የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ @kaleheewentenew Channel on Telegram

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

@kaleheewentenew


የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ (Amharic)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ ከሆነ፣ እንዴት እስክንደርቁ ነው? ስለዚህ ትምህርት ደግሞ አለው? ለመግባት በአበባ 'kaleheewentenew' ላይ ያድምጡ። የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ ለህዝባዊ እና ሕጋዊ ሠራተኞች እስከ ሚገኙ ድረ-ገጽ ሳጥፋዎች ያካተቱና የተዛረቡ የበላሚና የመምህራኞች ትምህርቶች እንደተደገፉ እንዳሉ ተገኝቶና ፖስት አጠናቂ በእንቅስቃሴ ለማጎል ይህ ምህረት በሚኖሩ ትምህርቶች በቁላ እንደበሊንና ትክክለኛ የቡድን ዘገባችንን ለማወቅ ብቻ ነበር።

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

06 Feb, 19:07


[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

06 Feb, 19:00


♥️🌹ጋብቻ ምን ማለት ነው⁉️🌹
ጋብቻ እና የዘር ሐረግ ምን ያገናኛቸዋል⁉️
ጋብቻ የሚፈቀደው ከስንት ዓመት ጀምሮ ነው⁉️
ሴት ሙሽራ ከወንድ ሙሽራ ቀኝ ለምን ትሆናለች⁉️
🌹ሙሽሮች በጫጉላ ጊዜያቸው ለምን አይጾሙም⁉️
ያገባሁት ሰው ካልተመቸኝ ብፈታው ምን ችግር አለው⁉️
እንደምንጋባ እርግጠኛ ከሆንን ግብረስጋ ግንኙነት ብንፈጽም ምን ችግር አለው⁉️

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

06 Feb, 10:48


⛪️ እውነተኛ ፍቅር ለእውነተኛ ጋብቻ
   •ለችግሮች መፍትሔ መመካከር
•"ባል ማንኛውንም ነገር ከመሥራት በፊት ልቦናው ሚስት ግን አማክር ይለዋል ፡ሚስትም እንዲሁ"
•የወደዱትን ሰው ባሕርይ በትዕግሥት መቀበል
•በትዳር ውስጥ የአንዱ ባሕርይ  ቢቀየርስ ?
               ክፍል ኹለት


🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


    @kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

05 Feb, 14:05


የዕለት እንጀራችንን ስጠን

ጌታችን መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ሕብስትን አበርክቶ እንዳበላ ማብራሪያ።
ዲ/ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት)

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

05 Feb, 14:05


🛑ቅዱስ ሱርያል ማነው?? አዳምጡ!!!

"" የተሰወረው ሁሉ ይገለጥልሃል! "" (ሄኖ. ፲፬:፮)

"በዓለ ቅዱስ ሄኖክ፥ ወቅዱስ ሱርያል መልአክ"

(ጥር 27 - 2016)

ዲ /ዮርዳኖስ አበበ

ዝክረቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

በቴሌግራም👉
https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

05 Feb, 14:04


⛪️ የእውነተኛ ጋብቻ መሠረት
  እውነተኛ ፍቅር ነው
"•ሁለቱ የፍቅር ዓይነቶች
•እውነተኛ ፍቅር በልባችን እንዲቀመጥ እነዚህን እናድርግ ........
•መፈቀራችንን ለማወቅ ከመድከም ማፍቀራችንን ማወቅ ይቀለናል "
   •የእኔ ብቻ የምለው አይኖረንም

      
#ክፍል አንድ

🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


    @kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

02 Feb, 18:13


"" ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው! "" (መዝ. ፻፲፭:፪)

☞ክፍል ፩/1

"ዝክረ ቅዱስ ዳዊት - ዘወርኀ ጥር"

(ጥር 23 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

02 Feb, 04:29


"" ስንክሳር - ጥር ፳፭/25 ""

❖በዓለ ቅዱሳን መርቆሬዎስ ፥ ወስብስትያኖስ፥ ወጴጥሮስ

(ጥር 24 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

29 Jan, 17:48


እንኳን አደረሳችሁ!

"" እውነትን ፍረዱ "" (ዮሐ. ፯:፳፬)

❀በዓለ ዕረፍታ ለሶልያና

(ጥር 21 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

29 Jan, 04:14


እረፍት ለእግዚእትነ ድንግል ማርያም

🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

29 Jan, 04:10


https://youtu.be/ceVpXq0dztI?si=Tee3ub8Zy7gxJ_DQ

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Jan, 22:03


እንኳን አደረሳችሁ ፤ አደረሰነ!

"ስንክሳር - ጥር ፳፩/21"

በዓለ ማርያም ድንግል

(ጥር 20 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Jan, 17:30


እንኳን አደረሰን !

