አል ከሊመቱ ጠይባ @watesimu Channel on Telegram

አል ከሊመቱ ጠይባ

@watesimu


فوائد : أبي لقمان فؤاد بن نغاش

فوائد : أبي لقمان فؤاد بن نغاش (Arabic)

يسرنا أن نقدم لكم قناة "فوائد : أبي لقمان فؤاد بن نغاش" على تطبيق تيليجرام. هذه القناة تعتبر مصدرك الموثوق للفوائد والحكم التي قدمها الحكيم أبي لقمان فؤاد بن نغاش. فمن هو أبي لقمان فؤاد بن نغاش؟ هو شخصية تاريخية معروفة بحكمها وحكمها العميقة التي لا تزال تلهم الناس حتى اليوم. يعتبر من أعظم الحكماء الذين عاشوا على وجه الأرض وتركوا بصمة قوية في عقول الناس. يحتوي تاريخه وحكمه على دروس قيمة يمكن أن نستفيد منها في حياتنا اليومية

في هذه القناة، ستجد مجموعة متنوعة من الفوائد والحكم التي يمكن أن تلهمك وتغير نظرتك للحياة. سواء كنت بحاجة إلى بعض الحكم لتحفيز نفسك أو لمجرد الاستمتاع بالحكم الجميلة، فإن هذه القناة هي المكان المناسب لك. انضم إلينا اليوم وابدأ رحلتك في استكشاف حكم أبي لقمان فؤاد بن نغاش والاستفادة منها في حياتك اليومية. نحن نضمن لك تجربة ممتعة ومفيدة معنا.

አል ከሊመቱ ጠይባ

08 Nov, 07:01


#أذكار

አል ከሊመቱ ጠይባ

07 Nov, 06:57


🔺ስጦታ እጅግ በጣም ማራኪ የሆነ ግጥም በዓረቢኛ ቋንቋ!

💥 قصيدة رائعة بعنوان الى الله نمضي ياهنيئا لمن سبق

🎙️ بصوت الأخ خالد الغامدي

♻️ انشر فإنه من دل على خير فله  كأجر فاعله

https://t.me/WATESiMU/5013

አል ከሊመቱ ጠይባ

06 Nov, 18:00


🍀ዛሬ እለተ እሮብ ከፈጅር ሶላት በኃላ በመስጅደል #አንዋር የተደረገ ሙሀደራ

💺للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عيسى علي بن رشيد العفري حفظه الله تعالى ورعاه

አል ከሊመቱ ጠይባ

06 Nov, 17:39


🔺ምላስ አደገኛ ነው‼️
قال العلَّامة صالح الفوزان -حفظه الله-:
اللسان خطير جدًا، اللسان أشد من السيف، السيف يمكن تقتل به واحدًا اثنين، لكن اللسان تقتل به أمة.
شرح كتاب الفتن والحوادث (238)
https://t.me/WATESiMU/5010

አል ከሊመቱ ጠይባ

06 Nov, 17:39


فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا
وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا
سجنت بها وأنت لها محب... فكيف تحب ما فيه سجنتا
      ምንም አየደለችም የዱንያዋ ህይወት
        ዘመን አስደስታህ ታዝናለህ ሌላ ወቅት
ድካዋ'ኮ የሧ ስታስተነትናት
      ወይ እንዳንተ  ጥላ ወይ እንደ ህልምህ ናት

      ታሥረሃል በውስጧ የሷ ወዳጅ ሆነህ
      !?የታሰርክበትን እንዴት ትወዳለህ

📚ከታኢየቱል ኢልቢሪ የተወሰደ
ግርድፍ ትርጉም

አል ከሊመቱ ጠይባ

04 Nov, 18:43


የግል አመለካከት ተጠንቀቁ

አል ከሊመቱ ጠይባ

04 Nov, 13:42


🔺የወቃሾች ወቀሳ አይበግርህ
ያሞጋሾች ውዳሴም አይሸንግልህ
https://t.me/WATESiMU/5005

አል ከሊመቱ ጠይባ

03 Nov, 17:45


🔖ለተቆጣ ሰው እንዲህ ማለትህ አይቻልም
አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ
ለተቆጣ ሰው አላህን አስታውስ ወይም በመልክተኛው ﷺ ላይ ሰለዋት አውርድ ማለትህ አይቻልም◃

