ትንቢተ ኢሳይያስ 49 @esayyas49 Channel on Telegram

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

@esayyas49


ትንቢተ ኢሳይያስ 49 (Amharic)

ትንቢተ ኢሳይያስ 49 ከአንዴፍ ወዴት ለውጦች የሚያሟላ ሐሳብ የሚከተለውን ውስጥ የገና ዋና መረጃዎቹን ለመመልከት አዳምነትን ይፈታል። እዚህ መጣህን ለመረጃዎቹ ግን፟ በቡና እና በአይንስትጂም አድራጎት ሳይሆን፟ በጋራማ ላይ በተመጣጣኝ ቀጥሎ የሚፈታ ነገር አለብዎት። ታዲያ፤ አካባቢው ትንቢተ ኢሳይያስ 49 ከሁሉም መረጃዎች መምረጥ በኋላ፟ ወዳጆ ለመመልከት እና ለመረጃዎቹ ግን፣ የሚያስፈልገው ቃሲ ነው። አሁንም ከእንግሊዝ አርአስ አርቲስት አያያዞች በሚገኙ ሰዎች ከአይናክል እስከ አትሌኮ መሀመድ በሦምባን ብሄሽን መሐል ሆነብኝ። ልምቶብሄርዊ!"

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

23 Jan, 08:27


📌 10- በትእቢታቸው ለሚጸኑ አገሮች የሚወሰድባቸው እርምጃ በቀደመ ታሪካቸውም በእድሜአቸውም ፍጹም ያላዩት ያልሰሙትን ጥፋት የሚያስከትል ይሆናል። የሰዶምና የገሞራ ፤ የኖሕ ዘመን ጥፋት - አሁን ከሚሆነው የቁጣ እርምጃ ሲነጻጸር እንደ ኢምንት የሚቆጠር ይሆናል።

⚡️ ከኢትዮጵያ የአለም ብርሃናዊ መንግሥት
በቀን 7/5 2016 ዓ,ም ለአለም መንግሥታት ከተጻፉት ደብዳቤዎች ገጽ 7 ላይ የተወሰደ።

ለአብነት ያህል ለአሜሪካ መንግሥት የተጻፈውን ደብዳቤ ይመልከቱ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

23 Jan, 08:17


በአሜሪካዋ ሎስ አንጀለስ አቅራቢያ አዲሰ እና ግዙፍ የሰደድ እሳት ተቀሰቀሰ

በ3 ሺህ 800 ሄክታር መሬት ላይ የተቀሰቀሰውን እሳት ተከትሎ 31 ሺህ ሰዎች ከአካባቢው እንዲለቁ ታዘዋል። በሎስ አንጀለስ ከሁለት ሳምት በፊት የተቀሰቀሱት የኢቶንና ፓላሲደስ እሳቶች አሁንም እየነደዱ ነው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

22 Jan, 09:35


#ጥር_14
#አቡነ_አረጋዊ የተወለዱበት እና ቅድስት ደብረ ዳሞን የወጡበት በዓል ነው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

19 Jan, 06:18


እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።ባሕር አየች ሸሸችም፥ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ።ተራሮች እንደ ኮርማዎች፥
ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ።አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ ምን ሆናችኋል? እናንተም ተራሮች፥ እንደ ኮርማዎች፥ኮረብቶችስ፥ እንደ ጠቦቶች ለምን ዘለላችሁ?ከያዕቆብ አምላክ ፊት፥
ከጌታ ፊት ምድር ተናወጠች፤ ለዚህች ታላቅ ቀን ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ቀን።

ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን
ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ።
💚💛

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

18 Jan, 05:29


ጾመ ገሃድ (ጋድ) የቃሉ ትርጉም "ገሃድ" ሲል መገለጥ "ጋድ"ሲል ለውጥ ማለት ነው፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደቱና የጥምቀቱ በዓል በሳምንት ሁለት ቀን በምንጾምባቸው ጾም በተሠራባቸው በረቡዕና በዓርብ የዋለ እንደሆነ የጾሙ ሥርዓት ሳያጠበቅ ፡
፩ኛ፡ ታህሣሥ ፳፰ ቀን ለ ፳፱ አጥቢያ፡
፪ኛ፡ ጥር ፲ ቀን ለ ፲፩ አጥቢያ በመንፈቀ ሌሊት ቅዳሴ እንዲፈፀምና ምእመናን በትንሣኤው የአከባበር ሥርዓት ዓይነት በዓሉን በደስታ እንዲያከብሩ አዝዘዋል፡፡ ስለዚህ የሁለቱም ማለት የልደት የጥምቀት ዋዜማ በጾም እንዲታሰብ ሆኗል፡፡ በአንድ በኩል የጌታን መገለጥ የምናስብበት ነው፡፡
መገለጥ ሲባልም እንደ በዓላቱ ጠባይ ሁለት ነው፡፡ በልደት መገለጥ ሲባል ሰው ሆኖ የማያውቅ አምላክ በሥጋ ሰው ሆኖ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ ስለተገለጠና ሰዎች ሊያዩት ሊዳስሱት ስለቻሉ ነው፡፡
በጥምቀት መገለጥ መባሉ ሰው የሆነው አምላክ በዓለም ሲኖር እስከ ፴ ዓመት ዕድሜው ድረስ ሰዎችን ለማዳን የመጣ መሲሕ የሆነው አምላክ አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ መሆኑን ሳያውቁ ከኖሩ በሁዋላ በ ፴ ዓመት ዕድሜው በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ እጅ ሲጠመቅ አብ፡ "የምወደው ልጄ ይህ ነው እሱን ስሙት" ብሎ በሰጠው ምስክርነት ፡ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ሲያርፍ በመታየቱ ነቢያት የተነበዩለት የሰው ልጆቾ መድኃኒት ሥግው አምላክ ማለት ሰው የሆነ አምላክ እሱ መሆኑ ስለተገለጠበት ነው፡፡
ጾመ ገሃድ ወይም ጋድ ቅዳሜ፡ እሁድ ቢሆን በሰንበት ጾም ስለሌለ ሥርዓተ ጾሙ ከጥሉላት ምግብ በመከልከል ብቻ ይፈፀማል፡፡
አለቃ አያሌው ታምሩ

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

17 Jan, 12:09


ጥር 10
ከተራ ሲሆን ከሰባቱ /7ቱ/ አጿማት አንዷ የሆነቸው ጾመ ገሀድ የምትጾምበት ቀን ነው።
ይሁንና ከተራ የዋለበት ቀን ቀዳሚት ሰንበት በመሆኑ ።ሰንበት ነውና እህል ውሃ ብቻ በመመገብ ጾመ ገሀድን ከጥሉላት ምግቦች እና ከተለያዩ መጥፎ ነገሮች በመከልከል እንጹም።

መልካም የከተራ በዓል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

17 Jan, 04:49


የመሬት መንቀጥቀጥ አማራ ክልል ተከስቷል‼️
ዛሬ ለሊት 10:46 ላይ በሬክተር ስኬል 4.9 የሚጠጋ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። ይህ የሆነው ደግሞ ከአዲስ አበባ 133 ኪሎ ሜትር ላይ፤ በአማራ ክልል ልዩ ስሙ አልዩ አምባ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ላይ ነው።
አዲስ አበባ ላይ ለረጅም ሰከንዶች የቆየ ንዝረት ተሰምቷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

16 Jan, 08:16


" ወገኖቼ ! ቁጣው በሙሉ ሃይሉ መፍሰስ ከጀመረ ፤ የሚያስቆመው ምንም ሃይል አይኖርም በአንድ ነገር ብቻ ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል። ልኡልም እንዳሰበው ፤

ሀ) በመጀመሪያ በኢትዮጵያና በዙሪያዋ ባሉ ሃገሮች ሁሉ ላይ የቀባቸው የመረጣቸው የአከበራቸው ታማኝ አገልጋዮቹ መንበረ ሥልጣኑን መጨበጥ አለባቸው። ያውም ተለምነው ደጅ ተጠንተው በብዙ እንባና ጩኸት ተወትውተው ፤ ይሁንታንም ከልኡል ተቀብለው ፤ ከድንግልም ተባርከው ሲረከቡና እነሱም ለቀረው ሕዝብ ከታላቁ ቁጣ ላመለጠው ሕዝበ ክርስትያን የልኡል ቁጣ እንዲበርክ ልመናና ምልጃ ሲያቀርቡ ብቻ ፤ ያኔ የአንደኛው ሰይፍ/የልኡል ሰይፍ/ ከእርምጃው መቀዝቀዝ ይጀምራል ይቆማል አላልኩም ከከፍታው ወደዝቅታው እንደሁኔታው ይቀንሳል። ይህም ማለት አበቃ ማለት አይደለም ሁለተኛው ሰይፍ ይጀምራል። ይህ ሰይፍ የታመኑት አገልጋዮች ሰይፍ ሲሆን በመላው ዓለም የልኡል አገዛዝ እስኪሰፍን ድረስ እርምጃው የሚቀጥል ይሆናል። እግዚአብሔር ባሮቹን በሃይል ያስታጥቃል። የዚህን ዘመን ጥበብ እውቀት የዲያብሎስን የዘመናት ዝግጅት ሁለት ሶስተኛውን እጅ በልኡል ቀጥተኛ እርምጃ ይደመሰሳል። ቀሪውን አንድ አራተኛ ለባሮቹ የሚተው የማፅዳት እርምጃ ነው። የልኡል ባሮች ዓለም ላይ ሁሉ ከልኡል ዘንድ በይሁንታው ያፀደቀውን ሕግጋተ-ሥላሴ አፅንተው ብርሃናዊ አገዛዛቸው ሲሰፍን ያኔ ብቻ ነው የልኡል የቁጣ እጆች ወደሰገባቸው የሚመለሱት። በምትኩ የምህረት የበረከት የፍቅር የደስታ የብልፅግና የጤና የረጅም እድሜ በረከቶች ሁሉ መፍሰስ የሚጀምሩት። ለምህረት ያስቀራቸውን የወደዳቸውን ያከበራቸውን የሚጠግንበት በደስታ ይቀርባሉና ምስጋናቸው ለልኡልም ለድንግልም ለሊቃነመላእክትም ለቅዱሳንም ለሰማእታት ሃዋሪያት ነቢያትም እንደማያቋርጥ ጅረት ይፈሳል። እሱም እናታችን ድንግልም በረከታቸውን ያለማቋረጥ በልጆቻቸው ላይ ያፈሱታል። እውነት ይህ ብቻ ነው። ፈላስፎችህም ስለቤተክርስቲያናችን እንቶ ፈንቶ የአሮጊቶችን ተረት መሰል እየፃፉ ቢያደነቁሩህም ራሳቸው ለሰሩት አመፅ ብርቱ እዳ ከፋይ ናቸው።''


📌 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የዓለሙ ገዢ መልእክት 8 ከገጽ-41

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

16 Jan, 08:15


ስጋትን የፈጠረው HMV ቫይረስ !

በቅርቡ በሰሜን ቻይና የኤችኤምፒቪ ቫይረስ መስፋፋት ስጋት ፈጥሯል።

Human Metapneumovirus ወይም HMPV የሚባለው ቫይረስ የመጣው ዓለም በኮኖናቫይረስ ከተወረረች ከአምስት ዓመታት በኋላ ነው።

በቻይና ሰባት ሚሊዮን ሰዎች በኮሮናቫይረስ ሞተዋል።

የቻይና ባለሥልጣናት እንዳሉት ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች ያሉ እና በኤችኤምፒቪ ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።

ሆኖም ግን ሆስፒታሎች በህሙማን ተጨናንቀዋል የሚለውን አስተባብለዋል።

በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች በሕንድም ተገኝ
ተዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

15 Jan, 07:18


ጥር 7
በ2012 ዓ,ም
1=📌 ሦስቱ ደብዳቤዎች የአገራችን መንግሥትና ቤተ ክህነት እንዲሁም የአለም መግሥታት በእግዚአብሔር ፊት ቀለው ስለተገኙ መሰናበታቸውን ያሳወቁበት።

2=📌በ2013 መልእክት ዘጠኝ/9/ እና አስቸኳይ አዋጁ የታወጀበት

3=📌 በ2015 ዓ,ም
መልእክት 10 የተጻበት


4 📌እንዲሁም በ2016
ለአገራችን መንግሥስት እና ለመላው ዓለም ፍርዳቸው በየደጃቸው መድረሱን የሚያሳውቅ ደብዳቤ ለተጻበት ቀን
እንኳን ሁላችንንም አደረሰን።

ጥር ሰባት(7) ሀሰት የተዋረደበት ቀን ነው።ምክንቱም አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ የሰናዖርን ሕንጻ በነፋስ በመታተን አምላክነቱን ለናቁት ለእነ ናምርድ አምላክነቱን ያሳበት ቀን ነውና
ቅድስት ሥላሴ አሁንም ለካዱት ላቃለሉት አምላክነቱን እያሳየ ፍርዱን እንደ ጸሐይ ፍትው አድርጎ እያወጣው ነውና ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

