Lion International Bank S.C. @lionbanksc Channel on Telegram

Lion International Bank S.C.

@lionbanksc


Website: https://anbesabank.com/
Bio link: https://linktr.ee/anbesabank
Email: [email protected]
Contact Center: 8803
Contact on telegram @Libofficial

Lion International Bank S.C. (English)

Are you looking for a reliable and trustworthy banking partner to help you achieve your financial goals? Look no further, as Lion International Bank S.C. is here to provide you with top-notch banking services tailored to meet your needs. As one of the leading banks in the region, Lion International Bank S.C. is known for its commitment to excellence, integrity, and customer satisfaction. Who is Lion International Bank S.C.? Lion International Bank S.C. is a reputable financial institution that offers a wide range of banking products and services to individuals, businesses, and organizations. With a solid track record of success and a team of experienced professionals, Lion International Bank S.C. is dedicated to helping you manage your finances effectively and efficiently. What is Lion International Bank S.C.? Lion International Bank S.C. provides a comprehensive suite of banking services, including savings accounts, checking accounts, loans, investments, and more. Whether you are looking to open a new account, apply for a loan, or invest in the stock market, Lion International Bank S.C. has got you covered. With a focus on innovation and technology, Lion International Bank S.C. is constantly striving to improve its services and provide you with the best banking experience possible. If you are interested in learning more about Lion International Bank S.C. and the services it offers, be sure to check out their website at https://anbesabank.com/ or visit their bio link at https://linktr.ee/anbesabank. For inquiries, you can reach out to them via email at [email protected] or contact their customer service center at 8803. You can also connect with Lion International Bank S.C. on Telegram by contacting @Libofficial. Don't miss out on the opportunity to partner with Lion International Bank S.C. and take your financial future to the next level. Join the thousands of satisfied customers who have already experienced the exceptional service and support that Lion International Bank S.C. has to offer. We look forward to helping you achieve your financial goals and dreams!

Lion International Bank S.C.

10 Jan, 05:59


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

09 Jan, 08:48


በቅርቡ የሚከፈቱ አዳዲስ ቅርንጫፎች

#LIB #KeyToSuccess #newbranch

Lion International Bank S.C.

09 Jan, 06:18


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

08 Jan, 10:44


ውድ ደንበኞቻችን ከባህር ማዶ ከወዳጅ ዘመድ ገንዘብ ሲላክልዎ እና ሲመንዝሩ ባንካችን ሽልማት አዘጋጅቶ እንደሚጠብቅዎ ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡

#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess

Lion International Bank S.C.

08 Jan, 10:23


የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር! #LIB #winners #keytosuccess

Lion International Bank S.C.

08 Jan, 07:04


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

07 Jan, 07:07


አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደንበኞቹ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

Lion International Bank S.C.

06 Jan, 16:59


ጥያቄውን ቀድመው የመለሱ 5 ሰዎች በቅደም ተከተል ሽልማታቸውን ይወስዳሉ፤
የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም

#telegram # LionInternationalbank #Bank #quiztime #Questions

Lion International Bank S.C.

06 Jan, 13:33


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዝዳንት የገና በዓል እና ባንኩ ስራ የጀመረበትን 18ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ዛሬ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደ የበዓል ፕሮግራም የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ተከስተ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፤ይህን በዓል ለየት የሚያደርገው ባንኩ በይፋ ስራ የጀመረበትን 18ኛ አመት በዓል የምናከብርበት ቀን መሆኑን ገልፀው ለመላው የባንኩ ባለአክሲዮኖች፣ደንበኞች እና ሰራተኞች አንኳን ለዚህ በዓል እና ስኬት አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸው እንዳስተላለፉት ይህ የ18 አመታት ጉዞ በብዙ ውጣ ውረዶች እና ስኬቶች ታጅቦ የመጣ ሲሆን፤ለዚህ ስኬት መምጣት ከጎናችን ለነበሩ እና እየሰሩ ላሉ ደንበኞች፣በለአክሲዮኖች፣ሰራተኞች እና ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በመጨረሻም የገና በዓል የመተሳሰብ፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!!

Lion International Bank S.C.

