ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية @dinelislammenhajasselefya Channel on Telegram

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

@dinelislammenhajasselefya


ቅድሚያ ለተውሂድ!!ይህ ቻናል ሀድሶችና አጫጭር ፁሁፎች እንድሁም የኡስታዞችን አውድወ /ደርሶችን/የሚለቅ ቻናል ነው።

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية (Amharic)

ላይክት ጉዳይ በቁጥር መደፍር እኖርዋለሁ! ይህ ቻናል የአጫጭር ሀድሶችና ፁሁፎች እንድሁም የኡስታዞችን አውድወ ለተውሂድ ቅድሚያ መሆኑን እንነዚህን ዓደጋ፡ የወሳኝ ትእᒬ፣ አጋሰሽን የሚለቅ ሂደትና የተቀነጠቀን መነሀጅ አድራሻ ማውጣትን ለመጠበዝ የውበትን ልክቶች እና መዳን ስለሚሰጥና ሲባል ማሳርፕ ማስገባትን ለማቋቋም ሀገሪና ባለሙያን ወዳልፈተታዊ ውስጥባሪያ ያቀናውነው።

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

21 Nov, 11:41


🏝 ታላቅ የሙሃዶራ ፕሮግራም!

الـسلام عليـكـم ورحـمـة الله وبــركاتـه

🔎 የተከበራችሁ ወንድም እህቶቻችን እነሆ በአሏህ ፍቃድ የፊታችን ቅዳሜ ማለትም በቀን 14/3/2017 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

👉
በአላህ ፍቃድ እጅግ ብዙ እውቀት የሚቀስሙበት ፕሮግራም ነውና ወዳጅ ዘመድዎን ጋብዘው በግዜ ይገኙ!

🪑 ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
🎙
ሸይኽ አብዱል`ሐሚድ ብን ያሲን አቡ አብዱልሃሊም አላህ ይጠብቃቸው

ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 3፡00  ጀምሮ

🕌 ቦታ፦ በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ  (ዳሩል ሂጅረተይን መስጅድ)

🏝 ግዜያችንን ለዲናችን!!!
                                                                  🕋
ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ #ስነ_ምግባር ነው!!!

👉 for further information join us on telegram Chanel
👇👇👇
https://t.me/WCUMSJ2015

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

21 Nov, 06:23


#ለነፍስሽ፣ለህይወትሽ፣ለባልሽ ክብር ካለሽ
በሚድያ መገላለጥ ይቅርብሽ!

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

21 Nov, 06:16


አሏሁል ሙስተአን እንድህ አይነቱን የወንድ አልጫ በእቶች የግል አካውንት እየገባ
እንተዋወቅ የሱና ወንድምሽ ነኝ እያለ የሚልከሰከስ አካል ካለ በብሎክ ተባበሩት።

የሱና ሰውም ይሁን ምን አልከሰከሰው ከፈለገ ቀጥ ብሎ ለትዳር መጠየቅ ወይም ማስጠየቅ ይችላል።

ከዚህ ደምሞ የሚገርመው ባለ ትዳር መሆኗን እያወቀ እንትናየ የኔ እህት ቀራሽ ወይ በላሽ ወይ ምናምን እያል ይላቀቃል ምን አገባህ በላች ቀራች ባሏ ይጠይቃትንጅ።

አንዳንዱ ደግሞ የህይወት ታሪኩን ይደረድርላታል ኧረ ይገርማል ለነገሩ ከሴቶቹ ራሱ እህ እያሉ የሚያዳምጡም አይጠፉም አሏህን አትፈሪም?

እንደዚህ አይነት ወንድ በግልሽ አካውንት ገብቶ ሲርመጠመጥ ብሎክ የማታደርጊ እንስት ጤነኛ አይደለሽም አንቺም በሽተኛ ነሽ።

በቀላሉ የሆነ ነገር ሲፅፍ መልስንኳን አትስጡት አሏህን ፍሩ።

አንዳንድ ሴቶች ያወሩ ያወሩና የወንዶቹ ችግር እያሉ በጅምላ ይጨፈጭፋሉ ።

ሊያወራና ሊልከሰከስ የቻለው ባንቺ ምክኒያት መሆኑን አትዘንጊው።

ለማንኛውም ሁላችይም አሏህን እይፍራ ባረከሏሁ ፊኩም።

أبو عبد الرحمن المرسي


https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

21 Nov, 05:01


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ይች መልክቴ ለአንዳንድ እህቶችና ወንድሞች ነው

