ማርመድሕ - Marmedh @mekuriyam Channel on Telegram

ማርመድሕ - Marmedh

@mekuriyam


የመዳን ምክንያት ድንግል ማርያም፤ አዳኛችን እርሱ መድኃኔዓለም... በሁለታቸው ምክንያትነት እኛ ሕይወት አግኝተናል። ስለዚህ የእነዚህ የ3 ስሞች ኅብረት ነው ማለት ነው #ማርመድሕ።

ማር (ማርያም)
መድ (መድኃኔዓለም)
ሕ (ሕይወት)

«ከመ ይክሥቶ በደከ ይደልወኒ እንግር።»


TIKTok
http://tiktok.com/@mekuriya19
ለሐሳብና አስተያየት
https://t.me/Meku_Mura

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media (Amharic)

በዚህን ውስጥ በተለይ ከሚደርደሩ ማንኛውም ስለሆነ አስተዋዮቻችን ያውቃሉ። ከበዓለም ሞያሊክ እና ማስታወቂያ ተመራረቅነት በሆነ የሚያደርጉ ምርጫዎችን እና የምክንያት እይት እና ምድር የሚወዱ ሚዲያዎችን ይመልከቱ። የአማርኛን ለማይሽርም ማርመድሕ ሚዲያ በእኛ ለዚህ ህዝብ ሙስሊሞችን እና አዝናኝ ሰዎችን እና ሰዶችን የመልስን ታይምና እና ተረሱ። እርጉጠኛ ነው፣ ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም። ጥቅምቱን በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎችን ለተቀላቀሉላችሁ እንዴት ማርካሉ። ለምን እንዴት እንፈግፈዋለን። አማህሩን እና ምክንያት እይትን።

ማርመድሕ - Marmedh

09 Jan, 12:41


🎶 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?


🌸 ዘማሪ አቤል መክብብ ❣️

🌸 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ❣️

🌸 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ❣️

🌸 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ ❣️

🌸 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ ❣️



🎧 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት ይቀላቀሉ
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

ማርመድሕ - Marmedh

09 Jan, 11:56


🔴 ኦርቶዶክስ ኖት ❓️



           🌹🌹🌹
         🌹🌹🌹🌹 
      🌹🌹🌹🌹🌹
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹
      🌹🌹🌹🌹🌹
         🌿🌹🌹🌿
              🌿🌿
                 🌿                         
                  🌿               🌿🌿
                 🌿           🌿🌿🌿
                🌿      🌿🌿🌿🌿
               🌿    🌿🌿🌿🌿
              🌿 🌿🌿🌿🌿
               🌿 🌿🌿🌿
                 🌿
                  🌿
                   🌿
                    🌿
                    🌿
                  🌿
     
         🔴የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ጠቃሚ ነገር ይመልከቱ አንድ ጊዜ ብቻ ይንኩት፡፡

ማርመድሕ - Marmedh

09 Jan, 05:21


የማይፈልጉንን እየፈለግን የሚወዱንን አንጣ
ፍቅር፦ “እኩል መፈላለግ ነው” ከዚህ ሕግ አንውጣ!

መልካም ቀን

ማርመድሕ || Marmedh

ማርመድሕ - Marmedh

07 Jan, 12:01


አንተዛዘብ እንጂ!

ዓቢይ አሕመድ ብዬ በደፈናው ብናገር “አንተ አታፍርም እንዴ እንዴት እንደዚህ ብለህ ትጠራለህ?” ብሎ የሚወቅሰኝ ይበዛል።
ምክንያቱም 'ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ' ማለት አለብህ ብሎ ስለሚያምንና ማለትም ስላለብኝ።

ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ጋር የመሄድ ዕድል አግኝተህ “ዓቢይ” ብለህ በነጠላው ብትጠራው እንደማቃለል ይታይብህና በስውር ልትገደል ሁላ ትችላለህ። አልያም የብዙ ሰው ዓይን ይገርፍሃል፣ የተለያየ የስድብ ናዳ ወደ አንተ ይከትማል። ካልሆነ ደግሞ በጉባኤው ፊት የሆነ ቅጣት ትቀጣለህ።

ታድያ ወዳጄ
#የጌታህን_የመድኃኒትህን_የኢየሱስ_ክርስቶስን ስም "ኢየሱስ" ብቻ ብለህ ስትጠራው እውነተኛዊነት ነውን? የምድራዊውን መሪ አግዝፈህና አክብረህ እየጠራህ ለሰማዩ አባትህማ ይልቁን እንዴት?

ስላልቀጣን፣ ይባስ ስላከበረን፣ ስለማረን... አቃለልነው!

እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ' አደረሳችኹ!

Marmedh Media || Dn Mekuriya

t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

07 Jan, 04:42


የገናን በዓል ከነዳያን ጋር!

የገናን በዓል ከነዳያን ጋር! የሚል መሪ ቃል ይዞ ዓውደ ወንጌል ሚዲያ በዓሉን ጠያቂ ከሌላቸው ከምስኪናን ጋር አከበረ። የተለያዩ ቁሳቁሶችንና ለበዓሉ ጾም ማስፈሰክያ የሚሆኑ ግብአቶችን ገዝቶ ለነዳያኑ አድሏል።
ደስታቸውን መግለፅ ያቃታቸው ተረጂዎቹ በሥነ-ልቡናም ተጎድተው እንደነበር ተናግረው ከዚህ በኋላም ሌላ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ተናግረዋል።

በዕለቱ የጌዴኦ አማሮና ኮሬ ሀገረ ስብከት ጳጳስ፥ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ገሪማ ከቦታው ተገኝተው ለነዳያኑ የቀረበውን ድጋፍ አበርክተዋል።
በመጨረሻም አባታዊ ምክርን ከሰጡ በኋላ የሚዲያው መሥራች ዲ/ን ዮሐንስ ደምስን በማበረታታትና የእንኳን አደረሳችኹ መልእክታቸውን በማድረስ የዝግጅቱ ማብቅያ ሆኗል።

ማርመድሕ ሚዲያ || ዲያቆን መኩሪያ

t.me/MekuriyaM
t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

06 Jan, 20:46


ምን ተሰጠን? "ሕጻን"!
ምን ዓይነት ቢሉ "ወንድ ልጅ!"
አለቅነት አለውን? "ለዚያውም በጫንቃው!"
ታድያ እርሱ ማን ነው? "ድንቅ፣መካር፣ኃያል አምላክ
"!
በዚያ ላይ "የዘለዓለም አባት!"
ታድያ ምን ብለን እንጥራው "የሰላም አለቃ!"

መልካም የገና በዓል

ማርመድሕ ሚዲያ || ዲ/ን መኩሪያ

t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

06 Jan, 19:08


ቅድመ ዓለም ከአባቱ ተወልዶ ያየነው፣
ድኅረ ዓለም ከማርያም-እናቱ ከበረት ተኝቶ ያገኘነው፣
ደምስሶ ሊያጠፋ ሊሽር በደል ዕዳ፣
ሰጠችን ማርያም ኢየሱስ-ክርስቶስን ወልዳ
!

መልካም በዓል || ማርመድሕ

t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

05 Jan, 04:12


የከተራና የጥምቀት መዝሙሮችን ለማጥናት 👇👇
🎶 እግዚኡ መርሐ ♡

🎶 ከድንግል ተወልዶ ✞

🎶 በዮርዳኖስ የተጠመቀው ✧

🎶 ዘወይን ዘወይን ✞

🎶 ጥምቀተ ባሕር ♡

🎶 እርሱ ፍጹም ሊልቅ ✞

🎶 ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠመቀ

🎶 ዮሐንስ አጥመቆ ♡

🎶 ዮሐንስኒ_ያጠመቀ ♡

🎶 እንዘስውር ✧

እነዚህን ለማጥናት ከስር Join አድርጉ
    join join join
     Join join join

ማርመድሕ - Marmedh

04 Jan, 17:18


https://youtu.be/whoTWUkU33A?si=fftyQzfmCdt56lgQ

ማርመድሕ - Marmedh

04 Jan, 12:28


❝ ንነጽር

ስለ ገና በዓል እና ጾም አንዳንድ ጥያቄዎች

የገና እና የጥምቀት በዓላት ሲደርሱ በምእመናኑ ዘወትር የሚጠየቁ
ጥያቄዎች አሉ፡፡ እነዚህን እና መሰል የሕዝቡን የዘወትር ጥያቄዎች መልስ
የያዘ የማያዳግም ጥራዝ ማውጣት ከሊቃውንት ጉባኤ የሚጠበቅ ነው፡፡
አብዛኞቹ ጉዳዮች አበው ቀድመው ሥርዓት የሠሩባቸው እና ማብራርያ ብቻ
የሚያስፈልጋቸው ናቸውና፡፡ ለዛሬ ሦስቱን ብቻ እንመልስ፡፡

ገና እና ጥምቀት ዓርብ እና ረቡዕ ቢውሉ ይበላባቸዋል ወይስ ይጾማሉ?

የቤ/ክርስትያችን መመሪያ የሆነው ፍትሐ ነገሥት እንዲህ ይላል ፦ ዳግመኛ በየሳምንቱ ዓርብ እና ረቡዕን መጾም ነው፡፡ በዓለ
ሃምሳ፣ የልደት እና የጥምቀት በዓል የተባበሩባቸው ጊዜ ካልሆነ በቀር /
ዐንቀጽ 15፣ ቁ566/
የዓርብን እና የረቡዕን ጾም ግን ከልደት፣ከጥምቀት እና ከበዓለ ሃምሳ በቀር
ዘወትር ይጹሙ /ዐንቀጽ 15፣ቁ 603/

ስለዚህ ገና "ረቡዕ" ከዋለ አይጾምም ፣ይበላል ማለት ነው!

የገና እና የጥምቀት ቅዳሴ ስንት ሰዓት ነው?

ፍትሐ ነገሥት ፡- ስለ ልደት እና ጥምቀት ግን በዚያ ዘመን በኒቂያ የተሰበሰቡ
ሊቃውንት ቅዳሴው በሌሊት ይሆን ዘንድ አዘዙ /ዐንቀጽ 15፣ ቁ 595/

ልደት(ገና)  ጋድ አለው?

ፍትሐ ነገሥት ፡ የልደት እና የጥምቀት በዓላት ጋድ አላቸው /ዐንቀጽ 15፣ ቁ
566/

ትንታኔ ፦
የገና ጾም 44 ቀናትን ይይዛል፡፡
40 ጾመ ነቢያት
3 ጾመ አብርሃም ሶርያዊ
1 ጋድ
ድምር 44

የገና ጋድ ከጾሙ ተያይዞ የተቀመጠ እንጂ ለብቻው የተቀመጠ አይደለም፡፡
ለምሳሌ ሰሙነ ሕማማት ለብቻው የሚቆጠር ጾም ነው፡፡ /ዐንቀጽ 15፣ቁ
565/ ነገር ግን አንድ ሰው ዐቢይ ጾምን ሳይጾም ከርሞ ሕማማትን ለብቻው
መጾም አይችልም፡፡ የገናም ጋድ እንዲሁ ነው፡፡

ይህንን ጋድ የልደትን ጾም የማይጾሙ ሰዎች እንዲጾሙት የተሠራ ነውን?

መልስ፡ በቤተ ክርስቲያን ላልተጠመቁ፣ ለማይቆርቡ፣ ንስሐ ለማይገቡ፣
ለማያስቀድሱ፣ ለማይጾሙ ሰዎች ተብሎ የተሠራ ልዩ ሥርዓት የለም፡፡
በፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፣ ቁ 565 እንደተገለጠው ሰባቱ አጽዋማት
«ለክርስቲያን ሁሉ» የታዘዙ ናቸው፡፡ ስለዚህም የገናን ጾም ክርስቲያን ሁሉ
ጾመው በበዓለ ልደት ሊገድፉ ይገባቸዋል፡፡

ስለዚህ ገና(ልደት) እና ጥምቀት ረቡዕ ወይም አርብ ከዋሉ ማክሰኞ እና ሀሙስ ጋድ ሆነው የበዓሉ ቀን አይጾምም ማለት ነው!

ከዲ/ን ታምራት

t.me/MekuriyaM

http://tiktok.com/@mekuriya19

ማርመድሕ - Marmedh

04 Jan, 09:41


#ዲያብሎስ_እጅጉን_ይጠላዋል! ማንን?👇

አጋንንትን እንደሚያርቅ ምን ያህል ያውቃሉ? ምን?👇

ንጉሥ ዳዊት በገናን ሲወድድ በምክንያት ነው።
ያዘነን ያስደስታል፣ የተከፋን ያጽናናል፣ አጋንትን ያንቀጠቅጣል፥ ያርቃልም እንዲሁም ሰማያዊውን ተመስጦ ያስቃኛል፥ የበገና ዝማሬ!

#ዛሬ (ቅዳሜ) ከምሽቱ 2:00 ሰዓት በዓውደ ወንጌል ቲዩብ ይጠብቁን👇

https://www.YouTube.com/@የዲላኦርቶዶክሳውያን

በዘማሪት ጸሎት ዘርጋ || @አቤል_በገና

“በገና ሆይ፥ ተነሥ፥ መሰንቆም፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ።”
  — መዝሙር 108፥2

ማርመድሕ - Marmedh

04 Jan, 07:00


#የፈጣሪ_ነገር_እኮ!


