" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ @abufeisolalaseri Channel on Telegram

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

@abufeisolalaseri


👉ይህ ቻናል ቁርአን እና ሀዲስ መሰረት አድርጎ በአቡ ፈይሶል አህመድ አወልእናእንድሁም በሌሎች የሱና ኡስታዞችና ዳዒዎች ደርስእናደዕዋዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው

🟢👉Add👉sher👉Join 👈እያደረጋችሁ

⭕️👉https://t.me/+8k3_zHcSezYwNDQ8
⭕️👉https://t.me/+8k3_zHcSezYwNDQ8

ወደቻናሉ ለመግባት👇

⭕️👉 https://t.me/Abufeisolalaseri

አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ (Amharic)

አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ የቴሌግራም ቻናል በሚገኘው የቪሌና ከተማ አንደኛ አርባ ቀናት እና የቴሌግራም ቻናል እንዲሆን አንዱም ከተማ አንድ የቴሌግራም ቻናል ናቸው። ይህ ቻናል በሚለው ማህበረሰብ እንደ ቴሌግራም ዴሞክራሲን መሳሪያዎቹን ስናንት ከተማ፣ አርባ ቀናት፣ እና አንደኛ አርትም የቴሌግራም ቻናል እናደጋሚና መረጃ አስቶ ነበር። በአቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ በኩል በሚለው ማህበረሰብ ሊያንመር ይገባል። የቴሌግራም ከተማ በሚገኘው ቀናት አንደኛ እና የቴሌግራም ቻናል እንዲሆን አንዱም ከተማ አንድ የቴሌግራም ቻናል ናቸው።

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

15 Feb, 15:26


خلاصة الكلام في أحكام الصيام 1️⃣

➥ሁሉም ሰዉ ሊያዳምጠዉ የሚገባ የፆም አህካሞችን በተመለከተ የያዘች ሪሳላ ናት


➥ከመغሪብ በኋላ ማለትም በኢትዮ አቆጣጠር 1:00ላይ ይከታተሉ
 


በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል ወዴ ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇

👇👇👇👇
🌸
https://t.me/abuametirehman
🌸 https://t.me/abuametirehman

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

14 Feb, 13:20


""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ""
⭕️=======👌======⭕️


🔹ከጥያቄወቹ የተወሰኑት


👌➤ / 1446 هجر


👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ....❗️


⭕️⭕️   ኦላይን
------------👌------👌--------------

👌بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله وفقه الله تعالى ....


🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:30  ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.
የተቀረጠ

ለቀጥታ  ስርጭት
⭕️https://t.me/AbuNamuse


ድምፁን  ለማግኘት
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6567

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

14 Feb, 13:19


👌السلام عليكم ورحمة الله وبركاته👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

⭕️👉በየትኛውም ዓለም ዙሪያ የምትኖሩ ውድ ሰለፍይ እህቶቻችን ሆይ :-  እንደሚታወቀዉ የጥቁሮቹ  ጎርፎች ምክክር  እንደቀጠለ ነው ...❗️

👌እነዚህ የምድር ከዋክብቶች የሆኑት  ሰለፍያ እህቶቻችን  በእለተ እሁድ  ደሴ  መድና  ሙሀደራ  ለማድረግ  ዝግጅታቸውን ጨርሰው  እህቶቻቸውን  ለመቀበልና  ለማስተናገድ  ደፋ  ቀና   እያሉ  ነው ።   ስለዚህም  በጥቅሉ  ስለድናችንና በተለዬ  መልኩ ደግሞ  ሰለሮመዳናችን ምክክር  ይኖረናል እያሏችሁ ነው ።  እናም በቅርብ  ደሴ  ውስጥ  ማለትም  በሐያት በገራዶ በኩታበር  በቦሩ  ያላችሁ መህረም በማይጠይቅ  ርቀት  ላይ  ያላችሁ በቦታው  በመገኘት የምክክራችን ተካፋይ እንድትሆኑ ተጠርታችሗል ። 

ኮቻዎችና  ሌሎች  እህቶቻችን መህረም  ካመጣችሁ  እሰዬው  ደስ  ብሎን  እንቀበላችኋለን  ።
   


👌ለዚህ  ዝግጅት በቦታው መገኘት የማትችሉ በውጭና በክፍለ ሀገር ያላችሁ ውድ እህቶቻችን ከወድሁ የምትሳተፉበት የእህቶች  ብቻ የሆነ  እርስ በርሳችን ሙራጀዓ የምናደርግበትና የምንቃራበት  የራሳችን  የሴቶች  ብቻ  የሆነ በአስተማማኝ  እህቶች የተከረቸመ ግሩብ ስላለን ። እናም  ማንኛው ወንድ  እንዳይገባ  በማሰብ  እጅግ  ሰኩዩርድ  በሆነ  በተወሳሰበ  መልኩ  የተዘጋ  ስለሆነ እናም ሊንኩን  በውስጥ ለውስጥ  እየተሰጣጠን  ስለሆነ ከላይ  ያለውን ፕሮፋይል  የለበሱ  እህቶችጋ  በውስጥ  በመገናኘትና በድምፅ ቸክ በመደራረግ  ሊንኩን ተቀብላችሁ በመቀላቀል "ቀጥታ  ስርጭታችንን "" መካፈል  ትችላላችሁ ።

--

👌https://t.me/AbuNamuse/7788

👌🔻https://t.me/AbuNamuse

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

14 Feb, 12:53


🌹https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

12 Feb, 18:30


🎤🎤ስለ ተዉሂድ እንደዚሁም መጀመሪያ ወደተዉሂድ መጣራት እንዳለብን💦💦💦💦

🌹🌹በአባታችን ሸህ ሰዒድ ልጓማ የተደረገ ሙሀደራ🌿🌿🌿🌿🌿

👂👂በደንብ ስማትማ አቤትስታምር ተውሂድ በአባቶች ሲነገር እንደት ያስደስታል💦💦💦💦


🕌በመስጅድ ኢማሙ አልዋድዒይ አቀስታ

📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን
በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:


