ኢትዮ Dish Tuned In To You @etiodishwork Channel on Telegram

ኢትዮ Dish Tuned In To You

@etiodishwork


በየቀኑ አዳዲስ የሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን ⚽️👉 ነፃ የኳስ ቻናል አሰራር በቪዲዮ፣በድምፅ፣በምስልና በፅሁፍ ያገኛሉ admin 👉@SkatNatiMan/https://telegram.me/Etiodishwork
@SkatNatiMan

ኢትዮ Dish Tuned In To You (Amharic)

ኢትዮ Dish Tuned In To You የተለያዩ የሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን አስቀምጧልና የተለያዩ ኳስ ቻናል እንዲሰጣቸው ይቀርባል። በየቀኑ ያገኛሉ ዲሽ መረጃዎችን የድምፅና ፅሁፍ እንዲሰጡ እዚህ ይጫኑ። እሱም በቪዲዮ እና በምስል ላይ በተመልከቱበት ሁኔታ ይስጡ። ስለአሁኑ ሰነዶችና ጥንዶች፣ ከዚህ በኋላ የተጠበቀ ዲሽ መረጃዎች እንዴት ተገልጸው እንደሆነ እንደምንለወጥ አሰቃቂ ስልጠናን ማግኘት ይፈልጋሉ። ከልምድ እና አዲስ ቫዮላችንን በተወሰነ እንዲሁም የተሻለ አእምሮዎችን የሚፈቅድ ሰፈር በማከማት እንኳን መንከባለን። ከመሠረተ አጭር ምክንያት ላይ ያለው ኳስ ቻናሉን ለተመዘገቡ በቪዲዮ፣ ምስልና ፅሁፍ መረጃዎችን እንዲሰጡ ለመቆጣጠር እንጠቀማለን። አሰራር በተለያዩ ኳስ ቻናል የሚቀበሉ አስተያየቶችን ለመከታተል ይፈልጋሉ።

ኢትዮ Dish Tuned In To You

27 Jan, 17:39


👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ ለማግኘት Menu->Expansion->Network App->IPTV->Nova TV

👁ማሳሰቢያ👁
አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን
27_01_2025

ኢትዮ Dish Tuned In To You

25 Jan, 14:25


online ነኝ ሰርቨር ምትፈልጉ ላክ ላክ አድርጉ 🤝👌

ሰርቨር ለማስሞላት inbox@SkatNatiMan
@SkatNatiMan

ኢትዮ Dish Tuned In To You

22 Jan, 13:57


👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7600HD SMART
GOLDSTAR 7700HD SMART
GOLDSTAR 7800HD SMART
GOLDSTAR 7900HD SMART
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
EthioShare ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add LIFE TV (Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ነፃ Internet TV ነው
2. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ የእድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት resolution ማስተካከል ትችላላችሁ)
3. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR....  TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል
VF21894 22_1_2025

ኢትዮ Dish Tuned In To You

20 Jan, 17:01


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
LIFESTAR 1 Million 4K Android ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል እንኳን ደስ አላችሁ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ከሌሎች Fix የሚደረጉ ችግሮች ጋር ለምሳሌ ETV ላይ freeze የሚያደርገው ችግርን የሚቀርፈው ሶፍትዌር ጋር አንድ ላይ አዲስ ሶፍትዌር የምንለቅ ይሆናል NOVA TV በእውነት LIFESTAR 1 Million ላይ ይለያል

ኢትዮ Dish Tuned In To You

20 Jan, 16:57


ዛሬ የተሞላ  myhdip tv
online ነኝ ሰርቨር ምትፈልጉ ላክ ላክ አድርጉ 🤝👌

ሰርቨር ለማስሞላት inbox @SkatNatiMan

ኢትዮ Dish Tuned In To You

18 Jan, 18:45


👆👆Latest CRICFy APP
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል።
ይህ አፕ በየጊዜው Update የሆነ
ለአሁኑ ጨዋታ ፈታ በሉበት

ኢትዮ Dish Tuned In To You

18 Jan, 17:50


Arsenal Vs Aston Villa Live on SPORT 1 HD
Ethioshare + Goldstar / LEG LNB

ኢትዮ Dish Tuned In To You

18 Jan, 17:09


👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 43"  LS-4389FHD SMART Android 14 TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥 Change to new UI 4.0
ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

ኢትዮ Dish Tuned In To You

16 Jan, 20:07


Manchester Utd🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🆚 🇬🇧Southampton

🔻24H SPORT 1HD ( EPL
🔻SPTV 1HD
📺SPORT 1HD (amos

ኢትዮ Dish Tuned In To You

16 Jan, 19:01


👁SPTV የምታስሞሉ ሰዎች Online ስለሆንኩ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ተዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን አድርጉ

SPTV የሚሰራው ከታች ባሉት Reciver ስለሆነ ከታች ያሉትን ሞዴል በደንብ ያንብቡ


🔷REALSTAR 1010 HD
🔷REALSTAR 5050 HD
🔷REALSTAR SIRIUS HEVC 265

🔵LEG N24 FOREVER
🔵LEG N24 PROMAX
🔵LEG N24 Jaguar ULTRA
🔵LEG JAGUAR ULTRA 4K
🔵LEG H14 
🔵LEG M18 
🔵LEG M18Pro
🔵LEG Nurstar N24

