የኢስላም መልእክት @km1234i Channel on Telegram

የኢስላም መልእክት

@km1234i


«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

የኢስላም መልእክት (Amharic)

እንኳን ወደ የኢስላም መልእክት በደህና መጡ! ይህ መልእክት የፈጠርናችሁን ለከንቱ መኾኑን እንችላለን። እባኮትን እናቅርብላችሁ እንጠላችሁ። ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን ለሁሉም ጥሩ እድሜ እንኖራለን። ጥያቄዎችን ማግኘትና መልእክት እንኖራለን። እባኮትን ይሁን።

የኢስላም መልእክት

21 Nov, 15:33


ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ

አባታችን አደም 『عليه السلام』 የተፈጠሩት በየትኛው ቀን ነው

🌱ከትክክለኛው መልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና🌱

Add🎁የሱና ቻናሎች📥 የሚለውን በመንካት ውሰዱ🌹

ሀ}  እሁድ 『الأحد 』

ለ}  ሐሙስ 『الخميس 』

ሐ}  ጁሙዓህ 『 الجمعة 』

መ}   ሰኞ  『الاثنين 』

⚠️መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ ትክክል አይደላቹም ማለት ነው⚠️

🔘🩵መልካም እድል🩵🔘

የኢስላም መልእክት

19 Nov, 04:06


https://t.me/Nejib_com

የኢስላም መልእክት

18 Nov, 18:00


📚📚የመፅሀፍ ግብዣ📚📚
🌤ከብርሐን ነፀብራቅ🌤
ብርሐንን ለሚናፍቅ

ሰልማን ካሳ (ገ/እግዚአብሔር)

📚📜📜📜📜📜📜📜📜📜📜

የኢስላም መልእክት

17 Nov, 15:31


💜ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ💜

የነቢዩ 『 ﷺ』 አጎት እና የጥቢ ወንድም ማነው

🌱ከትክክለኛው መልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና🌱

መልሱን በመንካት ውሰዱ🌹

ሀ〗ሐምዛ 『رضي الله عنه 』

ለ〗ዐባስ 『رضي الله عنه 』

ሐ〗ዑመር 『رضي الله عنه 』


🔘⭐️መልካም እድል⭐️🔘

የኢስላም መልእክት

17 Nov, 02:57


የአንዱ አምላክ እና የኢየሱስ ልዩነት

ዮሐንስ8:40 ነገር ግን አሁን
#ከእግዚእብሔር #የሰማሁትን #እውነት #የነገርኋችሁን #ሰው #ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም

ሆሴዕ11:9
#እኔ #አምላክ #ነኝ እንጂ #ሰው #አይደለሁምና፥ በመካከልህም ቅዱሱ ነኝና የቁጣዬን መቅሠፍት አላደርግም፥ ኤፍሬምንም አጠፋ ዘንድ አልመለስም፤ በመዓትም አልመጣም

ዘኍልቍ23:19 ሐሰትን ይናገር ዘንድ
#እግዚአብሔር #ሰው #አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ #የሰው #ልጅ #አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?

ዮሐንስ5:27
#የሰው #ልጅም ስለ ሆነ ይፈርድ ዘንድ #ሥልጣን ሰጠው

ኢሳይያስ31:3 "
#ግብጻውያን #ሰዎች #እንጂ #አምላክ #አይደሉም፥ ፈረሶቻቸውም ሥጋ እንጂ መንፈስ አይደሉም፤"

ሐዋ. ሥራ2:22 የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥
#የናዝሬቱ #ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ #በእርሱ #በኩል ባደረገው #ተአምራትና #በድንቆች #በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ #ሰው #ነበረ

1 ጢሞቴዎስ2:5
#አንድ #እግዚአብሔር #አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም #ሰው #የሆነ #ክርስቶስ #ኢየሱስ #ነው

ሚልክያስ3:6
#እኔ #እግዚአብሔር #አልለወጥም፤ እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም

ማርቆስ10:18
#ኢየሱስም፦ ስለ ምን #ቸር ትለኛለህ? #ከአንዱ #ከእግዚአብሔር #በቀር #ቸር ማንም #የለም

ሉቃስ6:12 በነዚህም ወራት
#ይጸልይ ዘንድ ወደ ተራራ ወጣ፥ #ሌሊቱንም #ሁሉ ወደ #እግዚአብሔር #ሲጸልይ #አደረ

እውን ኢየሱስ አምላክ ነውን? ዝርዝር ማብራሪያ፦
https://t.me/Wahidcom/1147

@Wahidcom

የኢስላም መልእክት

16 Nov, 03:59


እግዚአብሔር #በፍጡር ምሏል፦

አሞጽ 8:7፤ {
#እግዚአብሔር #በያዕቆብ #ክብር #እንዲህ #ብሎ #ምሎአል፦}

አሞጽ 8፥7
#ያህዌህ #በያዕቆብ #ትዕቢት እንዲህ ብሎ ምሎአል፦ ሥራቸውን ሁሉ ለዘላለም ምንም አልረሳም።
{נִשְׁבַּע יְהוָה, בִּגְאוֹן יַעֲקֹב; אִם-אֶשְׁכַּח לָנֶצַח, כָּל-מַעֲשֵׂיהֶם. }

