ሃይማኖት አንድ ናት @haymanotanednat Channel on Telegram

ሃይማኖት አንድ ናት

@haymanotanednat


ኤፌሶን ፬ ፡፭አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።ይቀላቀሉ በዝክ ቻናል የአባቶች ምክርና ተግሳፅ ተለያዩ በሃይማኖት ዙሪያ
ትምህርት አዘል ይለቀቃል ።

ሃይማኖት አንድ ናት (Amharic)

ሃይማኖት አንድ ናት የኤፌሶን ፬ ፡፭አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ነው። ብርሃንት አዘል ከጠን፡ጫለፕ ፋሲቲቫች ሁሉ የሚሆን የፀሎት የልብስን ገለባ የመስከረም ደረጃዎችን ማቆምና የሚከባበርበትን ክትላት በነዚህ ቻናል ለአሣቂነትና ምህረት የሚሰጥ ሃይማኖት ደረጃ ገለባ ብሎ ተመሳሳይ ላይ ነው። ለዝክ ቻናል የአባቱ ምክርና ተግሳፅ ተለያዩ በሃይማኖት ዙሪያ ትምህርት አዘል ይለቀቃል።

ሃይማኖት አንድ ናት

30 Oct, 17:39


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ሃይማኖት አንድ ናት

15 Oct, 17:50


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ሃይማኖት አንድ ናት

06 Oct, 19:22


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ሃይማኖት አንድ ናት

03 Oct, 19:48


🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ

💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶

@City_Forex_Ethiopia ይባላል ።
ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !

    ☎️   +251977338586       🇪🇹
    ☎️   +251977338586       🇪🇹


      ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት
      
👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇


█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█
█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█
💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸


👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬

🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬


🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹

👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇

ሃይማኖት አንድ ናት

18 Aug, 19:34


እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን ለገለጸበት ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🏔 #ደብር_ታቦር
#ደብር ታቦር ማለት የታቦር ተራራ ማለት ነው ።ከ9ኛ ዓበይት በአላት መካከል አንዱ ነው። ታሪኩም በአጭሩ
ጌታችንና አምላካችን እየሱስ ክርሰቶሰም ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል ብሎ በጠየቃቸው በሰባተኛው ቀን ከነበያትም አንዱ ነህ ብለውታልና የነብያት አምላካቸው እንደሆነ ለመጠየቅ ፤ በቅዱሰ ጴጥሮሰ የተነገርውን በጌታ ቃል ለማሰመሰከር ሶስቱነሰ ባለሟሎችን (ቅዱሰ ጴጥሮሰን ፣ቅዱሰ ያዕቆብንና ቅዱሰ ዩሓንሰን ) ለብቻቸው ወደ ተራራ ይዟቸው ወጣ ።መልኩም በፊታቸው ተለወጠ አካሉም ምዕሉ ብርሃን ሆነ፤ ገፁም እንደ ፅሐይ ብሩህ ልብሱም እንደበረደ ፀዓዳ ።
ይህ ሁሉ ጌትነቱን ሲገልፅላቸው ነው ።እነሆም ሙሴና ኤልያሰ ከእነርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው።ሙሴ የእኔን የሙሴን ጌታ ማን ሙሴ ይልሀል የሙሴ አምላክ ይበሉህ እንጂ ፤ኤልያሰም የእኔን የኤልያሰን ጌታ ማን ኤልያሰ ይልሀል የኤልያሰ አምላክ ይበሉህ እንጂ ሲሉ ተሰምተዋል።ቅዱሰ ጴጥሮሰም በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው አለው።እርሱም ገና ሲናገር ብሩህ ደመና መጥቶ ጋርዳቸው ፥ከደመናውም -በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ሰሙት የሚል ድምፅ መጣ ።ደቀ መዛሙርቱም ይህን ሰምተው ደነገጡ ፈፅመው ፈሩ በፊታቸውም ወደቁ ። እየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸው ፤አይዟችሁ ተነሱ አላቸው አይናቸውንም አቅንተው ሲያዩ ጌታችንን እየሱስ ክርሰቶሰን አዩ እንጂ ማነንም ማን አላዩም ።
በዚህ ሁኔታ እየሱስ ክርስቶሰ አምላክነቱን በታቦር ተራራ ገለፀላቸው ።

ይህውም ``ታቦርና ኦርሞንዔም በሰምህ ደሰ ይላቸዋል,,
{{ማቴ 16,13 }} ተብሎ በቅዱሰ ዳዊት የተነገርውን ትቢት ሊፍፅም ነው። ሰለምን በተራራ አደርገው ቢሉ ተራራ የወንጌል፣ የመንግሰተ ሰማያት ፣የቤተ ክርሰቲያን ምሳሌ ነው።