🗞️ በ Telegram~Channel 👇

https://t.me/emamulwadey

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️https://t.me/emamulwadey
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
⭕️https://t.me/emamulwadey

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

09 Feb, 19:34


أشهدكم بأني أحب في الله كل سني سلفي واضح ولو لم تراه عيني

    قال العلامة المحدث
أحمد بن يحيى النجمي رحمه الله :
 
  تحب الرجل الذي لا يقربك في النسب ، ولا من جيرانك الذين تتعاون معهم،  ويتعاونون معك على جلب المصالح المشتركة بينكم، ولكنه رجل بعيد عنك في الدار ، بعيد عنك في النسب، يبلغك عنه بأنه صاحب سنة،  فتحبه لله ، إذا بلغت إلى هذا الحد ؛ فأنت مؤمن

فتح الرحيم الودود ص59
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

09 Feb, 19:01


♦️ ጥያቄና መልስ ኘሮግራሙ ተጀመረ

ተጀመረ

ተጀመረ


ተጀመረ

👉በሸይኻችን አቡ ኒብራስ

👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

09 Feb, 11:00


🔺 እደተለመደው ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሀዶራ   ይኖራል  ❗️❗️

🔺ማንኛውም ሙስሊም  ለሙሀዶራው ዝግጁ መሆን   አለበት


⌚️ስዓት ከመኽሪብ እስተ ኢንሻው ነው⌚️




👉ደዕዋ መሳተፍ  የጥንክርናህ መለኪያ ነው

"" አንቦዝን እንቃ 🔺 እደተለመደው ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሀዶራ   ይኖራል  ❗️❗️

🔺ማንኛውም ሙስሊም  ለሙሀዶራው ዝግጁ መሆን   አለበት


⌚️ስዓት ከመኽሪብ እስተ ኢንሻው ነው⌚️


🕌 መስጅደ      ሱና     ነዉ   ቧታዉ


"" አደራ አደራ  እንኳን መቅረት ማርፈድም አይቻልም


👉ደዕዋ መሳተፍ  የጥንክርናህ መለኪያ ነው

"" አንቦዝን እንቃ

👉https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Feb, 13:09


https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Feb, 12:34


وَآتَاكُم مِّن كُلِّ مَا سَأَلْتُمُوهُ وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا إِنَّ الْإِنسَانَ لَظَلُومٌ كَفَّارٌ
الآية: 34 ، الصفحة: 260

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Feb, 12:21


• قال الشّيخ ‎صالح الفوزان حفظه اللّه:

فإن من أدرك شهر ‎رمضان ومكّنه اللّه من الإنتفاع به،
فقد أنعم اللّه عليه نعمة عظيمة لا يعدلها شيء.

https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

07 Feb, 16:18


ታላቁ ወንድማችን ሃሰን ከ ቡሶ ከ ገነቴ በታች ......

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

07 Feb, 16:14


ታላቁ አባታችን ሸኽ ሰኢድ ልጓማ ገብተዋል.....

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

06 Feb, 02:52


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  177

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

06 Feb, 02:52


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  176

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

06 Feb, 02:49


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  175

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

30 Jan, 13:21


""  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ""
⭕️=======👌======⭕️

🔹ከጥያቄወቹ የተወሰኑት

1⃣ እለሊት ሶላት ላይ የሚደረው ቅኑት እደት ይታያል?
4:47 ይጫኑ

2⃣ አንድ ሰው ወንጀል ቢሰራና ተውባ ቢያረግ ተውበቱን الله ይቀበለዋልን?
13:31 ይጫኑ
3⃣ የምሰራባት ሴትዮ የ86 አመት ሆኗታል በዝህምሁልጊዜም ትረግመኛለች ምንላድርግ ?26:49 ይጫኑ

4⃣ አህባሽና ሱፍዮችን ጥርግ አርጋችሁ ታከፍራላችሁ ይባላል እደትነው እውነታው ?57:01
⚠️ከብረት የከበዴ ከወናፋ ያነዴዴ ከቢላዋ የቀዴዴ የእህታችን ጥያቄ
2:16:08 ይጫኑ
5⃣አንድት ሴት አሟት የባለፈው እረመዷን አልፏታል ሳትጦም ረመዷን ደረሠ ምን ማድረግ አለባት አልተሻላትም?
1:10:10
7⃣ አንድ ሰው እዲኑ ላይ ጠንካራ ሊሆን የሚችለው በምን መልኩ ነው?
11:58 ይጫኑ
8⃣ ሴት ልጅ ከተወለዴች ጄምሮ ፀጉሯን ማሳዴግ እንዴት ይታያል??
34:06 ይጫኑ
9⃣ በስዴት ላይ ባለሁ ሰአት 2800 ብር ለቤተሰብ ስጥል ብዬ ሰጠሁት .... 44:26 ይጫኑ

🔟 በኩፍርና በሽርክ መካከል ያለውልዩነት 1:38:20

1⃣1⃣ ባል እና በሚስት ግንኙነት በሚያዴሩጉ ሰአት ባል በመቀመጫዋ ካላረኩ ይላል ?1:46


--ሌሎችንም ብዙ ጥያቄወችን አካቷል ተጠቀሙበት።

👌➤ / 1446 هجر


👌🔺የእሁዱ   ማታ  የኦን  ላይን  ጥያቄና  መልስ..❗️

👌بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله وفقه الله تعالى .

🔺እሁድ  እሁድ  በየሳምንቱ  ከምሽቱ  3:30  ጀምሮ   ከወንድም  እህቶችጋ  ስለድናችን  እንመካከራለን .

