ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ @dn_abeselom Channel on Telegram

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

@dn_abeselom


ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ በ @dn_abeselom የሚቀርብ ልብን ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ይጠቅማሉ ተብለው በአዘጋጁ የሚታመንባቸው ሃይማኖታዊ፣ሃገራዊና ታሪካዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሃሳቦች *በጽሑፍ፣በድምፅ፣በተንቀሳቃሽ ምስል፣ በምስል፣በግጥም፣መጣጥፍ..መልክ የሚተላለፍበት ንዑስ ሚድያ ነው። ለአስተያየቶ @Son_of_Meharit ።
"አንተ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ባለው ጸጋ በርታ"፪ ጢሞ ፪÷፩

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ (Amharic)

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ በ @dn_abeselom የሚቀርብ ልብን ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ይጠቅማሉ ተብለው በአዘጋጁ የሚታመንባቸው ሃይማኖታዊ፣ሃገራዊና ታሪካዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ሃሳቦች *በጽሑፍ፣በድምፅ፣በተንቀሳቃሽ ምስል፣ በምስል፣በግጥም፣መጣጥፍ..መልክ የሚተላለፍበት ንዑስ ሚድያ ነው። ለአስተያየቶ @Son_of_Meharit ።"አንተ ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ባለው ጸጋ በርታ"፪ ጢሞ ፪÷፩

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

01 Feb, 18:31


https://youtu.be/Ge6dXy6mFPw?si=MtCr42lu3NmcWUG1

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

29 Jan, 17:28


ይህ ጽሑፍ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ዙሪያ የሚያወሳ ግላዊ ገጠመኝ በትረካ የቀረበበት ነው። ተመልክታችሁ ሐሳባችሁን ስጡ። ለሌሎችም አዳርሱ።


ከዚህ በፊት በጽሑፍ አጋርቼያችሁ ነበር።

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

29 Jan, 17:26


https://youtu.be/-jryybIEpTQ?si=hKsNTOq4iJoxNXH-

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

29 Jan, 05:35


We'll drop New video this evening!
@ኢናንአ tube|| subscribe⬇️⬇️

https://youtube.com/@enana-27?si=RsOfGCwhRn_QlBkt

Insta፦ https://www.instagram.com/enanea_27?igsh=M3Nhbm11cHg1dTBu

tik tok፦  https://www.tiktok.com/@enana_2710?_t=ZM-8sz81OgqER3&_r=1

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

25 Jan, 21:19


በጥምቀተ እግዚእ ላይ የአበው ትምህርት በTik tok፦ https://vm.tiktok.com/ZMkCurBbs/

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

25 Jan, 20:24


https://youtu.be/PPPD4-X0tkk?si=Fi4iiS6oZi6TAnw3

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

22 Jan, 17:42


https://youtu.be/FL-KPyHMqaE?si=b-hm-Y9pmcjNrNdZ

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

22 Jan, 11:15


ይህን የስንዱዋን አመቤት የቤተክርስቲያንን ትምህርታዊ ሥርዓት ለማወቅ የ "ኢናንአ" ዩቲዩብ ቻናልን ይቀላቀሉ።

💥ዛሬ ማታ 2:30 ፦💥
https://youtu.be/Det7B1utGU0?si=A9i0VOeWpEK2pxWk

#eotc
#ቅዱስ_ያሬድ
#biblical
#orthodoxchurch

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

17 Jan, 04:42


፨ ዮሐንስ "እነሆ የእግዚአብሔር በግ" ቢል አይሁድ ላይበሉት ነገር ተሽቀዳድመው አረዱት። እነሆ አይሁድ ያረዱትን በግ አሕዛብ እየበሉ ወፈሩ። እሥራኤል ግን ኮሰሱ የማንም መጫወቻ ሆነው ቀሩ። ዮሐ ፩÷፳፱

አለቃ ዘነብ ኢትዮጵያዊ
መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ

💥 ሙሉውን በ "ኢናንአ" ቲዩብ 💥
https://youtu.be/sUgn5V6NpZM?si=zpZVSRU045D9NuED

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

16 Jan, 12:11


💥 ሙሉውን በ "ኢናንአ" ቲዩብ 💥
https://youtu.be/sUgn5V6NpZM?si=zpZVSRU045D9NuED

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

15 Jan, 18:39


https://youtu.be/sUgn5V6NpZM?si=zpZVSRU045D9NuED

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

15 Jan, 08:32


ይህ ❝ኢናንአ❞ የተሰኘ ቲዩብ ሌዋዊ ኮሬባዊ መለኮታዊ ኢየሱስ ክርስቶስን በልባቸው ዙፋን ላይ ላነገሡ ሁሉ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምሕሮ ላይ የተመሠረቱ ሃይማኖታዊ፣ ኪነጥበባዊ፣ ሃገራዊና ታሪካዊ እንዲሁም ወቅታዊ ጉዳዮች የሚተላለፉበት አውታር ነው።

