ልብወለድ Ethio_Fiction @ethio_fiction Channel on Telegram

ልብወለድ Ethio_Fiction

@ethio_fiction


ልብወለድ Ethio_Fiction (Amharic)

ልብወለድ Ethio_Fiction ከኢትዮጵያ ታሪክ እና ታሪክ መለዋወጫ የተጠቀሙ ሴቶችን ለማዳረግ እና ከፋና ተመልከቱ ልብወለድ ነው። ይቅርታ: ልብወለድ Ethio_Fiction ታሪኩን ለመስመር እና ከእንቅስቃሴ ለመስጠት ከአንደኛው ግለሰቦች ያላቸውን ታሪኮች ስንሆን ፍሌነት፣ መለዋወጥ እና ፊልሞች እና ተለያዩ ታሪኮችን በነጻነት ይፈታል። በዚህ ልብወለድ ታሪክን ይኖራል እና በማንበብ ይገናኙታል። ልብወለድ Ethio_Fiction የተለያዩ አርቲስቶች እና ጽዮን የወንጀሎችን ይዟት አስመልክቷል። ልብወለድ Ethio_Fiction ለእርሱ ለውጥ እንዲለዋወጥ ስለተጠቀሱት ተቋም ያለባቸውን አገልግሎቶች ያዘብቶላቸዋል።

ልብወለድ Ethio_Fiction

16 Feb, 11:51


የተለያዩ ጥራት ያላቸዉን የቆዳ ምርቶች ለማዘዝ
📱@BetsinaD
📞0902835656
ከነፃ ትራንስፖርት ጋር🚚

ልብወለድ Ethio_Fiction

13 Feb, 19:43


" ማደግ የሚናፍቀኝ እንደነ ‘እገሊት‘ እንደነ ‘እገሌ‘ ለመሆን ሆነ ። እንደ‘ራሴ‘ መሆን መኖሩን የማውቅበት ስንዝር የሀሳብ ክፍተት አልነበረኝም ። እገሊትና እገሌን ለመሆን ስኳትን ብዙ ስብርባሪ እገሌዎችን ሆንኩ ።   ሁሉንም የምሞክር ፣ ልክና ስህተትን ልክ ሆኜና ተሳስቼ የምፈትን ፣ ቀናና ወልጋዳውን ቀንቼና ተወላግጄ የማረጋግጥ ሆንኩ ። ምክንያቱም ትክክለኛ መንገድ የሚሉትን በዱላና በስድብ ሊያሳምኑኝ ሲሞክሩ እንጂ ሲኖሩት አይቼ የማላውቅ ነኛ ! .. "

ጠበኛ እውነቶች
በሜሪ ፈለቀ

Share ------> @ethio_fiction

ልብወለድ Ethio_Fiction

10 Feb, 19:11


"ምትክ"
.

.
ሁሌ ከማዘወትርበት መድሀኔአለም ቤተክርስቲያን ጥግ ስር ፀሎቴን
አቋርጦ የሚመጣው ድምጽ ተከትዬ አመራሁ። ብቻዋን ሁሌ በነጠላ
ክንብንብ ውስጥ ራሷን ደብቃ እምባዋን የምታፈስ እንስት አያለሁ ዛሬ
ላናግራት ወሰንኩ ሶፍት አቀብያት ምን እንደሆነች ጠየኳት እንዲህ
ነበር ታሪኳን የጀመረችልኝ ……
.
.
…… "በውበትሽ ማሰብ ስትጀምሪ ማንነትሽን ታጫለሽ ነበር ያለኝ !! "
……… እንቅልፍ ህልም ቅዠት እየተደራረቡ ይጫወቱብኝ ጀመር እሱን
ከእቅፌ ሳስወጣው ሁሉም ወደ እኔ መጡ ድባቴ…ትካዜ…ብስጭት…
ንጭንጭ በሙሉ ተሰበሰቡ እንዲህ ራሴን ጥዬ ስታይኝ አትፍረጂብኝ ?
ሴት ልጅ ንጽህናዋን ስትጠብቅ ነው አትበይኝ? ካለሱ ንጹህነት የለም
፡፡ካለሱም ክብር የለም ፡፡
…………… ቀጥ ብሎ የቆመውን ረጅሙን አፍንጫዋን በሹራቧ ጠርዝ
ጭምድዳ አበሰችው፡፡ በዚያው በነካ የሹራቧ ጫፍ የአይኖቿን ክፈፍ
ሞዠቀቻቸው ፡፡
………በእርግጥም ውበቴ ሲበዛ በራስ መተማመኔ ጨመረ መሰለኝ
ወንዶች ዙሪያየን የሞሉት ይመስለኛል "እዩዋት አታምርም?" የሚሉኝ
መሰለኝ ሁሉም በስስት የሚያዩኝ ፡፡
.
.
………… " እንዲህ እንደ ክዋክብት አትበተኝ እንደ ጨረቃ ሰብሰብ በይ
ያ ሲሆን ብርሀንሽ ጨለማን ይሰነጥቃል !! " አለኝ
……… ቃላቶቹ ያፈራርሳሉ ይበታትናሉ ከአቅሜ በላይ ናቸው ብዙ
ቀጥሮኝ የቀረሁ ቀን ፡፡ እሽ "ነገ" ሲለኝ ከተመቸኝ አልኩት አሁንም
ስቀር "ነገ" አለኝ ከጓደኞቸ ጋር እንደሆንኩ ነገርኩት፡፡
"ግዜ ሲራራቅ ናፍቆትን ሳይሆን መለያየትን ያቀርባል እንደምትናፍቂኝ
ታውቂ የለ ? አብረሽኝ ሁነሽ እንኳን ትናፍቂኛለሽ አትራቂኝ፡፡" ሲለኝ
አልገባኝም ነበር ፡፡
.
.
…… እጁ ላይ ያደረገውን አብረቅራቂ ተለጣጭ ጌጥ አውጥቶ "ይሄ
ቀኝ እጄን እንደ ጓደኞችሽ እና ቤተሰቦችሽ አስቢ ፡፡ ይህ ግራ እጄ ደሞ
እኔ ነኝ፡፡ አንች ይሄ ጌጥ ነሽ ፡፡ " ሁለት እጆቹ መሀል ላይ ጌጡን
አስገብቶ ለጠጠው፡፡ "ይህን ጌጥ አየሽው? በሁለት እጆች መሀል
ሲለጠጥ? አንችም በአንድ ጎን በቤተሰብ እና ጓደኞችሽ እየተሳብሽ
ነው ፡፡ እኔም ደሞ በዚህኛው ጎን እየሳብኩሽ ነው ፡፡ ከአቅም በላይ
ተለጥጠሻል በግዜ ወደ አንዱ ካልሆንሽ ትበጠሻለሽ፡፡"
ጌጡን ወደ ግራ እጁ አስገብቶ ለበሰው፡፡ "አየሽ ? እንዲህ ሲሆን ልክ
ነው አይጠብም አይሰፋም ፡፡"
እኔም ወይ ከሱ ወይ ከቤተሰብ እና ጓደኞቸ አንዱን እንድመርጥ
ጠየቀኝ ማለት ነው ? ጨዋታ እያጫወተኝ ነበር የመሰለኝ ፡፡
.
.
………… " ዙሪያሽን አትይ በራስሽ አለም ኑሪ፡፡ ከበታችሽ ያሉትን ካየሽ
አንች የበላይ የሆንሽ ስለሚመስልሽ ከአለም ትጋጫለሽ ፡፡ ከበላይሽ
ያሉትን ካየሽ ደሞ አንች እንዳነስሽ ስለሚሰማሽ ከራስሽ ጋር ትጣያለሽ
፡፡ "
…………አይገርምም? ምን ለማለት እንደፈለገ ሁሉ እንዳይገባኝ
በቃላት ልቤን አረሰው እስከዛሬ ለምን አልነገረኝም ነበር ሳላጠፋው
በፊት እንድማርበት ማድረግ ይችል አልነበር? ሳየው ማወቁን
እንዳውቅበት አይፈልግ ሲመስለኝ እንኳን እንዳልጠይቀው አፌን
አሸገው፡፡ ሁሌ ቅዳሜ ምሽት እምንቀመጥበት ቦታ ላይ ሁነን ቦታው
እንግዳ መሰለኝ ሳሮቹ የደረቁ መቀመጫችን የራሰ፡፡ የሞቀው
ሰውነቱን ስነካው ደስ የሚለኝን ልነካው ፈራሁት ሳየው ደስ የሚለኝን
ሳቁን ደበቀብኝ አይኖቹ ሽፋሽፍት የሞላቸው እንዳላየው የሚከልሉት
ክንፎች መሰሉኝ ፡፡
.
.
…………… " ፍቅር መስዋእትነትን ይጠይቃል ለፍቅር ሁሉን ነገርሽን
እጭ፡፡ ፍቅር በሚያጡት እጥፍ ማግኘት ነው ፡፡ በሚያጡት እጥፍ
መቀበል ወይም በማንኪያ ትሰጭ እና በአካፋ ትቀበያለሽ ፡፡ አንች ለዛ
አልተዘጋጀሽም የምታጭው ትልቅ ይመስልሻል የምታገኝው ከዛ
እንደሚበልጥ ልብ አላልሽም፡፡ በቃ መሄዴ ነው ብሎኝ ተነሳ ፡፡
……… ከመቀመጫው ተነስቶ ሲሄድ ቆይ አላልኩትም፡፡ ለምን?
ትተኸኝ አትሂድ ብዬ አልተጋፈጥኩትም ሲሄድ አየሁት ጨለማው
ውስጥ ገብቶ ተደበቀ ከአይኔ ማየት ውጭ ሆነ፡፡ በተቀመጥኩበት
ብዙ ቆየሁ የረጠቡትን አይኖቸን ንፋስ አራገባቸው ቅዝቃዜው ፊቴን
መታኝ አፍንጫዬ ቅጥልጥል ንፍጦችን አመረተ፡፡ ንጹህ ነኝ ብዬ አስቤ
ነበር፡፡ ግን አይደለሁም ነኝ ያልኩትን እንዳልሆንኩ ሲነግረኝ አፈርኩ ፡፡
.
.
……ያጣሁትን ማስመለስ ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ህይወትን ግን
ካለሱ ልኖራት ትከብደኛለች ልሸከማት ጫንቃዬ ይዝላል ጉልበቴ
ቄጤማ ይሆናል እጆቸ ይሰልላሉ ሊኖር ቃል ሲገባልኝ በአንድ ጀምበር
ያውም በጨረቃ አጣዋለሁ ብዬ ተጨንቄ አላውቅም፡፡ ሁሌ ፍቅሩ
ከእግሮቸ ማደግደግ ያስተውታል ብዬ አልነበረም ጨካኝ ነው ለማን
ትቶኝ ሄደ? ትቶኝ ሲሄድ ማን አብሯት አለ ብሎ አያስብም? ካለሱ
መኖር ለካ ከባድ ነው፡፡
.
.
…… ምናልባት ርህራሄው ጸበል ሁኖ ሰውነቴን ቢያረጥብ ፈውስ ባገኝ
ብዬ ብደውልለት ላገኘው አልቻልኩም ስልኩን ዘግቶት እንደሆነ
በማመኔ ወደ ቤቱ ሄድኩ በዛ አካባቢ ሰፈሩ ግርግር ሲበዛው
ባውቅም በአካባቢው ከወፍ ዝማሬ ውጭ ሌላ ምንም አልነበረም፡፡
ይሞታል ብዬ ገምቻለሁ? ላሳምነው ነበር የሄድኩት እቅፍ ላደርገው
ግን እሱ አይናገርም የሚያቅፉኝ እጆቹ በክር ታስረዋል አይኖቹን
የማንቀሳቀስ አቅም አልነበረውም ዳግም ላይስቁኝ ጥርሶቹ
ተከድነዋል ይሄን ሁሉ እንዴት ይነጥቀኛል?፡፡ ሰው ብቻውን
አይሞትም? ሰው እንዴት ሁለት ሰው ይዞ ይሞታል፡፡
.
.
……የዛኔ ተነጥሎኝ ሲሄድ እምባዬ እስኪደርቅ አልቅሼ ወደ ቤቴ ስሄድ
የተከሰተውን ሰምቻለሁ የኔ መሆኑን መች አወኩ እንዲህ ሀዘን
ከሚያኮራምተኝ ምናለ ተቃቅፈን ሁለታችንንም ገጭቶን በነበር እስኪ
ጎን ለጎን ብንቀበር ምን ነበረበት ግን ያንን ሁሉ አልችልም ቃል
ይሞታል? ቃሉን ግን ይሄው ቀን ገድሎታል፡፡ አሁን ማርገዜን ቢሰማ
አፈር ልሶ ይነሳል? ልጅ ሲወድ መጠን አልነበረውም ግን የእሱ አይነት
ሲወለድ የእሱ አለመኖር ምን ይባላል? ፡፡ መሞት አያስፈራም
አሟሟት ግን ያስፈራል፡፡ አራስ ልጄን ትቼው እዚ አለቅሳለሁ ፍቅር
ሲደቅቅ ሀዘን ከልብ አይወጣም እንደምወደው በእንባዬ ልጽፈው ነው
እዚ መገኘቴ ፡፡
.
.
…… ሁሌም የአንድ ነገር መምጣት የአንድ ነገር ማጣት ምልክት
ይሆን? በነገረችኝ ታሪክ ልቤ እንዲህ አዘነ ማልቀስ መፍትሄ
አይደለም ወይም ሰው እንደሚለው ማንም ከሞት አይቀርም ብዬ
ላጽናናት አልደፈርኩም እምባም ፍትህ ነው ታልቅስ አልቅሰውም
የማይወጣለት ስንት ሀዘን አለ በሱ መሞት ረፍት እሷ ሀዘኗን
ልትቋቋም ነበር? ፡፡ ወደምሄድበት ሳልወስን ቻው ሳልላት ብቻዬን
እያልጎመጎምኩ በፍጥነት ከአካባቢው ተሰወርኩ፡፡
   @BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