ነጩን ወፍ ከራድዮንን

👉ከራድዮን ነጭ ወፍ ሲሆን በሊቃውንቱም ዘንድ የታወቀ ነው። ጠቢባን በድካም ፈልገው አድነው ይይዙታል፤ የታመመ ሰው ቢኖር ያቀርቡታል፤ እርሱም በሽተኛውን ትኩር ብሎ ያየዋል፤ የማይድን ለሞት የቀረበ ከሆነ ፊቱን አዙሮ ይመለሳል፤ ቀኑ ገና ከሆነ ግን አፉን ከፍቶ ከበሽተኛው አፍ እስትንፋሱን ይወስዳል፤ በልዑል እግዚአብሔር ኃይል የሰውየው ደዌ ሙሉ ለሙሉ ወደ ወፉ በእስትንፋሱ ይተላለፋል። ሰውየው ይድናል፤ ወፉ ይታመማል።

ፊት ነጭ የነበረው እንደ ከሰል ይጠቁራል፣ ሕመም ሲሰማው ወደ አየር ይነጠቃል፣ ሲብስበት ወደ ባሕር ራሱን ይወረወራል፣ በባሕር ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት ቆይቶ ጠጉሩን መልጦ በዐዲስ ተክቶ፣ ድኖ፣ታድሶ፣ ኃያል ሆኖ ይወጣል።

ይህ ፍጥረት በዕለተ ሐሙስ የተፈጠረ ፍጥረት ነው፡፡ ስለምን ፈጠረው? ቢሉ የወልደ እግዚአብሔር ክርስቶስን ሞትና ትንሣኤ ለማያምኑ ትምህርት፣ ምሳሌ(አብነት) ይሆን ዘንድ ይህን ወፍ የማዳን ኃይል ሰጥቶ ፈጥሮታል።

●ምሳሌነቱ ምንድነው? ከራድዮን ወፍ  የክርስቶስ ምሳሌ
●የታመመው ሰው ፡ የአዳም ዘር ምሳሌ ሲሆን
●ወፉ በዐይኑ መመልከቱ ፡- ክርስቶስ የሰው ልጆችን በሙሉ ለማዳን በምሕረትና በቸርነት ዓይኑ ለመመልከቱ ምሳሌ
●ወፉ መታመሙ ፡- ክርስቶስ ስለ እኛ በደል መታመሙ ምሳሌ
●መጥቆሩ ፡- ጌታችን ለእኛ ቤዛ ሊሆነን ከኃጢአተኞች ጋር ለመቆጠሩ ምሳሌ
●ወፉ ወደ ላይ መውጣቱ ፡- ክርስቶስ ከፍ ብሎ በመስቀል የመሰቀሉ ምሳሌ

●ወፉ በባሕር ሦሰት ቀን ሦስት ሌሊት መኖሩ ፡- ክርስቶስ በከርሰ መቃብር ሦሰት ቀንና ሦሰት ሌሊት ለማደሩ ምሳሌ
●ከራድዮን ወፍ ታድሶ ኃያል ሆኖ ከባሕር መውጣቱ ፡- ክርስቶስ በሲኦል የነበሩ ነፍሳትን አድሶ፣ አንጽቶ ገነት አስገብቶ፤ እርሱም ወደ ቀደመ ክብሩ ለማረጉ ምሳሌ ነው፡፡     ❞   

ጸሐፊ ....

Join us on telegram
t.me/MekuriyaM
Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 15:22


I'm using imo Channel Testing.... Click the link to join us! https://s.channelcom.tech/a9RyIN?from=TG

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


እልል በዪ ቤተ-ልሔም
ዘማሪት ሠናይት ክፍሌ
◦◉● Join us
@MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


እንደ ሰብአሰገል በሆን
ዘማሪ መልአኩ አሰፋ
◦◉● Join us @MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


እምሰማያት ወረደ
ዘማሪት ቤተ-ልሔም ኮሬ
◦◉● Join us
@MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


አንቺ ቤተ-ልሔም
ዘማሪ ዮሐንስ ደምሴ
◦◉● Join us
@MekuriyaM

⚡️ ሕጻኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አየነው ⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


ጨነቃት ጠበባት የዳዊት ከተማ
ዘማሪ አለሙ ብርሃኑ
◦◉●Join us
@MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው
⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


ተወለደ ጌታ
ዘማሪት ትዕግስት (ዲላ)
◦◉● Join us
@MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


በሰማይ ለእግዚአብሔር ምስጋና
ዘማሪ በስፋት መልአኩ
◦◉● Join us
@MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


መድኀኒነ ተወልደ
ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ
◦◉● Join us MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


ርዕዩከ ማያት እግዚኦ
ዘማሪ ዲ/ን መታገስ ፍሥሐ
◦◉● Join us
@MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:44


አምኃሆሙ
ዘማሪ ዲ/ን ደምስ ዘበርጋ
◦◦●◉Join us
@MekuriyaM

⚡️ሕጻኑን ከእናቱ ማርያም ጋር አየነው⚡️

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 13:42


👌 የዝማሬ ድግስ 👌 በቤተ-ልሔም በተወለደው የናዝሬቱ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት በማስመልከት የተዘጋጀ የምስጋና ጊዜ @MekuriyaM


●| ዘማሪ ዲ/ን መታገስ ፍሥሐ
●| ዘማሪ በስፋት መልአኩ
●| ዘማሪ አለሙ ብርሃኑ
●| ዘማሪ መልአኩ አሰፋ
●| ዘማሪ ዮሐንስ ደምሴ
●| ዘማሪት ሠናይት ክፍሌ
●| ዘማሪት ቤተ-ልሔም ኮሬ
●| ዘማሪት ትዕግስት(ዲላ)
●| ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ

◦◦◉●Join us on telegram
👉
t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 09:50


https://t.me/Meku_Mura/s/153

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 09:31


#አትንፈገኝ...................!!

“ ውበትና ገንዘብ የጠዋት ጤዛ ነው
ማማር መጠበብም እስካሉ ድረስ ነው

ጓደኛም ይቅርብኝ ጊዜ ይለውጠዋል
መወደድ ከንቱ ነው ወረት ይንደዋል

ነፍሴ በመንግሥትህ እንዳታጣ ቦታ
ለልቤ ቅንነትን አትንፈገኝ ጌታ


ጸሐፊውን አላወኩትም!

t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

03 Jan, 08:30


#ቃለህ_እውነት_ነው

በቀን 26/04/2017 ዓ/ም፥
#በዓውደ_ወንጌል_ሚዲያ የዩትዩብ ገጽ ይጠብቁን! SHARE እና SUBSCRIBE 👇

https://www.YouTube.com/@የዲላኦርቶዶክሳውያን

@አቤል_በገና

#ቃልህ_እውነት_ነው!

ማርመድሕ - Marmedh

27 Dec, 07:37


ንጉሥ ዳዊት አምላኩን ያመሰገነው #በበገና ነው!

#ቃለህ_እውነት_ነው

አዲስ የበገና ዝማሬ በትሑቷ ዘማሪት
#ጸሎት_ዘርጋ የአትርፎ ደብረ ወርቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ_ክርስቲያን አገልጋይ።

በዓውደ ወንጌል ሚዲያ የዩትዩብ ገጽ ይጠብቁን! SHARE እና SUBSCRIBE 👇

https://www.YouTube.com/@የዲላኦርቶዶክሳውያን

@አቤል_በገና

#ቃልህ_እውነት_ነው!

ማርመድሕ - Marmedh

27 Dec, 07:36


#ልደተ_ክርስቶስ

ንጉሥ አውግስጦስ ቄሳር ሕዝቡን ቀረጥ ለማስከፈል እንዲያመቸው በእስራኤል ሀገር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሰዎችን ለማወቅ ቆጠራ እንዲደርግ አዘዘ፡፡ ሕዝቡም ለመቆጠር ወደ ትውልድ ስፋራው መጓዝ ጀመረ፡፡ እመቤታችን ድንግል ማርያምም የንጉሥ ዳዊት ዘር ሀረግ ስለነበራት ግዛቱ ወደ ነበረው ቤተልሔም ከአረጋዊው ዮሱፍ ጋር ሄደች፡፡ በዚያም ሳሉ እመቤታችን መውለጇ ቀን ደረሰ፡፡ ሆኖም ግን ከተማዋ ትንሽ ስለነበረችና ለመመዝገብ የመጣው ሰው ብዙ ስለነበረ ማረፊያ ቦታ ሊያገኙ አልቻሉም፡፡ አረጋዊው ዮሴፍም ከብዙ ድካም በኋላ ከብተቾች የሚያርፉበት በረት አግኝቶ እመቤታችንን በዚያ አስቀመጣት፡፡

በከብቶች በረት ውስጥ ሳሉ እመቤታችን የመውለጃዋ ጊዜ በመድረሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ወለደችው፤ በጨርቅ ጠቅልላ በበረት ውስጥ አስተኛችው፡፡

በዚያን ሌሊት በቤተልሔም ይኖሩ የነበሩ እረኞችም ከብቶቻቸውን ሲጠብቁ የእግዚአብሔር መልአክ በእረኞቹ አጠገብ ቆመ፤ የእግዚአብሔርም ብርሃን በዙሪያቸው በራ፤ በጣምም ፈሩ፡፡ መልአኩም እንዲህ አላቸው ‹‹እነሆ ለእናንተና ለሕዝቡ ሁሉ ደስታ የሚሆን ታላቅ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ እነሆ፥ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅን ተወልዶላችኋል፡፡ ይኸውም ጌታ እና እግዚአብሔር የሆነ መድኃኒታችን ኢያሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እናንተም ባገኛችሁት ጊዜ ምልክቱ እንዲህ ነው፡፡ ሕፃን በጨርቅ ተጠቅልሎ በበረት ውስጥ ተኝቶ ታገኙታላችሁ፤ ድንገትም ከዚያ መልአክ ጋር ብዙ የሰማይ መላእክት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ መጡ፡፡›› (ሉቃ.2፥10-13)

እረኞቹም እርስ በርሳቸው ‹‹እስከ ቤተ ልሔም እንሂድ፤ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን ነገር እንወቅ›› ተባባሉ፤ ፈጥነውም ሄዱ፡፡ ድንግል ማርያምንና ዮሴፍንም በከብቶቹ በረት አገኙአቸው፡፡ ሕፃኑንም በአዩት ጊዜ የነገሩአቸው እውን መሆኑን ስላዩ በጣም ተደነቁ፡፡ እረኞቹም እንደነገሩአቸው ባዩትና በሰሙት ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ‹‹በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን፤ በምድርም ለሰው ልጆች በጎፈቃድ ሆነ›› ብለው እያመሰገኑና እያከበሩ ወደመጡበት ተመለሱ፡፡ (ሉቃ.2፥15-18)

ሰብአ ሰገልም የእግዚአብሔር ልጅ የተወለደበትን ዋሻ የሚያመለክት ኮከብ እየመራቸው ከምሥራቅ ወደ እርሱ መጡ፤ ስለ አምላክ መወለድ አስቀድመው ያውቁ ነበርና፡፡ ስለሆነም ኮከቡን ተከትለው ልጁን ይፈልጉ ነበር፡፡ የይሁዳም ንጉሥ ሄሮድስ ሕፃኑን ስለሚሹት ጠቢባን ሰዎች ሲሰማ ቀደም ብሎ ወደ ቤተ መንግሥቱ ጋበዛቸው፡፡ እንደ እነርሱም ጌታችን ኢየሱስን ለማምለክ እንደሚፈልግ በመግለጽ ልጁን ሲያገኙት ወደ እርሱ ይዘውት እንደሚመጡ ጥበበኞቹን ጠየቃቸው፡፡ ሄሮድስ ግን ዙፋኑን ሊወስድ ይችላል ብሎ በመፍራት ጌታ ኢየሱስን ለመግደል ፈለጎ እንጂ ሊያመልከው አልነበረም፡፡

ሰብአ ሰገልም በኮከብ ተመርተው እመቤታችን ቅድስት ማርያምን፣ ዮሴፍን እና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስን ወደ ነበሩበት በረት በደረሱ ጊዜ በጉልበታቸው ተንበረከኩ፤ አምላክነቱን በመረዳትም ለሕፃኑ ሰገዱለት፤ ዕጣን፣ ወርቅና ቀርቤንም የእጅ መንሻ አድርገው አቀረቡለት፡፡ ሆኖም ግን ወደ ሄሮድስ አልተመለሱም፡፡ ሄሮድስ ኢየሱስን ሊጎዳ እንደሚፈልግ የሚያስጠነቅቅ ሕልም አስቀድመው በራእይ አይተው ነበርና፡፡ ይልቁንም በተለየ መንገድ ወደ ትውልድ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡

የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰውና በእግዚአብሔር መካከል እርቅ የወረደበት፣ ከኃጢአት ባርነት ነጻ የወጣንበት፣ ድንቅ የተዋሕዶ ምሥጢር የተፈጸመበት ነው፡፡ ነቢያት ስለክርስቶስ የተናገሩት ሁሉ ተፈጽመ፤ ስለ ጌታችን መወለድ ቅዱስ ዳዊትም ‹‹እነሆ በኤፍራታ ሰማነው በዱር ውስጥም አገኘነው›› ብሎ ተናግሯል፡፡ (መዝ. 31፥6)