አስተርዮ፡ማርያም
------------------------
በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፡አሀዱ፡አምላክ፡አሜን፡፡
አስተርዮ፡ማርያም፡ስልሽ፡ደስ፡ይለኛል፡
የመገለጥ፡ሚስጢር፡ተከናውኖልኛል፡
ገና፡ልጅም፡ሆኜ፡አስተርዮ፡ሲባል፡
እሰማ፡ነበረ፡እስኪደርስ፡ያጓጓል፡፡
አሁን፡ትልቅ፡ሆኜ፡ታሪኩ፡ሲገባኝ፡
ለካስ፡እናቴ፡ነሽ፡አምላኬ፡የሰጠኝ
የመድሃኔ፡ምክንያት፡ተስፋዬ፡የሆንሽኝ፡፡
የሆነውም፡ሆነ፡እሱ፡የወሰነው
የአምላክ፡እናት፡ሆነሽ፡ሞትን፡እንድትቀምሽው፡፡
የአዳም፡ልጆች፡ጠላት፡አስደናቂው፡ሞትም
ወረደ፡ወደ፡አንቺ፡ግዳጁን፡ሊፈጽም
እረፍት፡እንጅ፡ላንቺ ሞት፡ባይስማማሽም፡፡
ሞተች፡ሲባል፡ሰምተው፡የአንቺ፡ጠላቶችሽ
መጡ ከያሉበት፡በእሳት፡ሊያቃጥሉሽ፡፡
መሆንሽን፡እረስተው፡የፈጣሪ፡እናት
ክብር፡እንደ መስጠት፡በስተት፡ላይ፡ስህተት፡፡
ነገሩንም፡ጭረው፡ወደ ኀላ ሲሉ
ቅደም፡ታውፋንያ አንተ ጀግና፡እያሉ
ታውፋንያ፡ሞኙ በእሳት፡ሊያቃጥላት
የተዘጋጀውን ስጋዋ እንዲያርፍበት
የአልጋውን፡ሸንኮር፡ሲነካ፡በድፍረት፡
ምንም፡ሳያስበው፡መላኩ፡በቅፅበት
ሁለቱን፡እጆቹን፡በሰይፍ፡ቆረጠለት፡፡
ይህ፡ነው፡መጨረሻው፡ማን፡አለብኝ፡ማለት፡
ያ ሁሉ፡ፉከራ፡መሬት፡ገባ፡ድንገት
አይ፡የሰው፡ልጅ፡አቅም፡ያሳዝናል፡በእውነት፡፡
እጆቹንም፡ሲያጣ፡ጀግና፡የተባለው፡
የቀረው፡አማራጭ፡ወደ፡እሷ፡ማልቀስ፡ነው፡
እጆቹ፡እንዲድኑም፡አማልጅኝ፡ማለት፡ነው፡፡
እሱ፡መቼ፡አወቀ፡የእሷን፡ሕያው፡መሆን፡
ሞተች፡ሞተች፡ሲሉ ሲሰማ፡ወሬውን
መጣ፡እንጅ፡ዝም፡ብሎ፡ሊያቃጥል፡ስጋዋን፡፡
የእኛም፡እናት፡ድንግል፡የማታሳፍረው፡
የሞተች፡ብትመስልም፡ህያው፡የሆነችው፡
አማላጅነቷን፡አሳየችው፡ወዲያው፡
እጆቹን፡ቀጥላ፡ስለ፡ሆኑ፡ህያው፡፡
እንዲህ፡ናት፡የእኛ፡እናት፡ጠላቶቷን፡የማትወድ፡
ማርያምን፡ይወቃት፡የማያውቃት፡ትውልድ፡
በጦር፡የወጋውን፡አይኑን፡እንዳበራ፡ልጇ፡መድሃኔ አለም
ልጇ፡እንዳደረገ፡አደረገች፡እርሷም፡፡
ስሟ፡ማር፡ወለላ፡ፍቅር፡ናት፡የእኛ፡እናት
የማያውቅ፡ይወቃት፡የሚያውቅም፡ያክብራት፡፡

እንኳን፡ለአስተርዮ፡ማርያም፡አመታዊ፡ክብረ፡በዓል፡በሰላም፡በጤና፡አደረሳችሁ አደረሰን፡፡

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Jan, 17:22


✞ በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ ✞

●●◎◉••••••• ✞ •••••••◉◎●●
በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ
በሰው ሁሉ ፊት ዘመርኩልሽ
በአንቺ ጣፈጠ አልጫነቴ
እጠራሻለሁ ነይ እመቤቴ
●●◎◉••••••• ✞ •••••••◉◎●●

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Jan, 19:09


ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Jan, 18:53


⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ

📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
                      ይቀላቀሉን                   

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Jan, 08:13


"" በዚያም አጋንንት ይዘፍናሉ! "" (ኢሳ. ፲፫:፳፩)

❖ክፍል - ፩/1

"ተግሣጽ"

(ጥር 16 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

26 Jan, 18:51


⛪️ ፀሐይ ዘልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኮከብ ብሩህ ሐረገ ወይን ሊቀ ሰማእታት
" አጥንትን ደብረ ይድራስ ተራራ ላይ
       ወስዳችሁ ዝሩት "
     "አምላኬ ከሞት አዳነኝ"
      /ጥር አስራ ስምንት /


🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


    @kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

25 Jan, 09:49


"ልብህ ይጫዎት ዘንድ አፍኽን ዝም አስሰኜው፤ ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ይችል ዘንድ ደግሞ ልብኽን ዝም አስሰኜው" ቅዱስ ዮሐንአፈወርቅ

"ሀብትን አናወግዘውም፤ ከሀብት ጀርባ ያለውን ትእቢት ግን እናወግዘዋለን" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

"ከምቀኝነት እና ከክፋት የሚከፋ ምንም ነገር የለም" ቅዱስ ዮሐንድ አፈወርቅ

አንድን ሰዉ መመዘን የምትችሉት በዉጪያዊዉ ገጽታዉ ሳይሆን በዉሳጣዊ ማንነቱ ነዉ

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

በዚህ ዓለም ከሰው ሕይወት የበለጠ ተለዋዋጭና ደካማ ነገር የለም፡፡

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ 

በምኞት"ስትጠራራ ዘመንህ እንዳያልፍ በግዜህ" ተጠቀምሊቁ  ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ"!

ትግስት የመልካምነት ዘዉድነዉ ሊቁ ዮሐንስአፈወርቅ

ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
  "መጽሐፍ ስትከፍት ከጥበበኞች ጋር ትነጋገራለህ፤ በሃሳባቸው ትካፈላለህ፣ በመልካምነታቸው ትበለጽጋለህ።

‛‛ ሃይማኖት መሠረት ነው ሌሎች ምግባራት ደግሞ ጣራና ግድግዳዎች ናቸው’’ እንዲል ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ [ድርሳን ፱]

ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ አፈ በረከት ወልሳነ ወርቅ

ኦ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ አስተብቁዕ ለነ ለዉሉድከ ደቂቀ አዳምሰሚዐነ ተግሣጸከ ከመንድኃን እሳቱ ዘኢይጠፍእ ወዕፄሁ ዘኢይነውም
ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ የአዳም ልጆችን እኛን አማልደን ተግሣጽህን ሰምተን እንድን ዘንድ ከማይጠፋው እሳት ትሉም ከማያንቀላፋ

የቅዱሱ እረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱም ይማረን!