09 Feb, 19:36


ልብ-ወለድ
👉start

ልብወለድ Ethio_Fiction

06 Feb, 19:16


አልፈልግም ስትለኝ እምባዬ እንዳይመጣ ታግዬ ፈገግ አልኩኝ ።
.... ለእምባዬ ፊት መስጠት አልፈለኩም ።

...የሄደን ሰው እምባ አይመልሰውም ብዬ ነው መሰለኝ !

ግን ከፋኝ....

...ተደግፌባት ነበር ።

...አደጋገፌ በጥርጣሬ አልነበረም ።

ከኔ እሷን አምናት ነበር.... እንዳልጎዳት ስጣጣር ነበር ።

... እንዳላሳዝናት ሁኔታዬን ሁሌ ዓየው ነበር...!

አልፈልግህም ስትለኝ ....

ጭር አለብኝ...

...በግርግር ውስጥ ጭርታ ስሜት እንዴት ይወለዳል...?

ጭርታው አስፈራኝ ጭርታው ድብርት ወለደ...

እሷ ስታብራራ እኔ መልስ መስጠት አልፈለኩም...

...እንዲ ስለው እንዲ ይላል ብላ ምላሽ ተሸክማ እንደመጣች ገብቶኛል ።

...ምላሽ ካጠና ሰው ጋር ውይይት ትርፍ የለውም ።

...ማን ለማን ብሎ ከማን ጋ ይሆናል...? ይሄ መስቀል ሳላጉረመርም የምሸከመው ነው...!!

ግን ይሄን ሁሉ ሲሰማኝ ፈገግ ብዬ ነበር።

..እሷም አልፈልግህም ስለው "ፈገግ ብሎ".. ነበር ትል ይሆናል ።
አድሃኖም

👉👉👉👉

ልብወለድ Ethio_Fiction

06 Feb, 13:51


ርዕስም ትርጉምም የለዉም........


አንዳንዴ ነገሮችን ለማብራራት ከየት እንደምንጀምር ግራ ይገባናል....አለ አይደል አሳቢ እና ታዛዥ ከመሆን ......ምን አገባህ... ምን አገባሽ... አይመለከትህም አይመለከትሽም... ወደማለት እንዴት እንደተሻገርን እኛም አናዉቀዉም ...እናዉቀዋለን ግን እንዴት ነዉ የምናስረዳዉ? ...በቤተሰብና ጓደኛ መከበብን ጨዋታና ወከባ ከመዉደድ .....ለብቻ መቀመጥን እና ወከባ መጥላትን እንዴት ልምድ እንዳደረግን አናዉቅም...ብቻ አንዳንድ ሁኔታዎች ቅርፅ ይሰጡናል ...አንዳንድ ሰዎች ሰብረዉ ራስን መዉደድ ያስተምሩናል....አንዳንድ ጨለማ ምሽቶች ፅልመት ጋር ያወዳጁናል ...አንዳንድ ቀዝቃዛ ጊዜያት ዉስጣችን የተቀጣለዉን ፍቅር እና የሰዉ ተስፋ አጥፍተዉ አቀዝቅዘዉት ይሄዳሉ ....እናም ደና ነን ...ደና ነኝ
@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

04 Feb, 14:37


▶️ታናሽ እህቴ ናት ፦
በአስራ ሶስት አመት እበልጣታለሁ። እሷ ላይ ያለኝ ስልጣን የአለቃ ነው።'exercise' የማደርገው ስልጣን ብዙ ነው።
የአፍሪካ መሪዎች ዜጎቻቸው ላይ ካላቸው ስልጣን አያንስም
እሷም ስልጣኔ ነው ብየ 'exercise' የማደርገውን በፀጋ
ተቀብላለች።

ልጄ ትመስለኛለች ምግብ በጋራ ስንበላ ቀድሜ ነው በቃኝ የምለው። ከርሷ ጋር እንዳልሻማ ፍቅሬ እና ሃላፊነቴ ይገታኛል

ሁኔታዋን አየዋለሁ ሲድክካት፣ስትደሰት እንቅስቃሴዋን አስተውላለሁ። ከጓደኛዋ እንዳታንስ′Invest′አደርግባታለሁ።

የሆነ ፊልም እያየን መጥፎ ገጸ -ባህሪ ስታይ''ኤፍሬም ፊልም
ስለሆነ ነውጂ። እንደዚህ አይነት ሰው በትክክለኛ ህይወት
የለም አይደል? ''ትላለች

ሰው የፈጣሪን ስም ጠርቶ የሚዋሽ አይመስላትም፣
ለገንዘብ ብሎ ሰው ጓደኛውን የሚክድ አይመስላትም፣
የውሸት ለቅሶ ያለ አይመስላትም።ንፁህነቷ ያስደነግጠኛል።

ብስለት የሚባለውን እውቀት ማጥመቅ ፈልጌ
አጠማመቁ ግራ ይገባኛል።

'Fiminist' አደረገችኝ።ትሁቴን እያሰብኩ መደፈር፤ድብደባ
ጭቆና ፣እቃወማለሁ። ትሁቴን ስለማስብ ሴት አታልሎ
ወደ አልጋ መውሰድ አልችልም።ትሁትን እያሰብኩ ገራገር
እንስቶች ላይ ′Advantage ′ ለመውሰድ አልሞክርም።

ትሁቴ የመጀመሪያ ልጄ ነች። በሷ ጉዳይ አልራቀቅም፣
በሷ ምክንያት ሴቶች ላይ በደል አልሰራም።

ትሁቴ እንዳትኮርጀኝ ሰክሬ አላገላውጅም፣ የማይረባ ጓደኛየን እቤታችን አላመጣም፣ ትልቅ ለመሆን እባትላለሁ።

የአንዳንድ ታናሽ አሻራ እደ መምህር አይነት ነው!!!

