Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ @oumerul_faruq1 Channel on Telegram

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

@oumerul_faruq1


📩 አስተያየት ካላቹ እንዲሁም እንድናስተዋውቅሎ የሚፈልጉት ነገር ካለ @OumerulFaruq ላይ ይላኩልን!

☟︎︎︎ወደ #YouTube ቻናላችን☟︎︎︎
https://www.youtube.com/channel/UCPmQCj0Vj3JC_PvfzBFFuFw

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ (Amharic)

የOumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ ቱቢ ገጽ፡አዝማችን @oumerul_faruq1 ነው። ይህ ቱቢ ቻናል ቆንሹ ለሆነ በሶስት ጊዜ ተከትሉ፡፡ የሚፈልጉት ነገር፣ አስተያየት፣ ካልወባ ወይም ከእስከ አገልግሎት ማለት አሳልፈው ሊሆን ይችላል፡፡ ይህን ቱቢን በመጠበቅ ይጠቀሙ፡፡ ጉዳይ ተወላጆችን ከባለቤት አፕሊኬሽን በቂ እየተገቡሁ ነው። ይህን ቱቢን የግንባታ ማስረጃዎችዎት እና የመረጃ ስለሆነ ከሶስት ታላቅ ርእስ በአባላት ስጦታ አናቴም ከታላቁ ተመሳሳይ ተጨባጯነት በአንድ በኩል ሶስት ጨዋታ በእቃዎች፡፡ ነገሩ ውስጥ ዶ/ር ኡመሩል ፋሩቅ በእምነት፣ በታሪኩና በሩቅ አዛዥ ሥላሴ፡፡ ተጨባጩ፡፡

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

08 Jan, 13:12


➥መልካም ጓደኛ

የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ ዱንያ ላይ በመልካም ስራ ላይ የነበሩ ጓደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አላህን እንዲህ ይላሉ:–

" ጌታችን ሆይ! ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጓደኞች ነበሩን ጀነት ውስጥ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ
አላህም  ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የብናኝ ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል

ሀሰን አል በስሪ  እንዲህ አሉ ፦

«ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ የቂያም ቀን አላህ በፈቃዱ እንዲያሸማግሉ እድሉን ይሰጣቸዋል።»
ኢብኑ አል ጀውዚ ሲናገሩ እንዲህ አሉ:–

«በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ  ስለኔ ጠይቁ ጌታችን ሆይ! ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ» አሉና አለቀሱ።

➥ ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

06 Jan, 15:33


    ሰወች ሁለት አይነት ናቸው አንደኛው ጥሩ መሆንህን አይቶ ይወድሀል፡፡
ሌላው ጥሩ መሆንህን አይቶ ይበላሀል😔
#ተጠንቀቅ
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

06 Jan, 15:07


     ደሀወች ጋር  ለመቀመጥ ሞክር
የነሱ ህልም አንተን መተናነስ ያስለምዱሀል የነሱ ትልቁ ህልማቸው አንተ እንደምትኖረው መኖር ነው!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

14 Dec, 20:22


የግንባታ ፕሮጀክቱ አካውንት ቁጥር- Account Number
👇👇👇👇👇
* ንግድ ባንክ
1000616227584
(Abubeker suleyman: mohammed sabit : abdurehim ali)
————-
• አቢሲኒያ ባንክ
181215712
(Abubeker suleyman: mohammed sabit : abdurehim ali)

ሶደቃ ካለን ገንዘብ ላይ አላጎደለችም ብለዋል ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እናም ሁላችንም ለ መርከዛችን የቻልነውን እንነይት ባረከላሁ ፊኩም

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

01 Dec, 18:55


አንዳንድ ሰዎች ከአንተ መለየት ሲፈልጉ
ያልጠበከውንና ተልካሻ ምክንያት ያቀርባሉ
መለየታቸው ሳይሆን ይበልጥ የሚያመው
የማይረባው ምክንያታቸው ነው?
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

01 Dec, 18:25


አንተን መረዳት የሚፈልግ
በተኮላተፈ አንደበት እንኳ ለማስረዳት ብትሞክር ቶሎ ይረዳካል መረዳት ግን ያልፈለገ እንደ ዜና አንባቢ ቀጥ አድርገክ ብትተርክለት እንኳ አይረዳክም!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

27 Nov, 18:17


የሁሉም መልካም ነገር መጀመሪያ እንዳለሁ ሁሉ መጨረሻም አለው። የህይወት መልካም ፍሬዎች ለዘላለሙ አብረውን አይቆዩም ..