ተራራ ሲወጡት ይከብዳል ከወጡት በኋላ ግን ሜዳውንና ጭንጫውን ኮርብታውን ሲያሳይ ደሰ ያሰኛል ወንጌልም ሲማሯት ታጽራለች ፤ ከተማሯት በኋላ ግን ጽደቅና ኃጢያትን ለይታ ሰታሳውቅ ደሰ ታሰኛለች።

አንድም ተራራ በብዙ ፃእር እንዲወጡት መንግሰተ ሰማይንም በብዙ መከራ ያገኛታልና ነው።በዚህም ተራራ ከነብያት ሁለቱን ከሐዋሪያት ሶስቱን ማምጣቱ በቤተ ክርሰቲያን ብሉይና ሐዲሰ እንዲነገር ለማጠየቅ ነው።

መንግሰተ ሰማያትንም ነቢያትና ሐዋሪያት፤ደናግላን እንደ ኤልያሰና መዓሰባን እንደ ሙሴ ያሉ፤ሕያዋን እንደ ኤልያሰና ምውታን እንደ ሙሴ ያሉ በአንድነት እንዲወርሷት ለማሰርገጥ ነው።

እንግዲህ ይህ ታላቅ በዓል ብዙ ሚሰጥር የተገለፀበት ሰለሆነ ቅድሰት ቤተክርሰቲያን በዜማና በመዝሙር ታከብርዋለች ።በምናከብርበትም ጊዜ ቡሂ በሉ እያልን፣ሙልሙል ይዘን ፣ችቦ እያበራን እናከብራለን።

ምሳሌውም፦
#ቡሄ፦
ይህ ቦታ ጌታ ብርሀነ መለኮቱን የገለጠበት ተራራ ነው።
በዚህ ምክንያት ያቺ ዕለት ቡሄ የሚለውን ሰያሜ አገኝች ቡሄ ማለት ገላጣ፣የተገለጠ ማለት ነው።
የሙልሙሉ እና የችቦው ምሳሌ ደሞ፦
ጌታችን ብረሃነ መለኮቱ በገለጠበት እለት ጊዜው ምሸት ነበር ። ይሁን እንጂ እርኞች ከብረሃኑ የተነሳ እየተገርሙና እየተደነቁ ወደ ቤት አልተመለሱም ነበር። የልጆቹን መዘግየት ያዩ ወላጆች ችቦ አብርተውና ዳቦ ይዘው ፍለጋ ወጡ ።አሁን ታዲያ <<ቡሄ>> ለሚሉ ልጆች ሙልሙል ዳቦ የሚሰጠውና ችቦ በማብራት በዓሉን የምናከብርውም ከዚህ በመነሳት ነው።
ልጆች በገጠርም ሆነ በከተማ ጅራፍ የሚያጮሁበት ሁኔታም አለ።የጅራፍ ምሳሌ አብ <<የምወደው ልጄ ይህ ነው ። እርሱን ስሙት>>ብሎ ሲናገር የነበርው ድምጽ ምሳሌ ነው ። ሙሴ ና ኤልያሰ ጴጥሮሰ፣ ዮሐንሰና ያዕቆብ ደንግጠው ነበር ። ያን ለማሰብ ጅራፍ እናጮሀለን ።
💫ጅራፍ💫
@haymanotanednat
በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ መልኩ የሚታየው ምስጢር በኢየሩሳሌም ስለሚሆነው የጌታችን ምስጢራዊ ሞቱ ነው፡፡ ጅራፍ መገመድ እና ጅራፍ ማጮኽ ሁለት ዓይነት ምስጢር ይዞ የሚከወን ትውፊታዊ ተግባር ነው፡፡ የመጀመሪያው ግርፋቱንና ሞቱን እናስብበታለን፡፡ እንዲሁም ድምፁን ስንሰማ የባሕርይ አባቱን የአብን ምስክርነት ቃል፣ እንደ ነጎድጓድ ድምፅ ያስታውሰናል፡፡

የጅራፍ ትውፊታዊነት /ውርስ/፣ መጽሐፋዊ ትምህርትና ምስጢር ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ ጨዋታውን በተራራማ አካባቢ፣ ከመኖሪያ ቤት ርቆና፣ በሜዳ ማድረጉ ጠቃሚ ነው፡፡ ጅራፍን በርችት መቀየር የሚያመጣውን የምስጢር ተፋልሶ ብቻ መመልከት ከማኅበራዊ ጎጂ ገጽታው በላይ እንድናስወግደው ያስገድደናል፡፡
@haymanotanednat
ችቦ
⚡️⚡️⚡️⚡️