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

23 Jan, 16:56


ስንክሳር ዘወርኃ ጥር 16

(ጥር 15 - 2015)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

23 Jan, 10:05


ቂርቆስ ብላቴና ህጻኑ ሰማእት
ወልደ ኢዮሊጣ ናበረድኤት /፪/

እልልልልል👏👏👏👏🕊🕊🍃እልልልልል👏👏🍃🌹🌹🕊ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💠🍃🕊⛪️

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

23 Jan, 09:46


ትናንት መሰረት፣ዛሬ ግድግዳ ፣ነገ ደግሞ ጣራ ነው!👌 የኔታገብረ መድኅን እንየዉ

ትላንትን የማያውቅ ዛሬ የለውም፣ዛሬ የለለው ለነገ ተስፋ አይኖረውም።መነሻውን የማያውቅ መዳረሻውን ሊያውቅ አይችልም።መድረሻውን ያላወቀ ሰው አቅጣጫውን ለይቶ መንገዱን ማወቅ አይችልም።

ትላንትን አትጥሉት ለዛሬያችሁ መነሻ ነውና።ያለፈ ማንነታችሁን አትፈሩበት፣ያለፈ ታሪካችሁን አትሸማቀቁበት አምናችሁ በመቀበል ጥሩውን በትዝታ ተመላለሱበት፣ከጥፋቱ ደግሞ በመማር ዛሬን ከትላንቱ ተሽላችሁ ኑሩበት።የኋላው ከለለ የፊቱ ሊኖር እንደማይችል አትርሱ፣ትላንት ያልዘራችሁት ዘር ዛሬ ሊበቅል ፣ነገም ሊያፈራ አይችልም።

መነሻችሁ ምንም ይሁን ተቀበሉት እንጅ አትካዱት፣ተማሩበት እንጅ አትማረሩበት።ትላንትን መካድ ዛሬን አለመቀበል ነው፣ትላንትን አለማስታወስ ዛሬን አለመኖር ነው።መነሻ የለለው መሰረት እንደለለው ቤት ነው።የመነሻችሁን ጥልቀት ካላወቃችሁ ከፍታችሁን መወሰን አትችሉም።ያለፈ ታሪካችሁን አትጥሉት፣አታጥፉት፣አትደብቁት፣አትካዱትም ሁኖም የሚያጠፋከሆነ አትድገሙት!!


@yetwahdotemrtmaskemch

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

23 Jan, 09:30


እንኳን አደረሳችሁ!

"" ስንክሳር - ጥር ፲፭/15 ""

"በዓለ ቅዱሳን፥ ቂርቆስ ወኢየሉጣ"

(ጥር 14 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

20 Jan, 12:51


    ⛪️ #የቃና ዘገሊላው ልዩ ምሥጢር
   ¶የውኃን በዓል ከውኃ በዓል ጋር
       ¶አንቺ ሴት••••••
¶ወይን ጠጅ እኮ አልቆባቸዋል"
¶ጊዜው ገና አልደረሰም "
¶ የሚላችኹን ኹሉ አድርጉ "
¶ጥር 12 _ዮሐ•ወንጌል 2÷1-11


🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

20 Jan, 10:24


   ⛪️ #ጌታችን የመጠመቁ ምክንያቶች
#ለምን በውኃ ተጠመቀ ?
#የዮርዳኖስ ወንዝ መመረጥ
#በሠላሳ ዘመኑ የመጠመቁ ምሥጢር

🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

20 Jan, 10:23


⛪️ #የጌታችን ብርሃነ ጥምቀት ሲታሰብ
#ጥምቀት በምንም ቀን ቢውል ዋዜማው
      በጾም ይታሰሰባል /ጋድ/
  
#ከተራ ምን ማለት ነው ?
 
#ታቦታት ለምን ውጭ ያድራሉ ?
  
#ጌታችን የመጠመቁ ምክንያቶች

    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

19 Jan, 19:32


💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛

🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

19 Jan, 03:48


https://youtu.be/Gm579YTQcos?si=9YLwu9jv1MYJ8Cu0

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

19 Jan, 03:42


"በልደቱ ተወለድነ፤ ወበጥምቀቱ ተጠመቅነ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ኀበ አቡሁ አቅረበነ።
በልደቱ ተወለድን፤ በጥምቀቱም ተጠመቅን። ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ባሕርይ አባቱ አቀረበን።"
ወካዕበ ይቤ፦ ዳግመኛም አለ፦
"በልደቱ ተርኅወ ሰማይ፥ ወበጥምቀቱ ተዐውቀ መለኮቱ፤ መንግሥቱ ሰፋኒት ዘእምቅድመ ዓለም ንጉሥ ውእቱ ወአልቦ ማኅለቅት ለመንግሥቱ።
በልደቱ ሰማይ ተከፈተ፤ በጥምቀቱ መለኮቱ ታወቀ፤ መንግሥቱ ቅድመ ዓለም ገዢ ናት፤ ቅድመ ዓለም ንጉሥ ነው፤ ለመንግሥቱ ፍጻሜ፥ ማብቂያ (መጨረሻ) የለውም።"
                    ቅዱስ ያሬድ።
ዕንቋዕ ለብርሃነ ጥምቀቱ አብጻሕክሙ፤
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ
አደረሳችሁ!!!

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

18 Jan, 17:47


“ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ።”

— ማቴ 3፥13

በመላው ዓለም ያላችሁ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ዋዜማ(ከተራ) አደረሳችሁ።

በያለንበት መልካም በዓል ይሁንልን።

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

18 Jan, 11:59


"" አንተ የተረገምህ ነህ! "" (ዘፍ. ፬:፲፩)

•ክፍል ፪/2 - ማጠቃለያ

" ስለ በዓለ ጥምቀት . . . "

እንኳን አደረሳችሁ !

(ጥር 9 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

17 Jan, 18:27


"" የሰላም አለቃ! "" (ኢሳ. ፱:፮)

"የበዓለ ልደት ትምህርት"

(ታኅሣሥ 29 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

17 Jan, 10:13


"" ምድርን አንድ ጊዜ አናውጣታለሁ! "" (ዕብ. ፲፪:፳፮)

"ትምህርት - በተለይ ለሴቶች"

(ታኅሣሥ 27 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

15 Jan, 04:32


    ዘላለም  ሥላሴ   

†  እንኩዋን ለአጋእዝተ ዓለም ሥላሴ  ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ  †


❝ በሥላሴ ገመድ ፍጹም ታስረናል ፤ ከልባችን በማይነቀል በቅንዋተ ፍቅሩ ተቸንክረናል ፣ እርሱ ወዶናል አይጠላንም። እኛም በእምነት ይዘነዋል አንተወውም። ❞

     [  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ  ]