Ⓒ Adhanom Mitiku

ለታናሾቻችን ለሴት ልጆቻችን ስንል ንፅህናን እንላበስ

ልብወለድ Ethio_Fiction

03 Feb, 10:36


ቀረ ድሮ ድሮ
ምን አለ ዘንድሮ



ድሮ ድሮ ያኔ ጥንት ከ10 ዓመት በፊት አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ለቤተሰቦቻቸው ሚኒባስ መግዣ ብር ይልኩ ነበር



ድሮ ድሮ 135 ብር የጡረታ ደመወዝ የሚቀበሉ አዛውንቶች ቀበሌ መዝናኛ ወሩን ሙሉ ጠጥተው በተቀረው ገንዘብ የወር አስቤዛ ገዝተው ወደቤት ይገቡ ነበር



ድሮ ድሮ ቴዲ አፍሮ ከእስር ካልተፈታ ቀነኒሳ ኢትዮጵያን ወክዬ አልሮጥም ብሏል ብሎ የሚያምን የዋህ ህዝብ ነበረ

¤

ዘንድሮ
አንድ ሙሉ ህንፃ ሰው በቦንብ ፈጅቶ
የኔ ኃላፊነት ነው ይላል አፉን ሞልቶ

¤

ድሮ ድሮ የቀበሌያችን አስተዳዳሪ አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ከነልጆቹ ይኖር ነበር



ድሮ ድሮ ህዝቡ ብዙ እረፍት ስለነበረው ሰራዊትና ሙሉዓለም የፍቅር ግንኙነት አላቸው? የሚል የ120 ፕሮግራም ለ2 እሁዶች አይቶ ፈርዷል



ድሮ ድሮ ፀጋዬ ገብረመድህን የተባለ የአምቦ ሰው በአማርኛ ስነፅሁፍ ሎሬት የሚል ማዕረግ አግኝቶ ነበር

¤

ዘንድሮ
ሳይንሳዊ ፎርጂድ ተመራምሮ ዛሬ
ቅቤን በሙዝ ተካው ሸክላን በበርበሬ

¤

ድሮ ድሮ እርስዎ ቢሆን ምን ያደርጋሉ የሚል የሬዴዮ ፕሮግራም ላይ ስለማያውቁት ሰው ህይወት ተጨንቀው 40 ደቂቃ አስተያየት የሚሰጡ ቅን ሰዎች ነበሩ



ድሮ ድሮ Meet ETV ላይ ቀርበው ኢንተርቪው የሚደረጉና እንግሊዘኛ ማውራት የሚችሉ ባለስልጣናት ነበሩ



ድሮ ድሮ እርጂኝ አብሮ አደጌ እየተባባሉ የሚዘፍኑ ጓደኛማቾች ነበሩ



ድሮ ድሮ
“አንበሳን በጡጫ እለው የነበረ
ዝሆንን በጡጫ እለው የነበረ
ነብርን በጡጫ እለው የነበረ
እባብ ጭንቅላቱን እለው የነበረ..." እያለ የፍቅር ዘፈን የሚዘፍን ሙሉቀን መለሰ የተባለ ዘፋኝ ነበረ



ድሮ ድሮ ኑሮ መረረኝ ብሎ ዛፍ ላይ የወጣን ሰው ህዝቡ ተሰብስቦ "ውረድ ችግርህን መንግስት ያየዋል" ብሎ ከዛፍ ላይ ያስወርደውና መንግስት ችግሩን ያይለት ነበር



ድሮ ድሮ ኮኮስ የተቀባችን ሴት ለትዳር የሚመኙ ወንዶች ነበሩ



ድሮ ድሮ እኔም ሀገር አለኝ የሚታይ በሩቁ ብለው የሚዘፍኑ ሀገር ያላቸው ዘፋኞች ነበሩ



ድሮ ድሮ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ልጆች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ነበር



ድሮ ድሮ ታምራት ላይኔ የተባለ ባለስልጣን ስኳር ሰርቀሃል ተብሎ 15 ዓመት ታስሮ ነበር

¤

ዘንድሮ
ተፈናክተው ደምተው ወድቀው ሲያጣጥሩ
ቆሞ የሚያየው ይላል እንዳትመራሩ

¤

በየመሃሉ ዘንድሮ እያልኩ ያስገባሁት ግጥም ጥላሁን እልፍነህ በ90ዎቹ መጀመሪያ ከተዘፈነው ያንተ ያለ የሚል ዜማ ላይ የተወሰደ ነው።
ቀረ ድሮ ድሮ
ምን አለ ዘንድሮ



ድሮ ድሮ ያኔ ጥንት ከ10 ዓመት በፊት አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ለቤተሰቦቻቸው ሚኒባስ መግዣ ብር ይልኩ ነበር



ድሮ ድሮ 135 ብር የጡረታ ደመወዝ የሚቀበሉ አዛውንቶች ቀበሌ መዝናኛ ወሩን ሙሉ ጠጥተው በተቀረው ገንዘብ የወር አስቤዛ ገዝተው ወደቤት ይገቡ ነበር



ድሮ ድሮ ቴዲ አፍሮ ከእስር ካልተፈታ ቀነኒሳ ኢትዮጵያን ወክዬ አልሮጥም ብሏል ብሎ የሚያምን የዋህ ህዝብ ነበረ

¤

ዘንድሮ
አንድ ሙሉ ህንፃ ሰው በቦንብ ፈጅቶ
የኔ ኃላፊነት ነው ይላል አፉን ሞልቶ

¤

ድሮ ድሮ የቀበሌያችን አስተዳዳሪ አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ከነልጆቹ ይኖር ነበር



ድሮ ድሮ ህዝቡ ብዙ እረፍት ስለነበረው ሰራዊትና ሙሉዓለም የፍቅር ግንኙነት አላቸው? የሚል የ120 ፕሮግራም ለ2 እሁዶች አይቶ ፈርዷል



ድሮ ድሮ ፀጋዬ ገብረመድህን የተባለ የአምቦ ሰው በአማርኛ ስነፅሁፍ ሎሬት የሚል ማዕረግ አግኝቶ ነበር

¤

ዘንድሮ
ሳይንሳዊ ፎርጂድ ተመራምሮ ዛሬ
ቅቤን በሙዝ ተካው ሸክላን በበርበሬ

¤

ድሮ ድሮ እርስዎ ቢሆን ምን ያደርጋሉ የሚል የሬዴዮ ፕሮግራም ላይ ስለማያውቁት ሰው ህይወት ተጨንቀው 40 ደቂቃ አስተያየት የሚሰጡ ቅን ሰዎች ነበሩ



ድሮ ድሮ Meet ETV ላይ ቀርበው ኢንተርቪው የሚደረጉና እንግሊዘኛ ማውራት የሚችሉ ባለስልጣናት ነበሩ



ድሮ ድሮ እርጂኝ አብሮ አደጌ እየተባባሉ የሚዘፍኑ ጓደኛማቾች ነበሩ



ድሮ ድሮ
“አንበሳን በጡጫ እለው የነበረ
ዝሆንን በጡጫ እለው የነበረ
ነብርን በጡጫ እለው የነበረ
እባብ ጭንቅላቱን እለው የነበረ..." እያለ የፍቅር ዘፈን የሚዘፍን ሙሉቀን መለሰ የተባለ ዘፋኝ ነበረ



ድሮ ድሮ ኑሮ መረረኝ ብሎ ዛፍ ላይ የወጣን ሰው ህዝቡ ተሰብስቦ "ውረድ ችግርህን መንግስት ያየዋል" ብሎ ከዛፍ ላይ ያስወርደውና መንግስት ችግሩን ያይለት ነበር



ድሮ ድሮ ኮኮስ የተቀባችን ሴት ለትዳር የሚመኙ ወንዶች ነበሩ



ድሮ ድሮ እኔም ሀገር አለኝ የሚታይ በሩቁ ብለው የሚዘፍኑ ሀገር ያላቸው ዘፋኞች ነበሩ



ድሮ ድሮ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ልጆች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ነበር



ድሮ ድሮ ታምራት ላይኔ የተባለ ባለስልጣን ስኳር ሰርቀሃል ተብሎ 15 ዓመት ታስሮ ነበር

¤

ዘንድሮ
ተፈናክተው ደምተው ወድቀው ሲያጣጥሩ
ቆሞ የሚያየው ይላል እንዳትመራሩ

ይሁን
ይሁን

ልብወለድ Ethio_Fiction

03 Feb, 09:38


በጫወታችን መሀል..."ባል ፈልግልኝ"..... አለችኝ

ምን አይነት?.....አልኳት

"ጥሩ ጸባይ ካለው ይበቃኛል።"

የምሯን እንደሆነ ሁለ ነገሯ ይናገራል.....ጉጉቷ እንጀቴን በላው።

ፍቅረኛ ኖሮሽ ያውቃል? አልኳት።

ጥያቄውን ለማለስለስ ስታገል::

"ነበረኝ"

"ዛሬ ነገ እያለ ሕልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያጎላ፣ እያሳጣ... ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን እድሜዬን በልቶ ተልካሻ ምክንያቶችን ጠቃቅሶ ተለየኝ። አሁን ሌላ ከእኔ በአስር አመት የምታንስ ጉብል አግብቶ ይኖራል"

ምናለ.....