ችቦ የጌታችንን ብርሃነ መለኮት መገለጥ የሚያመለክት ነው፡፡ በመሆኑም ችቦ ለኩሰን በዓሉን እናከብራለን፡፡ የዚህ ትውፊታዊ የት መጣ ግን በብርሃኑ ድምቀት የቀኑን መምሸት ያልተረዱ እረኞች በሜዳ ቀርተዋልና ወላጆች ከመንደር ችቦ ለኩሰው ልጆቻቸውን ፍለጋ ሔደዋልና ታሪኩን እያዘከርን በዓሉት እናከብራለን፡፡ የችቦው መንደድም ሌላ ትርጉም አለው፡፡ አንድ ምእመን ለሌላው ምእመን መካሪ አስተማሪ መሆኑን፣ መከራ እየተቀበለም አርአያ ምሳሌ ብርሃን መሆኑን ያሳያል፡፡ በሃይማኖትም አርአያ ምሳሌ ይሆንላቸዋል፡፡
@haymanotanednat
🌭ሙልሙል🌭
🍕🍕🍕

በችቦ ብርሃን ልጆቻቸውን ፍለጋ የወጡ ወላጆች ዳቦ ጋግረው ይዘውላቸው ወጥተዋል፡፡ ስጦታው ቤተሰባዊነትን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን መግለጫ ነው፡፡ ወደ ቤታችን “ቡሄ” እያሉ ለሚመጡ አዳጊዎችም ዘምረው እንዳበቁ የሚሰጥ “ሙልሙል” ዳቦ አለ፡፡ ሕፃናቱም ሊዘምሩ ሲመጡ ዳቦ መስጠት ልማዳዊ ብቻ አይደለም፡፡ ሕፃናቱ የደቀመዛሙርት ምሳሌ ናቸው፡፡ መዝሙራቸው ደግሞ ሐዋርያት “የምሥራች” ይዘው የመምጣታቸው ምሳሌ ነው፡፡ ሐዋርያት በገቡበት አገር አስተምረው አጥምቀው የጸጋ ልጅነትን አሰጥተው በረከት አድለው እንደሚሔዱም፣ ልጆችም ዘምረው፣ አመስግነው፣ መርቀው “ውለዱ ክበዱ፣ ሀብት አግኙ፣ የመንግሥተ ሰማያት ወራሾች ያድርጋችሁ ….” ይላሉ፡፡
@haymanotanednat
በአጠቃላይ በዓለ ደብረ ታቦር ከእነዚህ ምስክር ካላቸው ትምህርቶቹ፣ ምሥጢር ከሚራቀቅባቸው ትርጓሜያቱና ከትውልድ ትውልድ በቅብብል በተላለፈው ቅዱስ ትውፊት ጋር ሃይማኖታዊ ባሕል ሆኖ ሊቀጥል ይገባዋል፡፡ ይህን ማድረግ የሚቻለው ግን አዳጊዎች ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ይዘው እንዲያድጉ ጥቆማ በመስጠት፣ ግጥም በመግጠምና ምሥጢሩን በማብራራት የመጀመሪያዎቹ ባለድርሻዎች ወላጆች ናቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ የሚሰሙ ግጥሞች ስድብ፣ ፌዝና ሥላቅ የተቀላቀለባቸው ይሆናሉ፡፡ ሕፃናቱም ዝማሬውን ሲጀምሩ “ከሰጡን እንነሣ ከነሱን እናርዳ” ብለው ይጀምሩታል፡፡ ከሰጡን እንመርቃለን ካልሰጡን እንራገማለን በማለት፡፡ አሳሳቢው ነገር ደግሞ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ወደ ገንዘብ ማግኛነት የቀየሩ ሁኔታዎች መታየታቸው ነው፡፡ ዳቦ /ሙልሙል/ ትምህርቱንም፣ ምስጢሩንም፣ ትውፊቱንም በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር
@haymanotanednat
@haymanotanednat

ሃይማኖት አንድ ናት

07 Aug, 07:29


💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
           አሜን

✍️ "በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፤ ለጌታ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እንለምናለን"
📖ቆላስይስ 1፥10-11

           ቀናችንን በጸሎት እንጀምር

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን

    ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥
የፍስለታ ፆም ታሪካዊ አመጣጥ በተወሰነ መልኩ
    ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥

📌 ፍልሰታ ለማርያም

❖ በነገረ ማርያም ተጽፎ እንደምናገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር 21 ቀን በ49 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ባረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሲሔዱ አይሁድ “እንደ ልጇ ተነሣች፤ ዐረገች እያሉ እንዳያውኩን በእሳት እናቃጥላት” ብለው በዓመፃ ተነሡ፤ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊም አጎበሩን ይዞ ሊያወርዳት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ሁለት እጆቹን ቀጥቶታል።

