Shalom Christian @shalomchristian Channel on Telegram

Shalom Christian

@shalomchristian


ሸሎም ክርስቲያኖች ይህ ቻናል በወንጌል አማኞች የተቋቋመ ሲሆን፤ በዚህ channel
ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል
የግራፊክስ picture
ግጥሞች
ተከታታይ ትምህርቶች
መዝሙሮች እና ሌሎች
ለጥያቄና አስተያየት 📎 @frawGl
ተባረኩ

Shalom Christian (Amharic)

አለመደምሰስ ያድምቁን! ሸሎም ክርስቲያኖች በወንጌል አማኞች ላይ የተቋቋመ ታሪክዎችን መስማማታችሁ የምንለዋወጥ ነገር ነው። ይህ ቻናል መንካት ከቁዱሱና ከብሪፊክሶች እናመሰገን ይችላል። መዝሙሮችን ማስታወቂያዎችን መመልከት ለትምህርትች ላይ በነበረበት ሳጥን እና መሳሪያዎች ለጥያቄ እና አስተያየትን መልክ እንደሚል በሸሎም ክርስቲያኖች እናመሰግናለን። እባኮቱን እናመሰግናለን። 📎 @frawGl የማያውቁ ኢሜጃንዳዊን መሰሽንን ለማቅረብ ከታች አስተያየቱን ተባረኩ።

Shalom Christian

23 Nov, 15:42



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

23 Nov, 14:47



❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
         😍  መልካም ዕድል!!!😍
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ2K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

23 Nov, 06:48


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

Shalom Christian

22 Nov, 20:06


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

22 Nov, 14:18


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

Shalom Christian

21 Nov, 19:27


🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ እና "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Shalom Christian

20 Nov, 16:56



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

14 Nov, 15:40


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

14 Nov, 15:34



❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
         😍  መልካም ዕድል!!!😍
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ2K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

14 Nov, 07:55


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

Shalom Christian

13 Nov, 16:35


😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?

በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

13 Nov, 15:23



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

13 Nov, 08:41


ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
Wave @seer_lewi

Shalom Christian

12 Nov, 18:05


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Shalom Christian

12 Nov, 13:04



❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
         😍  መልካም ዕድል!!!😍
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ2K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

11 Nov, 17:47


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

11 Nov, 14:41


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Shalom Christian

11 Nov, 13:16


ሰላም የቻናሌ አባላት እንዴት ናችሁ
ብዙዎች online ገንዘብ እንዴት እናግኝ እያሉ ስላስቸገሩኝ እየው በእውነት የከፈለልኝን ልላክላችሁ
🚫Attention🚫🚫🚫
ግን ከ አንድ ሰው ጀምራችሁ መጋበዝ አትርሱ

Shalom Christian

11 Nov, 10:31


ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
Wave @seer_lewi

Shalom Christian

10 Nov, 15:14


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

Shalom Christian

09 Nov, 15:56


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

Shalom Christian

09 Nov, 07:16


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Shalom Christian

08 Nov, 18:27


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

08 Nov, 10:15


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

Shalom Christian

07 Nov, 15:58


🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ
እኔም ወድጄዋለሁ
ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ 
Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

07 Nov, 12:06


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

Shalom Christian

07 Nov, 08:26


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

02 Nov, 14:41


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Shalom Christian

02 Nov, 09:32


🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

Shalom Christian

02 Nov, 07:24


📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡
የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

01 Nov, 15:36


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

01 Nov, 09:08


🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ
እኔም ወድጄዋለሁ
ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ 
Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

31 Oct, 16:40


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

31 Oct, 15:21


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

Shalom Christian

31 Oct, 14:03


📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡
የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