ካልወደድካት፣ ካላገባሃት ብትተዋት፣ ቀኗን ባታኝከው!! ውበቷ ሳይደበዝዝ፣ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ። ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጠ ትርጉም አለው።

ምንጭ:-አዎ! እሱ ጋ ያመኛል !

ልብወለድ Ethio_Fiction

01 Feb, 18:05


"ስሜቶችሽን በመጠቀም ዘና ስትይ በሕይወትሽ ውስጥ እንዲኖሩ ማትፈልግያቸው ነገሮችን ጉልበት መንጠቅ ትችያለሽ . . . ሳቅ ሕይወትን ይቀይራል. .
መጥፎ ስሜት ሲሰማሽ ፀጉርሽን እየነጨሽ ለመጥፎ ስሜት ጉልበት አትጨምሪለት. . እንደሱ ካደረግሽ ፈረሱን የበለጠ ብስጭት ወዳለበት ቦታ እየጋለብሽ ነው. . እኔ ምልሽ መጥፎ ስሜቶችን የመጥላት አይደለም. .. መልካም ስሜቶችን ሆን ብሎ የመምረጥ ነው. . እናም ደግሞ ደጋግሞ መምረጥ. ..መጥፎ ስሜቶች ልትቋቋሚያቸው ስትሞክሪ ይጨምራሉ. . የትኛውንም ነገር ልትቋቋሚው በፈለግሽ መጠን ወዳንቺ የበለጠ ይመጣል። ስለዚህ መጥፎ ስሜቶች ሲገጥሙሽ ፍፁም ትኩረት አትስጫቸው።በፍፁም ልትቋቋሚያቸው አሞክሪ። ያኔ ጉልበታቸውን ትነጥቂቸዋለሽ. . . እናም 'የኔ ውድ እኔ 'ሳቂልኝ እሺ!! የሆነው መሆን ስላለበት ነው. . በሚችለው አምላክ ስር ነሽ!. . "

ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ለመውደቅ ስንገዳገድ ለራሴ ፃፍኩት . . . ስሜቴ በተደበላለቀ ቁጥር አነበዋለው . . . ያለፍኩትን ወይም ማይታለፈውን ያለፉትን ወይም ማይታለፉ የሚመስሉትን ያሳለፈውን አምላክ ነፍሴ ውስጥ ያበራልኛል ያኔ በሃዘን ሳይሆን በትህትና ና በምስጋና ጎንበስ እላለው !!

/ትዝታ/
@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

21 Jan, 13:44


አንዳንዴ ልጅነቴን ዞር ብዬ ሳስበዉ እንዲህ የሚናፍቀኝ መሆኑን ባዉቅ እንዴት አጣጥመው ነበር እላለሁ።ለማደግ እንድንጓጓ ያደረገን የነበረው ምን ይሆን ?ቤተሰቦቻችን ማደግን አሳምረው ስለዉልን ይሆን ታላቅ እህት እና ወንድሞቻችን ማደጋቸዉን እንቁልልጭ ብለዉን ይሆን እንዲያ አጥብቀን አጥብቀን ለማደግ የተመኘነው ማደግ እንዲህ ያለ ነገር መሆኑን ማን ነግሮናል?ማደግ ቀንበር ፣ማደግ ይሉኝታ ፣ማደግ ጭንቀት ፣ማደግ ማስመሰል ፣ማደግ መሰልቸት ፣ማደግ ምሬት፣ሀዘን......ብዙ ብዙ መዘዝ ይዞ እንደሚመጣ ብናዉቅ እንዴት ደግ ነበር ።ማደግን ባናስቀረዉም እንኳን ልጅነትን በቅጡ አጣጥመነዉ እናልፍ ነበር። ከት/ት ቤት እሩጦ መጥቶ እናታችን የሰራችዉን ቆንጆ መክሰስ በግድ እየበላን MBC 2 MBC 3 ማየት፣ "ዳይ ወደጥናት" ተብለን ተቆጥተን  ተነስተን የጥናት ስአት እስከሚያልቅ ምናምን መቦጫጨር፣ስእል መሳል ምን አጠናችሁ ስንባል የባጡን የቋጡን አጠራቅመን ካለችን ትንሽ እዉቀት ለነገ እንዳታልቅ ሳስተን ቆጣጥበን እንናገራለን ከዛ ደግሞ እንቅልፍ እስኪወስደን ስለፈረደበት ማደግ እናስባለን አሁን ያለንበትን ይሄን እጅግ አሽሞንሙነን አሳምረን እናስባለን። አድጌ፣ራሴን ችዬ፣ከቤት ወጥቼ፣ዩንቨርስቲ ገብቼ .......አቤት ደስ ሲል በሃሳብ ልጅነትን ጥለናት እንበራለን ትልልልልቅ እንሆናለን እናም የሆነው ያክል የተለየ ደስታ ይፈጥራል።በሃሳብ እንዲህ ደስ ካለ ቦታው ላይ ስንሆን ደግሞ ብለን አስበን ልባችን ጮቤ ይረግጣል ወዲያው ልጅ መሆናችን ትዝ ይለናል ለማደግ ገና ብዙዙዙዙዙዙ እዴሜ እንደሚቀረን እናስብና ይከፋናል።with in a blink ግን እንዲያ በሃሳብ ብቻ ጮቤ ያስረገጠን አይደርስ መስሎን እንደሰማይ የራቀብን ጊዜ ላይ እራሳችንን አገኘነዉ።ምኑም እንዳሰብነው አይደለም፣ምኑም imagine ካደረግነዉ ጋር አይገናኝም።ከዛም ተመለስን ስለዛ ጊዜ እናስባለን ልጅነታችንን እያሰብን ፈገግ እንላለን፣ደግሞ አይናችን እንባ ያቅራል።ዳግም ወደኋላ የባሱ እንጂ የተሻሉ ቀናት እንደሌሉ ስንረዳ ልጅነታችንን መናፈቅ አማራጭ የሌለው ነገር ይሆናል።
    @BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

18 Jan, 19:56


Lucky animal ይባላል Spin ማረግ ብቻ ነው ከናንተ የሚጠበቀው Spin ለማግኘት ሰው Invite ማረግ እና Ads ማየት ትችላላቹ የ15 ሰከንድ Ads ካያቹ 1 Spin ይሰጣቿል🤗

ያላቹ Lucky animal point 50.000 ሲደርስ ወደ 5$ Swap ታረጉታላቹ ከዛ ከ1$ ጀምሮ Withdraw ማረግ ትችላላቹ ማለት ነው🤗

https://t.me/LuckyAnimalsbot/LuckyAnimalapp?startapp=inv_MTAwNjMzNzE

ልብወለድ Ethio_Fiction

18 Jan, 17:52


Channel photo updated

ልብወለድ Ethio_Fiction

17 Jan, 12:24


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
በዛው ይሄን ስሩት
Pepe ወዲያው ሚከፍል ነው list ከሆነ የቆየ ነው

https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=789369894

ልብወለድ Ethio_Fiction

13 Jan, 19:45


ያልደረቁ ቁስሎች አሉኝ....አመታት ቢገባደዱም
እስካሁን መቆጥቆጣቸዉን ያላቋረጡ....እናም ሰዉ አልፈልግም ስል ሰዉ አለመፈለግ አይምሰልክ...ቁስሌ ላይ ቁስል መጨመርን ስለማልሻ ነዉ...አዉቃለሁ ሁሉም ሰዉ አይጎዳኝም ... በሰዎች ጥሩነትም ሆነ በፍቅር ማመን አላቋረጥኩም ... ግን ሰዉ ሁኖ ምሉዕ የለም ... እኔ እያልኩ ያለሁት የሰዉን ጎደሎ ለመሙላትም ሆነ ስህተት የማያጣዉን የሰዉ ልጅ ይቅር የምልበት አቅም የለኝም ነዉ ... አየህ ሰዉ አለኝ ስትል ትጠብቃለህ...ተስፋ ታደርጋለህ...ያ ተስፋ ደሞ የሀዘን መቃብርህን ይምስልሃል...እኔ ደሞ ተስፋ ባደረኩበት ተምሶ ...ተምሶ ያለቀ ትልቅ ጉድጓድ አለኝ !እሱን ለመሙላት እየጣርኩ ነዉ ቢገባህ .....ቁስሌ እንዲመረቅዝ አልፈልግም....ሰዉ ያስፈልግሻል ብለክ አትምከረኝ ... አያስፈልገኝም! ....የኔ የምትይዉ ሰዉ ይኑርሽ አትበለኝ....እኔ ለራሴ አለሁ ...ራሴም ለኔ አለ ... የኔ የምለዉም የኔ የሚለኝም አያሻኝም ...በቃ እኔ የራሴ ነኝ .... እና እኔ እራሴን ለራሴ ትቼዋለሁ ... እኔ ስለ ራሴ አውቃለሁ... መግባባት የቻልኩትም ሆነ በጠበኩት መንገድ የሚገኝልኝ ፍጥረት አላገኘሁም...ከራሴ ዉጭ !....እና  ተወኝ የሆነ ጊዜ ቁስሌ ይጠገናል ያኔ ከሆነ ሰዉ ጋር ታየኛለህ ... የኔ የሚለኝ የኔ የምለዉ ሰዉ ጋር ....ሙት ቃል ነዉ ! እስከምጠገን ግን ተወኝ እኔ የራሴ ልሁንበት.......