15 Jan, 06:52


አሜሪካ  የአርማጌዶን ገሃነማዊ  ሊባል ከሚችል እሳት ጋር  የለየለት  ጦርነት  ውስጥ ትገኛለች ። በፍፁም  መቆጣጠር አልተቻለም ።
LA እያሉ በሚያንቆለጳጵሷት  እጅግ ቅንጧዋ  ሎስ አንጀለስ ከተማ   ውድመቱ ታይቶ የማይታወቅ ሆኗል  ።  በአንድ ሳምንት  275  ቢሊየን  ዶላር የሚያወጣ  ንብረት እስካሁኗ ሰዓት ድረስ   ወደ አመድነት ተቀይሯል  ( 3 እጥፍ  የኬንያን ኢኮኖሚ  የተጠጋ  ሀብት  ማለት ነው  ። )   የከፋው ነገር "በእንቅርት  ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ" በዛሬው እለት  አዲስ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ከባድ ሰደድ እሳት  መሀል ከተማ ውስጥ ተከስቷል  ።
Derash Media
==================

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

15 Jan, 06:19


«አንዲት እርጉዝ ሴት ልትወልድ ወሯ ሲገባ ይጎረብጣታል፣ ይወጋጋታል፣ ጭንቅ ጭንቅ ይላታል። ይህም የምጥ መምጫው ምልክት ነው። ዛሬም በአለማችን የሚታየው ይኄው የጥፋት መምጣት ምልክቶች ናቸው። ታላቁ ምጥ ገና ይጀምራል። የትስ ታመልጣላችሁ! ከጌታ ወዴት ትሸሸጋላችሁ! እውቀታችሁ፣ ሃብታችሁ፣ ግንባችሁ መኪናችሁ አውሮፕላናችሁ፣ የቆፈራችሁት መደበቂየችሁ፣ ወታደራችሁ፣ ጥበባችሁ ለመሆኑ የቱ ነው 
ከፈጣሪ የቁጣ በትር ሸሽጎ የሚያኖራችሁ! ረሃብና የኢኮኖሚው ችግር ለደሃ ብቻ እንደመጣ ትናገራላችሁ፤ ባለጠጎች ናችሁና በወርቃችሁ በብራችሁ እንድናለን ባዮች ናችሁ። ጠብቁ! ውጤቱን ታያላችሁ። ከተደበቅህበት ፈትሾ ገብቶ የሚበላ እሳት ይመጣልሃል። ኢሳይያስ ም . 13»


⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 2 ገጽ 5
🌅 t.me/Ewnet1Nat

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

14 Jan, 17:08


ቆም ብሎ የነበረው ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ እየተከሰተ ይገኛል።
ዛሬ ከደቂቃዎች በፊት ከምሽቱ  11:55 በሬክተር ስኬል 4.9 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በመተሃራ መርቲ ተከስቷል።
ንዝረቱ በአዲስ አበባ ጭምር ተሰምቷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

14 Jan, 14:15


በአሜሪካ አዲስ የተቀሰቀሰው እሳት

በሎስ አንጀለስ የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት ላጥፋት እየታገለች ያለችው አሜሪካ በደቡባዊ ካሊፎርኒያ አዲስ ሰደድ እሳት ተቀስቅሶባታል።

“አውቶ ፋየር” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሰደድ እሳቱ ሌሊት 7፡45 ሰዓት ላይ በፍጥነት በሚጓዝ ነፋስ አማካኝነት ነው የተቀሰቀሰው።

ሰደድ እሳቱ ከ2.02 ሄክታር መሩት ያቃጠለ ሲሆን፤ እሳቱን ለማጥፋት ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

14 Jan, 11:57


📌ከእግዚአብሔር የሚተላለፍ ትዕዛዝ ፍርድ በድብቅ የሚካሔድ አይደለም በግልጽ እንጂ ስለዚህ ሁሉንም ነገር የአዳም ዘር እንዲያውቀው መደረግ ስላለበት ነው።
የእናንተም ምግባር አቀባበል ንቀት ትእቢት ሁሉ በይፋ ሊሰማ ለወደደው ሁሉ የሚገለጸው።
⚡️ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት
በቀን 7/5/2016 ዓ,ም ለአለም መንግሥታት (ለአሜሪካ ፤ እንግሊዝ ፤ ቻይና) ወዘተ--ለመሳሰሉት ከተጻፈው ደብዳቤ ገጽ -4 - ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

14 Jan, 08:38


ራእይ 18፥1--10

1፤ ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።
2፤ በብርቱም ድምፅ፡— ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤
3፤ አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።
4፤ ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፡— ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤
5፤ ኃጢአትዋ እስከ ሰማይ ድረስ ደርሶአልና፥ እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ።
6፤ እርስዋ እንደ ሰጠች መጠን ብድራት መልሱላት፥ እንደ ሥራዋም ሁለት እጥፍ ደርቡባት፤ በቀላቀለችው ጽዋ ሁለት እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት፤
7፤ ራስዋን እንደ አከበረችና እንደ ተቀማጠለች ልክ ሥቃይና ኀዘን ስጡአት። በልብዋ፡— ንግሥት ሆኜ እቀመጣለሁ ባልቴትም አልሆንም ኀዘንም ከቶ አላይም፡ ስላለች፥
8፤ ስለዚህ በአንድ ቀን ሞትና ኀዘን ራብም የሆኑ መቅሰፍቶችዋ ይመጣሉ፥ በእሳትም ትቃጠላለች፤ የሚፈርድባት እግዚአብሔር ብርቱ ነውና።
9፤ ከእርስዋም ጋር የሴሰኑና የተቀማጠሉ የምድር ነገሥታት የመቃጠልዋን ጢስ ሲያዩ ስለ እርስዋ ዋይ ዋይ እያሉ ያለቅሳሉ፤
10፤ ሥቃይዋንም ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆመው፡— አንቺ ታላቂቱ ከተማ፥ ብርቱይቱ ከተማ ባቢሎን፥ ወዮልሽ፥ ወዮልሽ፥ በአንድ ሰዓት ፍርድሽ ደርሶአልና እያሉ ይናገራሉ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

14 Jan, 08:18


🔥 ☝️☝️☝️☝️☝️
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም


👇👇👇👇👇👇👇
የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም አሉ የእግዚአብሔር ባሮች።
እውነት ነው ያ እንዲያ በትዕቢትና በጥጋብ የሚያደርጉትን ያሳጣቸው እና በፈጠራቸው ላይ እንዲቀልዱና እንዲዘባበቱ ያደረጋቸው
ሀሰተኛው አምላካቸው ዲያብሎስ ዛሬ እንዴት አልታደጋቸውም።እንዴትስ እሳቱን ማጥፋት አቃተው?
አይ ጉደኛው የአህያ ባል የስራህን ይስጥህ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

14 Jan, 03:28


#Earthquake : ዛሬ ሰኞ ምሽት 5:24 ሲል በሬክተር ስኬል 4.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ከአዋሽ 17 ኪ/ሜ ርቀት ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ አሳውቋል።

የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስ አበባና ሌሎችም ከተሞች ተሰምቷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

13 Jan, 13:16


" መላው የሎስ አንጀለስ ግዛት በእሳት ስጋት ውስጥ ይገኛል " - ባለስልጣናት

በአሜሪካ ፤ ሎስ አንጀለስ የተነሳው ሰደድ እሳት አሁንም መቆጣጠር ያልተቻለ ሲሆን የሟቾች ቁጥርም ወደ 24 ከፍ ብሏል። 16 ሰዎች ደግሞ የገቡበት አይታወቅም።

በሎስ አንጀለስ ዙሪያ 3 አካባቢዎች መቃጠላቸውን ቀጥለዋል።

በአሁኑ ላይ ትልቁ እሣት ሚገኘው በፓሊሳድስ ሲሆን 9307 ሔክታር መሬትን ሲያቃጥል 11 በመቶውን መቆጣጠር ተችሏል።

የኢቶን እሳት በትልቅነቱ 2ኛ ደረጃ ሲይዝ ከ5665 ሔክታር በላይ አቃጥሏል። 27 በመቶው በቁጥጥር ስር ውሏል።

ከሞላ ጎደል በቁጥጥር ስር በዋለው በሃረስት እሳት 323 ሄክታር መሬት መቃጠሉ ታውቋል።

የእሳት አደጋ ሠራተኞች ትልቁን እሳት መቆጣጠር ቢጀምሩም ባለስልጣናት ግን ቀጣዮቹ ንፋሶች " አደጋ ሊያስከትሉ የሚችሉ የንፋስ ሁኔታዎች ሊሆኑ ይችላሉ መላው የሎስ አንጀለስ ግዛት በእሳት ስጋት ውስጥ ይገኛል " ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

እሳቱ በአሜሪካ ታሪክ አውዳሚው ለመሆን መቃረቡ ተገልጿል።

የግል ትንበያ ተቋም የሆነው " አኩዌዘር " በእሳት ቃጠሎ የተነሳ የደረሰው ኪሳራ ግምት ከ250 እስከ 275 ቢሊዮን ዶላር ሊደርስ ይችላል ብሏል።

ለሌላ በኩል ፥ የአደጋ ቀጠና ከሆኑ ቦታዎች ሰዎች እንዲወጡ የታዘዘ ሲሆን የወጡም አሉ
እሳቱን ተከትሎ ከዚህ ቀደም ይጠየቅበት ከነበረው የቤት ኪራይ በሺዎች በመጨመር እንደተጠየቁ አንዳንዶች ገልጸዋል።

በሰደድ እሳቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ቤታቸው አመድ ሆኗል። በርካታ የተፈናቀሉ ተጎጂዎች " የማይቀምስ የቤት ኪራይ እና የሆቴል ክፍያ እየተጠየቅን ነው " ማለታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

11 Jan, 06:51


📌
በምሥራቅ ባለች ታላቅ ሀገር ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊት ጦርነት ይነሣል፤ ከጥቂት ሰዎች በቀር በርሷ የሚተርፍ የለም። "
"የአንበሳ: ልጅ: ከምስራቅ: ይመጣል፣ በዚያ: ዘመን: ምድር: ላይ: የፈረሱ: ሀገሮች: ይታነፃሉ፣ ታቦት: ትተከላለች፣ በዓለሙ: ሁሉ: በዘመኑ: ጥጋብ: ይሆናል"
ራዕየ ሳቤላ
📌
"አመድ ፡ ከዘነመ ፡ ከአራት ፡ ዓመት ፡ በኋላ ፡ የጌታችን ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሰማዕት ፡ የሆነ ፡ በፊቅጦር ፡ በገድሉ ፡ መጽሐፍ ፡ እንደተነገረው ፡ የስሙ ፡ ምልክት ፡ ‹‹ ቴ ›› ተብሎ ፡ የተመለከተው ፡ ይነግሳል ፡፡"
ድርሳነ ዑራኤል ዘጥቅምት ምእ 2 ቁ 44
📌
"ከዚህ በኋላ በምስራቅ: በኩል: ታሪካዊና: ደገኛ: የሆነ: ስሙ: ቴዎድሮስ: የተባለ: ንጉሥ: ይነሳል፤ እሱም: ፈቃዴን: የፈፀሙትን: ከመከራ: ያተረፍኳቸውን: የሚሰበስብ: ነው፡፡ፍካሬ ኢየሱስ
📌
ከዚህ በኀላ የተባረከ እና የተቀደሰ ስሙ ቴዎድሮስ የተባለ ክርስቲያናዊ ንጉስ ይነግሳል፡፡ከሰማይ በታች ያሉ መናፍቃንንም ያባርራቸዋል አለው፡፡የዓለም ሰው ሁሉም እንደ ጸሐይ በምታበራ በተዋሕዶ በያዕቆባውያን እምነት ያምናል፡፡እርሱም ሲቀድስ በቁርባኑ ላይ መንፈስ ቅዱስ ይወርዳል የመለኮት ነገድ የሆኑ መላእክት እንደ ርግብ እየታዩ ወርደው ቁርባኑን ይሸፍኑታል፡፡እስከ ዓርባ ዓመት ድረስ አጋንንት ይታሰራሉ ፡፡የሚያሳስት የሚያም
በሰው ላይም ክፉ የሚያደርግ ሰይጣን በዘመኑ የለም በዚያ ዘመን የሞቱ ሰዎች ሁሉ ያለወቀሳ ወደ ገነት ይገባሉ በዚያ ዘመን ኀጢአተኛ ሰው የለም፡፡ከእርሱ በኀላም እስከ ታላቋ ቀን ድረስ ያለውን ሁሉ የዮሐንስ ራዕይ ትርጓሜ ይናገራል ፡

⚡️ገድለ ብጹዓዊ አቡነ ሙሴ ገጽ 110
📌
ወይሰበክ ዝ ወንጌለ መንግስት ውስተ ኩሉ ዓለም ፦የመንግስት ወንጌል ማለት ጌትነቱን የምትናገር ወንጌል በ፬ቱ
ማዕዘን ትነገራለች ፡፡በእስላም ቤት ስንኳ ሳይቀር ትገኛለች፡፡     ታሪክ  በሀገራችን ቴዎድሮስ በሀገራቸው ዮሐንስ  የሚባል ይነገሳል፡፡ የኛም ሄዶ ያም መጥቶ በእስክንድርያ ሶስት ቀን ይዋጋሉ፡፡አራቱ ሊቃነ ጳጳሳት የክርስቲያን ደም ለምን ይፈሳል መሥዋዕት ሰውተን በመሥዋዕቱ ምልክት በታየበት ሃይማኖት ይጽና  ይሏቸዋል ሁሉም በያሉበት መሥዋዕት ያቀርባሉ፡፡የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ በሰዋው አነ ውእቱ ክርስቶስ ብሎ በርግብ አምሳል ይመሰክራል ከዚህ በኀላ በሃይማኖት አንድ ይሆናሉ በግቢ ይገናኛሉ እንደዚህ የሚል ከምን  አለ ቢሉ ከገድለ ፊቅጦር ከራእየ  ሲኖዳ ፡፡
📌 የማቴዎስ ወንጌል አንድምታ ምዕራፍ 24 ፥ 14 

