EMS (Ethiopian Media Services) @ethiopianmediaservice_et Channel on Telegram

EMS (Ethiopian Media Services)

@ethiopianmediaservice_et


Ethiopian Media Service is publicly funded satellite television station broadcasting 24H of news, analysis and entertainment programs to wider Ethiopian audience across the glob.

Broadcasting & Media production Company

EMS (Ethiopian Media Services) (English)

Ethiopian Media Service is a premier satellite television station that is dedicated to providing 24-hour news, analysis, and entertainment programs to the Ethiopian audience worldwide. With a mission to inform, educate, and entertain, Ethiopian Media Service is a trusted source of information for people of Ethiopian descent living both in Ethiopia and abroad.

As a publicly funded broadcasting and media production company, Ethiopian Media Service is committed to delivering high-quality content that reflects the diversity and richness of Ethiopian culture. From breaking news coverage to in-depth analysis of current events, the channel covers a wide range of topics that are relevant to the Ethiopian community. In addition to news programming, Ethiopian Media Service also offers a variety of entertainment programs, including music, talk shows, and cultural events.

Whether you are looking to stay informed about the latest developments in Ethiopia or simply seeking to connect with your cultural roots, Ethiopian Media Service has something for everyone. Tune in to Ethiopian Media Service's broadcasts to stay up-to-date on news, entertainment, and analysis that matters to you.

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Jan, 22:24


EMS የሸዋ አማራ ፋኖ አንድነት በቅርቡ Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=hmJaanCXtLQ

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Jan, 21:24


“4 ኪሎ ብቻ አይነካ” https://www.youtube.com/watch?v=kdm5DPesigI

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Jan, 21:24


EMS የትግራይ ሕዝብ አሳር ይብቃል ! Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=5GHRcdFvc94

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Jan, 20:24


EMS Eletawi የደም ነጋዴ ፖለቲከኞች Wed 22 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=KS9X7kC7hcI

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Jan, 20:24


EMS የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር Jan 2025W https://www.youtube.com/watch?v=NGtoONJg_I8

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Jan, 18:24


EMS Eletawi የደም ነጋዴ ፖለቲከኞች Wed 22 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=v1m1MivGAL0

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Jan, 17:24


EMS ዜና Wed 22 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=o5VysOzgSUk

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Jan, 13:24


EMS የሕዝብ አስተያየት Wed 22 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=emj2ablyg4w

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Jan, 19:24


EMS የቋሪት ጭፍጨፋ Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=RBA2koBrsL8

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Jan, 19:24


EMS በባህላዊ መሳሪያ የተማረኩ ወታደሮች አገራሚ ታሪክ Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=p1NNOnZqz1U

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Jan, 17:24


EMS Eletawi የጎንደር ፋኖ አንድነት Tue 21 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=Oxyzo42jCrw

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Jan, 16:24


EMS ዜና Tue 21 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=wBEa1SzBiqQ

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Jan, 01:40


"ሁለት ቦታ የሚጫወት መንግስት"
አቶ አበበ አካሉ የኢህአፓ የአዲስ አበባ ኮሚቴ ሰብሳቢ

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Jan, 01:35


የብልጽግና ድንገተኛው የጎንደር ፍቅር

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Jan, 18:24


EMS Eletawi ወታደራዊ አገዛዝ እስከመቼ Mon 20 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=VdAhDwwDiCE

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Jan, 17:24


EMS ዜና Mon 20 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=Mb3u7dKvoIc

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Jan, 13:24


EMS የሕዝብ አስተያየት Wed 20 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=VqWIHZ1EIx4

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Jan, 00:24


EMS Special የአማራ ፋኖ በጎጃም ወቅታዊ ድሎች Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=KStbQjHLJu8

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Jan, 00:24


Ethiopian Media Services https://www.youtube.com/watch?v=70CJZIJoCBo

EMS (Ethiopian Media Services)

18 Jan, 22:24


EMS Business with Yetti Financial የ2025 ለውጦች Sun 19 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=Hs8y8VakmlI

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Jan, 22:24


የአብይ አህመድ ኢንተርሃሞይ ወታደሮች https://www.youtube.com/watch?v=n3vK5xk_Oos

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Jan, 17:24


EMS Eletawi ብልጭልጭ ያልጋረደው የዜጎች ሰቆቃ Fri 17 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=eJudhZ7Xcuc

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Jan, 16:24


EMS ዜና Fri 17 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=R5eZZENVCjs

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Jan, 14:01


እናት ፓርቲ በመንግስት ላይ መስርቶ የነበረውን ክስ ማሸነፉን ገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣሪያ ግድግዳ/የንብረት ግብር ብሎ ከከተማዋ ነዋሪ እየሰበበሰበ ያለው ግብር "ሕገ ወጥ መሆኑን" በመግለጽ እናት ፓርቲ ክስ መመሥረቱ ይታወሳል።

ክሱን የተመለከተው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አስተዳደር ችሎት ዛሬ ጥር 9 ቀን 2017 ባስቻለው ችሎት የንብረት ግብር ማሻሻያ ጥናት ተብሎ ሚያዝያ 3 ቀን 2015 የወጣውና "ለግብሩ መሰብሰብ መሠረት የሆነው መመሪያ ተፈጻሚነት ሊኖረው አይገባም" ሲል መወሰኑን እናት ፓርቲ አስታውቋል፡፡

እንዲሁም መመሪያው እንዲሻር በሙሉ ድምጽ መወሰኑን ፓርቲ ገልጿል።
በተመሳሳይ በመዲናዋ የቤት ባለንብረቶች ላይ የተጣለው የንብረት ግብር ወይም የጣሪያና ግድግዳ ግብር ሕዝባዊ ቅሬታ ከቀረበበት በኋላ፣ የኢትዮጵያ ጠበቆች ማኅበር በከተማ አስተዳደሩ ላይ የሕግ የበላይነት ጥያቄ ማንሳቱ ይታወሳል፡፡

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማኅበር የሕዝብ ቅሬታ እየቀረበበት ባለው የአዲስ አበባ ከተማ የቤት ግብር ማሻሻያ ላይ ማብራሪያ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለከተማዋ አስተዳደር ያስገባ ሲሆን ማኅበሩ ቅሬታውን ያቀረበው በጉዳዩ ላይ ጥናት ካደረገ በኋላ እንደነበር አይዘነጋም፡፡

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Jan, 00:24


እነ አብይ አቶ ልደቱን ሊያደርጉት የሚችሉት 3 ነገሮች https://www.youtube.com/watch?v=QXFx8qhLML4

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Jan, 20:24


EMS "ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሽፏል" ረዳት ፕሮፌሰር ተሰማ ኤሊያስ የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሊቀመንበር Jan 2025 W https://www.youtube.com/watch?v=xdyyLM-6_z0

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Jan, 17:24


MS Eletawi የብርሃኑና የልደቱ መንታ መንገድ Thu 16 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=XICy8dw7qGk

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Jan, 15:24


EMS ዜና Thu 16 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=pZfrLyoZKVY

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Jan, 09:46


እስራኤል እና ሐማስ የጋዛን ጦርነት ለማቆም ከስምምነት ደረሱ

ለአስራ አምስት ወራት የተካሄደውን የጋዛ ጦርነት ለማስቆም ሐማስ እና እስራኤል የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማምተዋል።

በኳታር እና በአሜሪካ አሸማጋይነት በተደረሰው ስምምነት መሠረት በሐማስ የታገቱ እስራኤላውያን የሚለቀቁ ሲሆን እስራኤልም ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትለቃለች።

የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር ሼኽ መሐመድ ቢን አብዱል ራሕማን አል ታሕኒ እንዳሉት ስምምነቱ በእስራኤል ካቢኔ ከፀደቀ የፊታችን እሑድ ይተገበራል።

ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ስምምነቱ "በጋዛ ግጭት ያስቆማል፣ የሰብአዊ እርዳታ ለንጹሃን ፍልስጤማውያን ዜጎች ያደርሳል፣ ታጋቾችን አስለቅቆ ከቤተሰባቸው እንዲቀላቀሉ ያስችላል" ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የስምምነቱ የመጨረሻ ዝርዝሮች አሁንም እየታዩ መሆናቸውን ገልጸዋል።

ባይደን ስምምነቱን ወደፊት በማምጣታቸው ኔታንያሁ አመስግነዋል።

የሐማስ መሪ ካሕሊል አል-ሐያ ስምምነቱ የፍልስጤም አይበገሬነት ውጤት ነው ብለዋል።

ፍልስጤማውያን እና የታጋቾች ቤተሰቦች በዜናው ተደስተዋል።

ሐማስ እንዳለው በኳታር የስምምነቱ መገባደድ ከተገለጸ በኋላ እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገድለዋል። 12ቱ በጋዛ በሼኽ ራድዋን ሰፈር የሚኖሩ ናቸው።

የእስራኤል ጦር ስለ ጉዳዩ ምላሽ አልሰጠም።

እስካሁን እስራኤል በጋዛ ውስጥ ባካሄደችው ጦርነት ከ46,700 በላይ ሰዎች መገደላቸው ሪፖርት ተደርጓል። ከጋዛ 2.3 ሚሊዮን ነዋሪዎች መካከል አብዛኞቹም ተፈናቅለዋል።

በእስራኤል መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ በጋዛ ከፍተኛ ውድመት ከመድረሱ ባሻገር የምግብ፣ የመድኃኒት፣ የነዳጅ አና የመጠለያ እጥረት ተከስቷል።

እስራኤል 94 ታጋቾች በሐማስ ቁጥጥር ሥር እንዳሉ የምትገልጽ ሲሆን፣ ከመካከላቸው 34ቱ ሞተዋል ተብሎ ይታመናል።

ከጦርነቱ በፊት ከታገቱ አራት ሰዎች ሁለቱ ሞተዋል።

የካታር ጠቅላይ ሚኒስትር ሁለቱም ወገኖች "ሰከን እንዲሉ" አሳስበዋል።

ስድስት ደረጃ ባለው የተኩስ አቁም ስምምነት ሴቶች፣ ሕጻናት እና አዛውንቶችን ጨምሮ 33 ታጋቾች ይለቀቃሉ።

እስራኤል በምላሹ ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትለቃለች።

የእስራኤል ጦር ከምሥራቃዊ የጋዛ ክፍል እንደሚወጣ እና የተፈናቀሉ ሰዎች ወደቀያቸው እንዲመለሱ እንደሚፈቀድላቸው ተገልጿል።

በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ የእርዳታ ተሽከርካሪዎች ወደ ጋዛ ሰርጥ እንዲገቡ ይፈቀዳል።

በሁለተኛው የስምምነቱ ዙር ተጨማሪ ታጋቾች የሚለቀቁ ሲሆን፣ ይህም የመጀመሪያው ዙር ስምምነት የሚተገበረው 16 ቀን ሲሞላው ነው።

ሦስተኛ እና የመጨረሻው ደረጃ ጋዛን መልሶ መገንባት ሲሆን፣ ይህም ዓመታት ይወስዳል።

በዚህ ምዕራፍ የታጋቾች አስክሬንም ይመለሳል።

ሼኸ መሐመድ እንዳሉት ሁለተኛ እና ሦስተኛውን ምዕራፍ ለመደራደር ግልጽ አሠራር ተቀምጧል።

ዝርዝር መረጃው በቀጣይ ቀናት ይፋ ይሆናል።

ኳታር፣ አሜሪካ እና ግብፅ ስምምነቱ እንዲደረስ አግዘዋል። እስራኤል እና ሐማስ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የሚከታተሉም ይሆናል።

"ይህ የጦርነቱ ማብቂያ ነው ብለን ተስፋ እናደርጋለን። ሁሉም ወገኖች ስምምነቱን ያከብራሉ ብለን እናምናለን" ብለዋል ሦስቱ አገራት።

ባይደን እንዳሉት ከስምንት ወራት በፊት የታቀደው ስምምነት "ሐማስ ካለበት ከፍተኛ ጫና እና በሊባኖስ ያለው የተኩስ አቁም ኢራንን በማዳከም የቀጠናውን አሰላለፍ ከመለወጡ አንጻር" እውን የሆነ ነው።

"ጥሩ ዜና ቢሆንም ሐማስ በእስራኤል ላይ በፈጸመው ጥቃት ቤተሰቦቻቸው የተገደሉባቸውን ሰዎችም አንረሳም። በጦርነቱ የሞቱ ንጹሃንንም አንዘነጋም። ጦርነቱ ከዚህ ቀድሞም መቆም ነበረበት" ብለዋል ባይደን።

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕም ለስምምነቱ ሚና እንደነበራቸው ባይደን ጠቁመዋል።

በሁለቱም ወገኖች ላይ ጫና በማሳደር ስምምነቱ እንዲፈረም ትራምፕ ማስቻላቸው ተገልጿል።

ስምምነቱ መደረጉን ከኳታር እና ጆ ባይደን ጽህፈት ቤት ቀድመው ይፋ ካደረጉት መካከል ትራምፕ አንዱ ናቸው። ስምምነቱን "ታላቅ" ሲሉም ገልጸዋል።

"በኅዳር ምርጫ አስደናቂ ድል በማግኘታችን የመጣ ስምምነት ነው" ብለዋል ትራምፕ።

ኔታንያሁም ትራምፕ ታጋቾችን ለማስለቀቅ ባደረጉት ጫና አመስግነዋቸዋል።

የኔታንያሁ ጽህፈት ቤት በይፋ መግለጫ የሚሰጠው ስምምነቱ ከተጠናቀቀ በኋላ መሆኑ ተገልጿል።

የመጨረሻው የስምምነቱ ደረጃ አሁንም በሂደት ላይ እንዳለ እስራኤል አስታውቃለች።

የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ "ስምምነቱ በጣም የሚያሙ ወቅቶችን ያስታውሳል። ፈታኝም ይሆናል። ግን ትክክለኛው ውሳኔ ነው" ብለዋል።

የኔታንያሁ ቀኝ ዘመም የፓርቲ አባላት ስምምነቱን ቢነቅፉም፣ ዛሬ ካቢኔው ያፀድቀዋል ተብሎ ይታመናል።

በስምምነቱ መሠረት፣ የሚለቀቁ ፍልስጤማውያን እስረኞች ስም ዝርዝር ይፋ ይሆናል። አንዳንዶቹ የታሰሩት በግድያ እና በሽብር ተከሰው ነው። ጉዳት የደረሰባቸው ቤተሰቦች ይግባኝ ለማለት 48 ሰዓት ይሰጣቸዋል።

የሐማስ ዋነኛ ተደራዳሪ እና የጋዛ አስተዳዳሪ ካሕሊል አል-ሐያ ስምምነቱ "ከጠላት ጋር የምናደርገው ውጊያ ዋነኛ ክፍል ነው። በምላሹ ሕዝባችንን ነጻ የማውጣት ግብ አለን" ብለዋል።