   @BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

10 Jan, 12:42


የተለያዩ የጥምቀት ቲሸርቶችን ለማዘዝ
📞0902835656
@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

09 Jan, 19:21


"ዋጥ አርጊዉ" ትሉኝ አልነበር.........እንባዬን ከእልክ.....ከህመምና ከልጅነት ጋ ፈትዬ የእንባ ሸማ ሳፈስ......."ዋጥ አድርጊዉ!" ያኔ እበሳጭ ነበር .....ታምሜም ተበድዬም ተጎድቼም ለምን እዉጠዋለሁ ? ለምን ማልቀስን ትከለክሉኛላችሁ? እል ነበር ......እናም ከፍ ስል የዋጥኩትን እንባ ሁሉ ለአንድ ሰዉ አሳየሁ ......ጠባሳዬን .....የዋጥኩትን እምባ.......የሸፈንኩትን ህመም ገለጥኩለት ......እናም የ
"ዋጥ አድርጊዉ" ትርጉም ገባኝ .......ልክ ነበራችሁ ያ ህመም ያ ስቃይ ከመዋጥ ዉጭ መፍትሄ አልነበረዉም ........ድክመቴ ብርታቴ እስኪሆን መዋጥ ነበረብኝ ......ግና የዋጥኩትን ተፍቼ በድካሜ አድክሞ ለሚደፋኝ ሰዉ እጅ ሰጠሁ........እናም እንዲያ ሆነ .....ለነጋሪዉም ለሰሚዉም የሚከብድ ታሪክ መታቀፍ ሆነ መጨረሻዉ.........
@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

09 Jan, 14:31


ብርቅርቅታ

ተርጓሚ አብይ ደምሴ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
በዛው ይሄን ስሩት
Pepe ወዲያው ሚከፍል ነው list ከሆነ የቆየ ነው

https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=789369894

ልብወለድ Ethio_Fiction

06 Jan, 17:27


1. Start
2. ከዛም ቶንኪፐር በደንብ የተጠቀማቹበትን ዋሌት ኮኔክት አድርጉ

Tap tap የለው ምንም ፕሮሰስም ኢንቨስትመንትም የለውም ኮኔክት አድርጋቹ ሊስት ሲደረግ መቀበል ብቻ እና
Invite  አርጉ::

https://t.me/sigmatonbot/app?startapp=ref_d1yxpi

ልብወለድ Ethio_Fiction

04 Jan, 09:56


መረሳት አያስፈራም ? በቃ መተው "ነበር" ማለት አያስፈራም ? እኩዮቻችን ቁም ነገርን ከ 2 ሠዓት በላይ መስማት ማውራት አለመቻላቸው አያስፈራም ? እንደቀልድ ህይወታችን ውስጥ መጥተው የነበሩ ሠዎች በመጥፎ ተለይተናቸውም ሳይሆን በቃ ጊዜ የለየን ሠዎችስ እነሱን መርሳት አያስፈራም ? በልጅነት አንብቤው እንደወደድኩት ግጥም ሠምቼ እንደተማረኩበት መዝሙር አሽትቼ እንዳልረሳሁት ጠረን በልቼ እንዳልጠገብኩት ምግብ የሆነ ጊዜ ላይ እጅህ ባዶ ሲሆን ጠረኑ ትዝታ ብቻ ሲሆን ምግቡ ርሀብ ብቻ መዝሙሩ ከሩቅ ብቻ መሆኑ እሱ አያስፈራም ?

እኔ "ነገ" የሚያስፈራኝ " ትላንት " ስላለ ነው ፡፡
@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

03 Jan, 12:50


ZOO አዲሱ የX-Empire ፕሮጀክት...

🔘ምትሰበስቡት ነጥብ ቀጥታ ወደ ቶክን ይቀየራል
🔘ፕሮጀክቱ ለጥቂት ግዜ የሚቆይ ስለሆነ አያሰላቻም
🔘አጨዋወቱ እንስሶችን በተሰጣችሁ Feed መመገብና Upgrade ማድረግ ነው
🔘 ብዙ ሰው ስላልበዛበት በግዜ ብትጀምሩ ይመረጣል

t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref789369894

ልብወለድ Ethio_Fiction

29 Dec, 19:14


Today's Rebus of the Day: Lemur
zoo ያልጀመራቹ ካላቹ ስሩት አሪፍ ይሰጣል የተባለ ነው።
start

ልብወለድ Ethio_Fiction

27 Dec, 19:37


ትዝታህ ደስ ይላል......

.....አብረን ከነበርንባቸው ጊዜያቶች ይልቅ ብቸኝነት ያገዘፍንባቸው ሰዓታት ደስታን ይሰጣሉ.... ነገን ካሰብናቸው ተስፋዎቻችን በበለጠ ዛሬ ላይ ያጣናቸው የትላንት ትዝታዎች ጣፋጭ ናቸው.....

በመሄዴ ውስጥ የመጣው ሳቅህ አሁንም ይታየኛል...በመሄድህ ውስጥ የልቤ ደስታ ዛሬም ከመሀል ልቤ ይደልቃል.... በመሄድህ ውስጥ በምንም ልተካው የማልችለው እንቁ ትዝታህ አብሮኝ ቀርቷል...ደስ የሚል ትዝታ.....የሚያስከፋ ትዝታ... የዘላለም ትዝታ...ከወር ለመዝለል የማልፈቅድለት ያንተ ትዝታ በውስጤ ቀርቷል.... እስካለሁ ይቀጥል ይሆናል ...እኔም አላውቀውም ግን የእውነት ትዝታህ ግን ደስ ሲል...

@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

24 Dec, 17:55


፡)
በመንገዴ አብዝተው መጠየቅን የሚወዱ ሰዎች አጋጥመውኛል…ለምን? ከሚለው ቃል በኋላ ሌላ ብዙ ለምኖች እያስከተሉ ጠያቂዎች አጋጥመውኝ ነበር…ለሁሉም ባይሆን ለጥቂቶችም ለመመለስ ሞክሪያለው…መጠየቅ በጣም ይከብዳል…በተለይ ደሞ መልስ ሳይኖርሽ መጠየቅ…የመልካሞች መልካምነት እና የፈጣሪ ምህረት ነው ክፉውን ቀን ያሳለፈን።
የተለያዩ የቆዳ ስራዎችን ለማዘዝ
@BetsinaD
📞 0902835656

ልብወለድ Ethio_Fiction

23 Dec, 19:19


በቀለኛው ሰላይ (ትርጉም)

በዛው start እያረጋቹ

https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=789369894

ልብወለድ Ethio_Fiction

21 Dec, 11:10


የተቆለፈበት ቁልፍ

ዶ/ር ምህረት ደበበ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ

https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=789369894

ልብወለድ Ethio_Fiction

20 Dec, 17:48


ሰዉንታችንን ባንረሳ ሽጋ መሰለኝ
በብዙ ነገር እርግጠኛ ልሆን እችል ይሆናል ጊዜን ግን በፍፁም አላምነዉም
ዛሬ ፏ ብልጭ ቢባል ነገ መቆሸሽ ያለ ነዉ
ሁሌ ሰርግ እና ምላሽ የለም
ሰብሰብ :ለካ እኔም ሟች ነኝ
ጊዜን አምኖ ራስን መስቀል ሌላዉን ደግሞ ተራ ማድርግ .....ቆንጂዬ መሸወድ ነዉ
ሰከን እያልን}
@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

19 Dec, 19:42


#ጓደኞች መፅሀፏን ሸምቷት😍

...የሚመኘውን አያገኝ ዘንድ ቢያውቅም ከመመኘት ግን አይቦዝንም፡፡
ትናንትን ይቀይረው ያልማል፡፡
ያጠፋውን ያርም ፤ ስህተቱን ያቀና ይመኛል፡፡

እሷን በእሷነቷ እንዳፈቀራት ሁሉ እሱን በእሱነቱ ነበር ያፈቀረችው፡፡
ለሰው የማይታይ እውነተኛ ገጹን ፣ ውስጡ የተቀበረ ገሃድ አይወጣ የሆነውን እሱን ማወቋ አታፈቅረው ዘንድ ምክንያት አልሆናትም፡፡

ይገባኛል ብሎ ባያስብም ማፍቀሯ ተገብቶታል፡፡
መውደዷን ታድሏል፡፡
ከደስታ ጥግ የተሻገረ ደስተኝነትን ባይመኝም ተቀዳጅቷል፡፡
የሰከነ የመሰለው ኑሮው ፣ የተረጋጋ የመሰለው ሕይወቱ ማዕበል እንዳናወጠው መርከብ ይመሰቃቀል ዘንድ ፈጽሞ አላሰበም፡፡

የተቀዳጀውን ደስታ ያጣጥም ዘንድ ጊዜ አላገኘም፡፡
እሷን መግፋቱ እያደር ያንገበግበው እንደሆን ለማወቅ ማደር አላስፈለገውም፡፡
ያለእሷ ዳግም ፈገግ አይል ታውቆታል፡፡
.
.
.
ለእሷ አይገባት እያወቀ ልቧን እንደሰበረው ፣ ተስፋዋን እንዳደበዘዘው አልጠፋውም፡፡

ይፈልጋት አልጣረም፡፡
ትፈልገው አልመጣችም፡፡

ሳይረሳት ጊዜያት አለፉ፡፡

ውስጡ የተቀበረውን ገሃድ አይወጣ የሚመኘውን እሱን እየተጸየፈ ሕይወቱን ይገፋ ሳለ መጣች፡፡...