ለቀጥታ  ስርጭት
⭕️
https://t.me/AbuNamuse


ድምፁን  ለማግኘት
⭕️
https://t.me/AbuNamuse/6567

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 20:00


ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ  ረሒመሁሏህ እንድ ይላል:-

📌ወዴ አላህ የምታዞርህ( የምታቀርብህ) ችግር አላህን ከማውሳት  ከምታስረሳህ ፀጋ በላጭ ናት።

🔺
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 19:12


https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 18:08


الخلاصة في مسألة العذر بالجهل



العلامة النحرير الشيخ عبد العزيز الراجحي حفظه الله ورعاه وأطال عمره في طاعته وعبادته


السؤال:

 هل يعذر من يطوف بالقبر أو يفعل شيئا من وسائل الشرك بالجهل، أي: إذا كان جاهلا أن ما يعمله شركا، أرجو التفصيل؟

الجواب:

هذا فيه قولان للعلماء، بعد بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  هم أهل الفترات قبل بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  هؤلاء فيهم كلام لأهل العلم، أنهم يمتحنون، لكن بعد بعثة النبي -صلى الله عليه وسلم-، وبعد نزول القرآن، الله تعالى يقول:َ (وما كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّى نَبْعَثَ رَسُولًا) 
الله بعث الرسول وأنزل القرآن، فهل يعذر المشرك إذا لبس عليه كأن يطوف بالقبور ويدعوها من دون الله، ويذبح لها، لكن لبس عليه علماء الشرك فصار مغطى عليه الحق ، ولا يبصر الحق ولا يعلمه بسبب  تلبيس علماء السوء، الذين يلبسون عليه، ويحسنون له الشرك.


قال بعض العلماء: إنه يعذر في هذه الحالة، ولكن يعامل في الدنيا معاملة المشركين، لا يغسل، ولا يصلى عليه، ولا يدفن مع المسلمين في مقابرهم، وفي الآخرة أمره إلى الله، حكمه حكم أهل الفترات، وهذا هو الذي ذهب إليه الشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله قال: لا نكفر أحدا حتى تقوم عليه الحجة, و قال آخرون من أهل العلم: إنه لا يعذر أحدا بعد بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  لأن الله يقول: (وما كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّى نَبْعَثَ رَسُولًا)  وقد بعث الرسول، وأنزل القرآن، والقرآن يتلى والنصوص واضحة في بيان الشرك والتحذير منه، فلا يعذرون هما قولان لأهل العلم، ذكرهما شيخ الإسلام ابن تيمية وغيره، وعلى كل حال من يقول إنه يعذر، يقول: في الدنيا يعامل معاملة المشركين بمعنى أنه لا يغسل، ولا يصلى عليه، ولا يدفن مع المسلمين في مقابرهم، ولا يتصدق عنه، ولا يحج عنه، ولا يدعى له بالمغفرة والرحمة، أما في الآخرة فأمره إلى الله.


الخلاصة في مسألة العذر بالجهل



العلامة النحرير الشيخ عبد العزيز الراجحي حفظه الله ورعاه وأطال عمره في طاعته وعبادته


السؤال:

 هل يعذر من يطوف بالقبر أو يفعل شيئا من وسائل الشرك بالجهل، أي: إذا كان جاهلا أن ما يعمله شركا، أرجو التفصيل؟

الجواب:

هذا فيه قولان للعلماء، بعد بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  هم أهل الفترات قبل بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  هؤلاء فيهم كلام لأهل العلم، أنهم يمتحنون، لكن بعد بعثة النبي -صلى الله عليه وسلم-، وبعد نزول القرآن، الله تعالى يقول:َ (وما كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّى نَبْعَثَ رَسُولًا) 
الله بعث الرسول وأنزل القرآن، فهل يعذر المشرك إذا لبس عليه كأن يطوف بالقبور ويدعوها من دون الله، ويذبح لها، لكن لبس عليه علماء الشرك فصار مغطى عليه الحق ، ولا يبصر الحق ولا يعلمه بسبب  تلبيس علماء السوء، الذين يلبسون عليه، ويحسنون له الشرك.


قال بعض العلماء: إنه يعذر في هذه الحالة، ولكن يعامل في الدنيا معاملة المشركين، لا يغسل، ولا يصلى عليه، ولا يدفن مع المسلمين في مقابرهم، وفي الآخرة أمره إلى الله، حكمه حكم أهل الفترات، وهذا هو الذي ذهب إليه الشيخ محمد بن عبد الوهاب رحمه الله قال: لا نكفر أحدا حتى تقوم عليه الحجة, و قال آخرون من أهل العلم: إنه لا يعذر أحدا بعد بعثة الرسول عليه الصلاة والسلام  لأن الله يقول: (وما كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّى نَبْعَثَ رَسُولًا)  وقد بعث الرسول، وأنزل القرآن، والقرآن يتلى والنصوص واضحة في بيان الشرك والتحذير منه، فلا يعذرون هما قولان لأهل العلم، ذكرهما شيخ الإسلام ابن تيمية وغيره، وعلى كل حال من يقول إنه يعذر، يقول: في الدنيا يعامل معاملة المشركين بمعنى أنه لا يغسل، ولا يصلى عليه، ولا يدفن مع المسلمين في مقابرهم، ولا يتصدق عنه، ولا يحج عنه، ولا يدعى له بالمغفرة والرحمة، أما في الآخرة فأمره إلى الله.


https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 17:51


የታላቋ የኡሙ ሱለይም ታሪክ በታላቁ ኡስታዛችን አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀው ያልሰማቹህ እንዳያመልጣቹህ የቆየ ነው

👇👇👇

https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 13:02


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 63 የመጨረሻው ደርስ

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 13:02


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 62

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 13:01


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 61

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 13:00


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 60

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Jan, 12:41


💭 ለረመዷን 30 ቀን ይቀራል!

📖 {۝ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ...
🤲 አላህ በሰላም አድርሶን የምንጠቀምበት ያድርገን።
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

28 Jan, 08:08


__ፀጉር የሚያቆም ግጥም_

ርዕስ:-  ሁሉም ይገባታል_ይችን ሰለፍያ


🔺ሁለት ነጥቦችን አቅፋ ይዛለች

አንደኛ__ መግባት ብቻ ያለፅናትና ያለቂርዓት ዋጋ እንዴሌለው

ሁለተኛ__ የልጓማዎቹ ተኩላዎች አስገራሚው ፊታቼው  


ከሰለፍያ ቶብተው ቅሬ መግባታቼው
ከቂርዓት ተብቃቅተው  መስመር ላይ ተዘርግተው ፖለቲካ ሲያሰማምሩ ማምሸታቼው


👌ከስንኞቹ ከምትገልፃቼው

_ከሰው ፊት ገቡባት እነ አይነገሬ_
_አሁን ተመልሰው ገብተዋል ከቅሬ_
_ማሩን እዬሸጡ ሊገዙ በርበሬ_


🕌መስጅዴ ሱና ልጓማ


🕞ከዒሻ በፊት ከእሁዱ ሙሀዶራ በኋላ


🎤በወዳጃችሁ አቡ_ዩስራ _ሙራድ


🎧https://t.me/alqariabuyusra

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

27 Jan, 17:08


https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

27 Jan, 15:13


ለእህቴ ! አንብቧት ፣ ሼርም አድርጓት
~
ማታ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከተጠየቃቸው ጥያቄዎች ጆሮዬ ላይ የወደቀውን የሚዘገንን የአንዲት እህት ታሪክ ስሰማ ውስጤ በሀዘን ተበጠበጠ ።አይኖቼም በእንባ ተወጠሩ ። ከዚያም ይህች ምድር ስንት የሰው አውሬዎችን አቅፋ እንደያዘችም ተረዳሁ ። ሀቂቃ እንድህ አይነቱን ሰው ማለት ራሱ ይከብዳል ። ኡስታዝ እንዳለው ይህ የዱርዬነት ጥግ ነው ።ድርዬዎች ራሱ ዱርዬ የሚሉት አካል እንጂ እንድህ አይነቱን ዘግናኝ የሆነ ድርጊት አይፈፅምም ።

እንግዳውስ እህቶቼ ነገሩ እንድህ የከፋ ከሆነ ፣ ማንነቱን ከማታውቁት ሰው ጋር ስለወደፊቱ ሒይወታችሁ አታውሩ ።ስለሱም በበቂ ሁኔታ መረጃን ሳትይዙ ልባችሁን አትስጡ ፣ የሱንም ልብ ወደ ራሳችሁ አታስገቡ ። ሁሉም ነገር በሒደት ስለሚደረስበት ተረጋጉ ። ራሳችሁን ሰከን አድርጉት ። ምክኒያቱም የሒዎት ጉዳይ ነው ። ወይ ሁሌ የምንደሰትበት ፣ ወይም ሁሌ የምንፀፀትበት አዋሳኝ የሆነ ምርጫ ነው ፣ ሌላ ሶስተኛ አማራጭ የለም ። ያ በሆነበት ዝም ብሎ ዘው ብለው መግባት ዋጋ ያስከፍላል ። ለሁሉም ነገር ቀድሞ ማሰብ ፣ ችግሮችን ማሰብ ለችግሮቹ መፍትሔንም አስቀምጠን በአሏህ ላይ ተመክተን መግባት ። የከሌ ተማሪ ነኝ ፣ ከከሌ ኡስታዝ ጋ ዛሬ ስንጫወት አደርን ስላለ ብቻና የተለያዩ አማላይ ፕሮፋይሎችን ስለተጠቀመ ፣ ልብን ሰንጣቂ ቃላትን ስለወረወረ እንደ ፌስታል አትሁኑ ። ማን ነው?  የማን ልጅ ነው?  ሰፈሩስ የት ነው?  ጓደኞቹስ እንነ ማን ናቸው? ካሁን በፊት ያሳለፈው ላይፍ ምን ይመስላል የሚለውን መረጃ በደንብ ጥናት አድርጉ ። ያኔ በምርጫችሁ ፣ በውሳኔያችሁ አታፍሩም አታዝኑም ።

ይህ ካልሆነ ግን የራሳችሁን ሒዎት ብቻ ሳይሆን የልጆቻችሁንም ወደፊትህይወት ጥያቄ ምልክት ውስጥ እያስገባችሁ ነው ። ልጆች ያለ አባት እንዲያድጉ ፣ ያባትነትን ጠዓም ሳያውቁ እንዲያድጉ ሰበብ እንዳትሆኑ ከዚያም አልፎ የማንም ወንበዴ ባሪያ እንዳትሆኑ አደራ እላቹሃለሁ ። አማኝ በአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ አይነደፍም ። ለደቃቂዎች ደስታ ብለሽ የአመታትን ስኬት እንዳታጪ አደራ እልሻለሁ ።

ይቀላቀሉ👇ቤተሰብ 👇ይሁኑ
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

26 Jan, 20:05


https://t.me/AbuNamuse

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

26 Jan, 08:54


🔺የዛሬው ሳምንታዊ የደዕዋ ፕሮግራም የሚሆነው መስጂደ ሱና ነው: :


""ሁሉም ሰው እንዲሳተፍ ጠበቅ ያለ ምክራችን ነው !!


⌚️ስአት ከመኽሪብ አሰከ ኢንሻእ ነው 🕰


📞ደርስ መሳተፍና ደዕዋ መሳተፍ የጥንክርናህ መለኪያ ነው

አንዳንዱ እሁሉም ላይ ሳይሳተፍ ጠንካራ ነኝ ይላል የቱላይ ነው ጥንካሬው

🔹https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

26 Jan, 02:51


🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

25 Jan, 20:27


∆• اللحية لحية •∆

~ اللحية لحيةٌ
      ورجلٌ رجلٌ
  ~ ورجلٌ بلا لحيةٍ
     يُشبِه أختٌ أو أمٌ
   ~ يا من تحلق لحيتك
      فقد تشبهت بأمِك
   ~ ولذا يا أخي أرخي لحيتك
      فتشبه بأخيك أو بأبيك
   ~إني أنصحك
      تقبل من أخيك
   ~ إني أريد نجاحك