በጋዛ ፍልስጤማውያን የደረሰባቸውን ስቃይ ግን "አንረሳም፣ ይቅርም አንልም" ሲሉ አክለዋል።

በጋዛ ዴር አል-ባላህ እና በኻሀን ዩኒስ ከተሞች ነዋሪዎች ደስታቸውን እየገለጹ ነው።

የ17 ዓመቷ የሰሜን ጋዛ ነዋሪ ሳናባል "ሁላችንም ደስ ብሎናል። ለረዥም ጊዜ ስንጠብቀው ነበር። በስተመጨረሻ ሳልሰጋ ልተኛ ነው። አሁን ማገገሚያ ጊዜ ነው" ብላለች።

የእስራኤል ወታደሮች ታጋቾችን ለማስለቀቅ በፈጸሙት ጥቃት ከተገደሉ ከ70 በላይ ሰዎች መካከል አንዱ ባለቤቷ የሆነው ናዋራ አል-ናጃር "ከተኩስ አቁሙ በኋላ ለልጆቼ ጥሩ ሕይወት መስጠት እፈልጋለሁ። ስንኖረው ከነበረበት ፍርሃት እንዲወጡ እፈልጋለሁ" ብላለች።

የ84 ዓመት አባቷ የታገተባት ሻሮን ሊፍቺትዝ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ደስተኛ እንዳደረጋት ተናግራለች።

"አባቴ የመትረፍ ዕድሉ ጠባብ ነው። እናቴ አብራው ታግታ የነበረ ቢሆንም ተለቃለች። አባቴ በተዓምር ከተረፈ እኔ እና እናቴ እንንከባከበዋለን" ብላለች።

ቤተሰቡ የታገተበት ሞሼ ላቪ "ቤተሰቦቻችን እንዲመለሱ እንፈልጋለን። ግን ስምምነቱ ብዙ ምዕራፎች እንዳሉት እና አሁን የተስማሙት በመጀመሪያው ምዕራፍ መሆኑን መዘንጋት የለብንም" ብሏል።

የመንግሥታቱ ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ "አሁን ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ግጭቱ የፈጠረውን የከፋ ስቃይ ማቆም ነው" ብለዋል።

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Jan, 09:24


EMS ኤርትራ ታሪካዊ ጠላታችን ናት? | Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=TVyWc0xb5ds

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Jan, 00:24


ያየነውን እንዲ ከካዱን የማናውቀውንስ? https://www.youtube.com/watch?v=5aJLVaPt4A4

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Jan, 20:24


EMS ኢትዮጵያውያን በካሊፎርኒያ Jan 2025 P https://www.youtube.com/watch?v=govOsStui7g

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Jan, 20:24


EMS Special "ካማቴ ካኦራ" Lidetu Ayalew Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=uL_fN-UAJrQ

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Jan, 18:24


EMS Eletawi ኤርትራ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላትነች? Wed 15 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=yExWHKbEftU

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Jan, 16:24


EMS ዜና Wed 15 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=wOrwzw87Rn0

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Jan, 13:24


EMS የሕዝብ አስተያየት Wed 15 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=-7o9yr3QqeU

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Jan, 02:24


EMS ፋኖና ኢትዮጵያዊነት Jan 2024 F https://www.youtube.com/watch?v=RfITgdFyU2I

EMS (Ethiopian Media Services)

14 Jan, 17:24


EMS Eletawi የብልጽግና ዥዋዥዌ Tue 14 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=NVmW6iB9sKY

EMS (Ethiopian Media Services)

14 Jan, 13:24


EMSEletawi ድሮን ለአዲስ አበባ ሕዝብ? Mon 13 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=hTiS_KVfAKY

EMS (Ethiopian Media Services)

13 Jan, 17:24


EMS ዜና Mon 13 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=tLObUt8TSfo

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Jan, 17:24


EMS Eletawi 44 ጄነራሎች የመሩት ጦርነት በአማራ ክልል Mon 06 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=35rRiDEY9x0

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Jan, 16:24


EMS ዜና Mon 06 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=3y42JtvUMcA

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Jan, 01:24


EMS በደቡብ ጎንደር አንድ ሬጅመንት በፋኖ ተደመሰሰ Jan 2024 W https://www.youtube.com/watch?v=E2BYNZdxda4

EMS (Ethiopian Media Services)

05 Jan, 02:24


EMS Special ብልጽግና የፋኖ የህወሓት የሶስቱ ሃይሎች የልብ ምት Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=ICEdvFj7v5g

EMS (Ethiopian Media Services)

05 Jan, 02:24


EMS Business with Yetti Financial ሿሿ በአሜሪካ ከተጎጂ ወገናችን Sun 05 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=n1d37B5FtKQ

EMS (Ethiopian Media Services)

04 Jan, 14:24


EMS Eletawi የቀጠለው የህዝብ ሰቆቃ Fri 03 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=7EMgchEziEo

EMS (Ethiopian Media Services)

03 Jan, 19:24


EMS ስርዓቱ የፈጠረው ርሀብ Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=fMc5o451p8s

EMS (Ethiopian Media Services)

03 Jan, 18:24


ዛሬ ምሽት በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ

በኢትዮጵያ ከሰሞኑ ከተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች ከፍተኛ የሆነው እና በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ዛሬ አርብ ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ እና የአውሮፓ ተቋማት አስታወቁ። የመሬት መንቀጥቀጡ በአፋር ክልል አዋሽ አካባቢ የተከሰተው ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ገደማ ነው።

ይህ ርዕደ መሬት ከአዋሽ ከተማ 44 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባለ ስፍራ የደረሰ መሆኑን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት አስታውቋል። የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) በበኩሉ የመሬት መንቀጥቀጡ ከጭሮ ከተማ 54 ኪሎ ሜትር፣ ከአዳማ ከተማ ደግሞ በ152 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ቦታ የደረሰ መሆኑን ገልጿል።

የጀርመን የጂኦሳይንስ የምርምር ማዕከል በበኩሉ ምሽቱን የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.0 የሚለካ እንደሆነ በመረጃ ቋቱ ላይ አስፍሯል። ይህ የምርምር ማዕከል ከሁለቱ ተቋማት በተለየ፤ ትላንት ሐሙስ ለሊት በአፋር አካባቢ በሬክተር ስኬል 5.3 የደረሰ ርዕደ መሬት መከሰቱን አስታውቆ ነበር።

ሶስቱም ተቋማት ዛሬ አርብ አመሻሽ 11 ሰዓት ተኩል ገደማ የደረሰውን የመሬት መንቀጥቀጥ ግን የመዘገቡት በተመሳሳይ መጠን ነው። በዚህ ጊዜ የተመዘገበው ርዕደ መሬት በሬክተር ስኬል 5.2 የተለካ ነው። ከ2.5 እስከ 5.4 በሬክተር ስኬል የመለኪያ መሳሪያ የሚመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጦች ንዝረታቸው ሊሰማ የሚችል ነገር ግን አነስተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ መሆናቸውን በክስተቶቹ ላይ ምርምር የሚያደርጉ ተቋማት ይገልጻሉ።

EMS (Ethiopian Media Services)

03 Jan, 16:24


EMS ዜና Fri 03 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=FyqoEaqI-ZU

EMS (Ethiopian Media Services)

03 Jan, 15:24


EMS ዜና Fri 03 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=srOuU4vo30w

EMS (Ethiopian Media Services)

02 Jan, 19:24


EMS የአማራን ክልል ጦርነት የሚመሩ አዛዦች ማንነት ሲጋለጥ Jan 2025 F https://www.youtube.com/watch?v=5s8_a1MA-Fg