ስለ ደጉ ንጉሥ በገድለ ፊቅጦር

⚡️የእስላሞች መንግሥት ጥቂት ዘመናት ናቸው ። ከጥቂት ዘመናት በኃላ እግዚአብሔር በሀገረ ኢትዮጵያ ክርስቶስን የሚወድ ቅዱስ ሰው ያነግሣል። አረማውያንም በእርሱ እጅ ይደመሰሳሉ ከዚህ በኃላ ወደ ግብፅ ሄዶ እስላሞችንና መንግሥታቸውን ሁሉ ያጠፋል አላት።

ገድለ ፊቅጦር ክፍል ሰባት ገጽ 244

ስለ ትንሣኤው (መልካሙ ዘመን በገድለ ፊቅጦር

⚡️በሕይወት ያሉ ሁሉ ወደ ሙታን መቃብር ሄደው ዛሬ እኛ ያለንበትን ይህንን ደስታ ታዩ ዘንድ ተነሱ ይሏቸዋል አላት።

ገድለ ፊቅጦር ክፍል ሰባት ገጽ 246

📌 እውነትን የጨበጠ  ከእውነት ጋር የቆመ  ብዙ ምስክሮች ያሉት መቼም  አያፍርም፡፡
ከሀሰት ጋር የቆመና  አሉ እያለ ከማውራት በስተቀር ምንም ተጨባጭ የሆነ ምስክር የሌለው  ደግሞ    ልክ በኢትዮጵያ፡የዓለም ብርሃን መልእክታትና ፤ደብዳቤዎች ፤ምክሮች መግጫዎችና ማሳሰቢያዎች እንዲሁም ትምህርቶች እንደሰማነው ፦ መጨረሻው ማፈር  ፤ መዋረድ  ፤መጠረግ ይሆናል ማለት ነው ።
ስለዚህ በሰው ፍላጎት ከመነዳት በቃሉ ጸንቶ መጓዝ ለነፍስም ለሥጋም ጠቃሚ ነውና እንደ ቃሉ እንድንኖር መድኃኔ ዓለም ይፍቀድልን አሜን።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

11 Jan, 06:41


በኖህ ዘመን ዝናቡ ሲጥል ቀስ በቀስ የውሃው ሙሌት ምድርን መሸፈን ሲጀምር ሁሉ የአደም ዘር ይደንሳል፣ይስቃል፣ይሳለቃል፣ለነገው እቅድ ያወጣል፣እንደደነሰ፣ እንደፎከረ በኖኅ መርከብ እና በውስጧ በተጣሉ በንቀትና በምናምንቴነት እንደተሳለቀ ዛሬ በእኔና በመሰሎቼ እንደምታደርጉት ከእግሩና ፣ጥፍሩ ስር የነበረው ውሃ ወደ ጉልበቱ ወደ ወገቡ ሲደርስ አሁንም አልተመለሰም ያላግጣል። ደረቱ ላይ ሲደርስ ግን መደንገጥ፣ ጥርስ ማፋጨት ፣መወራጨት ይጀምራል። ምንዋጋ አለው ውሃው ስራውን አላቆመም።
አንገቱ ላይ ደረሰ በስተመጨረሻም እስትንፋሱን ዘጋ። ይህ ነው የዘመናችን ዕጣ ነው።
📌 ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልእክት 3 ገፅ 6

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

11 Jan, 06:20


በአንድ ሰዓት ውስጥ ሶስት የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ‼️
ዛሬ አዳሩን ከተከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል ከፍተኛ 5.2 የተመዘገበ ሲሆን የተከሰተው ከለሊት 9:19 ከአዋሽ በሰሜን በ30ኪ.ሜ ርቀት ላይ ነው፣በዚህም አዲስ አበባን ጨምሮ ከፍተኛ የተባለ ንዝረት ተሰምቷል።
ዛሬ ለሊት የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ:-👇
1. ለሊት 8:42 በአፋር ገርባ ከአዋሽ ሰሜናዊ ምዕራብ በ12ኪ.ሜ ርቀት በሬክተር ስኬል 4.60 የሆነ

2. ለሊት 8:58 አማራ ክልል ብጨንቀኝ በሬክተር ስኬል 4.50 የሆነ

3. ለሊት 9:19 ከአዋሽ ባስተሰሜን በ30ኪ.ሜ ርቀት የምሽቱ ከፍተኛ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.20 የሆነ

4. ለሊት 10:50 ከመተኻራ በደቡባዊ ምስራቅ በ25ኪ.ሜ ርቀት በሬክተር ስኬል 4.30 የሆነ

5. አሁን ጧዋት 12:22 ከመተኻራ በደቡብ አቅጣጫ በ28ኪ.ሜ ርቀት በሬክተር ስኬል 4.40 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጦች ተመዝግቧል።
አዩዘሀበሻ

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

10 Jan, 17:50


እሳት‼️
የበርካታ ብርቅዬ እንስሳት መኖሪያ በሆነው በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ላይ የእሳት ቃጠሎ እንደተነሳ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በዚህ ሰዓት በሁለት አቅጣጫ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተመልክተናል ብለዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

10 Jan, 10:58


በ11 ቀበሌዎች የ770 አርሶ አደሮች ሰብል ወድሟል።

<<ከተቃጠለው ሰብል ውጭ ሌላ ምንም አዝመራ የለንም>>ተጎጅ አርሶ አደሮች

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

10 Jan, 10:20


📌 ጥበብ ፤እውቀት ፤ሀብት ፤ወርቅ  ፤እንቁ ፤ ሥልጣኔ ፤ኢንዱስትሪ ፤ጀቱ  ታንኩ፤ ኒኩለሩ  እነዚህ ሁሉ ከምንም ከምንም  አያድኑም ፡፡በምንም መንገድ  አያድኑም፡፡

ትላንት በአንድ በሽታ በአንድ ይህ ኮቪድ በሚባል የታመሰውና ግራ የገባው ዓለም ኢኮኖሚውም በዚህ ምክንያት ደቆ ባዶ የሆነበት ዓለም ትርምስምሳቸውን ያወጣቸው አንድ በሽታ አንድ  የአንድ   በሽታ ገጽታ  ነበር ፡፡

አሁን ደሞ ከበፊቱም የከፋ እጅግ የከፋ የበሽታዎች አይነት የተፈጥሮ አደጋዎች እጅግ በዝተው ከሰባት እጥፍ በላይም እየጨመሩ እንደሚመጡ ዛሬም ለሁሉም ሰሚና ጠፊ ሁሉ ትውልድ ግልፅ ሊሆንለት ይገባል፡፡

እግዚአብሔር ያለውን ሳይፈጽም የሚቆም ነገር የለም፡፡የተናገረው ሳይፈጸም ሳይከናወን የሚቀር ነገር የለም ፡፡ወረፋውን ነው የሚጠብቀው ወገኖቼ ምንም የሚቀር ነገር የለም፡፡

🇨🇬  በቀን 9 /12/2014 ዓ፡ም ከተለቀቀው፡፡
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል ሁለት ላይ ለግንዛቤ ያህል የተወሰደ፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

10 Jan, 09:57


⭕️በአሜሪካ ሎሳንጀለስ የተከሰተው ሰደድ አሳት ዙሪያ ምን አዳዲስ ክስተቶች አሉ?

📌በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ወደ 10 ሺህ የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶችና ሌሎች ሕንፃዎች ተቃጥለዋል።

📌በግዙፉ የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 10 ከፍ ብሏል።

📌በእሳት አደጋው የደረሰው የኢኮኖሚ ጉዳት ወደ 150 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ማለቱ ተነግሯል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

10 Jan, 08:03


📌ልብ በል የአዳም ዘር ልብ በል ።

የዚህ ዘመን ትውልድ የእግዚአብሔርን ፍርድ ስትንቅ ስታቃልል ስታፌዝ ኖረሃል።እኛንም እንደ እብድ እንደ ከንቱ ቆጥረሃል።የእብድ ገላጋይ አድርገኸን ቆጥረኸናል።እኛን ማብጠልጠል እንደ ስራህ ሆኗል።አሁን ለመድከውና ንግግራችንን ከምንም የማትቆጥሩት ሆኗል።ግን ውጤቱን ይሄው ከጅምሩ እያያችሁት ነው።ገና እሳት እየበላህ እየጠፋህ በጸጸት ትረዳናለህ።

አስተማሪህ ከአሁን  በኃላ አስተማሪህ ወይም ነጋሪህ ወይም የት እንደምደርስ የት እንደምታርፍ የሚነግርህ እሳቱ  የሚበላህ መከራው  በደጅህ የሚቆመው ሞትህ ነው።ያነው ላንተ አሁን በቃ!! እንደዚህ ደብዳቤ ይድረስህ ምክር ይሰጥህ ትምህርት ይሰጥህ እረ እባክህ  እረ ተው ተመለስ ይህ ስህተት ነው እረ  በዚህ ተመለስ እንዲህ አይደለም አሁን።እስከ አሁንማ ይሄንን ተባልክ ተባልክ አፌዝክ መስፈሪያው ይሄው ደጅህ
መጥቷል። እሳቱ ይበላሃል እየበላህ ነው ደግሞ የሚነግርህ ስትጮህ የሚነግርህ እየበላህ ነው።
   ⚡️በቀን 15/5/2016 ዓ,ም ለመላው የአዳም ዘር ከተላለፈው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መግለጫ
ከደቂቃ 25,ሰከንድ 10 እሰከ ደቂቃ 26 ሰከንድ 35 ድረስ ካለው  የመግለጫው ቃል ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

10 Jan, 07:59


በእሳት እየጋየች ያለችው ሎስ አንጀለስ ከሳተላይት ስትታይ ይሄንን ትመስላለች። እሳት የማታዩበት ክፍል ነዶ ነዶ አመዱ የቀረ ቅንጡ መንደርና ሌላው ተራራማ ክፍል ነው።
ከቀናት በፊት በነዚህ ቤቶች አዲስ አመቱን አስመልክተው እቃ ለመቀየርና ቤት ለማሳመር ሲደምሩ ሲቀንሱ የነበሩ ሰዎች ነበሩባቸው። ዛሬ ያ ሁሉ ሽርጉድ ቀርቶ በመቶ ሺዎች ስደተኛና መኖሪያ አልባ ሆነዋል።    
አለን ያልነውና የተመካንበት ሁሉ በቅፅበት ዶግ አመድ በሚሆንበት  በዚህ አለም ከእግዚአብሔር በቀር ሊመኩበት የሚችሉት አንዳች ነገር የለም።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

10 Jan, 07:52


አሳዛኝ መረጃ‼️
በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ 03 ቀበሌ ቤተሆር ላይ ትናንት ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከስቶ  የ48 አርሶደሮችን እህል ማውደሙን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። የእሳቱ መንስኤም አልታወቀም ብለዋል።
አዩዘሀበሻ
================

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

07 Jan, 09:14


የበኩር ልጇንም ወለደች ፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው በእንግዳዎችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው ።
በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኛዎች ነበሩ ።
እነሆም፥የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ
ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
መልአኩም እንዲህ አላቸው ፦እንሆ፥ለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
ይህም ምልክት ይኾንላችኋል ሕፃን ተጠቅሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችኹ።
ድንገትም ብዙ የሰማይ ሰራዊት ከመልአኩ ጋራ ነበሩ።እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ።
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2፡7-14

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ውድና እንቁ ተወዳጅ  ቤተሰቦቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ ።

ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

07 Jan, 09:14


#China #Tibet

ለሊቱን እና ጥዋት ላይ በዓለም በተለያዩ ሀገራት የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተመዝግቧል።

ከነዚህ ውስጥ እጅግ የከፋው እና የ53 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የመሬት መንቀጥቀጥ በቻይና ፤ ቲቤት ግዛት ደርሷል።

የቻይና የመሬት መንቀጥቀጥ ኔትዎርክ ሴንተር በሬክተር ስኬል 6.8 የተመዘገበ ነው ብሏል።

የአሜሪካው ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ግን የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 7.1 የተመዘገበ ነው ሲል አመልክቷል።

በሬክተር ስኬል 6.8 ሆነ ከዛም በላይ የመሬት መንቀጥቀጥ እጅግ ጠንካራና አደገኛ ከፍተኛ የሆነ ውድመት ሊያደርስ የሚችል ነው።

በቲቤት 6 የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች የተመዘገቡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ከፍተኛ 7.1 ነው።

በመሬት መንቀጥቀጡ ህንጻዎች ፣ መኖሪያ ቤቶችም ተደርምሰዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