እግዚአብሔር የማለው
#በያዕቆብ #ትዕቢት ነው። “ጎውን” גְא֣וֹן ማለት “ #ትዕቢት” “ #ኩራት” ማለት ነው፥ ይህ ቃል እዚሁ መጽሐፍ ላይ የያዕቆብን ትዕቢት ተብሎ ተቀምጧል፦

አሞጽ 6፥8 አዶናይ ያህዌህ እንዲህ ይላል፦
#የያዕቆብን #ትዕቢት #ተጸይፌአለሁ፥ አዳራሾቹንም ጠልቻለሁ፤ ስለዚህ ከተማይቱንና የሚኖሩባትን ሁሉ አሳልፌ እሰጣለሁ።
{נִשְׁבַּע אֲדֹנָי יְהוִה בְּנַפְשׁוֹ, נְאֻם-יְהוָה אֱלֹהֵי צְבָאוֹת, מְתָאֵב אָנֹכִי אֶת-גְּאוֹן יַעֲקֹב, וְאַרְמְנֹתָיו שָׂנֵאתִי; וְהִסְגַּרְתִּי, עִיר וּמְלֹאָהּ.}

እግዚአብሔር
#በተጸየፈበት #በያዕቆብ #ትዕቢት መማሉ ምን ይሆን? “ጉዳዩን አጽንዖት ለመስጠት ነው” ካላችሁ እንግዲያውስ አሏህ በተለያየ ነገር ከማለባቸው ምክንያቶች አንዱ ስለዚያ ነገር አጽንዖት ለመስጠት ነው።

የጳውሎስ
#መሐላ #በኢየሱስ ትምህርት #ሲመዘን
1 ቆሮንቶስ 15:31፤ በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ ባለኝ
#በእናንተ #ትምክህት #እየማልሁ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ዕለት ዕለት እሞታለሁ።

ማቴዎስ 5:34፤ 36፤
#በራስህም #አትማል፥ አንዲቱን ጠጉር ነጭ ወይም ጥቁር ልታደርግ አትችልምና።
37፤ ነገር ግን ቃላችሁ አዎን አዎን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤
#ከነዚህም #የወጣ #ከክፉው #ነው

@Wahidcom

የኢስላም መልእክት

15 Nov, 18:08


ለዘመናት ተደብቆ የነበረው ሚስጥረ ሥላሴ ሲጋለጥ ሦስት እግዚአብሔር ሆነው ተገኙ ኦርቶዶክሶች የሚያመልኩት ሦስት እግዚአብሔር ነው::

የኢስላም መልእክት

15 Nov, 13:36


ኢየሱስ #ዝሙት የሰራችውን ሴት ለምን #በድንጋይ ወግሮ አልገደለም?

የዮሐንስ8:1-11 ላይ
#ኢየሱስ #ሊናገረው ይቅርና #የዮሐንስ ወንጌል ክፍል #አይደለም የትኛውም ቀዳማይ የግሪክ እደ-ክታባት #MSS ላይ ይህ ንግግር #አይገኝም ይህ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተከተተው በ 382 በላቲን ቩልጌት ላይ ሲሆን ጨማሪውም #የሮሙ #ቢሾፕ #ጄሮም ነው ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ https://t.me/Wahidcom/2356

ዮሐንስ8:3 ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር
#የተያዘችን #ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው፦
4 መምህር ሆይ ይህች
#ሴት #ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች
5
#ሙሴም እንደነዚህ ያሉት #እንዲወገሩ በሕግ #አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ? አሉት
6 የሚከሱበትንም እንዲያገኙ ሊፈትኑት ይህን አሉ ኢየሱስ ግን ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ
7 መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ
#ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ #ይውገራት አላቸው
8ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ
9እነርሱም ይህን ሲሰሙ ሕሊናቸው ወቀሳቸውና ከሽማግሌዎች ጀምረው እስከ ኋለኞች አንድ አንድ እያሉ ወጡ፤ ኢየሱስም ብቻውን ቀረ ሴቲቱም በመካከል ቆማ ነበረች
10ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ አንቺ ሴት እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት
11እርስዋም፦ጌታ ሆይ አንድ ስንኳ አለች ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት

ማቴዎስ5:17 እኔ
#ሕግንና ነቢያትን #ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ #ልፈጽም #እንጂ ለመሻር አልመጣሁም
18 እውነት እላችኋለሁ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ
#ከሕግ #አንዲት የውጣ ወይም #አንዲት #ነጥብ ከቶ አታልፍም ሁሉ #እስኪፈጸም ድረስ

