HULEGEB TUBE @hulegeb_tube Channel on Telegram

HULEGEB TUBE

@hulegeb_tube

*This HULEGEB TUBE ETH Channel has been created to provide you the latest and updated
- Vacancy
- Tender
- Business Company Addresses &
- Advertisement Service
Contact us
@Negasi08
+251911606505

HULEGEB TUBE (English)

Are you looking for the latest and most updated information on vacancies, tenders, business company addresses, and advertisement services in Ethiopia? Look no further than HULEGEB TUBE! This Telegram channel, with the username @hulegeb_tube, has been created specifically to provide you with all the essential information you need to stay informed and ahead of the game. Whether you are a job seeker looking for new opportunities, a business owner searching for potential partnerships, or simply interested in staying up to date with the latest business news in Ethiopia, HULEGEB TUBE has got you covered. You can find detailed information on vacancies, tenders, business company addresses, and advertisement services all in one convenient location. Contact @Negasi08 or dial +251911606505 to get access to the latest updates and ensure you don't miss out on any important opportunities. Join HULEGEB TUBE today and take your business and career to the next level!

HULEGEB TUBE

19 Jan, 00:53

ለቻናላችን ቤተሰቦችና ለሰው ልጅ በሙሉ፦
እንዃን ለከተራና ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላምና የመረጋጋት የደስታ በዓል ያድርግልን። የሰው ልጅ በሙሉ ወደ ልቦናው ተመልሶ ሰላም ወዳድና ሰላም ጠባቂ ይሆን
ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን አሜን። ለሌሎች ሰላም በመስጠት አንተም ሰላም ትሆናለህ ። ለራሱ ሰላም የሌለው ሰው ለሌሎች ሰላም አይሰጥም። ይህም ማለት ለምን እንደተፈጠረ የማያውቅ ከንቱ ፉጡር ነው። ሁሌም ሰላም ናፋቂውና ሰላም ሰባኪው ሁለገብ ቱዩብ። ሰላም ወዳድ የሆነ ሰው ሁሉ
ይህንን መልዕክት ለሚያውቀው ሁሉ ያስተላልፍልን አደራ! እናመሰግናለን። ሁለገብ ቱዩብ።

HULEGEB TUBE

18 Jan, 00:48

የምስራች ለስልጠና ፈላጊዎች፦
ተቋማችን ኦክስፎርድ የስልጠናና የማማከር ማዕከል በእንግሊዝኛና በሒሳብና እንዲሁም በንግድ አጀማመር ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።

ስልጠናው፦
--- ለተማሪዎች
--- ለሠራተኞች
----ለነጋዴዎች
----ለታዋቂ ግለሰቦች
-----ወ .ዘ.ተ.
ችሎታቸውንና ሕይወታቸውን ማሻሻል
ለሚፈልጉ ሁሉ የረዥም ጊዜ ልምድ ባላቸውና
ከፍተኛ ከፍተኛ ዕውቀት ባላቸው በውጭ አገርና በአገር ውስጥ አስተማሪዎች ስልጠናው
@ በቀን
@ በማታ
@ ቅዳሜና ዕሁድ በፈረቃ ይሰጣል ።
በተጨማሪም፦ ስልጠናው በግልና በቡድን በየቤቱም ጭምር እንሰጣለን። ይህንን በከፍተኛ ጥናት በከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሰጠውን ስልጠና እንዳያመልጣችሁ
በትህትና እናሳስባለን ።
አድራሻችን፦
4 ኪሎ ከብርሀንና ሰላም ማ/ቤት
ፊት ለፊት ድንቅ ስራ 4ኛ ፎቅ
ስልክ ቁ. 0118124100
0911606505

HULEGEB TUBE

13 Jan, 06:45

ለኦክስፎርድ ቡክ ክለብ አባላቶች በሙሉ።
በክረምት በተለያዩ ት/ ቤቶች ሲስጥ
በነበረው የማጠናከሪያ የእንግሊዝኛና የሒሳብ ትምህርት  ተከታትላችሁ ያጠናቀቃችሁና በቡክ ክለብ አባልነት የተመዘገባችሁ በሙሉ በቀጣይ
ጊዜ የተለያዩ ውጤታማ ስራዎች  መስራት
ይቻል ዘንድ  ሁላችሁም አራት ኪሎ
በሚገኘው ጽ/ቤታችን  በመቅረብ
ሪፖርት ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት
ጥሪ እናቀርባለን። ወይም በስልከ  
0911606505  በመደወል  ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል ። ''አለም የአንባቢያን ናት!''
ኦክስፎርድ ቡክ ክለብ።