05 Jan, 17:25


📌 የመጀመሪያው የእሳት ወንፊት ሁለመናህን አበጥሮሃል፡፡እንደውጪው አገር ያልተጠረግከው በኢትዮጵያ ምድር እውነተኛ የልዑል ሕዝቦች ፤የድንግል ወገኖች ፤ የከበሩ የቅዱሳን መላዕክት ወዳጆች ፤ በጥቅሉ የአንዲቱ የእውነተኛይቱ ተዋሕዶ ልጆች እንደ ቆሻሻ በየስርቻው ወድቀው በጨካኝ አረመኔ ገዥዎች ተሳደውና ተረግጠው በልመናቸው ቁጣውን ስለተከላከሉልህ እንጂ እስከ አሁን የሳብካትን አየር አትተነፍሳትም ነበር፡፡ይሁንና በነሱ ልመና ብቃት እያላገጥህ አገሪቱንም ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንንም እያጠፋህ መቀጠል ስለማይቻል የተሰጠውን እድልህን ስላመከንኸው ወደ ሁለተኛው የእሳት ወንፊት እንድትሸጋገር ታዞብሃል ፡፡ተወስኖብሃል፡፡

📌 በሁለተኛው የእሳት ወንፊት አገራችን ኢትዮጵያ ምን ይገጥማታል ለሚለው መልሱ ቅርብ ነው፡፡በየመልክቶቹ ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ እጣ ፈንታ በሚገባ ተገልጿል፤ ያንን ደጋግመህ ማየት ይገባል፡፡በመጀመሪያ ነጻ የምትወጣ አገር ኢትዮጵያ መሆኗን ተረጋግጦ ተገልጿል፡፡አሁን በሁለተኛው እሳት ማንም አለቃና ምንዝር ፤ ዘራፊና አዘራፊ ፤ ዘረኛ ፤ መናፍቅ ፤ ተረት አምላኪ ፤ ባዕድ አምልኮ ተከታይ፤ ኢትዮጵያዊነትን ንቆ ዛሬ ደግሞ ለዘረፋ በአገሪቱ  የተሰማራ  አገሪቱን፤ ሕዝቧንም፤ እምነቷንም ታሪኳንም የማያውቁትን አውቀውም የካዱትን ፤በሕዝብ ላይ ሆኖ የሚገዛ የድሃውን ጎጆ በአለማለሁ ስም የሚያፈርስ ፤ ሰርቶ የደከሙትን በተለያየ የቀረጥና የህግ ሽፋን የሚዘርፍ በጥቅሉ በአገሪቱ ያለ ጠማማ ወልጋዳ፤ እንቅፋት በሙሉ ፤ገዥና አለቃም ሆነ ምንዝር የሚጠረግ ይሆናል፡፡

📌 ሁለተኛው የእሳት ወንፊት ፤ ምድርም ሆነች በላይዋ የሚኖረው ሰው የሚቋቋመው አይደለም፡፡በዚህ በሁለተኛው የእሳት ወንፊት የሚያልፍ በልዑል የታመኑ በግንባራቸው ምልክት ያላቸው ብቻ ናቸው፡፡ የተቀሩት ከመርከቢቱ ውጪ በተጨማሪም ምልክት አልባ የሆኑ  እንደ ኖህ ዘመንና እንደ ሰዶምና ገሞራ መጠረግ ብቻ ነው፡፡የተተወላቸው እጣ ፈንታም ይኸው ነው፡፡በዘመናት እድሜአቸው የደከሙት ፤ኢትዮጵያንና እምነቷን ተዋህዶ ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነበርና በአለም ሁሉ ፈሰው ካሉት የዲያብሎስ ልጆች ወንድሞቻቸው ጋር የዚህ ፍርድ አፈጻጸም ያርፍባቸው ዘንድ ግድ ይሆናል፡፡ ከልዑልም ትዕዛዙ ወጥቶአል፡፡
📌 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5ገጽ 18 በቀን 21/ 01 /2004 የተጻፈ፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

05 Jan, 13:31


📌 እንግዲህ  ወገኖቼ  ጊዜው መሸ ጨለመ ድቅድቅም ጨለማ ነገሠ የሚሄደውም በሙላት ሊሄድ ሊጠረግ ነው።
እውነተኞቹ መጪውን ዘመን  በእግዚአብሔር ኃይል  ያያሉ እንግዲህ ይሄ ሁሉ  ይከናወናል  ለዚህ ሁላችንም  ልንዘጋጅ ይገባል ። እግዚአብሔርንን ታምነን በጽናት ልንቆም ይገባል።ከዚህ ያደረሰን ቸሩ አምላካችን መድኃኔዓለም  እናታችን ድንግል ገና በድል ታረማምደናለች።ባሰበው እግዚአብሔር ባሰበው ሥፍራም ያደርሰናል።ወደ ብርሃኑም ዘመን ያሸጋግረናል።
⚡️በቀን 8/01/2017 ዓ, ም
ከተሰጠው መግለጫ ክፍል --2 (ለ)
ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

05 Jan, 13:27


ደቡብ ኢትዮጵያ!

በደቡብ ክልልና በሲዳማ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ከአርብ ዕለት ጀምሮ የሰዎችን ነፍስ የነጠቀ ግጭት ተፈጥሮ በቁጥር በርከት ያሉ የወላይታ ተወላጆች የተገደሉ ሲሆን ግጭቱ ዛሬም ቀጥሎ አባያ ጉርቾ አካባቢ ተጨማሪ የሰው ነፍስ ጠፍቷል። ግጭቱን አስከፊ የሚያደርገው ደግሞ በሁለቱም ህዝቦች መካከል ያሉ ኢሊቶችና የመንግስት ባለስልጣናት ጉዳዩን ቤንዚን እየጨመሩበት መሆኑ ነው።

ታሕሳስ 27/04/2017 ዓ.ም
  አሻራ ሚዲያ

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

05 Jan, 13:17


በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ፤ በሳቡሬ ቀበሌ የሚገኙ ሁለት ት/ቤቶች በመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ትምህርት ቤቶቹ ዑንጋይቱ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት እና ሳቡሬ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ናቸው።

በዚህም ምክንያት መማር ማስተማሩ ሙሉ ለሙሉ ተቋርጧል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

05 Jan, 13:07


#Earthquake : ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር።

በተለይ ቤት ውስጥ የነበሩ ሰዎች ረዘም ላለ ሰከንድ ንዝረቱ ተሰምቷቸዋል።

የአሁኑ ንዝረት ከትላንት ምሽቱ አንፃር ጠንክሮ የተሰማ ነው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

04 Jan, 20:19


#Earthquake

ትላንት ለሊት 9:52 ላይ በርካቶችን ከተኙበት የቀሰቀሰው በሬክተር ስኬል 5.8 ከተለካው የመሬት መንቀጥቀጥ በኃላ በሬክተር ስኬል 4.4 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ እንደነበር መረጃ መለዋወጣችን ይታወሳል።

ዛሬ ደግሞ በሬክተር ስኬል ፦
➡️ 4.7
➡️ 4.6
➡️ በድጋሚ 4.7
➡️ በድጋሚ 4.6
➡️ 4.9 የተለኩ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች ተመዝግበዋል።

ሁሉም አዋሽ እና አካባቢው ናቸው።

ባለፉት ሰዓታት ከተመዘገበው ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ 4.9 ከፍተኛው ነው።

በሌላ በኩል አፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው የኢፌዴሪ ከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዷል።

በስኳር ፋብሪካው አስተዳደር ህንፃ፣ በኃይል ማስተላለፊያ ክፍል፣ የላብራቶሪ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል ክፍል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።

አሁን ላይ መሬት መንቀጥቀጡ በከፍተኛ ሁኔታ በአከባቢው እየጨመረ በመምጣቱ ጉዳት በደረሰባቸው ህንፃዎች ውስጥ የሚገኙትን ሌሎች ንብረቶችን ለማዳን የመሬት መንቀጥቀጡ ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል።

የፋብሪካው ሰራተኞች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ አስቀድሞ እንዲለቁ መደረጉ ተነግሯል።

ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞች ያለው የከሰም ስኳር ፋብሪካ በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ስራ ማቆሙን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

01 Jan, 05:35


#ያኔ_ምድር_ትንቀጠቀጣለች❗️

"በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ።

    ሚያዚያ ፯ ፪ሺ፲፫ ዓ ም ከቅዱሳን ስውራን የመጣልኝ መልእክት ነው። አንባቢና ሰሚ የሆንክ ሁሉ ብትቀበል ተቀበል ባትቀበል ጣለው።

   አማራ በታረደበት ካራና ገጀራ ኦሮሞ ይታረዳል። መታረዱም አይቀር። ያውም በእጥፍና በከፋ ሁኔታ።

ሸዋ ሸዋ አሽዋ የምትሆኝበት ቀኑ ደርሷል፣ ከበርሽ ላይ ነው። የአዲስ አበባ መከራና ሰቆቃ ከ_በኋላ ይጀመራል። (መቸ እንደሆነ አልናገርም)
ያኔ ምድር ትንቀጠቀጣለች፣ እንደ ምጽአት ትገለባበጣለች፣ የሸዋ ምድር ኡኡታ፣ የመከራ ቀንበር፣ ሰቆቃ ይወርዳል። በማን አቅም ይቻል ይሆን? እንጃ!! አምላከ ቅዱሳን አንተ እወቀው። በምንም ቃል መግለጽ አይቻልም። መከራው ከባድ ነው። ኦሮሞ ኦሮሞ የተባልከውና እንዲሁም አንተ ትግሬ ኦሮሞኛ ተምረህ ቋንቋህን ቀይረህ ነው ሀገር እያመሳችሁ ያላችሁት። ሃያ ሰባት ዓመት ቀን ከሌሊት በተንኮልና በዝርፊያ ወጥመድ ተጠምደህ፣ የተለያዩ ቋንቋዎችን ተምረህ ኢትዮጵያን ለማተራመስ አልመህና አቅደህ የተቀመጥክ። ሰልጥነህና ሰይጥነህ ተነሳህ። ኢትዮጵያ ባበላችህ፣ ባጠጣችህ፣ ባበለጸገችህ፣ ባጎረሰችህ መልሰህ ነከስካት፣ አደማሃት፣ ለማፍረስ ተስማማህባት።

   ከዚህ ላይ መንፈስ ያቀበለኝም ይሁን የራሴ ይሁን ባላውቀውም የኔ የሆነች አጭር መልእክት እነሆላችሁ።

   ትግሬና ኦሮሞ  ሁሉ አንድ ቢሆኑም
   አማራን ተዋግተው ለማጥፋት አይችሉም
   አማራን አጥቅተው ኢትዮጵያን አይገሉም
   ለቤተ መንግሥትም ለዙፋን አይበቁም።"


(ከአባ አምኃኢየሱስ ገብረዮሐንስ ቁጥር 5 ድንገተኛ የፅሑፍ መልዕክት (ለሸዋ አማራና ለአዲስአበባ ሕዝብ) ከሚለው ለማስጠንቀቂያ ይዘት ተቀንጭቦ የቀረበ!)


🚀ሙሉውን ለማንበብ 📌
https://t.me/christian930/3368

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

31 Dec, 18:55


ትላንት ለሊት በአፋር ክልል በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ከ20 በላይ ቤቶች እና ሱቆች ፈረሱ  ‼️

በአፋር ክልል በትላንትናው ዕለት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በገቢ ረሱ ዞን፤ ዱለሳ ወረዳ፣ ድሩፉሊ ቀበሌ የሚገኙ ከ20 በላይ ቤቶች እና ሱቆች መፍረሳቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የወረዳው አስተዳዳሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬም አለመቆሙን የገለጹት ነዋሪዎች፤ “ከፍተኛ ስጋት” ውስጥ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በመላው ዓለም የደረሱ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶችን የሚመዘግቡ ተቋማት፤ በአዋሽ አካባቢ ትላንት ሰኞ ታህሳስ 21፤ 2017 ስምንት የመሬት መንቀጥቀጦች መድረሳቸውን አስታውቀዋል።

ከእነዚህ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው፤ ከለሊቱ 7 ሰዓት ገደማ የተከሰተው እና በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካው የመሬት መንቀጥቀጥ እንደሆነ ከጀርመን የጂኦሳይንስ የምርምር ማዕከል የተገኘው መረጃ ያሳያል።

በአፋር ክልል በዱለሳ ወረዳ፣ ድሩፉሊ ቀበሌ በተለምዶ ቀበና ተብሎ በሚጠራው አነስተኛ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ዳውድ አደም፤ ትላንት ለሊት ሰባት ሰዓት ገደማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ለሰከንዶች የቆየ ቢሆንም፤ በቤታቸው ያለውን ቴሌቪዥን፣ ቁምሳጥን እና ብፌ መሰባበሩን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።

በመሬት መንቀጥቀጡ ሳቢያ እርሳቸው በሚኖሩበት አካባቢ ሰባት ያህል ቤቶች “ሙሉ ለሙሉ መውደቃቸውን” እና ፍየሎች ሞተው መመልከታቸውንም አስረድተዋል።

ቤታቸው ከፈረሰባቸው የቀበና ከተማ ነዋሪዎች መካከል አንዱ አቶ ዳንኤል ደርሳ ናቸው። በትላንቱ የመሬት መንቀጥቀጥ ስምንት ክፍል ያለው ቤታቸው እንደፈረሰባቸው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።

በትላንትናው ዕለት በተደጋጋሚ ሲከሰት የነበረውን የመሬት መንቀጥቀጥ የሚያደርሰውን ጉዳት በመፍራት፤ ከልጆቻቸው እና ከባለቤታቸው ጋር አስፓልት መንገድ ዳር ማደራቸውንም አክለዋል።
==================