❝ እምነታችንም እንዲህ በባሕርይ በመለኮት አንድ ፤ በአካል ፤ በገጽ ሦስት ብለን ነው፡፡ እነዚህ በቅድምና የነበሩ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ናቸው፡፡ አስቀድመን መላልሰን እንደ ተናገርን ቀዳማዊ ወልድ ሰው ስለ መሆኑና ስለ ቅድስት ሥላሴ የምናምነው እምነት ይህ ነው ፤ ከተማሩ ከሚያስተምሩ ተስፋን ከሚያስረዱ ቅዱሳን ሊቃውንት ለምዕመናን ሁሉ ገልጠን የምናስተምረው ፤ እውነተኛ ሃይማኖትን ከሚያስተምሩ የሰማይ አምላክ ከሾማቸው ከሐዋርያትም ሲያያዝ የመጣልን እጅ ያደረግነው እምነት ነው፡፡ በንጹሕ ልቡና በአፋችንም በልባችንም በዚህ ሃይማኖት እንመን ፤ ያለ ጥርጥርም በበጎ ግብር በቅን ሕሊና እናስተውል ፤ በዚህ እንድንድን መንግሥተ ሰማያትንም እንድንወርስ እንረዳለን፡፡ ❞

[    ሃይማኖተ አበው   ]


ጥር ፯ [ 7 ]

ሕንጻ ሰናዖርን ማፍረሳቸውና ቅዳሴ ቤታቸው በዓል ይከበራል።

የሰናዖርን ሕንጻ ያፈረሱ ሥላሴ : የኃጢአታችንን ሕንጻም በቸርነታቸው ያፍርሱልን አሜን በእውነት !

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

14 Jan, 04:03


⛪️ #መንፈሳዊ_ፊልም 👉 #የቅዱስ_ስምኦን_ጫማ_ሰፊው ታሪክ_እነሆ #ክፍል 1⃣

🌹አዳምጡ መልካም ቆይታ🍀🌼🌺

@yekidusantarikachewhiywetachew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

14 Jan, 04:03


⛪️ #መንፈሳዊ_ፊልም 👉 #የቅዱስ_ስምኦን_ጫማ_ሰፊው ታሪክ_የመጨረሻው_እነሆ_ #ክፍል2⃣

🌹አዳምጡ መልካም ቆይታ🍀🌼🌺

@yekidusantarikachewhiywetachew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

14 Jan, 03:49


ጭፈራ ቤት ገብቶ ሳይቃጠል
      የሚወጣ አለ ?

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 1⃣1⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

13 Jan, 18:50


ስንክሳር - ጥር ፮/6

✞በዓለ ግዝረቱ ለመድኅን

ወተዝካሮሙ ለቅዱሳን ኖኅ፥ ወኤልያስ ወባስልዮስ ዐቢይ

(ጥር 5 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

13 Jan, 15:07


ጥርን ለካለን ብናካፍል!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለካለን ብናካፍል የሕፃናት፣ አረጋዊያንና የአእምሮ ሕሙማንና መርጃ ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom 
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/ethiotelecom 
ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom 
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH  
ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

13 Jan, 15:06


❖መልእክት ፦

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

13 Jan, 11:16


ያንደበቴ ጣፋጭ ውዳሴ
ምፅናናብሽ ታዛለ ነፍሴ
ከመቅደስሽ ፍቅር ተምሬ
ማርያም ማርያም ይላል ከንፈሬ

እልልልልልልልል👏👏👏👏🍃እልልልል👏👏🍃🌹🕊ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን @Halafiyan_nihne ውድእህታችን

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

01 Jan, 18:13


📲ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ
/Start 👇👇
╭━━━━━━━╮
┃   ● ══        
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃        🔘       ┃
╰━━━━━━━╯

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

01 Jan, 17:50


💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

01 Jan, 11:08


በዓለ ቅዱስ ዳዊት (፳፻፲፯/2017)

እንኳን አደረሰን!

(ክፍል ፪/2)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

01 Jan, 11:07


በዓለ ቅዱስ ዳዊት (፳፻፲፯/2017)

እንኳን አደረሰን!

(ክፍል ፩/1)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

01 Jan, 00:54


እንኳን ለአባታችን ለቅዱስ ዳዊት ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ  አደረሰን !

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

01 Jan, 00:17


እንኳን አደረሰን !

"" ስንክሳር - ታኅሣሥ ፳፫/23 ""

☞በዓለ ቅዱስ ዳዊት

☞የበዓል መልእክት
☞ምስባክ ወምቅናይ

(ታኅሣሥ 22 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

01 Jan, 00:17


እንኳን አደረሰን

💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /ማቴ ፫:፫/

ነዐ ኀቤየ ዳዊት ንጉሠ እሥራኤል፤
በዓለ መዝሙር ሠናይ፡ ወጥዑመ ቃል፤
ታለብወኒ ነገረ፡ ወፍካሬ ኲሉ አምሳል፤
ከመ እሰብሖ ለእግዚአብሔር ልዑል፤
ወከመ እወድሳ ለማርያም ድንግል፤
እንዘ እጸርሕ ወእብል፡፡

ማርያም ንጽሕት ድንግል፡ ወላዲተ አምላክ፡ ማዕምንት ሰአሊተ ምሕረት ለውሉዘደ ሰብእ፤ ሰአሊ ለነ ኀበ ክርስቶስ ወልድኪ ይሥረይ ኃጢአተነ፤
ሰአሊ ለነ ቅድስት፡፡
የዕለቱን መዝሙር መድገም ያልቻለ

መዝሙር 6
መዝሙር 50
መዝሙር 88
መዝሙር 131
መዝሙር150
"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት

🛑በቴሌግራም👉
https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

31 Dec, 04:20


"" መምህራችን መጥቷል፤
ይጠራሻል! "" (ዮሐ. ፲፩:፳፰)

(ታኅሣሥ 18 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

29 Dec, 10:43


"" እብዶችስ እናንተ ናችሁ! ""

(ታኅሣሥ 13 - 2017)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Dec, 09:38


የራማው ልዑል ገብርኤል /፪/
ተመላለስ መሀላችን /፪/
ስምህ ጠርተን ና ስንል /፪/

እልልልልልልል👏👏👏👏👏🍃🥀🥀🌹እልልልልልል👏👏👏🍃🌹🌹🍃👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማን 🍃🌹💠

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Dec, 09:32


«ሦስቱም ህጻናት ከእሳት ያዳናቸው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ከክፉ ነገር ሁሉ  ይሰውረን በእውነቱ አሜን።

ነበልባላዊው መልዐክ ፈጥኖ ደራሹ የራማው ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ፫ ::🙏

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Dec, 08:13


⛪️ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል
  
#መልአከ ሰላም ዜናዊ ጥበብ :አብሣሪ
   ትስብእት መጋቤ ሐዲስ
#የአዳምና የሔዋን ጠባቂነቱ
#የሠለስቱ ደቂቅ የእምነት ምስክርነት
#......ባያድነንእንኳ ላቆምከው ምስል አንሰግድም " ማለታቸው.....
//ታኅሣሥ አስራ ዘጠኝ //1⃣9⃣

    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Dec, 08:09


እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችኹ አደረሰን!