በጌታችን ኢየሱስ ልደት መላእክትና ሰዎች በአንድነት ‹‹ስብሐት ለእግዚአብሔር›› እያሉ እግዚአብሔርን አመስግነዋል፡፡ በኃጢአታችን ሳቢያ አጥተነው የነበረውን አንድነት የመላእክትና የሰው ልጆች አንድነት ከብዙ ዘመን በኋላ በጌታችን ልደት እንደገና አገኘነው፡፡

ሊቁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም እግዚአብሔር አምላክ የሰውን ዘር በሙሉ ያዳነበትን ድንቅ ሥራ ሲገልጽ እንዲህ ብሏል፤ ‹‹ምን እላለሁ? ምንስ እናገራለሁ? ከዘመን አስቀድሞ የነበረው እርሱ ሕፃን ሆኗልና፡፡ እኔ ፈጽሜ አደንቃለሁ፡፡ ከሰማየ ሰማያት በላይ የሚሆን፣ በዘለዓለማዊ ዙፋን የሚኖር እርሱ በበረት ተጣለ፡፡ ከሥጋዌ አስቀድሞ አይዳሰስ የነበረ አንዱ እርሱ በምድራውያን እጅ ተዳሰሰ፡፡ ኀጢአትን የሚያስተሰርይ እርሱን በጨርቅ ጠቀለሉት፤ ይህን ወዷልና፤›› (ሃይማኖተ አበው ዘዮሐንስ አፈወርቅ፣ 66፥17)

እግዚአብሔር ወልድ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ፣ ከነፍሷ ነፍስ ነሥቶ ሰው ሆኖ ለእኛ የድኅነት መንገድ ሆነ፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም የገባለትን ቃል ኪዳን ለመፈጸም ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፣ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ፣ ሰው ሆኖ፣ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ፣ በመስቀል ተሰቅሎ፣ ድኅነትን ለሰው ልጆች ሰጥቶ፣ በመስቀሉ ተጣልተው የነበሩ ሰባቱን መስተፃርራን (ሰውና እግዚአብሔርን መላእክትና ሰውን፣ ነፍስና ሥጋን፣ ሕዝብና አሕዛብን) አስታርቋል፡፡

በጌታችን ልደት ምክንያት እኛም ዳግም ተወልደን ከሞት ወደ ሕይወት ተሸጋገርን፤ ከጨለማ ወጥተን ብርሃን አገኘን፤ የእርሱ መወለድ የእኛም የክርስቲያኖች ሁሉ ልደት ነውና።


➥Telegram
t.me/MekuriyaM

➥Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19

ማርመድሕ - Marmedh

26 Dec, 16:25


10,000 Members on Telegram

MARMEDH || ማርመድሕ

በቅርቡ 20,000 እንገባለን!

THANK YOU!

t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

25 Dec, 19:07


ንጉሥ ዳዊት አምላኩን ያመሰገነው #በበገና ነው!

#ቃለህ_እውነት_ነው

አዲስ የበገና ዝማሬ በትሑቷ ዘማሪት
#ጸሎት_ዘርጋ የአትርፎ ደብረ ወርቅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ_ክርስቲያን አገልጋይ።

በዓውደ ወንጌል ሚዲያ የዩትዩብ ገጽ ይጠብቁን! SHARE እና SUBSCRIBE 👇

https://www.YouTube.com/@የዲላኦርቶዶክሳውያን

@አቤል_በገና

#ቃልህ_እውነት_ነው!

ማርመድሕ - Marmedh

25 Dec, 10:03


#እኔ_እየጠገብኩ_ወገኔን_አላስርብም!

ለገና በዓል ማለትም ጥር 4/2017 በዕለተ እሑድ በጎዳና ያሉት ወገኖቻችን ምግብ ለማብላት እንቅስቃሴ ላይ ነን። ከታች የተገለጹትን ግብዓቶች ድጋፍ እንድታደርጉልንና ለመልካም ሥራ ትተባበሩን ዘንድ እየጠየቅን ነው።

1. ሽንኩርት  50 ኪሎ........3,500 ብር
2. ዘይት      8ሊትር............2480
3. በርበሬ    2 ኪሎ...........960
4. ሥጋ   15 ኪሎ .............8,250
    ጎድን.........................2,000
5. ድንች 10 ኪሎ.............250
6. ቡና 1 ኪሎ.................600
7. ሩብ ሀይላድ ውሀ....... 5,600
8. ጨው ግማሽ ...........30
9.ስኳር 1 ኪሎ............130
10. እንጀራ 200..........3,400
       ጠቅላላ:- #27,200 ብር
    
#የዕቃ_ኪራይ_ብዛት_እና_ዋጋ
1. ድንኳን  6x8.........3,000 ብር
2. ሳህን  60..............360
3.ጭልፋ  2..............100
4.መቀነሻ ትንሹ  4......200
5.ማማሰያ  2.............150
6.ማንቆርቆሪያ 1.........300
7.ሲኒ   30................300
8.ወንበር  60............600
9.የትራንስፖርት ........3500
10.ወጥ ሠሪ............4,500
       ጠቅላላ:- #13,010 ብር

#ማሳሰብያ!
ተጨማሪ አልባሳትም መስጠት ይቻላል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000441182345 || ማኅበረ ኤዶምያስ
https://t.me/edomiyass21

+251967722490

“ለድሆችና ለድሀ አደጎች ፍረዱ፤ ለችግረኛውና ለምስኪኑ ጽድቅ አድርጉ፤”
  — መዝሙር 82፥3


t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

23 Dec, 18:45


#የሰንበት_ትምህርት_ቤትን ትልቅነት ያሳየሽኝ ፈለገ ቅዱሳን ሰ/ት/ት ቤት ሆይ እንኳን ለዚህ አበቃሽ😍

ማርመድሕ ሚዲያ || ዲያቆን መኩሪያ

ማርመድሕ - Marmedh

23 Dec, 10:36


● “ከልባቸው የእግዚአብሔር አገልጋዮች በሆኑ ሰዎችና ተስፋቸውን በእግዚአብሔር ላይ በጣሉት ሰዎች ላይ ዲያብሎስ ጌታ ሊሆን አይችልም! ጌታ የሆነው እግዚአብሔር እንጂ!”
   |እረኛው ሄርማን|

@MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

23 Dec, 10:36


● “ትግል፣ መከራና ፈተና ከሌሉ፥ የድል አክሊል፤
ጠላት ከሌለ፥ ድል ማድረግ አይኖርም።”
|ታላቁ ባስልዮስ|

@MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

23 Dec, 10:36


● “አንድ ሰው ለቤተ-ክርስቶስ መሠረታዊ ሥራ ሊያከናውን የሚችለው፣ ታሪክን የሚሠራው፥ ወዲህ ወዲያ ከማለት ይልቅ በአንድ ቦታ ረግቶ ሲኖር ነው።”
|አባ እንየው|

@MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

23 Dec, 10:36


● “ሰው በሕይወት ዘመኑ የተቀደሰ ሥራ እንዲሠራ እንጂ ዝም ብሎ እየበላ፣ እየጠጣ ዘመኑን እንዲገፋ እግዚአብሔር አልፈጠረውም።”
|አባ እንየው|

@MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

23 Dec, 10:36


● “መንፈሳዊ ሕይወት ሁል ጊዜ ከዕድገት ጋር የተያያዘ ስለሆነ ከፍጹንነት ወደ ሚልቅ ፍጹምነት የሚደረግ ሽግግር ነው።”
|አባ ሺኖዳ|

@MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

07 Dec, 06:30


"...እንደማትወድቅ ካወቅክ ምን ታደርጋለህ? ስኬታማ እንደምትሆን እርግጠኛ ከሆንክ የትኛው ተግባርህ ነው የሚያነሣሣህ? ምን ዓይነት ተግባር ነው የምታከናውነው?

ሁላችንም ስለምንፈልገው ነገር የተወሰነ ሐሳብ አለን። የተወሰኑት ደግሞ ጥቅል ሲሆኑ ብዙ ፍቅር፣ ገንዘብና የደስታ ሕይወት የሚፈልጉ ናቸው። ስለዚህ ውጤታማ ለመሆን ነጠላ ነገር ማሰብ ያስፈልጋል።"


Marmedh || ማርመድሕ

          ANTHONY ROBBINS🤏

Join us on telegram
     https://t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

06 Dec, 19:13


💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት

ማርመድሕ - Marmedh

06 Dec, 18:04


💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel



        
                     🔔
          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌
          ♦️ፊላታዎስ ሚዲያ♦️
                    👇🏽👇🏽
🧏መናፍቃን ከሚያነሷቸው ጥያቄዎች⁉️
የጌታችን እናት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት⁉️
የጌታችን እናት አልተነሳችም⁉️
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k
         👆👆👆
👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት በቂምልሽ ተሰቶበታ ይቱብላይ ታገኙታላቹ።

ማርመድሕ - Marmedh

06 Dec, 17:42


❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅

📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ!
📜

ማርመድሕ - Marmedh

06 Dec, 13:56


«ጸሎቴን ቶሎ ሰምቶ አልመለሰልኝም» ያልነው አምላክ ኃጥያትም ስንሠራ ቶሎ ያልቀጣን አምላክ ነው እናስተውል።»

«Hinok Hailes_Spiritual_Teachings»

Join us on telegram
          t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

05 Dec, 19:15


https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=K22Xvwmx3Xo89L8k

ማርመድሕ - Marmedh

05 Dec, 19:01


👑  ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ     🤴


🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ

🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?

🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል

🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች

ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN

ማርመድሕ - Marmedh

05 Dec, 15:21


ጠይቁኝ ብለህ የለ

፤ልቦናዬን አብራልኝ

#ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ፣የሚራራ አንጅት

#ይቅር የሚል ልብ ፣የሚያመሰግን አንደበት

#ለጸሎት የሚንበረከክ ጉልበት፣አስተዋይ ልቦናን ስጠን


http://t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

05 Dec, 13:30


✟ እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?



📎 https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8
📎 https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8

ማርመድሕ - Marmedh

05 Dec, 12:34


[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ስትነኩት ወደሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ይምረጡ።📱


https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0

ማርመድሕ - Marmedh

05 Dec, 09:38


#ብዙ_ፌስታል🥰

🫵
#ንነጽር_124

ፈላስፋዎች የሚያነሧቸውን ሐሳቦች እንደወረደ አትቀበሉ።
ለምሳሌ፦ "ጓደኛ አታብዙ!"
አዎ ትክክል ሁሉንም ጓደኞቻችን ተመሳሳይ ላይሆኑልን ስለሚችልና መጥፎ ጓደኛ ያለን እንደሆነ ሊስበን ስለሚችል ጓደኛ ባናበዛ ይመረጣል።

ነገር ግን ብዙ ጓደኛ ኖሮን ሁሉንም መልካም ፀባይ ካላቸው
#ይበል_ነው!

ከዚህ ግባ የማይባል ዓይነት ብዙ ጓደኛም አንያዝ።
ወዳጄ! ብዙ ፌስታል ብትገዛ በአንድ ፌስታል ውስጥ ጠቅልለህ ትጨምራቸዋለህ!👌


Marmedh || ማርመድሕ

Join us on telegram
t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

05 Dec, 04:34


❝ይቻላል በምትለው ነገር ላይ ሁሉ ምንም ዓይነት ገደብ የለም። ይህን ስልህ ብልህነትህንና ችሎታህን በመስኮት አሽቀንጥረህ ጣለው ማለት አይደለም። ረጅም በመሆንህ ብቻ ድንቅ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች መሆን አትችልም። ምንም ብትሞክር አይሳካልህም። አንተ ማድረግ ያለብህ አቅጣጫህን ወደ ሚያዋጣህ መንገድ መለወጥ ነው።

በእውቀት ከተመለከትከው ለአንተ የተዘጋጀው ውጤት ምንም ገደብ አልተበጀለትም። የተገደቡ ግቦች የተገደበ ኑሮን ይፈጥራሉ። የምትፈልገውን ውጤት እስክታገኝ ድረስ አካልህን ዘርጋው። ምን እንደምትፈልግ መወሰን ያስፈልግሀል። ምክንያቱም ያን ጊዜ ምን እንደምታገኝ መገመት የምትችለው የሚከተሉትን አምስት መመርያዎች በመከተል የምትፈልገውን ውጤት ቀምር።

1ኛ. የምትልገውን ውጤት በቀና መንገድ ግለፅ።
2ኛ. በተቻለህ መጠን ግልፅ አድርገው።
3ኛ. የተመሰከረለት መመሪያ ይኑርህ።
4ኛ. ተቆጣጠረው።
5ኛ. ውጤቱ ከአካባቢ ተፅዕኖ የፀዳና የተመኘኸው እንደሆነ አረጋግጥ።❞

Marmedh || ማርመድሕ

          ANTHONY ROBBINS👌

Join us on telegram
       https://t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

04 Dec, 06:29


እኛ እንደፈለግን ሳይሆን እግዚአብሔር አምላክ እንደፈለገ ሲያኖረን አንከፋ!
.
.
.
ክፉ የመሰሉን የእግዚአብሔር ቀናቶች "የብሶት ሰሞን" እያልን ስያሜ አንስጣቸው!
.
.
.
ይሄንን ክታብ የማንበባችን ኅቡዕ/ምሥጢር እግዚአብሔር ነው።
. . .
. . .
. . .
እንደፈለገ ያድርገን

t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

03 Dec, 14:35


https://vm.tiktok.com/ZMk1TnPGB/

ማርመድሕ - Marmedh

03 Dec, 07:52


«በመደናበር ውስጥ ያሉ ብዙ ሰዎችን እናውቃለን። ዛሬ በአንድ መንገድ ነገ ደግሞ በሌላ መንገድ ይጓዛሉ። አንዱን ነገር ሞክረው ሳይጨርሱ ሌላውን ይጀምራሉ። በአንድ አቅጣጫ ጉዞ ጀምረው ወዲያው አቅጣጫቸውን ይቀይራሉ። ችግራቸው ቀላል ነው። #የሚፈልጉት_ምን_እንደሆነ_አያውቁም።
ምን እንደሆነ ካላወቅክ አላማህን አትመታም።»

t.me/MekuriyaM

         ANTHONY ROBBINS💪

Marmedh || ማርመድሕ

ማርመድሕ - Marmedh

02 Dec, 09:00


በሰው ዘንድ መታየትን መምረጥ፤ ለእግዚአብሔር ሳይሆን ለሰው ልጅ መገዛት ነው!

@MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

01 Dec, 18:33


https://youtu.be/8tUjf9miCtQ?si=0Go7sSnRgmJ6VFe7

ማርመድሕ - Marmedh

01 Dec, 16:10


“የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም።”
— መክብብ 1፥9

ማርመድሕ - Marmedh

01 Dec, 06:38


አንተን ልጠብቅህ ወይስ እራሴ ልበቀል???

አንተን እጠብቅሃለው!!

#ለምንድን ነው የምጠብቅህ? በጣም አስደናቂ አምላክ ነህና

#አንተ እኮ በወህኒ ቤት በኩል የቤተመንግስት በራፍ ነህ

#ከወህኒ ቤት በቀጥታ ወደ ቤተመንግስት ታስገባለህ

#እባክህን እንደዮሴፍ ልጠብቅህ🥹

#እኔ መች እንደምጠቅም የምታውቀው አንተ ስለሆንክ እየፈረስኩን እጠብቅሃለው

#ፈረስኩኝ እኮ አበቃሁኝ እኮ አትበሉ🤫

#አሁን ለምን ና ትሉታላችሁ የዝምታው ቀናት እንደችልታ ቀናት ወስዳችሁ ጀርባ አትስጡት😔

#እግዚአብሔርን በዝምታ ጠብቁት❤️

... Aki ...


http://t.me/MekuriyaM
http://t.me/MekuriyaM
http://t.me/MekuriyaM


Repost

ማርመድሕ - Marmedh

28 Nov, 14:08


ከ60 second በኋላ ይጠፋል! 🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?

ማርመድሕ - Marmedh

28 Nov, 13:30


✟ እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው?


የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት ተጀምሯል።
መዝሙሮቹን በ" ጃን ያሬድ " የቴሌግራም ገጽ ላይ
ያገኙታል ይቀላቀሉ። ⬇️


📎 https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8
📎 https://t.me/+1rCQMEj6K2kzM2E8

ማርመድሕ - Marmedh

28 Nov, 13:01


▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽
‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰


🔗ዛሬ አንድ አስገራሚ tg ላስተዋውቃችሁ🔗
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ማርመድሕ - Marmedh

28 Nov, 08:30


አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንጻር፥ ከብዙ ዓመታት በኋላ #ቅድስት_ቤተክርስቲያናችን ምን ላይ የምትደርስ ይመስልዎታል?

🗣 ትኖራለች ግን ብዙ የቤተክርስቲያን ልጆች ይደክማሉ።
     በረከት (ገጣሚ) ከዲላ(መሠረተ ያሬድ)


🗣 💚💛❤️በእርግጥ እኔ ለዚህ አይነት ጥያቄዎች ለመመለስ ብቁ ባልሆንም ሁሉም ጥያቄ ባቅም ደረጃ መልስ አይጠፋም....በቤተ ክርስቲያን ታሪክ እንደሚታወቀዉ ብዙ መከራ በዉስጥ ና በዉጭ ጠላቶች ተነስተዉባት እንደነበር ይታወቃል ::ለምሳሌ :. እለ አሪዎስ እለ መቅዶንዮስ እለ ንስጥሮስ የዉስጥ :ና በሮማውያን ዘመንበክርስቲያኖች ላይ በነስገታቱ ፅኑ መከራ ይደርስባቸው ነበር  ግን በእግዚአብሔር ቸርነት በቅዱሳን ፀሎት መልካም እንደ ሆነ 💚💛❤️እና ዛሬም በቤተክርስቲያናችን ላይ በሁለት በኩል የቤተክርስቲያ አካል በሆኑ ና ባልሆኑ ፈተና ገጥሞን ለመፍትሄዉ እንደተቸገርን ለማስተዋል ሞክሪያለው ..ግን ምንም ያክል ፈተና ቢበዛ ዲያቆን,ቄስ, ጳጳስ, ፓትሪያክ እንኩአን ቢክድ እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያን ተለይቶ አያውቅም 💚💛❤️ና ፈተና ቤተክርስቲያንን በየዘመኑ መልኩ እየተቀየረወደ ፊትም ልትፈተን ትችላለች ..ግን በታሪክ እንደሚታወቅ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ፈፅሞ ስለማይተዋት የተሻለ መልካም ጊዜ ለቤተክርስቲያን ይሆናል ብዬ አምናለሁ 💚💛❤️ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በመከራ ዉስጥም ሆና ብዙዎች ከመናፍቃን, ከአህዛብ ሲመለሱ 🎇🎇🎇ወደፊት ዓለም ሁሉ በክርስቶስ አንድ ቤተሰብ የምንሆን ይመስለኛል ተስፋም አድርጌ እግዚአብሔርን የምለምነው ለዚህ ነው. ((( ብዙዎች የሆን እኛ ከአመታት ቡሃላ በክርስቶስ ስጋ ና ደም አንድ የምንሆን ይመስለኛል ::))) ቤተክርስቲያን ከዚህ ዉጭ ምን ስኬት አላት????
     ዲያቆን ጸአዳ ከወልቂጤ(ደብረ ብሥራት)


🗣 ትልልቅ ካቴድራል ይሠራሉ። ሕንጻ ሥላሴ ግን በመናፍቃን ይበላሉ።
     ዲያቆን ዮሐንስ ከዲላ(መሠረተ ያሬድ)


🗣 ኧረ  ትልቅ ደረጃ ላይ ነወ የምደርሰው
ምክኒያቱም ቤተ ክርስቲያናችን፡የተሰራችሁ የፀናችሁ በክርስቶስ ደም ስለሆነ የታነፀው ማንም ምንም ሊያረጋት አይችልም  አለም በእጁ መዳፍ የያዘው ሁሉም የሱ የሆነ አምላክ አላት ሁሌም እስከ ዘላለም ፀንታ  ተከብራ ነው የምትኖር የክርስቶስ ማደርያ ናት

     ክብር ለአምላካችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙏🙏🙏
     አማረ ከዲላ(መሠረተ ያሬድ)


🗣 ቤተክርስቲያናችን ለጊዜው ብዙ ፈተናዋች  ችግሮች የሚፈራረቁባት አውድ ናት  እሱም ለምን ሆነ አይባልም ም/ክ   ክፍት የሰይጣን ነውና  በእሷ ደሞ ሰይጣን ይቀናባታልና እናም ሁሉንም አልፍ    ከዚህ እጥፍ ከፍ ብላ ትታያለች ብዬ አምናለሁ  ም/ክ ትፈተናለች እንጂ አትወድቅም
     ዲ/ን እመኑ ከ ጉራጌ ዞን(አትርፎ)


🗣 Betekrstian mechem atitefam mimenanu gin yigefalu,yisededalu,yimeneminalu biye asbalew.
     አዲሱ ትልቁ ከጉራጌ ዞን(ኢላስ ኢየሱስ)


🗣 ወደ ቀደመ ክብሯ ትመለሳለች።
     ቴዲ ከዲላ (መሠረተ ያሬድ)


🗣 አሁን ካለዉ ነባራዊ ሁኔታ የሰላም ስንዱ እመቤት ናትና ሰላም ይሰንፍባታል አገልግሎቷም ይሰፋል የሚል እምነት አለኝ ዘላለማዊ ናትና
     የሺ (...ከወዲያ...)


t.me/MekuriyaM
t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ ሚዲያ || ዲ/ን መኩሪያ

ማርመድሕ - Marmedh

27 Nov, 00:43


Share 'ህዳር 21.pdf'

t.me/MekuriyaM

"ከመዝሙረ ማኅሌት"

ማርመድሕ - Marmedh

27 Nov, 00:43


t.me/MekuriyaM

"ከመዝሙረ ማኅሌት"

ማርመድሕ - Marmedh

27 Nov, 00:43


t.me/MekuriyaM

"ከመዝሙረ ማኅሌት"

ማርመድሕ - Marmedh

27 Nov, 00:43


t.me/MekuriyaM

"ከመዝሙረ ማኅሌት"

ማርመድሕ - Marmedh

27 Nov, 00:43


t.me/MekuriyaM

"ከመዝሙረ ማኅሌት"

ማርመድሕ - Marmedh

26 Nov, 20:25


https://youtu.be/yI-3Sl9NB5c

ማርመድሕ - Marmedh

11 Nov, 16:29


ሁሌም መዘንጋት የሌሉብን ነገሮች👆

ማርመድሕ - Marmedh

11 Nov, 13:23


👉 Open የሚለውን ንኩ የፈለጋቹትን 📕መፅሀፍ📕በPDF ታገኛላቹ።

1.ጉዞ ወደ እግዚአብሔር.....Open

2.ሕማማት......................Open

3.ቅዱስ አትናቲዎስ...........Open

4.አባቶችህን እወቅ...........Open

5.ሃይማኖተ አበው............Open

7.ትንሿ ቤተክርስቲያን.......Open

8.የብርሃን እናት...............Open

9.ማህሌተ ፅጌ................Open

10.የኤፍራጥስ ወንዝ.........Open

11.ተግባራዊ ክርስትና........Open

ማርመድሕ - Marmedh

11 Nov, 11:42


#ጕባኤ_ዘነፍስ

“እግዚአብሔር ግን፦ አንተ ሰነፍ፥ በዚች ሌሊት ነፍስህን ከአንተ ሊወስዱአት ይፈልጓታል፤ ይህስ የሰበሰብኸው ለማን ይሆናል? አለው።”
  — ሉቃስ 12፥20

በሥጋችን የምንሰበስበው ለማን ሊሆን ነው? እነሆ ነፍሳችንን እናስመልስ!!

ኅዳር 14 ልዩ ቀን! በጥምቀተ ባሕር (ከተፋ)

🎯 የጉባኤው ዓላማ
ሕዝበ ክርስቲያኑን እንዳይሰናከል ማድረግና የቅዳሴን ትርጕም ገብቶት እንዲያስቀድስ ማድረግ!

በማርመድሕ ሚዲያ የቴሌግራም ገጽ በቀጥታ ሥርጭት ይተላለፋል።

➦ አባቶች 30 ብር፣ እናቶች 20 ብር፣ ተማሪዎች ያገኛችሁትን (ለሕንጻችን) ይዞ መምጣት እና ማስታወሻ መያዝ እንዳይረሳ!

https://t.me/MekuriyaM
https://t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

11 Nov, 09:55


«አብርሒ አብርሒ ናዝሬት ሃገሩ
ንጉሥኪ በጽሐ ዘምስለ ማርያም መጾሩ»

ማርመድሕ - Marmedh

10 Nov, 05:32


#ነገረ_ማርያም

ሐናና ኢያቄም ዕጣንን አሳጠኑ
ቤተ እግዚአብሔር ሄደው ልጅን ተማጠኑ

የአብራካችን ክፋይ ተው ስጠን
አንተ እያለህ ጨለማ አይዋጠን
እያሉ ከልብ ሲያለቅሱ
ቀርበው ወደ ንጉሡ
ለመኑት እርሱም ሰማቸው
ሐሴት ያደርጉ ዘንድ ሕልምን አሳያቸው

ከጊዜያት በኋላ . . .

ሐናና ኢያቄም ማርያምን ወለዱ
ቤተ መቅደስ ሄደው ለእግዚአብሔር ሰገዱ
መላእክተ ሰማይ ሲመግቧት መና
ይዘው እየመጡ ጭነው በደመና
ከእናትና አባቷ ጥቂት እንደኖረች
3ዓመት ሲሞላት አምላኳን ማገልገል ጀመረች

ሐርና ወርቁን ስታስማማ
ጸሎት ምስጋናዋን ስታሰማ
ሰማያዊ ምግብን ስትበላ
ለ12 ዓመት ከቆየች በኋላ
መልአኩ ተልኮ ሰላም ለኪ እያላት
ወልድ ክርስቶስን ትጸንሻለሽ አላት
ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል
እንዲ ዓይነቱ ነገር እንዴት ይታመናል

ብላ ብትጠይቀው . . .

ይህ የሚሆነው ከሰው ዘንድ አይደለም
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
ብሎ ቢናገራት . . .