30 Oct, 18:13


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Shalom Christian

30 Oct, 13:44


Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ
10 minute left 👈👈👈

Shalom Christian

30 Oct, 11:07


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

30 Oct, 09:15


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

Shalom Christian

30 Oct, 05:36


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Shalom Christian

29 Oct, 16:42


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

Shalom Christian

29 Oct, 12:22


Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ
10 minute left 👈👈👈

Shalom Christian

29 Oct, 10:24


🔥🔥‼️ CSPR fans አዲስ airdrop ነው

ብዙ ሰው እየሰራ ስላልሆነ አሪፍ ነው
3 ቀን ነው የቀረው

በBybit Premarket  1 CSPR fans × 0.01$

             10,000 CSPR fans × 0.01=100$🔥

የራሳቸው wallet አላቸው

ለመጀመር 👇👇

https://t.me/csprfans_bot/csprfans?startapp=554198131


https://t.me/csprfans_bot/csprfans?startapp=554198131

Shalom Christian

29 Oct, 08:46


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Shalom Christian

28 Oct, 17:48


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

Shalom Christian

28 Oct, 08:10


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Shalom Christian

27 Oct, 16:29


በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????

Shalom Christian

23 Oct, 19:55


በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????

Shalom Christian

23 Oct, 13:03


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Shalom Christian

23 Oct, 08:30


🔥🔥‼️ CSPR fans አዲስ airdrop ነው

ብዙ ሰው እየሰራ ስላልሆነ አሪፍ ነው
9 ቀን ነው የቀረው

በBybit Premarket  1 CSPR fans × 0.01$

             10,000 CSPR fans × 0.01=100$🔥

የራሳቸው wallet አላቸው

ለመጀመር 👇👇

https://t.me/csprfans_bot/csprfans?startapp=554198131


https://t.me/csprfans_bot/csprfans?startapp=554198131

Shalom Christian

11 Sep, 13:03


አይገርምም !!
ትላንት 2🌼16 አሮጌው ዓመት ዛሬ ደሞ 2🌼17  አዲስ ዓመት
የእግዚአብሔር ምሕረቱ ብዙ ነው ዛሬን ትላንት ብለን ነገን ደሞ ዛሬ እንድንል ሁሌም ይረዳናል::  ብንፈልግም ባንፈልግም ቀኑን አየን:: ክረምት : ጭጋግ : ጭለማ.....ምናምን የሚባሉት ፀደይ :ፍካት: ብርሃን ምናምን
በሚባሉት ተተኩ:: እና እንዴት አለማመስገን ይቻላል? እንደየበሃሪያችን የምንለዋወጥ እኛን በሚለዋወጥ የጊዜ ቀመር ዉስጥ በማይለዋወጥ ማንነት ቀጥ አርጎ ማስተዳደሩ: ሁሉንም በጊዜው ውብ እያረገ መስራቱ አያስከብረውም? ከጊዜ በኃላ የሚያቁን በጊዜው እርዝመት የት ነበር የማቅሽ በሚሉበት ሳንፀነስ ተፀንሰን ተወልደን አድገን እስከ እርጅና አለመርሳቱ ብቻ ሳይሆን ለመርሳት ዓለመፈለጉ አይደንቅም?
ዓመታቶቹ የማያልቅ እሱ አመታቶቻችን ለሚያልቅ ለኛ ወዳጅ መሆኑ አይገርምም? ወዳጅ ሚኮነው ከተሻለ ጋር ነበር እኮ ተገላቢጦሽ አረገው እንጂ በተለይ ክርስቲያኖች ይህን ቀን ዝም ብላችሁ እንዳታልፉት ወይም ከምግብ ጋር አታገናኙት! የፀጋው ዉጤት ስለሆናችሁ ሊለይባችሁ
ይገባል ::
ቀኑ ምርቃትም ነው::
የምሕረቱ ማሳያ ነው ::
የፍቅር ስጦታ ነው ::
የአዲስ ነገር መጀመሪያ ነው ::
መሰብሰብያ ነው ::
ማመስገኛ ነው :: እና ተጠቀሙበት!