❖ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን ጨምሮ እመቤታችንን በደመና ነጥቆ ወደ ገነት ወስዶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጣት፡፡

❖ ቅዱሳን ሐዋርያትም እመቤታችን ያለችበት ቦታ እንዲገለጥላቸው ባረፈች በስምንተኛው ወር ከነሐሴ 1 ቀን ጀምረው ሱባዔ ገብተው እግዚአብሔርን በጸሎት መጠየቅ ጀመሩ፡፡

❖ ከዚህ ላይ “ስምንት ወር ሙሉ ምን ይዘው ቆይተው ነሐሴ ላይ ሱባዔ ገቡ?” የሚል ጥያቄ ሊነሣ ይችላል፤ በእውነቱ ቅዱሳን ሐዋርያት ከስብከተ ወንጌል፣ ከጾም፣ ከጸሎት፣ ከገቢረ ተአምራት፣ ተለይተው እንደማያውቁ መንፈሳዊ ሕይወታቸው ምስክር ነው።
 
❖ በመኾኑም እመቤታችን ካረፈችበት ቀን ከጥር ወር ጀምሮ እስከ ነሐሴ ድረስ ጥያቄያቸውንና ጸሎታቸውን ባያቋርጡም ከሰው ተለይተው ሱባዔ ገብተው ጾም ጸሎት የጀመሩት ግን ከነሐሴ 1 ቀን ጀምረው ነው፡፡

❖ ቀድሞስ የክብር ባለቤት የጌታችን የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ኾነው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሠውራባቸው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ።
 
❖ ሁለት ሱባዔ ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ እግዚአብሔር አምላካችን ጸሎታቸውን ሰምቶ ነሐሴ 15 ቀን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በክብር ገንዘው በጌቴሴማኒ ቀብረዋታል፡፡

❖ በሦስተኛው ቀንም እንደ ልጇ እንደ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታለች፤ “ከመ ትንሣኤ ወልዳ፤ እንደ ልጇ ትንሣኤ” ያሰኘውም ይህ ታሪክ ነው፡፡
 
❖ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሲሰብክ ቆይቶ ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ እመቤታችን ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ወደ ሰማይ ስታርግ አገኛት፡፡

❖ በዚህ ጊዜ “ቀድሞ የልጅሽን ትንሣኤ፤ ዛሬ ደግሞ ያንቺን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁን?” ብሎ ትንሣኤዋን ባለማየቱ ኀዘን ስለ ተሰማው ከደመናው ይወድቅ ዘንድ ወደደ፡፡ “ወፈቀደ ይደቅ እምደመናሁ” እንዲል፡፡

❖ እመቤታችንም “አይዞህ አትዘን፤ ባልነጀሮችህ ሐዋርያት ያላዩትን ትንሣኤዬን አንተ አይተሃል” ብላ ከሙታን ተለይታ መነሣቷንና ማረጓን እንዲነግራቸው አዝዛ የያዘቸውን ሰበን ሰጥታ ሰደደችው፡፡

❖ እርሱም ትእዛዟን ተቀብሎ በክብር ከተሰናበታት በኋላ ወደ ሐዋርያት ሔዶ እንዳልሰማ እንዳላየ መስሎ “የእመቤታችን ነገር እንደምን ኾነ” አላቸው፤ እነርሱም “አግኝተን ቀበርናት” ሲሉት “ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር እንዴት ይኾናል” አላቸው፡፡

❖ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ከዚህ በፊት የክርስቶስን ትንሣኤ መጠራጠሩን ጠቅሶ እየገሠፀ ስለ እመቤታችን መቀበር እነርሱ የሚነግሩትን ኹሉ መቀበል እንደሚገባው ለቅዱስ ቶማስ አስረዳው፡፡

❖ ቅዱስ ቶማስም የያዘውን ያውቃልና ጸጥ ብሎ ሲሰማው ቆየ፤ ቅዱስ ጴጥሮስም ተቈጥቶ የእመቤታችንን ክቡር ሥጋ ለቅዱስ ቶማስ ለማሳየት ሔዶ መቃብሯን ቢከፍት የእመቤታችንን ሥጋ ሊያገኘው አልቻለም፤ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ደንግጦ ቆመ፡፡

❖ ቅዱስ ቶማስም “አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችንስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ስታርግ አግኝቻታለሁ” ብሎ የሰጠችውን ሰበን ለሐዋርያት ሰጥቷቸዋል፤ እነርሱም በእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት እየተደሰቱ ሰበኑን ለበረከት ተካፍለውታል፡፡