ይኩነኒ አለችው
መድኃኔዓለምን ወዲያው ጸነሰችው
ነቢያቱ የተናገሩትን
ንጉሥ ይወለዳል እያሉ ያሉትን
መለኮት ከሥጋ ተዋሐደ
የዓለሙን ንጉሥ ተወለደ
የጥበብ ሰዎች ገበሩለት
አምላክ ነውና ሰገዱለት

ሔሮድስ . . .
ተወልዷል የሚል ቃል በጆሮው ቢሰማ
የቤተልሔም ሕጻናት ይገደሉ ዘንድ አዋጁን አሰማ
ምድራዊውን ዙፋን ቢያንገሸግሸው
ምድሪቱን በደም አቆሸሸው

ዮሴፍና ሰሎሜ አንዲት አህያ ይዘው
ማርምና ሕጻኑን አህያው ላይ አስወምጠው
ቅዱስ ዮሴፍ አህያዋን እየጎተተ
ሕጻኑ ርኃብ ይዞት እያቃሰተ
ወደ ግብጽ በረሃ ተሰደዱ
በፀሐዩ ግለት እየነደዱ

የፍጥረት እመቤት ንግሥተ አርያም
የመድኃኒት እናት ድንግል ማርያም
እሳትን አዝላ
በረዳት ለእኛ ብላ
የሕይወት እንጀራን ተሸክማ
ተራበች ልጇም ተጠማ
የሕይወት ልብስን ተሸክማ ተራቆተች
የሕይወት ፍሥሐን አዝላ አዘነች

እመአምላክ
ተሰቃየች በዱር በገደላማ
አለቀሰች እግሯ ደማ

ከሦስት ዓመት ከ3ወር በኋላ. . .

የማርያም ሰቆቃ
አለቀ አበቃ

ከሰብአ ኦፌር የተቀበለችውን
በአምስት ግመል ጭና ያመጣችውን
ቁስቋም ይዘው መጥተው እዚያው አረፉ
በሔሮድስ ወታደር ሳይሞቱ ተረፉ

አዝነን ብንቆይም እያሰብን ስደቷ
ይኸው በዛሬ ዕለት ተመለሰች ቤቷ

"አብርሒ አብርሒ ናዝሬት ሃገሩ
ንጉሥኪ በጽሐ ዘምስለ ማርያም መጾሩ"

ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ እንደጻፈው
01/03/2017

ማርመድሕ ||
t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

10 Nov, 00:32


#ነገረ_ማርያም

ሐናና ኢያቄም ዕጣንን አሳጠኑ
ቤተ እግዚአብሔር ሄደው ልጅን ተማጠኑ

የአብራካችን ክፋይ ተው ስጠን
አንተ እያለህ ጨለማ አይዋጠን
እያሉ ከልብ ሲያለቅሱ
ቀርበው ወደ ንጉሡ
ለመኑት እርሱም ሰማቸው
ሐሴት ያደርጉ ዘንድ ሕልምን አሳያቸው

ከጊዜያት በኋላ . . .

ሐናና ኢያቄም ማርያምን ወለዱ
ቤተ መቅደስ ሄደው ለእግዚአብሔር ሰገዱ
መላእክተ ሰማይ ሲመግቧት መና
ይዘው እየመጡ ጭነው በደመና
ከእናትና አባቷ ጥቂት እንደኖረች
3ዓመት ሲሞላት አምላኳን ማገልገል ጀመረች

ሐርና ወርቁን ስታስማማ
ጸሎት ምስጋናዋን ስታሰማ
ሰማያዊ ምግብን ስትበላ
ለ12 ዓመት ከቆየች በኋላ
መልአኩ ተልኮ ሰላም ለኪ እያላት
ወልድ ክርስቶስን ትጸንሻለሽ አላት
ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል
እንዲ ዓይነቱ ነገር እንዴት ይታመናል

ብላ ብትጠይቀው . . .

ይህ የሚሆነው ከሰው ዘንድ አይደለም
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
ብሎ ቢናገራት . . .

ይኩነኒ አለችው
መድኃኔዓለምን ወዲያው ጸነሰችው
ነቢያቱ የተናገሩትን
ንጉሥ ይወለዳል እያሉ ያሉትን
መለኮት ከሥጋ ተዋሐደ
የዓለሙን ንጉሥ ተወለደ
የጥበብ ሰዎች ገበሩለት
አምላክ ነውና ሰገዱለት

ሔሮድስ . . .
ተወልዷል የሚል ቃል በጆሮው ቢሰማ
የቤተልሔም ሕጻናት ይገደሉ ዘንድ አዋጁን አሰማ
ምድራዊውን ዙፋን ቢያንገሸግሸው
ምድሪቱን በደም አቆሸሸው

ዮሴፍና ሰሎሜ አንዲት አህያ ይዘው
ማርምና ሕጻኑን አህያው ላይ አስወምጠው
ቅዱስ ዮሴፍ አህያዋን እየጎተተ
ሕጻኑ ርኃብ ይዞት እያቃሰተ
ወደ ግብጽ በረሃ ተሰደዱ
በፀሐዩ ግለት እየነደዱ

የፍጥረት እመቤት ንግሥተ አርያም
የመድኃኒት እናት ድንግል ማርያም
እሳትን አዝላ
በረዳት ለእኛ ብላ
የሕይወት እንጀራን ተሸክማ
ተራበች ልጇም ተጠማ
የሕይወት ልብስን ተሸክማ ተራቆተች
የሕይወት ፍሥሐን አዝላ አዘነች

እመአምላክ
ተሰቃየች በዱር በገደላማ
አለቀሰች እግሯ ደማ

ከሦስት ዓመት ከ3ወር በኋላ. . .

የማርያም ሰቆቃ
አለቀ አበቃ

ከሰብአ ኦፌር የተቀበለችውን
በአምስት ግመል ጭና ያመጣችውን
ቁስቋም ይዘው መጥተው እዚያው አረፉ
በሔሮድስ ወታደር ሳይሞቱ ተረፉ

አዝነን ብንቆይም እያሰብን ስደቷ
ይኸው በዛሬ ዕለት ተመለሰች ቤቷ

"አብርሒ አብርሒ ናዝሬት ሃገሩ
ንጉሥኪ በጽሐ ዘምስለ ማርያም መጾሩ"

ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ እንደጻፈው
01/03/2017

ማርመድሕ ||
t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 16:10


ናሁ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ

#ማኅሌተ_ጽጌ
ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ስእልኪ ወርኃ ጽጌረዳ አመ ኃልቀ፤ዘኢየኃልቅ ስብሐተኪ እንዘ እሴብሐኪ ጥቀ፤ተአምርኪ ማርያም ከመ አጠየቀ፤ጸውዖ ስምኪ ያነሥእ ዘወድቀ፤ኃጥአኒ ይሬሲ ጻድቀ፡፡

👉
#ትርጉም

እጅግ ብዙ የማያልቅ ምስጋናሽን እያመሰገንኩኝ : የጽጌረዳ ወራት ባለቀ ጊዜ በስዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም : ማርያም ተዓምርሽ እንዳስረዳ ስምሽን መጥራት የወደቀን ያነሳል : ኃጥኡንም ጻድቅ ያደርጋል ።

👉
#ምስጢር

የጽጌረዳ ወራት ባለቀ ጊዜ በሥዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም ማለቱ ከመስከረም 26 - ኅዳር 5 የቆየው የጽጌ ወቅት ቢያልፍም እኔ ግን ምስጋናሽን አላቋርጥም ይላል የዚህ ክፍል ጥንተ ነገሩ ዘካርያስ የሚባል ሰው የእመቤታችንን ሥዕል ያገኛል ፤ በጣም ተደሰተ ፤ የእመቤታችን ፍቅር አደረበትና ምን ላድርግላት ብሎ ተጨነቀ ።

ወቅቱ የጽጌ ነበርና እለት እለት 50 አበባ ለሥዕሏ አደርጋለሁ አለ ። እንዳለውም በየቀኑ ሀምሳ ጽጌሬዳ እየቆረጠ ለሥዕሏ ያደርግ ነበር ። በኋላ የአበባ ጊዜ ሲያልፍ አበቦችን ማግኘት ስለማይችል ምን ላድርግ ብሎ አሰበ ፤ በአበቦቹ ፈንታ ሀምሳ ጊዜ በሰላመ ቅዱስን አደርሳለሁ ብሎ ማድረስ ጀመረ ።

ከእለታት በአንዱ ቀን ወደ ሌላ ሀገር ሲሄድ መንገድ ላይ ሽፍታዎቹ አግኝተውት እርሱ በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ እያለ ይጸልያል ፤ እመቤታችን ለሽፍቶች ተገልጣ አንድ በሰላመ ቅዱስ ሲል አንድ አበባ ስትቀበል ይመለከታሉ ፤ ሀምሳውን ሲጨርስ ሀምሳ አበባ ።

የዚህን ጊዜ ሽፍታዎቹ በግንባራቸው ተደፍተው ሰገዱለት ፤ በኋላም አምነው መነኮሳት ሆነዋል ። እናም ይህ የጽጌ ምሥጋና ቢያልቅም የእመቤታችን ምሥጋና እንደማይቋረጥ ሲገልጽ ነው ፤ በውዳሴ ማርያም ፣ አርጋኖን ፣ ማኅሌት ፣ ሰዓታቱ ትመሰገናለችና ።

ስምሽን መጥራት የወደቀን ያነሣል ማለቱ አንድ እመቤታችን የሚወድ ሰው ነበር ፤ ከተወደደ ልጇ ጋር ሥዕሏን ስሎ በመሰላል ወጥቶ ዲያቢሎስ በሲኦል ነፍሳትን መከራ ሲያጸናባቸው እየሣለ እያለ ዲያቢሎስ ተናድዶ መሰላሉን መትቶ ሊጥለው ወደ ታች ሊወድቅ ሲሄድ ከሳላት ሥዕል የእመቤታችን እጅ ወጥቶ ይዞ አድኖታል ።

ኃጥኡንም ጻድቅ ያደርጋል ሲል በቃልኪዳኗ ልጄ ወዳጄ ማርልኝ ብላ ስትለምን ስለ እናትነቷ ይምራልና ኃጥኡንም ጻድቅ ያደርጋል ብሏል ።

#ማህሌተ_ጽጌ
ለንጉሠ ነገሥት ሰሎሞን ከመ ተፈሥሐ ልቡ፤በዕለተ ወፃእኪ መርዓት ለአንበሳ ትንቢት እምግቡ፤ማዕከለ ማኅበር ፍሡሓን ተአምረኪ ዘይነቡ፤እዜምር ለኪ ጽጌ ሐና ወፍኖተ ነፈርዓፅ እሌቡ፤ከመ ጣዕዋ ሐሊበ ዘይጠቡ።

#ትርጉም

የሀና አበባ  ሆይ!ሐሴትን በተመሉ ( ማኅበረ ጻድቃን)ማኅበር መካከል ተአምርሽን የሚናገር የነገሥታት ንጉሥ ሰሎሞን ሙሽሪት  ከአንበሳዉ ትንቢት ዋሻ በወጣሽ ጊዜ ልቡ ሐሴት እንዳደረገ  እንደ ሚጠባ እንቦሳ የመፈርጠጫ ቦታየን አስተውላለሁ፤ እዘምርልሽም አለሁ።

#ማኅሌተ_ጽጌ

ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማይ ወምድር ከመ በሕፅንኪ ያስምክ ፍቁር ።

#ትርጉም
የሚያብረቀርቅ ቀይነ ነጭ ቀለም ያለው አርአያው የብር ዝንጉርጉር የሆነ ንጹሕ ተዓምርሽ በወርቅ አምሳል የተሰራ ነው ፤ እነሆ የተወደደ መልካም ማኅሌተ ጽጌ ተፈጸመ ፤ የሰማይና የምድር ንግሥት ማርያም ሆይ የተወደደ ልጅሽ በእቅፍሽ እንዲጠጋ (እንዲንተራስ ) በእርሱ አማጽኝ ።

#ምስጢር
ቀይና ነጭ ቀለም ያለው ማለቱ ቀይ በትስብእቱ ነጭ በመለኮቱ ማለትም ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ዝንጉርጉርም ያለው ሰው እና አምላክነቱን ነው  ( እንዘ ተኃቅፊዮ ላይ በሰፊው አይተናል )
ተአምርሽ በወርቅ አምሳል የተሰራ ነው ሲል ወርቅ የንጽሕና ምሳሌ ነውና እመቤታችንም ንጽሕተ ንጹሐን ናትና ። |  ኵለንታሃ ወርቅ |

ወርኀ ጽጌ አልቋል ሲል ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ ስሙር አለ የሰማይና የምድር ንግሥት ( መዝ 44 )


ስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር ... አሜን !

ከሌላ ቻናል ትማሩበት ዘንድ የተላከ


t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 13:49


አንቺ ሱላማጢስ ሆይ፥ ተመለሽ፥ ተመለሽ፤ እናይሽ ዘንድ ተመለሽ፥ ተመለሽ። .. #ቀይና_ነጭ አበባ የሚመስል ልጅሽን ታቅፈሽ ከደስተኛው ገብርኤልና እንዳንቺ ርኅሩኅ ከኾነው ከሚካኤል ጋር ነዪ።” — “ተመየጢ ተመየጢ ሱላማጢስ፤ ተመየጢ ወንርዓይ ብኪ ሰላመ። ... እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ ጽጌ ጸዓዳ ወቀይሕ፥ .. ምስለ ገብርኤል ፍሱሕ ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ።” (መኃ. 7፥1፤ ማኅሌተ ጽጌ)

እንደምታውቁት ዛሬ በጽጌ ወራት የሚቀርበው ምስጋና (ማኅሌተ ጽጌ) መጠናቀቂያው ነው። ማኅሌቷን ስትቆሙ ያለውን የነፍስ እርካታ እንዲኽ ነው ብዬ በቃል ልገልጽላችኹ አልችልም፤ በቃ ሔዳችኹ እዩት። እንደ ወንድምነቴ ልምከራችኹ። እስከዛሬ ማኅሌቷን የቆማችኹ ዛሬን እንዳትቀሩ! እስከዛሬም ያልቆማችኹ የዛሬው እንዳያመልጣችኹ!

