Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ) @ethchez Channel on Telegram

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

@ethchez


Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ) (Amharic)

እንኳን ወደ Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ) ቻናሎ እንከላከል! እስከዚህ እናደርጋለን ሰንጠረዥ ስለሆነ የኢትዮጵያ አገልግሎች በቃለ አደረጃ በግለሰብ እና በኮምፒውተር ሚኒስትር ዜናዎች ብቻ አሉ። እንዴት የቅሌት ጥያቄ እንደምንለወጥ አንተውም ከዚህ ቻናላችን መራጮች በትክክል እንማር። በአጭሩ የከሸላ ቻናላችን ስም ሊሆኑ የሚችሉ የኢትዮጵያ አገልግሎችን ለመለያየት የሚጥለው በጣም እንጠቀማለን። ለአሁኑ ጊዜ በትክክል ቻናል ካላደረግንን ገላጭነት ካላቃኘህ ሌላ መሆን የለም። ከስራዎ ወገናችን እንዴት እንመረቅ።

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

29 Nov, 06:23


አሳዛኝ ዜና
ከታች የምትመለከቱት ገብረስላሴ ገብረእግዝያሄር ይባላል የቼስ ተጨዋችና የሕሳብ መምህር ነው። ከ 3 ቀን በፊት ታሞ ሆስፕታል ገብቶ የነበሬ ስሆን ዛሬ ህወቱ አርፉዋል! መፅናናቱን ለወዳጅ ዘመዶቹ እንመኛለን።

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

27 Nov, 15:40


White to move
Mate in two
Try it

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

27 Nov, 08:17


🔥🇮🇳🇨🇳🔥
🌏🌍Watch FIDE World Championship 2024 LIVE
🎦🎦

🎤English Commentary↙️

▪️Chessbase India -
https://www.youtube.com/live/7a8UFyHbj1A?si=afY0GXpp9Ox0uIay

▪️Fide Chess -
https://www.youtube.com/live/QmJpzxyd5tc?si=yJlxuqEGDR8hnW5I

▪️Chess24 -
https://www.youtube.com/live/VGCFWzMTYZc?si=7IX0etgxjBLFhRKf

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Nov, 07:56


Ding vs Gukesh
Who will become the World chess Champion?
Read more about both of them

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Nov, 07:55


Chess,physics...and more

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

25 Jul, 07:56


ውድ ቤተሰቦች
ለተሸላሚዎች ሽልማታቸውን እየሰጠን ስለሆነ ተሸላሚዎች የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራቹ ወይም ስልክ ቁጥራቹ ወደ @CMDE430 እንድትልኩ ይሁን።
እናመሰግናለን🙏🙏🙏

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

24 Jul, 05:47


ደረጃ ወተዋል
Rank. lichess acc points
1. yoseph 305
2. Asamaw 268
3. Milkiyere 238
4. Mafaness 207
5. Abelmathewos 201
6. K2624 193
7. Mareyee 182
8. Ramisu 177
9. Debelaf 170
10. seyfhvezst 160

ብዙ በተጫወተ
Rank Lichess acc. games played
1. Aman2elo. 171
2. Onychess. 146.
3. Ramisu 126
4. Asamaw. 125
5. Mafaness 122

ማስታወሻ
1. ነጥቦች የሁለቱ ድምር ነው
2. ተጨዋች 2ሺሌማት ማግኜት አይችልም ነገር ግን የተሻለውን ሽልማት ያገኛል።
ስተት ካለ እስከ 9፡00 ስዓት ድረስ አሳዉቁን

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

23 Jul, 15:27


የተከበራቹ በተሰቦቻችን ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እያለን ለአሸናፊዎ ሽላማት ለመስጠጥ ደርጃ ያወጣን ነው ያለነው። እስከ ነጌ ድረስ ጨርሴን ስለምንልክ በትግዕስት እንዲት ጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 20:07


Wow wow wow
Congratulations all👏👏👏👏
Really amazing and wonderful chess day!!!
Thank you for your great participation and contribution.
We are one family🙏🙏🙏

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 11:57


ሊጁመር ነው
ገባ ገባ በሉ
👇👇👇

https://lichess.org/tournament/jLUoCv7O

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 11:15


ቴራስ ለመጫወት ስትመጡ ቦርድ ና ሰአት ካላቹ ይዛቹ እንድትመጡ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።
ከ1 ሰአት በሀላ እንገናኝ

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 11:12


👏👏👏👏👏👏

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 11:11


62 players
763 games
Fighting for a win with only 4% draw.
Really amazing👏👏👏

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 11:08


What a toughest tournament! Here we again!!🖕🖕🖕

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 11:07


What a toughest tournament! Was amazing. Here we go again!

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 11:07


ለመመዝገብ
👇👇👇

https://forms.gle/JQ62inCyYd9oBpWY7

ለመጫወት
👇👇👇

https://lichess.org/team/team-of-land-of-origins-celebrating-fide100s-anniversary

ከጥዋት እስከ 8 ሰአት
👇👇👇

https://lichess.org/tournament/jrhye7Qh


ከ9 እስከ ምሽት 5 ሰአት
👇👇👇

https://lichess.org/tournament/jLUoCv7O

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 11:05


8 hours amazing journey
Congratulations all!!!
What a wonderful day!!!
👏👏👏👏👏👏

Thank you
See you after 1hr for another 8hrs beautiful games.

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 10:44


Lichess featured Our tournament to the whole world on its main tournament page🙏🙏🙏👌

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 09:54


60 players in action
Join us
Today is international chess day
Let us celebrate it in style
By playing the beautiful chess game

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 08:36


What a wonderful games!!!
Yoseph kifle is leading the tournament right now.

Join us, have fun and enjoy playing with those all chess family.

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 04:49


ለመመዝገብ
👇👇👇

https://forms.gle/JQ62inCyYd9oBpWY7

ለመጫወት
👇👇👇

https://lichess.org/team/team-of-land-of-origins-celebrating-fide100s-anniversary

ከጥዋት እስከ 8 ሰአት
👇👇👇

https://lichess.org/tournament/jrhye7Qh


ከ9 እስከ ምሽት 5 ሰአት
👇👇👇

https://lichess.org/tournament/jLUoCv7O

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 04:41


ውድድሩ በጥሩ ሁኔታ እየቀጠለ ነው ።
ሁላችሁም ገባ በሉ
አንድም ሰው እንዳይቀር
ዛሬ የቼዝ ቀን ነው
በአንድነት እየተጫወትን በቼዝ ታሪክ አሻራችንን እያስቀመጥን ደምቀን እንውላለን።

Chess in Ethiopia(ሰንጠረዥ)

20 Jul, 04:30


ብዙ ተጫዋች ውድድር ለመግባት ጠይቀዋል ሆኖም አልተመዘገቡም።
መጀመርያ መመዝገብ ያስፈልጋል ቀጥሎ ውድድሩ መግባት።