@Wahidcom

የኢስላም መልእክት

15 Nov, 08:15


የጁምዓ ቀን ስነ ስርዓቶች

በPdf

የኢስላም መልእክት

14 Nov, 05:08


መልእክተኛው እየሱስ
~
* በጊዜው የነበሩ ሰዎች ነብይ እንደሆነ ነበር የሚያውቁት። “ከዚህ የተነሣ ሰዎቹ ኢየሱስ ያደረገውን ምልክት ባዩ ጊዜ፦ ይህ በእውነት ወደ ዓለም የሚመጣው ነቢይ ነው አሉ።” (ዮሐንስ 6፡ 14)
* ባሪያ እንደሆነ ነው ያስተማረው። “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ባሪያ ከጌታው አይበልጥም። መልእክተኛም ከላከው አይበልጥም።” (ዩሐንስ 13፡16)
* እሱን የሚያመልኩት መለኮታዊ ሳይሆን ሰውሰራሽ ስርአት የሚከተሉ ናቸው። "ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ።" (ማቴዎስ 15፡8-10)
* እየሱስ አምላክ ሳይሆን አምላኩን የሚማፀን ባሪያ ነው። “በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው።” (ማርቆስ ወንጌል 15:34)

* ወንጌል የእየሱስ ንግግር አይደለም። እሱ ተላኪ እንጂ ላኪ አይደለም። "የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የኔ አይደለም።" (ዮሐንስ ወንጌል 14:24)
"እኔ ከራሴ አልተናገርሁምና ነገር ግን የላከኝ አብ እርሱ የምለውን የምናገረውንም ትእዛዝ ሰጠኝ።" (ዮሐንስ ወንጌል 12:49)
* እየሱስ ታዛዥ እንጂ የራሱ ስልጣን የለውም። ሙታን መፈወስ፣ ለምፃሞችን ማዳን፣ ተአምራትን ማሳየት በራሱ አቅም የተፈፀሙ አይደሉም። "እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም። እንደሰማሁ እፈርዳለሁ፤ ፍርዴም ቅን ነው፤ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።" (ዮሐንስ ወንጌል 5:30)

ስለዚህ የእየሱስን መልእክተኛነት በመቀበል ወደ እየሱስ አምላክ ተመለሱ። የእየሱስን ትእዛዝ ጠብቁ። "እየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፡ ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው።" (ማርቆስ 12:29)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

የኢስላም መልእክት

13 Nov, 19:22


Urgent Notice
ሚሊኒየሯ እየተፈለገች ነው ዘምዘም መሀመድ አሊ   እባክሽ  የማታ ሲሳይሽን  ዱባይ  ፈርመሽ ውሰጅ እስከ ታህሳስ 20 ,2017 ድረስ ሸር አርጉት
ይችን በፎቶ የምታዮዋትን ልጅ እምታውቁ እባካችሁ ተባበሩ በተለይ ወሎየወች ፓሥፖርቷን ያወጣችው ደሤ ነው ተብሏል
ጉዳዩ ምንድን ነው ላላችሁ ህይወቷን የሚቀይር ገንዘብ ዱባይ ላይ እየጠበቃት ነው ነገሩ እንድህ ነው ዱባይ ቤት ሠራተኝነት ተቀጥራ ትሠራ ነበር 2004 አካባቢ ይመሥለኛል ከዛ ሠወቹ አለመግባባት ተፈጥሮ ጉዳት ያደርሡባታል የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጽ/ቤት ጉዳዩ  ይደርሣል ጽ/ ቤቱም ጠበቃ ቀጥሮ ይከራከራል በዝህ መሀል ልጅቱ አገር ቤት ገብታለች ከዛ አሰሪወቿ ከከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት ጋ ሸንፈትን ተኮናነቡ ልጅቱ አድራሻዋ ጠፋ እሥከ ጥር ድረሥ እየተጠበቀች ነው በነገራችን ላይ ወላጆቿ ቤተሠቧቿ ካሉም የ DNA ምርመራ ተደርጎ ይሠጣቸዋል ተብሏል ሥሟ ዘምዘም መሀመድ አሊ ትባላለች እና እባካችሁ ይሄኔ ምን ላይ እንደሆነች አናውቅም::

የኢስላም መልእክት

13 Nov, 17:16


وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ اللَّهَ لَغَفُورٌ رَّحِيمٌ

#የአላህንም_ጸጋ #ብትቆጥሩ #አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡((16፥18))
وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍ فَمِنَ اللَّهِ ۖ ثُمَّ إِذَا مَسَّكُمُ الضُّرُّ فَإِلَيْهِ تَجْأَرُونَ

#ማንኛውም #በእናንተ_ላይ_ያለው #ጸጋ #ከአላህ ነው፡፡ ከዚያም ችግር በደረሰባችሁ ጊዜ ወደርሱ ብቻ ትጮሃላችሁ፡፡((16፥53))


እስቲ የአላህን ጸጋ እናመስግን🤲

https://t.me/km1234i

2,271

subscribers

163

photos

149

videos