ነገር ግን ሱናው ለዛ ሰው ማለት ያለብህ ከሸይጣን በአላህ ተጠበቅ

#ምንጭ
📚ﺛﻤﺮﺍﺕ ﺍﻟﺘﺪﻭﻳﻦ (243)
https://t.me/WATESiMU/5005

አል ከሊመቱ ጠይባ

03 Nov, 17:27


👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል #አንዋር የተደረገ
~~~
👉⭕️
#አርእስት:_#ወደ الله ምንመለስበትን ቀን መፍራት እንዳለብን በሰፊው የተብራራበት መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ الله ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን»🔖

#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አሸይኽ አቡ አብድራህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️
        
الــــدقيقة:- 1:26:14
               
https://t.me/WATESiMU/5004

አል ከሊመቱ ጠይባ

03 Nov, 17:27


.

አል ከሊመቱ ጠይባ

02 Nov, 18:59


…"በአሉባልታ ተመርተህ ጭፍን ጥላቻ አታመርቅዝ የአንዱን ጥፋት በሌሎች ላይ አትለጥፍ የበደል ገፈት መራራ ነውና ከምትጠላውም ሰው ጋር ቢሆን ሁል ጊዜ ፍታሃዊ ሁን"።
https://t.me/WATESiMU/5002

አል ከሊመቱ ጠይባ

01 Nov, 18:45


➨ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሒ ራጅዑን!!

«ሰቆቃችን የሚያበቃው መች ይሆን⁉️

«ከአንድ ቤተሰብ ➊➋ ሰው ‼️

በየቀኑ መርዶ ያሰሙናል ይህችን ሀገር ለሙስሊሞች ሲዖል ለማድረግ እየታተሩ ይመስላል ሀቂቃ...ወደት እንሒድ ግን....⁉️

➨አሁን ይሄ በምን ቃል ይገለፃል....⁉️

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ አካባቢ ታግተው የነበሩት የመስጅድ ኢማም ከነ 12 ቤተሰቦቻቸው መገደላቸው ተሰማ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጣራው አካባቢ ከሀጂ አህመድ መስጅድ በታጣቂዎች ታግተው የነበሩት የሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም ሼይኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ አብረዋቸው ታግተው ከነበሩት 12 ቤተሰቦቻቸው ጋር በዛሬው ዕለት መገደላቸው ተሰምቷል።


ሼይኽ ሙሀመድ ከሳምንታት በፊት የሱብሂ ሶላት አሰግደው በሚመለሱበት ወቅት ነበር ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ ከ30 በላይ የሚሆኑ የአካባቢው ሰዎች ታግተው መወሰዳቸው የተገለፀው። ከቀናት በኋላ በተደረገ የገንዘብ ድርድር የኢማሙን እናት እና ባለቤት ጨምሮ ጥቂት ሰዎች መለቀቃቸው ተጠቁሟል።

ኢማሙን ጨምሮ 12 ቤተሰቦቻቸው ግን በዛሬው እለት መገደላቸው ተሰምቷል።"

አሏህ ይዘንላችሁ የሙስሊሞች ሞት ለኛ ከባድ ሀዘን ነው ።

አል ከሊመቱ ጠይባ

01 Nov, 18:28


አይ ዱኒያ
ምንኛ ያማረ ኹጥባ ነው!!

አል ከሊመቱ ጠይባ

31 Oct, 06:29


"ለቁርስ ያሰርኩትን - ለምሳ አስቀመጥኩት
ምሳዬንም ትቼው - ለእራቴ ከደንኩት
ለእራት ልጎርስው ስል - ብከፍተው ይሸታል
ችግር የፀና እለት - ከራስ ያሰስታል!"

አል ከሊመቱ ጠይባ

30 Oct, 11:58


እየወደዳችሁት የምትጠሉት ሰው የለም?! ሊገርማችሁ ይችላል ነገር ግን አለ። በአእምሯችሁና በልባችሁ መካከል በሆነ ሰው ምክኒያት አለመግባባት ሲኖር ነው ይህ የሚፈጠረው!!"

አል ከሊመቱ ጠይባ

30 Oct, 11:36


