ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣 @keldochb Channel on Telegram

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

@keldochb


ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች 🙏 እዚ ቻናል ውስጥ
አስቂኝ ቀልዶች 😂
ጠቃሚ ምክሮች ✊
ውብ የሆኑ የፍቅር ጥቅሶች ❤💞💞
ሁሉንም እዚህ ያገኛሉ
Join በሉ እመኑኝ ትወዱታላችሁ
ከወደዳችሁት ደግሞ share እያደረግን
ቻናላችንን እናሳድግ ❤🙏💞

ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች (Amharic)

ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች አለው! ይህ ቻናል ምንም አጋልጣለሁ? አሁን ምንም ቆጣሪ እንችላለን? ለምን አይከሰስም? ስለዚህ በቀላሁን የቻናላችን ፍቅር ጥቅሶችን, ቀልድን, ምንም ምክርቶችን እና ጠቃሚ ምንም ምክሮችን እንመታለን! በማቅረብ ዋጋ ገብቶ ከሚኖረው አባላት ጋር እናሳውቃለን! በሌላ እንዲህ ጥያቄ፣ ይህ ቻናል ወደደን፣ ማለትም እንመኛን፣ ይህም በሁሉም በአሁኑ ዙር ገብተናል። የቻናሉን እናሳውቃለን! ስለሆነ ከአብዛኛው አባል ጀምሮ join አድርገዋል፣ ከወደዳችሁት ጋርም እንግዳለን።

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

22 Oct, 12:42


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!

ይሕ ቻናል በ/ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ስርዐቱን የጠበቀ አዳዲስ የመዝሙር እና የማህሌት የ ምስባክ መልቀቂያ ቻናል ነው ።join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

@TEWAHIIDO
@TEWAHIIDO

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

17 Oct, 07:08


ህግ #1 ሴትን ልጅ እንዳጠላ።‼️

ህግ #2 ያቺን ልጅ እየወደድካት ከጠላችክ የመጀመርያውን ህግ እርሳው።😈🔥

ተግባባን ሲግማው??🔥

ወንድ ሁን።😈😈

"SHARE" @ETHIO_SIGMA7

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

15 Oct, 06:40


ሰዎች ትኩረት ሰጡኝ አልሰጡኝ እያልኩ አልጨነቅም።ምክንያቱም በ አሁኑ ሰዐት ስኬት እንጂ ትኩረት አያስፈልገኝም።😎

ወንድ ሁን።😈😈

"SHARE" @ETHIO_SIGMA7
Join @ETHIO_SIGMA7

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

15 Oct, 06:28


https://t.me/Ethio_sigma7
Ethio sigma boys የታላችሁ
አዲስ ቻናል ነው ቶሎ ለሚገቡ ደግሞ admin ይሰጣል
Join https://t.me/Ethio_sigma7

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

02 Aug, 06:40


በጣም የምትወደው እሱም ሚወድህ ጀለስ ካለህ share አርግለት !!😎
=>ካልከፋህ በስተቀር አይደግፍህም
ግን.....☺️
ምንም እንድትሆንበት አይፈልግም
=>ካላመመህ በስተቀር አዘኔታውን አያሳይህም
ግን........
ያዘንክበትን ሰው ቢደፋው ምርጫው ነው
=>አንተ ያምርብሀል ብለህ ስትጠይቀው አዎ አምሮብሀል አይልህም
ሀሌም ቢሆን ያንተ ተቃራኒ ነው
ግን እውነታው ላንተ ከሱ በላይ የሚያስብልህ ሰው የለም
እንዲ አይነት ጓደኛ ካለህ ዛሬ አሁን ደውለህ ቀኑን አሳምርለት ወይም share አርግለት ጓደኝነት በህግ ያልተመሰረተ የፍቅር አንዱ አካል
🥰   😎  መልካም ቀን 😎   😘

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

01 Aug, 18:36


https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5692703045

INP invest ለማድረግ የፈራችሁ
በተለያዩ ቦቶች ብር ሰብስቡና invest አድርጉ  ይሄንን ሊንክ ገብታችሁ ሞክሩ  በ invitation ይከፍላሉ ተብሏል
ግቡና ሞክሩት አይቶ ዝም ከማለት መሞከሩ አይከፋም ሁላችሁም ጀምሩት