Subscribe
https://youtube.com/watch?v=89XZMO1wGwo&feature=shared

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

11 Jan, 19:45


ተቀላለቁን😊አጋሩልን😊

‼️ YouTube፦
https://youtube.com/watch?v=89XZMO1wGwo&feature=

🔑🔑 tik tok፦  https://www.tiktok.com/@enana_2710?_t=ZM-8sz81OgqER3&_r=1

Instagram፦ https://www.instagram.com/enanea_27?igsh=M3Nhbm11cHg1dTBu

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

11 Jan, 17:55


ከወንጌላት በፊት የተፃፈው ወንጌል
https://youtube.com/watch?v=p8Dro79V56s&feature=shared


#"ኢናንአ" ምን ማለት ነው?
#የቃሉ ትርጉም
#መቼ ተጻፈ?
#ማን ጻፈው?
#በስንት ቋንቋ ጻፈው?
#ምን አይነት ይዘት ያለው ጽሑፍ ነው?
#ለምን ከወንጌላት በፊት የተጻፈ ወንጌል ተባለ? የሚሉትን እና ተያያዥ ታሪኮቹን የሚያስረዳ ትምህርት።

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

11 Jan, 16:47


ኢናንአ | ዛሬ ምሽት 2:30

https://youtube.com/watch?v=89XZMO1wGwo&feature=shared

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

11 Jan, 15:55


ኢናንአ | ዛሬ ምሽት 2:30

https://youtube.com/watch?v=89XZMO1wGwo&feature=shared

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

08 Jan, 19:43


ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ pinned «ኢናንአ | በቅርብ ቀን ይጠብቁን https://youtube.com/watch?v=89XZMO1wGwo&feature=shared»

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

08 Jan, 18:57


ኢናንአ | በቅርብ ቀን ይጠብቁን
https://youtube.com/watch?v=89XZMO1wGwo&feature=shared

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

08 Jan, 18:57


ቀስ በቀስ የዩቲዩብ አውታርም ከፍተናል። ተወዳጁን😊 ለሌሎችም አጋሩልን። ዞዓር እያደገች ነው። 👇👇

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

08 Jan, 10:23


ሉቃ ፪÷፲፬

የሐዲስ ኪዳን የዜማ መሳሪያዎች እኛ ነን።
እንኳን አደረሳችሁ።


የመዝሙሩን ምስጋና፣ ጸሎት ተቀብሎ ሰላሙን ይላክልን።

https://t.me/dn_abeselom

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

07 Jan, 09:36


https://youtu.be/RQbrRdn-Jv8?si=goEZzgC2u8zuedXJ

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

06 Jan, 06:46


"የእሥራኤል እረኛ ሆይ አድምጥ፤ በኪሩቤል ላይ የምትቀመጥ ተገለጥ” ብሎ የለመነዉ የዳዊት ልመና በእዉነት ተፈጸመ፡፡ የእስራኤል እረኛ፤ በእረኞች መካከል በከብቶች በረት ተወለደ። እረኞች ለእረኛቸው ዘመሩ።የእነርሱን መሥዋዕት የሚያስቀር አማናዊው የእግዚአብሔር በግ ተወልዷልና በኦሪት ድንኳን ለመሥዋዕት ይቀርቡ የነበሩ እንስሳት በልደቱ ደስ ተሰኙ። የኃጢአት ጨለማ ውጧት፣ ለነበረችው የሰው ልጆች ዓለምም የእውነት ፀሐይ ወጣላት። እነሆ ይህን ይገልጥ ዘንድ መድኅነዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በእኩለ ሌሊት በጨለማ ተወለደ።

በጽርሐ አርያም ከሚመሰገን ሊታይ ከማይቻል ከአብ በተገኘው የባሕርይ ልደቱ ይመሰገናል። በወዲህኛው ዓለም ደግሞ በቤተልሔም በተገለጸው ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተገኘው የልደት ምስጋና ይመሰገናል።
በወዲያኛው ዓለም ከግርማ መለኮቱ የተነሳ ሱራፌልና ኪሩቤል ይርዳሉ፤ ይንቀጠቀጡማል።በወዲህኛው ዓለም ግን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትታቀፈዋለች፤ሰሎሜም ትላላከዋለች። አይሁድ መሲሑ በቤተ መንግሥት እንዲወለድ ሲጠብቁ እርሱ ግን በበረት ተወለደ።አቤቱ ይህ ትህትና እንደምን ያለ ትህትና ነው! አቤቱ ይህን ያህል ሰው መውደድስ እንደምን ያለ መውደድ ነው!