=>መልአከ መበሥር ቅዱስ ገብርኤል
=>መጋቤ ሐዲስ ቅዱስ ገብርኤል
=>ጸሎትና መስዋዕት አሳራጊ ቅዱስ ገብርኤል
=>ጥበብን አስተማሪ ቅዱስ ገብርኤል
=>የገነት ጠባቂ ቅዱስ ገብርኤል

የመልአኩ ምልጃ አይለየን ለዓመቱ በቸር ያድርሰን!

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Dec, 20:07


📲ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ
/Start 👇👇
╭━━━━━━━╮
┃   ● ══        
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃        🔘       ┃
╰━━━━━━━╯

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Dec, 19:49


📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ«እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ።
የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....READ MORE

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Dec, 11:50


"" ገድለ አቡነ ተክለ ማርያም ዘጎንደር ""

" ወዝክረ አበው ቅዱሳን - ዘወርኀ ታኅሣሥ ፲፫"

(ታኅሣሥ 13 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Dec, 10:19


ካህናት የዓለምን ሹሞት አይሸሙ

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 9⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Dec, 03:33


"" ስንክሳር - ታኅሣሥ ፲፫/13 ""

"ምስባክ ወምቅናይ"

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

18 Dec, 18:48


"" ጠይቀህ ንገረን! "" (ዮሐ. ፲፫:፳፬)

(ክፍል 3(፫)

" ከቅዱሳን ሕይወት እንማር "

(ታኅሣሥ 4 - 2017)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

18 Dec, 18:48


ከፍ ወዳለው ማዕረግ ማደግ ይችላሉ?

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 8⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

18 Dec, 13:36


"" ዝክረ ቅዱሳን - ታኅሣሥ ፰/8 ""

እንኳን አደረሰነ!

✿ኪሮስ ጻድቅ (ዘገዳመ ምዕራብ)
✿ሳሙኤል ቡሩክ (ዘደብረ ቀልሞን)
✿ተክለ አልፋ (ዘደብረ ድማኅ)
✿እስትንፋሰ ክርስቶስ (ዘአስጋጅ)
✿ሴት ሐዋርያ (ዘዓዲቀታ)
ሙሴ ጳጳስ (ዘገዳመ ድባ)
✿ያሮክላ ሊቀ ጳጳሳት
✿ኤሲ ወቴክላ (ሰማዕታት)
✿ዮሐንስ ሊቅ (ዘደማስቆ)
✿ገብረ ማርያም (ተአማኒ)
✿እንባ ምሬና (ብጽዕት)
✿በርባራ ወዮልያና (ደናግል)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

16 Dec, 16:10


ሚስት ያገባ ዲያቆን መሆን ይችላል?

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 7⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂
🍃🕊

@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

16 Dec, 11:55


ተዝካረ ስብከቱ ለመድኀኒነ ክርስቶስ (ስቡሕ)

✞ወበዓለ ቅዱሳን፦

✿አበው ቀደምት
✿ዐበይት ወደቂቅ ነቢያት
✿ዳንኤል ዘሲሐት (ብእሲ ሔር)
✿ማቴዎስ ነዳይ (ሊቀ ምኔት)
✿ዲዮጥርስ ብጽዕት
✿ወዳንኤል ጻድቅ (ዘጎዣም)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

15 Dec, 16:13


ስንክሳር - ታኅሣሥ ፯/7

✞በዓለ ስብከቱ ለመድኀኒነ፤

✞ወተዝካረ ቅዱሳን አባ ዳንኤል ዘሲሐት
ወአባ ማቴዎስ ሊቀ ምኔት

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

15 Dec, 03:28


"" ጠይቀህ ንገረን! "" (ዮሐ. ፲፫:፳፬)

(ክፍል 2(፪)

" ከቅዱሳን ሕይወት እንማር "

(ኅዳር 27 - 2017)

https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

14 Dec, 19:50


💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛

🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

12 Dec, 14:15


©ኢያቄም ወሐና
       ጥራዝ1.ቁ115

ኢያቄም ወሐና እናት አባትሽ
ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስዕለት የሰጡሽ
መና ከሰማያት የወረደልሽ
ፍጹም ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ/፪/

ኦ/፬/ እመ ክርስቶስ ማርያም አንቺ ነሽ/፪/

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

12 Dec, 09:09


⛪️ በዓታ ለእግዝእትነ ድንግል ማርያም
            የስሟ ትርጓሜ
በሦስት ዓመቷ ቤተ መቅደስ የመግቧቷ
ምሥጢር......


       🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


      @kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

12 Dec, 00:12


ስንክሳር - ታኅሣሥ ፫/3

በዓለ ማርያም ድንግል (በዓታ)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

11 Dec, 09:18


☞የአባ ደመና ፳/20ኛ ዓመት መታሰቢያ!

ታኅሣሥ ፪/2 (፲፱፻፺፯/1997) ነበር ያረፉ።

የተቀበሩበት ሥፍራ - ደብረ ገነት አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል ደብር (ጎንደር)

ከጻድቁ በረከት ያሳትፈን!

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Nov, 06:36


https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Nov, 03:31


ሊቀ ጳጳሱ ለምን አይታሰርም ?