EMS (Ethiopian Media Services)

02 Jan, 16:24


EMS Eletawi አገርን የማዳን የትብ ብር ጥሪ Thu 02 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=WCnOxsDTMdQ

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Jan, 19:24


EMS የህዝብ አስተያየት Wed 01 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=6hBsAELktrY

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Jan, 16:24


EMS Eletawi Wed 01 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=Hc54iplSb7k

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Jan, 15:24


EMS ዜና Wed 01 Jan 2025 https://www.youtube.com/watch?v=5WfErA6Lp5Q

EMS (Ethiopian Media Services)

31 Dec, 19:24


EMS አርበኛ ዘመነ ካሴ ለአማራ ፋኖ በጎጃም ለክፍለ ጦር አመራሮች ያደረገው ንግግር Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=84irOMvEuPs

EMS (Ethiopian Media Services)

31 Dec, 18:24


EMS ዜና Tue 31 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=0Z1HEohH2L0

EMS (Ethiopian Media Services)

31 Dec, 14:24


EMS Eletawi ነገን ለምን ፈራን Tue 31 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=wTiKcJE7oqU

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Dec, 18:24


EMS ዜና Mon 30 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=0CB79_GoLDA

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Dec, 14:24


EMS Eletawi የገዱ ጥሪ እና የጃዋር ተቃውሞ Mon 30 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=EXcbHowFHds

EMS (Ethiopian Media Services)

29 Dec, 07:24


EMS Special የብልጽግናን መዋቅር በሸዋ አፈራርሰነዋል Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=rVoG39RSEGM

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Dec, 23:24


EMS Special በጎንደር የፋኖ ውሎ Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=vJRa5M5hx3U

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Dec, 22:24


EMS Business with Yetti Financial ወዴት እየሄድን ነው Sat 28 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=fhmf67cGzyU

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Dec, 18:24


EMS ዜና Sat 28 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=ncwlgWjWEtI

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Dec, 14:24


EMS Eletawi ተስፋችን ምንድን ነው የሕዝቡስ እጣፈንታ? Sat 28 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=Z7Txxtr3pYU

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Dec, 00:39


"ምክክር ኮሚሽኑ የሥርዓት ዓላማ ማስፈጸሚያ መሣሪያ ወደ መሆን ገባ ወይ?" መኢአድ እና እናት ፓርቲ

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Dec, 19:24


EMS ዜና Fri 27 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=2GF2ACEfEas

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Dec, 14:24


EMS Eletawi Fri 27 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=seFSZ-NqKXw

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Dec, 01:24


አብይ መፅሀፉን የፃፈውን ራሱ ነው? https://www.youtube.com/watch?v=QvhewgVoswI

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Dec, 00:41


“እኛ ሳንሆን ራስቸው ናቸው ተስፋ መቁረጥ ያለባቸው አንተኩስም! አንወረወርም!”

አቶ ጌትነት ወርቁ የእናት ፓርቲ ዋና ጸሃፊ

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Dec, 00:36


“የታገድንበት ምክንያት ይዘርዘርልን የሚል ጥያቄ አቅርበናል”

ያሬድ ሀይለማርያም የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ዋና ዳይሬክተር

EMS (Ethiopian Media Services)

24 Dec, 03:36


“ነገ ሀገር የሚረከብ ትውልድ ያሳጣናል ቂመኛ ትውልድ እንፈጥራለን”

አቶ አበበ አካሉ የኢህአፓ የአዲስ አበባ ኮሚቴ ሰብሳቢ

EMS (Ethiopian Media Services)

24 Dec, 03:29


የወገን ጥሪ

EMS (Ethiopian Media Services)

23 Dec, 18:24


EMS ዜና Mon 23 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=p97nJmC-DlI

EMS (Ethiopian Media Services)

23 Dec, 14:24


EMS Eletawi የብልጽግና የፖለቲካ ዥዋዥዌ Mon 23 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=tg1U3jYcr_E

EMS (Ethiopian Media Services)

23 Dec, 12:41


አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያለው በከፍተኛ ህመም ውስጥ መሆናቸው ተዘገበ

በቃሊቲ ማረሚያ ቤት እስር ላይ የሚገኙት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባሉ አቶ ዮሐንስ ቧያለው “ለከፍተኛ ሕመም” መዳረጋቸውን የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል፡፡

የቅርብ ቤተሰብ እንደሆኑ የገለጹት እስረኞቹ ቀዶ ሕክምና ከተደረገላቸው በኋላ “የማያቋርጥ የደም መፍሰስ እንዳጋጠማቸው” ተናግረዋል፡፡

እንዲሁም ሁለቱ ፖለቲከኞች “በተደጋጋሚ አቤቱታ” ከሁለት ሳምንት በፊት ቀዶ ሕክምና ማድረጋቸውን ጠበቃቸው አቶ ሰለሞን ገዛኸኝ ገልጸዋል፡፡

ከቀዶ ሕክምናው በኋላ ሁለቱ ግለሰቦቹ በሆስፒታል ይቆዩ ቢባልም “ያንን እምቢ ብለው በሰዓታት ልዩነት በማይመች መኪና ጭነው ወደ ማረሚያ ቤት መልሰዋቸዋል” ሲሉ ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል፡፡

አንድ የአቶ ክርስቲያን ታደለ የቅርብ ቤተሰብ “ቁስሉም አልደረቀም እና ደግሞ ደም እየፈሰሳቸው ነው ሐኪሞቹም ተናግረዋል፤ ደም መፍሰስ ሊያጋጥም እንደሚችል እና ይህ ሲያጋጥምም እንድታመጧቸው ብለው ነበር ነገር ግን ከቀዶ ሕክምናው በኋላ ወደ ሆስፒታል አለመወሰዳቸውን” ገልጸዋል፡፡

የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት ሰኞ ታህሳስ 7/ 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ታራሚዎችን ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ገላን አካባቢ ወደ ሚገኘው እና በተለምዶ አባ ሳሙኤል ተብሎ ወደሚጠራው ማረሚያ ቤት እንደሚያዘዋውር አስታውቆ ነበር።

ይህን ተከትሎም “በአዲስ አበባ ቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ይሰጥ የነበረውን የታራሚ ቤተሰብ ጥየቃም ሆነ የቢሮ ስራ አገልግሎት ከታህሳስ 8 እስከ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ተቋርጦ የሚቆይ” መሆኑን ጠቁሟል።

ኮሚሽኑ በዚሁ መግለጫው ካለፈው ሳምንት ማክሰኞ ጀምሮ የተቋረጠው አገልግሎት ከዛሬ ታህሳስ 14 እንደገና እንደሚጀምር በመግለጫው ገልጾ ነበር።

ነገር ግን የአቶ ክርስቲያን እና አቶ ዮሐንስ ቤተሰቦች ዛሬም ምግብ ማስገባት እና እስረኞቹን መጠየቅ እንዳልቻሉ  ተናግረዋል።

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Dec, 21:24


EMS Business with Yetti Financial ታክስ እና የቤት ግዚ Sun 17 Mar 2024 https://www.youtube.com/watch?v=5lhYv4KKXLE

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Dec, 20:24


EMS ዜና Sat 21 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=OHxLHqrtcCE

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Dec, 13:24


EMS Eletawi Sat 21 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=lyK8QEI5_9M