"ዛሬ ቅዳሜ አይደለም"

          #Share
                  ➷
           @ethio_fiction
📜❦ ═══ •⊰❂⊱• ═══ ❦📜

ልብወለድ Ethio_Fiction

16 Dec, 12:33


ዛሬ ፊልም ላይ እንደምታዩት መቃብሯን ጎበኘሁት እንደዚ የማደርገዉ ሲከፋኝ እና ብቸኝነት ሲሰማኝ ነዉ . ይሄ ግን ህይወት ነዉ..መቃብሯ ላይ ተቀመጥኩ ብዙ ልጠይቃት ብዙ ልወቅሳት ነበር አካሄዴ ግን አልቻልኩም ዝም አልኩ...ሙታን አይወቀስም የሚለዉ ብሂል ይዞኝ ይሁን ወይም ሌላ አላዉቅም ብቻ ብዙ ዝምታን ዝም አልኩ።...እሷ ጋር ስደርስ አንደበቴ ተዘጋ...እንባዬ ሳላስተዉለዉ በጉንጬ ላይ ዝም እንዳለ እየፈሰሰ ነዉ...ከአፌ ቃላቶች አፈትልከዉ መዉጣት ጀመሩ በድንገት መናገር ጀመርኩ...
"እዉነት የት ነዉ ያለዉ..? በእኔ እና አንቺ ልብ ዉስጥ ወይስ ሌላ ቦታ...?
አምላካችን...እኔ እና አንቺ ወይስ በስሜቴ የተሳለቁብኝ እነዛ ሰዎች የትኞቹ ነን ትክክል...? ያሳየሽኝ መንገድ ወይስ አሁን እየሆንኩ ያለሁት የቱ ነዉ ልክ...? ለምን ነገዬን አሳየሽኝ...ለምን ይሄን መንገድ አስመረጥሽኝ...ለየትኛዉ እዉነት ነዉ ጥለሺኝ የሄድሽዉ...? ለምን...ለምን..ለምን...!! ብዙ ጩኸቶች ብዙ ለምኖች.. ብዙ ዝምታ... ልትመልስልኝ አልቻለችም..ጠበቅኩ መልስ የለም.. ዝም አለች...ለደቂቃዎች ፀፅ ብለን ተነጋገርን..የታፈነዉ እንባዬ ዛሬ ገንፍሎ ስለፈሰሰ ትንሽ ቀለል አለኝ።...
....ማእበሉ እንደመጣ አላወቅኩም ፣ ለማሰላሰል ጊዜ ሳይኖረኝ በድንገት ከተፍ አለ..ልመክተዉ አልቻልኩም..ለትንፋሼ ስታገል ድንዛዜ በሰውነቴ ውስጥ ገባ...ለመጀመሪያ ጊዜ የሞትን ትርጉም ተረዳሁ፡፡..ሰዉ የሚሞተዉ ዉስጡ ባዶ ሲሆን እንደሆነ አወቅኩ...
ለቀናት እዛዉ ማእበሉ ዉስጥ ዳከርኩ.. ቀዝፌ ለመትረፍ ሞከርኩ..ማእበሉ ግን አሸነፈኝ..ጉልበቴ ደከመ...እጆቼ ዛሉ... ሰዉነቴ ከዉሃዉ በላይ ተንሳፈፈ..ለካስ አንድ ንጋት እኔን ለማዉደም በቂ ነበረች።
ቀን የሰጠዉ ለት ቅል ድንጋይን ሰብሮ ወትሮስ እንደ ጀግና ያዉቃል ወይ ፎክሮ.....እንኳን ሰዉ ደካማዉ ቀርቶ የፈጠረዉ ጌታ ተስሞ ተሽጥዋል በወዳጁ ማታ......ፍቅርን ብዬ እንጂ የምተናነሰዉ ባመረረማ በኔ ነዉ ሚብሰዉ.....

ልብወለድ Ethio_Fiction

13 Dec, 11:12


የሆነ ከነመኖሩም የማናቀዉ ፍርሃት ለካ ሲያሾረን ኖረዋል ::ፍርሃት መሆኑ የሚገባን our inner child ልክ እንደ ልጅነታችን መደበቂያ ስናጣ እና ስንርበተበት ነዉ::እኛ ለመቋቋም ዝግጁ የሆንበት የብስለት ደረጃ ላይ ብንሆንም እንኳ ::ዉስጣችን ሲሸበር እና ልጅ ሆነን የሚሰማን ስሜት ሲሰማን የሆነ አይዞሽ ተብለን እጃችንን ያልተያዝንበት ጨለማ እንደነበር ይገባናል::ወይም "አባቴ በር ላይ ቁምልኝ"ያላልንብት አንጅት የተከመረ ፍርሃት ለካ ዉስጣችን ኖረዋል ::በማድራግ ብዛት ያልደበዘዘ: ያልተወገደ:የሌለ የመሰለን ግን ያለ የነበረ ፍርሃት!ብዙ የህይወት መንገዳችን ውስጥ የሆነ የሆነ አካሄዳችን እንድንሄድ ሲያደርገን የነበረዉ ለካ እሱ ነዉ::ስንጋለጥ ነዉ የምናቀዉ:ታልፈን ስንሰጥ እና የሆነ ከእኛ ቁጥጥር ዉጭ የሆነ ነገር ሲሆን:የምናስተካክለዉም: ሆነ የምንመርጠዉ መንገድ ሳይኖር ሲቀር ዳግም ልጅነታችን ጋር እንፋጠጣለን::እናም "አያስፈራም እኮ አይዞሽ "ብለን ዉስጣችን በፍርሃት ተሸማቃ ጥግ ይዛ ያለችዉን ትንሽዬ ልጅ እጅዋን ይዘን በቀስታ በጨለማዉ ዉስጥ እንድትሄድ እናደርጋለን::ያ ዳግም የማንነታችን መስሪያ ጅማሬ ይሆናል::
@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

07 Dec, 05:13


ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ይቀሩታል እናንተም በመሞከር የዕድላችሁን አግኙ::

👉 Airdrop የምትሰሩ ከሆነ ትኩረት እና በየጊዜው task መሰራት አስፈላጊ ነው።

ልብወለድ Ethio_Fiction

07 Dec, 05:10


t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00015UZ9

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you!

Use my link to get 50 $TOMA! Limited time offer.

ልብወለድ Ethio_Fiction

04 Dec, 15:56


already list ተደርጎ ዋጋ የወጣለት አሪፍ airdrop ላስተዋውቃቹ Shieldeum ይበላል አሁናዊው ዋጋው  የ1 Shieldeum 🔰 ዋጋ 0.1$ ነው ከዚ በኋላ 1ወር ቢቆይ ነው ግሩፓቸውም verify የተደረገ ነው ገብተቻ ያልገባቹን ነገር ሁሉ መጠየቅ ትችላላችሁ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው በየ8ሰዐት እየገባቹ mine ማረግ ከቻላቹ ደሞ invite

list ተደርጎ ያለቀ ስለሆነ በደንብ ከሰራቹ ጥሩ ታገኙበታላቹ

ለመጀመር 👇👇
https://t.me/ShieldeumBot?start=r_789369894

ልብወለድ Ethio_Fiction

03 Dec, 03:46


እና እሱ ጨረቃዬ ነበር። ቆንጅዬው ብርሃኔ፣እውነተኛው ፈገግታዬ።
ጨረቃዬ ስለው ለካ አንድ እውነታ ዘንግቻለሁ...ጨረቃ ሁሌም አታደምቀንም ለወረት ታይታን ስንላመዳት ትጠፋለች ....እሱም ..እሱም እንደ ጨረቃ ነበር ...ባልተረዳሁት ማንነቱ ያልተረዳሁትን ቃል በትክክለኛው ቦታ ስጠቀመው ነበር....

@ethio_fiction

ልብወለድ Ethio_Fiction

30 Nov, 15:22


:--
.....አንዳንዴ የፈራነው ሁሉ ሳይሆን የጠበቅነውም ቀርቶ ያልጠበቅነው ይሆናል አይደል......
....አንዳንዴ ከአሸናፊዎች ወገን ለመሆን ስንሻ ከተሸናፊዎች ተርታ እንሰነፋለን አይደል......

