የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

@imamuahmedyouth


🔻ይህ የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነው!
🔻ስለጎበኙን እናመሰግናለን፤ ባረክ አላህ ፊኩም!

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

09 Sep, 08:44


👍ታላቅ የማንቂያ ሙሃደራ

🛖ይህ ቤት ሊፈርስ ነው

🎯የተከበረ ባል የሚያደርጉዎት 10 ነጥቦች

🗓መስከረም 1

ከአስር በኋላ

📌ኢማሙ አህመድ መስጅድ

⚠️ለወንዶች ብቻ

https://t.me/terbiyeh

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

02 Jul, 21:32


🔖 የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ሙኽተሰር አቢ ሹጃዕ እና ኪታቡ-ተውሁድ ደርሶች በያዝነው ሳምንት ከፊታችን ሀሙስ እና ጁምዓ ጀምሮ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በአላህ ፍቃድ የሚቀጥሉ ይሆናል።

❶ ዘወትር ሀሙስ በአል‐ፋሩቅ መስጂድ (ሮም ሰፈር) የሚሰጠው የፊቅህ ደርስ («ሙኽተሰር አቢ ሹጃዕ»)፣

❷ ዘወትር ጁሙዓ በዒባዱ‐ረሕማን መስጂድ የሚሰጠው «ኪታቡ‐ተውሒድ»

🌀ይህን ደርስ የሚመቸን ሁሉ ብንከታተለው ተጠቃሚዎች እንሆናለን መልክቱን ሼር በማድረግ እናዳርሰው
ጉረባእ ሚድያhttp://t.me/ImamuAhmedYouth

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

24 Jun, 18:58


ምዝገባ ተጀመረ 📢

እድሜያቸው ከ7 - 18ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ !


ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ።

📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ

የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ



ለበለጠ መረጃ : 📞
0970448879 / 0970449079
ይደውሉ

⭐️ https://t.me/rebbaniy
🌐 http://rebbaniy.com

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

10 Jun, 03:12


ተክቢራ
አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር
ወሊሏሂል ሐምድ!
http://t.me/ImamuAhmedYouth

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

07 Jun, 10:17


2️⃣ ከመልክተኛው ትክክለኛ ሰነድን መሰረት ያደረገ እና የተክቢራን አባባል ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፅ መረጃ ባይገኝም ከሰሀቦቻቸው ግን "አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላ ኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር ወላሁ አክበር  ወሊላሂልሀምድ" እና የመሳሰሉት አባባሎች በትክክለኛ ሰነድ ተዘግበዋል፡፡ ስለሆነም ሙስሊሞች እነዚህን አባባሎች የትኞቹ እንደሆኑ ማጥናትና እነርሱን ማዘውተር ይጠበቅባቸዋል፡፡
ኢብኑ ሀጀር አል-ዓስቀላኒ ፈትሁል-ባሪ በተሰኘው ኪታባቸው እንዲህ ይላሉ "በዚህ ዘመን (ተክቢራን በተመለከተ) ብዙ መሰረት የሌላቸው ጭማሪዋች ተከስተዋል፡፡" ይህ በሂጅራ አቆጣጠር (ከ773-852) የኖሩት የኢስላም ሊቅ ንግግር ነው። ታዲያ ባለንበት ዘመን ምን ያህል ጭማሪ ተከስቶ ሊሆን እንደሚችል ስናስተውል በጉዳዩ ላይ ከባድ ጥንቃቄ ልናደርግ እንደሚገባ ያመላክተናል፡፡                                                              3️⃣ በአንድ ድምፅ ወይም አንድን ሰው አዝማች (አውጪ) ሌላው ተቀባይ ሆኖ የሚደረግ ተክቢራም ሱናን የሚቃረን ተግባር ነው። በዚህ ዙሪያ ተምሳሳይ ድርጊት ከሚፈጽሙት ወገኖች እንደ መረጃ የሚጠቀሰው የዑመር ተግባር (ሚና ላይ በድንኳን ውስጥ ሆኖ ድምፁን ከፍ አድርጎ ተክቢራ ሲያደርግ ሰዎችም ተክቢራውን ሰምተው ተክቢራን ማድረጋቸው) የሚያመለክተው የእሱን ድምፅ ሲሰሙ ተክቢራን ማድረግ እንዳለባቸው በማስታወስ እነርሱም ተክቢራ ያደርጉ እንደነበረ እንጂ ሌላን አይደለም። ስለሆነም ይህ ክስተት፤ በጋራ ድምፅ እርሱን እንደ አዝማች እነርሱ እንደ ተቀባይ ሆነው ይቀጥሉ ነበር የሚለውን እንድምታ አያስጨብጥም ሲሉ ዑለማዎች ይናገራሉ፡፡

* አላህ መልካም ስራን ያግራልን! *

✍️ ጣሀ አህመድ

http://t.me/ImamuAhmedYouth

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

07 Jun, 08:18


የተክቢራ አፈጻጸምን በተመለከተ

ገደብ የሌለው (ሙጥለቅ) የተክቢራ አይነት የሚጀምረው በአስሩ የዙል-ሒጃ ቀናት መጀመሪያ ወይም ከዙል-ቀዕዳህ ወር የመጨረሻው ቀን ፀሐይ ከጠለቀችበት ሰአት ጀምሮ እስከ አያመ-አተሽሪቅ ማብቂያ ማለትም የአስራ ሶስተኛው ቀን ፀሀይ እስከትጠልቅ ድረስ ነው::                                                                                መረጃውም ቡኻሪ የዘግቡት "ዓብደላህ ኢብኑ ዑመር እና አቡ-ሁረይራ በዙል–ሒጃ መጀመሪያ አስር ቀናት ወደ ገበያ በመውጣት ተክቢራ ያደርጋሉ ሰዎችም የነሱን ተክቢራ ሲሰሙ ተክቢራ ያደርጋሉ::" ይህ በቀጥታ ጉዳዩን የሚመለከት መረጃ ሲሆነ ሌሎችም ጥቅል መረጃዎችም አሉ።*                                                                                                                                                           

1️⃣ ገደብ የሌለው (ሙጥለቅ) የተክቢራ አይነት ስንል በቦታ በጊዜ ያልተገደበ ማለት ነው:: አላህን ልናወሳ በምንችልበት ማንኛውም ቦታ እና ሁኔታ በቤታችን በመንገድ ላይ በስራችን ቦታ ተጋድመን ተቀምጠን እየሄድንም ሆነ ቁጭ ብለን ቀንም ሆነ ለሌት የምናደርገው ሲሆን

የተገደበ (ሙቀየድ) የተክቢራ አይነት የሚባለው ደግሞ በዒደል-አድሀ ከዙል-ሒጃ ዘጠነኛው እለት ፈጅር ሰላት አንስቶ የአስራ ሶስተኛው ቀን ፀሀይ እስከትጠልቅ ድረስ ካሉት አምስት ወቅት ሰላቶች በኋላ የሚደረግ ተክቢራ ማለት ነው፡፡  
                                                                  
ይቀ
ጥላል
http://t.me/ImamuAhmedYouth

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

06 Jun, 16:45


አሁን ጨረቃ በመታየቷ ምክንያት ነገ [ግንቦት 30/ 07 ጁን] 01 ዙልሒጃህ ሲሆን እሁድ 09 ሰኔ 2016 ዒድ አልአድሐ ይሆናል።

የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

06 Jun, 08:41


http://t.me/ImamuAhmedYouth

1,616

subscribers

313

photos

19

videos