ጌታ ሆይ ምህረት ቸርነት ለዛሬው አድርሶናል አዲስ አመተ ምህረት ሰጠህን ዛሬም በጨመርክልን ዕድል ጠብቀን ያልጠፋነውም ስለ መሀሪው ስምህ ነው ርህራኄህ ከቶ አያልቅምና።

መዝሙር 136
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።
² የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።
³ የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤


አዲሱ ዓመት ለእናንተ:-
🌼እግዚአብሔርን የምትፈሩበት
🌼የፅድቅ ፀሀይ የሚወጣላችሁ
🌼አዲስ ጅማሮን የምትጀምሩበት
🌼ኢየሱስን የምትኖሩበት
🌼ኢየሱስን የምትሰብኩበት እና
🌼የምትገልጡበት ዓመት እንዲሆንላችሁ  ተመኘሁ 🌼

🌼🌼እነሆ አሮጌው አልፏል አሁን አዲሱ ዓመት ጀምሯል በአዲሱ ዓመት በዓዲስ ማንነት መጓዝ ይሁንላችሁ


#በቸርነትህ_ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
  — መዝሙር 65፥11
🔆🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🔆

@shalomchristian
@shalomchristian

Shalom Christian

11 Sep, 07:09


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ውድ የ ቻናለችን ቤተሰቦች
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር ፣ የክብር ፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን።🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የ አዲስ ዓመት ፕሮግራም የምታገኙበትን ድንቅ ቻናል ልጋዛችሁ 👇👇👇👇Join ያድርጉ

Shalom Christian

11 Sep, 07:03


አዲስ ነገር
ቢንያም ዋለ
🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼
| @shalomchristian
| @shalomchristian
◈◈◈ JOIN US ◈◈◈

Shalom Christian

10 Sep, 21:31


“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
  — መዝሙር 65፥11

ትላንት 2🌼16 ዛሬ 2🌼17
የእግዚአብሔር ምሕረቱ ብዙ ነው ዛሬን ትላንት ብለን
ነገን ደሞ ዛሬ እንድንል ሁሌም ይረዳናል:: ብንፈልግም
ባንፈልግም ቀኑን አየን:: ክረምት : ጭጋግ : ጭለማ.....
ምናምን የሚባሉት ፀደይ :ፍካት: ብርሃን ምናምን
በሚባሉት ተተኩ:: እና እንዴት አለማመስገን ይቻላል?
እንደየበሃሪያችን የምንለዋወጥ እኛን በሚለዋወጥ
የጊዜ ቀመር ዉስጥ በማይለዋወጥ ማንነት ቀጥ አርጎ
ማስተዳደሩ: ሁሉንም በጊዜው ውብ እያረገ መስራቱ
አያስከብረውም? ከጊዜ በኃላ የሚያቁን በጊዜው
እርዝመት የት ነበር የማቅሽ በሚሉበት ሳንፀነስ
ተፀንሰን ተወልደን አድገን እስከ እርጅና አለመርሳቱ
ብቻ ሳይሆን ለመርሳት ዓለመፈለጉ አይደንቅም?
ዓመታቶቹ የማያልቅ እሱ አመታቶቻችን ለሚያልቅ ለኛ
ወዳጅ መሆኑ አይገርምም? ወዳጅ ሚኮነው ከተሻለ ጋር
ነበር እኮ ተገላቢጦሽ አረገው እንጂ በተለይ ክርስቲያኖች
ይህን ቀን ዝም ብላችሁ እንዳታልፉት ወይም ከምግብ
ጋር አታገናኙት! የፀጋው ዉጤት ስለሆናችሁ ሊለይባችሁ
ይገባል ::
ቀኑ ምርቃትም ነው:: የምሕረቱ ማሳያ ነው ::የፍቅር
ስጦታ ነው :: የአዲስ ነገር መጀመሪያ ነው ::
መሰብሰብያ ነው :: ማመስገኛ ነው :: እና ተጠቀሙበት!
መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ተባረኩ

@shalomchristian
@shalomchristian

Shalom Christian

21 Aug, 13:10


እሁድ ከ 10:00 ጀምሮ ልዩ የትምህርት እና የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

