Useful Talks 🇪🇹 @usefulexpression Channel on Telegram

Useful Talks 🇪🇹

@usefulexpression


Useful talks , thought and quotes 🇪🇹

Contact 👉 t.me/Usefulethio

Useful Talks 🇪🇹 (Amharic)

በቅንጅት ወይም በበቂ ችግር ያግኙ ጠቃሚ ንግግሮች እና አስተያየቶችን ከሚፈልጉት ጥያቄዎች ጋር ተመልከቱ። የተጠበቀ እና ተከታታይ ችግርን ይጠቀሙ። ይኽው ላይ ባለፈው ስብሰባ፣ 'ስራ እና አገልግሎት' እና 'ትክክለኛ እና ተነስቷል' ጥያቄዎች ያሉት አስተያየቶችን እንዲያክል በንግግሮች ላይ ተብሏል። 'ጠቃሚ ንግግሮች ሀሳቦችና አባባሎች' በማንኛውም ቋንቋ ከሚታወቁ ሰዎች የተጠቁመውን መረጃዎችን ያነሳናል። በቀጣይ እና መስራት በዚህ ንግግርዎች ላይ እንዲያዩ፣ መረጃዎችን ማግኘት እና እውነት እንዲቀረቡ እንደምታፈልግ አስተያየቶች እነሆ።

Useful Talks 🇪🇹

05 Dec, 16:07


..🤔

Useful Talks 🇪🇹

05 Dec, 15:15


#useful ..👍

Useful Talks 🇪🇹

05 Dec, 08:17


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

05 Dec, 04:44


Good morning fam...

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 19:45


TON የሚከፍል airdrop ነው መስራት ለምትፈልጉ ተቀላቀሉ እንዲሁም token listing  28 days left ....🏃‍♂️
Start 👇👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=1954810482

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 19:38


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 14:45


#useful ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 14:31


🔥 ዛሬ ምሽት 5:15 አርሰናል ከማን-ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።
ማን ያሸንፋል ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 13:15


SEED  እየሰራችሁ ያላችሁ Withdrew option ተከፍቷል ምናልባትም listing ቀናት ቀርተውታል ያልጨረሳችሁት task ካለ ጨርሱ ያልጀመራችሁ መሳተፍ ትችላላችሁ 👇👇
http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1954810482

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 11:13


የቀን ወጪያችን ከቀን ገቢያችን የሚበልጠው ነገር..... 🤔

እንዴት እየኖርን ነው ..😁

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 11:06


...😁

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 09:36


#useful ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 07:56


#useful ..👍

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 07:51


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

04 Dec, 07:49


ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትን ነገር ከሰው አትጠብቁ!

ሰዎች እንዲሰጧችሁ የምትፈልጉትን ማንኛውም ነገር በመጀመሪያ ለራሳችሁ መስጠትን ተማሩ፡፡

•  በሰዎች መወደድ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን ውደዱ፡፡

•  በሰዎች ተቀባይነት ማግኘት ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን ተቀበሉ፡፡

•  በሰዎች መከበር ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን አክብሩ፡፡

•  ሰዎች ከእናንተ ጋር እንዲያሳልፉ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር በቂ ጊዜን አሳልፉ፡፡

ይህንን ስታደርጉ ሰዎቹ ያንን ነገር ከሰጧችሁ፣ በሞላው ማንነታችሁ ላይ ስለጨመሩላችሁ አመስጋኝ ሆናችሁ መንገዳችሁን ትቀጥላላችሁ፡፡ የጠበቃችሁትን ከከለከሏችሁ ደግሞ ነገሩን ከራሳችሁ ስላገኛችሁት ሁኔታው ለጉዳት አይጥላችሁም፡፡

እንደ እውነቱ ከሆነ ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትንና ከራሳችሁ የከለከላችሁትን ምንም ነገር ከሰዎች መጠበቅ በጣም ሞኝነትና የተዛባ አመለካከት ነው፡፡

ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትን ነገር እንዴት ሌሎች ሰዎች ይስጧችሁ?  

በነገራችን ላይ፣ ከላይ የተጠቀሱት፣ ራሳችሁን ያለመውደድ፣ ያለመቀበል፣ ያለማክበርና ለራሳችሁ ትኩረት ያለመስጠት ሁኔታ ካለባችሁ ይህ ችግራችሁ ለሰዎች በግልጽ እንደሚታይ ታውቃላችሁ?

ይህ ብቻ አይደለም፣ ይህ በራሳችሁ ላይ ያላችሁ አመለካከት ሌሎች ሰዎችም እንደዚያው እንዲመለከቷችሁ የማድረግ አጉል ተጽእኖ ለው፡፡

https://t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

03 Dec, 19:32


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

03 Dec, 17:38


በየ ቀኑ TON የሚከፍል airdrop ነው መስራት ለምትፈልጉ ተቀላቀሉ እንዲሁም token listing 28 days left ....🏃‍♂️
Start 👇👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=1954810482

Useful Talks 🇪🇹

03 Dec, 17:06



Useful Talks 🇪🇹

03 Dec, 17:01


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

03 Dec, 16:45


መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ..🙏

Useful Talks 🇪🇹

22 Nov, 15:33


...😁

Useful Talks 🇪🇹

22 Nov, 05:21


መልካም ቀን ቤተሰብ ..🙏

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 19:32


የምርጥ ወንድ መገለጫዎች፤

1. ክብር ያለው፣
2. ድፍረት ያለው፣
3. ራሱን የቻለ፣
4. ዲሲፕሊን ያለው፣
5. የሕይወት ዓላማ ያለው፣
6. ድንበር ያለው፣
7. ጥንካሬ ያለው (በአካል እና አእምሮ)
8. ስሜቱን የሚገታ፣
9. በራሱ የሚተማመን፣
10. ኃላፊነት የሚወስድ፣
11. ጽናት ያለው፣
12. የመሪነት ክህሎት ያለው፣

https://t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 19:31


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 18:15


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 17:45


40 DAYS TO GO!Guys claim አድርጉት walletu launch ሲደረግ bonsun ማውጣት ትችላላችሁ 40 ቀን ይቀረዋል ለምትፈልጉ
👇👇👇
https://t.me/TronKeeperBot/app?startapp=1954810482

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 17:21


መኖር ማለት ምን ማለት ነዉ ...🤔

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 15:52


1ኛ. በባዶ ድካምና ዋጋ በሚያወጣ ድካም መሀል ያለውን ትልቅ ልዩነት እወቅ፡፡

ሕይወት በጣም አጭር ናት፡፡ አብዝተህ በምትፈልገው ስራ ወይም እንቅስቃሴ ላይ ብቻ ጊዜህን፣ ገንዘብህንና ጉልበትህን አፍስስ፡፡

2ኛ. እሺ ማለትህ” ብርቅ መሆን ይጀመር ዘንድ “እምቢ” እና “አይሆንም” ማለትን ልመድ፡፡

3ኛ. ያለ ምንም በቂ ምክንያት ስለሚጠሉህ ጥቂት ሰዎች ለመጨነቅ ጊዜ እንዳይኖርህ የሚወዱህን ሰዎች በመውደድ ራስህን ጥመድ፡፡

https://t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 08:50


አንድ ባለጠጋ ሰው መስኮቱን ከፍቶ ተመለከተና፤ አንድ ድሃ ሰው አንድ ነገር ከቆሻሻ መጣያው ውስጥ ሲመርጥ አየ እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ ድሀ እንኳ አልሆንኩ አለ"።