❖ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንደሚያስተምሩን በቅዳሴ ጊዜ ሠራዒ ዲያቆኑ በሚይዘው መስቀል ላይ የሚታሠረው መቀነት መሰል ልብስ፤ እንደዚሁም አባቶች ካህናት በመስቀላቸው ላይ የሚያደርጉት ቀጭን ልብስና በራሳቸው የሚጠመጥሙት ነጭ ሻሽ የእመቤታችን ሰበን ምሳሌ ነው፡፡

 ❖ በዓመቱ ቅዱሳን ሐዋርያት “ቶማስ የእመቤታችን ትንሣኤዋንና ዕርገቷን አይቶ እኛ እንዴት ሳናይ እንቀራለን” ብለው ከየሀገረ ስብከታቸው ተሰባስበው ጌታችን ሥጋዋን እንዲሰጣቸው በጠየቁበት በዚሁ ወቅት ከነሐሴ 1 ቀን ጀምረው ሱባዔ ቢይዙ ጌታችን ልመናቸውን ተቀብሎ ነሐሴ 16 ቀን እመቤታችንን መንበር፤ ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን፤ እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ እመቤታችንንም ሐዋርያትንም አቍርቧቸዋል፤ እነርሱም እመቤታችንን በዓይናቸው ከማየት ባሻገር አብረው ሥጋውን ደሙን ተቀብለዋል።
📚ትርጓሜ ውዳሴ ማርያም 

❖ ይህንን ትምህርት መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ከነሐሴ 1-15 ያለው ሁለት ሱባዔ ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ኾኖ በምእመናን ዘንድ መጾም እንደሚገባው ሥርዓት ሠርተውልናል።
📖ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 15

❖ ይህ ጾምም “ጾመ ማርያም (የማርያም ጾም)” ወይም “ጾመ ፍልሰታ ለማርያም (የማርያም የፍልሰቷ ጾም)” እየተባለ ይጠራል፡፡

❖ ‹ፍልሰት› የሚለው ቃልም “ፈለሰ ሔደ፤ ተሰደደ” ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን ትርጕሙም ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር መሔድን ያመለክታል፡፡

ሃይማኖት አንድ ናት

06 Aug, 16:48


ፍልሰታ መጣች"

"ሕጻኑም ወጣቱም ወንዱም ሴቱም ዕድሜው የገፋውም ሁሉም በፍቅር የሚጾሟት፡ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ረድዔትና በረከት የሚታፈስባት፡ ፍቅረ እግዚአብሔር በሰው ልቡና የሚሰለጥንባት ፈሪሃ እግዚአብሔር የሚያይልባት፡ የንሰሐና የምህረት ጾም ጾመ ፍልሰታ መጣች፡፡ በዓለም ያሉ ወደ ቤተክርስቲያን በቤተክርስቲያን ያሉ ወደ ገዳማት የሚገሰግሱባት ጾመ ፍልሰታ መጣች፡፡"

እኳን ለጾመ ፍልሰታ እጅግ በተስፋ በጉጉት በፍቅር የምንጠብቀው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን ጾሙ የፍቅር የአንድነት የሰላም እመቤታችን ሐገራችን ሰላም ታደርግልን አሜን። እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
@haymanotanednat
@haymanotanednat
🕊   🕊

†                       †                        †
💖                    🕊                     💖

ሃይማኖት አንድ ናት

09 May, 11:49


🕊  💖       💖   🕊

[ " ል ደ ታ ለ ማ ር ያ ም " ]

▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬
                    
" አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ ፈጽሞ ዕረፍት አላገኘም  "

🕊

" በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ እመቤቴ ማርያም ሆይ :- ያለ አንቺ ከአንቺ በቀር እንደምን ያለ ፈውስ እንደምን ያለ ይቅርታ ተደረገ ? አንቺ ሳትወለጂ : ከመወለድሽ አስቀድሞ እንደምን ያለ መድኃኒት : እንደምን ያለ ረድኤት ተደረገ ? አቤል በቃየል በግፍ ተገደለ : ደሙ ማንንም ማነን አላዳነም:: የማሕፀንሽ ፍሬ የክርስቶስ ደም ግን አዳምንና ልጆቹን አዳናቸው::

ሰይጣንም የአንቺን ምስጋና ወሬ ሲሰማ በብስጭት ጥርሱን ያፏጫል የምስጋናሽ ወሬ በእርሱ ዘንድ መራጃ ነውና እራሱን ይቆርጠዋል፡፡ ከስምሽ አጠራር የተነሣ መብረቅ በኃይል ሲጮህ እንደ ሰማ ሁሉ ይደነግጣል፡፡

አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ ፈጽሞ ዕረፍት አላገኘም፡፡ ባንቺ ታመመ በልጅሽም ተጨነቀ በአንድ ልጅሽ መስቀል ሥቃይ አገኘው፡፡ ከፍጡራን ወገኖች ሁሉ ይልቅ ሰይጣል አንቺን ይጠላል፡፡"

[  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ  ]

@haymanotanednat
@haymanotanednat
🕊   እንኳን አደረሳችሁ   🕊

†                       †                        †
💖                    🕊                     💖

ሃይማኖት አንድ ናት

09 May, 11:49


@haymanotanednat
@haymanotanednat

ሃይማኖት አንድ ናት

09 May, 11:49


እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያል የልደት በዓል በሰላም፡አደረሰን አደረሳችሁ ።

ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ ፣ ልቦናዬ በጎነ ነገርን አወጣ ፣ ልቦናዬ በጎ ነገርን አወጣ !

እኔስ የማሪያምን ክብር እናገራለሁ :: በማብዛት አይደለም በማሳነስ ነው እንጂ።

እኔስ የድንግልን ውዳሴ እናገራለሁ መዘንጋት ባለበት ቃል በማስረዘም አይደለም በማሳጠር ነው እንጂ።

ድንግል ሆይ በኃጢያት ፍትወት የተፀነሽ አይደለሽም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ።

ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚገዝፍ እንደ ዕብራዊያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለሽም በንፅሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ።

ድንግል ሆይ ምድራዊ ሕብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሠማይ ሠማያት የበሠለ ሠማያዊ ኀብስትን ነው እንጂ ።

ድንግል ሆይ ካንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኃላም እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንፅሕና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ።

ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጐልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሠማይ መላእክት ጐበኙሽ እንጂ ። እንደተነገረ ካሕናትና የካሕናት አለቆች አመሠገኑሽ እንጂ ።

ድንግል ሆይ ለዬሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንፁሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ ።

እንዲሁም ስለሆነ እርሱ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር አብ ንፅሕናሽን ባየ ጊዜ ስሙ ገብርኤል የሚባል ብርሃናዊ መለአኩን ወደ አንቺ ላከ መንፈስ ቅዱስም በላይሽ ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል አለሽ እንጂ ። እመቤቴ አንቺን የሚመስልሽ ማንም ምንም የለም እኛም እንወድሻለን እናገንሻለንም ።

ሊቁ አባ ህርያቆስ ኤጲስ ቆጶስ ዘሀገረ ብህሳን [ ቅዳሴ ማርያም ]
@haymanotanednat
@haymanotanednat

ሃይማኖት አንድ ናት

05 May, 00:24


" እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የብርሃን ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን - በዐቢይ ሀይል ወሥልጣን፤ አሠሮ ለሰይጣን- አግአዞ ለአዳም፤
ሰላም- እምይዜሰ፤
ኮነ - ፍስሐ ወሰላም
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዐለም።
       ተነስቷል በዚህ የለም።
ክርስቶስ በታላቅ ሀይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ፤
ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው፤
ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍጹም ሰላምና ደስታ ሆነ
@haymanotanednat

ሃይማኖት አንድ ናት

05 May, 00:20


Channel photo updated

ሃይማኖት አንድ ናት

03 May, 19:20


ሚስጥረ እለተ አርብ ( ስቅለት )





13ቱ ህማማተ መስቀል
➊ እራሱን በዘንግ ተመታ ፦ ተፉበትም መቃውንም ይዘው
እራሱን መቱት ።《ማቴ 27÷30》
➋ በጥፊ ተመታ ፦ በጥፊም ይመቱት ነበር።《የሀ 19÷4》

➌ ምራቅ ተፉበት ፦ ተፉበትም መቃውንም ይዘው እራሱን
መቱት።《 ማቴ 27÷30》
➍ የሾክ አክሊል ጎንጉነው በእራሱላይ አቀዳጁት 《ማቴ.27፥29 》

➎ መራራ ሀሞት አጠጡት ፦ በሀሞት የተደባለቀ የወይን
ጠጅ ሊጠጣ አቀረቡለት፤ ቀምሶም ሊጠጣው አልወደደም ።《ማቴ 27÷34 》

➏ ጀርባውን መገረፉ ፦ በዚያን ጊዜም ጲላጦስ እየሱስን ይዞ
ገረፈው ። 《ዩሀ 19÷1》

➐ ጎኑን በጦር መውጋት፦ ነገር ግን ከጭፈራዎቹ አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው ወድያውም ደምና ውሃ ወጣ።《የሀ 19÷34 》