      
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

25 Jan, 12:09


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 13 የመጨረሻው ነው

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

25 Jan, 12:08


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 12

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

25 Jan, 12:05


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 59

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

24 Jan, 20:20


إنَّ الغصون إذا قومتها إعتدلت
ولا يلين إذا قومته الخشب

🌹ለጋ ልምጭ ብታስተከክለው ወይም ብታርቀው ቀጥ ይላል ደረቅ እንጨት ብታስተካክለው  አይስተካከለም !እድሉ መሰበር ወይም ማገዶ መሆን ነው

ስለዚህ ህፃናቶች በልጅነታቸው በጥሩ ተርቢያ ተኮትኩተው ተስተካክለው ሊያድጉ ይገባል።
ህፃናትን ማስተማር ንፅህ ወረቀትላይ እንደመፃፍነው።

🔺
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

24 Jan, 14:00


🔻خطبة الجمعة عن فضائل الأخوة
🔺የጁሙዐ ኹጥባ ትርጉም የወንድም አማችነት ቱሩፋት በሚል እርእስ


🕌መስጂደ ሱና ልጓማ حرسها الله


🎙أخوكم أبو فيصل وفقه الله تعالى

🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

24 Jan, 07:53


🔘 « سنن يوم الجمعة »

📝قال فضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله

➊ قراءة سورة الكهف .
➋ الإغتسال.
➌ السواك.
➍ الطيب .
➎ التبكير إليها, أن يبكر حين تطلع الشمس.
➏ أن يلبس الإنسان أحسن ثيابه التي عنده سواء كان جديداً أم غسيلاً
➐ يتحرى الدعاء لأن في الجمعة ساعة لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله شيئاً وهو قائم يصلي إلا أعطاه إياه.
➑ أن يكثر من الصلاة على النبي ﷺ.

📚 لقاء الباب المفتوح  (105)

┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉

⛅️👉
#
https://t.me/Abufeisolalaseri
🛍👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

21 Jan, 14:37


👆ቅዳሜ ከመغሪብ በኃላ

በልጓማ መስጂደ ሱና


በኡስታዝ አቡ አብዲሰላም

ኢድሪስ ከላላ حفظه الله تعالى


https://t.me/abuamrullah

https://t.me/Abufeisolalaseri

يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

20 Jan, 20:29


እውቀትን ማሰራጨትና እሱን መግለፅ ማብራራት ምህረትን
ከሚያስገኙ ሰበቦች እንዱነው


🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

19 Jan, 20:18


ያለምንም ጥርጥር ትርፋማ ንግዶችህ ልጆችህ ናቸው

🌹ለልጀህ  ተስማሚውን ቦታ ምረጥ ስለልጅህ ተጠያቂነህና
 
https://t.me/Abufeisolalaseri

የመጀመሪያ ትምህርት ቤታቸውን ጥሩ እናት ምረጥ!

ጥሩ  ቦታ
።።።።።።

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

19 Jan, 15:07


قال ابن عثيمين رحمه الله :

أسبغ الوضوء في بيتك، واخرج إلى المسجد، لا يخرجك إلا الصلاة، وأبشر بثلاث فوائد:
الأولى: صدقة.
الثانية: رفع درجة.
الثالثة: حطّ خطيئة.

[شرح رياض الصالحين (٣٨/٣)].

https://t.me/Abufeisolalaseri

https://t.me/abuametirehman

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

18 Jan, 17:36


ወላጆች ለልጆች መስተከከልም ሆነ መበላሸት የመጀመሪያውን ድርሻ ይወስዳሉ

ኢብኑል ቀዩም ረሒመሁሏህ እንድህ አለ:- የአብዛሀኛው ልጆች መበላሸት የመጣው ከአባቶች በኩል ብቻነው  ልጆችን የድኑን ፈራኢዶችንና ሱናዎች ከማስተማር ችላ በማለታቸውም ነው።።


🔺
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

18 Jan, 12:34


መደመጥ ያለብት ጁሙአ ማታ በኦላይን የተደረገ ወሳኝ የሆነ ነሲሀ

በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ኢብኑ አብደላህ حفظه الله تعالى

በውስጡ የተካተቱ ነጥቦች

ለባለትዳሮች ምክር

ወደ ትዳር መግባት ለሚፈልጉ


ለላጤዎች ፈገግ የሚያደርግ ምክር አለው


ወይ ላጤ ጉድህ ፈልቷል ይችን አለም አላየሀትም እየኖርክ ሣይሆን እያኗኗርክ ነው ተብለሀል ነቃ በል አባ

በተለያዩ ጊዜ በሰለፍይ ኡስታዞች የተደረጉ ነሲሀዎችን እንድሁም

ጁሙአ ማታ በሰለፍይ ኡስታዞች ነሲሀን

እሁድ ማታ ደግሞ የተለያዩ ጥያቄዎች ላይ መልስ ከፈለጉ ከታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ ያድርጓት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse/7415

https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

17 Jan, 21:45


የሌሊት ሶላት መስገድ ያለው ትሩፋት ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን حفظه الله

فضل#قيام الليل   الشيخ/صالح الفوزان حفظه الله ..                  

https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

17 Jan, 21:40


🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

17 Jan, 20:44


ውዷ እህቴ ምንም ቢፈጠር ምን የባለቤትሽን ሚስጥርና ደካማ ጎኑን በፍፁም ለቤተሰብሽም ይሁን ለምትወጃት ጓደኛሽ እንዳታወሪ አደራሽን

አንተም ወንድሜ

ከዳእዋ የተወሰደ

በሸይኻችን አባ ኒብራስ حفظه الله



https://t.me/Ye_setoch_Jemea

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

17 Jan, 19:36


🔺ማሊክ ኢብኑድናር ረሒመሁሏህ እንድህ ይላል:- ዝንባሌዎቸችሁን ታገሉ ልክ ጥላቶቻችሁን እንደምትታገሉት።

أقوال السلف ✍️🌷

قال مالك بن دينار رحمه الله: جاهدوا أهواءكم كما تجاهدون أعداءكم.

[الكامل في اللغة والأدب /١٨٧].