ሌሊት ከሚባለው ማኅሌተ ጽጌ እና ከሰቆቃወ ድንግል አንድ አንድ ክፍል ላስነብባችኹ።

“ኅብረ ሐመልሚል ቀይሕ ወፀዓድዒድ አርአያ ኰሰኰስ ዘብሩር፥ ተአምርኪ ንጹሕ በአምሳለ ወርቅ ግቡር፥ ተፈጸመ ናሁ #ማኅሌተ_ጽጌ_ሥሙር አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት ወምድር፥ ከመ በሕጽንኪ ያሰምክ ፍቁር፡፡” — “ንጹሕ የተዓምርሽ ቀስት (5 ቀስተ ደመና የማርያም መቀነት) እንደ ብር ገንቦ ጌጥ፥ በአረንጓዴ ቢጫና ቀይ ዐይነት በወርቅ አምሳል የተሠራ ነው፥ የሰማይና የምድር #ንግሥት ኾይ! የተወደደ የጽጌ ምስጋና ተፈጽሟልና፥ የቀጣዩን ዓመት ምስጋና በሰላም አቅርቢልን።” — (ማኅሌተ ጽጌ)

የእመቤታችንን ስደት ሳስብ የእመቤታችን እምነት እጅግ ይደንቀኛል። ልጇ አምላክ እንደኾነ እያወቀች እየተራበች የእህልን ፈጣሪ፥ እየተጠማች ውኃን የፈጠረውን ‛እውን አምላክ ነው?’ ብላ አለማሰቧ ያስደንቀኛል። ልጇን ይዛ ሄሮድስ ልጇን እንዳይገድልባት ወደግብጽ ስትሸሽ ‛አምላክ ባይኾን ነው እንጂ እንዴት ሄሮድስ ያሳድደዋል?’ ብላ አምላክነቱን አለመጠራጠሯ አያስደንቅም? እርሷ ግን በሐዘን ልቧ እየደማም አምላክነቱን አንዳች አልተጠራጠረችም። አኹን ግን የስደቷ ወራት አብቅቶ ወደሀገሯ ልትመለስ ነውና ደራሲው ‛ናሁ ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ ሥሙር’ አለ፤ አንድም ወርኃ ጽጌ አልፏልና።

t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 12:26


Live stream finished (4 minutes)

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 12:22


Live stream started

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 12:22


Live stream finished (7 hours)

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 11:06


ይሄ ልጅ ማለት...

ወጣትነቱን ዓይተን የምናልፈው አይደለም፤ ትሕትናውን ዓይተን የምንቀናበት ነው። ትሕትናውን ዓይተን የምንቀናበት ብቻ አይደለም፤ ትጉህነቱን ዓይተን ልናከብረው የሚገባ ጭምር እንጂ! ወጣትነት ከጉብዝና፣ ሥርዓታዊነት ከትሕትና፣ ጭምትነት ከድቁንና አጣምሮ የያዘ ድንቅ ሰው ነው!

ከዚህ የሚበልጥ ዘመናዊ ጸጋ ለማን አለው? መቅናትስ በአንተ ነው! እንደነዚህ ያሉት ሰዎችን ማቅረብ እንልመድ።

#ዲያቆን_ምንተስኖት_ለማ የወልቂጤ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስቲያን የፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ዕንቁ።

የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔር፥ እኛም አንተን እንመስልህ ዘንድ ይርዳን🥰

ማርመድሕ ||
t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 10:52


«እግዚአብሔር ያያል ልቡናችሁን ከፍ ከፍ አድርጉ»

#ቅዳሴ_እግዚእ

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 04:42


Live stream started

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 04:42


Live stream finished (6 minutes)

ማርመድሕ - Marmedh

09 Nov, 04:36


Live stream started

ማርመድሕ - Marmedh

08 Nov, 15:42


"ኦርቶዶክሳዊ ቻናል ያላችሁ
ኦርቶዶክሳዊ Wave ውስጥ መግባት የምትፈልጉ"

❤️‍🩹=================❤️‍🩹



👇👇👇 በዚህ አዋሩኝ...🖤
@Maryamn_27
@Maryamn_27
@Maryamn_27

ማርመድሕ - Marmedh

08 Nov, 05:12


እጅግ የምትወዱት ወዳጅ ኖሯችኹ ከናፈቃችኹ፤ #ናፍቀኸኛል ብሎ ከመናገር ወደ ኋላ አትበሉ !

#ማርመድሕ

ማርመድሕ - Marmedh

06 Nov, 04:20


📚 ውዳሴ ማርያምን የደረሰው ሊቅ ስም ማን ይባላል



✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

ማርመድሕ - Marmedh

05 Nov, 06:55


27/02/2017 ከጉራጌ ዞኔ እዣ ወረዳ ከኖርቻ ጽዮን ማርያም ቤተ-ክርስቲያን የቀጥታ ሥርጭት አገልግሎት ይኖረናል።

አገልግሎቱን ለመደገፍ ይህንን ጽሑፍ ለምታውቁት ሁሉ Forward አድርጉልኝ🙏

🛑Telegram
http://t.me/MekuriyaM

🔔 Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19

ማርመድሕ - Marmedh

04 Nov, 09:11


🙈 #ንነጽር_122

ሰማዕታት ወደ አምላክ ሲሮጡ፡
አይተናል በደም ሲያጌጡ።
ቅዱሳን በጸሎት ሲተጉ፡
አሳዩን ሰው የመሆን ጥጉ።
. . .
እኛ ...
ወይ ሰማዕት አንሆን ወይ ጸሎተኛ፡
ለቅንዓት፣ ለተንኮል ለአፍታ የማንተኛ፤
. . .
ስለዚህ ...
ልጄ፣ አባቴ እያለ የሚያለቅስ በዛ
ሕይወት ጣዕሟን አጣች ኑሯችን ተንዛዛ!

🔔 Telegram
t.me/MekuriyaM

Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19

ማርመድሕ - Marmedh

03 Nov, 22:27


❝ ❞

#የፊደላቱ_ትርጓሜ_በሊቃውንት

|የሚደንቅ! ... ስንቶቻችን እናውቃለን?

*
እነሆ_ትርጉማቸው ...
ሀ ማለት ሀልዎቱ ለአብ እምቅድመ ዓለም ማለት ነው፡፡
ሐ ማለት ሐመ ወሞተ በእንቲአነ ማለት ነው፡፡
ኀ ማለት ኀብአ ርእሶ ማለት ነው፡፡
ሁ ማለት ኪያሁ ተወከሉ ማለት ነው፡፡
ሑ ማለት ሰብሑ ለሥመ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኁ ማለት እኁዝ አቅርንቲሁ ማለት ነው፡፡
ሂ ማለት አስተይዎ ብሂዐ ማለት ነው፡፡
ሒ ማለት መንጽሒ ማለት ነው፡፡
ኂ ማለት ዘልማዱ ኂሩት ማለት ነው፡፡
ሃ ማለት ሃሌ ሉያ ማለት ነው፡፡
ሓ ማለት መፍቀሬ ንስሓ ማለት ነው፡፡
ኃ ማለት ኃያል በኃይሉ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ሄ ማለት በኵለሄ ሀሎ ማለት ነው፡፡
ሔ ማለት ሔት ሕያው እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኄ ማለት ኄር እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ህ ማለት ህልው እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ሕ ማለት ሕያው እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኅ ማለት ኅብስት ለርኁባን ማለት ነው፡፡
ሆ ማለት ኦሆ ይቤ ወመጽአ ማለት ነው፡፡


ሖ ማለት ንሴብሖ ለእግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኆ ማለት ኆኅተ ገነት ወልድ ማለት ነው፡፡
ኈ ማለት ኈለቈ አዕፅምትየ ማለት ነው፡፡
ኋ ማለት ሰንኋቲ ሥጋ ሰብእ ማለት ነው፡፡
ኌ ማለት ይኌልቍ አሥዕርተ ማለት ነው፡፡
ኊ ማለት በኊበኊ ሥጋ አዳም ማለት ነው፡፡
ኍ ማለት ዑጽፍት ወኍብርት ማለት ነው፡፡
ለ ማለት ለብሰ ሥጋ ዚአነ ማለት ነው፡፡
ሉ ማለት ሣህሉ ለእግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ሊ ማለት ከሃሊ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ላ ማለት ላሜድ ልዑል እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ሌ ማለት መቅለሌ ዕጹብ ማለት ነው፡፡
ል ማለት መስቀል ዘወልደ አብ ማለት ነው፡፡
ሎ ማለት ዘሀሎ እምቅድም ማለት ነው፡፡


መ ማለት መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ሙ ማለት ሙፃአ ሕግ ማለት ነው፡፡
ሚ ማለት ዓለመ ኀታሚ ማለት ነው፡፡
ማ ማለት ፌማ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው፡፡
ሜ ማለት ሜም ምዑዝ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ም ማለት አምላከ ሰላም ማለት ነው፡፡
ሞ ማለት ሞተ በሥጋ ማለት ነው፡፡
ሰ ማለት ሰብአ ኮነ ከማነ ማለት ነው፡፡
ሠ ማለት ሠረቀ በሥጋ እምድንግል ማለት ነው፡፡
ሱ ማለት ፋሲልያሱ ማለት ነው፡፡
ሡ ማለት መንበረ ንግሡ ማለት ነው፡፡
ሲ ማለት ዘይሴሲ ለኲሉ ዘሥጋ ማለት ነው፡፡
ሢ ማለት ሢመተ መላእክት ማለት ነው፡፡
ሳ ማለት ሳምኬት ስቡሕ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ሣ ማለት ሣህል ወርትዕ ማለት ነው፡፡
ሴ ማለት ለባሴ ሥጋ ማለት ነው፡፡
ሤ ማለት ሤሞሙ ለካህናት ማለት ነው፡፡
ስ ማለት ልብስ ለዕሩቃን ማለት ነው፡፡
ሥ ማለት ንጉሥ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ሶ ማለት መርሶ ለአሕማር ማለት ነው፡፡


ሦ ማለት አንገሦ ለአዳም ማለት ነው፡፡
ረ ማለት ረግዓ ሰማይ ወምድር በጥበቡ ማለት ነው፡፡
ሩ ማለት በኵሩ ለአብ ማለት ነው፡፡
ሪ ማለት ዘይሰሪ አበሳ ማለት ነው፡፡
ራ ማለት ጌራ መድኃኒት ማለት ነው፡፡
ሬ ማለት ሬስ ርኡስ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ር ማለት ርግብ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው፡፡
ሮ ማለት ፈጠሮ ለዓለም ማለት ነው፡፡
ቀ ማለት ቀዳሚሁ ቃል ውእቱ ቃል ወውእቱ ቃል ኀበ
እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ቁ ማለት ጽድቁ ለኃጥእ ማለት ነው፡፡
ቂ ማለት ፈራቂሁ ለዓለም ማለት ነው፡፡
ቃ ማለት ቃልየ አጽምዕ ማለት ነው፡፡
ቄ ማለት ሰዋቄ ኃጥአን ማለት ነው፡፡
ቅ ማለት ጻድቅ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ቆ ማለት ቆፍ ቅሩብ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ቈ ማለት ተኈለቈ ምስለ ጊጉያን ማለት ነው፡፡
ቊ ማለት ቊርባነ ወንጌል ማለት ነው፡፡
ቍ ማለት ቍየጺሁ አዕማደ ባላቅ ማለት ነው፡፡
ቌ ማለት ቀነተ ሐቌሁ ለኀጺበ እግረ አርዳኢሁ ማለት
ነው፡፡


በ ማለት በትሕትናሁ ወረደ ለቤዛ ኵሉ ዓለም ማለት ነው፡፡
ቡ ማለት ጥበቡ ለአብ ማለት ነው፡፡
ቢ ማለት ረቢ ነአምን ብከ ማለት ነው፡፡
ባ ማለት ባዕድ እምአምአማልክተ ሐሰት ማለት ነው፡፡
ቤ ማለት ቤት ባዕል እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ብ ማለት ብርሃነ ቅዱሳን ፍጹማን ማለት ነው፡፡
ቦ ማለት አልቦ ባዕድ አምላክ ዘእንበሌሁ ማለት ነው፡፡
ተ ማለት ተሰብአ ወተሠገወ እማርያም እምቅድስት
ድንግል ማለት ነው፡፡
ቱ ማለት መዝራዕቱ ለአብ ማለት ነው፡፡
ቲ ማለት ተአኳቲ ለእግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ታ ማለት ታው ትጉህ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ቴ ማለት ከሣቴ ብርሃን ማለት ነው፡፡
ት ማለት ትፍሥሕት ወሐሤት ማለት ነው፡፡
ቶ ማለት ነአምን ልደቶ ለክርስቶስ ማለት ነው፡፡