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

01 Aug, 14:15


https://t.me/hulepay_official_bot?start=r06312163874

INP invest ለማድረግ የፈራችሁ
በተለያዩ ቦቶች ብር ሰብስቡና invest አድርጉ ይሄንን ሊንክ ገብታችሁ ሞክሩ በ invitation ይከፍላሉ ተብሏል
ግቡና ሞክሩት አይቶ ዝም ከማለት መሞከሩ አይከፋም ሁላችሁም ጀምሩት

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

31 Jul, 10:01


https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAAWbY9rVNn
ሁላቺሁም invest ሳናደርግ ብር መስራት የምትፈልጉ በቃ እነዚህን air drop ወጥራችሁ ስሩ በቃ ሌላ ምንም መፍትሄ የላችሁም ሌላ
Dollar መስራት ይቻላል ::

CoinEgg, where you can earn money for free! Raise chickens, earn USDT. Come claim your chicken farm now, while supplies last!

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

30 Jul, 19:57


https://t.me/coinegg_miner_bot/miniapp?startapp=kBNoWEHfEAAWbY9rVNn
ሁላቺሁም invest ሳናደርግ ብር መስራት የምትፈልጉ በቃ እነዚህን air drop ወጥራችሁ ስሩ በቃ ሌላ ምንም መፍትሄ የላችሁም ሌላ
Dollar መስራት ይቻላል ::

CoinEgg, where you can earn money for free! Raise chickens, earn USDT. Come claim your chicken farm now, while supplies last!

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

29 Jul, 14:29


በአንድ የስጋ እና አትክልት ማከፋፈያ ፋብሪካ ውስጥ የምትሰራ ሴት ነበረች: የሴትዮዋ ስራ ከስጋ ማቀዝቀዣ መጋዘን ጋር የሚያገናኛት በመሆኑ የምታዘወትረውም እዚያው ነው

ከእለታት በአንዱ ቀን እዚያው መጋዘን ውስጥ እያለች ባልጠበቀችው ሁኔታ የመጋዘኑ በር አልከፈት ይላታል - ጮኸች: ተጣራች ግን ሰሚ አላገኘችም

ቀኑ አመሻሽ ላይ ሰራተኞች ሁሉ ከስራ ሲወጡ ይህች ሴት እዚያው መጋዘን ውስጥ በቅዝቃዜው ደንዝዛ እና በጩኸት ደክማ ተቀምጣለች

ከተወሰኑ ሰአታት በኃላ የፋብሪካው ጥበቃ በየቦታው ይፈልጋት ጀመር: በስተመጨረሻም ወደ ማቀዝቀዣው መጋዘን ሲገባ ወለሉ ላይ ተዘርግታ አገኛት:: ወዲያውኑ ህክምና አግኝታ ነፍሷ ተረፈች

ጥበቃው ተጠየቀ - "እንዴት አገኘሃት? እንዴት አወቅክ?"

👇🏾

"ይኸውልሽ እመቤቴ! እኔ እዚህ ፋብሪካ ውስጥ በጥበቃነት ሳገለግል 15 አመት አስቆጠርኩኝ:: በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች ቢኖሩም አንቺ ብቻ ነሽ ጠዋት ስትገቢ እና ማታ ስትወጪ ሰላምታ የምታቀርቢልኝ:: ጠዋት ሰላም ብለሺኝ እንደገባሽ አስታውሳለሁኝ: ከስራ ስትወጪ ግን እንደሁልጊዜው 'ደህና እደር: የነገ ሰው ይበለን' ብለሺኝ እንዳልወጣሽ አስታወስኩኝ"

እናም ግቢውን ዞሮ ፈለጋት: መጋዘን ውስጥ አገኛት: ህይወቷን አተረፋት

👇🏾

ውደድ: አክብር : ሰው ሁን !!❤️🫶
https://t.me/keldochb

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

21 Jul, 11:46


አረ በረደው ይሄ ቻናል አረ በlike ሞቅ ሞቅ አረጉት እንጂ🥹
ድባቡን ለማለስለስ

      ( እ ው ነ ተ ኛ   ደ ስ ታ )

አንድ ባልና  ሚስት 25 ዓመታትን በትዳር ውስጥ ያለምንም ክርክር አሳልፈው አከበሩ። ሰዎች የዚህ ምስጥርን ለማወቅ ጠየቁት "በሁለታችሁ መካከል ያለምንም ልዩነት 25 አመት እንዴት አለፈ?"