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Dec, 01:35


መሬት ላይ ያለውን የካዱ የብልጽግና ሰዎች

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Dec, 01:34


የብልጽግና ኢትዮጵያ እና የሌላው ዜጋ ኢትዮጵያ

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Dec, 01:31


"በወንጀል የሚጠረጠሩ የመከላከያ አመራሮች ምርመራ ይካሄድባቸው"
በአሜሪካ የወንጀል ፍትህ ቢሮ አምባሳደር

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Dec, 18:24


EMS ዜና Fri 20 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=FSJeq8hbuE8

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Dec, 13:24


EMS Eletawi Fri 20 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=qi0YgnN94kI

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Dec, 00:11


አቶ ክርስቲያን ታደለ አና አቶ ዮሐንስ ቧያለው ለህክምና ቀጠሮ እንዳይሄዱ ተከለከሉ

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Dec, 00:09


የብልጽግና መንግስት ከዕለት-ወደ ዕለት ‹‹ ከድጡ ወደ ማጡ›› በሚያስብል ደረጃ ለሁለንተናዊ ምስቅልቅሎሽ እየዳረጉን ነው

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Dec, 20:24


EMS ታዋቂዋ ባለሀብት ወገኔን እታደጋለው አሉ Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=J_9KwUrMvFk

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Dec, 17:24


EMS Eletawi የአገዛዙ የእውር ድንብር ጉዞ Wed 18 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=EYue8DFTAXk

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Dec, 17:24


EMS "የሸዋ ፋኖ ታሪክ ሰርቶ ዋለ-ታንክ አቃጥሏል" ከዶ/ር አብደላ እንድሪስ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=outI6VwPMDs

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Dec, 14:24


EMS Eletawi የአገዛዙ የእውር ድንብር ጉዞ Wed 18 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=dGO5aYomJm4

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Dec, 00:24


EMS Special ብአዴን ፈርሷል፤ ብልጽግና ጣረ-ሞት ላይ ነው Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=airEx4H77LY

EMS (Ethiopian Media Services)

08 Dec, 01:24


EMS Special የሀገር ውስጡን ትግል ከአለም አይንና ጆሮ ጋር የመጣመር ጊዜ Sun 08 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=AkTqkxe0TfI

EMS (Ethiopian Media Services)

08 Dec, 01:24


EMS Special ኢ-ሰብዓዊ ጥቃት በአማራ ክልል Sat 07 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=GZigLiY08fA

EMS (Ethiopian Media Services)

08 Dec, 01:24


EMS Special የደቡብ ጎንደር ውጊያ Sat 07 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=aqy82I0Mg4Y

EMS (Ethiopian Media Services)

08 Dec, 00:24


EMS Business with Yetti Financial ሁለት ሺ ሃያ አራት እንዴት ነበር Sun 08 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=QDPJDDq-mdo

EMS (Ethiopian Media Services)

07 Dec, 18:24


EMS ዜና Sat 7 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=5KHyGIz2970

EMS (Ethiopian Media Services)

07 Dec, 16:58


⚡️NEWS ALERT | በመላው ኢትዮጵያ የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙ ተገለጸ

ዛሬ ማምሻውን ከሲስተም አለመረጋጋት ጋር በተገናኘ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ ማጋጠሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።

የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ያለው ተቋሙ፤ ደንበኞች የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል።

EMS (Ethiopian Media Services)

07 Dec, 14:24


EMS Eletawi የብልግፅና እርምጃዎች የፍርሃት ወይንስ ለሕዝቡ ያለው ንቀት Sat 07 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=yvciPtZXROo

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Dec, 21:24


Ethiopian Media Services ኢኤምኤስ https://www.youtube.com/watch?v=FiWs-ORnmM8

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Dec, 20:24


EMS ዜና Fri 06 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=GPSIsz8Zo5A

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Dec, 17:24


EMS ሰበር ዜና ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ Fri 06 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=ZLq3fjizays

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Dec, 03:03


ቀዩን መስመር ካለፍክ እጣህ እንደ የበቴኡርጌሳ ነው የሚሆነው

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Dec, 03:03


ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ ሁሉም የህወሓት ሀሳብ ወራሾች ናቸው ያለሳቸው እውቅና የሚደረግ ነገር የለም እኛም መስሎን ነበር

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Dec, 03:02


"መንግስት ፍትህ ባልሰጠ ቁጥር ፍትህ በሰዎች እጅ ትገባለች"
አቶ ጌትነት ወርቁ የእናት ፓርቲ ዋና ጸሃፊ
https://www.youtube.com/@EthiopianMediaServices?sub_confirmation=1

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Dec, 02:54


ዜጎችን የሚያፍነው የመከላከያ መረጃ እና ደህንነት ክፍል አዛዦች

EMS (Ethiopian Media Services)

06 Dec, 02:51


ፍርድ ቤት ነጻ ሲል መንግስት እያፈነ መውሰዱ ቀጥሏል

EMS (Ethiopian Media Services)

05 Dec, 21:24


EMS የሕዝብ አስተያየት Thu 05 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=uqzCsmnPakk

EMS (Ethiopian Media Services)

05 Dec, 18:24


EMS የሕዝብ አስተያየት Thu 05 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=MrfiVeGjtJw

EMS (Ethiopian Media Services)

05 Dec, 18:24


EMS ዜና Thu 05 Dec 2024 https://www.youtube.com/watch?v=KaRdU2SaUfI

EMS (Ethiopian Media Services)

05 Dec, 16:24


EMS“ከፈጠሪ በታች ራሳችንን እንከላከልበት ዘንድ የታጠቅነውን መሣሪያ ከበባ አድርገው ገፈውናል አኹን ለእርድ ተዘጋጅተን በመጠበቅ ላይ ነን፡”Dec 2024 W https://www.youtube.com/watch?v=LkP22mjqp3Y

EMS (Ethiopian Media Services)

05 Dec, 13:24


EMS Eletawi ከአፋኞቹ ጀርባ Thu 05 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=Gr-hMiK1B-o

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Dec, 05:24


EMS Business with Yetti Financial ልጆቻችንና ማንነታቸው Sun 01 Dec 2024 Part 2 https://www.youtube.com/watch?v=IWw1FqsM-WM

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Dec, 00:40


የአማራ ፋኖ በጎጃም አማሪት ቀበሌ እና መራዊ ከተማ ያደረገው ውጊያ

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Dec, 00:36


ዛሬም ዝምታ
https://www.youtube.com/live/x3Ls6-TPVf0?si=Kle60LgV9ZtN6scx

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Dec, 00:29


Support Ethiopian Media Services (EMS) This Giving Season! This giving season, we invite you to support Ethiopian Media Services (EMS), operated by the Corporation for Public Media (CPM). EMS is a vital nonprofit organization dedicated to empowering Ethiopian communities worldwide with access to independent, accurate, and balanced media. https://zurl.co/y5lu

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Nov, 22:24


በደህንነቶች ታፍነው ወዳልታወቀ ቦታ የሚወሰዱት የአማራ ተወላጆች https://www.youtube.com/watch?v=m5FnqLDvs10

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Nov, 22:24


በመከላከያ ትእዛዝ በጅምላ እንዲቀበሩ ተደረገ https://www.youtube.com/watch?v=4mPkQNQ7kLc

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Nov, 17:24


EMS ዜና Sat 30 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=J9LeNu39HHg

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Nov, 03:20


ኦሮሚያ ውስጥ የህግ ተጠያቂነት መቼ ይመጣል?

