ጎል ቪዲዮ @ya0918 Channel on Telegram

ጎል ቪዲዮ

@ya0918


ጎል ቪዲዮ (Amharic)

ጎል ቪዲዮ ከ ya0918 ቤት እንደገና ለሽልማቶች እና አስተያየቶች ለመከራከር ሰርፍ ያደረጉት ታሪክ ለሁሉም በተለያዩ ቦታዎች ከእንግሊዝ አካባቢ እንዲሁም ከባለፈው ደንብ ላይ ለመገመት አገልግሎት ማስታወቂያ ነው። ከጎል ቪዲዮ ሴሮኮ በተለያዩ ቦታዎች እና ምግብ ስራ ጋር እንዳለፈ ሀሳባችንን በማፍሰስ ለእኛ የቪዲዮ ምንዛሬን የቴሌግራም በፈጣን መረጃውን ለማስታወቅ እና በከባለፈው ደንብ ላይ ለኛ ከሆነ ተጨንቅሶ ለጎል ቪዲዮ መረጃ ያገኛል።

ጎል ቪዲዮ

02 Aug, 06:40


https://t.me/Ya0918

ጎል ቪዲዮ

02 Aug, 06:40


https://t.me/Ya0918

ጎል ቪዲዮ

02 Aug, 06:40


ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች የአዉሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሊመለሱ ጥቂት ቀናቶች ብቻ የቅሩናል እኛም ልክ እንዳምናዉ ሁሉ በሁለቱ ቻናሎች ከናተጋር አብረን እንቆያለን እናተም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

ጎል ቪዲዮ

31 Jul, 04:59


ዲያጎ ዳሎት🔥🔥

1-0

ጎል ቪዲዮ

31 Jul, 04:59


አንቶኒ 2-2

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:40


🟠 የኢሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ፦

            Full-Time

    ፌይኖርድ 1-0 ሮማ
#ዊፈር

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:37


🇪🇺 የዩሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ

                     ⌚️90'

                ጀንት 1-1 ዌስትሀም
               ⚽️ኩይፕረስ  ⚽️ኢንግስ

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:37


🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ

                       ⌚️90+'

                 ፌይኖርድ 1-0 ሮማ
                ⚽️ዊፈር

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:34


ኤሪክ ስለ ማርሻል

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:33


ባየርሙኒክ ትላንት ሳዲዮ ማኔ ሊሮይ ሳኔ ጋር በፈጠረው ጉዳይ አንድ ጨዋታ መቀጣቱን ይፋ አድርጓል።

ስለዚህም ማኔ ቀጣይ ሙኒብ ከ ሆፈንዬም ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ያመልጠዋል። ከሲቲ ጋርም የሚደረገው የመልስ ጨዋታ መሰለፍ አለመሰለፉ ያጠራጥራል።

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:31


🧱🔴 Inside the red walls.

MUFC || UEL
ጎል ቪድዮ

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:24


ኤሪክ ቴን ሀግ 🗣

አንቶኒ ማርሻል ለጨዋታው ዝግጁ ነው።

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:23


አሌክስ ቴሌስ Is back 📍

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:22


አሮን ዋን ቢሳካ ዛሬ ለክለቡ ማንቸስተር ዩናይትድ በሁሉም ውድድሮች 150ኛ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።

Congrats 👏

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:21


https://t.me/Ya0918

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:21


Family copy link

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:15


ዊፈር ጎል

ፌይኖርድ 1-0 ሮማ

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:14


https://t.me/Ya0918

ጎል ቪዲዮ

13 Apr, 18:12


🗣 የካሴሚሮ ወኪል ኦስካር ሪቦት፡

"ካሴሚሮ በማን ዩናይትድ ለአራት አመት እና ተጨማሪ አማራጭ አንድ አመት ፈርሟል። ዋንጫ ለማንሳት ነው የመጣው ይህ ብቸኛው እቅዱ ነው።"

"ይህ ወር ከባድ ነበር ፣ ነገር ግን በአእምሮው ውስጥ ሌላ ምንም ነገር የለም።"