ማሳሰቢያ ይህንን ጨዋታ ለመጫወት ከፈለጉ ምንም አይነት መወሻሸት አያስፈልግም እውነት እውነቷን ብቻ ❌
1,ወደፊት አብረን ስንሆን ትልቁ ህልምህ/ሽ ምንድነው?
2,በድብቅ የምታደንቅልኝ(የምታደንቂልኝ)ነገር ግን በፍፁም የማትነግረኝ(የማትነግሪኝ)ነገር አለ?/ምንድነው?
3,ሁልጊዜ ለማድረግ የምትፈልገው/የምትፈልጊው ነገር ግን እስካሁን ያላደረከው/ሽው አንድ ነገር ምንድን ነው?
4,የፍቅር ቋንቋህ/ሽ ምንድነው? ( ቃላት፣ ተግባራት፣ ስጦታዎች ፣ አሪፍ ጊዜ ማሳለፍ ፣ ፍቅር መስራት)
5,ከግንኙነታችን መለወጥ የምትፈልገው/ጊው አንድ ነገር ምንድን ነው?
6,እኔ ጋር ካሳለፍካቸው/ካሳለፍሻቸው ጊዜዎች የማትረሳው/ሽው የቱን ነው?
6,ከእኔ ጋር በመሆንህ/ሽ በጣም የምትኮራበት/የምትኮሪበት ነገር ምንድነው?
7,ስለ እኔ (ከመልክ ዉጪ) በጣም ማራኪ ሆኖ ያገኘኸው/ሺው አንድ ነገር ምንድን ነው?
https://t.me/cheweta
https://t.me/cheweta
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
8, አስካሁን ያልነገርከኝ/ሺኝ ነገር ግን ለወደፊት ልትነግረኝ/ሪኝ ያሰብከው/ሽው ሚስጥር አለ? ዛሬ በዚህ ጨዋታ ከነገርከኝ/ሺኝ አልቀየምህም/ሽም?
9,የፍቅር ትርጉምህ/ሽ ምንድነው?
10,በመጀመሪያ እይታ ፍቅር ይይዛል ብለህ/ሽ ታምኛለህ/ሽ? እንዴት?
11, ለፍቅር ግንኙነትህ/ሽ ትርጉም የሚሰጠው ትልቁ ነገር ምንድነው?
12, በፍቅር ግንኙነትህ/ሽ ውስጥ የማትደራደርበት/የማትደራደሪበት ነገር ምንድነው?
13,የፍቅር ደብዳቤ ወይም ግጥም ጽፈህ/ሽ ታውቃለህ/ሽ?
14, የምቶደው/ጂው የፍቅር ፊልም ምንድነው እና ለምን?
15, ከትዳር በፊት ፆታዊ ግንኙነት (sex)መደረግ አለበት ብለህ/ሽ ታስባለህ/ሽ? ለምን?
16, ስለበተሰብህ/ሽ ንገረኝ
17, በጣም ያፈርክበት/ሽበት አጋጣሚ ካለ ንገረኝ/ንገሪኝ
18,አኔን በሶስት ቃላት ግለፀኝ/ጭኝ
19, ምን አይነት ጓደኞች ቢኖረኝ ደስ ይልሃል/ሽ?
20,ስንት ልጆች እንዲኖረህ/ሽ ትፈልጋለህ/ሽ
21, በሂወትህ ሁልጊዜ የምትፀፀጥበት ነገር ምንድነው?
22, መቼም ቢሆን የማታደርጋቸው/የማታደርጊያቸው 3 ነገሮች
https://t.me/cheweta
https://t.me/cheweta
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
23, የሂወት ፍልስፍናህ/ሽ ምንድነው?
24, የመጀመሪያ ልጅህ/ሽ ፆታ ምን አንዲሆን ትፈልጋለህ/ሽ? ምክንያት?
25, ትልቁ ህልምህ/ሽ ምንድነው?
26, ከቤተሰብህ ዉጪ ማድረግ የማትፈልገው/የማትፈልጊው ነገር ምንድነው?
27, ከስምህ/ከስምሽ ውጪ ማን ብዬ ብጠራህ/ብጠራሽ ደስ ይልሻል /ይልሀል
28, አሁን ካለኝ ባህሪ ቢቀይረው/ብትቀይሪው ብለህ/ብለሽ የምታስቢው/ምታስበው ባህሪዬ ?
29,በህይወትህ/ሽ ቅድሚያ የምሰጣቸው/ጫቸው 3 ነገሮች
30,ነገ አብረን እንዋል?
31, በስንት አመትህ/ሽ ማግባት ትፈልጋለህ/ሽ
33,ከስምህ/ከስምሽ ውጪ ማን ብዬ ብጠራህ/ብጠራሽ ደስ ይልሻል /ይልሀል
34, አሁን ካለኝ ባህሪ ቢቀይረው/ብትቀይሪው ብለህ/ብለሽ የምታስቢው/ምታስበው ባህሪዬ ?
35,በህይወትህ/ሽ ቅድሚያ የምሰጣቸው/ጫቸው 3 ነገሮች
36, ነገ አብረን እንዋል ብልህ የት ትወስደኛለህ/ሽ?
37,በስንት አመትህ/ሽ ማግባት ትፈልጋለህ/ሽ
https://t.me/cheweta
https://t.me/cheweta
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️