ለሙእሚኖች ፈውሶች ናቸውና!

@ዛዱል መዓድ

🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

18 Aug, 11:55


ከሁለት ዓመት በፊት ወደ አኼራ የሄደው ሙሉ ሰውነቱ ፓራላይዝድ የነበረው ታዋቂው ዳኢ አብደላህ ባነእማ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል...

    "በነገራችን ላይ ሸህ አብደላ 'ረሂመሁሏህ..አንገታቸው
እና ምላሳቸው ብቻ ነበር የሚንቀሳቀሠው 'ተኝተው ነበር ዳዕዋ የሚያደርጉት አላህ ይዘንላቸው..

"አንዴ እያስተማሩ እያለ እንዲህ አሉ.." ከኔ በባሰ ሁኔታ ያለው ሰው አለ ብዬ አላስብም ነበር

  "ምክንያቱም ከ ጭንቅላቱ በስተቀር ሌላ ሰውነቱ ስለማይንቀሰቀስ ..

  "አንድ ሼኽ እንዲህ አለኝ ካንተ  በባሰ ሁኔታ ያለ ሰው ጋ ዛሬ እወስድሃለው  እንዳሉትም ወደ ሰውየው ጋ  ሄዱ..'''

አብደላ በርግጥም ባየው ነገር ደነገጠ ልክ እንደሱ ሙሉ ሰውነቱ አይንቀሳቀስም  ከዚህ የባስው ደሞ መስማትና መናገር አይችልም አስባችሁታል ምን ያህል ከባድ እንደሆነ

ይህ ሰው አንድ ሚያሳዝን ነገር አጋጥሞታል

አንድ ቀን ቤተሰቦቹ ወደ ክፍሉ ሲገቡ ልብሱ ላይ ደም ተመለከቱ እሱም እያለቀሰ ነበር ደሙን ተከትለው ሲሄዱ ጣቶቹ ተቆርጠው ነበር

ምን ተፈጠረ??

እንዴት ጣቶቹ ሊቆረጡ ቻሉ??

ለካ አይጥ ገብታ ሁለት ጣቶቹን በልታቸው  ነበር ልክ እንደ ሞተ ሰው መንቀሳቀስም ሆነ እርዳታ መጠየቅ ስለማይች እጆቹን ስትበላ እያመመው ዝም ብሎ ይመለከታት ነበር

አንተስ?

☞በእጆችህ ምን አደረክ '? በእግሮችህ? በአይንህ?በጀሮህ?

'አላሏሁ ሱብሓነ ወተኣላ በሠጠን ኒዕማወች ሁሉ?

"እኔ..ምንም

الحمدلله الذي عافانا مما ابتلى به كثيرا من خلقه

አላህ በሰጣቹህ ጤንነት አመስግኑ ጊዜው ሳይረፍድ  ወደ አላህ በተውበት ተመለሱ  ይላል ሼኽ አብደላህ ረሂመሁሏህ

አልሃምዱ ሊላህ ተቆጥረው ለማይዘለቁት ፀጋዎችህ

"ከአረበኛ ወደ አማረኛ ተተረጎመ! "ተውቡ ኢለሏህ ከሚለው ነቅል!

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

17 Aug, 07:27


👉  ከቀደምት ሊቃውንቶች ምርጥ ንግግር

"خلق الله الملائكة عقولاً بلا شهوة ، وخلق البهائم شهوة بلا عقول، وخلق ابن آدم وركب فيه العقل والشهوة ، فمن غلب عقله شهوته التحق بالملائكة ، ومن غلبت شهوته عقله التحق بالبهائم " .

"አላህ መላኢካን ዐቅል ሰጥቶ ያለ ስሜት ፈጠራቸው። እንሰሳትን ደግሞ ስሜት ሰጥቶ ያለ ዐቅል ፈጠራቸው። የሰውን ልጅ ፈጥሮ ዐቅልና ስሜት አደረገለት። ዐቅሉ ስሜቱን ያሸነፈለት ሰው ወደ መላኢካ  ይጠጋል። ስሜቱ ዐቅሉን ያሸነፈበት ሰው ደግሞ ወደ እንሰሳ ይጠጋል