ሰው ሆይ! ሥጋ ያልነበረው እርሱ ለአንተ ብሎ ሥጋን ተዋሐደ።ሰው ሆይ! በመለኮቱ አይዳሰስ የነበረ፤ ቃል ለአንተ ብሎ ተዳሰሰ።ሰው ሆይ! ሰማይን በደመና የሚሸፍን እርሱ ለአንተ ብሎ በጨርቅ ተጠቀለለ፤የነገሥታት ንጉሥ በበረት ተጣለ።አምላክ ሰው ሆኗልና፤ የማይታይ ታይቷልና፣የማይጨበጥ እርሱ ተዳሷልና፤ ርዕሰ ልቦናችንን እናንቃ! የአንደበታችንን አውታሮች እናንቀሳቅስ፤ ከናፍሮቻችንን አሳምረንም እልል እንበል።

አምላክ ሰው ሆኖ የዳዊት ልጅ ሆኗልና የአባታችን የዳዊት መንግሥት ከልክ በላይ ከፍ ከፍ አለች።

@dn_abeselom

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

29 Nov, 19:48


"አታውኪኝ ነፍሴ"😣😣

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

21 Nov, 14:20


አዲስ ከተመረቀው የዲን ቤኛ ዝማሬዎች ውስጥ ነው።

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

21 Nov, 13:38


https://youtu.be/Z7T3FdAp40w?si=yrw_-1Trx3e-6Wfv

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

05 Nov, 19:28


https://www.instagram.com/reel/DB_8unTMye1/?igsh=bmw2cWlxMHFhYW9w



ብትሰሙት የምታተርፉበት short and pricized video about ጥቅምት መድኃኔዓለም።

by፦ ዲያቆን ቡሩክ

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

01 Nov, 07:17


                   የአበ ነፍሴ ምክር
             (ይጠቅማልና አጋራኋችሁ)

.... ሰው ከበድ ያለ ጭንቅ ውስጥ ሲገባ ይለምናል። "ስለ እግዚአብሔር ራሩልኝ፤ ርቦኛል" ብሎ የኔ ቢጤ ይለምናል። ተበዳሪም አበዳሪውን "ስለ እግዚአብሔር ብለህ ታገሰኝ" ብሎ ጊዜ እንዲሰጠው ይማጸናል። እነዚህ ሁሉ ለምድራዊ ሕይወታችን የሚያስፈልጉንን ነገሮች ለማግኘት የምንጠቀምባቸው የመማጸኛ መንገዶች ናቸው።

.... ይህንን ታላቅ የመመጸኛ ቃል ለነፍሳችንም መጠቀም እንደሚኖርብን ለማሳየት እና በማስተውለው የንስሐ ልጆቼ የበረታ ድካም፣ ዝለት፣ ተስፋ መቁረጥ እና ግድ የለሽነት ስላሳሰበኝ እኔም እንዲህ ብዬ ብለምንስ ብዬ አሰብኩና ወሰንኩ፦

   ❗️ልጆቼ ሆይ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ለምትበልጠው ጸጋ ትጉ።

❗️ልጆቼ ሆይ ይህ ዓለም "እንደ ጥላ ኃላፊ እንደ ጤዛ ረጋፊ" ነውና ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ሞታችሁን እያሰባችሁ ኑሩ።

  ❗️ልጆቼ  ሆይ የመኖር ምሥጢሩ እግዚአብሔርን ማወቅ ነውና ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ለአምላካችሁ ጊዜ ስጡ።

   ❗️  ልጆቼ ሆይ መንግስቱን እና ጽድቁን ፈልጉ ሌላው ይጨመራል ብሎ ነግሮናል እና ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ አምላክን እመኑት።

....የሰላማችን ዋስትና፣ የፀጥታችን ወደብ፣ የዘላለም ቤታችን አባወራ፣ የስኬታችን መሠረት፣ የጽደቅ ጉዟችን መሪ እና ሁሉ ነገራችንን እግዚአብሔርን እንታዘዝለት። በጄ እሺ እንበለው፣ ምክንያቶቻችንን ሁሉ ከእርሱ በኋላ እናድርግለት፤ በአጠቃላይ ደስ ብሎን እናምልከው።
      
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
#ወለወላዲቱ_ድንግል
#ወለመስቀሉ_ክቡር
              አሜን!!!