ነ ማለት ነሥአ ደዌነ ወጾረ ሕማመነ ማለት ነው፡፡
ኑ ማለት ዛኅኑ ለባሕር ማለት ነው፡፡
ኒ ማለት ኰናኒ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ና ማለት መና እስራኤል ማለት ነው፡፡
ኔ ማለት ወጣኔ ኵሉ ማለት ነው፡፡
ን ማለት መኰንን እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኖ ማለት ኖላዊ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
አ ማለት አአኵቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ዐ ማለት ዐቢይ እግዚአብሔር ወብዙኅ አኮቴቱ ማለት
ነው፡፡
ኡ ማለት ሙጻኡ ለቃል ማለት ነው፡፡
ዑ ማለት ነዋ በግዑ ለእግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኢ ማለት ለሊሁ ተንሣኢ ወለሊሁ አንሣኢ ማለት ነው፡፡
ዒ ማለት ለሊሁ ሠዋዒ ወለሊሁ ተሠዋዒ ማለት ነው፡፡
ኣ ማለት ኣሌፍ ፈጣሬ ኵሉ ዓለም ቀዳማይ ወደኃራዊ
ማለት ነው፡፡
ዓ ማለት ዓይነ ኵሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ ማለት ነው፡፡
ኤ ማለት አምጻኤ ዓለማት ማለት ነው፡፡
ዔ ማለት ዔ ዐቢይ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
እ ማለት እግዚአብሔር እግዚእ ማለት ነው፡፡
ዕ ማለት ብፁዕ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኦ ማለት እግዚኦ ማለት ነው፡፡
ዖ ማለት ሞዖ ለሞት ወተንሥአ ማለት ነው፡፡


ከ ማለት ከሃሊ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኩ ማለት ዐርኩ ለመርዓዊ ማለት ነው፡፡
ኪ ማለት ኪያሁ ንሰብክ ማለት ነው፡፡
ካ ማለት ካፍ ከሃሊ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ኬ ማለት ሰባኬ ወንጌል ነዋ በማእከለ አኃው ማለት
ነው፡፡
ክ ማለት ክብሮሙ ለመላእክት ማለት ነው፡፡
ኮ ማለት ዘረዳእኮ ለአብርሃም ማለት ነው፡፡
ኳ ማለት ኳሄላ አይሁድ ወልድ ማለት ነው፡፡
ኰ ማለት ኰናኔ ዓለም ማለት ነው፡፡
ኵ ማለት ኵርጓኔ ቅዱሳን ማለት ነው፡፡
ኲ ማለት ኲናተ ጌዴዎን ዘቈልቈለ ላዕለ ስሳ ምዕት ሐራ
በምዕር ማለት ነው፡፡
ኴ ማለት ወይኴንን እምባሕር እስከ ባሕር ማለት ነው፡፡
ወ ማለት ወረደ እምሰማያት ማለት ነው፡፡
ዉ ማለት ጼዉ ለምድር ማለት ነው፡፡
ዊ ማለት ናዝራዊ ሐዊ ማለት ነው፡፡
ዋ ማለት ዋው ዋሕድ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ዌ ማለት ዜናዌ ትፍሥሕት ማለት ነው፡፡
ው ማለት ሥግው ቃል ማለት ነው፡፡
ዎ ማለት ቤዘዎ ለዓለም ማለት ነው፡፡
ዘ ማለት ዘኲሎ ይእኅዝ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ዙ ማለት ምርጒዙ ለሐንካሳ ማለት ነው፡፡
ዚ ማለት ናዛዚ ማለት ነው፡፡
ዛ ማለት ዛይ ዝኲር እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ዜ ማለት አኃዜ ዓለም በእራኁ ማለት ነው፡፡
ዝ ማለት ሐዋዝ ሕገ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
ዞ ማለት አግአዞ ለአዳም ማለት ነው፡፡
የ ማለት የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኀይለ ማለት ነው፡፡
ዩ ማለት ዕበዩ ለእግዚአብሔር ማለት ነው፡፡


Join us on #Telegram
    
t.me/MekuriyaM

Follow us On
#Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19


ማርመድሕ || Marmedh

ማርመድሕ - Marmedh

02 Nov, 06:03


ማርመድሕ - Marmedh pinned ««ከመቅ^ሳችን 2ሜትር ርቀት ላይ ሽንት ቤት አለ!» 🫵 #ንነጽር_121 እሺ ሰምተንሃል! እስከ ዛሬ ሲጸዳዳ የነበረው ሰው ታድያ አሁን ምን ሊያደርግ ይችላል? አኹን በእውነቱ ይሄ ንግግር ለሚዲያ የሚቀርብ ነው ሕዝቤ? ወገን! ዛሬ ላይ ብዙ ተከታይ አፍርተን ሊሆን ይችላል። የምንለጥፋቸው ልጥፎች ብዙ ዓይኖች ጎብኝተዋቸው አያሌ ብርን ሰብስበውልን ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ለዚህ የዝቅታ ከፍታ ላይ ያደረሱን…»

ማርመድሕ - Marmedh

02 Nov, 06:02


«ከመቅ^ሳችን 2ሜትር ርቀት ላይ ሽንት ቤት አለ!»

🫵
#ንነጽር_121

እሺ ሰምተንሃል! እስከ ዛሬ ሲጸዳዳ የነበረው ሰው ታድያ አሁን ምን ሊያደርግ ይችላል? አኹን በእውነቱ ይሄ ንግግር ለሚዲያ የሚቀርብ ነው ሕዝቤ?

ወገን! ዛሬ ላይ ብዙ ተከታይ አፍርተን ሊሆን ይችላል። የምንለጥፋቸው ልጥፎች ብዙ ዓይኖች ጎብኝተዋቸው አያሌ ብርን ሰብስበውልን ሊሆን ይችላል።
ነገር ግን ለዚህ የዝቅታ ከፍታ ላይ ያደረሱን ምን ዓይነት መረጃዎች እንደሆኑ እንመልከት።

ወዳጄ! ወደ ሚዲያው ሊወጡ የማይችሉ ድብቅ አጀንዳዎችን እያወጣን እኛንም ተቋማትንም አናሰድብ!!


ማርመድሕ ሚዲያ || t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ - Marmedh

01 Nov, 22:04


#ንነጽር_120

ሀገርን የሚያምሰው:
ከሆነ እንደ'ኔ ሰው፣

እጄን በመጠቆም—
እሱ ነው አልልም፡
ሀገርን 'ሚገድለው—
አዎ ከእኔ አይዘልም።

ስለዚህ . . .
በማንም ላይ አልፈርድ—
ልመልከት ራሴን፡
ምሮ ስላኖረኝ—
አልከስም ንጉሤን!


👇
t.me/MekuriyaM

http://tiktok.com/@mekuriya19

ማርመድሕ - Marmedh

01 Nov, 20:20


ግጥም መግጠም(መቻል) የምትፈልጉ ሁሉ ጀማሪዎች

👇👇 አውሩት

@proud24

ማርመድሕ - Marmedh

01 Nov, 20:20


ግጥም መግጠም(መቻል) የምትፈልጉ ሁሉ ጀማሪዎች

👇👇 አውሩት

@proud24

ማርመድሕ - Marmedh

01 Nov, 20:20


ግጥም መግጠም(መቻል) የምትፈልጉ ሁሉ ጀማሪዎች

👇👇 አውሩት

@proud24

ማርመድሕ - Marmedh

01 Nov, 20:20


ግጥም መግጠም(መቻል) የምትፈልጉ ሁሉ ጀማሪዎች

👇👇 አውሩት

@proud24

ማርመድሕ - Marmedh

01 Nov, 20:20


ግጥም መግጠም(መቻል) የምትፈልጉ ሁሉ ጀማሪዎች

👇👇 አውሩት

@proud24

ማርመድሕ - Marmedh

01 Nov, 11:08


ግጥም መግጠም(መቻል) የምትፈልጉ ሁሉ ጀማሪዎች

👇👇 አውሩት

@proud24

ማርመድሕ - Marmedh

31 Oct, 04:49


🥰 #ንነጽር_119

ባ'ደባባይ ቆመው-
እኛን ሊያሳጡን፡
ብዙዎች ሌላ ትርጕም ሰጡን።
.   .   .

እ'ደ'ነ'ሱ ትርጕም-
የምንኖር ብንሆን፡
እንኳን ሰው-
እንስሳም አንሆን!


Join us on #Telegram
    
t.me/MekuriyaM

Follow us On
#Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19


ማርመድሕ ሚዲያ || Marmedh Media

ማርመድሕ - Marmedh

30 Oct, 22:15


🥰 #ንነጽር_119

ባ'ደባባይ ቆመው-
እኛን ሊያሳጡን፡
ብዙዎች ሌላ ትርጕም ሰጡን።
.   .   .

እ'ደ'ነ'ሱ ትርጕም-
የምንኖር ብንሆን፡
እንኳን ሰው-
እንስሳም አንሆን!


Join us on #Telegram
    
t.me/MekuriyaM

Follow us On
#Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19


ማርመድሕ ሚዲያ || Marmedh Media

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

28 Oct, 03:34


#ሥራህን_እየተጠቀሙት ...

🫵
#ንነጽር_118

🫵 አንዳንድ ሰዎች አንተ የሠራኸው ሥራ እየተጠቀሙ፤ አንተን ግን እጅግ አርቀው ያስቀምጡሃል። አንተ ግን ከሠራኸው ነገር በላይ ልትሠራ እንደምትችል አስብ!

🫵 ሰው ባጡ ጊዜ አንተን እንደ ማሟያ አድርገው ይጠቀሙህና፤ በጊዜው ጊዜ ጭሬሽ ይረሱሃል። አንተ ግን ❝ሰው በሌለበት ቦታ ሰው ሆኖ መገኘትን❞ ያህል ትልቅ ነገር እንደሌለ አትዘንጋ!

🫵 አብራችኹ ብዙ ነገር እየሠራችኹ ትቆዩና፤ እነሱን ለመፈተን ያህል፥ አንድ ቀን ምክንያት ፈጥረህ ከእነርሱ ስትርቅ ደስ ይላቸዋል። አንተ ግን ቀድሞም ከአንተ ጋር እንዳልነበሩና እየሸነገሉህ እንደነበር ይግባህና ፀባያቸውን ተላመደው።

አያችኹ አይደል‽ በዘመናችን ምድር'ኮ የልብ ወዳጅ አጥተናል!

ወዳጆቼ ኧረ የልብ ወዳጅ ይስጠን🙏
ወዳጆቼ ኧረ የልብ ወዳጅ ይስጠን🙏
ወዳጆቼ ኧረ የልብ ወዳጅ ይስጠን🙏


Join us on
#Telegram
    
t.me/MekuriyaM

Follow us On
#Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19


ማርመድሕ ሚዲያ || Marmedh Media

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

27 Oct, 09:03


ወአነሂ እጸርሕ ኀቤከ ኦ እግዚእየ ወአምላኪየ ወመድኃኒየ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዘ እብል #ተዘከረነ እግዚኦ በምሕረትከ አመ ትመጽእ በስብሐቲከ በከመ ተዘከርኮ ለፈያታዊ ዘየማን በኀበ ቅዱስ ወማኅተመ ዕፀ መስቀልከ።

ዲ/ን
#ባርክልኝ እኁነ እግዚአብሔር ይኩን ምስሌከ ወምስሌነ🙏

ማርመድሕ ሚዲያ || ዲ/ን መኩሪያ

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

27 Oct, 08:56


ጸግወነ ጥበበ እንተ ውስተ መዛግብቲከ ተኀድር። #ልበ_ንጹሐ_ፍጥር_ለነ_እግዚኦ ወሥረይ ለነ ኃጣውኢነ ወቀድስ ነፍስነ ወሥጋነ፤ ወረስየነ ድልዋነ ንቅረብ ውስተ ቤተ መቅደስከ ከመ ናቅርብ ለከ መሥዋዕተ ወጽንሓሐ መንፈሳዊ ለሥርየተ ኃጢአተ ሕዝብከ።

ዲ/ን
#ቤኛ እኁነ እግዚአብሔር ይኩን ምስሌከ ወምስሌነ🙏

ማርመድሕ ሚዲያ || ዲ/ን መኩሪያ

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

26 Oct, 09:28


🫵 #ጥያቄ

● መለኮትን በአካል ሦስት ብሎ መለኮት የተባለ አካል ነው ማለት ይገባልን?

➥ #መልስ
አይገባም! መለኮትን አካል ብሎ፣ አካል ለአካል ሦስት ማለት፣ ዘጠኝ አካላት ከማለት የሚያደርስ መሆኑ አይጠረጠርምና።

"ማኅደረ ተዋሕዶ"

ቲክቶክ
http://tiktok.com/@mekuriya19

ቴሌግራም
https://t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

24 Oct, 23:20


ይነበብ

እንዲሳካላችኹ ትፈልጋላችኹ ነገር ግን መንገዱ ጠፍቶባችኋል። እጅግ ግራ ተጋብታችኋል።

ምንድን ነው እሱ? በውስጥ አስቀምጡልን የመፍትሔ ሐሳቦችን እናቀርብላችኋለን።

🫵
t.me/Proud24
🫵
t.me/Proud24

t.me/G_Hopeful
t.me/G_Hopeful

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

23 Oct, 23:44


እመ አምላክ ሆይ! ኀዘንሽን አስቦ ላዘነ፣ ጥምሽን አስታውሶ ለተጠማ፣ ስደትሽን አውስቶ በሐሳብ ለተሰደደ ለዚህ ሰው ትሕትናን አጎናጽፊው🙏

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

23 Oct, 23:44


ለድንግል ማርያም ❝ይችን የመሰለ መልክ ይዘሽ ምን ያስለምንሻል❞ ብላ የዘለፈች ምድር፥ ይልቁን ለእኛ እንዴት ዝም ትለናለች? ድንግል ማርያም ሆይ የእውነት ንጽሕት ነሽ!!