06 Jan, 08:55


በባንካችን ትክክለኛ የቴሌግራም ገፅ ላይ ዛሬ ታህሳስ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በምናደርገው የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ይሳተፉ፣ለጓደኛዎ ያጋሩ፣ ይመልሱ... በሽልማታችን ይንበሽበሹ!

የውድድሩ ህጎች

1. ጥያቄውን ቀድመው የመለሱ 5 ሰዎች በቅደም ተከተል ሽልማታቸውን ይወስዳሉ፤
2. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል፡፡ https://t.me/LionBankSC
3. የቴሌግራም ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ውስጥ የጥያቄውን መልስ ይፃፉ::
4.መልሱን አንዴ ከፃፉ በኃላ ማስተካከል (Edit) ማድረግ አይቻልም፡፡
5. ደጋግሞ ሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ምላሽ የሚሰጥ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን።
ስጦታዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Telegram

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር

Lion International Bank S.C.

06 Jan, 06:42


https://www.youtube.com/watch?v=O9OjGmYQ6BA

Lion International Bank S.C.

06 Jan, 06:40


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

04 Jan, 07:57


ውድ ደንበኞቻችን መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ከባህር ማዶ ከወዳጅ ዘመድ ገንዘብ ሲላክልዎ እና ሲመንዝሩ ባንካችን ሽልማት አዘጋጅቶ እንደሚጠብቅዎ ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡

#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #ገና #Holiday

Lion International Bank S.C.

04 Jan, 06:59


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

03 Jan, 12:55


አያምልጥዎ!
https://t.me/LionBankSC
ባንካችን በሚያደርገው የቴሌግራም ተከታዮች የማብዛት ጉዞ ላይ ወደ ገፃችን በመቀላቀል የሽልማታችን ተካፋይ ይሁኑ!
1. እርስዎም የዚህ ዕድል ተሳታፊ ለመሆን የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ https://t.me/LionBankSC
2. እንዲሁም ለሌሎች ያጋሩ!
ይህን አስደሳች እድል እንዳያመልጥዎ።

Lion International Bank S.C.

03 Jan, 07:26


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

02 Jan, 06:44


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

05 Dec, 06:22


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

04 Dec, 12:57


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክስዮኖች 20ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሠዓት ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል ይካሄዳል። በመሆኑም ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ቦታና ሰዓት ተገኝተው በጉባዔው እንዲሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ Read More

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

https://linktr.ee/anbesabank

#AGM #AGM20th #lionInternationalbank #anbesabank #keytosuccess

Lion International Bank S.C.

04 Dec, 07:20


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

03 Dec, 06:55


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

02 Dec, 11:27


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክስዮኖች 20ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሠዓት ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል ይካሄዳል። በመሆኑም ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ቦታና ሰዓት ተገኝተው በጉባዔው እንዲሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ Read More

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

https://linktr.ee/anbesabank

#AGM #AGM20th #lionInternationalbank #anbesabank #keytosuccess

Lion International Bank S.C.

02 Dec, 11:24


እሁድ ህዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በነበረው እሁድን ከኛ ጋር ውድድር ላይ የተሳተፋችው ተሸላሚዎች ስም ዝርዝር

#LIB #winners #keytosuccess

Lion International Bank S.C.

02 Dec, 08:42


መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልዎ!

#LIB #lioninternationalbank #monday #motivation

Lion International Bank S.C.

02 Dec, 06:48


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

01 Dec, 11:02


የውድድሩ ህጎች
1. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ሰራተኞች በጥያቄውም ሆነ በሽልማቱ ተሳታፊ እንደማይሆኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን፤
2. ጥያቄውን ቀድመው የመለሱ 3 ሰዎች በቅደም ተከተል ሽልማታቸውን ይወስዳሉ፤
3. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል፡፡ https://t.me/LionBankSC                 
4. የቴሌግራም ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ውስጥ የጥያቄውን መልስ ይፃፉ::
5.መልሱን አንዴ ከፃፉ በኃላ ማስተካከል (Edit) ማድረግ አይቻልም፡፡
6. ደጋግሞ ሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ምላሽ የሚሰጥ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን።
ስጦታዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Telegram

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
    የስኬትዎ አጋር!