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Nov, 03:16


የባለፈው ግድያ የመግለጫ ሩጫ እና የአሁኑ ዝምታ

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Nov, 03:03


ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጅምሩ አብረዋቸው የነበሩትን እያስወገዱ ታማኝ የሚሏቸውን ብቻ ይዘው እየቀጠሉ ይመስላል

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Nov, 02:41


በተከበሩ ዩሃንስ ቧያለው መዝገብ ተከሳሾች የችሎት ውሎ

EMS (Ethiopian Media Services)

29 Nov, 22:24


በቤት ፈረሳ ምክንያት ራሷን ያጠፋች የአዲስ አበባ ነዋሪ https://www.youtube.com/watch?v=AmZv2_68hGE

EMS (Ethiopian Media Services)

29 Nov, 21:24


በአሰቃቂ ሁኔታ በአንድ ቀን 15 ዜጎች የታል መግለጫው አሁን? https://www.youtube.com/watch?v=9lWv78ZyYP0

EMS (Ethiopian Media Services)

29 Nov, 20:24


EMS ዜና Fri 29 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=_M3qP-57t6U

EMS (Ethiopian Media Services)

29 Nov, 20:24


EMS ዜና Fri 29 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=x3Ls6-TPVf0

EMS (Ethiopian Media Services)

29 Nov, 14:24


EMS Eletawi የንፁሃን ጭፍጨፋ በአርሲ ፤ መግለጫው የታለ Fri 29 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=bqjMTYc-foM

EMS (Ethiopian Media Services)

29 Nov, 02:22


የአማራ ህዝብ ለምን በአንድነት ይሰለፍ?

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Nov, 18:24


EMS የሕዝብ አስተያየት Thu 28 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=OcuvmHQT_-I

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Nov, 18:24


EMS ዜና Thu 28 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=oONkjODPZhE

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Nov, 14:24


EMS Eletawi የታገተ ሕዝብ Thu 28 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=weWUYNXSyuU

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Nov, 00:21


የሽመልስ አብዲሳ አደባባይ ንግግሮች

EMS (Ethiopian Media Services)

28 Nov, 00:09


የሽመልስ ንግግር ትርጉም በ አቶ አበበ አካሉ የኢህአፓ የአዲስ አበባ ኮሚቴ ሰብሳቢ

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Nov, 18:24


ቤታቸው ሲፈርስ በገመድ ታንቀው ራሳቸው ያጠፉ አባት https://www.youtube.com/watch?v=TWf8RNuowRQ

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Nov, 18:24


EMS ዜና Wed 27 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=k7HakG_wKe8

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Nov, 14:24


EMS Eletawi የሺመልስ ንግግር አንድምታና የሲቪክ ማኅበራት እጣፈንታ Wed 27 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=RXrKz5zOoiE

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Nov, 03:09


ብልጽግና ሆን ብሎ የሚያስለቅሰው ዜጋ

EMS (Ethiopian Media Services)

27 Nov, 03:07


"የመንግስት ሰራተኛው ደሞዙ ተቀነሰበት እንጂ አልተጨመረለትም" ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በፓርላማ የተናገሩ

EMS (Ethiopian Media Services)

26 Nov, 22:07


ራሳቸው ያጠፉ አባት የጠበቃቸው ጽሁፍ ስለሁኔታው

EMS (Ethiopian Media Services)

26 Nov, 22:03


ቤታቸው ሲፈርስ በገመድ ታንቀው ራሳቸውን ያጠፉ አባት

EMS (Ethiopian Media Services)

26 Nov, 22:01


የሻለቃ ማሞ ለማ መልዕክት

EMS (Ethiopian Media Services)

26 Nov, 14:24


EMS Eletawi ሰሚ ያጣው የዜጎች እሮሮ Tue 26 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=pwVy_qMABw4

EMS (Ethiopian Media Services)

26 Nov, 01:24


የኦሮሞ ልሂቃን ከትግራይ ይማሩ https://www.youtube.com/watch?v=RzDPRMvpqqo

EMS (Ethiopian Media Services)

25 Nov, 23:24


የሀይሉ አዱኛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ቅስቀሳ https://www.youtube.com/watch?v=yGyENkoWF5E

EMS (Ethiopian Media Services)

25 Nov, 19:25


EMS ዜና Mon 25 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=ThzPxIRCBuU

EMS (Ethiopian Media Services)

25 Nov, 14:14


ፒያሳ አገር ፍቅር ቲያትር ቤት አካባባቢ የእሳት አደጋ ተከሰተ

ፒያሳ ከሃገር ፍቅር ቲያትር ቤት ፊት ለፊት በተለምዶ 'ቻይና ግቢ' ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ዛሬ ከሰአት 9 ሰአት ገደማ የእሳት አደጋው መከሰቱ ታውቋል፡፡

የእሳት አደጋው 'ጃንጉሲ ኮንስትራክሽን' በተባለ ድርጅት ውስጥ ነው። እሳቱን ለማጥፋት የእሳትና አደጋ ሰራተኞች ርብርብ እያደረጉ ተብሏል፡፡   

ከሰሞኑ  በመርካቶ  ሸማ ተራ በቀናቶች ውስጥ ሁለት ትላልቅ የእሳት አደጋዎች መከሰታቸው በርካታ ንብረት መውደሙ አይዘነጋም፡፡

EMS (Ethiopian Media Services)

25 Nov, 13:24


EMS Eletawi መስመሩን የሳተው የብልፅግና ፕሮፖጋንዳ Mon 25 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=C_fPHkRcUV8

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Nov, 00:14


የዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ጥያቄ በፓርላማ

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Nov, 00:11


የአማራ ፋኖ በጎጃም ደብረማርቆስ ከተማ የፈጸመው ድንገተኛ ጥቃት

https://www.youtube.com/@EthiopianMediaServices?sub_confirmation=1

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Nov, 19:25


EMS የሕዝብ አስተያየት Wed 20 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=NEuR__k9vu8

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Nov, 18:24


EMS ዜና Wed 20 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=6DQB6bVEpik

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Nov, 14:25


EMS Eletawi መንግስት ወዲያ ህዝብ ወዲህ Wed 20 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=e0vGj8nZsYY

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Nov, 01:38


በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በመጓዝ ላይ እያለ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ሕይወቱ ያለፈው አቶ ወንደሰን መኮንን ማነው?

https://gofund.me/02b7af2f

EMS (Ethiopian Media Services)

20 Nov, 01:37


የመከላከያ ሰራዊት የበቀል እርምጃ በትምህርት ቤት ላይ

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Nov, 20:24


EMS በጎንደር የቀጠለው ጦርነት Nov 2024W https://www.youtube.com/watch?v=qRXglWCwxFM

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Nov, 19:24


EMS ዜና Tue 19 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=grqhmdCjxLg

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Nov, 19:24


መከላከያ አምኖ ካድሪዎቹ ያላመኑት እውነት https://www.youtube.com/watch?v=ZkkhOVteMlc

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Nov, 14:24


EMS Eletawi መርካቶ የተቃውሞ ሰልፍ ጅማሬ Tue 19 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=qqHN54nmK44

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Nov, 00:42


የአረጋ ከበደ መዋቅር የተወቀሰበት የባህር ዳሩ ስብሰባ ፊልድ ማርሻሉ የተናገሩት እውነት

https://www.youtube.com/@EthiopianMediaServices?sub_confirmation=1

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Nov, 00:41


የመርካቶ ነጋዴዎች ትክክለኛ እርምጃ

https://www.youtube.com/@EthiopianMediaServices?sub_confirmation=1

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Nov, 00:40


የመንግስት ኃይሎች መተማን ለመያዝ ያደረጉት ሙከራ እና የጎንደር የውጊያ መረጃ

https://www.youtube.com/@EthiopianMediaServices?sub_confirmation=1

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Nov, 00:37


«የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መድረክ ብልጽግና የሚቆጣጠረው ጉዳይ ማስፈጸሚያው ሆኗል»- አቶ ሙላቱ ገመቹ የኦፌኮ ም/ል ሊቀመንበር

https://www.youtube.com/@EthiopianMediaServices?sub_confirmation=1

EMS (Ethiopian Media Services)