የተለያዩ  ወሬዎች ይደርሱኛል  ከእህቶችም ከወንድሞችም ለምን አሏህን አትፈሩም ኧረ አሏህን እንፍራ ለምን ሰለፍይ እህትህን ታስቸግራለህ  ለሴቶች ብቻ የተከፈተ ቂርአት ከሚቃሩበት ግሩፕ  ስማቸውን ቀይረው እየገቡ  እህቶችን አዛ እሚያደርጉ እና የሴት ድምፅ የሴት ወሬ እሚያዳምጡ  እና ከተለያዩ ግሩፖች  በመገንጠል በውስጥ መስመር እየገቡ የሱና  ወንድምሽ ነኝ እንተዋወቅ ቁርአት ላቅራሽ እሚሉ እንድሁም  አንዳንዶች  እህቶች ሳያስቡት በቪድዎ በመደወል  እህቶችን እሚያስቸግሩ ወንድሞች አሉ በተለያየ ሰአት በተለያዩ እህቶች የደረሰኝ ወቀሳ ነው እባካችሁ አሏህን እንፍራው አሏህን ተገቢውን መፍራት እንፍራው  የቢድአ  ሰው እሚረብሻቸው  ምን አንሷቸው ነው ደግሞ እኛ በውስጥ እየገባን  እምናስቸግራቸው  እኔንም እናንተንም አሏህን እንፍራ እላለሁ ወንድሞች

እንድሁም አንዳንድ እህቶች አሉ  ቂለ ወቃለ ሲሉ እሚውሉ ስራ የሌላቸው እስከሚመስሉ
ድረሰ በተለያየ ምክኒያት ከወንድሞች ጋር
ይተዋወቁና የሆነ ነገር ሳይመቻቸው ሲቀር
የወንድሞችን ስም ለማጥፋት ያለ የሌለን
ነውር ስትፈልግ ትቆያለች እናንተም አሏህን ፍሩ 
ሁላችንም አሏህን እንፍራ ባረከሏሁ ፊኩም

أبو عبد الله

قال محمد بن سيرين رحمه الله
  إن هذاالعلم  دين فنظروا عن من تأخذون دينكم
https://t.me/+tbfejxw0IQM3MzA0

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

21 Nov, 03:50


✏️ለባለ ፎቶዎች.....!!!!!

~ ሂጃብሽን ጥለሽ ለሰው መታየትሽ
ፎቶሽን በሚዲያ በገሀድ መልቀቅሽ
ብልጥነትሽ ሳይሆን ታየኝ ሞኝነትሽ
እዚህ ጋር ነው እኮ ትልቁ ስህተትሽ
ቆንጆ ነሽ ታምሪያለሽ ያሉሽን መስማትሽ

ትክክል ነኝ ብለሽ ለአፍታ እንዳታስቢ
ዲኑ ይነግርሻል ተማሪ አንብቢ ብዙ ይቀርሻል


https://t.me/menhaj_Aselefiya

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

20 Nov, 11:27


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከአሱር በኋላ አልአጅዊበቱል ሙፊዳህ እና ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ሸርሑ አስሱናህ የምትከታተሉ ደረሶች በሙሉ ኡስታዝ ሐጃ ስለገጠመው የዛሬው ደርሳችን እንደማይኖር እናሳውቃለን።


https://t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

20 Nov, 10:41


📬 *قال الشيخ ابن عثيمين ـ رحمه الله ـ :

📛ولا تظن أن قوله ﷺ(علم ينتفع به) يختص بالعلماء الراسخين في العلم، الواسعين في الاطلاع، الثاقبين في الفهم، لا.حتى لو أنك بلّغت آية من كتاب الله أو حديثًا عن رسول الله ﷺ وانتفع الناس به بعد موتك فإنه يحصل لك أجر ذلك.

📚 *[اللقاء الشهري]*

https://chat.whatsapp.com/FS9M717kAA85ixz0dmLQNz

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

20 Nov, 10:14


https://t.me/abuabdurahmen?livestream

ኑ ሊጀመር ነው አያምልጣችሁ ሰአት ደርሷል

ገባ
ገባ
በሉ

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

20 Nov, 09:42


🔴 ዛሬ ከዙሁር በኃላ  በ_telegram በቀጥታ ስርጭት ደርስ

አልሉዕሉዑ ወልመርጃን ደርስ መነሻ

44 ـ #كتاب فضائل الصحابة#

(٣) - (بَابُ فَضَائِلِ عُثْمَانَ بْنِ عَفَّانَ -)

የሐዲስ ቁጥር #1540)


{ክፍል_#0106}



የኪታቡ pdf
https://t.me/abuabdurahmen/8285

የኪታቡ pdf
https://t.me/abuabdurahmen/8285

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

20 Nov, 09:40


قال الإمام ابن القيِّم - رحمه الله -:

‏يزول عائق الشِّرك بِتجريد التّوْحيد، ويزول
‏عائق البِّدعة بِتحقيق السُّنّة، ويزول عائق
‏المعصية بِتصحيح التّوْبة.