"ምናልባት ህልሞችህ
በነብዩላህ ዩሱፍ የወደቀበት ጉድጎድ ወድቀው ይሆናል ። ነገር ግን የነጋዴወቹ ቅፍለት በአላህ ትዕዛዝ እንደሚመጣ እርግጠኛ ሁን.. ..አትሰብ አትፍራ

እሷ ዱንያ እንጂ ጀነት አይደለቺም
አላህ ላንተ እንደፃፍት ተዋት
ምናልባት እንደተመኛሀት ሁኖ ወይም ከተመኘሀው የተሻለ ሁና ልትመጣ ስለምትችል አብሽር!"
https://t.me/WATESiMU/4993

አል ከሊመቱ ጠይባ

28 Oct, 19:21


ኒቃብ ለምን አስፈለገ የአረቦች ባህል ወይስ
ሀይማኖታዊ ድንጋጌ
https://t.me/WATESiMU/4992

አል ከሊመቱ ጠይባ

28 Oct, 03:25


•~•~

أبيات من لامية ابن الوردي- رحمه الله تعالى-

.....اطلبُ العِلمَ ولا تكسَلْ فمـا
أبعـدَ الخيرَ على أهـلِ الكَسَلْ

واهجرِ النَّـومَ وحصِّلهُ فمـنْ
يعرفِ المطلوبَ يـحقرْ ما بَذَلْ

لا تـقــلْ قـد ذهبـتْ أربـابُـهُ
كلُّ من سارَ على الدَّربِ وصلْ

في ازديادِ العلمِ إرغامُ العِدى
وجمالُ العلـمِ إصــلاحُ العمـلْ

- لامية ابن الوردي ..

https://t.me/WATESiMU/4989

አል ከሊመቱ ጠይባ

27 Oct, 18:05


ያ ነፍሱ…

አል ከሊመቱ ጠይባ

26 Oct, 18:23


በእኔና በአንተ ሞት
ምን ነገር በሰዎች ላይ ይጎድላል
  ምንስ የሚታጣ ነገር አለ ???

❍ ሞት የሰው ልጆች ሁሉ የሚቀምሱት በጣም ለብዙዎቹ መራራ በጣም ለጥቂቶቹ ደግሞ አሳማሚና ጣፋጭ የሆነ ነገር ነው። በሞቱ አለምን የሚጎዳና ብዙ ነገርን የሚቀንስ ሰው እንዳለ ሁሉ በሞቱ አለምን አንዳች ነገር  የማይጎዳና ምንም የማይቀንስ ሰው አለ።

❍ ከመቃብር ስር ሆነው በመልካም ስራቸውና ባበረከቱት በጎ አስተዋፅኦ ታሪክ ከመቃብር በላይ የሚያስታውሳቸው ሰዎች እንዳሉ ሁሉ ከመቃብር በላይ ሆነው የሚፈፅሙት መልካም ስራና የሚያበረክቱት በጎ አስተዋፅኦ ባለመኖሩ ሰው ከመቃብር ስር እንዳሉ የሚያስባቸው ሰዎች አሉ።

❍ በህይዎት መኖሩ ለራሱ፣ ለቤተሰቡ፣ ለማህበረሰቡ በጣም ብዙ የሆነን ነገር የሚፈጥር ሰው እንደሚገኝ ሁሉ በህይዎት መኖሩ ለራሱ፣ ለቤተሰቡ፣ ለማህበረሰቡ ምንም አይነት ጥቅም የሌለው፤ መኖሩ ከሞቱ እኩል የሚሆንበትና የሚመዝንበት ሰው አለ።

📌 ሞታችን ሰዎችን ይጎዳል
   ወይንስ እኛኑ ብቻ ይጎዳል.??

📌 ሞታችን ብዙ ነገርን ያሳጣል
   ወይንስ እኛኑ ብቻ ያሳጣል.??

⁉️ሁላችንም እራሳችንን እንጠይቅ ።"
https://t.me/WATESiMU/4985

አል ከሊመቱ ጠይባ

23 Oct, 11:29


قاري عمر هشام العربي

አል ከሊመቱ ጠይባ

23 Oct, 06:45


ምንኛ ያማረ ግጥም ነው :-

ولا تمشِ فوق الأرض إلاّ تواضعاً 
فكم تحتها قومٌ هم منك أرفعُ

በምድር ላይ ስትራመድ ተናንሰህ ሳትኩራራ ተራመድ ምድር በውስጧ እኮ ካንተ የትና የት የላቁ ሰዎችን ነው አቅፋ የያዘችው

نعم والله حق وحقيق بلا ريب

አል ከሊመቱ ጠይባ

22 Oct, 20:00


🔺ትልቁ ሙሲባ
https://t.me/WATESiMU/4735

አል ከሊመቱ ጠይባ

22 Oct, 18:32


🔥🗳«መርካቶ ላይ በተከሰተው እሳት ሙሲባ ለደረሰባቸው ወንድሞች ማፅናኛ ምክር»

📌  በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ነሲሃ።

🎙 በሸህ:-አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው።

🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ  አለህ ይጠብቃት

ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

https://t.me/WATESiMU/4976

አል ከሊመቱ ጠይባ

22 Oct, 15:07


🫴እንከን አልባው ትዳር

( ለፈገግታ )

በአካባቢው ነዋሪዎች " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.

ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.

ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.

በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ በረንዳው ላይ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው።
ፈገግታ።ሱናነው ።

መልካም  ምሽት  ጀግኖች

አል ከሊመቱ ጠይባ

22 Oct, 07:40


አይ ዱኒያ…

እሳቱ በተነሳበት ወቅት ንብረታቸውን ሊያድኑ የገቡ ሰዎች ተመልሰው  መውጣት ባለመቻላቸው ከ4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ራሳቸውን ወርውረው ህይወታቸውን አጥተዋል ተብሏል። አላህ ይዘንላቸው።

ሌሎቻችሁ ቢያንስ ተረጋጉ፤ እናንተ ኑሩ እንጂ ንብረት ይተካል።
ምንም እንኳ አንድት ምሽት የነበረን ወዳልነበር ብትቀይረውም። አላህ የተሻለ አለው!

አል ከሊመቱ ጠይባ

21 Oct, 19:16


إن لله ما أخذ وله ما أعطى وأعظم الله أجركم
መርካቶ ንብረታቹ በእሳት ለወደመባቹ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ የስጋም ወንድምና እህቶች
ምን ይባላል አላህ በተሻለ ይተካላቹ ከማለት ውጪ ኢትዮ ላይ የሙስሊሞች መከራ በዛ አንዴ መኖሪያ ቤታቸውን በማፍረስ አንዴ የንግድ ቦታቸውን በማፍረስ አንዴ በእሳት በማጋየት አላሁል ሙስተኣን
ሰብር አድርጉ ሙስሊሞች ዱንያ የፈተና ሀገር ነች ዱንያ ትሄዳለች ትመጣለች ብቻ ዲናችንን አንጣ ለዱንያ ብለን ከአላህ አንውጣ ወደ አላህ እንመለስ ተውበት እና ኢስቲግፋርን እናብዛ የመጣብን ሙሲባ እንዲነሳልን

አል ከሊመቱ ጠይባ

21 Oct, 19:15


አይ ዱንያ ስንት ሰላት ትተንላት ዝምድናን ቆርጠንላት ከአላህም አውጥታን እንዲህ ታደርገናለች? !!

አል ከሊመቱ ጠይባ

20 Oct, 17:54


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ


👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል
#አንዋር የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️


وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان:((تحذير المسلمين من سبل الفساد وطوائف المفسدين)) يوم الأحد ١٧/ربيعالآخرة/ ١٤٤٦هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة

للأخ الفاضل والداعية المبارك/ أبي إبراهيم سلطان بن يوسف الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه


#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ወንድማችን አቡ ኢብራሒም ሱልጣን ኢብኑ ዩሱፍ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው



👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️
        