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

23 Oct, 23:44


ቅድስት ሰሎሜ ሆይ! ለወዳጅ መሰደድ፣ ለወገን መራብና መጠማት ሰማያዊ ዋጋን ያስገኛል አይደል? ያኔ ከድንግል ማርያም ኋላ ኋላ ወደ ግብፅ ስትሄጂ ከላይ የሚወርድልሽ በረከት እጥፍ ድርብ ነበር አይደል?

ቅዱስ ዮሴፍ ሆይ! ከቅድስት ሰሎሜ ጋር አብረህ ና'ና ከእናንተ ጋር እኛም እንሰደድ🙏

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

23 Oct, 23:44


ስንደገፈው የሚሰበር ወዳጅ እንጂ ስንርቀው የሚርቀን አምላክ የለንም!

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

23 Oct, 23:43


ለመጀመርያ ጊዜ ሊነግሥ ነው!

ነሐሴ 7 ጽላቱ ሲገባ የምዕመኑን ደስታ ተመስጠን አየን።
ድንቅ ነገርን ቃኘን ጎበኘን።

አኹን ጥቅምት 28 ምን ይፈጠር ይሆን?

አንድነታችን በምን መሥፈርት ሊለካ?
ሐሤታችን እንደ አደይ ፈካ!
ደስታ ያስለቅሳል ለካ! ... ብለን ነበር ነሐሴ 7 !

የአኹኑስ እንጃ...!

ኑ ጥቅምት 28'ን በቦዠባር ቅዱስ አማኑኤል ቤተ-ክርስቲያን አብረን አማኑኤል አማኑኤል እንበል!

ይምጡ ይነሡ...!
በጉራጌ ሀገረ ስብከት በእዣ ወረዳ አማኑኤልን ያንግሡ!

🔔
#ቦታ_መያዝዎን_አይርሱ 👩‍🚀

🫵
+251912383376 (@eliana3hamle2015)
🫵
@Weledgbrale
🫵
@Tomg12
🫵
@YODAHEMY
🫵
@marebir

ማርመድሕ ሚዲያ || Marmedh Media

t.me/MekuriyaM

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

20 Oct, 22:23


#ተጣልተዋል!

🫵 #ንነጽር_117

ከዕለታት አንድ ቀን ውሃ፣ እንጨትና እሳት አብረው መኖር ጀመሩ። ታድያ ሁሌ ፍቅር ሁሌም ደስታ የለምና አንድ ቀን ይጋጫሉ። ውሃ በጣም ትበሳጭና ከእሳት አናት ላይ ብትወጣ እሳት ጠፋች። ይህቺን የምትመለከት እንጨት በውሃ እጅግ ተናዳ ውሃን ለማጥፋት ከውሃው ውስጥ ብትገባ እዛው ሰምጣ ትቀራለች።

ወዲህ ወዲያ ሲያንፈራግጣትና ሲያተረማምሳት እንጨት ድክም ትልና እንዲህ ትላለች...

ውሃው እሳትን ቢያጠፋ፡
እኔም ውሃን ለማጥፋት ብለፋ፡
ይባስ ሆንኩኝ የሌለው ተስፋ፤
እኔ ውስጥ ስገባ የተጠማም ጠፋ።

ብላ ከውሃው ውስጥ መውጣት እንደምተፈለግ ዓይነት ንግግር ተናገረች።

ይሄንን ኀዘን የሰማች ውሃም ትመልስና እንዲህ ትላታለች...

አታማሪ እንጂ ከመግባትሽ ገና፡
ፀሐዩ ከበዛ ካልመጣ ደመና፡
እኔም ብዙ አልቆይ እደርቃለኹና።
አለቻት አሉ።

ቅንዓት ይዞን አልያም በብስጭት ውስጥ ሆነን ወይም ደግሞ ደስ በማይል ስሜት ውስጥ ሆነን የማይመስል ነገር አድርገን በተቀመጥንበት፥ በዚህ ድርጊታችን ክፉ ውጤት ሲገጥመን ❝አዎ የሥራዬ ነው ይበለኝ!❞ ማለት ትተን ማማረር ምርጫ እናደርጋለን።

ወዳጄ እግዚአብሔር አምላክ ምንም ያህል ብናማርረው እንኳ መሐሪነቱ አያልቅም። እኛ የተላበስነው የክፉነት ጠባይ ሳይመለከትብን በሌላ መንገድ ይምረናል።

የዳዊት ልጅ  ሆይ ማረን🙏



Join us on #Telegram
    
t.me/MekuriyaM
    
t.me/MekuriyaM

Follow us On #Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19

ማርመድሕ ሚዲያ || Marmedh Media

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

18 Oct, 22:44


🫵 #ንነጽር_112

#እነዚህ_ሰዎች_ብዙ_ቦታ_ይኖራሉ_አይታጡም !

እረኛው ብዙ ከብቶችን ሰብስቦ በመጠበቅ ላይ ነው። ታድያ እየጠበቀ እያለ አንደኛው በሬ ከብቶቹንና በሬዎቹን አላስበላ ብሎ እየረበሻቸው እረኛው ይመለከታል። ይሄ ዓመለ-ቢስ በሬ ወደ ሁሉም ከብቶች ጋር እየሄደ ይረብሻቸውና ያባርራቸው ጀመር። ይህ የሚመለከት ያ እረኛ ሊያስቆመው ቢሞክርም አልተሳካለትም።

ታድያ ይሄ ክፉ በሬ ያው እንደለመደው ወደ አንደኛው ወይፈን ሄደና ሊያባርረው ሲል የወይፈኑ ቀንድ ረዥም ነገር ነበርና የበሬውን ዓይን በቀንዱ ሲወጋው የበሬው ዓይን ደም ማዝነብ ይጀምራል። ያ እረኛው ይህን ሲያይ በብስጭት ስሜት ይሆንና ወይፈኑን እጅግ አድርጎ ይቀጠቅጠዋል።

አየህ ወዳጄ አንዳንድ የምድራችን ሰዎች ከእዚህ እረኛ ጋር ያመሳስላቸዋል። መልካም ያልሆነ ነገር ስትሠራ ያዩህና ስለ አንተ ሲናገሩ ዝም ማለትን አያውቁም። ከዚያም እየሠራህ ባለኸው መጥፎ ነገር መጥፎ ውጤት ሲገጥምህ የአንተን ክፉነት ይረሱልህና በገጠመህ ነገር ላይ ሲያዝኑና ሳይፈልጉ በግድ መጥተህባቸው መጥፎ የሆነ ውጤትን እንድትጎናጸፍ ባደረጉህ ሰዎች ላይ ጭንቅላታቸው ላይ ያለው የክፉነት ጥግ ያሳዩሃል።

ወገን!
እየኖርክ ያለኸው እንዲህ ዓይነቱ ከመሰለ ሰው ጋር ነውና ግራ ከመጋባት ዓለም ውጣ!


Join us on #telegram
    
t.me/MekuriyaM
    
t.me/MekuriyaM

Follow us On
#Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19

t.me/Awude_Wengel_Media_21

ማርመድሕ ሚዲያ || Marmedh Media

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

12 Oct, 13:11


❝አስፍታችኹ መመልከት ጀምሩ!❞
መጋቤ ሃይማኖት መሪጌታ ብሥራት(ቀሲስ)

ወጣቶችን ሰብስቦ መምከር፣ ማስተማርና ማሰልጠን ላይ የሚደርሳቸው ማንም የለም። ታድያ ብዙ ወጣቶች እሳቸውን በሚያዩበት ጊዜ የሚጠቀሙት አንድ ንግግር አለ። ❝እያስተማሩን ውለን ብናድር!❞ እንደው አንድ መምህር ሲያስተምር ሊማርክ ይችል ይሆናል። ነገር ግን ከማስተማር አልፎ በንግግሩም ጊዜ ሊማርክ የሚችል መምህር ከ10 አንድ ቢገኝ...።

የእውነት ለመናገር እሳቸው ሲያስተምሩ ብቻ አይደለም፤ እንዲሁ ንግግራቸው ይጣፍጣል። አንድም መሬት ላይ የሚወድቅ ንግግር አይናገሩም። በቃ ሁሌ ይ ና ገ ሩ !!

ወልቂጤ ደብረ ጽዮን ፈለገ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ኮርስ ያስተምሩን ነበር። ታድያ እኔ ጸሐፊው እሳቸው ወደ መድረክ ሊያስተምሩን ሲወጡ እውስጤ ላይ የሚንዠባረቅ የሆነ ስሜት ነበር። ያ ስሜት የሚያስተምሩንን ትምህርት ሙሉ በሙሉ ጭንቅላቴ ላይ እንዲቀር ስለምፈልግ ከዚያ የመጣ ስሜት ነበር። ከመንገድ ሳያቸው ቆሜ እሳቸውን የምመለከትለበት ሰዓት ብዙ ነበር። ግን ምን ያደርጋል አኹን እሳቸው አቅራቢያ የለኹም😓
ከልቡናዬ ሊጠፋ የማይችል አንድ መሪ የሆነ ምክር ሁሌም ይነግሩን ነበር። እንዲህ እያሉ...

#እናንተ_እኮ_አሁን_ላይ_ሙሉ_ለሙሉ_የሚሰጣችኹ_ነገር_የለም_የሆነ_ፍንጭ_ከተሰጣችኹ_በኋላ_ያ_ነገር_ላይ_ደርሳችኹ_አምልታችኹና_አስፍታችኹ_የምትመለከቱበት_ሰዓት_ላይ_ናችኹ።❞ ይሉን ነበር።

ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የዚህ ጽሑፍ ጸሐፊ አንድ አንድ ሐሳቦች ላይ ማተኮርና አስፍቶ ማየት ጀመረ።
#ንነጽር_1 ብሎ ጀመረና አኹን ላይ #ንነጽር_116 ላይ ደርሷል። እነዚህ ጽሑፎች ከመጋቤ ሃይማኖት መሪጌታ ብሥራት ምክርና ትምህርት በኋላ የተጀመሩ ናቸው።

117ኛም ጽሑፌ ይቀጥላል።

ማርመድሕ ሚዲያ || ዲ/ን መኩሪያ

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

12 Oct, 11:27


Premium ተጠቃሚዎች BOOST አድርጉልኝ 🙏

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

12 Oct, 08:26


🫵 #ንነጽር_114

🤌 እጅህ ላይ ያሰርከው አልያም ከቤትህ ግድግዳ ላይ የሰቀልከው ሰዓት መሥራቱን የምታውቀው እኮ...

መልካም ምኞታችንን ተገላልጸን አብቅተናል። መልካም!
ግን ምን ያህል የለውጥ ዕቅዶችን አቅደናል? ምን ያህል ቆርጠን ተነሥተናል? ዘንድሮማ ግባችን ላይ መድረስ ይኖርብናል። "ዘንድሮማ!" እያልን ቆፍጠን ብለን 2017'ን (ዘንድሮን) ለየት አድርገን ማሳለፍ ይኖርብናል።

ወዳጄ! በሕይወትህ ላይ ትንሽዬ ለውጥ ማምጣት ካልቻልክ እኮ እየኖርክ አይደለም ማለት ነው። መኖር ጀምር እንጂ እህህ! እጅህ ላይ ያሰርከው ሰዓት መሥራቱን የምታውቀው በመንቀሳቀሱ አይደል? መንቀሳቀሱ(መቍጠሩ) ብቻ ግን ትክክል አያስብለውም መሥራቱን ያረጋግጥልናል እንጂ። ታድያ አንተም መንቀሳቀስህን ብቻ አትመልከት እንቅስቃሴህን መመዘን ይኖርብሃል።

ይህ እኔ የማደርገው ነገር በማድረግ ላይ እያለኹም ሆነ አድርጌ ስጨርስ ላገኘው የምችለው ነገር ምንድር ነው? ብለህ ራስህን ጠይቅ። ለውጥ ማምጣት የሚችል ነገር ከሆነ ብዙ ጊዜም ይፍጅብህ ቀጥልበት። ❝ከድጡ ወደ ማጡ❞ ዓይነት ነገር ከሆነብህ ግን መንገድ ቀይር...!

የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቼን ይጎብኙ!
🫴 Telegram
t.me/MekuriyaM
🫴 Tiktok
http://tiktok.com/@mekuriya19

✉️ @Proud24 ማርመድሕ ሚዲያ

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

09 Oct, 09:36


Live stream finished (4 minutes)

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

09 Oct, 09:31


Live stream started

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

09 Oct, 09:14


Live stream finished (4 minutes)

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

09 Oct, 09:13


https://t.me/MekuriyaM?livestream=49b03a88ea4f0a7f6a

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

09 Oct, 09:09


Live stream started

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

09 Oct, 07:59


💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን  እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

ማርመድሕ ሚዲያ - Marmedh Media

08 Oct, 13:22


"ድሃውን አልፈህ ገብተህ በቤተመቅደስ ብዙ ሻማ ታበራለህ፤ የድሃውን ዕንባ ግን ያበራኸውን ሻማ ያጠፋዋል!"

ቅዱስ ማክሲመስ

http://t.me/MekuriyaM

10,980

subscribers

512

photos

11

videos