من كتاب الفوائد - (صـ ٢٢٧)

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

20 Nov, 04:09


ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ
ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ

ልክ ወደ መልካም ተጣሪዎች እንዳሉ ሁሉ
ወደ መጥፎ ተጣሪዎችም አሉ።

ሰዎች ደግሞ ከመልካም ተጣሪዎች ይልቅ
ወደ መጥፎ ተጣሪዎች የቀረቡ ናቸው

ምክንያቱም ነፍሶች ወደ ፊትናና ሹብሃ
የተዘነበሉ ናቸው  አላህ ያዘነለት ሲቀር

የሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ
  ➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/haraselefi

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 17:30


🗯የአሏህ ምልምሎች፤ የመልዕክተኛውﷺ ጓዶች...!!


@Abdul_halim_ibnu_shayk

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 15:35


#ሙዕሚን የሆነ ሰው የነብዩ ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም ስም ሲነሳ ደንገጥ ይላል!!

ሰሉ አለ ነቢነ ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም!!


https://t.me/medresetulislah?livestream

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 15:30


https://t.me/medresetulislah?livestream

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 15:05


🔴 ቀጥታ ስርጭት በ_telegram

ከመግሪብ በኃላ

📚 كتَابُ الحقِّ الأوكد عَلى جَميعِ العبادِ

{ክፍል 72}

ገፅ 163
{الأسماء والصفات}

📡 ማብራሪያ

🎙በአቡ አብድረህማን አብዱል ቃዲር ኢብኑ ሐሰን


https://t.me/abuabdurahmen

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 13:34


ኒቃቢስት ከሆነች ተሸነፍላት
👌👌👌👌

ከሸይኽ አብዱልሃሚድ ጋር ፈገግ ይበሉ!ከፈገግታው ጀርባ ግን ታላቅ ቁም ነገር ትማሩበታላችሁ አስተውሉ!❵

~> ሶስቱንም ጥይት አስተኮሰችው! አሉ ሸይኽ

➧ አንድ ሰው ነበር አላህ ሶስት ዱዓወችን ሊቀበለው ወስኖለታል። ሚስቱ ቆንጆ እንዲሆን ዱዓ አድርግልኝ አለችው [ሴቶችኮ የቁንጅናቸው ነገር...]
➧ እሱም ሴት የላከው ሞት ❨ጅብ❩ አይፈራም ነውና ዱዓ አደረገላት ከዛም ከበኒ ኢስራል ሴቶች ሁሉ ቆንጆ ሆነች! ግን ናቀችው ❮ጉድኮ ነው❯
➧ በድርጊቷ ተናዶ እንዲህ አለ «ጌታዬ ሆይ የምትጮህ ውሻ አድርጋት» አለ ሆነችም።

➧ ልጆቹ የውሻ ልጅ እንባላለን ሲሉት ወደነበረችበት እንዲመልሳት ዱዓ አደረገና ተመለሰች

↪️ ሶስቱንም ዱዓዎቹን አጠናቀቀ!!!

👌 ቁም ነገሩ ለሴቶች ቁንጅና አትንበረከክም ለእምነቷ መስተካከል ትኩረት አድርግ። ያቺን አደበኛ የጌታዋን ትዕዛዝ አክባሪ ሌሎች በተገላለጡበት መገላለጡንም ስልጣኔ ብለው በሰየሙት ዘመን በኒቃብ ለተዋበችው እንቁ ትኩረት ስጥ!!!

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 11:42


🔵ዛሬ ምሽት

ዘወትር ሰኞ እና ማከሰኞ  ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ

የሚሰጠው ኪታቡ ፡- አልፊቅሁል ሙየሰር  

ደርሱን የሚሰጠው አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏህ


በሰአቱ የሚቀጥል ይሆናል።


🕌 
አል ኢስላሕ መድረሳ


https://t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 09:44


🔴 ዛሬ ከዙሁር በኃላ  በ_telegram በቀጥታ ስርጭት ደርስ

አልሉዕሉዑ ወልመርጃን ደርስ መነሻ

43ـ #كتاب الفضائل #(

የሐዲስ ቁጥር #1545)


{ክፍል_#0107}


باب من فضائل عمر رضي الله عنه

የኪታቡ pdf
https://t.me/abuabdurahmen/8285

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 08:43


#ታላቅ የሙሃደራ ግብዣ በአልከሶ ከተማ
============>

በጣም አጓጊ እና ተናፈቂው የሰለፊዮች የዳዕዋ ድግስ በጣም ተናፈቂ በሆኑት ታላቁ ሸይኽ አብዱል ሐሚድ ኢብን ያሲን አላህ ይጠብቃቸው!