18 Nov, 19:24


EMS በጎንደር የፋኖዎች ቅንጅታዊ ጥቃትና በውጊያው የተቆረጠው መከላከያ Nov https://www.youtube.com/watch?v=j19wY8Lt33c

EMS (Ethiopian Media Services)

18 Nov, 17:24


EMS ዜና Mon 18 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=8ULhKksZ7hQ

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Nov, 04:24


EMS Special በባህር ዳር ሂልኮፕተር ተመቶ ወደቀ 16 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=n-coPZhW4q8

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Nov, 04:24


EMS Special ከህዝብ ደህንነት የስሚንቶ ደህንነት የሚያስጨነቀው ብልፅግና Sun 17 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=X2sXhZ4mbeE

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Nov, 04:24


EMS Special ፋኖ በአንኮበር 16 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=qKIREsRr9fY

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Nov, 02:24


የወጣት ህይወት ረከሰ

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Nov, 02:11


ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደስልጣን ከመጡ በኋላ 5 መስተዳደር ተቀያይሯል ኦሮሚያ አንድ ሽመልስ

EMS (Ethiopian Media Services)

16 Nov, 02:03


ለፊልድ ማርሻሉ የተሰጠው ሽልማት እነ አረጋ ከበደ የአማራን ህዝብ የሚወክሉ ቢሆኑ ለአማራ ህዝብ ስድብ ይሆን ነበር

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Nov, 21:24


በ6 አመት ውስጥ 5 መስተዳደር በአማራ በኦሮሚያ 1 https://www.youtube.com/watch?v=DooY3jWDL9w

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Nov, 20:24


በስጋት https://www.youtube.com/watch?v=6z-_B0Jk2FU

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Nov, 19:24


EMS የኢንሳ ያልተነገሩ ሚስጢሮች Nov 2024 F https://www.youtube.com/watch?v=hdreUV-lXf0

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Nov, 18:24


EMS ዜና Fri 15 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=nwxHdiqKMEw

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Nov, 14:24


EMS Eletawi ፊልድ ማርሻሉ በባህር ዳር እና አፈሳው Fri 15 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=mJvhPRf1vB8

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Nov, 12:24


EMS ወታደራዊ የድሮን አይነቶችና ጥቃቱን መከላከያ ዘዴዎች Fri 15 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=P_UiMUvOut8

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Nov, 07:24


EMS በድሮን የሚቆም ትግል የለም Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=nJtGyjU7-2U

EMS (Ethiopian Media Services)

15 Nov, 05:24


EMS "አብይን በመደገፍሽ ትጸጸቻለሽ? ከሀና ለገሰ የፖለቲካ አክቲቪስት ጋር የተደረገ ቆይታ Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=H8CBHt4iTfA

EMS (Ethiopian Media Services)

14 Nov, 18:24


EMS የሕዝብ አስተያየት Thu 14 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=GJzwUbxWNgY

EMS (Ethiopian Media Services)

14 Nov, 17:24


EMS ዜና Thu 14 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=a0LcBibdr7c

EMS (Ethiopian Media Services)

14 Nov, 14:24


EMS Eletawi የብልፅግና ሁለት መልኮች ሰላምና ጦርነት Thu 14 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=gFSveJz6C6U

EMS (Ethiopian Media Services)

13 Nov, 17:24


EMS ዜና Wed 13 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=EvthwZ0U5yM

EMS (Ethiopian Media Services)

13 Nov, 00:17


የአንድ ጀምበር ቢሊየነሮች

EMS (Ethiopian Media Services)

13 Nov, 00:15


የመንግስት ውድቀት መገለጫ

EMS (Ethiopian Media Services)

13 Nov, 00:14


በእነ አቶ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ ተከሳሾች የችሎት ውሎ

EMS (Ethiopian Media Services)

13 Nov, 00:11


ወታደራዊ አፈሳው እና ከኦሮሚያ የሚሰሙ የህዝብ ምሬት ድምፆች

EMS (Ethiopian Media Services)

12 Nov, 22:25


EMS Special የሰሜን ጎጃምና ጎንጂ ቆለላ አመራሮች Wed 13 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=uNkvbh4GJpA

EMS (Ethiopian Media Services)

05 Nov, 13:24


EMS Eletawi Tue 05 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=wY3sSzq8QQg

EMS (Ethiopian Media Services)

04 Nov, 19:24


EMS ዜና Mon 04 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=zdyauwS23mY

EMS (Ethiopian Media Services)

04 Nov, 19:24


EMS የመከላከያና የሸኔ ጥምረት የወለጋ አማራዎች ጭንቀት Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=odAkGMtZZdw

EMS (Ethiopian Media Services)

04 Nov, 16:24


EMS የኦሮሞተወላጅ ወታደሮች ስለ ፋኖ ምን ይላሉ? ከሸዋ እዝ ከሰም ክ/ጦር ነበልባል ብርጌድ ሚድያ ክፍል የተጋራ መረጃ" Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=-A3Ti7Q5vWs

EMS (Ethiopian Media Services)

04 Nov, 13:24


EMS Eletawi የቀጠሉት ግጭቶችና ማህበራዊ ቀውሱ 04 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=tV7Iutwad-E

EMS (Ethiopian Media Services)

04 Nov, 08:30


እናት ፓርቲ የሸህ ሙሐመድ መኪን ግድያን አወገዘ

እናት ፓርቲ፣ በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ደራ ወረዳ፣ አድዓ መልኬ ቀበሌ ባለፈው ሳምንት በገንዳ አረቡ መስጅድ ኢማም ሼህ ሙሐመድ መኪን ሐጂ አረፉ ላይ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ፈጸሙት የተባለውን እገታና ግድያ ትናንት ባወጣው መግለጫ አውግዟል።

ኢማሙ ከ12 የቅርብ ሰዎቻቸው ጋር ታግተው ለማስለቀቂያ 3 ሚሊዮን ብር ተጠይቆባቸው፣ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ተከፍሎ እንደነበር መረዳቱን ፓርቲው ገልጿል።

አካባቢው ከፍተኛ “ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ” እንደሚዘወተርበት የጠቀሰው ፓርቲው፣ ግፉ እንዳይነገር በመገናኛ ብዙኀን ፕሮፓጋንዳ አማካኝነት ጭምር ይድበሰበሳል ብሏል።

የኃይማኖት አባቶች ግድያ፣ የምዕመናን መፈናቀልና የዕምነት ተኮር ጭፍጨፋ የሚካሄደው፣ በመንግሥታዊ መዋቅሩ ጭምር በመታገዝ ኢትዮጵያን ከነባር ኃይማኖቶች በማፋታት ወደ አዲሱ የዓለም ሥርዓት ለመውሰድ  ነው በማለት ፓርቲው ከሷል።

EMS (Ethiopian Media Services)

03 Nov, 11:24


EMS Business with Yetti Financial ቁጭት የወለደው መልካም ሥራ Sun 03 Nov 2024 Part 2 https://www.youtube.com/watch?v=s1aLKjAYBV8

EMS (Ethiopian Media Services)