🔸GOLDSTAR 7200HD
🔸GOLDSTAR 7500HD
🔸GOLDSTAR 8600HD
🔸GOLDSTAR 8800HD
🔸GOLDSTAR 9000 GHOST
🔸SUPERSTAR 6565HD Mega
🔸SUPERSTAR 6464HD Mega
🔸LIFESTAR 6060HD SMART
🔸LIFESTAR 8080HD SMART
🔸LIFESTAR 8585HD++
🔸LIFESTAR 9090HD Diamond

🔸LIFESTAR 9200HD SMART
🔸LIFESTAR 9300HD SMART
🔸LIFESTAR 1000HD SMART
🔸LIFESTAR 2000HD SMART
🔸LIFESTAR 3000HD SMART
🔸LIFESTAR 4000HD SMART
🔸LIFESTAR 9200HD GOLD
🔸LIFESTAR 9300HD GOLD
🔸LIFESTAR 1000HD GOLD
🔸LIFESTAR 2000HD GOLD
🔸LIFESTAR 3000HD GOLD
🔸LIFESTAR 4000HD GOLD
🔸LIFESTAR 9200HD Smart mini
🔸LIFESTAR 9300HD Smart mini
🔸LIFESTAR 9200HD MINI
🔸LIFESTAR 9300HD MINI
🔸SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🔸SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🔸SUPERSTAR 9200HD Super V8
🔸SUPERSTAR 9300HD Super V8.
🔸SUPERSTAR 95HD SMART
🔸SUPERSTAR 96HD SMART
🔸SUPERSTAR 97HD SMART
🔸SUPERSTAR 98HD SMART
🔸GOLDSTAR 7600HD
🔸GOLDSTAR 7700HD
🔸GOLDSTAR 7800HD
🔸GOLDSTAR 7900HD

🔹KINGSTAR 99Hd _PRIME
🔹KINGSTAR 8070 HD
🔹KINGSTAR 9080HD
🔹KINGSTAR 7060HD

👆👆እባካቹህ ከላይ የተቀመጡትን  ማብራርያ በደነብ አንቡቡ በዋነኘነት የሪሲቨር አይነታችሁን !

🚫 የሚሰሩትም ከላይ የተጠቀሱ ብቻ ናቸው ከዚህ ውጪ ድምፁ ቢኖርም በምንም reciver አይሰራም  !


SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም በክፍያ የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው ዋጋቸውም እንደ እየ ሪሲቨሮቹ ይለያያሉ።

ለማስሞላት የምፈልጉ 🟢 ONLINE ነኝ በዚህ  ያናግሩን 

👉 @SkatNatiMan
👉 @SkatNatiMan
በ +251923649799 በመደወል ያስሞሉ።


ታማኝነት እና ፍጥነት መለያችን ነው

ኢትዮ Dish Tuned In To You

16 Jan, 13:18


ETV PRO በስልክ በtv እና በሪሲቨር ይሠራል

ሁሌም ማወቅ ያለባችው ሁሉም Iptvዎች በጣም ፈጣን ኢንተርኔት ይፈልጋል በዳታም unlimited ካልሆነ አይሞከርም እንዳታስቡት

ኢትዮ Dish Tuned In To You

15 Jan, 13:32


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እለቃለሁ

ኢትዮ Dish Tuned In To You

11 Jan, 19:00


SPORT 2HD AMOS

አዲስ አበባ ላይ በLEG N24 IRON
QUALITY 71 - 72 በLEG 4K LNB😎

ኢትዮ Dish Tuned In To You

11 Jan, 19:00


24H sport & amos SPORT 2HD

amos HD ቀን ቀን ፅድት ብሎ እየሠራ በዚህ ሰዓት ማለትም ወደ ማታ Signal week ወይም No Signa እያለ ካስቸገረ መፍትሄው ጥሩ 4k LNB መቀየር ብቻ ነው (recommend የማረገው LEG 4K LNB ) ይህ ምስራቁን ደቡብን ክፍል እና አዲስ አበባን ወይም ከቨሬጅ የወረደ የሆነበትን ክፍል ብቻ ነው የሚመለከተው

ስሜኑ እና ምዕራቡ ክፍል ሁሌም ዘጭ ነው

ኢትዮ Dish Tuned In To You

11 Jan, 19:00


🔥 TOMORROW

ARSENAL 🆚 MAN UNITED

ኢትዮ Dish Tuned In To You

09 Jan, 17:57


👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000++ Platinum
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን (Default resolution በራሳችሁ set አድርጋችሁ) እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት ጥራቱን ማስተካከል ትችላላችሁ) በተጨማሪም እራሱ currently እንዳለው ኢንተርኔት Speed automatically እየቀያየረ እንዲያሳይችሁ ከፈለጋችሁ Adaptive Playback የሚለውን On አድርጉት እናመሰግናለን LIFESTAR ለ Nova TV አዲስ ተጠቃሚዎች ከሆናችሁ እንዲሰራላችሁ Register ማለታችሁን እንዳትረሱ
2. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR....  TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል
VF21789 9_1_2025

ኢትዮ Dish Tuned In To You

09 Jan, 17:09


ሁላችሁም ዛሬ የተለቀቀውን የ Nova TV ሶፍትዌር ሪሲቨራችሁ ላይ ጫኑ 👇👇👇👇
@SkatNatiMan
0923649799  ይደውሉ

ኢትዮ Dish Tuned In To You

08 Jan, 19:03


ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የካራባኦ CUP  ጨዋታ

ምሽት   5:00
⚽️ ቶትንሀም 🆚 ሊቨርፑል

በቀጥታ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች
📺24h sport 2HD
📺Sport 2HD amos
📺Sptv & Sport Blinter sat በነዚህ  ቻናሎች የሚተላለፉ ይሆናሉ


@SkatNatiMan
0923649799