🏝 ለየት ባለ እና በማረ መልኩ ተደግሶ ይጠብቀናል።

ሌሎችም ውድ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ይገኙበታል !!
🎙 ኡስተዝ ሸ አወል ከደሎቻ
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ከወረቤ
🎙 ኡስታዝ ሲራጅ ሁሴን ከወረቤ
🎙 ኡስተዝ ኢብራሂም ከወረቤ
🎙 ኡሰታዝ ዘይኔ ከቅበት
🎙 አስተዝ አቡ ሙዒን ከአልከሶ
🎙 ኡስተዝ ያሲን ከአልከሶ!!
አላህ ይጠብቀቻው🤲

📅 የፊታችን እሮብ 11/3/2017
ሀርጤይ 👈
ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ አስከ 10:00 ሰዓት

🕌 ቦታ፦ አልከሶ ከተማ ቃልቃል ሃምዛ መስጂድ ከአልከሶ ወደ ወረቤ መውጫ መንገድ ደር በሚገኘው መስጂድ!!!

👉
እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል

ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ለይ
ቀጥ በል

Sher
ሼር
Sher
ሼር

https://t.me/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup/9851

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

19 Nov, 03:03


https://t.me/medresetulislah?livestream

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 18:49


ዘወትር ቅዳሜ፣ እሑድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት  በኋላ

የሚሰጠው የአል-አርበዑን አንነወዊ ደርስ

በሰአቱ ይቀጥላል ።

ትምህርቱ የሚሰጠው በኡስታዝ በአቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ (ሐፊዘሁላህ)



🕌 
አል ኢስላሕ መድረሳ

https://t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 15:22


[نصيحة للشباب ]

ለወጣቶች የተሰጠ ምክርና ወስያ

🎤العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله تعالى

🎙አሽ'ሸይኽ ሙሐመድ አማን አል ጃሚ ረሂመሁሏህ ለወጣቶች የሰጡት ወሳኝ ነሲሓ (ምክር)።

👉ሰለፍዮችና ሐቅን በመፈለግ ተከታይ የሆናችሁ ወጣቶች በጥሞና አዳምጡት ቀደምት የሰለፍያ ዕንቁ የሆኑት፣ በሙብተዲዕ ላይ የሰላ ሰይፍ በመሆን መቆሚያ፣ መቀመጫ፣መተኛ፣መተንፈሻ ያሳጧቸው ሸይኻችሁ ሸይኽ ሙሓመድ አማን አል ጃሚ ረሂመሁሏህ ወሳኝ ምክርና የአደራ ወስያ ጥለውላችሁ ህደዋል።አዳምጡት

👉ወጣቶች በዲናችሁ(ሰለፍያን በሚያስፈልገው) ላይ ቀደምት ሰለፍዮች ይህንና የመሳሰሉትን ወስያ አስተላልፈዋል አደራ አለባችሁ

👉ቀጥተኛው መንገድ ግልፅ ከሆነላችሁ ቡኋላ ምን ትፈልጋላችሁ???

👉ሐቅን የመማር ና የመጠበቅ ኃላፍትና አለባችሁ።

👉ፊትናን በመማው ነው መራቅና ራስን መጠበቅ የሚቻለው።

ወንድማችሁ...

ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማገኘት ወደቻናሉ ተቀላቀሉ ባረከሏሁ ፊኩም።
https://t.me/abufewuzanabduselam