HULEGEB TUBE

06 Jan, 21:32

ለውድ የቻናላችን ቤተሰቦችና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲሁም
ለመላው የዓለም ሕዝቦችና ፍጥረታት ሁሉ
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የመተዛዘን ፣ የመረዳዳት፣ የፍቅርና ወደ
ልቦናችን የምንመለስበት ያድርግልን። አቤቱ
ፈጣሪያችን ሆይ በአምሳያህ ተፈጥረው ና የተኩላ ለምደ ለብሰው ሰይጣናዊ ስራዎችን
እየሰሩ ከሚኖሩና ህሊና ከነሳቸው ተኩላዎች
ጠብቀን !። በብሔር ፣በሀይማኖት፣በዘርና በቋንቋ እያሳበቡ
አንድ የሆነውን ፍጥረታትን ከሚከፋፍሉ ሕሊና ቢሶችን ትጠብቀን ዘንድ እንማፀንሃለን ።አሜን!
ሁለገብ ቱዪብ።

HULEGEB TUBE

31 Dec, 04:07

ውድ የቻናላችን ተከታዮች እንደምን ሰነበታችሁ? አለን እንደነገሩ እንደምትሉኝ
እገምታለሁ። አገራችን ላይ የምን እርግማን
እንደወረደብን ባይገባንም የሁላችንም አስተዋጽዖ አንደሆነ ግን እንገምታለን። ችግሩን
ለሌላ ሰጥቶ ራስን ከደሙ ንፁህ ለመሆን መጣር ግን ክህደት ነው። በእብዶች ስካር አብረን ስንጨፍር ኖረን አሁን እየየ አያዋጣም።
ይልቁንስ ካለፈው ስህተት ተምሮ የመፍትሔው
አካል መሆን ይበጃል። አቅምንና ዕውነትን አውቆ የራስን ድርሻ መወጣ ከነገ ፀፀት ያድናል። ከድህነትና ከድንቁርና እሳቤ ወጥተን
ዘመኑ የሚዋጅ አስተሳሰብ ተላብሰን ሰው መሆን ይጠበቅብናል። በመሆኑም በዚህ ቻናላችን የተለያዩ ሀሳቦችን መለዋወጥ እንችል
ዘንድ እይታችን ያልተንሸዋረረና ወገናዊነት የሌለው መሆን ይኖርበታል። ሀሳብ በተነሳ
ቁጥር ከሆነ ነገር ጋር እያያዝን ባልሆነ ጉዳይ ላይ አንንጠልጠል። በሀሳብ ላይ መከራከር ፤ መጨቃጨቅ ብሎም መረታታት መሸናነፍ እንልመድ ቀድመን ዱላ አናንሳ ። መሰልጠን ፤
ማወቅ በሀሳብህና በተግባርህ ይመዘናል፤ በሀሳብና በድርጊትህ ለመመዘን ተዘጋጅ፤ በብሔርህና በቋንቋህ አትሸሸግ፤ ይኸ የደካሞችና የሰነፎች ምርጫ ነው። ስለዚህ
ወገኔ በቅርቡ ለምንጀምረው የሀሳብ ማዕድ
ራስህን አዘጋጅ። እስከዛው መሪነት ምንድነው?
መሪስ ማነዉ? በእነዚህ ጥያቄዎች እየተወያያችሁ ቆዩን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን !። ሁለገብ ቱዪብ።

HULEGEB TUBE

22 Dec, 04:31

ሀለገብ የሰራና የመረጃ ማዕከል የብዙዎች ተስፋና አለኝታ የሆነ ማዕከላችን ወደፊትም ከአጋሮቻችን
ድርጅቶችና መስሪቤቶች ጋር በመሆን የተሻለ ሥራ
መስራት እንድንችል አብሮነታችሁ አይለየን ። በተለይ
በዚህ ማስታወቂያ ቦርዳችን ተጠቅማችሁ ለቁም ነገር
የበቃችሁ በሙሉ ምስክርነታችሁን በመስጠትና መልዕክት
በማስተላለፍ ባለውለታነታችሁን እንድታስመሰክሩ አደራ እንላለን። ሁለገብ ማዕከል ከ3 ሚሊዮን በላይ
የስራ ዕድል የፈጠረና በወሬ ሳይሆን በተግባር የተፈተነ
በዘመናችን ያልተዘመረለት የተግባር ተቋም ነው።
ይህ ተቋም በእውነትና በሀሳብ የሚያምን ትውልድ ሲፈጠር ተግባሩ እንደአዲስ ሲወሳና ለብዙዎች
አርአያነቱ ሲዘከር እንደሚኖር እርግጠኞች ነን።
ለዚህም በአገር ውስጥና በውጭ አገር የሚገኙ
የዚህ ማዕከል ተግባርና የስራ ዕድል ተጠቃሚዎች
ምስክሮች ናቸው። አገርና ህዝብ በዕውነተኛና ሀቀኛ ትውልድ ጥረትና ተግባር የተሻለ ደረጃ ይደርሳሉ።
ሁለገብ ቱዩብ።