➑ ወደ ኃላ መታሰሩ ፦ የሾለቃውና ጭፍሮቹ የአይሁድም ሌሎችም እየሱስን ይዘው አሰሩት። 《ዩሀ.18÷12 》

➒ ሳዶር
➓ አላዶር
➊➊ ዳናት
➊➋ አዴራ
➊➌ ሮዳስ

5ቱ #ቅንዋተ #መስቀል ችንክሮች ሳዶር ፣ አላዶር ፣ ዳናት ፣ አዴራ እና ሮዳስ ይባላሉ።
➊ #ሳዶር ፦ ማለት ቀኝ እጁ የተቸነከረበት
➋ #አላዶር፦ ማለት ግራ እጁ የተቸነከረበት
➌ #ዳናት ፦ ማለት እግሮቹ የተቸነከረበት
➍ #አዴራ ፦ ማለት ደረቱን የተቸነከረበት
➎ #ሮዳስ ፦ ማለት ከወገቡ (እብርቱ) አጣብቆ እንዲይዝ
የተቸነከረበት
መከራን ታገሰ

በህይዋንና በሙታን ላይ የሚፈርድ እርሱን እንደበደለኛ
ተፈረደበት
አለምን ሁሉ በቅፅበት የፈጠረ እርሱ በስጋው ሞተ በመለኮት ህያው ሆነ
📖
ጌታችን_መድኃኒታችን_እየሱስ_ክርስቶስ ከ6-9 ስአት በመስቀል ላይ ሳለ የተናገራቸው 7ቱ የፍቅር ቃላት
ኤሉሄ ኤሉሄ ለማስበቅታኒ (አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ ) ማቴ 27÷46
እውነት እውነት እልሃለሁ ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ትኖራለህ።
ሉቃ.23÷43
አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ። ሉቃ 23÷43
አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው። ሉቃ.23÷34
እናትህ እንኃት እንሆ ልጅሽ:: ዩሀ 19÷26-27
ተጠማሁ። ዩሀ 19÷28
ተፈፀመ። ዩሀ 19÷30

#ጌታችን_መድኃኒታችን_እየሱስ_ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ
የተፈፀሙ 7ቱ ታአምራት
1⃣ ፅሀይ ጨለመች
2⃣ ጨረቃ ደም ለበሰች
3⃣ ከዋከብት ብርሃናቸውን ነሱ
4⃣ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከሁለት ተከፈለ
5⃣ አለቶች ተሰነጣጠቁ
6⃣ መቃብራን ተከፈቱ
7⃣ የሞቱት ተነሱ
ክብርና ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ስግደት ዝማሪ ይድረሰ ለአምላካችን_ለመድኃኒታችን_ለእየሱስ_ክርስቶስ

🌿❤️ አቤቱ አምላካችን ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ
አስበን አሜን ፫
 @haymanotanednat
@haymanotanednat