Shalom Christian

14 Jul, 21:28


#ስለኩሪፍቱ_ቃለህይወት_ዝም_አንልም....
በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የኩሪፍቱ ቃለህይወት ማዕከል የሁሉም ወንጌላውያን ቦታ፣ የፀሎት ቤት፣ የአምልኮ ስፍራ ነው። ይሄንን ለብዙ አስርት አመታት የቤተክርስቲያን ይዞታ የሆነን ቦታ ከህግ ውጭ ማፍረስ አጥብቀን የምንቃወመው ተግባር ነው።

@ShalomChristian
@ShalomChristian

Shalom Christian

19 May, 09:32


🔴የእምነት ፍሬ መዘምራን ህብረት 30ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል
https://youtube.com/live/rWI6731MouI?si=H-FgQSJDl-_EJyqr

Shalom Christian

17 May, 20:08


Shalom Christian pinned «Anniversary update💝 3⃣0⃣ 💝 #ግንቦት_11_2016 #ምህረትህ_ለዘለዓለም_ነው። ከ1986 - 2016 አ.ም ሰላሳ የድል አመታት።🙌 የሰበታ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን የእምነት ፍሬ መዘምራን። ተንበርክኬ በፀሎት ሁሉን ነገር የጓዳዬን የውስጤን አንዳችም ሳላስቀር አምነዋለሁ ኢየሱሴን ይሰማኛል አይጨክንም በልጁ ዘንበል ይልልኛል #ብለን_ለጌታ_ዝለታችንን_የነገርንበት በበረሀ ሳልፍ…»

Shalom Christian

17 May, 16:57


Anniversary update💝 3⃣0⃣ 💝
#ግንቦት_11_2016
#ምህረትህ_ለዘለዓለም_ነው።
ከ1986 - 2016 አ.ም
ሰላሳ የድል አመታት።🙌
የሰበታ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን የእምነት ፍሬ መዘምራን።


ተንበርክኬ በፀሎት ሁሉን ነገር
የጓዳዬን የውስጤን አንዳችም ሳላስቀር
አምነዋለሁ ኢየሱሴን ይሰማኛል
አይጨክንም በልጁ ዘንበል ይልልኛል

#ብለን_ለጌታ_ዝለታችንን_የነገርንበት

በበረሀ ሳልፍ ጥላዬ
በምድረ በዳ መናዬ
በጠላቴ ፊት ሞገሴ
ሆነህ አሳለፍከኝ ምርኩዜ

#ብለን_ያለ_እርሱ_አለኝታ_እንደሌለን_የነገርንበት

ምስጋና ምስጋና ይሁን/2×
እኛንም ሰው ላረገን
ለኢየሱስ ምስጋና ይሁን

#ብለን_በእርሱ_ሰው_እንደሆንን_የመሰከርንበት

ውዴ ከእልፍ ትበልጣለህ
ሀያላንን ታስንቃለህ
አንባዬ ነህ የማምለጫ
ከጠላቴ ብርቱ ጡጫ

#ብለን_የእግዚአብሔርን_መከታ_ጋሻነት_የመሰከርንበት

ባፍንጫው እስትንፋስ ውሆች ተከመሩ
ፈሳሾችም ደግሞ እንደ ክምር ቆሙ
ሞገዱ በባህር ውስጥ ፀጥ አለ እረጋ
እኛን ለማሻገር ክንዱን ሲዘረጋ