ድሃው ሰው ዘወር ብሎ ተመለከተና ራቁቱን በጎዳና የሚራመድ ሰው አየ እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ እብድ እንኳ አልሆንኩ አለ"።

እብዱ ሰውየ ወደ ፊት ተመለከተ እና አንድ አምቡላንስ አየ አምቡላሱን ላይ በሕመም ምክንያት የሚሰቃይና የሚያለቅስ በሽተኛ አየ እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ በሽተኛ እንኳ አልሆንኩ አለ"።

ከዚያም የታመመው ሰውየ በሆስፒታል ውስጥ የሞተውን ሰው ሬሳ ተመለከተ እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ እንኳ አልሞትኩኝ ምክንያቱም የሞተ ሰው እግዚአብሔር አያመሰግንምና አለ"።

ስለ ሁሉም የእግዚአብሔር በረከቶች እና ምሕረቶች ካመሰገንን እንደኛ ሀብታም የለም ..🙏

#share

https://t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 07:21


#useful ...🤔

Useful Talks 🇪🇹

21 Nov, 03:34


ኦሪ 23፤20 በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ እነሆ እኔ መላእክትን እሰዳለሁ ።

እንኳን ለታላቁ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 🙏

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 19:33


"And if you love, love their darkness too, not just their light."

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 19:15


በየ ቀኑ task በመስራት TON መሰብሰብ ለምትፈልጉ
👇👇👇
https://t.me/thefoxcoin_bot/foxcoin?startapp=5SftNDrGX

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 19:04


አንዲትን ሴት ምርጥ ሴት የሚያሰኟት 10 ነገሮች፤

1. በፈጣሪ የምታምን፣
2. ምግብ ማብሰል የምትወድ፣
3. ንቅሳት የሌለባት፣
4. ፌሚኒስት ያልሆነች፣
5. አለባበሷ የተስተካከለ፣
6. የማትጠጣ፣ የማታጨስ፣
7. ቤተሰቧን የምትወድ፣
8. የወንድ "ቤስት" ጓደኛ የሌላት፣
9. አካባቢዋን በንጽህና የምትይዝ፣
10. ልጆችን የምትወድ፣

https://t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 18:03


ፍቅር ለእናንተ ምንድን ነው ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 17:49


...🤔

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 17:33


በደቡብ ኦሞ ማሌ በመንገድ ወድቆ የተገኘ ገንዘብ!!

ቦታው በማሌ ወረዳ እርቦ ቀበሌ ነው፣ ከታች በፎቶ እንደምትመለከቱት አንድ ባለሁለት መቶ ብር እና አንድ ባለ አምስት ብር ኖት በመንገድ ላይ ወድቆ አግኝተው የአካባቢው ነዋሪዎች በአቅራቢያቸው ባለ ዘፍ ላይ ሰቅለውት ነው።

በዚህ ዘመን ወንድም ወንድሙን ለገንዘብ ሲል በሚገልበት አስከፊ ዘመን የአካባቢው ነዋሪዎች ወድቆ የተገኘ ገንዘብን እንኳን የማይወስዱ መሆናቸው እጅግ የሚያስደንቅ ነው።

ይህን ገንዘብ ከጠፋበት ሰው ወይም ከባለገንዘቡ ውጪ ማንም አያነሳውም፣ በአካባቢው ባህል የሰው ሀቅ ወይም የሰውን ንብረት (የሰውን ላብ) ያለባለቤቱ ፈቃድ ማንም አይነካም አይወሰድም። አይገርምም!?

ዛሬ በዝህ ዘመን እውነትና ታማኝነት በጠፋበት ይህንን በማየቴ ደስ ብሎኝ ባላችሁበት ክበሩልኝ ..🙏

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 17:18


"በሰመአብ ብለህ እረ*ደው" ኡፍፍፍፍፍ ዛሬ ሚሰማው ነገር እንዳለ ያማል 😭 😭 😭

ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው በስመአብ ብለህ እረ*ደው የሚለው አሰ*ቃቂ ቪዲዮ በርካቶችን አስቆጥ*ቷል፣ አሳዝኗል እንደ ሀገር ከጊዜ ወደ ጊዜ ጨካ*ኝ እንደሆንን ያሳየ ነው 😥😥

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 09:59


invite በማድርግ ወይም task ሰርታችሁ withdrew ትችላላችሁ
የነሱን telegram ገፅ join ማድርግ ይጠበቅባቸኋል
በቀን 2 ግዜ ብቻ ነው ሚቻለው
Ton ከፋይ airdrop ለምትፈልጉ ቶሎ ስሩ
👇👇👇
https://t.me/thefoxcoin_bot/foxcoin?startapp=5SftNDrGX

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 08:06


ይህች ልጅ ሱዛን ትባላለች።

45 ዓመቷ ነው።

2 ልጆች አሏት።

ሱዛን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አታደርግም። ይልቅስ በየቀኑ 15 - 20 ቢራ ትጠጣለች። ሱዛን አቋሟ ምንም ሚስጥር የለውም።

ሱዛን በፎቶው የላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ያለች ሴት ነች

አትቸኩል brother ..😁

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 07:59


እኩዮቼ አግብተዋል።
እኩዮቼ ልጆች አፍርተዋል።
እኩዮቼ ጥሩ ሥራ ይዘዋል። እኩዮቼ ስኬት ተጎናጽፈዋል።
እኩዮቼ ውድ ቤትና መኪና አሏቸው።
እኩዮቼ በማኅበረሰቡ የተከበሩ ናቸው።
እኩዮቼ እንዲህ ናቸው፤ እንዲያ ናቸው...
እያልክ ይሆናል። ትክክል ብለሃል። ይሁንና ጨርሰህ መርሳት የሌለብህ. ከሚታየው ምቾት ባሻገር የማይታዩ ብዙ ሸክሞች።

ከሚማርኩ ፈገግታዎች ጀርባ ብዙ የልብ ቁስልና ህመሞች እንዳሉ እወቅ!
ከሩቅ ያማረ ኑሮ ሁሉ የስኬት ምልክት፣ ከውጭ የሚታይ አንጸባራቂ ነገር ሁሉ ወርቅ አይደለምና። ስለዚህ ያወቅነው 'ደስታውን' ሲሆን ያላወቅነው ደግሞ 'ጉድለቱን/ችግሩንና ድካሙን'' ነው።
እኩዮችህ ሆነው በህይወት የሌሉትን።
እኩዮችህ ሆነው በህመም የሚሰቃዩትን።
እኩዮችህ ሆነው በአእምሮ መታወክ በማህበረሰቡ እንደ እብድ የተቆጠሩትን።
እኩዮችህ ሆነው መንገድ ዳር የሚያድሩትን።
እኩዮችህ ሆነው ወላጅ አልባ የሆኑትን። እኩዮችህ ሆነው የለት ጉርስ ያጡትን።
እኩዮችህ ሆነው አንተ የምትኖረውን ኑሮ የሚናፍቁና በአንተ ህይወት የሚቀኑ መሰል የሰው ዘርን...ረስተሃል!

ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል፡ ይሁን እንጂ ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግነው።
አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለውን ሌላው ጋር ስታይ ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን! የራስህንም አታቃል። ያወቅህ የመሰለህ ያላወከው ብዙ አለና።

ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን ደስታን ምርጫህ አድርግ። ሰላምንም ውደዳት።
ሁልጊዜም በፈጣሪህ ደስ ይበልህ 🙏

https://t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 07:40


#useful ...✍️

Useful Talks 🇪🇹

20 Nov, 07:35


ወንዶች ከሴቶች በበለጠ በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ረጂም ጊዜ የሚያሳልፉት ለምንድን ነው?

በቅርብ ጊዜ የወጡ ጥናቶች በተለምዶ ወንዶች ከሴቶች በበለጠ በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ይቆያሉ የሚለውን ንግርት አውጥተው በእርግጥም ወንዶች በመጸዳጃ ቤት ውስጥ የሚያሳልፉት ጊዜ ከሴቶች እንደሚበልጡ አረጋግጠዋል ..😁

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 21:19


በአሁኑ ወር List ይደረጋል የተባለው seed airdrop ምን ያህሎቻችሁ ጀምራችኋል? 20 ሚሊዮን Supply cap ስላለው በእርግጠኝነት ትንሽ Tokens ትልቅ value አላቸው።በተጨማሪም በ Binance list የመደረግ ትልቅ ዕድል አለው።የተወሰኑ ጊዜዎች ስለቀረው ያልጀመራችሁ ለምትፈልጉ ጀምሩ 👇👇
http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1954810482

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 18:34


....😁

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 18:15


ፍቅር መቅረብም መራቅም ነው"

ያለፍቅር መኖር ደመናን እንደመጨበጥ ነው።አለማፍቀር አለመኖር ነው።አለመኖር ደግሞ ያስፈራል።

✍️ደራሲ፦ዳዊት ወንድምአገኝ

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 17:47


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 17:09


የኑሮ ፍልሚያው እንዴት ነው ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 16:57


ፀሎቴን ቶሎ ሰምቶ አልመለሰልኝም ያልነው አምላክ፤ ሀጥያትም ስንሰራ ቶሎ ያልቀጣን አምላክ ነው። እያስተዋልን...🤔

https://t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 16:47


መልካም ምሽት ቤተሰብ ..🙏

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 14:03


#useful ...🤔

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 13:15


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 10:59


የሀገሬ ልጅ፣ ዛሬ ያልሆነ ነገ ይሆናል፣ ዛሬ ያልተሳካ ነገ ይሳካል፣ ዛሬ የጠፋ ነገ ይገኛል፣ ዛሬ ያኮረፈህ ነገ ይታረቅሀል፣ ዛሬ የበደለህ ነገ ይክስሀል፣ ዛሬ የጠየመ ነገ ይፈካል! ጊዜ ንጉስ ነው። ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ይባል የለ? ለጊዜ ዕድል ስጠው፣ ውስጥህ በተስፋ ይሞላ! በፍጹም ተስፋ አትቁረጥ። በፍጹም 🙏

https://t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 08:24


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

19 Nov, 04:35


ዛሬም ተመስገን
ከሌለን ከጎደለን ነገር ይልቅ ያለን ነገር ይበልጣል።ከምንማረርባቸው ነገሮች ይልቅ ልናመሰግንባቸው የሚገባን ብዙ መልካም ነገሮች አሉ።
ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል።ይሁን እንጂ አዲስ ቀን ሲሰጥህ ከብዙዋች በላይ እድለኛ ነህ።
ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን
በሰላም ውሎ በሰላም ማደር እጅግ ትልቅ ነገር ነው።አዲስ ቀን አዲስ ህይወት ነው።
አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም።
አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ ሁሉ የሞላለት መስሎህ ነው።ባወቅከው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን የራስህንም አታቃል።
ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን በመኖርህ ብቻ ደስታን ምርጫህ አድርግ።አዲስ ቀን እንድታይ ስለተፈቀደልህ ብቻ ለፈጣሪ ምስጋና ልታቀርብ ይገባል።
ሸጋ ቀን ይሁንላችሁ ..🙏

https://t.me/UsefulExpression

Useful Talks 🇪🇹

18 Nov, 20:50


አይዞን ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

18 Nov, 20:48


...🤔

Useful Talks 🇪🇹

18 Nov, 19:32


አንዳንድ ግዜ የችግሮችህ ብዛት እንኳን ሰዎች አንተ እራስህ እራስህን ትሰለቸዋለህ ..😥

Useful Talks 🇪🇹

15 Nov, 04:37


#ተስፋ_አትቁረጥ..🤔

ተስፋ መቁረጥ የተሸናፊነትና የደካማነት ስሜት ማሳያ ነው፡፡ ሰው ተስፋ የሚያደርገው ነገር ከሌለው ህይወቱ በፈተናና በመከራ የታጠረ ይሆናል፡፡ ተስፋ የቆረጠ ሰው ነገን ሳይሆን ዛሬን ብቻ ያስባል ለዚህም በኃጢአት ላይ ኃጢአት በበደል ላይ በደል ሲሰራ ይኖራል፡፡ ተስፋ የቆረጠ ሰው ግዴለሽና ራሱን የሚጥል ይሆናል፡፡ ቀናት የሚተካኩ እርሱን ለመጉዳት ይመስለዋል፡፡ አንተ ግን
ከዚህ ተስፋ መቁረጥ ስሜት መውጣት ያስፈልግሃል፡፡ በምንም ዓይነት ፈተና ውስጥ ብትወድቅ ኢዮብን ሁልጊዜ እያስታወስክ ተስፋህን ማለምለም አለብህ፡፡
ተስፋህን የሚያጨልምብህ ጠላት ብቻ ነው እርሱ ደግሞ በዚህ ምድር ያለህን ቆይታ እስክትፈጽም ድረስ ተስፋህን አጨልሞ ለዘለዓለም ለራሱ ብቻ አድርጎ መኖር የሚሻ የማይራራ ክፉ ጠላት ነው፡፡ ስለዚህ ተስፋ የምታደርገው ነገር መኖር አለበት፡፡ ለነገ ተስፋ የሌለው ሰው የዛሬን መምሸት አብዝቶ ይቃወማል፡፡ ስለዚህ አንተ ከዚህ የተስፋ ቢስነትና የተስፋ ቆራጭነት ስሜት
መውጣት ያስፈልግሃል፡፡ ራስህንም በቀናው መንፈስ
ማደስ ያስፈልግሃል፡፡ አንተ ተስፋ የምታደርጋት ርስት መንግሥተ ሰማያትን ነው፡፡ ለአንተ ከዚህ የበለጠ ተስፋ ካለህ ተስፋ እንደሌለህ፤ ተስፋ እንደቆረጥህ በዚህ ተረዳ፡፡
ተስፋህ ሃብት ንብረት ማፍራት፣ ቤት መሥራት፣ ቤተሰብ መመሥረት ብቻ ከሆነ እነዚህ ሲሟሉልህ አምላክህን
መርሳትህ አይቀሬ ነው፡፡ ስለዚህ ተስፋ የመቁረጥ ስሜትህን ማራቅ አለብህ፡፡
በቤቱ ለዘለዓለም ለመጽናት ተስፋ አለመቁረጥ እንደሚገባ ማወቅ ያስፈልገናል፡፡

ለዚህም አባታችን አዳምንና እናታችን ሄዋንን መመልከት እንችላለን፡፡ አዳምና ሄዋን ተስፋ ቢቆርጡ ኖሮ ገነት መንግሥተ ሰማያት ባልተከፈተችላቸው እና ባልገቡባትም ነበር፡፡ ነገር ግን ተስፋ አልቆረጡምና ፈጣሪያቸውን በመማጸናቸው ተስፋቸውን አለመለሙ፡፡ ዳዊትንም ስንመለከተው እንደዚሁ ተስፋ ባለመቁረጥ በቤቱ እንደጸና እናስታውሳለን፡፡ ዳዊት የማይገባ ሥራ በመሥራቱ ነቢዩ ናታን ከእግዚአብሔር ተልኮ ሲመክረው ነቢዩን አልተተናኮለውም ነበር፡፡ ተስፋውንም ይበልጥ አለመለመ እንጅ አላቀጨጨውም ነበር፡፡ ለዚህም ነው ያን የመሠለውን ድንቅ ምስጋና ለማመስገን የደረሰው፡፡ ተስፋ የቆረጠ ሰው እንደዚያ ያለውን ምስጋና ከወዴት ያገኘዋል? ሐዋርያው ጴጥሮስንም ስንመለከተው ለተወሰነ ጊዜ ተስፋ የቆረጠ መስሎ ነበር፡፡ ለዚያም ነው “የምትሉትን ሰው በፍጹም አላውቀውም'' ብሎ ፈጣሪውን እስከመካድ የደረሰው፡፡ ነገር ግን ተስፋ መቁረጡ እና አምላኩን መካዱ በአፉ እንጅ በልቡ አልነበረምና ዶሮ ሲጮኽ መራራ እንባን በማንባት የተቆረጠ ተስፋውን ቀጥሎታል፡፡ በተስፋ መቁረጥ ስሜት የወደቀው ይሁዳ ግን ክህደቱ በአፉ ብቻ ሳይሆን በልቡ ጭምር ነበርና እንደ ወንድሙ ጴጥሮስ በንስሐ
አልተመለሰም፡፡ ተስፋ መቁረጡ እስከሞት ድረስ አደረሰው እንጅ፡፡

ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ወገንን ብቻ ሳይሆን ራስንም ያስጠላል፡፡ ለዚህ ነው በተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ያሉ ሰዎች በብዛት ራሳቸውን ሲያጠፉ የምንመለከተው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ተስፋችንን እንዲቀጥልልን እና እንዲያለመልምልን ሁልጊዜ በጸሎት መማጸን ተገቢ ነው፡፡ ተስፋ የቆረጠ ሰው በቤቱ ሊጸና አይችልምና በቤቱ ጸንተን ርስት መንግሥተ ሰማያትን ለመውረስ ተስፋ
መቁረጥን ልናስወግድ እንደሚገባን ማዎቅ ተገቢ ነው፡፡

ይህን ተስፋ ያለመቁረጥ ስሜት ለማዳበር ደግሞ የቅዱሳኑን ተጋድሎ ማሰብ ያስፈልገናል፡፡ ነገሮችን
ሁሉ ለበጎ እንደተደረጉ አድርገን ማሰብም ተስፋችንን የማለምለም ስሜት ይኖረዋል፡፡ በሆነ ባልሆነው ራሳችንን ለጭንቀት አለማጋለጥም ለተስፋ መለምለም አስፈላጊ ነው 🙏

https://t.me/UsefulExpression

Useful Talks 🇪🇹

15 Nov, 03:33


የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ ..🙏

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 19:36


በየ  ቀኑ TON የሚከፍል airdrop ነው መስራት ለምትፈልጉ withdrew immediately
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/CoinMapAi_bot/CoinMapAi?startapp=eyJpbnZpdGVyX2lkIjoxMzcyODl9

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 19:23


የጓደኛው ቤት ደጃፍ እንደቆመ ሲፈራ ሲቸር እያመነታ በሩን በቀስታ አንኳኳ። ተከፈተለት። አይኑን ከመሬቱ እንደተከለ ለጓደኛው እንዲህ አለው፡-
"ብዙ ጊዜ የሆነው ዕዳ አለብኝ። ጧት ማታ አበዳሪዬ ሲጠይቀኝ የምከፍለው ገንዘብ ስላጣሁ ሰላሜን ነሳኝ። የማደርገው ግራ ቢገባኝ ችግሬን ላካፍልህ ብዬ ወዳንተ መጣሁ።" አለው።

ጓደኛውም ምንም ሳይናገር ወደ ውስጥ ገባና የሚፈልገውን ያክል ገንዘብ አምጥቶ ቆጥሮ ሰጠው። ጓደኛው ለብድሩ የሚመልሰው ገንዘብ ስላገኘ በደስታ እየተፍለቀለቀ ተሰናብቶት ሲሄድ ሰጭው ግን እያለቀሰ ወደቤት ዘለቀ።

ይህን ሁሉ ተደብቃ ስትከታተል የነበረችው ሚስት የባሏን ለቅሶ ስታይ "ለምን ታለቅሳለህ? ብሩን መስጠት ከብዶህ ከሆነ ይቅርታ የለኝም ብለህ ምክኒያት ፈጥረህ አትመልሰውም ነበር?" አለችው።

"ያስለቀሰኝስ ገንዘቡን መስጠቴ ሳይሆን ይህን ያክል እስኪጨነቅ ድረስ ያለበትን ሁኔታ ሳልከታተል መቅረቴና ተቸግሮ እስኪጠይቀኝ ድረስ ቸልተኛ መሆኔ ነው" አላት።

ለሁላችሁም እንዲህ ያለ ጭንቀታችሁ ጭንቀቱ የሆነ የቁርጥ ቀን ወዳጅ ይስጣችሁ 🙏

https://t.me/UsefulExpression

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 19:13


...🤔

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 19:09


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 18:09


#የህሊና_ሰላም!

ይህ ሰው ፊቴን ስትመለከቱ አትገረሙ ይላል::
ህሊናዬን ለማስደሰት ወስኜ ባደረኩት በጎ ስራ የተፈጠረ ነው ይለናል::

ነገሩ እንዲህ ነው…
አንድ ቀን በአካባቢው ባለው ጫካ ውስጥ እሳት ተነሳ:: የአራት አመት ልጅ ለጨዋታ በአካባቢው ነበረችና እሳቱ ከበባት:: ይህን የተመለከተው እና ሊያተርፋት የሚችለው እሱ ብቻ መሆኑን ተረዳ:: አላመነታም:: ቅፅበታዊ ውሳኔ ወስኖ ልጅቷን ሊያተረፍ ዘሎ ወደሚነደው እሳት ገባ:: ልጅቷንም አተረፋት:: በመጨረሻም የአዕምሮም ሰላም አገኘሁ ሲል ተናገረ::

እዚህ እኛ ሰፈርስ…?
ሰው በእሳት እያቃጠለ ዳር ሁኖ ይሞቃል።
ቀናነት የአዕምሮ ሰላም ይሰጣል 🙏

https://t.me/UsefulExpression

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 17:55


በየ ቀኑ TON የሚከፍል airdrop ነው መስራት ለምትፈልጉ withdrew immediately
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/CoinMapAi_bot/CoinMapAi?startapp=eyJpbnZpdGVyX2lkIjoxMzcyODl9

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 16:43


''ቀድሞ የተዘጋጀ ማንነት ይዛችሁ አልተወለዳችሁም። በግንባራችሁ ወይ በመዳፎቻችሁ መስመር ላይ የሆነ ነገር ተፅፎባችሁ አልተፈጠራችሁም። ወደዚህ አለም ስትመጡ ምንም እንዳልተፃፈበት ባዶ መፅሀፍ ሆናችሁ ነው። ዕድላችሁን የምትፅፉት፣ ዕጣ ፈንታችሁን የምትፅፉት ራሳችሁ ናችሁ ፤ ስለዚህም ራሳችሁን መሆን አለበችሁ...

https://t.me/UsefulExpression

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 16:32


ሰናይ ምሽት Fam....🙏

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 15:59


...🤔

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 15:42


....🤔🤔

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 15:01


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 13:35


በቀን እስከ 1 TON የሚከፍል airdrop ነው መስራት ለምትፈልጉ withdrew 24 hours
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/CoinMapAi_bot/CoinMapAi?startapp=eyJpbnZpdGVyX2lkIjoxMzcyODl9

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 12:53


#useful ...🤔

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 11:53


#useful ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 11:38


#useful ...🤔

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 09:24


#useful ...✍️

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 09:20


የንፁሃን አምላክ ዝም አይልም !!
የተገፋችው ሚሊየነር እየተፈለገች ነው።ዘምዘም መሀመድ አሊ የዱባይ ቆንፅላ ፅህፈት ቤት እባክሽ የማታ ሲሳይሽን ዱባይ መጥተሽ ውሰጅ እያለሽ ነው። እህቴ ሳስብሽ ይህን ጊዜ የሰው ፊት እያየሽ ይሆናል፣ኑሮ አልሞላ ብሎሽ ኑሮ ከብዶሽ ይሆናል፣ጠማማ ባል አግብተሽ በልጆቹ እየተሰቃየሽ ይሆናል፣ ምናልባትም ደስተኛ ህይወት እየኖርሽ ወይም በህይወት የለሽ ይሆናል ፣ ምናለ ፈጣሪ ፈቅዶ በደስታ እና በጤና እየኖርሽ ይህንን የማታ ሲሳይሽን ሄደሽ በወሰድሽ ብየ ተመኘሁ።በኢትዮጵያ አቆጣጠር እስከ ታህሳስ 20 2017 ዓም ድረስ ሸር አርጉት። ይችን በፎቶ የምታዮዋትን ልጅ እምታውቁ እባካችሁ ተባበሩ በተለይ ወሎ አካባቢ ያላችሁ ለወዳጅ ዘመድ አድርሱት። ፓስፖርቷን ያወጣችው ደሴ ነው ተብሏል።
ጉዳዩ ምን መሰላችሁ....ህይወቷን የሚቀይር ገንዘብ ዱባይ ላይ እየጠበቃት ነው። ነገሩ እንድህ ነው ዱባይ በቤት ሠራተኝነት ተቀጥራ ትሠራ ነበር 2004ዓም አካባቢ ከሰወቹ ጋር አለመግባባት ተፈጥሮ ጉዳት ያደርሡባታል። ታዳ ይህን የሰማው የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጽ/ቤት ጉዳዩን ጽ/ ቤቱ ጠበቃ ቀጥሮ ይከራከርላታል። በዚህ መሀል ልጅቱ አገር ቤት ገብታለች ከዛ አሰሪወቿ ከከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት ጋ ሸንፈትን ተኮናነቡ። ለልጁቱም ዳጎስ ያለ ገንዘብ ካሳ እንድከፈላት ፍርድ ቤቱ አዘዘላት። ታዳ ልጅቱ አድራሻዋ
ጠፋ። በዚህም ምክንያት እስከ ጥር 2017ዓም ድረስ እየተጠበቀች ነው። በነገራችን ላይ ወላጆቿ፣ቤተሠቧቿ ካሉም የ DNA ምርመራ ተደርጎ ይሠጣቸዋል ተብሏል። ስሟ #ዘምዘም_መሀመድ_አሊ ትባላለች እና እባካችሁ ይሄኔ ምን ላይ እንደሆነች አናውቅምና ሸር በማድረግ የደስታዋ ተካፋይ ሁኑ። አስቡት በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያ ላይ ምን ያክል ሊያስፈልጋት እንደሚችል።
ወገኖቸ ብቻ እናንተ ንፁህ ሁኑ እንጅ መገፋት ያሳድጋል እንጅ አያሳንስም። የንፁህ ሰው ዋጋው ከፈጣሪ ነውና የንፅህናችሁ ክፋያ ያላችሁበት ድረስ ፈልጓችሁ ይመጣል።

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

14 Nov, 08:32


ስህተትን ለበጎ መጠቀም ..🤔

ሙላ ነስረዲን ሲቀማምስ አምሽቶ የጠዋት እንቅልፍ ጥሎት ቁርሱን ለመብላት ሰዓት ስለረፈደበት ሚስቱ ያቀረበችለትን ቁርስ በምሳ ሰሃንና ውሀ ይዞ ወደሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ሄደ።

በጣም ስላረፈደ ምንም ሳይናገር ክፍል ውስጥ ገባና ተማሪዎቹ ፊት ቁጭ ብሎ ያመጣውን ምግብ መብላት ጀመረ። በደንብ እየጠቀለለ ከጎረሰ በኋላ ውሃውን ከፍቶ በጉሮሮው አንቆረቆረው።

ይህ ሁሉ ሲሆን ተማሪዎቹ በፀጥታ ይመለከቱታል። ውሃውን ጠጥቶ ቀና ሲል መጨረሻው ረድፍ ላይ የትምህርት ቤቱ ዋና አስተዳዳሪ ቁጭ ብሎ ይመለከተዋል። ይህኔ መለኛው ሙላ ምን ማድረግ እንዳለበት አሰበና ከመቀመጫው ተነስቶ ተማሪዎቹን እንዲህ ብሎ መጠየቅ ጀመረ....

"ተማሪዎች! አሁን ያያችሁኝ ምን ሳደርግ ነው?"

"አንድ ሰሃን ሙሉ ፍርፍር ስትበላ!"

"በጣም ጥሩ ልጆች! ከበላሁ በኋላ ምን አደረግሁ?"

"ግማሽ ሊትር ውኃ ጠጣህ!"

"ትኩረታችሁ በጣም ጥሩ ነው! ስለዚህ አንድ መምህር የትምህርት ቤቱ አስተዳዳሪ ፊት ለፊቱ ቁጭ ብሎ እያየው ፍርፍር በልቶ ግማሽ ሊትር ውኃ ከጠጣ መምህሩ ምን አለው ማለት ነው?"

"በራስ መተማመን"


"በጣም ጥሩ ተማሪዎች! አሁን የሰቪክስ ደብተራችሁን አውጡና 'በራስ መተማመን' የሚል አርእስት ጻፉ። የዛሬው ትምህርታችን ስለ Self Confidence ነው። ምግቤን እዚህ ድረስ አምጥቸ ከፊታችሁ ሆኘ የበላሁትም ዛሬ የምንማማረው በራስ መተማመን ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ላሳያችሁ ስለፈለግኩ ነው"

በዚህ ጊዜ ከኃላ ወንበር ቁጭ ብለው ሲበላ በቁጣ እየተመለከቱ ሊያባርሩት ወስነው የነበሩት የት/ቤቱ አስተዳዳሪ በሙላ በተግባር የታገዘ የትምህርት አሰጣጥ ተደንቀው በአመቱ መጨረሻ የሚሸልሙትን መምህርም ስላገኙ ተደስተው ወጥተው ሄዱ!

በምትችለው መጠን ጠንቃቃ ሁን፤ አትሳሳት፤ አትውደቅ! በድንገት በስህተት ከወደቅክ ግን በስህተትህ ከመሸማቀቅና በውድቀትህ ከማልቀስ ይልቅ ውድቀትክን ለበጎ ለመጠቀም እናስብ 🙏

#share

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks

02 Nov, 03:58


መልካም ቀን ቤተሰብ 🙏

Useful Talks

01 Nov, 19:11


#useful ..✍️

Useful Talks

01 Nov, 16:59


#useful ..✍️

Useful Talks

01 Nov, 16:26


መልካም ምሽት family .. 🙏

Useful Talks

01 Nov, 16:18


#useful ..✍️

Useful Talks

01 Nov, 15:56


በአንድ ወቅት አንድ አባት ከነበሩበት ቦታ ወደ በረሃ መሰደድ ግድ ሆነባቸው። ከቅዱስ መጽሐፋቸው ሌላ ሦስት ነገሮች ነበሯቸው።

እነሱም፦ ቅዱስ መጽሐፉን በጨለማ ወቅት ለማንበብ የሚጠቅማቸው ኩራዝ ፣ጎህ ከመቅደዱ በፊት ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሳቸው አንድ አውራ ዶሮ እና ለመጓጓዣነት የሚገለገሉበት አንድ አህያ ነበሩ።

አንድ ቀን ምሽት ከጉዞ የተነሣ በጣም ስለ ደከሙ እኚህ አባት ወደ አንድ መንደር ቀርበው ማደሪያ ቢጠይቁም መንደርተኛው ፈቃደኛ ባለመሆኑ ማንም አላሳደራቸውም። ስለዚህም ከመንደሩ አቅራቢያ አንድ ጉድጓድ ያገኙና በዚያ ውስጥ ገብቶ ለማደር በመወሰን ገብተው አደሩ። እንደ ወትሮው ቅዱስ መጽሐፋቸውን ለማንበብ ኩራዛቸውን ቢለኩሱትም የነበረው ብርቱ ነፋስ አጠፋባቸው።

ስለዚህም ለመተኛት ጋደም እንዳሉ ተኩላ መጥቶ አውራ ዶሮዋቸውን፣ አንበሳም አህያቸውን በሉባቸው። የተደራረበ ጉዳት ስለደረሰባቸው ሽማግሌው እርዳታን በመሻት ወደዚያ መንደር ቢመለሱ ዘራፊ ሽፍታዎች የመንደሩን ነዋሪዎች በሙሉ ገድለው ንብረት ዘርፈው ዖና መንደር ሆኖ አገኙት።

ሽማግሌው ይህን ሁሉ ባጤኑ ጊዜ እግዚአብሔር ምን ያህል መልካም ነገርን እንዳደረገላቸው አስተዋሉ። በዚያች ምሽት በመንደርተኞቹ በአንዱ ቤት ቢያድሩ ኖሮ የዘራፊዎች ሰለባ ሆነው ሊገደሉ በቻሉ ነበር። ቀንዲላቸውንም ነፋስ ባያጠፋው የብርሃኑ ወጋገን እዚህ ጋር ሰው አለ በማለት ለሽፍታዎቹ ያሳብቅ ነበር። አውራ ዶሮአቸውና አህያቸውም ባይበሉ ኖሮ ከሽፍታዎቹ ተደብቀው ማደር ባልቻሉ ነበር።” እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ውስጥ መልካም ነገር ማውጣት የሚችል አምላክ ነው።"

ስለዚህ እንዲህ በሉ፦ "የሚደርስብኝ ፤ የሚገጥመኝ ፈተናና መከራ ሁሉ አምላኬ ሆይ ለበጎ ታደርግልኛለህና አመሰግንሃለሁ" አሜን 🙏

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks

01 Nov, 13:52


❞እኔ የማመሰግነው እምቢ ያሉኝን ሰዎች ነው።
በእነሱ ምክንያት ነው ሁሉንም ነገር በራሴ ማድረግ የቻልኩት።

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks

01 Nov, 13:41


በየ 5ደቂቃ claim እያደረጋችሁ 0.1Ton ስደርሱ withdrew ትችላላችሁ ምንም invite አይጠይቅም ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tapless_bot?start=1954810482

Useful Talks

01 Nov, 10:08


ዴንማርካዊ የሆነው የዚህ መኪና ባለቤት ለአንድ ወር ያህል መኪናውን አላንቀሳቀሳትም።
ምክንያቱም ይህች ወፍ የታቀፈችው እንቁላል ጫጩት ሆኖ እስኪፈለፈል ድረስ አንጀቱ አላስችል ብሎት።

ይህ ሰው ‘’ቤቷን ለመስራት መኪናዬን ስለመረጠች ምርጫዋን ማክበር አለብኝ" ሲል ተናግሯል።
እንኳን ለሰው ለወፍ አዝናለሁ ማለቱ ነው!

እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር?

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks

01 Nov, 07:57


#useful ..✍️

Useful Talks

01 Nov, 07:46


መስራት ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=d568ff39ba706be3c892e6270b1793f1

Useful Talks

01 Nov, 07:41


#useful ..✍️

Useful Talks

01 Nov, 07:33


#useful ..✍️

Useful Talks

01 Nov, 03:23


በሰላም ታደረ ቤተሰብ ?

መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️

Useful Talks

31 Oct, 18:12


#useful ..🙏

Useful Talks

31 Oct, 17:41


መስራት ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=d568ff39ba706be3c892e6270b1793f1

Useful Talks

31 Oct, 17:34


#useful ..

Useful Talks

31 Oct, 17:06


#የማህተመ_ጋንዲ_ምርጥ እሳቤዎች

1. ‹‹ እኔ ሃይማኖተኛ ነው የምለው የሌሎችን ስቃይ የሚረዳ ሠውን ነው፡፡ ››

2. ‹‹ በዓለም ላይ እውነተኛው ሠላም እንዲሠፍን ከፈለግን ልጆችን ስለሠላም ማስተማር መጀመር አለብን፡፡ ››

3. ‹‹ ዓለም ላይ ልታየው የምትፈልገውን ለውጥ ሁን፡፡ ››

4. ‹‹ መንፈሳዊ ጥንካሬ ከማይበገር ውስጣዊ ፈቃድ እንጂ ጡንቻን በማሳበጥ አይመጣም፡፡ ››

5. ‹‹ ነፃነት የመሳሳት ነፃነትን ካላካተተ በራሱ ዋጋ የለውም፡፡ ››

6. ‹‹ ማንም ሠው እኔን ከራሴ ፈቃድ ውጪ ሊጎዳኝ አይችልም፡፡ ››

7. ‹‹ ፀሎት ጧቱን መክፈቻ ቁልፍና እና ማታውን ማጥበቂያ ብሎን ነው፡፡ ››

8. ‹‹ ራስህን ለማግኘት ምርጡ መንገድ በአንተ ውስጥ ያለውን የሌሎች ማንነት መጣል ነው፡፡ ››
9. ‹‹ እንዴት ማሠብ እንዳለባቸው የሚያውቁ ሠዎች መምህር አያስፈልጋቸውም፡፡ ››

10. ‹‹ለመሞት ተዘጋጅቻለሁ፣ ለመግደል ግን የምዘጋጅበት ምንም ምክንያት የለም።››

11. ‹‹ መልካም ሠው ሕይወት ላላቸው ነገሮች ሁሉ ወዳጅ ነው፡፡ ››

12. ‹‹ ዓይንን በዓይን የሚለው ህግ መጨረሻው ዓለምን በሙሉ አይነስውር ማድረግ ነው፡፡ ››

13. ‹‹ ደስታ ማለት የምታስበውን ነገር፣ የምትናገረውን ነገርና የምታደርገውን ነገር ከሌሎች ጋር በመስማማትና በመዋሃድ የምታመጣው ሲሆን ነው፡፡ ››

14. ‹‹ ደካሞች ይቅር አይሉም፡፡ ይቅር ማለት ወይም ይቅርታ ማድረግ የጠንካሮች መገለጫ ነው፡፡ ››

15. ‹‹ ራስህን ስለሆንክና ትክክል ስለሆንክ ብዙ ሠዎች በተለይም አላዋቂ የሆኑ ሠዎች ሊቀጡህ ወይም ሊጠሉህ ይፈልጋሉ፡፡ ለትክክለኛነትህ ይቅርታ አታድርግለት፡፡ ትክክል ከሆንክና ትክክል መሆንህን ካወቅክ ለአዕምሮህ ንገረው፡፡ ምንም እንኳን ከታናናሾቹ አንዱ ብትሆንም እውነት አሁንም እውነት ነው፡፡ ››

16. ‹‹ አንድ ግራም ተግባር ከብዙ ቶን ስብከት በላይ ዋጋ አለው፡፡ ››

17. ‹‹በዓለም ላይ የሰውን ስግብግብነት ለማሟላት ሳይሆን ለሰው ልጅ ፍላጎት የሚበቃ በቂ ነገር አለ።››

18. ‹‹ ሠው ማለት የአስተሳሰቦቹ ብዜት ነው፡፡ የሚያስበውን ነውና የሚሆነው፡፡››

19. ‹‹ ያለአንዳች ተግባር የትም መድረስ አትችልም፡፡ ››

20. ‹‹እውነተኛ ሀብት የሆነው የወርቅና የብር ቁርጥራጭ ሳይሆን ጤና ነው።››
Share ማድረጉን አትርሱ 🙏
t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks

31 Oct, 16:29


..😁

Useful Talks

31 Oct, 16:04


ልጋብዛችሁ ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 18:34


#useful ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 18:11


በእዳ ላይ ሌላ እዳ 🤔

ሰውዬው ብዙ እዳ አለበት ይህንን እዳውንም መክፈል አልቻለም የሚያደርገው አጣ አንድ ምርጫ መጣለት " እራስን ማጥፋት " የሚል ምርጫውንም ተግባራዊ ለማድረግ ከአንድ ህንጻ ጣሪያ ላይ ወጣ ያለበትን የእዳ ብዛት እያሰላሰለ ቁልቁል ወደ መሬት ተወረወረ ነገር ግን መሬት ላይ ሳይሆን BMW መኪና ላይ በማረፉ ህይወቱ ተረፈ ይሁንና መክፈል ካልቻለው ከተከማቸበት እዳ በተጨማሪ የሰበረውን BMW መኪና ዋጋም እንዲከፍል ተወስኖበታል አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው ማለት አሁን ነው በእዳ ላይ ሌላ እዳ !!!
ነገሮች ላይ ቶሎ ከመወሠናችን በፊት እናስተዉል መልእክታችን ነዉ።

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 18:02


Minimum withdrew 0.02TON  መስራት ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=d568ff39ba706be3c892e6270b1793f1

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 17:08


አንድ ጊዜ በጣም ስኬታማ የሆነች ሴት ምስጢሯን እንድታካፍልኝ ጠየኳት።

ፈገግ ብላ ተናገረችኝ..

“መሳካት የጀመርኩት ትንንሽ ጦርነቶችን ለትናንሽ ተዋጊዎች ትቼ ስጀምር ነው።

በእኔ ላይ የሚያወሩትን መታገል አቆምኩ..

ከህጎቼ ጋር መጣላትን አቆምኩ..

ትኩረት ለማግኘት መታገል አቆምኩ..

ህዝባዊ ከእኔ የሚጠብቀውን ለማሟላት ትግል አቆምኩ..

ከደደቦች ጋር ለመብቴ መታገልን አቆምኩ..

እንደዚህ አይነት ድብድቦችን የተውኩት ሌላ ምንም ነገር ለሌላቸው ነው..

እናም መታገል ጀመርኩ። የእኔ እይታ ፣ ሕልሜ ፣

የእኔ ሃሳቦች እና የእኔ እጣ ፈንታ በትናንሽ ውጊያዎች ተስፋ የቆረጥኩበት ቀን ስኬታማ መሆን የጀመርኩበት ቀን ነው።

አንዳንድ ውጊያዎች ጊዜዎን ዋጋ አይሰጡም የምትዋጋውን በጥበብ ምረጥ።

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 16:44


#useful ..ተመስገን 🙏

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 16:33


መልካም ምሽት ..🙏

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 16:13


በቀን አስከ 1 TON  መስራት ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=d568ff39ba706be3c892e6270b1793f1

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 16:02


ይህ ከጀርመን ጎዳናዎች አንዱ ነው

ሰዎች ለድሆች እና በልተው ማደር ላቃታቸው ችግረኞች ምግብ በፌስታል አምጥተው ያንጠለጥላሉ

ቦታው ላይ ምንም አይነት ይህንን የሚገልጽ ማስታወቂያ የለም: ካሜራም አልተገጠመም: ምግቡን ሲያስቀምጡ እና ችግረኞችም ምግቡን ሲወስዱ አብረን ፎቶ ካልተነሳን የሚላቸው የለም: ሲመገቡ ቪዲዮ እየቀረፀ የሚያጎርሳቸው የለም

ምግቡ: ፌስታሉ እና ችግረኞቹ ብቻ ነው የሚተዋወቁት

ሰው መሆኛ መንገዱ ብዙ ነው!!

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 15:15


#useful ..🤔

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 15:11


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 10:28


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 10:21


በቀን አስከ 1 TON  መስራት ለምትፈልጉ እኔም እየሰራሁበት ነው ተቀላቀሉ ..@🙏ጠቃሚ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=d568ff39ba706be3c892e6270b1793f1

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 10:01


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 09:51


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 07:02


#የማይቀየሩ_እውነታዎች

#ምንም ነገር ለዘላለም አይቆይም፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች፣ ስራህ፣ ትዳርህ እና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ ሲፈረካከሱ ታያቸዋለህ።

#ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ። በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ።

#ማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም፡፡ 20 ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ (እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አትዘንጋ) 80 ፐርሰንቱ ግን ኑር አትኑር አንዳች ቅንጣት ስላንተ አያስቡም፡፡ ችግሮችህን ለነዚህ ለ 80 ፐርሰንት መናገር እራስህን ማባከን ነዉ ምክንያቱም ችግርህ ለነሱ ምናቸዉም አይደለምና! የራሳቸዉ ጉዳይ ብቻ ያሳስባቸዋልና ቆጠብ በል።

#ሰዎች በህይወትህ ይመጣሉ ደግሞም ይሄዳሉ፡፡ አንድ ቀን ለብቻህ ሰዉ በሌለበት ልትሞት ትችላለህና ሰዎችን አትደገፍ።

#ከ5-6 የልብ የምትላቸዉ ሰዎች በቀር ፌስቡክ ላይ ያሉት የጓደኛ ጋጋታ ምንም አይጠቅሙህም፡፡ ብትሞት እንኳ ቀብርህ ላይ የማይመጡ ብዙዎች መሆናቸዉን እወቅ።

#የስራ አለቃህ እንድታድግና የተሻለ ቦታ እንድትይዝ ሊመኝ ይችላል ግን መቼም እንድትበልጠዉ አይፈልግም፡፡ ምንም ሽልማትና ጭብጨባ ቢበዛልህ ከሱ እንደምትበልጥ ካሰበ አንተን ለመገፍተር ወደኋላ አይልም።

#98 ፐርሰንቱ ሰዉ መቼ እንደተወለድክ እንኳን አያዉቅም (2 ፐርሰንቱ መቼም እነማን እንደሆኑ መገመት አያቅትህም)፡፡ ካላመንከኝ ሞክረህ እየዉ!

#የዉሸት ጓደኞችህ የተሻለ ህይወት እንድትመራ በፍጹም አይፈልጉም፡፡ ነገሮች መልካም ሲሆኑ የሚሰበሰቡ ሰዎች ሊያስገርምህ አይገባም! አንድ ቀን ህልምህ 'ወለም' ብሎ ካዩ እጃቸዉን ቀስረዉ ይስቁብሃል፡፡ የዛኔ ያልሳቁብህን የልብ ጓደኞችህ አድርጋቸዉ።

#ገንዘብ ያለዉና ፀዳ ብሎ የሚመላስን ሰዉ ብዙዎች ሲያከብሩት ትመለከታለህ ፡፡ የማያዉቅህ እንኳን ቢሆን ፀዳ ካልክበት ሊያከብርህ ሲዳዳዉ ታየዋለህ።

#ለሰዎች ምክር መስጠት በጣም ቀላል ነዉ ነገር ግን ምክርን ወደተግባር መቀየር ከባዱና አስቸጋሪዉ ነገር ነዉ፡፡ አንዳንዴ ሰዉን ካለበት ማጥ ለማዉጣት ካሰብክ ከምክር በላይ የሆነ ስብዕና ሊኖርህ ይገባል፡፡

#አንድ ዉሸታም ጓደኛህ ከ 100 ጠላትህ ጋር እኩል ጥፋት ያደርሳል፡፡ ጠላቶችህን ተከታተላቸዉ ጓደኞችህን ደግሞ በጣም ተከታተላቸዉ።

#ነገሮች መልካም እንዲሆኑና እንዲሳኩ ያለ የሌለ ጥረትህን አድርገህ ሳይሳካልህ ቀርቶ ይሆናል፡፡ ይሄ ያንተ ደካማነት ሳይሆን ህይወት እንዲህ አይነት ገፅታም ስላላት ነገሩን ተቀበለዉ።

#ለመወደድ ልዩ ሰዉና ሁሉንም ሞካሪ መሆን አይጠበቅህም፡፡ እንዳንዴ ሰዉ ሁሉ ባይወድህ እንኳን ይሄ ምንም ማለት እንዳልሆነ ተረዳ፡፡

#በሰዎች መጠላትንም ቀለል አድርገህ ዉሰደዉ ምክንያቱም እንዴት እራስህን ማሳደግ እንዳለብህ ማጤን ወሳኙ ነገር ሲሆን የሰዎችን ስሜት እያዳመጥክ ከፍና ዝቅ እያልክ መኖር አይጠበቅብህም፡፡

#የራስህ አስተሳስብ ይኖርሃል፡፡ ሌሎችም እንዲሁ...ሰዎች በሀሳብህ አለመስማማታቸዉ አንተነትህ ላይ የሚያመጣዉ ነገር የለም፡፡ ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን አስተሳሰብ ረጋግጠህ አትዉጣ፡፡ የሰዎችን ሃሳብ አክብር ሰዎችም ሃሳብህን እንዲያከብሩ አድርግ።

#ይቺ አለም የምትፈልግህ ጠቃሚ ነገር አንተ ጋር እንዳለ ስታምን ብቻ ነዉ፡፡ ባጠቃላይ አለም እራስ ወዳድ ናት።

#ሰዎች ስለ ደስታ አጋነዉ ሲያወሩ ትሰማ ይሆናል፡፡ በኣጭሩ ደስታ ማለት ስሜትህ ሳይሆን አእምሮህ ያለበት ሁኔታ ነዉ፡፡ ደስተኛ ሆነህ በሰዎች ልትጎዳ ትችላለህ፡፡

#ህይወት እኩል አይደለችም፡፡በሆነ ነገር ጎበዝ ብትሆን ካንተ የበለጠ በጣም ጎበዝ ሰዉ አለ...እኩልነት ዉሸት ነዉ፡ ስለዚህ በመኖርህ ብቻ ተደሰት፡፡

t.me/UsefulExpression ✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 06:30


Minimum withdrew 0.02TON  መስራት ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/the_capybara_meme_bot/start?startapp=d568ff39ba706be3c892e6270b1793f1

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 05:55


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 03:44


#useful ..✍️

Useful Talks 🇪🇹

17 Oct, 03:31


እናትነት=መስዋዕትነት!!!

ይች በምስሉ ተቃጥላ ሞታ የምናያት አሞራ የጣለቻቸውን እንቁላሎች ታቅፋ ጫጩቶቿ የሚፈለፈሉበትን ቀን በመጠባበቅ ላይ እያለች በአጋጣሚ በምትኖርበት ጭካ ውስጥ እሳት ተነሳ። እሳቱ ወደ እሷ ሲመጣ ለመብረር እድል ነበራት።
ነገር ግን በእንቁላሉ ውስጥ ያሉትን ልጆቿን ትታ መሄድ አልፈለገችም። እንዳውም ወደ እሷና እንቁላሎቿ የሚመጣውን እሳት ለማስምቆ መታገል ጀመረች። በመጨረሻም እንቁላሎቿን ላለማስነካት እየታገለች እያለ እራሷ ተቃጠለች። እናትነት እንዲህ ነው! ከራስ በፊት ልጆቿን ማስቀደም።
እናቶች በምንም አይነት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ሆነው ምርጫ ቢኖራቸው እንኳን አደገኛውን ሁኔታ ይቀበላሉ እንጅ ራሳቸውን ለማዳን ብለው ልጆቻቸውን ጥለው መሸሽ አይፈልጉም።
እንዲህ ሆነው ልጆቻቸውን ለማሳደግ ራሳቸውን መስዋእት ላደረጉ እናቶች በሙሉ ክብር ይገባቸዋል!!!
መልካም ቀን ..🙏

t.me/UsefulExpression ✍️