*ግን ሀቅ ነው እኛ ከዛም በላይ ነን*
አንዳንዴ እየወደድን የምንርቀዉ አንዳንዴ ደግሞ እየጠላን የምንቀርበዉ ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለን አብረን የምንኖረዉ ሰዉ አለ..
*አንዳንዴ ፍቅሩን ሳይገልጽልን የሚወደን አንዳንዴ ደግሞ እወዳችዋለዉ እያለን የሚጠላን ብዙ ጊዜ ግን ስሜቱን የማናውቀው ሰዉ አለ...
*አንዳንዴ እየራበን የማንበላዉ አንዳንዴ ደግሞ ጠግበንም የምንመገበዉ ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለን የምንዉጠዉ ነገር አለ...
* አንዳንዴ ሳንኖር የምንሞትብት አንዳንዴ ደግሞ ሞተንም የምንኖርበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለን የምንጏዝበት ህይወት አለ...
***አንዳንዴ አስደስቶን የምናለቅስበት አንዳንዴ ደግሞ አሳዝኖን የምናለቅስበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለን የምናነባበት ጉዳይ አለ...
አንድ አንዴዎች........

@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

28 Nov, 17:33


List ቀን ሳይጠበቅ ሚሰራ የሰራችሁትን
ወዲያው ማውጣት ይቻላል።


https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAB3qZhzQkB

ልብወለድ Ethio_Fiction

25 Nov, 07:27


ሰዉ ስያሜ ቢያጣ ማእረግ ባይጨምር
ስሞችን ቀጣጥሎ ክብርን ባይከምር
እድሜን መቁጠር ቢያቆም ታናሽ ታላቅ ቢቀር
ቤት በሰም ባይዋብ ወርቅ ያንገት ጌጥ ባይሆን
ልብሱን አወላልቆ ሰዉ ጫማዉን ቢጥል
ሰዉ'እነት እርቃን ነዉ
ሰዉ እርቃኑን ነበር

@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

19 Nov, 19:22


500 ብር በነፃ🔥

100% የተረጋገጠ ይከፍላል
15 ሰው invite ስታደርጉ 500 ብር ማውጣት ትችላላችሁ

አሰራሩ ስልካችሁን እና የራሳችሁን Password ማስገባት ነው በሚልክላችሁን Sms  Code ማረጋገጥ ነው

እራሱ Referral Link ይሰጣችሆል invit እንዳደረጋችሁ ቀጥታ ማውጣት ትችላላችሁ 500ETB

https://www.vivajp.com?id=MjE1NzUxNzAwNjI0NTg4OQ==&from=OTI3ODMyODc1|MjE1NDgxODcyMzQ3OTU1Mg==&lang=en&cid=hbcp&channel=web

ልብወለድ Ethio_Fiction

18 Nov, 19:59


ልብወለድ Ethio_Fiction pinned Deleted message

ልብወለድ Ethio_Fiction

17 Nov, 08:58


ህይወት አለዉ ....ሰላም አለዉ.....ሳየዉ ደስታ ይሰማኛል ....ሲያቅፈኝም እንደዛዉ ....በደስታ እፈነጥዛለዉ....በቃ ዝም ያለ ስሜት ...አብሮነቱ ለብቻ የመሆን ያህል ሰላም አለዉ....ምን ላዉራ አልልም ቃል ሳናወጣ የምንግባባቸዉ ብዙ ቃላቶች አሉ....ፍቅር ይሆናል ....ወይ ከፍቅርም በላይ ...ብቻ ሰላሜ ነዉ ...ሰላም አለዉ ....

@BetsinaD

ልብወለድ Ethio_Fiction

13 Nov, 15:47


ልብወለድ Ethio_Fiction pinned Deleted message

ልብወለድ Ethio_Fiction

11 Nov, 11:14


ልብወለድ Ethio_Fiction pinned Deleted message

ልብወለድ Ethio_Fiction

11 Nov, 10:23


ይሄ እንዳያመልጣቹ አነሰ ቢባል 3$ ይሰጣል።

አሰራሩን ምፈልጉ እዚህ 👇

https://t.me/ashcrp


https://t.me/SoarFunTradingBot?start=X3LUWFR7

ልብወለድ Ethio_Fiction

08 Nov, 16:28


ጀምሩት ጀምሩት

ልብወለድ Ethio_Fiction

08 Nov, 16:27


Trump ተመርጧል ከዚህ በኋላ የምትሰሩት Airdrop ዋጋው እየጨመረ እንጂ መቀነስ የሚባል ነገር የለውም!!!

ልብወለድ Ethio_Fiction

08 Nov, 16:26


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=XxnmtL4Q
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾

ልብወለድ Ethio_Fiction

07 Nov, 19:35


በተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ 
የተዘጋጀ ግጥም ...

ቀሰሙ ተነክሯል
                    .... ብራናው የለፋ
ብዕርማ ሞልቷል
                 ...ወረቀት መች ጠፋ፤
አገሩ የጥጋብ
              ጉርሻው ተርፎ ከአፍ
ካመመኝ ቆይቷል
                     ምናባቴ ልጻፍ ?


Share ➠ @ethio_fiction

ልብወለድ Ethio_Fiction

06 Nov, 07:21


BREAKING: TRUM በድጋሚ የ አሜሪካ PRESIDENT ሆኖ ተሹሟል

ልብወለድ Ethio_Fiction

03 Nov, 05:32


🐾PAWS ላይ ይሄ Task እምቢ ያላቹ በVPN ሞክሩት ይሰራል

ይሄ እድል እንዳያልፋችሁ The Second Dogs

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=4RXTVAO6

ልብወለድ Ethio_Fiction

02 Nov, 15:28


Major ያልጀመረ ካለ አሪፍ airdrop ነው።

https://t.me/major/start?startapp=789369894

ልብወለድ Ethio_Fiction

02 Nov, 06:01


#ሰሎሜ

የ ethio_fiction ተከታታይ የ ሆነችው እየሩስ(J) የምትተውንበት አስገራሚ ተከታታይ ድራማ እንዳያመልጣችሁ!

"ያንቺ የሆነው ያንቺ ነው!
ዋናው ነገር ያንቺ የሆነውን ከፍሎ የራስ ማድረግ" ከድራማው የተወሰደ።

ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
👇
https://www.youtube.com/@afrotube21

ልብወለድ Ethio_Fiction

01 Nov, 18:46


$PAWS


$Dogs ያመለጣቹ ሌላ ተጨማሪ እድል መቷል Paws አሁኑኑ ጀምሩት



ምንም አይነት Tap Tap የለውም

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=ekn671t7

ልብወለድ Ethio_Fiction

25 Oct, 19:52


እባካችሁ እንደዚህ የሚል ሊንክ ሲላልክላችሁ እንዳትነኩ ምክንያቱም ብዙ ሰው HACK እየተደረገ ነው።
ከምታውቁት ሰው ቢሆንም እንኩአን ምታውቁት ሰው በ አጋጣሚ hack ከተደረገ እናንተንም ይዟችሁ ገደል ነው ሚገባ

ልብወለድ Ethio_Fiction

24 Oct, 19:42


በኮሪደር ልማት ምክንያት የፈረሰው ገዳም የድጋፍ አርጉልኝ ጥሪ አሰምቷል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰበታ ጌቴሴማኒ ቤተ ደናግል ጠባባት ገዳም በኮሪደር ልማት ምክንያት የገዳሙ በርካታ መገልገያዎች እየፈረሱ ስለሆነ ህዝብ ይርዳን ብለዋል።

አጥር፣ ወፍጮ ቤት፣ ዕደ ጥበባት ክፍሎች፣ የአፀደ ህፃናት የመኝታ ክፍል፣ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላቦራቶሪዎች፣ የመማርያ እና የመፀዳጃ ክፍሎች፣ የካህናት መኖርያ እና ደጀ ሰላም፣ እንዲሁም የቤተክርስቲያኑ መጠለያ እና ቤተልሔም በመፍረስ ላይ እንዳሉ ታውቋል።

ገዳሙ በውስጥ ከ215 በላይ ወላጅ የሌላቸው ሴቶች ህፃናት የሚያድጉበት እና 105 የሚሆኑ መነኮሳት የሚኖሩበት የሴቶች ገዳም እንደነበር ታውቋል።

ነገር ግን ፈረሳው ለተለያዩ አደጋዎች ሊያጋልጣቸው ስለሚችል አጥር ለማጠር እንዲችሉ ትብብር እንዲደረግላቸው ተማፅነዋል።

https://t.me/ethio_fiction

ልብወለድ Ethio_Fiction

24 Oct, 11:01


ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ብቻ የቀሩት ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ።

ልብወለድ Ethio_Fiction

24 Oct, 11:00


t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-00015UZ9

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

ልብወለድ Ethio_Fiction

22 Oct, 19:42


ሞክሩት አሪፍ ነው!

ልብወለድ Ethio_Fiction

22 Oct, 19:41


https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_378466022&startApp=ref_378466022
Join the Moonbix Journey! Get 1000 Coins as a new player and stay tuned for exciting airdrops and special rewards from Binance!