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

04 Aug, 05:17


አቡ ሐይደር ጂንኖች ወንድሞቻችን ናቸው

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

03 Aug, 12:39


ይህ የዶላር መጨመር ሰውን አነጋገረው የወሬ ርዕስ ሆነ የአብዛኛው ሰው አጀንዳ ዶላር ጨመረ ዶላር ጨመረ ሆኗል።


የዝሙት መጨመር የወንጀል መበራከት የሽርክ መስፋፋት የዚህን ያክል መነጋገሪያ ቢሆን ኖሮ በዚች ምድር ለውጥን ባስተዋልን ነበር

ግና ስለ ሀጢያት ምንም የሚያሳስበው የለም። ግንኮ የዶላር መጨመርም ሆነ የድርቅ አደጋም ሆነ የጦርነት መከሰትም ሆነ የወረርሽኝ ስርጭት በወንጀል በተለይም በሽርክ የመጣ ነው።

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

29 Jul, 14:29


ከምንም በላይ የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር እድሜዬ ጨምሮ መልካም ስራዬ ሳይጨምር ጀንበር የምትጠልቅበት ቀን ነው ።
  ☞ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ አንሁ

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

24 Jul, 14:23


ዛሬ ዛሬ በተለይ ከገጠርም አልፎ ከተማ ውስጥ መሽጎዋል።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

      t.me/Darutewhide

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

24 Jul, 11:18


ቤት ውስጥ ቴሌቪዥን ያስገባችሁ ሰዎች ልጆቻችሁ በምን እየተቀረፁ እንደሆነ ከዚህ ቪዲዮ ተመልከቱማ

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

23 Jul, 18:28


ስታገኝ ለጋሽ ስታጣ ታጋሽ ሁን

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

17 Jul, 07:55


መለከል መውት የዱንያ ቆይታውን ለማገባደድ ጥቂት ሴኮንዶች የቀረውን ፍጡር ከሌሎች ነጥሎ ለመውሰድ ባሻው መንገድ ይመጣል። ይህ ክስተት «ሟች ይህን ቢያደርግ ኖሮ ይህ አይፈጠርም ነበር» የሚል ክፍተት እንደሌለው የሩቅ ምስጢራት ግርዶ ላልተገለጠልን የመሬት ነዋሪዎች መማሪያ ነው። ቀለሙ ተነስቷል ፤ ወረቀቱም ደርቋል

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

05 Jul, 03:58


የልብና የግንባር ዓይን እይታዎች

የግንባር ዓይን አላህ የከለከለውን ሲያይ የልብ ዓይን ሐቅን ከማየትና ከመከተል፣ እንዲሁም ኣኺራን አሻግሮ ከማየት ይታወራል።
የግንባር ዓይን አላህ የከለከለውን ከማየት ሲታቀብ ደግሞ የልብ ዓይን በርቶ ሐቅን ያያል፤ ከዱኒያ አልፎ ኣኺራንም አሻግሮ በማየት ለቀጣዩ ዓለም ህይወት በሚገባ ይዘጋጃል።

📝 ኡስታዝ አሕመድ ኣደም
ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

04 Jun, 06:41


https://t.me/ahmedadem

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

13 May, 09:32


ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
[ዐሊ ኢብኑ ጧሊብ]

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

07 May, 11:16


🚫 ወንድሜ የሴትን ልጅ ፈተና ተጠንቀቅ ኮፒ

የሴት ልጅ ፈተና ልክ እንደዚህ ታሪክ 👇 ከሱና ሊያንሸራትትህ አልፎም ዲንህን ሊያስቀይርህ ይችላልና ተጠንቀቅ።
ታሪኩ እንዲህ ነው:- በግብፅ ከተማ ውስጥ አንድ ከመስጂድ የማይጠፋ መስጂድን በአዛን በሷላት አጥብቆ የሚይዝ ሙዓዚን ነበረ። በርሱም ላይ ጥሩ ለዲኑ መታዘዝና የኢባዳህ ብርሃኖች ይታዩበት ነበር፡፡

ከእለታት አንድ ቀን አዛን ሊያደርግ ወደ ሚናራህ ወጣ ታዲያ አዛን ላይ ሳለ ከመስጂዱ ስር ወዳሉ ነስራኒዮች ቤት አይኑን ሲልክ ድንገት ከአንዱ ቤት ውስጥ አንዲትን እንስት ይመለከታል፡፡ ወዲያውኑ በውበቷ ተመርኮ ፈተና ላይ ይወድቅና፣ በፍጥነት እርሷ ወዳለችበት ቤት ሄዶ ዘው ብሎ ይገባል ልጅቱም ምን ፈልጎ እንደመጣ ትጠይቀዋለች።