الــــدقيقة:- 1:11:47
               

🎙📍وكانت في جامع أنور (وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا) بعد صلاة الظهر يوم الأحد الموافق (١٧/ربيع الآخرة/١٤٤٦هـ)


نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..

አል ከሊመቱ ጠይባ

20 Oct, 05:59


👠👡ይሄን ጫማ ና መሰል ሂል ጫማ የምትጫሙ ካላቹህ ከወድሁ አቁሙ!!
#በሸሪዓም #በድክተሮችም  (የተወቀሰ)የተወገዘ ነዉ
https://t.me/WATESiMU/4970

አል ከሊመቱ ጠይባ

20 Oct, 04:10


ተጋበዙልኝ👌 ያረብ ማሻአላህ አቀራሩ እንደት የማረነው ።

قاري عمر هشام العربي

አል ከሊመቱ ጠይባ

20 Oct, 02:48


🍃""""""አዝካሩ ሰባህ """"""🍃

                     🥀""""""دعاء الصباح""""""""🥀

አዝካሩ ሰባህ  (የጠዋት ዚክር)
ሌሊቱ ሲነጋ ሲገፈፍ ጨለማው
ፀሀይዋ ስቶጣ ቀኑን ልታደምቀው!!

  አልኩ الحمدلله  ሲገለጡ አይኖቸ
ዛሬም እድል ሰጠኝ አላደርኩም ሙቸ!!

https://t.me/WATESiMU/4968

አል ከሊመቱ ጠይባ

18 Oct, 19:20


🔺ኢጅቲሀድ ና የኢጅቲሀድ ብቁ ያልሆኑት ሰዎች ዝንባሌ
~~~~
قال العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله:
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሳሊህ አልዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና…
المجتهد قد يخطئ وقد يصيب،
ه حظ من النظر》ِ
ለኢጅቲሀድ ብቁ የሆኑ ሙስሊም ሙሁራን በሚያደርጉት ኢጅቲሀድ እና በሚሰጡት ብይን(ፈትዋ) ትክክል ሊሆኑ ይችላሉ ሊሳሳቱም ይችላሉ።
وهناك أناس ليسوا أهل اجتهاد ولا أهل علم، ولكن يحكِّمون الهوى، يقولون: المسألة فيها خلاف، وما دامت المسألة خلافية فأمرها هين ! ، فيعتقدون حله بناءً على الخلاف، وما ذاك إلا لهوى في أنفسهم،》
ትልቁ ችግር ግን የኢጅቲሀድ ደረጃ ያልደረሱ ሰዎች ዝንባሌያቸውን በማስፈረድ(በአዕምሮአቸው ዳኝነት) ብቻ እነሱ ዘንድ  ለሚነሱ ዲናዊ ጥያቄ በሙሉ ይህ ኺላፍ ያለበት ጥያቄ ስለሆነ ቢድረግም ቢተውም ችግር የለውም የሚሉ ዲን አፍራሾች መኖራቸው ነው።》
وكما قال الأول  :
وليس كل خلاف جاء معتبراً
إلا خلاف له حظ من النظر》ِ
ስዎች ኺላፍ ያሉት ሁሉ እንዲኽላፍ ይቆጠራል ማለት አይደለም።
ኺላፍ አለበት የተባለ ነገር  ጣጣ የለውም ቀላል ነገር ነው ማለትም አይደለም።
📚المصدر
📚{الشرح الممتع (351/12)}.
📚ምንጭ
📚ሸርሁል ሙምቲዕ(12/351)
ስለ ኺላፍ ሲነሳ ልብ ብለን መረዳት የሚገቡን ነገራት
አንደኛ፣ ዓቂዳን የተመለከተ ኺላፍ በኢስላም(በዲን) ውስጥ የለምም ወደፊትም አይኖርም።
የመቀበልና ያለመቀበል ጉዳይ ካልሆነ በቀር።
ሁለተኛ:አንድ ኢስላማዊ ፅንሰ ሀሳብ ላይ የሙስሊም ሙሁራን(የዓሊሞች) ልዩነት(ኺላፍ) አለበት ከተባለ ኺላፍ ያለበት ፅንሰ ሀሳብ ሆኖ ይቀራል ማለት አይደለም።》
➡️《ይልቁንስ የተለያየ አቋም ከያዙ ሙስሊም ሙሁራን መሀካከል ቁርአንና ሀዲስ የደገፈውን የሙስሊም ሙሁር አቋም የግድ ትክክለኛ ተደርጎ መወሰድ ሲኖርበት  ከቁርአንና ሀዲስ ጋር የተጋጩትን የሙስሊም ሙሁራንን አቋም ግን የግድ ውድቅ ሊደረጉ ይገባል።》
https://t.me/WATESiMU