መልአከ ብርሃን ቆሞስ አባ ኢያሱ።

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

14 Oct, 14:11


https://youtu.be/8WW0YI370Lo?si=vhMI1Iffx4KVvwGU

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

25 Sep, 17:00


ሰላም ውድ የዞዓር ሚድያችን አባላት

እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ እያላችሁ እኔ እጠቀምበት የነበረ ለጸሎት ቤት የሚሆኑ ብዙ ቅዱሳት ሥዕላትና ፍሬም ሥዕላት አሉኝ። እና የምትፈልጉ ሰዎች ለጸሎት ቤታችሁ/ቦታችሁ የሚሆኑትን እነዚህን ንዋያት በነጻ መውሰድ እንደምትችሉ አሳውቃለሁ።
 
በተለይ እዚሁ ቃሊቲ አከባቢ ያላችሁ ብትሆኑ የበለጠ ለማቀበል ይመቸኛል። 0942790941 ላይ ደውሉልኝ።

ወንድማችሁ ዲያቆን አቤሴሎም።

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

21 Sep, 18:28


https://youtu.be/50iUWfl39Vk?si=lrTS3bCNBIp_h4GH

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

16 Sep, 23:39


https://www.facebook.com/groups/859706285753315/permalink/1071118264612115/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

08 Sep, 06:42


https://youtu.be/J7fW8MRgwKM?si=IZjVuwQa8dd4tGcr

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

02 Sep, 13:59


እባካችሁ ተቀላቀሉ። ታተርፉበታላችሁ።

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

02 Sep, 13:59


🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔


🟢🟡🔴 ሐዊር ኢትዮጵያ 🟢🟡🔴


🤔 መንፈሳዊ ጉዞ ማድረግ ይፈልጋሉ?

🤔 የትኛውን ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን ወይም ገዳም መሳለም ይፈልጋሉ?



🟢 በተለያዩ ማኅበራት ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ቅዱሳት መካናት የሚዘጋጁ መንፈሳዊ ጉዞዎችን መረጃ ለምዕመኑ በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ገጸ ድር(website) እና የtelegram ቻናል እነሆ!!!


🟡 የሐዊር ኢትዮጵያ ዌብሳይትንና የtelegram channel በመክፈት ዝርዝር የመንፈሳዊ ጉዞ መርጃዎችን ማግኘት ይችላሉ።



🟣 Telegram
👉 https://t.me/hawireotc

🟣 Website
👉 www.hawirethiopia.com


🟢🟡🔴 ሐዊር ኢትዮጵያ 🟢🟡🔴

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

01 Sep, 11:50


https://vm.tiktok.com/ZMrwWTeq1/

አራት ኪሎ "ሀሁ" የመጻሕፍተ መደብር
አምስት ኪሎ "አርጋኖን" የመጻሕፍት መደብር
ለገሃር ተወልደ ሕንጻ "ጃዕፋር" የመጻሕፍት መደብር
እንዲሁም በ +251982406317/ 0942790941 በመደወል መውሰድም ትችላላችሁ።

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

31 Aug, 13:44


በvoice chatu ላይ ምን ዓይነት ታሪኮች ማቅረብ እንደምትችሉ ምሳሌ🫰☝️

ዞዓር መንፈሳዊ ሚድያ

30 Aug, 07:00


ተወዳጅ የዞዓር አባላት ከፍልሰታ መልስ እንዴት ከርማችኋል?

ውዳሴ ማርያም ትርጉምን ስንሰማ ስናሰማ እንደመሰንበታችን ከተከታዮቹ ሁለት ሰንበታት በአንዱ በተመቻችሁ ሰዓት ውዳሴ ማርያም ላይ የሚገኙ አስገራሚ እና እጅግ ጥልቅ ነገረ ድኅነትን የተመለከቱ ምሳሌዎች/ትርጓሜዎችን በlive stream voice chat ብንማማራስ።

ሁላችንም የተገረምንባቸውን አበው በመንፈስ ቅዱስ እገዛ ያስተማሩዋቸውን ትምህርቶች ከ2-3 ደቂቃ ባለው ጊዜ እየገባችሁ እንድታብራሩ እድል ይሰጣችኋል። እኛም ጋር ያሉትን እናካፍላለን።

መቼ እና በስንት ሰዓት? የሚለውን comment ላይ አስቀምጡልን።

ለ #ዞዓር_አባላት
@dn_abeselom
#ውዳሴ_ማርያም