👇👇👇👇👇👇👇

🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

17 Jan, 18:04


♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

======================

🔷 የዛሬው ኘሮግራማችን ከ3:00 ሰዓት በኋላ በውዷ መድረሳችን በጦሳም  በውድ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን የሚቀጥል ይሆናል።

====================

♦️ስለሆነም ሁላችንም ሰአታችን እስከሚደርስ ለወንድምና እህቶች ሸር እያመደረግን እንጠብቅ


======================


   https://t.me/AbuNamuse
   https://t.me/AbuNamuse

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

17 Jan, 13:35


🔺خطبة الجمعة في ذكر نماذج عن عذاب النار "

🔺የጁሙዓ ኹጥባ ትርጉም መደመጥ ያለበት ገሳጪና መካሪ ኹጥባ ነው :: ይደመጥ ይደመጥ


"" መስጂደ ሱና ልጓማ حرسها الله


🎙بأخينا الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة سعيد بن علي حفظه الله تعالى

🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

👉https://t.me/abuametirehman

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

17 Jan, 08:11


⚡️ቆዬት ያለች ፈተዋ ትደመጥ

⁉️አንድ ወንድማችን የጠዬቃትን ሴት ሌላ ወንድማችን ለራሱ መጠዬቅ ይችላልን


🎙መልሱን በታላቁ ሸይኻችን አባ ኒብራስ حفظة الله


➡️ሴት ሞልቷል ግን ትክክለኛ ሴት የሆነች ትክክለኛ ሚስት የምትሆነው የጠፋችው

➡️ወንድ ሞልቷል ግን ትክክለኛ ወንድ ትክክለኛ ባል የሚሆን ነው የጠፋው


➡️ሁላችንም ነፍሳችንን እንተሳሰብ ከዬትኛዎቹ ነን

يَا ابْنَ آدَمَ ، كَيْفَ تَتَكَبَّرُ وَأنْتَ خَرَجْتَ مِنْ سَبِيلِ البَوْلِ مَرَّتَيْنِ؟!.

[الزهد للإمام أحمد].

https://t.me/Abufeisolalaseri
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

17 Jan, 02:57


-

قال الرسول صلى الله عليه وسلّم:

إنَّ مِن أفضَلِ أيَّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.

اللهم صلّ وسلّم وبارك على نبينا

https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

16 Jan, 17:34


በአዒሻላይ የሆነ አይኑ የማያይ ሰውየ ገባ እናም ወዳውኑ እሷም ከሰውየው ተሸፎነች (ሒጃቧንለበሰች) የመእመናን እናት ሆይ ሰውየውኮ አያይም ተባላት ነገርግን እኔ ወደእሱ ማየት እችላለሁ እኔ አየዋለሁ አለች። እኛስ እንደት ነን ለሒጃባችን ጥንቃቄ?!

‏"دخل على عائشة رجل أعمى فاحتجبت منه فقيل لها:
يا أم المؤمنين إنه أعمى؟ فقالت: لكني انظر إليه"

[🖋الإمام مالك |📓كتاب التحصيل 17/491]


https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

16 Jan, 15:48


👌ኡዝር ቢል ጀህል👌
--------------🔺-----------


🔺👌 ኡዙር ቢልጀህልን በተመለከተ በሰፊው ተዳሶበታል ....

🔷እውን መስአለተ ኡዙር ቢል ጀህል ኺላፍ አለበትን?

🔹በሸይኽ አቡ ረይሀና ኸድር ጊንባ الله ይጠብቀውና

👉🔸بشيخنا أبي ريحانا خضر /ጊንባ الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

⭕️ኡዙር ቢልጀህል ቁጥር 📲 4⃣
========🔺=========


🔺👉ኡዙር ቢልጀህልን በተመለከተ የተዳሰሰበት ደስበሚል ሁኔታ.......


ርዝመት  52:45 ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


ለመከታተል👇👇👇👇

https://t.me/Al_Menjeniq


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📲ሌሎች አጠቃላይ የሠለፍዮችን ፕሮግራሞች ለመከታተል ጦሳማዶን ጠቅ ያርጉ

📱
https://t.me/AbuNamuse

   
https://t.me/Al_Menjeniq

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

16 Jan, 15:48


👉በተለመደው ሰአታችን የኡዙር ቢል ጀህል ዳሰሳ ይኖራል።

🔴እስከዛው ቤታችን መንጀኒቅን ሸር አድርጓት።

👉እነንትናንም ኑ ሰሙ ትጠቀማላችሁ በሉልን

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

16 Jan, 09:23


👉https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

15 Jan, 21:51


🌷ቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ 7 ከንቱ ምኞቶች
=============================

💫🌸 يَا لَيْتَنِي كُنْتُ تُرَابًا

النبأ- (40)
①) «ዋ ምኞቴ! ምነው አፈር በሆንኩ!»
[አ-ን'ነበእ: 40]




💫🌸 يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي

الفجر-(24)

②) «ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ)
ባስቀደምኩ ኖሮ!»
[አል-ፈጅር: 24]




💫🌸فَيَقُول يَا لَيْتَنِي لَـمْ أُوتَ كِتَابِيَهْ

الحاقة(25)
③) «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ!»
[አል-ሐቀህ: 25]




💫🌸 يَا وَيْلَتَى لَيْتَنِي لَـمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا
الفرقان (28)

④) «ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ አድርጌ
ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ!»
[አል-ፉርቃን: 28]




💫 يَوْمَ تُقَلَّبُ وُجُوهُهُمْ فِي النَّارِ يَقُولُونَ يَا لَيْتَنَا أَطَعْنَا اللهَ وَأَطَعْنَا الرَّسُولَا

الأحزاب (66)

⑤) « ዋ ምኞታችን! አላህን በተገዛን፤
መልክተኛውንም በታዘዝን ኖሮ!»
[አል-አሕዛብ: 66]




💫🌸يَقُولُ يَا لَيْتَنِي اتَّخَذْتُ مَعَ الرَّسُولِ سَبِيلًا

الفرقان (27)
⑥) «ዋ ምኞቴ! ከመልክተኛው ጋር ቀጥተኛን መንገድ ይዤ በሆነ!»
[አል-ፉርቃን: 27]




💫🌸 يَا لَيْتَنِي كُنْتُ مَعَهُمْ فَأَفُوزَ فَوْزًا عَظِيمًا

النساء (73)
👉⑦) « ወይ ምኞቴ!  ታላቅ ዕድልን አገኝ ዘንድ
ከነሱ ጋር በሆንኩ!»
[አ-ን'ኒሳእ: 73]


👉ሁሉም የሟቾች ምኞቶ ናቸው።
ቀብር ውስጥ ያሉት ሰዎች ምኞታቸው
ወደ ዱንያ አንዴ መጥተው ለአኼራቸው
ጥሩን ነገር መስራት ነው 👉 ግን ምን ዋጋ አለው! አልፏል ተቀድሟል!