እሱ ፡- እንዲህ ሲል መለሰላት አንቺን ነው የምፈልገው❗️
እሷ ፡- ለምንድን ነው እኔን የፈለከኝ?"ብላ ጠየቀችው
እሱ ፡- "ልቤ ባንቺ ተፈትኗል የልቤን መሰባሰቢያ ይዘሺዋል" አላት
እሷ ፡- ያለምንም ጥርጥር መቼም እሺ ልልህ አልችም አለቸው
እሱ ፡- እንግዲያውስ አገባሻለሁ" አላት
እሷ ፡- "አንተ ሙስሊም ነህ እኔ ነስራኒይያህ (ክርስቲያን) ነኝ አባቴ 
         ደግሞ እንዲህ ሆነህ አንተን አይድረኝም" አለችው
እሱ ፡- "ግዴለም እኔ ላንቺ ስል ነሳራ (ክርስቲያን) እሆናለሁ አላት
እሷ ፡- እንደዛ ያደረግክ እንደሆን እኔም ፍቃደኛ ነኝ አለችው

ከዚያም ይሄ ሰው እሷን ለማግባት ሲል ነሳራ (ክርስቲያን) ሆነና ከነርሱ ጋር ቤት ተቀመጠ፣ ታዲያ በዚያኑ እርሷን ጠይቆ ባገባበት የሰርጉ ዕለት ቤቱ ውስጥ ወዳለ ከፍ ወዳለ ቆጥ ሲወጣ ወድቆ
ወዲያውኑ ህይወቱ አለፈች። እሷንም እስልምናውንም አጥቶ በኩፍር ላይ ሞተ ።

ሰዒድ ኢብኑ ሙሰየብ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይል ነበር :- "አላህ አንድም ነብይ አልላከም ሸይጧን በሴት ፈተና ሲያጠፋቸው ከነርሱ ላይ ተስፋ ባይቆርጥ እንጂ"
📚 [መውሱዓቱ ሊብኒ አቢ ዱንያ 4/540]

አልሀሰን ኢብኑ ሷሊህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ሲል ይናገራል :- ሸይጣን
ለሴት ልጅ እንዲህ ሲል ሰምቻለሁ "አንቺ የኔ ግማሽ ጎኔ ነሽ፣ እኔ በአንቺ የምወረውርብሽ ቀስቴ ነሽ፣ ደግሞም ባንቺ ከወረወርኩ አልስተም፣ አንቺ የሚስጥሬ ቦታ ነሽ፣ አንቺ የኔ የጉዳዬ መልዕክተኛ ነሽ"
📚 [መውሱዓቱ ሊብኒ አቢ ዱንያ 4/539]

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል
"ለወንዶች ከሴቶች ይበልጥ ጎጂ የሆነ ፈተና ከኋላዬ አልተውኩም"
📚 [ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል ]

ወንድሜ ከእንዲህ አይነት ፊቲና አላህ ይጠብቀን 🤲

[አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ ሊብኒ አልቀይም : ገፅ-167]

መንፈሳዊ ህክምና ጂን ሲህር እንዲሁም አይንናስ

19 Apr, 10:25


ከረመضاን በኋላ ሰላት ያቆማቅችሁ ወንድም እህቶች ሆይ እስኪ ስሙ!
ልጅቱ ሸኽየው ጋር ትደውልና ፦  "ያ ሸይኽ እኔ ሙስሊም አልነበርኩም አሁን ግን እስልምናን ተቀብያለሁ ቤተሰቦቼ መስለሜን ካወቁ ትልቅ ፈተና ይገጥመኛል እና ሻወር (መፀዳጃ) ቤት ውስጥ ተደብቄ መስግድ እችላለሁን!?"
ሱብህበሏህ ! 
ታድያ ወዳጄ ሆይ ! አላህ ኢስላምን ከሰጠህ በኋላ ምን ሆንኩ ብለህ ምንስ ኡዝር አለኝ ብለህ ሰላት መስገድን ትተዋልህ!?