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 13:21


👉 ለሞተ ሰው ሶደቃ ማድረግ

            ለሞተ ሰው ሶደቃ ማድረግ የሚቻል ለመሆኑ በሙስሊሞች መካከል ኺላፍ የለም ። በተቃራኒው ደግሞ የሟች ቤተሰብ የሞተባቸው ቀን ሙስሊሞች ሰርተው ሊያበሉዋቸው ነው ሸሪዓችን ያዘዘው ። እንደዚሁ ሶስተኛ ቀን ፣ ሰባተኛ ቀን ፣ አርባኛ ቀን ብሎ ማረድ የተከለከለ ነው ። ወደ ሞተ ሰው ለመቃረብ ብሎ ማረድ ወይም ቀብር ጋር ወስዶ ማረድም አይፈቀድም ። እነዚህ ተግባራት በቀጥታ ሽርክ አሊያም ወደ ሽርክ መዳረሻ ይሆናሉ ። ከዚህ ውጪ በማንኛውም ቀን የሞተውን ሰው አላህ እንዲምረው ነይቶ አርዶ ቢያበላ ለሟቹም ሆነ ለሶደቃ አድራጊው የሚጠቅም ለመሆኑ ዑለሞች ያረጋገጡት ነው ። ይህን አስመልክቶ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ እንዲህ ይላሉ : –

سؤال : إن أنا تصدقت عن والدي، فهل يصيبني نفس الأجر، حيث أن والدي متوفى، وأرجو بيان الأوجه التي يمكن الإنفاق فيها عن الميت، وهل الدعاء أفضل من هذا كله

الجواب :

الصدقة عن الميت مشروعة ومفيدة ونافعة للميت، وقد ثبت في الصحيحين عن النبي ﷺ أنه سئل عن ذلك قال له رجل: «يا رسول الله! إن أمي ماتت أفلها أجر إن تصدقت عنها، قال: نعم فالصدقة تنفع الميت، ويرجى للمتصدق مثل الأجر الذي يحصل للميت؛ لأنه محسن متبرع، فيرجى له مثل ما بذل، كما قال عليه الصلاة والسلام: من دل على خير فله مثل أجر فاعله.
فالمؤمن إذا دعا إلى خير، أو فعل خيرًا في غيره يرجى له مثل أجره، فإذا تصدق عن أبيه، أو عن أمه، أو ما أشبه ذلك، فللمتصدق عنه أجر وللباذل أجر، وهكذا إذا حج عن أبيه أو عن أمه فله أجر ولأبيه وأمه أجر، ويرجى أن يكون مثلهم أو أكثر؛ لفعله الطيب وصلته الرحم وبره لوالديه، وهكذا أمثال ذلك فضل الله واسع.
وقاعدة الشرع في مثل هذا أن المحسن إلى غيره له أجر عظيم، وأنه إذا فعل معروفًا عن غيره يرجى له مثل الأجر الذي يحصل لمن فعل له ذلك المعروف، وقد قال عليه الصلاة والسلام: إذا مات ابن آدم انقطع عمله إلا من ثلاث: صدقة جارية، أو علم ينتفع به، أو ولد صالح يدعو له.
فأنت -يا عبد الله- في صدقتك عن والديك، وفي إحسانك إلى عباد الله بما تفعله من المعروف لك فيه أجر عظيم، ولمن أحسنت إليهم بأن علمتهم وقبلوا منك، وأرشدتهم وقبلوا منك، ودللتهم على الخير وقبلوا منك لهم أجر أيضًا ولك مثلهم. نعم.

               نور على الدرب

       በኡለሞች መካከል ኺላፍ ያለው አንድ ሰው ለሞተ ሰው ሶደቃ አድርጎ ሰዋቡን ለእገሌ ይሁን ማለት ይችላል ወይስ አይችልም በሚለው ነው ። ነገር ግን ጁሙሁሮቹ ዑለሞች እንደ ሐንበሊዮች ፣ ሐነፊዮች ፣ ማሊኪዮችና ከፊል ሻፊዒዮች ይቻላል ይላሉ ። ቀጥለን የተወሰኑትን የዑለሞች ንግግር እናያለን : –
 
   قال الإمام أحمد :
" الميت يصل إليه كل شيء من الخير للنصوص الواردة فيه، ولأن المسلمين يجتمعون في كل مصر، ويقرءون، ويهدون لموتاهم من غير نكير، فكان إجماعاً، وكالدعاء والاستغفار".
        المبدع في شرح المقنع  (2/281)

وقال شيخ الإسلام ابن تيمية – رحمه الله تعالى – : 
" وقد صح عن النبي صلى الله عليه وسلم أنه أمر بالصدقة على الميت، وأمر أن يصام عنه الصوم، فالصدقة عن الموتى من الأعمال الصالحة، وكذلك ما جاءت به السنة في الصوم عنهم، وبهذا وغيره احتج من قال من العلماء،………… " انتهى  من الفتاوى

وقال ابن قدامة رحمه الله :
   " وَأَيُّ قُرْبَةٍ فَعَلَهَا , وَجَعَلَ ثَوَابَهَا لِلْمَيِّتِ الْمُسْلِمِ , نَفَعَهُ ذَلِكَ , إنْ شَاءَ اللَّهُ  " انتهى
              من المغني  (2/226) .