👉ቀብር ገብተን እኛም ይህን
ከምንመኝ ነፍሳችን ከአካላችን ውስጥ
እስካለች ድረስ ለአኼራችን እናስቀድም።
👉  ብልህ የሆነ ሰው ከመጸጸቱ በፊት ሥራውን ይሥራ

🌷አላህ ሆይ! ከነዚህ ከንቱ ምኞቶች በእዝነትህ ጠብቀን

📮👌قال رسول الله ﷺ الدال على الخير كا فاعله
https://t.me/Abufeisolalaseri

👉ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው ረሱል ﷺ‼️

https://t.me/+8k3_zHcSezYwNDQ8

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

15 Jan, 17:34


Live stream finished (9 minutes)

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

15 Jan, 17:25


Live stream started

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Jan, 08:10


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 9

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Jan, 08:10


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضيلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 8

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Jan, 08:09


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 56

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Jan, 08:09


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 55

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Jan, 08:07


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  170

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

08 Jan, 08:05


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  169

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

07 Jan, 15:09


ምላስህን ጠብቅ

*◣ ⇦ احفظ لسانك 👅..*
* للشــيخ العـلامــہ / *مُـحـمَّـدُ بــــنُ صــالـِــحٍ الـعُـثَـيْـمِـيـن رَحِمَـه اللَّ‍هُ تَـعَـالَـﮯٰ -*

https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

06 Jan, 15:40


ሸይኽ ሙቅቢል ኢማሙል ዋዲዒ አላህ ይዘንለትና እንድህ አለ
መልካም ሴት መልካም ሴቶችን በመቀማመጥላይ እንድትተጋ እመክራለሁ እሷ ይህን በማድረጓ ኢማንን ትጨምራለች እውቀትን ትጨምራለችና


🌸 قال الإمام الوادعي رحمه الله:
🍃 « أنصح المرأة الصالحة أن تحرص على مجالسة النساء الصالحات فإنها بهذا تزداد إيماناً وتزداد علماً وتزداد بصيرة ».
•• 【غارة الأشرطة : ٤٧٤/٢】.

https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

06 Jan, 14:10


🌹https://t.me/Abufeisolalaseri


-أَمْسَيْنَا وَأَمْسَىٰ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَهِ اللّيْلَةِ: فَتْحَها، وَنَصْرَها، وَنُورَها، وَبَرَكَتَها، وَهُدَاها، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيها وَشَرِّ مَا بَعْدَها


-أَمْسَيْنا عَلَى فِطْرَةِ الْإِسْلَامِ ، وَعَلَى كَلِمَةِ الْإِخْلَاصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إِبْرَاهِيمَ، حَنِيفًا مُسْلِمًا، وَمَا كَانَ مِنَ الْمُشْرِكِينَ

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

05 Jan, 08:43


🔺 እደተለመደው ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሀዶራ ይኖራል ❗️❗️

🔺ማንኛውም ሙስሊም ለሙሀዶራው ዝግጁ መሆን አለበት


⌚️ስዓት ከመኽሪብ እስተ ኢንሻው ነው⌚️


🕌 ቦታው መስጂደ ተቅዋ አስራ ስድስት ነው


"" አደራ አደራ እንኳን መቅረት ማርፈድም አይቻልም


👉ደዕዋ መሳተፍ የጥንክርናህ መለኪያ ነው

"" አንቦዝን እንቃ


👉https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

05 Jan, 08:37


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 7

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

05 Jan, 08:36


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 54

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

05 Jan, 08:35


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 53

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

05 Jan, 08:35


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 52

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

05 Jan, 08:32


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  168

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

05 Jan, 08:31


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  167

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

05 Jan, 08:31


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  166

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

04 Jan, 15:37


የመሬት መንቀጥቀጥና ወንጀላችን

=================

=================


👉 ያው እንደሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥና እሳተ ጋሞራ በዚህ ሀገር በዚህ ቦታ ተከሰተ እየተባለ መወራት ከያዘ ሰንበትበት ብሏል።ነገር ግን አብዘሀኛው አላህ ያዘነለት ሲቀር እንደዜና እየሳቁ እየተጫወቱ ይደበሩበታል ስለመንሰኤውና የተከሰተበትን ምክንያት አያስተነትኑም አይጠይቁምም።

👉 አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ የተለያዩ አስፈሪና አስደንጋጭ ክስተቶችን ሙሲባዎችንና የተለያዩ ፈተናወችን ሰዎች ባጠፋት ጥፋት በወንጀላቸው ሰበብ እንድከሰት ያደርገዋል።ወደ እርሱ እንድንመለስና እንድንስተካከል ዘንድ።
አላህ እንድህ ይላል:-

﴿ظَهَرَ الفَسادُ فِي البَرِّ وَالبَحرِ بِما كَسَبَت أَيدِي النّاسِ لِيُذيقَهُم بَعضَ الَّذي عَمِلوا لَعَلَّهُم يَرجِعونَ﴾ [الروم: ٤١]

(የሰው እጆች በሰራችው መጥፎ ስራ ሰበብ በባህርም በየብስም መጥፎ ነገራቶች( ድርቅና መሰል ነገራቶች) ይፋ ሆኑ። ይህም የሆነበት ምክንያት ከፊል የሰሩትን ስራ ሊያቀምሳቸውና ወደ አላህ እንድመለሱ ዘንድ ነው። )