ሃይማኖት አንድ ናት

03 May, 14:37


ክርስቲያኖች ሁላችሁ ኑ ድንግልን እናጽናናት በልጇ ሰቃይ ሆድ ብሷታልና


ድንግል ማርያም የልጅዋን ልብስ እንኳ ይዛ የማልቀስ እድል አልነበራትም።

ምክንያቱም ልብሱን ለአራት (4) ቀደው ተካፍለውታል በቀሚሱም ላይ ዕጣ ተጣጥለዋል

ተቀዳሚና ተከታይ የሌለው አንዱ ልጅዋ መከራ ሲጸናበት እያየች መጽናናት አልቻለችምና

የእናቱ ኃዘን የተሰማችሁ የደረሰባትን ግፍና ኃዘን እያሰባችሁ አልቅሱ።

             ልብሱን ገፈፉት

በወንጌል የምናውቃቸው ጌታችን የለበሳቸው ልብሶች አራት (4) ሲሆኑ ሦስቱ ከዕለተ ዓርብ በኃላ የለበሳቸው ናቸው።

የመጀመሪያው ከመያዙ በፊት ልብሶት የነበረው የራሱ ልብስ ነው።

2ኛ. ሄሮድስ ለመዘበት ያለበሰው የጌጥ ልብስ ነው

3ኛ. ወታደሮቹ ያለበሱት ቀይ ልብስ (ከለሜዳ) ነው

4ኛ. ከትንሣኤው በኃላ ሲገለጥ የለበሰው ነጭ ልብስ ነው

ሃይማኖት አንድ ናት

03 May, 07:47


Channel photo updated

ሃይማኖት አንድ ናት

03 May, 05:51


#የሰሙነ_ሕማማት_ዓርብ

ዕለተ ዓርብ በቤተክርስቲያን ልዩ ቀን ነው፡፡ የማይታመመው ታሞ የዋለበት፣ የወደቁ ከተረሱበት ከትቢያ የሚያነሳ እሱ ሲወድቅ ሲነሳ የዋለበት፣ ሕመምተኞችን የሚፈውስ እሱ ሲያቃስት የዋለበት፣ ከሲኦል የዲያብሎስ ግብር ነፃ የሚያወጣ ሲገረፍ የዋለበት፣ ወልደ እግዚአብሔር ለወዳጆቹ ድኅነት በመስዋዕትነት ሙሽራ የሆነበት የደስታ ቀን፤ አሳዳጅ አሳሪያችን ዲያብሎስ ከነወጥመዱ ድል የተነሳበት ቀን ነው። ከዚህም የተነሳ በቤተክርስቲያን የተለያየ ምስጢራዊ ስያሜዎች ተሰጥቶታል፡፡

#የስቅለት_ዓርብ ይባላል
የዓለም ሁሉ መድኀኒት የሆነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ ለዓለ ድኅነት መስዋዕት ሆኖ የዋለበት ዕለት በመሆኑ የስቅለት ዓርብ ተብሏል።  (ማቴ 27፡35)

#መልካሙ_ዓርብ ይባላል
ይህም የሚያስገነዝበን ከስቅለተ ክርስቶስ በፊት ማንም ሰው ሲያጠፋ በመስቀል ተሰቅሎ እንዲሞት ይደረግ ነበር፡፡ በተለይ በሮማውያንና በፈሪሳውያን ሕግ መስቀል የወንጀለኞች መቅጫ ነበረ። በዚህ ዕለት ግን ታሪክን የሚቀይር ነገርን የሚገለብጠው አምላክ የወንጀለኞች መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል በደሙ ቀድሶ የምህረት ምልክት፣ የሕይወት አርአያ፣ የዲያብሎስ ድል መንሻ ፣ የቤተክርስቲያን ጌጥ፣ የገዳማት ዘውድ ስላደረገውና በዕለተ ዓርብ በሞቱ ሕይወትን ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ተብሏል፡፡

በዚህ ዕለትም ጌታ ሁሉ ተፈጸመ ብሎ ቅድስት ነፍሱን ከቅድስት ስጋው በራሱ ፈቃድ ከለየ በኋላ አምላክነቱን ለመግለፅ ተአምራት አሳይቷል፦
1. ፀሐይ ጨልማለች
2. ጨረቃ ደም ሆናለች
3. ከዋክብት ረግፈዋል
4. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀዷል
5. ምድር ተናወጣለች (ተንቀጥቅጣለች)
6. መቃብሮች ተከፍተዋል
7. ሙታን ተነስተዋል

በዓመት አንድ ጊዜ የምናገኘው ይህ ዕለት ቀራንዮን የምናስብበት ነገረ መስቀሉን የምናስተውልበት እንጂ ስለምድራዊ ኑሮአችን ስንባክን የምንውልበትና በዋዛ ፈዛዛ ልናሳልፈው አይገባም፡፡

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE
@haymanotanednat
@haymanotanednat

ሃይማኖት አንድ ናት

02 May, 21:36


https://youtu.be/fHaHZC4EcvU?si=qR02BIzvXRrvlAsr

ሃይማኖት አንድ ናት

02 May, 16:41


፡- ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጀና የጸሎት ሐመስ እለት የሚበላ ንፍሮ ነው፡፡የጉልባን ትውፊት እስራኤላውያን ከግብጽ ተሰደው በሚነጡበት ጊዜ በችኮላ ስለነበር አቡክተው ጋግረው መብላት ያለመቻላቸውን ሁኔታ ያመለክታል፡፡ ያን ጊዜያልቦካው ሊጥ እያጋገሩ ቂጣ መብላት ንፎሮም ቀቅለው ስንቅ መያዝ ተግባራቸው ነበር፡፡ ይህን ለማሰብ በሰሙነ ሕማማት ቂጣና ጉልባን በማዘጋጀት በዓልይታሰባል፡፡ በጸሎተ ሐሙስ ይህንን መሰረት በማድረግ የሚዘጋጀው ጉልባን እንዲሁም ቂጣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል፡፡ ጨው ውሃ የሚያስጠማ በመሆኑየጌታን መጠማት ያስታውሳል፡፡ ይህ ትውፊታዊ ስርዓት በእስራኤላውያን የመጣ ሲሆን በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹን የትውፊት ክንዋኔዎች የብሉይ ኪዳን መነሻስላላቸው ስርዓቱ ዛሬም ይከበራል፡፡
@haymanotanednat
@haymanotanednat

3,593

subscribers

394

photos

76

videos