ልብወለድ Ethio_Fiction

20 Oct, 14:49


በዜሮ ...
(አሌክስ አብርሃም)

አንድ ጓደኛየ መንጃ ፈቃድ አውጥቶ መኪና መንዳት በጀመረ በመጀመሪያው ቀን በሰላም በእግሬ ከምሄድበት ጠራኝና
"ና ግባ አደባባዮን ላሻግርህ" አለኝ
"ግዴለም በእግሬ እሻገራለሁ" አልኩ። ነዝንዞ  አስገባኝና ጋቢና አስቀመጠኝ። ገና በሩን ከመዝጋቴ  ስለመኪና ባህሪና ስለአነዳድ ቴክኒክ ልቤ እስኪደክም ያስረዳኝ ጀመር። ያለምንም ዓላማ ከተማችንን አንድ ጊዜ  አዞረኝ። እስከዚህ ደህና ነበር።  "ይሄ ፍሬን ይባላል፣ ድንገተኛ ነገር ሰው ፣ አህያ ወይም  የተናኘ  ባል የሚነዳው መኪና ቢገቡብህ ማቆሚያ ነው"  አለና አጎንብሶ ፍሬኑንን ይፈልግ ጀመረ...(ተናኘ ሹፌር ያገባች የቀድሞ  ፍቅረኛው ናት) "እስክትፈልግ ግን ....ከማለቴ  ፍሬኑን አግኝቶ ባለ በሌለ ሀይሉ ረገጠው። ወደፊት ተወርውሬ የሆነ ነገር ጋር ተጋጭቸ ተመለስኩ። ዘና ብሎ "አሁን የገጨኸው ዳሽ ቦርድ ይባላል የትም አገር የሚያጋጥም ነገር ነው" አለና ቀጠለ። ደረቴን ደግፌ  እያሳልኩ ዝም አልኩ።

ብቻ እንዲህ አሰቃይቶኝ በመጨረሻ ..........

ልብወለድ Ethio_Fiction

20 Oct, 14:49


"አንዲት ብዙ ሹፌሮች ያልባነኑባት ቴክኒክ ላሳይህ ወደፊት ይጠቅምህ ይሆናል" አለኝ። ወይ እዳየ። ከዚህ ሁሉ ለዓመታት የነዳ ሹፌር ተደብቆ  ገና በአንድ ቀን ምን ተገልጦለት ይሆን እያልኩ ሳስብ በከተማችን አለ ወደሚባለው ቁልቁለት መንገድ ወሰደኝና "አሁን እዚህ ቁልቁለት ላይ ሞተሩን ታጠፋውና በዜሮ ትሄዳለህ ...መሪዋ ላይ ብቻ መጫወት ነው...ነዳጅ አተረፍክ ማለት ነው አባቴ" ብሎ ትልቅ ግኝት እንደነገረኝ አይነት በኩራት ሀሀሀሀሀ ብሎ ሳቀ። እኔ ግን ነፍሴ ተጨነቀች።  መኪናው ወደታች ፍጥነት እየጨመረ  መምዘግዘግ ጀመረ ። ወገኖቸ ባጭሩ ፍሬን ቢረግጥ ምን ቢረግጥ (እኔን ሁሉ እግሬን ቢረግጥ) መኪናው አልቆምም አለ። አታምኑኝም ዞር ስል የሹፌሩ በር ተከፍቶ አጅሬው ሲዘል ተገጣጠምን። ለደይቃወች ራሱን በሚነዳ መኪና ከተጓዝኩ በኋላ .... መኪናዋና እኔ ለግንባታ ፒራሚድ መስሎ  የተከመረ አሸዋና ጠጠር ክምር ጫፍ ላይ ጉብ አልን። እዚህ  ቴውድሮስ አደባባይ ያለውን የአፄ ቴውድሮስን የመድፍ ሀውልት ነበር የምንመስለው።

አሁን ያለንበትን የኑሮ ሁኔታ ሳየው፣  የሆነ ቴክኒክ ላሳያችሁ ብሎ ያሳፈረን ሹፌር ዘሎ የወረደ እስኪመስለኝ ቀላል እየተምዘገዘግን ነው?! ብቻ ማረፊያችንን ያሳምረው!.

https://t.me/ethio_fiction

ልብወለድ Ethio_Fiction

20 Oct, 10:49


Bitget ተጠቃሚ ከሆናችሁ ቶሎ ብላችሁ እዚህ Airdrop ተሳተፉ  List ሊደረግ 3 ቀን ብቻ ነው የቀራው !

➮ $CROS  በ October 23 በ Bitget ላይ List የሚደረግ ሲሆን ከ Bitget ጋር በመተባበር ይህን Airdrop አዘጋጅተዋል

በዚህ Link ግቡ 👉 https://swee.ps/uNqDyf_edNbvMS

➨ ሊንኩን ነክታችሁ ወደ ዌብሳይቱ ከወሰዳችሁ በኋላ ትንሽ ጠብቁት ከዛ

➨ email address አስገቡ
➨ captcha Verify አድርጉ
➨ የBitget UID እና $CROS deposit address አስገቡ

➨  ከ 30 በላይ Taskoch አሉ እያንዳንዳቸው ከ 200 በላይ ነጥብ ስላላቸው ሁሉንም አጠናቁ

ቶሎ አልመጣ ካላችሁ ጠብቁት

ነጥቦች መጨረሻ ላይ ወደ $CROS ይቀየራሉ

Pre Market ላይ $Cors አሁናዊ ዋጋው $0.19 ነው! ከBitget በተጨማሪም በ Gate፣KuCoin  እና  MEXC ላይ ሊስት ይደረጋል

ልብወለድ Ethio_Fiction

19 Oct, 16:36


ሊጠናቀቅ 11 ቀን የቀረው ያቅማችሁን ስሩ daily ከሰራችሁ ከ5ሺ እስከ 6ሺ አታጡም

ልብወለድ Ethio_Fiction

19 Oct, 16:35


t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-00015UZ9

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 2,000 TOMATO! Limited time offer.

ልብወለድ Ethio_Fiction

18 Oct, 20:00


በአንድ ሰው 1 $ ይሰጣል ከ 25 በላይ ሰው ማስገባት አይቻልም

https://t.me/fadewalletbot/app?startapp=307ecaf3e6594f0b93abd7f9c09694e4

ልብወለድ Ethio_Fiction

18 Oct, 10:43


https://t.me/wcoin_tapbot/wcoin_app?startapp=Nzg5MzY5ODk0

ልብወለድ Ethio_Fiction

08 Oct, 17:43


የኑሮ ውድነት በ1999 ዓ.ም

እስከመቼ ነው በዚህ ሁኔታ መቀጠል የምንችለው? ለምሳሌ የ1ሊትር የዘይት ዋጋ ከ8 ብር ተነስቶ ነው 20 ብር የገባው.....

የኑሮ ውድነቱ በጣም አስቸጋሪ ሆኗል።ህዝቡ መናገር የሚፈልገው ነገር አለ።ግን ለምን ዝም እንዳለ አላውቅም

ከፌስታል አቅም 10 ሳንቲም የሚሸጥ ፌስታል 15 ሳንቲም ሆኗል።2 ብር የሚሸጥ ሳሙና 2 ብር ከ75 ሳንቲም ሆኗል።በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነን ያለነው....

ከህዝብ አንድበት የተወሰደ

ልብወለድ Ethio_Fiction

06 Oct, 20:05


ምፈልጉትን ልብወለድ እንለቃለን።
እናንተ ደሞ join በማረግ እኛንም አግዙን።


ወዲያው ነው ሚከፍለው
በ 500 task 10$ ይከፍላል ቀላል
task ነው ያለው።


https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_789369894

https://t.me/ashcrp
https://t.me/ashcrp

ልብወለድ Ethio_Fiction

05 Oct, 16:13


"እነ ጥላሁን ገሠሠ፣ ቴዲ አፍሮ፣ አሊ ቢራ፣ ማህሙድ አህመድ..ድንቅ ድምጻውያን መካከል ናቸው::"የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው፣ መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው"ይላል ማህሙድ "ዝምታ ነው| መልሴ"ን ሲያዜም:: ለአንድ ዓመት ሞከርኩት" የሚል ነው።

Share ➠ @ethio_fiction

ልብወለድ Ethio_Fiction

05 Oct, 11:29


ልብወለድ Ethio_Fiction pinned Deleted message

ልብወለድ Ethio_Fiction

05 Oct, 09:59


ልብወለድ Ethio_Fiction pinned Deleted message

ልብወለድ Ethio_Fiction

05 Oct, 09:52


ወዲያው ነው ሚከፍለው
በ 500 task 10$ ይከፍላል ቀላል
task ነው ያለው።


https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_789369894
Join the cherry game using this referral link and win prizes!

ልብወለድ Ethio_Fiction

27 Sep, 11:04


እንኳን ለደማቁ የመስቀል በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን

መልካም በዓል!

Share ➠ @ethio_fiction

ልብወለድ Ethio_Fiction

27 Sep, 06:39


2 ሳምንት ነው የቀረው level ማሳደግ ነው
የተሻለ ሚከፍሉ ይመስለኛል

https://t.me/memefi_coin_bot/main?startapp=r_73b3bd25dc

ልብወለድ Ethio_Fiction

26 Sep, 05:25


ለSeason 1 snapshot 4 ቀን ነው የቀረው


http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=LH4Ym_JCHo96o_frnkOF8

ልብወለድ Ethio_Fiction

16 Sep, 12:26


ልብወለድ Ethio_Fiction pinned Deleted message

ልብወለድ Ethio_Fiction

15 Sep, 12:33


በጣም እየተጠበቀ ያለ Airdrop ነው ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት።

ልብወለድ Ethio_Fiction

15 Sep, 12:31


t.me/empirebot/game?startapp=hero378466022
🔥Play with me, grow your startup.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium

ልብወለድ Ethio_Fiction

12 Sep, 10:18


https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2FMx9tBnWtfEM1LwwfRNKAwHgqjbxMxSerLr7aBBpPsQGPd
🎉 I've won 0.6 USDT! Click the link to help me earn more! You can also play & win money! 💰
👇 Join now and let's earn more together! 👇