"فإذا اضطرب القلب وقلِق؛ فليس له ما يطمئن به سوى ذكر الله".
📚 بدائع التفسير (٨٨/٢)
ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘነሰላቸውና እንድህ አሉ:-
(( ልብ ከተጨነቀና ከተምታታ አላህን ከማስታወስ ውጭ የሚያረጋጋው የለም።))
====================>
እሚያምር ምክር አጥብቀህ ያዛው
====================>
🔥 ስትጨነቅ ስታስብ ወዳውኑ አላህን ካስታወስክ ጭንቀቱ ይወገድለሀል በዚያው በሀሳብና በጭንቀት እምትቀጥልበት ከሆነ አንተም ትጎዳለህ ሰውም ትጎዳለህና ቶሎ ብለህ አላህን ወደማስታወስ ተመለስ
👌እናማ ዚክር እናብዛ ለማለት ነው👌
=================
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/emamulwadey
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔹https://t.me/emamulwadey
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷https://t.me/emamulwadey