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

31 Dec, 06:06


📌 የታዘዙ የቅጣት ዓይነቶች ከዚህ በፊት በመልእክቶቹም የተጠቀሱ ቢሆንም ዛሬም ደግሜ ላነሳቸው ግድ ይለኛል፡፡
በ አገራችን ----- እጅግ ከባድ ቋጥኝንና ሕንጻን ነቅሎ የሚወስድ አውሎ ነፋስ ፤ከባድ የመሬት ነውጥና  እሳተ ገሞራ ፤ ከባድ ርሀብና ችጋር ፤ ተሰምተው የማያውቁ እንደ ሰደድ እሳት የሚዘምቱ ገዳይ በሽታዎች፤ ጎርፍ ፤ የርስ በእርስ መተላለቅ  ፤ከባድ በረዶ ፤ የዘር ፍጅት ፤ከባድ  የገንዘብ ቀውስ-----

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ መልእክት 8ገጽ 47
በቀን 21/4/2011 ዓ፡ም የተጻፈ፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

31 Dec, 06:06


በአዋሽ ፈንታሌ የመሬት መንቀጥቀጡ ወደ ቮልካኖ እያመራ ነው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

31 Dec, 02:12


#Earthquake

ለሊት 7:13 ላይ በሬክተር ስኬል 4.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደተከሰተ የጀርመኑ ጂኦ ሳይንስ እና የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ ያመላክታል።

የመሬት መንቀጥቀጡ የተመዘገበው ከአቦምሳ 39 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ነው።

ይህ ባለፉት ሰዓታት ከተመዘገበው ከፍተኛው ሲሆን በሬክተር ስኬል 4.0 ፣ 4.5 ፣ 4.6 ፣ 4.7 ... የሆኑ የመሬት መንቀጥቀጦች ቀን፣ ምሽት እና ለሊቱን በተከታታይ ተመዝግበዋል።

የነዚህ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቶች አዲስ አበባ እና የተለያዩ የክልል ከተሞች ጠንክረው ተሰምተዋል።

በተለይ በህጻዎች ላይ ያሉ ሰዎች ጠንከር ያለ ንዝረት ተሰምቷቸዋል።

በሌላ በኩል ፤ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት በከሰም ቀበና ቤቶች እና ንብረት ላይ ወድመት መድረሱን ነዋሪዎች ጥቆማቸውን በፎቶ አስደግፈው ልከዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

30 Dec, 14:43


ዛሬ 9:20 አከባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበረ የቻናላችን ተከታዮች አሳውቀውናል።

እዚ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ተሰምቶናል በጣም አስደንጋጭ ነበር ሲሉ ተናግሯል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

30 Dec, 10:08


📌በማንኛውም ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት መውደቅ ትርፍ አለው፡፡በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ብዙ ትርፍ አለው፡፡ራሳችሁን ወደ እግዚአብሔር መጣል ትርፍ ያመጣል፡፡እውነተኛ ንስሐ ውስጥ መውደቅ ትርፍ አለው፡፡
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 14ሀ ከደቂቃ 24--ደቂቃ 25 -20 ሰከንድ ፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

30 Dec, 09:10


በአዋሽ ፈንታሌ እየተከሰተ ባለዉ ተደጋጋሚ ርዕደ መሬት ሳብያ ከ2,500 በላይ ሰዎች መፈናቀላቸዉ ተነገረ‼️

ትናንት ምሽት ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ በሬክተር ስኬል 5 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
በአፋር ክልል በአዋሽ ፈንታሌ አከባቢ በሚከሰት ተደጋጋሚ ርዕደ መሬት ከ100 በላይ ቤቶች ጉዳት የደረሰባቸዉ ሲሆን፤ 2 ሺሕ 560 ሰዎች መፈናቀላቸውን እና እንሰሳት መሞታቸውን የአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ አስተዳደር አቶ አደም ባሂ ተናግረዋል።

አስተዳደሩ አክለውም ይህ ክስተት በሚድያ እንደሚባለዉ በቀን ሦስቴ እና ሁለቴ የሚከሰት ሳይሆን ከዚያም በላይ አስጊ እየሆነ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

29 Dec, 18:02


" የ71 ሰዎች ሕይወት አልፏል " - ፖሊስ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በቦና ዙሪያ ወረዳ ጋላና ወንዝ ተብሎ በሚጠራዉ  አከባቢ 74 ሰዎችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ መኪና ድልድዩን ስቶ ወንዝ ዉስጥ በመግባቱ የ71 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስታዉቋል።

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ አደጋዉን አስመልክቶ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለፁት " በመኪናው ላይ የነበሩት የቡና ሳይት ስራ ላይ ቆይተዉ ወደ ከተማ ሲመለሱ የነበሩ ሰዎች ናቸዉ " ብለዋል።

የአደጋዉ መንስኤ የተጣራ ሲሆን 68 ወንዶችና 3 ሴት በድምሩ 71 ሰዎች ሕይወት ማለፉን አረጋግጠዋል።

የተረፉት 3 ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዉ በሕክምና እየተረዱ መሆኑን የገለፁት ኮሚሽነሩ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

29 Dec, 13:29


5-በታላቁ የቁጣ ፍሰት በመላው ዓለም ያለ ማናቸውም የትራንስፖርት/አውሮፕላን፣መርከብ፣መኪና የእንስሳት ማጓጓዣ ሁሉ/አገልግሎት በሙሉ ይቆማል።ቢንቀሳቀስም ወዲያው ይጠረጋል።
⚡️ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መንግሥት  መልእክት 9 አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ገጽ 61 ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

29 Dec, 12:44


#ካናዳ

በካናዳ፣ ሀሊፋክስ ኤርፖርት ሲያርፍ የነበረ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን በእሳት መያያዙ ተሰምቷል።

73 መንገደኞችን እና የበረራ ሰራተኞችን የያዘው በፒኤኤል አየር መንገድ የሚሰራው የኤር ካናዳ በረራ ቁጥር 2259 አውሮፕላን በሚያስደነግጥ አኳኋን ሊቆም ችሏል።

በህይወት ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለ ተነግሯል።

ከሴንት ጆንስ ተነስቶ ሀሊፋክስ ኤርፖርት ሲያርፍ የነበረው አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር እንዳጋጠመው ነው የተነገረው።

አውሮፕላኑ ሲያርፍ ከማረፊያው መንገድ ወጥቶ በእሳት ተያይዟል።

ለሲቢሲ ኒውስ ቃላቸውን የሰጡ አንድ መንገደኛ ፥ " አውሮፕላኑ በሚያርፍበት ወቅት አንዱ ጎማ በትክክል አልተዘረጋም ነበር ፤ በጣም የሚያስፈራ ድምጽም ነበር " ብለዋል።

አንዱ የአውሮፕላን ክፍል በእሳት መጋየቱን ነው የጠቆሙት።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

29 Dec, 11:31


📌 እንግዲህ ዛሬ ያልተሸፈነ የጥፋት ሁኔታ እየመጣ እያየን ነው።እንግዲህ  አልተሸፈነ ዓለም በፍርድ ተይዛለች።እንደ መልእክታቱ ፍርድ ይፈጸማል።ማንም ምድራዊም ሰማያዊም ኃይል አያስቀረውም በጥቅሉ ሁሉም ከእውነት መንገድ የወጣ ሁሉም የእግዚአብሔርን ምክር ጥሪ የናቀ ያቃለለ በሙሉ የሚጠረግበት ሰአት እነሆ ደረሰ አበቃ አበቃ አበቃ ‼️
⚡️በቀን 16/4/2017 ዓ,ም
ከተሰጠው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ፍርድ አዘል መግለጫ ክፍል -ሐ ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

07 Dec, 17:55


በመላው ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ተቋርጧል!

ዛሬ ማምሻውን ምክንያቱ ሳይታወቅ በመላው ሀገሪቱ  መብራት ጠፍቷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

07 Dec, 05:25


📌ርኢከኑ ከመ ኃጢአት ትሬስዮ ለሰብእ ጽኑዓ ልብ እንበለ ሃይማኖት ወዘእንበለ ፍርሃት ወዘእንበለ ሰላም እስከ ይብል አልቦ እግዚአብሔር።

ትርጉም
ኃጢአት ሰውን እግዚአብሔር የለም እስኪል ድረስ እግዚአብሔርን የማይፈራ ፤ፍቅር የሌለው ሃይማኖት የሌለው ልበ ደንዳና እንደምታደርገው አወቅህን።
⚡️ሃይማኖተ አበው ምእራፍ 64 ገጽ 228
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተናገረው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

06 Dec, 19:31


"ሃገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል !"

#ከእነ_ፓትርያርካቹ_እሳት_ይበላችኋል!
#ለታሪክ_ትቀመጥ!
ኅዳር 27/2017 ዓ.ም


t.me/Ewnet1Nat

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

06 Dec, 10:55


#ስደት🚨

" ባለፉት 15 ወራት ብቻ ከ38 ሺህ በላይ ወጣቶች ተሰደዋል ፤ ከ6 ሺህ በላይ የሚሆኑት ህይወታቸው አልፏል " - የትግራይ ስፖርትና ወጣቶች ቢሮ

🚨 " ያሉት ችግሮች ወጣቱን ተስፋ በማሳጣት ህገወጥ ስደትን እንደ ብቸኛ አማራጭ እንዲመለከት እያደረጉት ነው !  "

በትግራይ በተካሄደው አስከፊና እውዳሚ ጦርነት ምክንያት የወጣቶች ህገ-ወጥ ስደት እንግልትና ሞት በእጅጉ ተባብሶ መቀጠሉ ተነግሯል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

06 Dec, 10:07


📌 በመልእክት ዘጠኝ የተጠቀሰው አዋጅ ሲጸና ወደዚያም እየተንደረደራችሁ ነው ያኔ በእንብርከካችሁ ትሄዳላችሁ ሃያል ነኝ ባለ ኒኩለር ነኝ የዓለም መሪኝ ባለጸጋ ነኝ ጥበበኛ ነኝ ግዙፍ ጦር አለኝ በሰማይም በምድርም የምበር ነኝ ይሄ ሁሉ  በእግዚአብሔር ፊት እንደ ጉም የሚተን ባዶና ከንቱ ነገር ነው በእግዚአብሔር ባሮች  ፊት ትቢያ  ትሆናላችሁ ይህ የማይቀር እጣ ፈንታችሁ ነው ፡፡
🇨🇬  ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት ክፍል አንድ ላይ የተወሰደ፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

06 Dec, 09:48


ማናቸውም ማምረቻዎች፤ፋብሪካዎች አገልግሎት ሰጪዎች የጤና ተቋሞች የግልም የመንግሥትም ድርጅቶች መስሪያ ቤቶች አለም አቀፍ ተቋሞች ፤ድርጅቶች በሙሉ ይከረቸማሉ።
⚡️ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መንግሥት መልእክት 9 አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ገጽ 61 ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

06 Dec, 09:19


ከስምንቱ የመንግሥት ስኳር ፋብሪካዎች መካከል ባኹኑ ወቅት በምርት ሥራ ላይ ያለው ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ብቻ መኾኑን ዋዜማ ካሰባሰበቻቸው መረጃዎች ተረድታለች። መተሐራ፣ ፊንጫ፣ አርጆ ዲዴሳ፣ ከሰም፣ ጣና በለስ ቁጥር አንድ፣ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር አንድ እና ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ፋብሪካዎች ግን በተለያዩ ጊዜያት ምርት ካቆሙ መቆየታቸውን ዋዜማ አረጋግጣለች። አብዛኞቹ ፋብሪካዎች የስኳር ምርት ያቆሙት፣ ከማሽን ጥገና፣ ከኤሌክትሪክ አቅርቦትና ከጸጥታ ጋር በተያያዘ እንደሆነም ታውቋል

በሌላ በኩል ደግሞ

በኦሮሚያ ክልል፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን፣ ሱሉለ ፊንጫ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው መንግሥታዊው የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ሸንኮራ አገዳ ተክል ላይ ትናንት ሌላ የእሳት ቃጠሎ አደጋ መድረሱን ዋዜማ ከፋብሪካው ሠራተኞች ሰምታለች፡፡ ትናንት ከቀትር በኋላ ጀምሮ እስከ ምሽት 2 ሰዓት ድረስ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ፣ በኸለት ማሳዎች ላይ የለማ ከ200 ሔክታር በላይ የኾነ የሸንኮራ አገዳ ተክል ሙሉ ለሙሉ መውደሙን ሠራተኞቹ ተናግረዋል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊትም፣ የፋበሪካ ንብረት የኾነ ሰፊ የሸንኮራ አገዳ ተክልና እስከ 40 ሚሊዮን ብር የሚገመት ማሽን በእሳት አደጋ መውደሙን ዋዜማ መዘገቧ አይዘነጋም።
]

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

05 Dec, 06:29


📌በነገር ሁሉ ቁጥብ ሁኑ በማይዋልበት በማይመሽበት በማይዘወተርበት  አትገኙ አታዘውትሩ ጊዜው በጾም በጸሎት በአርምሞ ፈጣሪን በማመስገን የምንመላለስበት ወቅት ስለሆነ በማስተዋል ተራመዱ፡፡
  የሚሆነው ሁሉ አይዘገይም  አይፈጥንም
እግዚአብሔር ያጸናት ሰዓትም አትታለፍም፡፡ከፈቃዱ ወጥቶ የሚከናወን የለምና
በምታዩትና በምሰሙት ሁሉ እግዚአብሔርን በማመስገን እለፉት፡፡
⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም  ብርሃን
የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 9 ላይ የተሰደ፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