ስናጣቸው ፣ ስንፈልጋቸው ፣ ስንናፍቃቸው ፣ ስንመኛቸው ፣ ስናገኛቸው በሚኖረን የተዘበራረቀ ስሜት ውስጥ ሆነን ጊዜያችንን እንገፋለን።

በነበረበት የሚቆይ ምንም የለም። እምነት ይሸረሽራል ፣ ፍቅር ጥፍጥናውን ይቀንሳል ፣ ግንኙነት ይሻክራል ፣ ደስታ ይጠወልጋል ፣ ናፍቆት ወደ መረሳሳት ይደርሳል ... አብሮነትም በመለያየት ይቋጫል።

በመጨረሻም መልካም ትዝታ በመልካም ምኞት ተወስነን .. የህይወት አድማሳችንን በአእምሯችን ጓዳ ሸክፈን እንከንፋለን።

የህይወት ተለዋዋጭ ክስተቶችን መቋቋም ካልቻልን .. በሞቃቱ ጊዜ ብርድ ፣ በደስታ ጊዜ ሀዘን ፣ በጥፍጥና ወቅት መራራን ካባ ደርበን ጊዜያችን ያልፋል።

የመጣውን መቀበል እስካልቻልን ድረስ የመኖርን ጣዕም ልናውቀው አንችልም። የሚሻለው ግን ..."የሁሉም መልካም ነገር መጀመሪያ እንዳለው ሁሉ መጨረሻውን አምነን መቀበልና .. ለሚመጣው አዲስ ነገር መዘጋጀት ነው" ...

ያጣናቸው ሁሉ በጎ አይደሉም። ያገኘናቸው ነገሮች ደግሞ በመልካም አጋጣሚነት የሚሰፍሩ አይደሉም።

የህይወት ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን እንዳመጣጣቸው ካላስተናገድናቸው በስተቀር .. በትዝታ የተሸበበ ፤ በፀፀት የተሞላ ፣ በእንባ የታጀበ .. አሰልቺ ህይወት ለመምራት እንገደዳለን።
___
⇩⇩⇩ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር ይደረግ !
https://t.me/Oumerul_Faruq1
https://t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

24 Nov, 19:20


የተቸገረን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

24 Nov, 18:52


ሰደቃ በምታበዛበት ወቅት እሪዝቅህ ይበዛል፡፡
ሶላት ውስጥ መረጋጋት ስታበዛ ደስተኝነትህ ይበዛል፡፡
ለቤተሰቦችህ መልካም ስትሆን ህይወትህ ይስተካከላል፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

24 Nov, 18:37


   ሰወችን ለማስደሰት ስትኖር አሏህ አንተን ለማስደሰት የሚኖር ሰው ይልክልሀል፡፡
   የመልካም ነገር ምንዳው መልካም ነው፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

12 Nov, 19:21


ዛሬ ለመንገድህ ስኬት እንቅፋት የሆነን ጨለማ ለነገው ስኬታማ ሂወትህ ጥንካሬ ይሆንሀል፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

12 Nov, 18:58


    በሁለት አለሞች መኖር ምነኛ ከበደ
   ህልም ሁኖ የማይሞላ እውነታ ሁኖ የማይቻል፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

03 Nov, 19:50


ለሚጠቅምህ ነገር ትኩረት ስጥ! የሌሎችን ወንጀል አትከታተል። በፈፀምከው ወንጀል እንጂ ባለፈህ ነገር አትፀፀት። « ቢሆን ኖሮ… » ከማለት ተጠንቀቅ አሏህ ወስኖ የሻው ሆንዋልና!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