HULEGEB TUBE

19 Dec, 14:12

አዲስ መፅሐፍ

በጋዜጠኛ ተስፋ ፈሩ የተፃፈው "አንሶላ ውስጥ ሟች እና ሌሎችም ወጎች" ለንባብ በቃ።

መጽሐፉ 57 ወጎች እና ሽሙጦች የተካተቱበት ሲሆን በ 207 ገፆች ተቀንብቧል። ደራሲው ጋዜጣ ላይ በሚጽፋቸው ቁምነገር አዘል አዝናኝ ጽሑፎች ይታወቃል።

የተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ  ጉዳዮችን የሚዳስሱ ወጎች በተካተቱበት መፅሐፍ ጀርባ ላይ አቶ ሙሼ ሰሙ፣ አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን እና ዶክተር መስፍን ፈቃዴ አስተያየታቸውን አስፍረዋል።

📚መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል !

HULEGEB TUBE

19 Dec, 13:27

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

19 Dec, 13:26

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

19 Dec, 06:57

17 Dec, 23:00

የሳምንቱ አዝናኝ ጨዋታ።

HULEGEB TUBE

16 Dec, 16:55

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

22 Oct, 05:37

የዕለቱ መልዕክት!
ኢትዮጵያውያኖች ፦ ከሰውና ከመሬት መከዳት
ያድናችሁ። እንደራሳችሁ የምትተማመኑበትንና
ስንት ነገር ያደረጋችሁለትን ፤ በክፉ ጊዜ አይክደኝም ወንድሜ ነው ያላችሁትን ጓደኛችሁ ባላሰባችሁት ጊዜ ቢክዳችሁ ምን
ይሰማችኋል? እንደዚሁም አገር ሰላም ነው
ብላችሁ ዘና ብላችሁ ስትራመዱ ድንገት
የሙዝ ልጣጭ ረግጣችሁ ሰማይ ደርሳችሁ
መሬት ብትፈርጡ ? ወይም ደግሞ እንደዚሁ
ለጉዳይ ቸኩላችሁ ፈጠን ፈጠን እያላችሁ
ስትራመዱ ድንገት መንገዳችሁ ላይ ለፍሳሽ
ማስወገጃ በተቆፈረ ጥልቀት ያለው ጉድጓድ
ውስጥ ድንገት ብትገቡ የምትተርፉ ይመስላችኋል? ሻወር ውስጥስ ድንገት አንሸራቷችሁ ብትወድቁ ምን ይከሰታል?
ስለዚህ ወገኖቼ ከዘመኑ ተሻራታች ሰዎችና
ከመሬት መከዳት ያድነን! አሜን ። በአገራችን
በተለያዪ ቦታዎች የተከሰተውን የመሬት መሸራተትና የመሬት መንቀጥቀጥ ሳንረሳ ።
ሁለገብ ቱዪብ።

HULEGEB TUBE

15 Oct, 06:31

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

15 Oct, 06:30

09 Oct, 05:31

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

09 Oct, 05:30

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

09 Oct, 05:27

/ፈጣሪ ሆይ ሙሉ አካልና ጤና እያለኝ
የሰዉ እጅ ና ታክሲ ጠባቂ አታድርገኝ/!
ሁለገብ ቱዩብ።

HULEGEB TUBE

08 Oct, 09:37

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

04 Oct, 10:57

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

03 Oct, 16:35

ለተጨማሪ መረጃ በ0911606505ይደውሉ
የሁሉ ጊዜ አገልጋይዎ ሁለገብ ቱዩብ።

HULEGEB TUBE

03 Oct, 09:34

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

03 Oct, 09:33

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1

HULEGEB TUBE

02 Oct, 17:48

በየቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የስራ ማስታዎቂያዎችን ለማየት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ይከታተሉ👇👇👇

Telegram- @Hulegeb_tube

Tiktok- https://www.tiktok.com/@hulegeb_jobs?_t=8pMheRkiki5&_r=1