ባልየውም- በመጀመሪያዎቹ የጫጉላ ሽርሽር ቀናቶች ወደ ገጠር ወጥተን ሁለታችንም ፈረስ እየጋለብን ነበር.. ፈረሱ ግን ሚስቴን ወደ መሬት ጣላት፤ ሚስቴም ተነስታ የፈረሱን ጭንቅላት ዳበሰችውና እንደዚህ አለችው "ይህ የመጀመሪያ ነው" ቀጥሎ በሁለተኛው ሙከራ ፈረሱ እኔን ጣለኝ፤ አሁንም አናቱ ላይ ዳበሰችውና "እናም ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው አለች" በሶስተኛው ሙከራም ወደቀች ሚስቴም ተረጋግታ ተነሳችና ቦርሳዋን ከፍታ ሽጉጥ አውጥታ የፈረሱን ጭንቅላት ላይ ተኩሳ ገደለችው።

ያየውትን ማመን ስላቃተኝ "ምንድነው ያደረግሽው እብድ ነሽ እንዴ! ፈረሱን ለምን ገደልሽው?" ብዬ ጮውኩባት። ዓይን ዓይኔን እየተመለከተች ወደኔ ጋር መጥታ ጭንቅላቴን በእርጋታ ዳበሰችውና እንዲህ አለችኝ፦ "ናፍቀኸኛል እና ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው.."  ከዛ ቀን ጀምሮ በፍቅር፣ በሰላም፣ በደስታ እና በፍፁም መረጋጋት ውስጥ እንኖራለን። ለሁለተኛ ጊዜ አልደረስንም 😆






https://t.me/keldochb

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

19 Jul, 20:43


የጠዋት ምክር እና ቀልድ ለሚያስፈልገው ሰው ሼር አርጉለት።

🙂አንድ ሰው ሲናፍቃችሁ ረጅም መልእክት ፃፉለትና ተኙ እንጂ አትላኩ፤ ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ነቅታችሁ ደግማችሁ ስታነቡት በጣም የዋህ ሰው መሆናችሁን ትረዳላችሁ።😢

ይህንን ያውቁ ኖሯል ?
በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት
በአለማችን ላይ ያሉ2,656.767,326 ከሚሆኑ ህዝቦች መካከል 98% የሚሆኑት በስንፍናቸው ምክንያት ሳያነቡ ነው ሚያልፏት😜
ስማ አንተም ተጨምረህ ማለት ነው😜
😜        😂
መልካም ውሎ
ብቻህን ሰነፍ ከምትባል ለዛ ጓደኛክ ሼር
share አርግለት

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

19 Jul, 06:27


ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌ ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደል ወይ
                 አለ አንዱ.....😅


🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😳🤣

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

15 Jul, 18:05


የኔ እንቁዎች ዛሬ ደሞ በባዶ ኪስ መሳቅ ምንም ስለማይሰራ እኔ እየሰራውበት ያለሁበትን Infinity Power company
እንድትገቡ እና እንድትጠቀሙ እነግራችኋለሁ
ስልጠናው በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ቻናሉ ለይ ታገኙታላችሁ
ይኸው ቻናሉ
https://t.me/onlinebusinessbyhena
ስለ ስራው አንብባችሁ ከተረዳችሁ በኋላ እኔ ሁሉንም ከምዝገባው ጀምሮ እስከ withdraw ድረስ አሳያቹሀለው አውሩኝ በዚ
@Mr_hena

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

15 Jul, 06:16


👱‍♀ልጅቷ – እማዬ አርግዣለሁኝ።
👵እናት – (በጣም እየተናደዱ እና እየተበሳጩ) ወንድ ልጅ ጡትሽን ሲነካ "Don't"⚠️ በይው፣ ብልትሽን ሲነካሽ ደግሞ "Stop!" 🚫በይው ብዬ ነግሬሽ አልነበር?????

👱‍♀ልጅቷ – (አንገቷን ወደ ጎን አዘንብላ እየተቅለሰለሰች) እማዬ ብለሽኝ ነበር፣ እኔም አንቺ እንዳልሽኝ ብዬው ነበር። ግን እማዬ......
........
................😳
.......... . . . .
 . . . . . . .🤔
 . . . . . . . .
 , . . . . . . . .
 , . , . . . . ,🙈
 , ,,
, , 😂
ሁለቱንም በአንድ ጊዜ እና በተመሳሳይ ሰዓት ሲነካቸው "Don't Stop"✔️ አልኩት።😤    Share 🔘
Share gd new

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

04 Jul, 12:31


ዜና_ቀቁ

ሰላም እንደምን አደራችሁ 8:50 Am ሆኗል ። በተለይም  Am እና pm  የማትለዩ ቤተሰቦቻችን ፥ እንዴት ቆያችሁ ?