03 Nov, 19:21


➥ወዳጄ ሆይ ከቻልክ ልብህን በፍቅር ማንነትህን በመልካምነት ላይ አውለው። ካልቻልክ ግን ...አደራ ጥላቻንና መጥፎነትን እንዳትመርጥ!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

03 Nov, 19:12


ጥሩ ስራ ስትሠራ ልክ እንደ ፀሀይ ሁን!
ፀሀይ እድሜዋን ሙሉ ለሠው ልጅ ስታበራ
አንድም ሠው ቀና ብሎ ያመስግነኝ አላለችም!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

22 Oct, 19:30


የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት!

ህይወት እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት!

ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ!

ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

22 Oct, 19:04


በጎ አድራጊ ሁን፤
በጎ አድራጊ አይወድቅም፤
ቢወድቅም መደገፊያ  ያገኛል።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

10 Oct, 20:07


ለሰዎች የፈለገ ያህል ብትናገር
የልብህን አያውቁልህም፣ ህመምህን
ከንግግርህም ሆነ ከአይንህ አይረዱልህም
➥ምንም ሳትናገር የልብህን የሚረዳው
አሏህ ብቻ ነው ከእርሱ ውጭ ማንንም አታገኝም።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

10 Oct, 19:53


☞ በሕይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።

አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።

አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።

ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።

እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!

ባገኘህው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነትህ አብሮህ ይሁን ፈጣሪህ ይከፍልሀል!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

24 Sep, 20:52


ሰዉን በድለከዉ  መበቀል እየቻለ
እንባ በሞሉት አይኖቹ ያንተን ጉዳይ
ለአሏህ የሰጠ ጊዜ ፍራ በመሀላቹ
ሚፈርደዉ ማንንም  የማይበድለዉ
ጌታ ነዉና።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

24 Sep, 19:40


አንድ አንዱ ህመም ሀዘንና
ድብርት ውስጥ እንድትገባ ያደርግሃል
አንድ አንዱ ደግሞ ነገራቶችን
እንድትረዳ እና እንድትቀየር ያደርግሃል።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

18 Sep, 13:13


መልካም ሰው መሆንህን ሌሎች ማሰባቸው ጥሩ ነው፤ ሆኖም ሰዎች ስላንተ ከሚያስቡት በላይ መልካም ሆነህ መገኘትን ግን የመሰለ አለምፀ።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

18 Sep, 12:27


ዋናዉ ነገር አበባዉ አይደለም
አበባዉን የሚይዘዉ እንጂ
በዉስጡ ዉዴታ ካለ ሽታዉ ይጨምራል
በዉስጡ ፍቅር ካለ ዉበቱ ይጨምራል
ሰላም ለነዛ በልቦቻቸዉ ፍቅርን ተናግረዉ ዉዴታን ለሚያሳዩ ሁሉ
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

18 Sep, 12:12


ሚስጥርህ በኔ ጉድጎድ ዉስጥ ነዉ የሚሉህን ሰወች
አትመን
ጉድጎዱ የሰፈሩን ሰዉ በሙሉ ያጠጣልና!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

17 Sep, 08:52


ጆርዳን እና ሳኡዲ... ለምትኖሩ ገንዘብ በሀዋላ (ብላክ) ወደ ሀገር ቤት መላክ የምትፈልጉ በጥሩ ምንዛሬ እልካለሁ
👇👇👇👇 +251916842223
  ኢሞ፣ ዋትስ አፕ እና ቴሌግራም ላይ ያናግሩን

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

22 Jul, 12:55


https://t.me/Bekr23/s/25

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

26 May, 19:01


በራስ መተማመን የለለው ሰው በሚያረገው ማንኛውን ድርጊት እምነት የለለው ሰው ስኬት እንኳን እውን ህልሙ አትሆንም! የስኬት ህልም ያለው ሰው ነው ስኬትን የሚያገኝው!!
ሁሌ በራስ መተማመን የህይወት ግባችን  ቁልፍ ነው!!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

