KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!! @kebronhillmicrofinance_official Channel on Telegram

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

@kebronhillmicrofinance_official


“አብረን በመሥራት የኢትዮጵያን ትንሣኤ እናረጋግጣለንኑ! ትጉ እጅ ትገዛለች!

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!! (Amharic)

ከአንዳንድ እናቶች በአንድ የሚኖሩ ስራ ቦታዎች ከእኛ በቀር በመሥራት ያለውን በደጋ ንትዮጵያን እና በደጋ ያለውን ትንሣኤ ሞባይራዊ እናረጋግጣለን። በሌላ በኩል በይለቀሲ፣ በተረጋለን እና ከሰሞኑ እናቶችን በማቅረብ በመሳብ ላይ ረቂቅ እና እሺ ጊዜ ሰፍራችኝ። በሚሊዮፕስ ለሽዎች የቅርብ መሪ መቼም ከየስፍራችን በትክክል በፊት እናውቅለዋለን፡፡

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

20 Nov, 09:06


ውድ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክስዮኖች በቅርቡ አዲስ ነገር ስለምናውቅ የቴሌግራም ቻናላችንን  እንድትከታተሉ እያሳሰብን፥ የፋይዳ መታወቂያችሁን እስከ አርብ 13/03/2017 ዓ.ም ድረስ በእጃችሁ እንድትይዙ፥ በተጨማሪም ተገኝታችሁ መፈረም የማትችሉ ባለአክሲዮኖች ቀድማችሁ ውክልና እንድትሰጡ እናሳስባለን።
 
አደራጅ ኮሚቴ
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ለኢትዮጵያ ትንሳዔ

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

17 Nov, 12:33


በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ ማስታወቂያ
 
ውድ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክስዮኖች ባለፈው ሳምንት በቴሌግራም (telegram) ቻናላችን ላይ አስቸኳይ ማስታወቂያ መልቀቃችን ይታወሳል። ሆኖም ግን መረጃው ብዙ ባለአክስዮኖች ጋር አልደረሰም ። ሰለዚህም መረጃው የደረሳችሁ ባለአክስዮኖች ለምታውቋቸው ባለአክስዮኖች ሁሉ መረጃውን በተቻለ ፍጥነት እንድታደርሱ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ።

ማሳሰቢያ :-
1. የፋይዳ መታወቂያችሁን (national Id) እስከ አርብ 13/03/2017 ዓ.ም ድረስ በእጃችሁ እንድትይዙ።

2. ውክልና የምትሰጡ ባለአክስዮኖች ውክልናችሁ ተቀባይነት የሚኖረው ውክልና የሰጣችሁት በአቃቤ ህግ ወይም በሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ አገልግሎት ከሆነ ብቻ መሆኑን ተረድታችሁ በተጠቀሱት ተቋማት ቀርባችሁ ውክልና እንድትሰጡ።

3. ውክልና የተሰጠው ግለሰብ እንደ ባለአክስዮኖች ሁሉ የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ( መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት ) እና ፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይኖርበታል ።
 
 
አደራጅ ኮሚቴ
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለኢትዮጵያ ትንሳዔ
 

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

13 Nov, 05:11


አስቸኳይ ማስታወቂያ
 
ለውድ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ በመጀመሪያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን በቅርቡ በፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ባለአክስዮኖች(ህጋዊ ተወካዮች) ተገኝታችሁ ስለምትፈርሙ ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ እያሳወቅን።

ለመፈረም ስትመጡ :-
1.  የፋይዳ መታወቂያ ወይም National Id አውጥታችሁ እንድትይዙ
2.  የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፓርት ወይም መንጃፈቃድ
3.  አክስዮን የገዛችሁበትን ፎርም ገንዘብ ወደ ባንክ ካስገባችሁበት ደረሰኝ ጋር እንድታያይዙ

4.  ህጋዊ ተወካዮች ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ህጋዊ ውክልና እንዳላችሁ የሚያረጋግጥ ማስረጃ(ሰነድ) እንድትይዙ                                   
 
ማሳሰቢያ:- ማንኛውም ባለአክስዮን ለመፈረም ግዴታ የፋይዳ መታወቂያ ስለሚያስፈልገው መታወቂያውን አውጥታችሁ በምትፈርሙበት ቀን ይዛችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።
 