05 Dec, 00:52


ህዳር 25፣2017

በትግራይ ክልል የግሪሳ ወፍ መንጋ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ፡፡

በትግራይ ደቡባዊ ዞን በ650 ሄክታር የማሽላ ሰብል ላይ የተከሰተው #የግሪሳ_ወፍ መንጋ እስካሁን 320 ሄክታር የማሽላ ሰብልን ሙሉ በሙሉ ማውደሙን ተነግሯል፡፡

ይህንን ለሸገር ራዲዮ የተናገሩት የክልሉ የአደጋ ስጋት ቅድመ ማስጠንቀቂያ መረጃ ትንተና ኃላፊው አቶ ገብረአብ ገ/መድን ናቸው፡፡

የወፍ መንጋው ወደ ቆላማው የማሽላ አምራች #የትግራይ_ወረዳዎችም እየተስፋፋ ነው ተብሏል፡፡

ክልሉ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለውን የወፍ መንጋ ለመከላከል ሰዎችን አደራጅቶ አደጋው ወደ ተከሰተባቸው ወረዳዎች በማሰማራት ጥረት ሲደረግ መቆየቱን አቶ ገብረአብ ተናግረዋል፡፡

የወፍ መንጋው ከሸፈነው የቦታ ስፋት አንፃር ግን የሰው ኃይልን ብቻ ተጠቅሞ ለመቆጣጠር ከማይቻልበት ደረጃ ደርሷል ብለዋል፡፡

ሌሎች የደረሱ ሰብሎችን በመሰብሰብ የአደጋውን መጠን ለመቀነስ እየተሰራ ነው ያሉት ኃላፊው አብዛኛውን የወረዳዎቹን የእርሻ መሬት #የማሽላ_ሰብል ግን ለመሰብሰብ ያልደረሰ በእሸት ደረጃ ላይ መሆኑ የመከላከል ሥራውን ይበልጥ አስቸጋሪ አድርጎብናል ብለዋል፡፡

የተከሰተውን የወፍ መንጋ ለመቆጣጠር ከክልሉ አቅም በላይ እየሆነ በመምጣቱ በፌደራል ደረጃ የክልሉን የመከላከል ስራ በማገዝ እና እንደ ኬሚካል መርጫ ሂልኮፕተር ያሉ አስፈላጊ አገልግሎቶችን በማቅረብ በኩል አስቸኳይ ድጋፍ እንዲሰጥ እየተጠየቀ ስለመሆኑም ከኃላፊው ሰምተናል፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

04 Dec, 18:09


"በኢትዮጵያ ትንሣኤ የጸና ተስፋ ይኑርህ።

በቃ!! የምንመክርህ ይኸንን ነው። እኛ ያልነው ይኸንን ነው። ሌላ 'ምንለው ነገር የለንም።
"

🟢🟡🔴 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን 
መግለጫ እና የሉቃስ ወንጌለ ትምህርት ክፍል 13(ሀ) ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

04 Dec, 18:09


🇪🇨 አስደንጋጭ የጦር አውሮፕላን መከስከስ ኢኳዶርን አንቀጠቀጣት

በአደጋው ፓይለቶቹ ሲሞቱ መኪና ውስጥ የነበሩት ሁለት ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

04 Dec, 18:09


🇬🇷 ቦራ የተሰኘ አውሎ ንፋስ በግሪክ ሮድ ደሴት ከፍተኛ ጎርፍ አደረሰ

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

04 Dec, 06:33


📌ትላንት በአንድ በሽታ በአንድ ይህ ኮቪድ በሚባል የታመሰውና ግራ የገባው ዓለም ኢኮኖሚውም በዚህ ምክንያት ደቆ ባዶ የሆነበት ዓለም ትርምስምሳቸውን ያወጣቸው አንድ በሽታ አንድ  የአንድ   በሽታ ገጽታ  ነበር ፡፡

አሁን ደሞ ከበፊቱም የከፋ እጅግ የከፋ የበሽታዎች አይነት የተፈጥሮ አደጋዎች እጅግ በዝተው ከሰባት እጥፍ በላይም እየጨመሩ እንደሚመጡ ዛሬም ለሁሉም ሰሚና ጠፊ ሁሉ ትውልድ ግልፅ ሊሆንለት ይገባል፡፡

እግዚአብሔር ያለውን ሳይፈጽም የሚቆም ነገር የለም፡፡የተናገረው ሳይፈጸም ሳይከናወን የሚቀር ነገር የለም ፡፡ወረፋውን ነው የሚጠብቀው ወገኖቼ ምንም የሚቀር ነገር የለም፡፡

🇨🇬  በቀን 9 /12/2014 ዓ፡ም ከተለቀቀው፡፡
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል ሁለት ላይ ለግንዛቤ ያህል የተወሰደ፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

04 Dec, 06:31


በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምንነቱ ያልታወቀ
ጉንፋን መሰል በሽታ 143 ሸዎችን መግደሉ የታወቀ ሲሆን።
በበሽታው የተያዙም ብዙ እንደሆኑ ሮይተርስ ዘግቧል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Dec, 13:52


"ጋኔል ክብሪት" አሉ አባ አምኃ ኢየሱስ❗️

ጆሮ ላለውማ ቀድሞውኑም ተነግሮ ነበር❗️ሀገር ሁሉ ሲያንቆለጳጵሰው እውነተኞቹ አባቶቻችን ግን ስለማንነቱ ነግረውን ነበር።

በሰውየው ክፋት አትደነቁ! በዓይናችን አይተነዋል። ነገር ግን በአባቶቻችን አፍ እውነቱን ቀድሞ ያሳወቀንን የእግዚአብሔርን ፍቅር አድንቁ! ለእሱም በንስሐ ተገዙለት!

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Dec, 09:32


📌እንግዲህ ወገኖቼ
ለምታምኑ  እውነትን ለምትፈልጉ መንገዱን ነግረናችኋል።ማሳሰቢያም ምክርም ነግረናል ።ተግሳጽም ተሰንዝሯል። ሁሉም ነገር ተደርጓል።
በእኛ በኩል ወደ እውነት ለመመለስ ያላደረግነው  ጥረት የለም።  የሚሰማን አጣን እንጂ!  ዛሬም እዚህ ባበቃችው በመሸችበት  ሰአት ቢሆንም እንኳን  ይህን ምክር ስሙና ራሳችሁን ከፈጣሪ ጋር አስታርቁ ።ሰው ዐይኑ እያየ  ከፊቱ ገደሉን እያየ
ማምለጫ መንገድ እንደሌለ እያየ ጨለማው ከቦት እያለ  ሞት በደጁ ቆሞ እያየ ጥፋት እየመጣ ሁሉን ነገር እያያችሁ ዓለም ሁሉ ወደ ጥፋቱ እየተንደረደረ እያያችሁ   ሕሊና አለ
አዕምሮ አለ ልብ አለ አሳብ አለ እኛ እንስሶች አይደለንም  አዕምሮ አለን ክፉና በጎን  መዝነን እንድንኖር  እግዚአብሔር ፈቃዱን ገልጿል። ወደ እውነት ወደ ብርሃን ብንሄድ ወደ እሱ ተሰበሰብን ነው  እምቢ ብንልን ያው እሳት ነው የሚበላን ጥፋት ነው የሚመጣው
ይህን ምክር ሰምተህ የማትጠቀምበት
ወገን ምን እናርግህ እግዚአብሔር ልቡና ይስጥ ነው የምንለው።
🟢🟡🔴 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
መግለጫ እና የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 13(ሀ) ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Dec, 09:02


አዲስ አበባን ዛራም ጎሮ አካባቢን አቃጥለውታል

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

01 Dec, 05:55


Newyork

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

21 Nov, 04:07


💚💛❤️ ኅዳር 12. በዓለ ሲመቱ ለክቡር ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል

እንኳን አደረሳችሁ !

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

19 Nov, 17:07


📌 እኛ ከእንግዲህ ድርሻችንን ተወጥተናል።

እግዚአብሔር ያዘዘንን ገልጸናል። አድርሰናል።

ግዳጃችንን ተወጥተናል።

እንግዲህ ወገኖቼ እዳ የለብንም።

የፍቅር እዳ የለብንም።

የታዘዝንበትም እዳ የለብንም።

ሁሉንም ነገር በጊዜውና በሰአቱ በዚህ ክፉ ሰአት ውስጥ ሁሉ
ሊደርስ ወደ ሚገባው ሁሉ አድርሰናል ማለት ነው።

ከእንግዲህ በየበዓታችን ሆነን መጪውን የእግዚአብሔርን እርምጃ ማየት ብቻነው።

ኖህ በመርከቡ አይደል! የተካተተው?
አዎ እኛም በእምነት መርከባችን ተካተን  ውጤቱን መከታተል ብቻ ነው።

መቼም ለምታስተውሉ አለም ወዴት እየሄደች እንደሆነ ግልጽ እያየን ስለሆነ
ምንም ድብቅም ስለሌለ።
ከእንግዲህ ለአዳም ዘር አስተዋሽ አያስፈልገውም ።ፍርዱ ሁሉ ከደጁ ነው።
የቁጣው እሳት ሲያጠልመው ሲለበልበው ሲያቀልጠው ያኔ የእግዚአብሔር ፍርድ ነውና ይገበዋል።በ ፍርዱም ይካተታል።
እኛ ደግሞ እግዚአብሔርንን እያመሰገንን በየበዓታችን መቀመጥ ነው።
እኛ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች
ልንበረታ ይገባል
ከነበረን የእምነት ጥንካሬ ልንላላ አይገባም።እውነትን ከተረዱ በኋላ ወደ ኃላላ በሚያፈገፍግ ነፍስ እኔ ደስ አልሰኝም አዝናለሁ ነው የሚለው ቸሩ መድኃኔዓለም ስለዚህ ይህንን ቃል እያስታወሳችሁ በጀመራችሁበት መንፈሳዊ ጥንካሬ ተመላለሱ።ምንም አይነት ፈተና ቢገጥማችሁ ምንም አይነት ችግር ቢታይ በእምነት እለፉት እንጂ ከእምነታችሁ አትጉደሉ።
⚡️ለአለም መንግሥታት እና ሕዝብ ይደርሱ ዘንድ በቀን 7/5/2016 ዓ,ም ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንሥት ከተጻፉት ደብዳቤች መካከል
በንባብ  ከተላለፈው ክፍል 1 መግቢያ እና ማብራሪያ ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

19 Nov, 17:02


የኔቶ አባል ሀገራት ህዝባቸውን ለጦርነት በማዘጋጀት ላይ ናቸው

ዜጎች ለጥቂት ጊዜያት ሊያገለግሉ የሚችሉ መሰረታዊ ግብአቶችን ገዝተው እንዲያከማቹ ታዘዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

17 Nov, 10:15


በመርካቶ ጃቡላኒ ሕንጻ ድንች በረንዳ
ዛሬ በቀን 8/2017 ዓ,ም የእሳት ቃጠሎ ተከስቷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

16 Nov, 12:11


🇱🇧🇮🇱 የእስራኤል ጦር ጄት በቤይሩት ጣዩነህ አካባቢ በሚገኝ ባለ 12 ፎቅ ህንፃ ላይ ከባድ ጥቃት ፈፀመ ❗️

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

15 Nov, 16:52


#እግዚአብሔር_ይመስገን !

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

15 Nov, 05:08


መሰደድ ፤መራብ ፤መጠማት ችግር ስቃይ ምንም ያህል እንኳ ቢበዛ ሁሉም ነገር ጊዜው ሲደርስ እንደሚያልፍ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መከራ ስደት ስቃይ መማር በቂ ነው።
እንኳን እመቤታችን የጠላቷን መሞት ሰምታ እፎይ ላለችበት የሰላም የደስታ የምስራች ቀን በሰላም አደረሰን።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

14 Nov, 09:12


በእስፔን ማላጋ እና በተለያዩ ከተሞቿ በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ የደረሰው ውድመት!!

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

13 Nov, 07:14


አባቶቻችን ዋጋ ከፍለው ያጸኗት ቤተክርስቲያን በካባ ለባሽ አላዋቂ ካህናትና ምእመናን የምዕራባውያን የተሟጠጠ የሞራል ዝቅጠት ቆሻሻ መጣያ እየኾነች ነው።
እንዲኹም ምእመናን በአሜሪካ በግልጽ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ እፍረት ራሳቸውን በዚኽ ግብረ ሰይጣን እያስተዋወቁ እኛም በዝምታና በተባባሪነት ዝም እያልን ነው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

12 Nov, 17:49


በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ የኮሜዲ ጨዋታ ተደግሶ ተላግጧል። ዛሬ ዛሬ ቤቱ የቀበሮዎች፣ የእሽኮኮና የአይጦች መፈንጫ መራገጫ ለመሆኑ ምስክሩ እናንተው ባለጊዜዎች ናችሁ። ማሳያውም ዕለት ዕለት የምናየው የምንሰማው ጆሮን ጭውውው የሚያደርገው የእናንተ ጉድ ነው። "ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነን" ባዮች ግብዣና በ"ምዕመናን ነን" ባዮች ድጋፍ ቅድስት ቤተክርስቲያን በይፋ የኮሜዲ ሾው አዘጋጅ ሆናለች፤ "ሲኖዶስ" ተብየውም የዚህ ተባባሪ ነው!!