Lion International Bank S.C.

30 Nov, 08:01


በባንካችን ትክክለኛ የቴሌግራም ገፅ ላይ እሑድ ህዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በምናደርገው የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ይሳተፉ፣ለጓደኛዎ ያጋሩ፣ ይመልሱ... በሽልማታችን ይንበሽበሹ!

የውድድሩ ህጎች
1. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ሰራተኞች በጥያቄውም ሆነ በሽልማቱ ተሳታፊ እንደማይሆኑ ከወዲሁ እናሳውቃለን፤
2. ጥያቄውን ቀድመው የመለሱ 3 ሰዎች በቅደም ተከተል ሽልማታቸውን ይወስዳሉ፤
3. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል፡፡ https://t.me/LionBankSC
4. የቴሌግራም ሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ውስጥ የጥያቄውን መልስ ይፃፉ::
5.መልሱን አንዴ ከፃፉ በኃላ ማስተካከል (Edit) ማድረግ አይቻልም፡፡
6. ደጋግሞ ሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ምላሽ የሚሰጥ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን።
ስጦታዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Telegram

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Lion International Bank S.C.

30 Nov, 06:59


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

29 Nov, 06:30


በባንካችን ትክክለኛ የቴሌግራም ገፅ ላይ እሑድ ህዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በምናደርገው የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ይሳተፉ፣ለጓደኛዎ ያጋሩ፣ ይመልሱ... በሽልማታችን ይንበሽበሹ!

የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:-
https://t.me/LionBankSC

#Telegram #anbesabank #lionInternationalbank #bank #Quiz #SundayQuiz #Ethiopia #quiz #quiztime #fun #lionquiz

Lion International Bank S.C.

29 Nov, 06:17


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

28 Nov, 07:15


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

27 Nov, 11:18


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር የባለአክስዮኖች 20ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሠዓት ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል ይካሄዳል። በመሆኑም ባለአክሲዮኖች በተጠቀሰው ቀን፣ ቦታና ሰዓት ተገኝተው በጉባዔው እንዲሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን በአክብሮት ያቀርባል፡፡ Read More

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

https://linktr.ee/anbesabank

#AGM #AGM20th #lionInternationalbank #anbesabank #keytosuccess

Lion International Bank S.C.

27 Nov, 06:45


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

26 Nov, 14:30


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ማኔጅመንት በባንኩ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ዙሪያ ከባለአክስዮኖች ጋር ምክክር አካሄደ።

የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አለም አስፋው እና የባንኩ ፕሬዝደንት አቶ ዳንኤል ተከስተን ጨምሮ ሌሎች የቦርድ አባላት፣ ከፍተኛ ባለአክሲዮኖች እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ. ም በካፒታል ሆቴል አጠቃላይ የባንኩ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል።

በምክክር መድረኩ ባንኩ በበጀት ዓመቱ ያሳየው አፈፃፀም አበረታች እና ከቀዳሚዎቹ ዓመታት በእጅጉ የተሻለ እንደሆነ ተመልክቷል።

ባንኩ ከበርካታ የንግድ ተቋማት እና የብድርና ቁጠባ የህብረት ስራ ማሕበራት ጋር አብሮ ለመስራት ያስቻለው የአጋርነት ስምምነት ተፈራርሞ ወደ ስራ መግባቱ፣ ከአጋር ድርጅቶች እና ወደ ስራ ካስገባቸው አዳዲስ አገልግሎቶች ጋር የሲስተም ኢንተግሬሽን ስራዎች መስራቱ አበረታች እንደነበር ተመልክቷል።

ተደራሽነትን ለማስፋት የተሰራው ስራ የተቀማጭ ሐብት የማሰባሰብ ጥረቱን ስኬታማ እንዳደረገው እና ከአቻ ባንኮች በተሻለ ደረጃ ለመገኘት ያስቻለው መሆን ተገልጿል።