02 Nov, 17:24


EMS ዜና Sat 02 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=yek3ByMuVW0

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Nov, 23:24


የአብይ አህመድ መንግሥት ደካማ ነው https://www.youtube.com/watch?v=SRest_Y7kew

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Nov, 23:24


ለሶዶ ክስታኔ ጉራጌ ጭፍጨፋ ማነው ተጠያቂ? https://www.youtube.com/watch?v=jbg2rUH0w_o

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Nov, 22:24


EMS Eletawi ልብ ሰባሪው ጭፍጨፋ Fri 01 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=_ue2QDS1GBI

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Nov, 22:24


መንግስት ዝም ያለበት የሶዶ ጉራጌ ጭፍጨፋ https://www.youtube.com/watch?v=F3FLpeRoEww

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Nov, 18:24


EMS በጎጃም የቀጠለው ጦርነት Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=A0iptTSwag4

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Nov, 17:25


EMS "አስከሬን ሲቃጠል አይቼ በድን ሆንኩ"ሶዶ ጉራጌ ሰቅጫጭ ጭፍጨፋ Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=iKYuWgiofu4

EMS (Ethiopian Media Services)

01 Nov, 13:24


EMS Eletawi ልብ ሰባሪው ጭፍጨፋ Fri 01 Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=ySwe9W_jqtk

EMS (Ethiopian Media Services)

31 Oct, 20:24


EMS ቁጥር ቅሸባ Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=3k4hrhVJKkI

EMS (Ethiopian Media Services)

31 Oct, 19:25


EMS ዜና Thu 31 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=2d4rufhwv8M

EMS (Ethiopian Media Services)

31 Oct, 19:25


EMS የተፈፀመው ግፍ ከቃላት በላይ ነው Nov 2024 W https://www.youtube.com/watch?v=xzJ3s44wjDY

EMS (Ethiopian Media Services)

31 Oct, 13:25


EMS Eletawi Thu 31 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=R942n8QYR4M

EMS (Ethiopian Media Services)

31 Oct, 00:24


የመከላከያ አባል መመለስ ያለበት ጥያቄ https://www.youtube.com/watch?v=bLhexWxsz24

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Oct, 22:24


የወጣቶች አፈሳ https://www.youtube.com/watch?v=HLp9W6ivrnM

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Oct, 22:24


"ምስራቅ ወለጋ የሚገኙ የአማራ ተወላጆችን መሳሪያቸውን አስረክቡ" መከላከያ https://www.youtube.com/watch?v=7xZPYEHgg58

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Oct, 19:24


EMS እጄ የለበትም! Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=pQf9xV6df6w

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Oct, 19:24


EMS የመከላከያው የክብር አባል ነው ያፈነኝ Nov 2024 https://www.youtube.com/watch?v=rzP_XBfBM9M

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Oct, 18:24


EMS ዜና Wed 30 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=Kt0erlk4bno

EMS (Ethiopian Media Services)

30 Oct, 13:24


EMS ዜና Tue 29 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=h66y9nJ18JM

EMS (Ethiopian Media Services)

29 Oct, 21:24


የአማራ ህዝብ በቀለ ገርባን እንደንጉስ የተቀበለ ህዝብ ነው https://www.youtube.com/watch?v=-lF_9FQ_HfY

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Oct, 03:24


የደነበረው በሬ እና መከላከያ https://www.youtube.com/watch?v=jajNqJZk8Wo

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Oct, 03:24


ሰራዊቱ ምክንያት እንዳለው ሊያሳምኑህ ይሞክራሉ https://www.youtube.com/watch?v=4pOqafCay-I

EMS (Ethiopian Media Services)

22 Oct, 01:24


የሚማርክ እንጂ የሚማረክ ኃይል አይደለም https://www.youtube.com/watch?v=qxFAEXRrl0k

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Oct, 23:24


ኢትዮጵያ በድህነት ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም 3ኛ https://www.youtube.com/watch?v=8tZ6ryHPWYE

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Oct, 21:24


ለስብሰባ ተጠርተው የተገደሉ ወጣቶች https://www.youtube.com/watch?v=GeHsfKHDoj4

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Oct, 20:24


የህወሃት እና የመከላከያ ጥምረት በራያ ህዝብ ላይ https://www.youtube.com/watch?v=Kp_cCDQLQog

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Oct, 15:24


EMS ዜና Mon 21 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=8ovGcjM8ZY8

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Oct, 13:24


EMS Eletawi የድል ጥማት ፕሮፖጋንዳ Mon 21 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=WsEzXAvQWfA

EMS (Ethiopian Media Services)

21 Oct, 05:06


ኦብነግ በአገራዊ ምክክር ሂደት ላይ የሚያደርገውን ተሳትፎ ማቆሙን አስታወቀ

የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ)፣ የአገራዊ ምክክር ሂደቱ “አካታች” አለመሆኑንና “ግልጽነት የጎደለው” መሆኑን በመጥቀስ ከትናንት ጀምሮ በሂደቱ ተሳትፎውን ማቆሙን አስታውቋል።

ኦብነግ፣ ገዥው ፓርቲ በሶማሌ ክልል የምክክር ተሳታፊዎችን “በተናጥል መምረጡን”፤ “ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የደረሰበትን ስምምነት መጣሱን” እና “የተለያዩ ድምጾችን ማግለሉን” ትናንት ሌሊት ላይ ባወጣው መግለጫ ከሷል።

የአማራ፣ ኦሮሚያና ትግራይ ተወካዮች በሌሉበትና ግጭቶች በቀጠሉበት ሁኔታ የሚካሄድ ምክክር፣ “የአንድ ወገን ብቻ” መሆኑ እንደማይቀር የገለጸው ኦብነግ፣ ሂደቱ እውነተኛ ሰላም ሊያመጣ እንደማይችልም ገልጿል።

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Oct, 21:24


EMS Special ሕዝብ ላይ መተኮስ ይብቃ ለፋኖ እጁን የሰጠ የመሠራዊት አባል ጥሪ Oct 2024 W https://www.youtube.com/watch?v=BsZIpFFDGwQ

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Oct, 19:24


EMS Business with Yetti Financial ምን ምርጫ አለን Sun 20 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=kZvpHLILq7M

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Oct, 17:24


EMS ዜና Sat 19 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=FA-9uXEULtc

EMS (Ethiopian Media Services)

19 Oct, 14:24


EMS Eletawi የጦር ወንጀል እና የዲያስፖራው ዝምታ Sat 19 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=Wfd8G1v9r4g

EMS (Ethiopian Media Services)

18 Oct, 21:24


EMS Special ዕውን መከላከያው አለ? ከሻለቃ ማሞ ለማ ከፍተኛ የጦር አመራር የነበሩ ጋር የተደረገ ቆይታ Oct 2024 F https://www.youtube.com/watch?v=L3_Mu3pvqyw

EMS (Ethiopian Media Services)

18 Oct, 18:24


EMS ዜና Fri 18 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=Xcc-feNJIcc

EMS (Ethiopian Media Services)

18 Oct, 12:24


EMS Eletawi Fri 18 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=hYraWqLNqW0

EMS (Ethiopian Media Services)

18 Oct, 03:24


EMS የራያ አላማጣ ወጣቶች ሰቆቃ Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=BcvELMlfdt0

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Oct, 16:24


EMS ዜና Thu 17 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=pUBOmYm5gdc

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Oct, 12:24


EMS Eletawi Thu 17 Oct 2024 https://www.youtube.com/watch?v=GUj5UWaw5ds

EMS (Ethiopian Media Services)

17 Oct, 03:24


EMS የታንክና የድሮን ውጊያዎችከፋኖ ንጋቱ ይታፈሩ የአማራ ፋኖ በሸዋ ም/ል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ጋር Oct 2024 F https://www.youtube.com/watch?v=Mps1a5UDBoU