     ሰዋቡን ለእገሌ ማለት አይቻልም የሚሉ ዑለሞች ያሉ ሲሆን ከመረጃ አንፃር ተመዛኝ ነው ። ሀገራችን ላይ በተለይ በሰሜኑ ክፍል ሰው ሲሞት በሶደቃ ስም ከሽርክና ቢዳዓ ጋር የተገናኘ ተግባር በብዛት የሚፈፀም ሲሆን በሌሎቹም የሀገራችን ክፍሎች ከዚህ ጋር በተገናኘ ሙኻለፋዎች አሉ ። ይሁን እንጂ እነዚህን ሙኻለፋዎች ለይቶ ማውገዝና ማስተማር ሲገባ በጥቅሉ ለሞተ ሰው ሶደቃ የለም የሚሉ እንደውም የሱና ኡስታዞች ከሚባሉትም ጭምር መኖራቸውን እየሰማን ነው ። ከዚህም አልፎ ከላይ ከተጠቀሱት ሙኻለፋዎች በፀዳ መልኩ አርዶ በማብላት ሶደቃ ያደረገን ሰው ከሱና እስከማስወጣት ይደርሳሉ እየተባለ ነው ። ለእነዚህና ለሌሎችም ወንድሞች ይጠቅም ዘንድ የዑለሞችን ንግግር መሰረት ባደረገ መልኩ ይህችን ማስታወሻ ጀባ ብያለሁ አላህ የምትጠቅም ያድርጋት ።

https://t.me/bahruteka

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 12:51


🔵 የሴቶች ደርስ

ዘወትር ሰኞ እና ማክስኞ

ከ10፡20 እስከ 11፡00

 አቂደቱል ዋሲጢያ

ከ11፡00 እስከ 12፡00

 ቡሉጉል መራም


በሰአቱ ይቀጥላል


https://t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 11:08


"

ሰዎችን ማስጠቀም እስከቻልክ አስጠቅም

قَالَ رَسُولُ اللَّه ﷺ:

🔹"خيرُ الناسَ أنفعُهُمْ لِلناسِ"

" በጣም ምርጥ ሰው ሰዎችን በጣም የሚጠቅም ነው "

#حسنه العلامة الألباني رحمه الله في

📚 ሰሂሁል ጃሚዕ - رقم: (3289).

ከልብ ሰዎችን ለማገልገል መቆም ወደ ከፍታ የሚያመጠ መንገድ ነው ሰዎች እኔን ያገለግሉኝ እንጂ እኔ ለነሱ አገልጋይ ልሆን አይገባኝም የሚል ስሜት እንዳይኖርህ ።

https://t.me/abuabdurahmen

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 11:08


🔵ዛሬ ምሽት

ዘወትር ሰኞ እና ማከሰኞ  ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ

የሚሰጠው ኪታቡ ፡- አልፊቅሁል ሙየሰር  

ደርሱን የሚሰጠው አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏህ


በሰአቱ የሚቀጥል ይሆናል።


🕌 
አል ኢስላሕ መድረሳ


https://t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 10:17


🔴 ዛሬ ከዙሁር በኃላ  በ_telegram በቀጥታ ስርጭት ደርስ

አልሉዕሉዑ ወልመርጃን ደርስ መነሻ

43ـ #كتاب الفضائل #(

የሐዲስ ቁጥር #1540)


{ክፍል_#0106}


باب من فضائل أبي بكر الصديق

የኪታቡ pdf
https://t.me/abuabdurahmen/8285

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 07:40


#ከወርቁም ከዳይመንዱም ብልጭልጭ ያንች ኒቃብ 100%ይበልጣል!!
#በዚች ምድር ላንች ውድ ነገር ትልቁ ነገር ኒቃብሽ ነው!!

#ዋ ፅኒ በኒቃብ ላይ!!