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 5⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

26 Nov, 14:07


ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ (አፈ በረከት)

✞ወበዓለ ቅዱሳን፦
✿ወለተ ጴጥሮስ ዘሬማ (ኢትዮጵያዊት)
✿ሲኖዳ አበ ምኔት (ዘደብረ ጽሙና)
✿ባዕለ ማርያም ጻድቅ (ዘጀባይ)
✿ጻድቃን እለ ወጺፍ (ዘአዕረፉ በአሐቲ ዕለት)
✿አብርሃም ወሐሪክ (ስዱዳን)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

25 Nov, 12:19


የቀድሞው ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ወደ ቀደመው የአባቱ ቤት ወደሆነችው ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት መቅደስ ተመልሷል
***

በተ*ዶሶ እንቅስቃሴ ላይ የነበረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘማሪ የነበረው ሐዋዝ ተገኝ

ቀድሞ ያገለግልባት ወደነበረችው ቅድስት እና ንጽሕት ወደሆነችው ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ መቅደስ በንሰኃ ጥምቀት ተመልሷል።

እግዚአብሔር ይመስገን !!!

#ድምፀ_ተዋህዶ

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

23 Nov, 11:29


"የዝናም አባቱ ማን ነው?" (ኢዮ. ፴፰:፳፰)
(መኑ አቡሁ ለዝናም?)

☞ገድለ አቡነ ዮሐንስ (ዘደብረ ቢዘን)

☞ወአበው ቅዱሳን መርትያኖስ ወዳንኤል
☞ቅድስት ደብረ ቀልሞን

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Nov, 18:05


🟣ፊላታዎስ ሚዲያ🟣

⛪️የቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ ስረዓቱን እና ደምቡን ጠብቀው የተዘጋጁ ዝማሬዎች እንዲሁም የተለያዩ ትምህርቶችን መንፈሳዊ የቅዱሳን አባቶች ታሪኮችን የሚያገኙበት ፊላታዎስ ሚዲያ
በዚህ ሚዲያ እግዚአብሔር በረዳን መጠን
👉 የተለያዩ የአውደምህረት ስብከት ዝማሬ
👉  አዳዲስ ዝማሬ የሚያገኙበት
👉 የቅዱሳን አባቶች ታሪክ የሚያገኙበት ሚዲያ ነው‼️

የተዋህዶ ልጆች  ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አገልግሎቱንም ያበረታቱ
              👇🏽👇🏽
https://youtu.be/qE-CX-_SDY4

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Nov, 17:36


⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ

📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
                      ይቀላቀሉን                   

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

21 Nov, 15:08


⛪️  የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል
           ኅዳር ሚካኣል

   
    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

21 Nov, 15:03


እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል  አደረሰን!


"ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡"

"አማላጃችን ሚካኤል ሆይ ፈጥኖ ደራሻችን ሚካኤል ሆይ የጌታን ዙፋን ከሚያጥኑ ሱራፌል ካህናት አንዱ ሰማያዊ ካህን አንተ ነህ እኮን። የሰማያውያን ሊቃነ መላእክት ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህ እኮን። ይልቁንም የልዑላንም ልዑል አንተ ነህና በጠራሁህ ጊዜ ሁሉ በይቅርታና በቸርነት ድረስልኝ አትራቀኝ።"

(መልክአ ሚካኤል)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

21 Nov, 03:29


"" እረኞችን እሾምላቸዋለሁ! "" (ኤር. ፳፫:፫)

🛑(ክፍል ፩/1)

"በዓለ ቅዱሳን ሠለስቱ ምዕት"

(ኅዳር 9 - 2017)

https://t.me/zikirekdusn

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

15 Nov, 16:23


"" ሦስትነት ባለው በእግዚአብሔር ""

የማኅበር ዝማሬ!

(ኅዳር 6 - 2017)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

15 Nov, 16:13


አንድ ቄስ ፓትርያርኩ (ማውገዝ)
      ማስወገድ ይችላል?

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 4⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

11 Nov, 17:09


"" ሰቆቃወ ድንግል "" (ክፍል ፭/5)

"የእመቤታችን ስደት"

(ጥቅምት 29 - 2017)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

11 Nov, 02:16


⛪️ ማኅሌተ ጽጌ እና ሰቆቃወ ድንግል
#በማኅሌተ ጽጌ ምን ይዘከራል ?
"
#ወዮ አበባዬ ጽጌ ረዳዬ ወገን ዘመድ እንደሌለው መንከራተትሽ......"
"
#መከራሽን ስቃይሽን ምነው ለእኔ ባደረገው"
"የአባ ጽጌ ድንግል እና የአባ አርብ ሥሉስ ድርሰቶችና ልዩ ምስክርነቶች"


   🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ🍃

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

11 Nov, 02:15


"" አንተንም ይቆርጥሃል! "" (ሮሜ ፲፩:፳፪)

"ገድለ አቡነ አብርሃም"

(ጥቅምት 24 - 2017)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

09 Nov, 11:38


"" የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! "" (መዝ. ፫:፩)

"ዝክረ ቅዱስ ዳዊት - ዘወርኀ ጥቅምት"

(ጥቅምት 23 - 2017)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

08 Nov, 19:37


💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

08 Nov, 19:12


⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ

📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖

    
                      ይቀላቀሉን                   

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

08 Nov, 13:57


የክርስትና አባትና እናት ድርሻ

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 3⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

  🌹መልካም ቆይታ አድምጡ 👂🥀


@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

07 Nov, 16:51


💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel


👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
         የይቱብ ቻናላችን
             🔔
  🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
         👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

05 Nov, 22:20


"" ሰቆቃወ ድንግል "" (ክፍል ፬/4)

"የእመቤታችን ስደት"

"ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ"

(ጥቅምት 22 - 2017)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

05 Nov, 12:05


⛪️ ለቤተክርስቲያን ሊያደርጉላት
           የሚገባ ነገሮች

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 2⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

  
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

03 Nov, 03:14


ይደመጥ!!