ለፊርማ የምትመጡበትን ቀን በቅርቡ የምናሳውቅ ሲሆን መልዕክቱን ለሁሉም ባለአክስዮኖች እንድታደርሱ በአክብሮት እንጠይቃለን።
 
አደራጅ ኮሚቴ
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
ለኢትዮጵያ ትንሣኤ

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

10 Sep, 18:14


ለውድ የኬብሮንሂል ማ/ፋ/ተቋም ( በምስረታ ላይ) ቤተሰቦች እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ እያልን!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር እና የጤና እንዲሆን እንመኛለን።  ተቋማችንም አስፈላጊ ሂደቶችን እያጠናቀቀ በመሆኑ በዚሁ በጀት ዓመት በቅርቡ ስራ የሚጀምር መሆኑን እየገለፅን ቀጣይ ሂደቶችን በቅርቡ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን። 

መልካም አዲስ ዓመት

አደራጅ ኮሚቴ
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

11 Jul, 16:42


ለመላው የኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም መስራች አባላት በሙሉ  

ጉዳዩ :- አሁናዊ የተቋማችንን ሂደት ስለማሳወቅ
ይሆናል።

ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም (በምስረታ ላይ)  የካቲት 30/2016 ዓ.ም  የፈራሚዎች ጉባዔ በሚሊኒየም አዳራሽ ማካሄዱ ይታወቃል። ከፈራሚዎች ጉባዔ በኋላ ሂደቱ በብሔራዊ ባንክ መደረግ ያለበት አስፈላጊ ሂደት ላይ ያለ ሲሆን እኛም ጎን ለጎን አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን (ማለትም የሠራተኞች ቅጥር እና ሌሎች ጉዳዮችን ከወዲው እያዘጋጀን መሆኑን እየገለፅን በቀጣይ ተቋሙ ያለበትን ሁኔታ በቅርቡ በዚሁ የቴሌግራም ቻናል እና በሌሎች ሚዲያዎችም ጭምር የምናስተላልፍ መሆኑን አውቃችሁ በትዕግሥት እንድትጠብቁ በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን።

               አደራጅ ኮሚቴ

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

10 Jun, 05:24


About Kebronhill Microfinance Institution S.C
Kebronhill Microfinance Institution (currently in the process of formation) is in the final stages of establishing itself as a microfinance institution and obtaining the necessary license from the National Bank of Ethiopia (NBE). As we near the completion of our preparatory phase, Kebronhill MFI is actively working towards fulfilling the criteria set by the NBE to commence full-fledged operations. Our primary objective is to extend financial services to the unbanked population nationwide and enhance financial inclusion. In line with this, Kebronhill Microfinance Institution (under formation) is actively searching for a dynamic and highly skilled professional to assume the Operation manager.
Job Title- Chief Executive Officer
Reports to- The Board of Directors
Salary- Attractive and negotiable
Job Summary
The CEO is in charge of enforcing top-level performance standards and creative operational systems. The primary role of the CEO is to examine the policies and strategies of the Institution, guarantee compliance with its goals and legal obligations, and coordinate organizational activities according to internal policies and procedures of the microfinance and the relevant statutory bodies governing microfinance in Ethiopia. The CEO is in charge of planning, organizing, directing, coordinating, and controlling and oversees the cost-efficient and effective operation of all microfinance institution functions and ensures the fulfillment of its objectives. Located in Kebronhill Microfinance (KMFI), the professional in this role will act as the CEO of the MFI and will report to the Board of directors. He/she will oversees the management of the institution, give clear leadership, ensure good performance, recruit and develop talent staff, and oversee new systems and procedures. He/she will be primarily accountable for executing the ambitious growth strategy outlined by the board of directors and establishing the MFI as a top provider of quality financial services to the general public. This will involve taking on leadership roles in the following crucial areas:
Qualifications, Skills and Experience:
 
● A BA/B.Sc MA/MBA/M.Sc Leadership, Management, Economics agricultural economics, and related fields.
● At least 12/10 years of direct experience in financial services, at least 3 of which should have been in senior management positions in a bank or Micro Finance institutions.  
● General knowledge of a wide range of micro finance products, including loans savings, and other services.
● Advanced knowledge of Microfinance (MFI)  operations, products and services as well as knowledge of standard MFI compliance regulations, MFI laws, business law, employment and labor law, internal operational policies and procedures
● Demonstrated experience leading and building cohesive, high performing teams
● Strong analytical, interpersonal, communication and influencing skills
● Ability to delegate effectively among teams and show commitment to the long-term development of the management team through coaching and mentoring
● Comfortable in a fluid environment, self-directed, flexible and creative
● Commitment to the institution’s social mission and corporate values
● Willingness to frequent business travel throughout the country.
WORKING CONDITIONS
The position is based in Addis Ababa with frequent field travel.
How to apply
Prospective candidates who meet the specified requirements are encouraged to submit their application along with a CV, copies of testimonials, and any other pertinent documents within 5 (five) consecutive working days from the initial announcement date to the provided address.
Address:- Applicants would deliver your application in person at our office in Osac Business Center, on the 3rd floor, office number 304. Our office is located 500 meters away from Urael Square towards Kazanchis. You have the option to either send it via email to [email protected]  or mail it to our postal address 62127.
Tel :-+251906222266
Telegram:- https://t.