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 06:21


📝 በስልክ ሱስ ተለክፈው ዒባዳቸውን ከማሳመር እና ከትላልቅ መልካም ተግባራት በመራቅ ወደ ሸይጧን ወጥመዶች ለገቡ ሁሉ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሩ ጥቆማ የሚሰጥ የግጥም መልዕክት

📞 📲📱 ወይ ስልኬ!📱📲
                 🔎🔎🔎

|እኔስ ተይዣለሁ አንድ በሉኝ ሰዎች
|ጉዴን ልንገራቹ ፍረዱኝ ሙስሊሞች
|በሐላል ገንዘቤ ገዝቼ ያመጣሁት
|ጊዜዬን በሙሉ ለሱ ነው የሰጠሁት
ከርሱ ጋራ ውዬ አብሬ ያደርኩት
|የገዛ ሞባይሌ ሆኖብኛል ጠላት
🏝

ከጫንኩበት ወዲህ ቫይበርና ታንጎ
ማንም እንዳያጣኝ ሊያወራኝ ፈልጎ

ዋትስአፕና ፌስቡክ ስካይፕም ሳይቀር
ቢያገናኙኝ ብዬ ከወዳጅ ዘመድ ጋር


በኢንተርኔት ፍቅር ተጠምጄላችሁ
ለዒባዳም ቢሆን ጊዜ አጣሁላችሁ

🔁 🔀 ቀንና ለሊቱ እየተምታታብኝ
ምኑንም ሳላውቀው መሽቶ እየነጋብኝ
🔄
ሸርጡን አሟልቼ መስገድ ተስኖኛል
ሶላቴን ጨርሼ
ፌስቡኬን እስክከፍት ያቅበዘብዘኛል
📱
ትግስት አይኖረኝም ተሰግዶ እስከሚያልቅ
የመስገጃ ልብሴን በፍጥነት ውልቅልቅ
ሰጃዳዬን እጥፍ ወዲያ በኩል ውሽቅ
📲
ጀዋሌን አንስቼ ዋትስአፕ እከፍትና
በየጉሩፑ ላይ በቶሎ እጠልቅና
ከሶላት በኋላ ሚባሉትን ዚክሮች
ቆየሁ ከተውኳቸው ምን ተሻለኝ ሰዎች
 📲
ስተኛም ስነሳ ስበላም ስጠጣ
ስሰራም ስቀመጥ ስገባም ስወጣ
አብሮኝ ነው ጀዋሌ አይለይም ከጄ
ከሰው አላወራ ብዙ ነው ወዳጄ
💻
ጓደኛም ትቻለሁ ዘመድ አልጠጋ
ቀንና ሌሊቴ ሆኗል ከስልኬ ጋ
ማንነቴን ረሳሁ ኢማኔም ወረደ

በኢንተርኔት ፍቅር ልቤ ተጠመደ

ከስልኬ ጋ አልቅሼ
ከስልኬ ጋ እስቃለሁ
ታቅፌው ተኝቼ አብሬው እነቃለሁ
🎙🎙 ኔቱ ከደከመ እጨናነቃለሁ
የሆንኩትን ነገር እኔ ምን አውቃለሁ
🖥
ከደም ስሬ ገብቶ ከባድ ሱስ ሆኖብኝ
ኢንተርኔት ከሌለ ምኖርም አይመስለኝ

ሁሉም ነገር አዲስ ሁሉም ነገር ቀላል
ህይወት ያለ ፌስቡክ ኧረ እንዴት ያስጠላል
√√√
በዚህ ሁኔታዬ አጀሌ ከመጣ
ወደ አኼራ ስሄድ
ምን ይሆን የኔ እጣ
ስራዬን አዝዬ ከቀብር ስገባ
ከግራ ከቀኜ ምድሪቱ ተጣባ

🛜
ነኪርና ሙንከር ሲይዙኝ ወጥረው
በጋለው መዶሻ አናቴን ሰባብረው

በዚያች አስፈሪ ዓለም ሲበረታ ጭንቄ
ፌስቡክና ዋትስአፕ
እንደማይፈይዱኝ አውቃለሁ ጠንቅቄ
📶
ስካይፒና ታንጎ ላይንና ቫይበር
አብረውኝ ላይወርዱ ከጨለመው ቀብር
ዛሬም ዱንያ ላይ ኢማን እንዳሳጡኝ
አውቃለሁ በአኼራ እንደማያዋጡኝ

ባመጡብኝ እዳ
አላህ ፊት አዋርደው እንደሚያስቀጡኝ

መቼ ጠፋኝና ባላንጣነታቸው
ይልቅ ምን
አድርጌ ከውስጤ ላውጣቸው
እኮ በምን ጥበብ ልገላገላቸው

📲
ከተተራመሰው ከዚህ ብኩን ህይወት
መላቀቅ አልችልም ካልተውኩኝ ኢንተርኔት
📱
እናም ሙስሊሞች ሆይ!
ምከሩኝ ባካችሁ
እንደተበላሸሁ
ወደ አኼራ ሄጄ ጀሐነም እሳት ላይ
እንዳልቃጠልባችሁ፡፡