በምክክር መድረኩ የቀረበው አጭር ሪፖርት እንዳመለከተው በተጠናቀቀው የበጀት አመት የባንኩ አፈፃፀም በሁሉም የመመዘኛ መስፈርቶች ብቁ እና ተወዳዳሪ ለመሆን በሚያደርገው ጉዞ ላይ አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የተገለፀ ሲሆን፣ መንግስት እያወጣቸው ካሉ ፖሊሲዎች ጋር አብሮ መጓዝ እንዲያስችለው የካፒታል አቅም ማጎልበት ወሳኝ በመሆኑ ባለአክሰዮኖች ተጨማሪ አዳዲስ አክሲዮኖችን እንዲገዙ እና ሌሎች ደንበኞችንም አክስዮን ማስገዛት በሚችሉበት መንገድ ላይ ውይይት በማድረግ በተቻለ ፍጥነት ተግባራዊ እንዲሆን አቅጣጫ ተቀምጧል።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Lion International Bank S.C.

21 Nov, 08:01


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

20 Nov, 07:12


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

15 Nov, 07:14


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

14 Nov, 09:15


አዲስ ቅርንጫፍ መክፈትን ስለማሳወቅ

ባንካችን ለደንበኞቹ ተደራሽ የመሆን ራዕዩን እውን ለማድረግ እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 322 ኛ ቅርንጫፉን በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መዝብር ከተማ፤ መዝብር ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ቅርንጫፉን ከፍቶ ለክቡራን ደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
#LIB #KeyToSuccess #keytosuccess #branchopening

Lion International Bank S.C.

12 Nov, 06:18


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

04 Nov, 10:54


አዲስ ቅርንጫፍ መክፈትን ስለማሳወቅ

ባንካችን ለደንበኞቹ ተደራሽ የመሆን ራዕዩን እውን ለማድረግ እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 321ኛ ቅርንጫፉን በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዓዲ መሓመዳይ ከተማ፤ ዓዲ መሓመዳይ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ቅርንጫፉን ከፍቶ ዛሬ ሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ለክቡራን ደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
#LIB #KeyToSuccess #keytosuccess #branchopening

Lion International Bank S.C.

04 Nov, 08:05


እሁድ ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡30 ማንችስተር ዮናይትድ ከቼልሲ በነበረው ይገምቱ ይሸለሙ ውድድር ላይ የተሳተፋችው ተሸላሚዎች ስም ዝርዝር

Lion International Bank S.C.

02 Nov, 08:47


ይገምቱ ይሸለሙ!

ነገ እሁድ ጥቅምት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡30 ማንችስተር ዮናይትድ ከቼልሲ የሚያካሂዱትን የእንግሊዝ ፕሪሜሊግ ጨዋታ የሚያሸንፈውን ክለብ ቀድመው ለመለሱ 3 ተሳታፊዎች አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

የውድድሩ ህጎች

1. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቻናልን መቀላቀል፡፡ https://t.me/LionBankSC
2. በሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ዉስጥ የጨዋታውን የግምት ውጤት ይፃፉ::
3. የገመቱትን ውጤት አንዴ ከፃፉ በኃላ ማስተካከል (Edit) አይቻልም፡፡
4. ደጋግሞ ሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ የሚያስቀምጥ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጪ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
5. የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ቴሌግራም ቻናልን ማጋራት ፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

Lion International Bank S.C.

02 Nov, 06:25


#LIB #Exchangerate

Lion International Bank S.C.

01 Nov, 12:51


አዲስ ቅርንጫፍ መክፈትን ስለማሳወቅ
ባንካችን ለደንበኞቹ ተደራሽ የመሆን ራዕዩን እውን ለማድረግ እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 320ኛ ቅርንጫፉን በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዓዲ ቀለበስ ከተማ፤ ዓዲ ቀለበስ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ቅርንጫፉን ከፍቶ ሀሙስ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ለክቡራን ደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
#LIB #KeyToSuccess #keytosuccess #branchopening

Lion International Bank S.C.