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

12 Mar, 05:36


መላው የኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም መስራቾች እንኳን ደስ አላችሁ ። ባለፈው ቅዳሜ (የካቲት 30/2016 ዓ.ም) የፈራሚዎች ጉባዔ በሚሊኒየም አዳራሽ በሳለም ተካሄዷል ። ከተለያየ አካባቢ ጥሪያችንን አክብራችሁ በተቀጠረው ሰዓት የተገኛችሁ ባለአክሲዮኖች እና እንድሁም ለፕሮግራሙ መሳካት የበኩላችሁን ሚና ላበረከታችሁ በሙሉ ምስጋናችን የላቀ ነው።

አደራጅ ኮሚቴ።

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

16 Feb, 07:58


ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመላው ለኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ባለአክሲዮኖች
የካቲት 9/2016 ሊደረግ የነበረው የፈራሚዎች ጉባዔ  በወቅቱ የአፍርካ ህብረት ስብሰባ ስለሚደረግ ለየካቲት 30/2016  የተረዘመ መሆኑን እየገለፅን መረጃውን ለምታውቋቸው  ባለአክሲዮኖች ተደራሽ እንዲታደርጉ የተለመደውን ትብብራችሁን እንጠይቃለን ።

     አደራጅ ኮሚቴ

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

15 Feb, 09:38


ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመላው ለኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ባለአክሲዮኖች
የካቲት 9/2016 ሊደረግ የነበረው የፈራሚዎች ጉባዔ  በወቅቱ የአፍርካ ህብረት ስብሰባ ስለሚደረግ ለየካቲት 30/2016  የተረዘመ መሆኑን እየገለፅን መረጃውን ለምታውቋቸው  ባለአክሲዮኖች ተደራሽ እንዲታደርጉ የተለመደውን ትብብራችሁን እንጠይቃለን ።

     አደራጅ ኮሚቴ

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

14 Feb, 14:20


ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመላው ባለአክሲዮኖች
የካቲት 9/2016 ሊደረግ የነበረው የፈራሚዎች ጉባዔ  በወቅቱ የአፍርካ ህብረት ስብሰባ ስለሚደረግ ለየካቲት 30/2016  የተረዘመ መሆኑን እየገለፅን መረጃውን ለምታውቋቸው ባለአክሲዮኖች ተደራሽ እንድታደርጉ የተለመደውን ትብብራችሁን እንጠይቃለን ።

     አደራጅ ኮሚቴ

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

10 Feb, 18:45


ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመላው ባለአክሲዮኖች
የካቲት 9/2016 ሊደረግ የነበረው የፈራሚዎች ጉባዔ  በወቅቱ የአፍርካ ህብረት ስብሰባ ስለሚደረግ ለየካቲት 30/2016  የተረዘመ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ።

     አደራጅ ኮሚቴ

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

06 Jan, 18:16


የተከበሩ ደንበኛ
እንኳን ለገና በዓል አደረሰዎ!! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

ኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም (አደራጅ ኮሚቴ)

Dear Valued  Shareholders ,
We wish you  Merry Christmas celebration!!!

KebronHill Microfinance Ins. Sc (Founding Members )

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

19 Sep, 07:41


አስቸኳይ ማሳሰቢያ :-
👇
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም የአክሲዮን   ሽያጭ እየተጠናቀቀ በመሆኑ የመጨረሻውን ጠባብ ዕድል በመጠቀም የዚህ ታሪካዊ ተቋም መስራች እንዲሆኑ የመጨረሻ  ጥሪ እናደርጋለን።
አደራጅ ኮሚቴ።

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

08 Sep, 18:18


https://vm.tiktok.com/ZMj6LsWKA/

KebronHill MicroFinance Institution S.C official Channel!!

01 Aug, 17:15


አስቸኳይ ማሳሰቢያ :-
👇
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም የአክሲዮን   ሽያጭ እየተጠናቀቀ በመሆኑ የመጨረሻውን ጠባብ ዕድል በመጠቀም የዚህ ታሪካዊ ተቋም መስራች እንዲሆኑ የመጨረሻ  ጥሪ እናደርጋለን።
አደራጅ ኮሚቴ።

1,869

subscribers

15

photos

10

videos