26 May, 18:52


ሽቶ ጫን ጫን ሲሉት ጥሩ  ሸተተ፡፡
ሰንደል ሲያቃጥሉት  አከባቢውን አወደ፡፡  የሰው ልጅም በችግሮች ሲደበደብ ካልሆነ ጥሩ ጠረን  አይወጣውም፡፡
 ያለ ጥረትም  ከስኬት ጫፍ አይደርስም፡፡
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

18 May, 20:01


አስደሳች ዜና
السلام عليكم  ورحمة الله وبرکاته

በOnline ቁርአንን ለመቅራት ለጀማሪዎች ከመጀመሪያው ለጨረሱት የተጅዊድና የምላሽ ቂርአት እየሰጠን እንገኛለን

በ1 ሳምንት   አረበኛን ማንበብ እንዲችሉ
በቃላችን   ያልነውን ለመተግበር ከአሏህ ጋር ሁሌ እንሰራለን

የምናቀርባቸው ትምህርቶች፦
  ➥ ቃኢዳ
  ➥ ቁርአን ነዘር
  ➥ ቁርአን ሂፍዝ
  ➥ መኻሪጀል ሁሩፍ
 ➥ተጅዊድ እና ሌሎችንም እናስተምራለን

➥ ሙሉ መረጃን ለማግኘት👇👇
በስልክ ቁጥር 0913173935
👇👇👇 +251913173935
  ኢሞ፣ ዋትስ አፕ እና ቴሌግራም ላይ ያናግሩን
    https://t.me/bekr23

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

09 May, 19:06


አሏህ ይቅር ባይ ነዉ!!

ወንጀልህ ከባህር ዐረፋ በላይ ገዝፎ በፀፀት ወደ ቻዩ ጌታህ ጠጋ ስትል የእዝነቱን በር ከፍቶ ባርያዬ እንኳን ተመለስክ ብሎ ወደ ምህረቱ ጓዳ ይሸሽግሃል።

ምንም ሰርተህ፤ ምንም ሰርተሽ ይሆናል!!

ግን ተመለስ/ሺ።

ምክንያቱም የፈጠረን ታላቅ አምላክ እየጠበቅን ነው። ☺️

አሏህ ይቅርታቸዉን ከተቀበላቸው

ወንጀል ሰርተዉ ወደ እርሱ ለመመለስ ካልኮሩት

በሁሉም የህይወት መስክ ስኬትን ከተላበሱት ያድርገን።🤲🤲
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

06 May, 18:08


ከሚወዱት መራቅ ከባድ ነው። ከአሏህ መራቅ ግን ህመም ነው። ከአሏህ መራቅ ማለት ወንጀል መሥራት በኀጢአት መዘፈቅ ነው።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

05 May, 18:49


አንዳንድ ሰው...
ከጭቃ የተሰራ ቤት ቢኖረውም ዋናው ግን ከወርቅ የተሰራ
ፍቅርና ልብ ብቻ እየኖረው የደስታ ህይወቱን ይቀጥላል።!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

03 May, 19:25


ሁሌም ቢሆን ከአንተ የበለጠ የተከፋ ሰው ስለሚኖር ፈገግ በል አብሽር።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

03 May, 18:38


አንዳንድ ሰወች ለቀልድ ብለው የሚናገሩት ንግግር አንዳንዴ በሰወች ልብ ውስጥ ትልቅ ጠባሳ ይፈጥራል።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

03 May, 17:33


በዱንያ ላይ ለመኖር ከትላልቅ ሰወች አእምሮቸውን፡ ከልጆች ልባቸውን፡ ከዳሀወች ትግስታቸውን ውሰድ።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

Oumerul Faruq Tube ኡመሩል ፋሩቅ

03 May, 16:51


እኛ የሌሎች ህይወት ከኛ ህይወት የተሻለ እንደሆነ እናምናለን። ሌሎች ደግሞ የኛ ህይወት ከነርሱ እንደሚሻል ያምናሉ። ምስጢሩ ግን የመብቃቃትን ፀጋ ማጣት ነው።
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1

4,299

subscribers

458

photos

17

videos