"" ስለ ነገዋ ከኢትዮጵያ ""

"ትምህርት ለአስተማሪዎች/ለወላጆች"

(ጥቅምት 16 - 2017)

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት።

" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

02 Nov, 19:31


💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛

🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

02 Nov, 18:37


በግምት ከሌሊቱ 8 ሰአት ገደማ ነው ሶስት ጓደኛማቾች እንደ ለመደባቸው ቅዳሜን ወጥተው ክለብ ለክለብ እየተዝናኑ ሰአታትን አስቆጥረዋል እንደ አጋጣሚ ሆኖ እጃቸው ላይ ያለውን ብር የትራንስፖርት እንኳን ሳያስከሩ መጨረሳቸውን ያስተዋሉት ከረፈደ ነበር ያው የሁልጊዜ ቤታችን ስለሆነ ዱቤ ይሠጡናል ብለው አስተናጋጁን ይጠሩትና የተፈጠረውን ያስረዱታል እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሞባይል ባንኪንግ የማይጠቀሙበትን ተቀያሪ ስልካቸውን እንደያዙና እጃቸው ላይ በዚህ ሰአት ምንም ብር እንደሌላቸው ይነግሩታል እሱም ወደ ማናጀሩ መሄድ ሲጀምር.....see more

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

31 Oct, 13:34


https://youtu.be/drPa6zeYucg?si=rKW5bV1PZmguIFCw

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

31 Oct, 11:37


"ጌጤ ሽልማቴ ሆይ! ክብሬ ገናንነቴ፣ ለችግሬ ሀብት፡ ባለጸግነት፣ለልምሾነቴም ብርታት ነሽ።"
አባ ጊዮርጊስ

❤️ፍቅርሽ
ይብዛልን

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

30 Oct, 17:34


"" ሰቆቃወ ድንግል "" (ክፍል ፫/3)

"የእመቤታችን ስደት"

(ጥቅምት 15 - 2017)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

30 Oct, 03:41


ይብቃን እንንቃ 
                                                  
Size:- 53.4MB
Length:-58:08
       
     በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

29 Oct, 17:09


ስንክሳር (ጥቅምት ፳/20)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Oct, 11:08


⛪️ ለቤተክርስቲያን ሊያደርጉላት
           የሚገባ ነገሮች

      
#ፍትሐ ነገስት አንቀፅ 1⃣
     
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

   
#ቤተክርስቲያን ማናት ?

   🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

28 Oct, 11:08


⛪️ #ፍትሐ ነገሥት
       
#መግቢያ
   
#በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ

   
   🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Oct, 19:17


1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Oct, 18:58


📡 በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️🀄️
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥

🔑 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘማሪዎች ውስጥ የማንን ዝማሬ ማግኘት ይፈልጋሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
⚫️የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
ዝ?የቀዳሜጸጋ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🔴የኪነጥበብ መዝሙር
⚫️የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🔴የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
⚫️የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ እና      ወ.ዘ.ተ......
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
               ይ🀄️🀄️
        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
🛑እነሆ አዲስ ቻናል ይዘንሎት መጣን🛑
በማርያም ይህን ቻናል ሳይቀላቀሉ እንዳያልፉ ይደሰቱበታል መርጠን ለናንተ አቀረብንሎ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

        ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥


         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █       

 
         ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

27 Oct, 15:14


⛪️ #ታማኝ_ማን_ነው ?
#ታማኝነት ለምድራዊውም ኾነ ሰማያዊ ሕይወት
#በሥራ ቦታ አገርን በማስተዳደር በቤት ውስጥ
             በቤተ ክርስትያን
#ልባችንን ሰብረህ ቃልህን አክብረን እንድንኖር
          እባክህ እርዳን"
#እኔ ለቤተ ክርስቲያኔ ታማኝ አገልጋይ ነኝ ወይ?

   🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

26 Oct, 14:14


⛪️ #የሁለቱ ታላላቅ ጸሐፊያን
         ድንቅ ምክሮች
#ደስታ ማለት ጤንነት ነው
#ትክክለኛ ዳኝነት
#ሰው ለመኾን ብትፈልግ
#መልካም ዋጋህን አያሳጣህም
#እኛ ኢትዮጵያውያን በግድ ልንክተለው የሚገባ ዐሳብ

   🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

25 Oct, 19:01


"" የጎንደር ሰማዕታት ገድልና፥ የጃንተከሉ ምህላ ""

(ጥቅምት ፲፮/16 - ፲፮፻፵፰/1648)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

25 Oct, 10:00


ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ /፪/
ሑሩ ወምሀሩ ለዝ ዓለም  /፪/
ወንጌል መንግስተ ሰማያት /፪/


ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏🍃⛪️

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

25 Oct, 09:59


✞እንኳን አደረሰነ!

❀በዓለ ሐዋርያት ቅዱሳን!

❀ወበዓሎሙ ለሲላስ፥ ወቢላሞን፥ ጴጥሮስ ዘደብረ ሊባኖስ!

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

25 Oct, 09:00


መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

25 Oct, 08:02


🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️

📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እና የሌሎችንም ...........

ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

24 Oct, 11:55


"" እግዚአብሔር ግን በነሱ ደስ አላለውም! "" (መዝ. ፻፶፩:፭)

"በዓለ ቅዱስ ዳዊት"

(ጥቅምት 12 - 2017)


ዝክረ ቅዱሳንን ተማሩ፤ እንማር!!!

❀እንኳን አደረሳችሁ!❀

ለ ፳፻፲፯ የቤት ሥራ የሚሆኑ ፭ መልእክቶች

፩.ለጸሎት ተነሱ
፪.ክርስትናን መኖርን እንጀምር
፫.የእውነት ንስሐ ያስፈልገናል
፬.ካቆሸሸን ማኅበራዊ ሚዲያ ጥቂት እንራቅ
፭.ትልቁ መከራ እንዳያገኘን

ነቢያት ወሐዋርያት፥ ጻድቃን ወሰማዕት፥ ደናግል ወመነኮሳት፥ አዕሩግ ወሕጻናት፥ ገዳማውያን ወሊቃውንት፥ ሰአሉ ለነ ኩልክሙ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት።

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት።

▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

23 Oct, 13:58


⛪️ የአባቶች ኃጢአት ለልጆች
"በምትበሉትና በምትጠጡት አትጨነቁ"
እና ሌሎችም ጥያቄዎቻችንና ምላሾቻቸው


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

23 Oct, 12:50


1ኛ ጢሞቴዎስ ም.፩
1-2: እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ ከሁሉ በፊት እመክራለሁ።
3-4: ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።

ገላትያ ም.፬፥ ፲፭-፲፱
15: እንግዲህ ደስ ማሰኘታችሁ ወዴት አለ? ቢቻልስ ዓይኖቻችሁን አውጥታችሁ በሰጣችሁኝ ብዬ እመሰክርላችኋለሁ።
16: እንኪያስ እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን?
17: በብርቱ ይፈልጉአችኋል፥ ለመልካም አይደለም ነገር ግን በብርቱ ትፈልጉአቸው ዘንድ በውጭ ሊያስቀሩአችሁ ይወዳሉ።
18: ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ በምኖርበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜ በመልካም ነገር ተፈላጊ ብትሆኑ መልካም ነው።
19: ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።


