ከአብደላ ኢብኑ ዑመር (رضي ﷲ عنهما) ተይዞ: ረሱል (ﷺ)፦
﴿نهى رسولُ اللهِ صلّى اللهُ عليه وسلَّم عن القَزَعِ﴾
“ከቀዘዐ ‘ከፊሉን ተቆርጦ ከፊሉን መተው’ አይነት አቆራረጥን ከልክለዋል።”₁
በሌላ የኢብኑ ዑመር ዘገባ ደግሞ እንዲህ ይላሉ፦
﴿رأى رسولُ اللهِ صلى الله عليه وسلم صبيًا قد حلقَ بعضُ شعرهِ وتُرِكَ بعضهُ فنهاهُم عن ذلكَ وقال احلقوهُ كله أو اتركوهُ كله﴾
“ረሱል ﷺ በልጆች ላይ ከፊሉ ተቆርጦ ከፊሉ የቀረ የፀጉር አቆራረጥ ተመለከቱና እንዲህ አሉ፦ ወይ ሙሉ ለሙሉ ተቆረጡ ወይ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ተውት (አሳድጉት)”₂
📚 ቡኻሪ (5920) ሙስሊም (2120) ዘግበውታል₁
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል (4190) በቡኻሪና ሙስሊም መስፈርት₂
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora