Alhamdulilh♡

@enamange


"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ

For any comment please welcome

Alhamdulilh♡

06 Oct, 22:32


https://t.me/Enamange

Alhamdulilh♡

01 Oct, 20:20


#ሱብሃን_አላህ
በውሃ ውስጥ ገብተህ ለረጅም ጊዜ ስትቀመጥ፣ ጣቶችህና እግሮችህ ልክ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ይሸበሸባል።

#ዩኑስ عليه سلام በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ እያለ 3 ቀን በሆዱ ውስጥ ቆይቶ አሳ ነባሪው ከአፉ አውጥቶ ወደ ባህር ዳር ሲወረውረው የነብዩላህ ዩኑስ ገላም ልክ እግር ና ጣቶች እንደተበሸቡት ነበር የሆነው እዚህ ጋ የአላህን እዝነት ተመልከቱ ዩኑስ عليه سلام ፀሃይ እንዳይነካው መከለያ እንዲሆነው ከአጠገቡ ዛፍን አበቀለለት።

አላህ ﷻ በተከበረው ቃሉ
وَأَنبَتْنَا عَلَيْهِ شَجَرَةً مِّن يَقْطِينٍ

በእርሱም ላይ (በአጠገቡ) ከቅል የሆነችን ዛፍ አበቀልን፡፡
#ዩኑስ عليه سلام ከአጠገቡ የበቀለለት የ ዱባ ዛፍ ማለት ቅጠሉ የዝሆን ጆሮ የሚያክል ቅጠሉ ወፍራም የሆነ ዛፍ ነው ሰውነቱ እስኪደርቅ እና ጥንካሬው ተመልሶ እስኪመጣ ድረስ ሙሉ ለሙሉ ጥላ ሆኖ ከፀሀይ ጨረሮች ጠብቆታል።

ታዲያ ይህ ቸርናአዛኝ ጌታ በምንም ሁኔታ ይተወኛል ብለህ ታስበለህ?
የፈለገ ችግር ውስጥ ብትሆን በማታቀው መንገድ ከዛ ነገር ነጃ ይልሃል ያላሰብከውን ነገር ያዘጋጅልሃል ከመጥፎ ሁሉ ባላሰብከው ይጠብቅሃል ልክ እንደ ነብዩላህ ዩኑስعليه سلام 🥰🥰

#وَتَوَكَّلْ_عَلَى_اللَّهِ_وَكَفَىٰ_بِاللَّهِ_وَكِيلًا

በአላህም ላይ ተመካ፡፡ መመኪያም በአላህ በቃ፡፡(ቁ 33:3)
Hijra Tube ኢስላማዊ ድህረ ገፅ


https://t.me/Enamange

Alhamdulilh♡

07 Sep, 22:12


https://t.me/Enamange

Alhamdulilh♡

07 Sep, 21:49


https://t.me/Enamange