ተመልከቱ ድርቅ;የኑሮ ውድነት የመሬት መንቀጥቀጥ እሳተ ጋሞራ ጦርነት እና የመሳሰሉት ክስተቶች የሚፈጠሩት የሰው ልጅ በሰራቸው ወንጀሎች ነው።በተለይ በዚህ ዘመን ከእለት ወደ እለት እየጨመረ መጥቷል ያስፈራል ያስደነግጣል ።

ታላቁ አሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ:-

 قال ابن تيمية: والزلازل من الآيات التي يخوف الله بها عباده، كما يخوفهم بالكسوف وغيره من الآيات. والحوادث لها أسباب وحكم، فكونها آية يخوف الله بها عباده هي من حكمة ذلك. اهـ.
(የመሬት መንቀጥቀጥ አላህ ባሮቹን ከሚያስፈራራበት ታአምራቶች ውስጥ አንዱ ነው; ታአምር መሆኑ ደግሞ ከእርሱ ጥበብ ውስጥ ይመደባል።)

👉 ከእኛ የሚጠበቀው ቶሎ ብለን እሰከዛሬ ከሰራነው ወንጀል እንመለስ ተውበት እናድርግ።እያንዳንዳችን ይህ ነገር እሚከሰተው በእኔ ወንጀል ሰበብ ነው እንበል።አላህ የደበቀልን ስንት ተቆጥሮ የማያልቅ ወንጀል አለብን አላህ በእዝነቱ ከሰው ሰትሮን ነው እንጅ ግርዶሹ ቢገለጥ ስንት ጉድ አለብን ስለዚህ ሳይረፍድ ወደ አላህ እንመለስ።

👉 የባለፉት ኡማዎች የጠፉት የተለያየ ክስተት እያዩ አናምንም በማለታቸው ምክንያት ነውና እህንግዜ ተውበት እናድርግ

አላህዬ እባክህ በእዝነትህ አንተ ማረኝ ወንጀሌንም እበስልኝ አንተ ፊት ቀርቤ ከምዋረድ በፊት ያ አላህ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/abujuhyfa

🔷https://t.me/abujuhyfa

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

03 Jan, 12:09


🔺خطبة الجمعة بعنوان من حقق التوحيد دخل الجنة بغير حساب ولا عذاب

🔺የጁሙዓ ኹጥባ بالعربية


" መስጂደ ሱና ሉጓማ حرسها الله


🎙بأخينا أبي فيصل حفظه الله تعالى
🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

03 Jan, 07:16


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 78 የመጨረሻው ነው

https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

02 Jan, 15:06


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 77
https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

02 Jan, 15:06


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 76
https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

02 Jan, 15:06


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 75
https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

02 Jan, 15:05


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 74
https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

02 Jan, 15:05


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 73
https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

02 Jan, 11:11


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 72
https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

02 Jan, 10:53


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 71
https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

02 Jan, 10:51


📚 شرح مسائل الجاهلية  للشيخ صالح الفوزان حفظه الله

🎙 በወንድማችን አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

ደርስ ቁጥር 70
https://t.me/Abufeisolalaseri

የኪታቡ ፒድኤፍ👇

https://t.me/Abufeisolalaseri/1498

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

31 Dec, 19:52


🔺ሳምንታዊ ሙሀዶራ ከዱዓ የበለጠ አላህ ዘንድ የተከበረ ነገር የለም በሚል እርእስ
የተደረገ ሙሀዶራ !! በውሰጡ ሌሎችም ጠቃሚ ነጥቦችም ተዳሰውበታል


🔺وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ إِنَّ الَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِي سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ
دَاخِرِينَ
الآية: 60 ، الصفحة: 474

🔺يَا أَيُّهَا النَّاسُ أَنتُمُ الفقراء إِلَى اللَّهِ وَاللَّهُ هُوَ الْغَنِيُّ الْحَمِيدُ
الآية: 15 ،


🕌መስጂደ ሱና ልጓማ حرسها الله

🎤بأخينا أبي عبد الله حسن حفظه الله


🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

31 Dec, 19:32


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 6

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

31 Dec, 19:25


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 5

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

31 Dec, 19:22


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  165

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

31 Dec, 19:10


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 51

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

30 Dec, 17:22


🔺https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Dec, 12:33


📚መንሐጁ አስሳልኪን ወተውዲሁል ፊቅሒ ፊድን

አዘጋጅ አልዓላመቱ አብዱረህማን ቢን ናሲር አሰዕድይ ረሒመሁሏህ

🎤بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول  وفقه الله
በወንድማችን አቡ ፈይሶል

ክፍል 50

https://t.me/Abufeisolalaseri

منهج_السالكين_و_توضيح_الفقه_في_الدين_.pdf

للفقيه العلامة عبد الرحمن ناصر السعدي «رحمه الله» ١٣٠٧-١٣٧٦ هـ

↪️PDF⤵️

https://t.me/Abufeisolalaseri/2652

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Dec, 12:28


📚ደርስ  مختصر صحيح البخاري

🍀ቁጥር  164

🎙በወንድማችን  አቡ ፈይሶል አህመድ አወል حفظه الله

🟢👉
https://t.me/Abufeisolalaseri

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

29 Dec, 12:06


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 4

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

" አቡ ፈይሶል አህመድ አወል ልጓማ

28 Dec, 17:26


{{ሪሳላ الرسالة }}

📌بِسْــــمِ ﷲِ الرَّحْمـٰــــــــنِ الرَّحِيمِ📌

📔 የኪታቡ ስም
 توجيهات للمؤمنات حول التبرج والسفور

       ምክሮች ወይም አቅጣጫዎች  ለአማኝ ሴቶች በመገላለጥ በመራቆት ዙሪያ

لفضلة الشيخ محمد بن صالح العثيمين  رحمه الله

🎤 بأخينا أبي فيصل أحمد بن أول حفظه الله
ደርስ ክፍል 3

PDF ⤵️
https://t.me/Abufeisolalaseri/3017

2,214

subscribers

238

photos

221

videos