#ብለን_ሀያልነቱን_ያወጅንበት

ባይታወቅም አረማመድህ
በተሰወረ ዐውሎ ቢሆንም መንገድህ
ለህዝብህ ቅርብ ነህ እሩቅ አይደለህም
ከነብሱ የሚሻህ ፈልጎ አያጣህም

#ብለን_ከእስትንፋስ_ይልቅ_ቅርብ_መሆኑን ያወጅንበት

ይህን ሁሉ ያሳለፍንበት  የመዘምራን ቡድን በጌታ ምህረት ከተመሰረተ እነሆ ሰላሳ አመት ሞላው።
በመውጣት እና በመውረድ ፣ በመውደቅ እና በመነሳት ፣ በድካም እና በብርታት ይህን ሁሉ አመት ከጎናችን ሳይለየን በምህረቱ ያሻገረንን ጌታ  #ምህረትህ_ለዘለዓለም_ነው። ብለን ለማመስገን እድሉን የሰጠን እርሱ እግዚአብሔር ይመስገን። 🙌🙏

Via #Betsegaw Desalegn

Shalom Christian

17 May, 13:35


መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
³ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
⁴ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል።
⁵ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥
⁶ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
⁷ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም።
⁸ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
⁹ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።
¹⁰ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
¹¹ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
¹² እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
¹³ በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።

Shalom Christian

15 May, 21:11


የእምነት ፍሬ (C) ኳየር 30ኛ አመት የምስረታ ክብረበዓል

ታላቅ መንፈሳዊ የምስጋና ኮንፍረንስ በሰበታ መካነ ኢየሱስ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!

Shalom Christian

14 May, 06:16


መዝሙረ ዳዊት 118
3፤ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች፡
የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ።

+++++++++++++++++++++

ታላቅ መንፈሳዊ የምስጋና ኮንፍረንስ በሰበታ መካነ ኢየሱስ ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!

Shalom Christian

05 May, 15:08


Pastor Tamrat Haile

በእንባና በጣር በጭንቅ በመከራ
በእሳት ውስጥ አልፎ ሕይወቴ ተገራ
ማዕበሉም ንፋሱም ሰራኝ ደህና አድርጎ
ጠላት ለክፉ ሲል ሆነልኝ ለበጐ

ዛሬማ ወዳጄ ዐይኖቼ ተከፍተው አያለሁ አርቄ
የሕይወት ትርጉሙ በወጉ ገብቶኛል
'ይዛለሁ አጥብቂ አድራሻዬን

አዝ:- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (2x)
መዳኛዬ መጽናኛዬ መፈወሻዬ
መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ

የብሶት የቋቱም ሲገነፍል ሞልቶ
እምነቴ ሲከዳኝ መታጠቂያው ላልቶ
የመለወጫዬ የጸሎቴ ቦታ
ድምጹን ሲያሰማኝ ሲያናግረኝ ጌታ

እጁ ስትዳስሰኝ ሸክሜን ሲያወርድልኝ ሁሉን እረሳለሁ
በሃዘን መጥቼ በእምባ ተንበርክኬ
በሳቅ እነሳለሁ አድራሻዬ

አዝ:- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (2x)
መዳኛዬ መጽናኛዬ መፈወሻዬ
መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ

ንፋሱ ባይነፍስ ባይታይ ደመና
እጠብቀዋለሁ ጌታ ብሏልና
ቃሉ አይታጠፍም ታማኝ ነው አምላኬ
ምስክር ቢያስፈልግ የትላንት ታሪኬ

የመጠበቂያዬን የጸሎቴን አምባ አልወጣም ለቅቄ
እስቲ መልስልኝ እማጸነዋለሁ
ከእግሩ ስር ወድቂ አድራሻዬ

አዝ:- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (2x)
መዳኛዬ መጽናኛዬ መፈወሻዬ
መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ

ያወቀ ይስታል የቆመም ይወድቃል
ብልህ ሰው ለነገ ስንቁን ይሰንቃል
የጭንቀቱ ጭጋግ የተስፋውን ጮራ
ሲሸፍነው ዋለ ወሬ ስናወራ

አሁን ይበቃናል ለወሬ በርክተን ለጸሎት መስነፉ
እንግባ ከጓዳ እዚያ ነው ሚገኘው
የበረከት ቁልፉ አድራሻዬ

አዝ:- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (2x)
መዳኛዬ መጽናኛዬ መፈወሻዬ
መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