መልካም ወደ ዜናው

- እንቅልፋቸውን ለጥጠው አድረው " ውይ ከመቼው ነጋ😳 " የሚሉ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የኢትዮጲያ የዘበኞች ማህበር አሳሰብ....ም ።


- ሰሞኑን በትራፊኮች እየተነሳ ያለው ሀሳብ እጅጉን አነጋጋሪ ሆኗል ። ትራፊኮች እየተናገሩ ያሉትም እንዲህ ነው ...." መኪና ስናይ በጣም ተቸግረናል😭 ፥ መንገድ ላይ እየታየን ያለው እንደሌላው ሰው መኪና 🚐 ሳይሆን የበሬ  ስጋ 🐂 ነው😔 " ሲሉ ሃሳበቸውን በለሆሳስ ለራሳቸው ገልፀዋል ...ም ።


- በተያያዘ ዜና  ወረኛ የሆኑ ሰዎች አፍንጫቸውን በምላሳቸው መንካት እንደማይችሉ ተደረሰበት ...ም ።


-

--

---

ኧ እርሶስ እየሞከሩ ነው ?


ታድያ አፍንጫዎን አልነኩትም ?


ስለዚህ ........  #ወረኛ_ነዎት_😳
(ኮሜንት ላይ ......... ሀሳቦን ያጋሩ )

- በመጨረሻም በመጀመሪያም በአሁኑ ሰአት ባለው የኑሮ ውድነት 90 % የኢትዮጲያ ህዝብ ቁርሱን ሳይበላ በባዶ ሆዱ ከቤቱ እንደሚወጣ የሆድ ተወካዮች ምክርቤት አስታወቀ .....ም ።
በዚህም ለጨጓራ ህመም እየተጋለጠ እንደሆነ እና ዶክተሮች ከዳቦ ቤት ባለቤቶች ይልቅ ትርፋማ እየሆኑ እንደመጡ አክሎ ገልፀዋል..ም ።

እርሶስ ከ90% ውስጥ ገብተው ይሆን ??
'' ዛሬ ለምግብ የሰሰቱትን ኋላ ለመድሀኒት ያዎጡታልና እባክዎን ቢያንስ ቁርሶን 2 #ዳቦ በልተው ከቤት ይውጡ ። '' ይሎታዋል ስፖንሰራችን ጅላሉ ዳቦ ቤት .... አድራሻ ####

     ----------
አንባቢዎቻችን የእለቱን ዜና በዚሁ አበቃን በተከታዩ እዮብ መኮንን ለስለስ ያለ ዜማ ዝግጅታችንን ቋጨን

ይገርማል ...  ይደንቃል
ተርቦ ...... ልብስ ይደርባል 
ይገርማል ... ይደንቃል
............



መልካም የፈገግታ ቀን🫶
እስቲ share አይከፈልበትም
https://t.me/keldochb
https://t.me/keldochb

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

21 Jun, 12:27


ብዙ ያልታወቀው pepe miner bot
እንደ ሌሎቹ air drop በተስፋ ሳይሆን በትክክል የሰበሰብነውን withdraw የሚያስደርገን ነው ግቡና ስሩ
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5692703045

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

19 Jun, 19:01


https://t.me/gemzCoin_bot/tap?startapp=6DG073-UGAihS51xFtCGfyum

Play with me, become a miner extraordinaire, and prepare for the future of crypto!
🪙+2.5K coins as a first-time gift.
🔥+50K coins if you have Telegram Premium.

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

18 Jun, 09:01


በየ 4 ሰአቱ እየገባቹ ብቻ
claim በማድረግ የወደፊቱን ህይወታችሁን በ$ ላይ መስርቱት
👇👇አንተ አው አሁን የምታነበው 😳😡ውሸት ቢሆንስ ብለክ እያሰብክ ነው አደል ?
ገብተህ ሞክር የተጠቀመ ያውቀዋል ።
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5692703045
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=5692703045

ቀልድ እና ቁምነገር 😂🤣

01 Jun, 07:22


የኔ ውዶች መጥቻለው 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