#ለማንኛውም...
#ለታሪክ_ትቀመጥ !
ሕዳር 3/2017 ዓ.ም
t.me/Ewnet1Nat

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

12 Nov, 13:03


በደቡብ ካሊፎርኒያ የተነሳው እና ብዙ ቤቶችን አውድሞ ብዙዎችን ያፈናቀለው ሰደድ እሳት ብዙ ውድመት አድርሷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

12 Nov, 06:37


ሁሉንም ስንሰማቸው ሁለነገራቸው ሥጋዊ ምድራዊ ብቻ ነው።
ስለ እውነት ስለ መጽደቅ ስለ እምነት ወዘተ የለም ስለ ምድራዊ ፍላጎት ነው የሚደክሙት ከንቱ ድካም።

ይህንን ሁሉ ፖስት የምናደርገው ደግሞ።

የሚሰሩት ሁሉ ከንቱ እንደሆነ እና ከእምነት አባት የማይጠበቅ እውነተኛ አባቶቻችን ከመጡበት መንገድ የወጣ ስለሆነ ነው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

12 Nov, 06:30


እስቲ ይህንን ጉድ ስሙ ☝️☝️

አንድም ብርቱ መልአክ ትልቅን ወፍጮ የሚመስልን ድንጋይ አንሥቶ ወደ ባሕር ወረወረው እንዲህ ሲል፦ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም።

ዮሐንስ ራዕይ 18፡21

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

12 Nov, 06:22


👆👆👆የአምልኮት መልክ አላቸው ኀይሉን ግን ክደዋል ከነዚህ ደግሞ ራቅ።
2ኛ ጢሞቴዎስ 3፡5

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

12 Nov, 06:22


👆👆👆እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፥በመልካምና በሚያቈላምጥ ንግግርም ተንኰል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ።
ወደ ሮሜ 16፡18

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

06 Nov, 09:21


📌 ለረሃብተኞች ደራሽ ስለማይኖር ሚሊዮኖችን መውስድ ስራቸው ይሆናል። ምልክት አልባው ሁሉ የጥፋቶቱ ሁሉ ኢላማ ይሆናል።''
◆► ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገፅ-17

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

06 Nov, 09:15


ዕረቡ ጥቅምት 27 ቀን 2017(አዲስ ማለዳ) በሀዲያ ዞን ሸሾጎ ወረዳ ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ ከዘጠኝ መቶ 87 በላይ ሄክታር ማሳ መሬት ላይ የደረሱ ሰብሎችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉ ተገለጸ።

በሀዲያ ዞን ግብርና መምሪያ አደጋ ስጋትና ምግብ ዋስትና ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ጎርፉ ያደረሰው ጉዳት በወረዳው በሚገኙ 13 ቀበሌዎች ላይ ሲሆን በደረሰው አደጋ 15 ሺ 850 አርሶ አደሮች ተጎጂ ሆነዋል ብሏል፡፡

በመሆኑም ተዘርቶ ለመሰብሰብ የደረሰ የጤፍ፣ የስንዴ የበቆሎ፣ የማሽላና ሌሎችም ሰብሎች ከጥቅም ውጭ ማድረጉን እና 9 መቶ 87 ሄክታር ማሳ በላይ በጎርፍ መጥለቅለቁ ተጠቁሟል፡፡

ባሳለፍነው ሳምንት በነበረው ዝናብ እና ከተራራማ አካባቢ የሚወርደው ጎርፍ ጉደር፣ መቴቾሴ እና ወራ ወንዞች ሞልተው በመፍሰሳቸው የጎርፍ አደጋው መከሰቱ ተገልጻል፡፡

በወረዳው የተከሰተው አደጋ ጉዳት ከወረዳው አቅም በላይ በመሆኑ የሚመለከታቸው የክልሉ እና የፌዴራል ተቋማት ለችግሩ አፋጣኝ መፍትሔ እንዲሰጡም ጥያቄ መቅረቡ ተመላክቷል፡፡

አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች እየጣለ የሚገኘው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በተለያዩ ክልሎች በደረሱ እና እየደረሱ በሚገኙ ሰብሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

05 Nov, 16:47


ጥቅምት 26፣2017

ዛሬ  በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ በመስሪያና መሸጫ ሼድ ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ፤ እናት ከስድስት ወር ልጇ ጋር ህይወቷ ማለፉ ተሰማ።

በእሳት አደጋዉ በሼድ ዉስጥ ካሉ  ሱቆች መካከል ስድስት የንግድ ሱቆች ተቃጥለዋል ተብሏል። 

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

03 Nov, 14:10


በኡጋንዳ መብረቅ የ14 ሰዎችን ህይወት ቀጠፈ

ጸሎት ላይ የነበሩ 34 ሰዎችም በአደጋው ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

03 Nov, 09:15


📌 የሚሆነው ሁሉ እንደ መልእክቱ ይፈጸማል።
ዛሬ የሚያሳድዱን የሚያስሩን የሚገድሉን ሁሉ ሰአታቸው ስላበቃ ወዴትም እንዳያመልጡ ተደርጎ ፍርዳቸው ይፈጸምባቸው ዘንድ ዝግጅቱ ሁሉ አልቋል። ማምለጫ መደበቂያ የለም የለም።ምንም ዘዴ የለም።መጪው እውነት ይኸው ነው።ዘገየ ለምንልም አትቸኩሉ በደጃችሁ ደርሷል።በክህደት በንቀት የታለ የለም የተለመደ ነው የነበረ ችግር ነው የምናየው ለምትሉ የዲያብሎስ ደናቁርት ጠበብት ተብየ በተለመደ ንቀታችሁ ክህደታችሁ መታበያችሁ አሁን ትርፍህን ማፈስ ትጀምራለህ።ሁሉም ከፊታችሁ ስለሆነ የመከራውን አይነት የሚፈሰውን በርባሪ የእሳት አይነት ታየዋለህ።ከማንም በላይ ስቃይና መከራህ ጩኸትህ የድረሱልኝ አቤቱታህ ሞትም እንዲወስድህ መለመንህ በአንተና በቢጤዎችህ ላይ ሞት መጫወቻ ሲያደርግህ ታየዋለህ ከእንግዲህ መመላለሻ መመለሻ የለም ማምለጫ የለም ፈጻሚዎች ወጥተዋል በፍጥነትም  ይደርሱብሃል ጊዜ የለም ልጸጸትም ብትል ሰሚም  የለም ጩኸትህ ከንቱ ነው እንባህ እንደ ጅረት ቢፈስ የሚራራልህ የለም ደምህንም ብትዘራው የሚመለከትህም የለም የለም የለም።
በተለይ ቅድሚያ ከአገራችን ኢትዮጵያ ጀምሮ መላከ ሞት ቀሳፊዎቹ መላክቶች አገራችንን ሙሉ በሙሉ ሸፍነው በያንዳንዱ የተፈረደበት ሕይወት ገብተው የሚሹትን ይፈጽማሉ የአለምም አገራት በሙሉ ከእኛ እጅግ በሚከፋ መልኩ በላያቸው ላይ ጸንቶ ይቀጥላል-----
⚡️ጥቅምት  21/2/2017 ዓ,ም ከተሰጠው
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

03 Nov, 02:09


#Update #Earthquake

በዓለም አቀፍ ደረጃ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶችን የሚከታተለው የ ' የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ / USGS ድረገጽ ' ከአዋሽ 29 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ዛሬ ሌሊት 6:04 በሬክተር ስኬል 4.7 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ገልጿል።

ትላንትና ለሊት ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 4.6 ነበር የተመዘገበው ፤ የዛሬው 4.7 ነው የተመዘገበው።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Nov, 05:46


📌ማስታወሻ፦

👑 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ቀዳማይ የልዑል ባሮች ጥቅምት 21/2017 ዓ.ም ከተላለፈው "ፍርድ አዘል መግለጫ" ከ46ኛው - 51ኛው ደቂቃ ተቀንጭቦ የተወሰደ!

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Nov, 05:45


ጥቅምት 23/2017

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ ትናንት በሰሜን ሸዋ ዞን ወጫሌ ወረዳ በኹለት ቦታዎች ላይ በፈጸመው ጥቃት 120 የመንግሥት ወታደሮችን መግደሉን አስታውቋል። ካራ ከተማ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ በፈጸመው ጥቃት 67 ወታደሮችን መግደሉን የገለጠው ቡድኑ፣ ባጮ ፋሉሚ በተባለ ቦታ በወታደራዊና በትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ላይ በፈጸምኩት ጥቃት ደሞ 53 ወታደሮችን ገድያለኹ ብሏል። ቡድኑ፣ ሕዝቡን ያሰቃዩ ነበር ያላቸውን የአካባቢ አስተዳዳሪዎች ጭምር መግደሉን ገልጧል። በጥቃቱ የወጫሌ ወረዳ አስተዳዳሪ ንጉሴ ኮሩ እና ከ50 በላይ ጸጥታ ኃይሎች እንደተገደሉ ዋዜማ ከምንጯ ሰምታ መዘገቧ ይታወሳል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Nov, 03:18


"... ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ። ..."

🫴 ትንቢተ ሕዝቅኤል 9፥6

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Nov, 03:10


ለ6ኛ ጌዜ
በሬክተር ስኬል 4.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አዋሽ አካባቢ ተከሰተ፣ እስከ አዲስ አበባ ንዝረቱ ተሰምቷል

(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ ከምሽቱ 3:55 ላይ በሬክተር ስኬል 4.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አዋሽ አካባቢ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ አስታወቀ፣ በአዲስ አበባ ሁሉም ስፍራዎች ንዝረቱ እንደተሰማ ታውቋል።

ይህ በቅርብ ቀናት ውስጥ ለስድስተኛ ግዜ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲሆን ሁሉም አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ የተከሰቱ ሆነው ተመዝግበዋል።

ይህን የሰሞኑን ክስተት ተከትሎ በርካታ የጥንቃቄ መልእክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Nov, 03:10


በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ አካባቢ በኦነግ ሸኔ ታግተው የነበሩት የመስጅድ ኢማም ከ12 ቤተሰቦቻቸው ጋር መገደላቸው ተሰማ‼️

በደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጣራው አካባቢ ከሀጂ አህመድ መስጅድ በታጣቂዎች ታግተው የነበሩት የሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም ሼይኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ አብረዋቸው ታግተው ከነበሩት 12 ቤተሰቦቻቸው ጋር በዛሬው ዕለት መገደላቸው ተሰምቷል።

ሼይኽ ሙሀመድ ከሳምንታት በፊት የሱብኺ ሶላት አሰግደው በሚመለሱበት ወቅት ነበር ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ ከ30 በላይ የሚሆኑ የአካባቢው ሰዎች ታግተው በሸኔ ሀይሎች መወሰዳቸው የተገለፀው። ከቀናት በኋላ በተደረገ የገንዘብ ድርድር የኢማሙን እናት እና ባለቤት ጨምሮ ጥቂት ሰዎች መለቀቃቸው የተገለፀ ሲሆን ኢማሙን ጨምሮ 12 ቤተሰቦቻቸው  በዛሬው እለት መገደላቸው ተሰምቷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

02 Nov, 03:10


" ህጻናት ፣ እናቶች፣ አሮጊቶች ፣ ሽማግሌዎች ተነስታ መሮጥ የማትችል አራስ እናት ሳትቀር ነው የተገደለችው " - ነዋሪዎች

በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን ከመቂ ከተማ 18 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ታጣቂዎች በርካታ ሰዎችን መግደላቸው ተሰምቷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

