የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

@butajira_qirat_daewa_group


https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group
የዚህ ግሩፕ ዓላማ ቂርኣትና ዳዕዋ እንዲሁም አንዳንድ መልዕቶች ለማስተላለፍ ነው

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:26


" ኢጅቲማዕ እና የገንዘብ መዋጮ "

~ በመልካም ነገር መተባበር

~ ጥፋት ላይ ከመተባበር እራስን ማቀብ

~ ካልተጣሩ ወሬዎች እንጠንቀቅ

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:25


ተብሊግ ሲነካ ፊታቹን የምትዘፈዝፉ ሰዎች ግን ደህና ናችሁ አይደል!?

የቢድዐ ሰዎች መሆናቸውን ዘንግታችሁ ነው!?

ለማንኛውም " ወሄነት የገጉ " ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አለበለዚያ.....

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:23


إنا لله وإنا إليه راجعون!
=
የወንድማችን አሕመድ ዐብደላህ እናት ወደ አኼራ ሄዳለች። ቀብር ዝሁር ሰላት ላይ መድረሳ የሙስሊም መቃብር ነው። የቻልን እናስቀብር

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:14


Live stream finished (1 hour)

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:14


Live stream started

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:12


የዳዕዋ ፕሮግራም ማስታወቂያ!
=
እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 03/2/2017 ዓል ከምሽቱ 3:30 ወቅታዊ በሆነ ርዕስ በቀጥታ ስርጭት ይኖረናል።

በዕለቱ የጀማዓተ አትተብሊጝ አደጋ እና ለሹቡሃቸው ምላሽ መስጠት ላይ ያተኮረ ት/ት የሚሰጥ ይሆናል።

ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻነል👇👇👇
https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:09


Live stream finished (1 hour)

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:09


Live stream started

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:09


ከመጝሪብ ሰላት በኋላ በዚሁ ቻነል "ተወሱል"ን የተመለከተ ሙሓደራ በቀጥታ ስርጭት ይኖረናል፦
https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:03


በመውሊድ ዙሪያ ለበድሩ ሑሴን አሳሳች ንግግር የተሰጠ እርምት
~
መስከረም 26/2017
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:01


Live stream finished (1 hour)

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:00


Live stream started

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:00


ከጥቂት ደቂቃ በኋላ በዚሁ ቻነል ቀጥታ ስርጭት ዳዕዋ ይኖረናል፦
https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

21 Jan, 00:00


☞Infinity power
=
ይህ ካምፓኒ "ገንዘብ ዘርፎ ጠፋ" ተብሎ እየተወራ ነው። የሰው ልጅ ለገንዘብ ያለው ፍቅር አውሮታል። እረፍ ቢባልም አልሰማ እያለ ለእንዲህ ያሉ አፈ ቀላጤ አጭበርባሪዎች ገንዘቡን ያስረክባል። በቀጣይም ይኸው ካምፓኒ ስሙን ቀይሮ ቢመጣ ህዝቤ ገንዘቡን ማስረከቡ ይቀጥላል። አይ ሰው!

ለማንኛውም መባነን ከቻላችሁ በሌላ ካምፓኒም ለምትበዘበዙ ጥሩ ማንቂያ ደወል ነው!

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

20 Jan, 23:33


يا راقصا طربا بحفل المولد☝️☝️

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

20 Jan, 23:32


عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال: لمَّا ثَقُل النبي صلى الله عليه وسلم جَعَل يَتَغَشَّاه الكَرب، فقالت فاطمة رضي الله عنها : واكَربَ أَبَتَاه، فقال: «لَيسَ عَلَى أَبِيك كَرب بعد اليوم». فلما مات، قالت: يا أَبَتَاه، أجاب ربًّا دَعَاه! يا أبَتَاه، جَنَّة الفِردَوس مَأوَاه! يا أبتاه، إلى جبريل نَنعَاه! فلمَّا دُفِن قالت فاطمة رضي الله عنها : أَطَابَت أَنفُسُكُم أَن تَحثُوا عَلَى رسُولِ الله صلى الله عليه وسلم التُّراب؟!
[صحيح] - [رواه البخاري]

የረሱልን ﷺ አሟሟት ሲተርክ አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል " በነብዩ ﷺ ላይ የመሞቻቸው ህመም ሲበረታባቸው መከራው ሲያካብባቸው ጊዜ ፋጢማ ረዲየሏሁ ዐንሃ ( በዚያን ጊዜ ዱንያ ላይ የቀረችው ብቸኛዋ የአብራካቸው ክፋይ)

" ዋ ! የአባቴ ጭንቅ " አለች

እሳቸውም በዛ ጭንቅ እና ብርቱ ህመም ላይ ሆነው

" በአባትሽ ላይ ከዛሬ በኃላ ጭንቅ የለም! " ሲሉ መለሱላት

ሩሐቸው ሲወጣ ፋጢማ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) ሀዘኗን

" አባቴ ሆይ! የጌታህን ጥሪ ተቀበልክ!

አባቴ ሆይ! ጀነተል ፊርደውስ ማረፊያህ ናት!

አባቴ ሆይ ! ሀዘናችንን ለጂብሪል እንናገራለን ! " በማለት ገለፀች

ከዚያም ሶሐቦች (ረዲየሏሁ ዐንሁም) ጥርሳቸውን ነክሰው ሀዘናቸውን ዋጥ አድርገው የአሏህን መልእክተኛ ﷺ አፈር አልብሰው ሲመለሱ ፋጢማ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) እንዲህ አለች

" በአሏህ መልእክተኛ ﷺ ላይ አፈር ልትመልሱ ነፍሶቻችሁ እንዴት አስቻላቹ !? "

【ቡኻሪ ዘግበውታል】

ይህ የሆነው ከዛሬ 1336 አመት በፊት ረቢዑል አወል 12 ነው።

እናም በየአመቱ ይህን ቀን እየጠበክ የምትጨፍረው ወገኔ ትንሽ እንኳን ህሊናህ አይጎረብጥህም!?

መሐል ሰፋሪው ወንድሜ አሁንም ተግባርህ ፍትሐዊነትና በሳልነት ነው የሚመስልህ!?

ተዉ ወደ ቀጥተኛው ጎዳና ጠቅለል ብለን እንግባ!

አቦ አሏህ ያግራልን እንጂ ነገሩ ከባድ ነው!!

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

20 Jan, 23:30


Live stream finished (1 hour)

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

20 Jan, 23:30


Live stream started

የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል

20 Jan, 23:30


ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ኔትዎርክ ከሠራ "መውሊድን" በተመለከተ ሙሓደራ ቀጥታ ስርጭት በዚሁ ቻናል ይኖረናል። ኢንሻ አሏህ!
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

2,845

subscribers

80

photos

11

videos