@mazu1141 እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እህታችን😍🌹

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

23 Oct, 12:44


1ኛ ዮሐንስ ም.፪፥፲፭-፲፰
15-16: ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
17: ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።

1ኛ ጢሞቴዎስ ም.፬
8: ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።
9: ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤
10: ይህን ለማግኘት እንደክማለንና፥ ስለዚህም እንሰደባለን፤ ይህም ሰውን ሁሉ ይልቁንም የሚያምኑትን በሚያድን በሕያው አምላክ ተስፋ ስለምናደርግ ነው።
11-12: ይህን እዘዝና አስተምር። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው።

በመሀል
#ስንክሳር ያልኩት በስህተት ነው ፍትሐ ነገሥት ለማለት ነው። ስላቆየንም ይቅርታ። በጎደለ እየሞላችሁ ስሙ 👏

          ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችን  😍🌹
@mazu1141🍃🕊

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Oct, 19:34


"" ሰቆቃወ ድንግል "" (ክፍል ፪/2)

"የእመቤታችን ስደት"

(ጥቅምት 8 - 2017)
ዲ ዮርዳኖስ አበበ


▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Oct, 03:11


ናና ሚካኤል ናና /2/
አዝኛለሁ እና በአንተ ልጽናና
ናና ሚካኤል ናና

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Oct, 03:06


"ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡"

"አማላጃችን ሚካኤል ሆይ ፈጥኖ ደራሻችን ሚካኤል ሆይ የጌታን ዙፋን ከሚያጥኑ ሱራፌል ካህናት አንዱ ሰማያዊ ካህን አንተ ነህ እኮን። የሰማያውያን ሊቃነ መላእክት ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህ እኮን። ይልቁንም የልዑላንም ልዑል አንተ ነህና በጠራሁህ ጊዜ ሁሉ በይቅርታና በቸርነት ድረስልኝ አትራቀኝ።"

(መልክአ ሚካኤል)

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

22 Oct, 03:04


ኧኸ መልካም ዛፍ አርገኝ ከቤትህ/2/
ፀንቼ እንድቀር ከቤትህ
እንዳልነቀል ከደጅህ😢
ቅጠሌ እንዳይረግፍ እንደዋዛ
ፍሬ እንዳፈራ እንድበዛ🌾🌾

ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

21 Oct, 15:10


እንኳን አደረሰነ!

"ስንክሳር (ጥቅምት ፲፪)"
እና
"የዘመነ ጽጌ መዝሙር"

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

20 Oct, 20:29


"" ሰቆቃወ ድንግል "" (ክፍል ፩)

"የእመቤታችን ስደት"

(ጥቅምት 1 - 2017)

https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

20 Oct, 13:43


⛪️ #ለሞቱ ወገኖቻችን ጸሎት ፍትሐትና
  በቁርባን ጊዜ ስማቸውን መጥራት
        
#የሞት ትዝታ
 
#ምጽዋት ለሞቱ ወገኖች ያለው ጥቅም
ለባለቤቱ ለራሱ ለእግዚአብሔር አደራ
     እንስጣቸው"
ለማያምኑት አልቅሱላቸው•••••""


    🍃በዲ/ን ጥበቡ ማሞ

 
@kaleheewentenew

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

20 Oct, 04:09


#ያከብርዋ_ለሰንበት

ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ፃድቃን በውሰተ ገነት(፪)
ወኲሉ ፍጥረት አሣት ወአናብርት እለ ውሰተ ደይን የአርፉ ባቲ እስመ ባቲ አዕረፈ እምኲሉ ግብሩ(፪)

ያክብሯታል ሰንበትን መላዕክት በሰማያት ፃድቃን በገነት(፪)
ፍጥረታት በሙሉ አሳዎች እና አንበሪዎች በመቃብር ያሉ ያክብሯታል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከስራ ኹሉ(፪)

መልካም ዕለተ ሰንበት⛪️🌹

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

19 Oct, 20:31


💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕

[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛

🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

19 Oct, 19:35


መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

19 Oct, 12:53


⛪️ መንፈሳዊ መንገድ ክፍል ሁለት

ቃለሕይወትን ያሰማልን እህታችን  meazi 
የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

19 Oct, 12:53


⛪️ መንፈሳዊ መንገድ ክፍል አንድ

ቃለሕይወትን ያሰማልን እህታችን meazi 
የብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

19 Oct, 08:44


ለመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት ድርጅት የተገነባው  ዘመናዊ ስቱዲዮ   በቅዱስ ፓትርያርኩ ተመረቀ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በማኅበራት ምዝገባና ቁጥጥር መምሪያ እውቅና የተሰጠው "ፍኖተ ጽድቅ ጠቅላላ ማኅበር "ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት ድርጅት ያስገነባው ዘመናዊ ስቱዲዮ  በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት'  ቡራኬ ተመረቀ።
በመዝግጅቱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ' የባሕርዳና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሥራ ኃላፊዎች ከመላው ዓለም ለ43ኛው ዓለም አቀፍ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ስብሰባ የተሰባሰቡ ልዑካን ተገኝተዋል ።
ስቱዲዮው አንድ ዘመናዊ ስቱዲዮ ማሟላት የሚገባው ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያሟላ ሲሆን ግዙፍ 8k ስክሪን የተገጠመለት ሲሆን በተጨማሪም በስቱዲዮው የተለያዩ ቀረጻዎችን ማከናወን የሚያስችሉ ገጽታዎች እና የግንኙነት ካሜራ ተሟልቶለታል። የስቱዲዮ መቆጣጠሪያ ክፍል ያለው ሲሆን ግንባታው ባለፉት ከ2 ዓመታት በላይ የወሰደ ሲሆን ዘመናዊ መሣሪያዎች ከውጪ ሀገራት ተገዝተው ተገጥመውለታል።
በፍኖተ ጽድቅ ማኅበር መስራች መጋቤ አእላፍ ጸጋዬ ደበበ ሙሉ ወጪ የተገነባው ይኸው ስቱዲዮ ድርጅቱ በሚያሠራጫቸው ይዘቶች የፕሮዳክሽን ጥራት ለመጨመር ከፍተኛ አስተውጽኦ እንደሚያመጣ ተገልጿል።

#ድምፀ_ተዋህዶ

20,415

subscribers

223

photos

78

videos