01 Nov, 16:22


📌ማስታወሻ

ክፉ ትውልድ እንዲህ ይላል እስከ ዛሬ ለ18 ዓመት ለፍልፋችኋል የምትመኩበት አምላክ እስከ ዛሬ መቸ መጣ :ምንስ አደረገን:እናንተ ትጮሃላችሁ የእግዚአብሔር ቁጣ ፍርድ ትላላችሁ ጆሮአችን እስከሚታክተው ሰማናችሁ ምንም የሚመጣ የለም።እኛም ለሥልጣኔአችንም ስለሥልጣኔአችንም ጉልበታችንም ሀብታችንም በዓለም የዘረጋነው ሥርዓታችንም ሁሉ አንዳች የሚነካው የለም።የእናንተን ሥላሴ: የእናንተን መድኃኔዓለም: የእናንተን ማርያም:የእናንተን መልአክ:የእናንተን ቅዱሳን ታሪክም ገድልም ሁሉንም አናውቃቸውም ።ግብረሰዶምነት መብታችን ነው ዓለምንም ሁሉ ከድኗል የምንሻውን ከመፈጸም የሚያግደን የለም።ዘወር በሉ አናውቃችሁም ብላችሁ ቁማችኋል ዲያብሎስን ታምናችኋል አምላካችሁ አድርጋችሁታል ፤በአዘዛችሁም  ቁማችኋል  ያዘዛችሁንም ፈጽማችኋል።ልብ በሉ ምስክሩ እኛም ነንን ምስክሩ እራሳችሁም ናችሁ :ምስክሩ እራሳችሁም ናችሁ እንግዲህ እውነቱ ይለያል።እኛ የሥላሴ ባሮች: የድንግልም ልጆች:የሊቀ መላእክቱም ወዳጆች የቅዱሳንም ፍሬዎች የታመንበት አምላክ የአብርሃሙ ሥላሴ በእኛ አንደበት እንደተናገረው እንደ መልዕክቱ አገላለጽ :እንደ ደብዳቤዎቹ አገላለጽ:እንደ መግለጫዎቹ እንደ ትምህርቶቹ እውነትነት:የእኛም ታማኝ አገልጋይነት ይታወቅና እና ይገለጽ ዘንድ እግዚአብሔር በታላቅ የበቀልና የፍርድ ሂደት በታላቅ ቁጣ ትቢያ ሊያደርጋችሁ ደርሷል በደጃችሁም ነው።
ከዲያብሎስ የታጠቃችሁትን ትዕቢታችሁ ክህደታችሁ ንቀታችሁ እኒህ ሁሉ በምድር እንደጸኑ ያኖሯችኋል እንደሆነ እነሆ ልናይ ነው።የእኛ አምላክ ስለባሮቹ ስለቃሉ ስለትዕዛዙ ስለሥርዓቱ ሲል በቅናት እና በቁጣ ካልተነሳ እርምጃውንም በማትገምቱት በማታስቡት መልኩ ይዞት ካልመጣ በእርግጥ እንዳላችሁት እኛ አምላክ የለንም ውሸታም ነንን ማለት ነው።
ስለዚህ የእናንተ አምላክ ከእግዚአብሔር ታግሎ ከአሸነፈ እኛም ተሸንፈናል ማለት ነው።እንግዲህ ሜዳውም ፈረሱም እነሆ ተዘርግቷል ሁሉንም እናየዋለን።ሲድራቅ: ሚሳቅ :አቢዲናጎምን ከእሳት ያወጣው አምላካችን: በእርግጥ ለአምላክነቱ: ለስሙ: ለክብሩ: ለፈቃዱ ቀናይነቱን ለልጆቹ ፈራጅነቱም በግልጽና በማትክዱበት መልኩ ሲውጣችሁ ተረት ብላችሁ የናቃችሁት ቃሉ ሲተገበርባችሁ አይ ተሳስተናል ማሩን እ ከልሉን አስጥሉን ማለት የለም።የለም የለም።መዳንም የለም።ከእነ ክህደትህ ከእነ ትዕቢትህ ሰዶሞን የበላው እሳት በሺ እጥፍ ተባዝቶ  ይበላሃል።ፌዝህ ንቀትህ ያድንህ በቃ እሱኑ ተማመን ።ያ የተማመንህበት ዲያብሎስ እሱ ያድንህ በቃ።
ያሳደድኸን የገደልኸን የአሰርኸን እኛ የልዑልም የድንግልም ታማኝ ባሮች ብትጮህ ብታቅራራ ሺ ጊዜ ብትኳትን ከእንግዲህ አታገኜንም ለአንዴም ለመጨረሻም ተሰነባብተንሃል።

📌የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በእምነታችሁ ጽናት በምክር መስማታችሁ ምክንያት አሸናፊ ሁናችኋል።ዓለምን አሸንፋችኋል። ኮንናችሁታል ታገሱ በጾም በጸሎት ትጉ።ለእኛም ደካማ አገልጋዮቻችሁ ጌታ ምሕረቱን :ቸርነቱን :ፀጋውን አብዝቶልን በትህትና እንድናገለግላችሁ ፀልዩልን።

📌ክርስቲያን መሠል አስመሳዮች ከፈጣሪ ይልቅ ሰውን የምታመልኩ ወዮላችሁ! የሚገርም ክርስቲያን ተብየ ምዕመን ፡በተለይ ሴቶች አንድ ሊቅ ነኝ ሊቃውንት ነኝ የሚሉ እግር ስር ወድቃ አባቴ በእርስዎ እግር ሥር በመባረኬ እጅግ ተደስቻለሁ ብላ እንደ ምሳሌ በማሕበራዊ ሚዲያ ስታስተጋባ ሰማናት።እሺ አምላክስ መቼ ነው እግሩ ስር ወድቀሽ የሚባርክሽ እ የእግዚአብሔርን ክብር ለሰው የሰጠሽ አባት ተብዮች ያጠፉሽ ከንቱ ትባያለሽ።እንደ እሷ መሰል የሆናችሁ ሁሉ ከንቱ ተብላችሁ ፍርዳችሁን ታገኛላችሁ።
በቀን 21/02/2017 ዓ.ም ከወጣው ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ፍርድ አዘል መግለጫ ከ46  እስከ 51 ደቂቃ ላይ የተወሰደ።
   22/02/2017 ዓ.ም

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

01 Nov, 16:19


#NewsAlert
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የወጫሌ ወረዳ አሥተዳዳሪ የሆኑት ንጉሤ ኮሩን ጨምሮ ከ ሃምሳ በላይ የሚሆኑ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ዛሬ ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም ማለዳ ላይ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን በተከፈተባቸው ጥቃት መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

01 Nov, 13:38


ጥቅምት 22፣2017  

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 በተለምዶ ማሪያም ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ፤ ዛሬ ከ6፡38 ገደማ ያጋጠመ የእሳት አደጋ በመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡

በአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሞያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለጊዜው ቁጥራቸው ያልተለየ ተጠጋግተው የተሰሩ የቆርቆሮ ቤቶች ተቃጥለዋል ብለዋል፡፡

አደጋውን ለመከላከል ከ70 በላይ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች፣ 12 የአደጋ መቆጣጠር መኪኖችን 2 ቦቴ መኪኖችን ተጠቅመዋል ተብሏል፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

01 Nov, 11:38


በቦሌ ቡልቡላ የእሳት አደጋ ተከስቷል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

01 Nov, 08:56


እስካሁን ድረስ ባለው መረጃ መሠረት በእስፔን 158 ያህል ሰዎች በጎርፍ አደጋ ሕይወታቸው አልፏል። በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነው የተባለለት የጎርፍ አደጋው ብዙ መኪናዎችን እንዳልነበሩ ማድረጉን እና ብዙ ሰዎቸንም የት እንዳደረሳቸው አለመታወቁም ታውቋል።

"👆ጎርፎች ታይተው በማይታወቅ  መጠን ይመጣሉ፡፡ ይጠርጋሉ ።"

⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 5 ገጽ 29 ተጻፈ መስከረም 21/01/2004 ዓ ፡ም

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

01 Nov, 04:54


"አመድ ፡ ከዘነመ ፡ ከአራት ፡ ዓመት ፡ በኋላ ፡ የጌታችን ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሰማዕት ፡ የሆነ ፡ በፊቅጦር ፡ በገድሉ ፡ መጽሐፍ ፡ እንደተነገረው ፡ የስሙ ፡ ምልክት ፡ ‹‹ ቴ ›› ተብሎ ፡ የተመለከተው ፡ ይነግሳል ፡፡"
ድርሳነ ዑራኤል ዘጥቅምት ምእ 2 ቁ 44

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

31 Oct, 17:20


🇪🇸 🌧 በስፔን የተከሰተ የተፈጥሮ አደጋ ከባድ ጥፋት አደረሰ

በምስራቃዊ የስፔን ከተማ ቫሌንሺያ በጣለው ከባድ ዝናብ፤ ቢያንስ 72 ሰዎች እንደሞቱ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

31 Oct, 17:20


🇪🇸 በስፔን ኤል ኢጂዶ ከተማ የጣለው እንቁላል የሚያክል በረዶ ከፍተኛ ውድመት አደረሰ

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

31 Oct, 14:02


ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ፍርድ አዘል መግለጫ
21/02/2017 ዓ.ም

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

22 Oct, 14:08


በባህርዳር በቀበሌ 14 በሚገኘው  አቡነሐራ ገቢያ አካባቢ የእሳት ቃጠሎ መድረሱን
Zehabesha ዘግቧል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

22 Oct, 09:57


በትላንት ምሽቱ የእሳት አደጋ ምንም እንኳን ይፋዊ የጉዳት መጠን ባይገለጽም የደረሰው ጉዳት ከፍተኛ ነው።

በርካቶች ብዙ የደከሙበት ንብረታቸው በአንድ ምሽት ወደ አመድነት ተቀይሯል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

22 Oct, 06:07


📌 ሥልጣን የእግዚአብሔር ነው ፡፡ለመልካም ሕዝብ መልካም እረኛ እግዚአብሔር  ይሰጣል፡፡ለክፉና ጠማማ ለማያዳምጥ ቢነግሩትም የማይሰማ ትውልድ እንደዚያው ክፉና ጠማማ እረኛ ከእግዚአብሔር ይታዘዝባቸዋል፡፡ልክ እንደኛው ዛሬ እየሆነ እንዳለው፡ክፉው መሪ በዚያው ይጸናል ማለት አይደለም፡፡
መጥረጊያ ነውና ! አገልግሎት እየሰጠ እንደሚያልቀው መጥረጊያ ክፉም መንግስት ለቅጣት ውሎ እሱም ይወገዳል፡፡እውነቱ ይህ ነው፡፡
        ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግስት ደብዳቤ ገጽ 12 እና ገጽ 13
በቀን 7/5/ 2012 ዓ፡ም የተጻፈ፡፡

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

22 Oct, 05:26


በግልጽ ባደባባይ እንዲህ እየተናገሩ ተግባራዊ የሚያደርጉ ሰዎችን ጠያቂም ፍትሕም የሌለበት አገር ወይ ጉድ ከማለት ውጭ ሌላ ምን ይባላል።

ምንም ተባለ ግን ጊዜውም የፍርድ የመቅሰፍት የጠረጋ ነው።

ፈጻሚውም ትንቢት አስፈጻሚው መልአክ ያደረበት የትንቢቱ ፈጻሚ መጥረጊያ ነው።
በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ደብዳቤ ላይ መጥረጊያ ናችሁ የተባለው እኮ!! ዝምብሎ አይደለም እንዲህ ስለሚጠርጉ ነው።
መጥረጊያ ጠርጎ ጠርጎ እንደሚያልቀው ሁሉ እነሱም አገልግሎታቸውን ሲጨርሱ እንደሚጠረጉም የተነገረውንም ልብ ያለው ልብ ይበል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

22 Oct, 05:11


ከፍተኛ ውድመት ያደረሰውን እና ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ገደማ የተነሳውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር የተቻለው፣ ከምሽቱ 5:00 ሰዓት በኋላ እንደነበር ታውቋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

21 Oct, 18:38


“በመርካቶ የደረሰውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር አዳጋች በመሆኑ ሂሊኮፕተር ለመጠቀም እየጣርን ነው!” -
የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

21 Oct, 18:25


#Update

በመርካቶ ' ሸማ ተራ ' የተነሳው እሳት እስካሁን ሊጠፋ አልቻለም።

እሳቱን ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ ቢሆንም ከእሳቱ መፋፋምና ከቦታው አለመመቸት የተነሳ ሁኔታውን እንዳከበደው በስፍራው የሚገኙ የቤተሰባችን አባላት ጠቁመዋል።

እሳቱ ያልደረሰባቸው ሱቆች እቃቸውን ከስፍራው እያሸሹ ናቸው።

እስካሁን የጉዳቱ መጠን ምን ያህል እንደሆነ ባይታወቀም በርከት ያሉ ሱቆች ግን እየተቃጠሉ ናቸው

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

21 Oct, 17:14


🔥 ☝️☝️☝️☝️☝️
"...እሳቶች ከተነሱ የማይጠፉ ፤ አውሎ ነፋስ አዘል ሆነው ብዙ ከተሞችን ያወድማሉ።''
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት -5 ገጽ-29* ተፃፈ 21/01/2004ዓ.ም

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

21 Oct, 17:05


በአዲስ አበባ መርካቶ ሸማ ተራ የእሳት አደጋ ተከስቷል።

እሳቱ ከተነሳ በርከታ ደቂቃዎች ቢቆጠሩም እስካሁን መቆጣጠር እንዳልተቻለ በስፍራው የሚገኙ የቤተሰባችን አባላት ገልጸዋል።

" እሳቱ ጠንከር ያለ ነው ፤ በስፍራው እሳት አደጋዎች ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ ቢሆንም ምንም ሊጠፋ አልቻለም። በስፍራው ላሉ የአደጋ ሰራተኞች ተጨማሪ ቦቴና እገዛ ያስፈልጋል ፤ በውሃ ብቻም የሚሆን አይደለም " ብለዋል።

" በአካባቢው ያሉ እሳቱ ያልደረሰባቸው ሰዎች ንብረታቸውን እያሸሹ ይገኛሉ " ሲሉም አክለዋል።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

20 Oct, 18:04


📌 ትናንት ዛሬም ነገም የሚሆነው ሁሉ
ከእግዚአብሔር እይታ ውጭ አይደለም።
በክፉዎች የሚፈጸሙ ጥፋቶች  በሚፈሱ የንጹሃን ደም
  በሚፈጁ ድህዎች
በዲያብሎስ ልጆች የሚፈጸመው ግፍና ማለቂያ የሌለው  የሚመስለው የእልቂት የርሃብ የመሰድድ የመፍረስ አዙሪት ሁሉ መጥረጊያ  ናቸው ።
መጥረጊያ ይጠርጋል ይጠርጋል በዚያውም ልክ ያልቃል በስተመጨረሻ አገልግሎቱን ሲጨርስ ይጣላል ማገዶ ይሆናል እሳት ይበላዋል ።
⚡️ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን
ለ2016 የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ለማለት ከተሰጠው መግለጫ ላይ የተወሰደ።

ትንቢተ ኢሳይያስ 49

20 Oct, 17:47


የሰው ቶርኔዶ የሰው ሀርኬን ያፈራረሳት ካዛንቺስ!!