አል ከሊመቱ ጠይባ

17 Oct, 17:41


አንዳንድ እህቶች አሏህ ይዘንላቸውና፡ ያልለመደባቸውን ሂል ጫማ ለብሰው ሲኼዱ ልክ ተንቀሳቃሽ ሮቦት ይመስላሉ።
ቆይ
ይህ ሁሉ ጭንቀት ምን አመጣው እህቴ?
ለጤናሽና ለአረማመድሽ የሚመች፡ ከዲንሽና ከሀያእ ጋር የሚገጥመው አይሻልም!!
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
          ••ৡ✵

አል ከሊመቱ ጠይባ

08 Oct, 18:57


በአፋር ክልል ዱለሳ ወረዳ በተከሰተ " የመሬት መንቀጥቀጥ " ምክንያት ከተፈጠረ የመሬት ስንጥቅ ውስጥ ፍል ውሃ ፈልቋል سبحان الله

አል ከሊመቱ ጠይባ

08 Oct, 11:14


'የሩቅ ምስጢር

አል ከሊመቱ ጠይባ

08 Oct, 06:05


🔺5 ነገራቶች 5 ነገራቶችን ይከተላሉ 5⃣
~~~~
خمس يُعرفن بخمس:
     ١- الشجرة تعرف من ثمارها.
     ٢- والمرأة عند افتقار زوجها.
     ٣- والصديق عند الشدة.
     ٤- والمؤمن عند الابتلاء.
     ٥- والكريم عند الحاجة.

🔺5⃣ አምስት ነገራቶች በ5 ነገር ይታወቃሉ
    1/ ዛፍ በፍሬዋ ትታወቃለች
    2/ ሴት ባልዋ ሲቸገር
     3/ ጓደኛ በችግር ወቅት
     4/ ሙእሚን በፈተና ጊዜ
     5/ ቅን ሰው  በጉዳይህ ሰአት ::   ማንነታቸው ታቃቸዋለህ

وخمس يَرفعن خمسا:
     ١- التواضع يرفع العلماء.
     ٢- والمال يرفع اللئام.
     ٣- والصمت يرفع الزلل.
     ٤- والحياء يرفع الخلق.
     ٥- والهزل يرفع الكلفة.

    🔺5⃣  አምስት ነገራቶች 5ቱን ከፍ ያደርጋሉ 1/ መተናነስ የአሊምን ደረጃ ይጨምራል
        2/ ዝቀተኛ ሰው በገንዘቡ ያከብሩታል
        3/ ዝምታ ከስህተት ያድናል
        4/ ሀያእ ስነ-ምግባርን ያሳምራል
        5/ ቀልድ በሰዎች መሀከል ያቀራርባል:: ግን እንዳይበዛ  በወንጀልም እንዳይሆን‼️
            
وخمس يَأتين بخمس:
     ١- الإستغفار يأتي بالرزق.
     ٢- وغض البصر يأتي بالفراسة.
     ٣- والحياء يأتي بالخير.
     ٤- ولين الكلام يأتي بالمسألة.
     ٥- والغضب يأتي بالندم.

        🔺 5⃣ 5ት ነገራቶች 5ን ያስከትላሉ

1/ኢስቲግፋር ሪዝቅን ያመጣል
2/ አይን ሰባሪነት ፊራሰኛ ያደርጋል
3/ ሀያእ ኸይርን ያመጣል
4/ ንግግር ማሳመር የጠየቁትን ያሰጣል
5/ ቁጣ ፀፀትን ያስከትላል
https://t.me/WATESiMU

4,204

subscribers

712

photos

122

videos