Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

@donbosco2014

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

03 Oct, 17:25

Channel name was changed to «Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C»

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

03 Oct, 17:25

ቀን 23 / ዐ 1 / 2017 ዓ.ም

ለዶን ቦስኮ ካቶሊክ የመ / ደ / ት / ቤት ተማሪዎችና ወላጆች / አሳዳጊዎች በሙሉ

ነገ ( ዓርብ / 24 / ዐ 1 / 2017 ዓ.ም ) በኢሬቻ በዓል ምክንያት የመንገድ መዘጋጋትና የትራንስፖርት ዕጥረት ስለሚኖር ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን ከሰዓት በኋላ ት/ት እንደማይኖር እናሳውቃለን ።

ማሳሰቢያ :- ወላጆችና የሰርቪስ ሾፌሮች በ6: 00 ሰዓት በት/ ቤት ተገኝታችሁ ተማሪዎችን ልትቀበሉ ይገባል።
ት/ቤቱ

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

14 Jul, 16:24

07 / 11 / 2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ 2017 ዓ.ም የ 1 ኛ ክፍል መግቢያ ፈተና ለማስፈተን
ላስመዘገባችሁ ወላጆች
በሙሉ

➧ ፈተናው የሚሰጠው ነገ ( ሰኞ - 08 / | | / 2016 ዓ.ም ) ከጠዋቱ 2 : 00 ሰዓት ጀምሮ ስለሆነ ቀደም ብላችሁ ተፈታኝ ተማሪውን / ዋን ይዛችሁ ዶንቦስኮ ካቶሊክ ት /ቤት እንድትገኙ ከወዲሁ እናሳስባለን ::
➧ ለፈተና ስትመጡ ማሟላት
ያለባችሁ
✔️ ተማሪው የተመዘገበበት
የካርድ ቁጥር
✔️ የተቀረፀ እርሳስ
✔️ ንፁህ ላጲስ
✔️ መቅረጫ
✔️ክፍያ የተከፈላበት ደረሰኝ መሆኑን እናሳውቃለን : :
ት/ቤቱ

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

05 Jul, 13:08

አዲስ አበባ ከተማ

ንፉስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ነገ ቅዳሜ

ሰኔ 29/2016 ፈተና የለም።

የፈተና ቀን በቅርቡ እናሳውቃለን።

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

28 Jun, 17:26

ለ ዶን በስኮ ካቶሊክ የመ / ደ / ት / ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች / አሳዳጊዎች

➧ የ 4ኛው ዙር My Soroban ሂሳብ ውድድር ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ( 25 / 10 / 2 ዐ l 6 ዓ.ም ) በ 2፡ 3ዐ ሰዓት በህብር ት/ቤት ይሆናል ::
➧ የ 3 ኛውን ዙር ፈተና የተፈተናችሁ የ6ኛ እና 8 ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን ነገ ( ቅዳሜ / ሰኔ 22 እና ሰኞ ሰኔ 24 / 10 / 2016 ዓ.ም ጧት እስከ 6:00 ሰዓት ብቻ በር/መ/ ሩ ቢሮ በመገኘት መውስድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

15 Jun, 19:36

ለተከበራችሁ የዶን ቦስኮ ካቶሊክ ት/ቤት እስልምና ዕምነት ተከታይ ተማሪዎችና ወላጆች / አሳዳጊዎች
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል- አድሃ ( አረፋ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! !
በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የአንድነት ይሆንላችሁ ዘንድ ከልብ እንመኛለን :: መልካም በዓል !

ት /ቤቱ

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2017 E.C

15 Jun, 19:35

https://images.app.goo.gl/dMX9tt6gwDh4QRv58