31 Oct, 12:21


የጀግኒት (የሴቶች) የቁጠባ ሂሳብ

የጀግኒት (የሴቶች) የቁጠባ ሂሳብ 18 አመት እና ከዚያ በላይ ዕድሜ ባላቸው ወደፊት ለመሆን የሚያልሙትን ግብ ለማሳካት በሚታትሩ ስራ ፈጣሪ ሴቶች የሚከፈት የቁጠባ ሂሳብ ነው። የጀግኒት የቁጠባ ሂሳብ በተናጠል ወይም በጋራ ሊከፈት የሚችል ሲሆን፤ የቁጠባ ሂሳቡ ባለቤቶች ያጠራቀሙት ገንዘብ ለስራ መነሻ ካፒታል መሆን ሲችል ባንኩ ከሚሰጠው ዳጎስ ያለ ወለድ በተጨማሪ የብድር አቅርቦት ያመቻቻል።

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

https://linktr.ee/anbesabank
#LionInternationalBank #AnbesaBank #Jegnit #WomenSavingAccount

Lion International Bank S.C.

28 Oct, 14:01


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የመቐለ፣ ማይጨው ፣አክሱም ፣ሽረ - እንዳስላሰ እና አዲግራት ዲስትሪክቶች የ2016/17 በጀት አመት የመጀመሪያው ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ።
በስብሰባው ላይ የዲስትሪክቶቹ እና  አጠቃላይ የባንኩ የ2016/17 በጀት ዓመት የሩብ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል።
በመድረኩ ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት እና በየዲስትሪክቶቹ የሚገኙ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የተገኙ ሲሆን፤ በቀረበው ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዙሪያ ጥልቅ የሆነ ውይይት ተደርጓል፡፡በግምገማው ዲስትሪክቶቹ በሩብ ዓመቱ ያሳዩት አፈፃፀም አበረታች መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በሩብ የበጀት አመቱ የታዩ ጥንካሬዎችን እንደተጠበቁ ሆነው፤ በአፈፃፀም ሂደት የታዩ ችግሮችን በመፍታት የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል አቅጣጫ ተቀምጧል። በተጨማሪም በማክሮ ኢኮኖሚው ላይ እየተወሰዱ ካሉት ፈጣን የለውጥ እርምጃዎች ጋር ተጣጥሞ የሚሄድ ፈጣን እና የደንበኞችን እርካታ የሚያጎለብት የአሰራር ማሻሸያ እንደሚደረግ አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባው ተጠናቋል።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
    የስኬትዎ አጋር!

Lion International Bank S.C.

24 Oct, 15:49


የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የሃዋሳ እና የአዳማ ዲስትሪክቶች የ2016/17 በጀት አመት የመጀመሪያው ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ  ተካሄደ።

የዲስትሪክቶች የሩብ አመት የአፈፃፀም ግምገማ በአዳማ ድሬ ኢንተርናሽናል ሆቴል እንዲሁም በሃዋሳ ሴንተራል ሃዋሳ ሆቴል የተካሄደ ሲሆን፤  አጠቃላይ የባንኩ እና የየዲስትሪክቶቹ የ2016/17 በጀት ዓመት የሩብ አመት  ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል።

በመድረኩ  ከፍተኛ  የስራ አመራር አባላት እና በየዲስትሪክቶቹ የሚገኙ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የተገኙ ሲሆን፤ በቀረበው ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዙሪያ ጥልቅ የሆነ ውይይት ተደርጓል፡፡በግምገማው ዲስትሪክቶቹ በሩብ ዓመቱ ያሳዩት አፈፃፀም አበረታች መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በሩብ  የበጀት አመቱ የታዩ ጥንካሬዎችን  እንደተጠበቁ ሆነው፤ በአፈፃፀም ሂደት የታዩ ችግሮችን በመፍታት የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል አቅጣጫ ተቀምጧል። በተጨማሪም በማክሮ ኢኮኖሚው ላይ እየተወሰዱ ካሉት ፈጣን የለውጥ እርምጃዎች ጋር ተጣጥሞ የሚሄድ ፈጣን እና የደንበኞችን እርካታ የሚያጎለብት የአሰራር ማሻሸያ እንደሚደረግ  አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባው ተጠናቋል።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
     የስኬትዎ አጋር!

https://linktr.ee/anbesabank#KeyToSuccess #events

Lion International Bank S.C.

18 Oct, 11:05


#LioninternationalBank #Contactcenter #keytosuccess https://linktr.ee/anbesabank

Lion International Bank S.C.

17 Oct, 08:43


https://www.youtube.com/watch?v=9lRrV7scNnM