📝 ከአቡ ጃቢር

📲 ስልክን ተጠቅመው በርካታ መልካም ስራ የሚሰሩ ጀግኖች እንዳሉ ሁሉ በስልክ ምክንያት ወደ ብዙ ጥፋት የሚገቡም ብዙ ናቸው
👌 እስኪ በስልክ ምክንያት መጥፎ ሁኔታ ላይ ለሚገኙ ሁሉ በምትችሉት አገላለጽ ምክር ፃፉና በቦት ላኩልኝ
➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefybot


🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 06:01


ተከታታይ ደርስ

                      ክፍል-7

📚  የተፍሲር አስሰዕዲ ማብራሪያ

🎙 አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏህ

🕌   አል ኢስላሕ መድረሳ

t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 04:31


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ሶሒሕ ሙስሊም የምትከታተሉ ደረሶች ሸይኽ ሑሰይን ሐጃ ስለገጠማቸው የዛሬው ደርሳችን አይኖርም።


https://t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

18 Nov, 02:46


📌አዲስ ሙሓደራ

ርዕስ {ُالدِّينُ النَّصِيْحَة}

(ዲን መመካከር ነው)

🎙ኡስታዝ አቡ ሀመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሀፊዘሁሏህ

🕌 በአዳማ በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ አሳሳቢ ሙሓደራ ነው

📅 በቀን 08/03/2017

https://t.me/abuabdurahmen

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

17 Nov, 21:25


#ከእሳት ለመራቅ ተውሒድ ቁልፍ ነው።
#ኡኽቲ ሆይ! ከሐራም ለመራቅ ኒቃብሽ ግርዶሽ ነው።
So አስተውይ
አማና
!!

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

17 Nov, 17:44


ኪታብ መቅራት የምፈልጉ አናግሩኝ ማንኛውንም ኪታብ ለመቅራት የፈለጋችሁ አናግሩኝ
@Zewujetseidoumuheyredin

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

17 Nov, 16:16


ዘወትር ቅዳሜ፣ እሑድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት  በኋላ

የሚሰጠው የአል-አርበዑን አንነወዊ ደርስ

በሰአቱ ይቀጥላል ።

ትምህርቱ የሚሰጠው በኡስታዝ በአቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ (ሐፊዘሁላህ)



🕌 
አል ኢስላሕ መድረሳ

https://t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

17 Nov, 14:45


ፈጣንና አስተማማኝ ሀዋላ ለምትፈልጉ

🍡በጆርዳን
🍡በሳዑዲ
🍡በዱባይ
🍡 እና በተለያዩ አረብ ሀገራት የራሳችሁንና የቤተሰብ ህይወት ለመቀየር ደፋ ቀና ለምትሉ እህት ወንድሞች ሀጃችሁን(ጉዳያችሁን) ለመፈፀም ብር ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ  መላክ የምትፈል በሙሉ ለመላክ እርግጠኛ ሁናችሁ ስትወስኑ በፍጥነት አናግሩን በጥሩ ዋጋ ከሙሉ አስተማማኝነትጋ በአሏህ ፍቃድ በፍጥነትና በአስተማማኝት እናደርሳለን።
ማየት ማመን ነዉ።


※ በኢሞ
※ በዋትሳፕ ቦቲም
※ በቴሌግራም
※ በቀጥታ
※ አናግሩኝ

እኛን ለማገኘት፦
+97155721519 ፈጥነዉ ይደዉሉ።
ወይም

በቴሌግራም

@Zewujetseidoumuheyredin
search አድርጉት
ያገኙናል።


#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች በፍጥነት ያጋሩ!

ቴሌግራም👉
https://t.me/hallalhawala

በዋትሳፕ ጆይን ለማለት

https://chat.whatsapp.com/FKTOk7nJtrcDcqshlpRwJy

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

17 Nov, 13:22


በቲክቶክ መንደር ላይ ቆንጆ ያሉሽ ሁሉ...

"በቀለም ተነክረሽ
አደባባይ ውጪ"....ብለው የደለሉ..
አሁንስ የታሉ? አሁንስ ምን አሉ?

ንገሪኝ የት ሄዱ?
ነፍስሽ ስትሰቃይ በሞት ጣር ተይዛ
ቅጡ ሲጠፋብሽ
የመኖር አላማ የህይወትሽ ለዛ
የት ሄዱ ንገሪኝ፣?


በስቃይ ተይዞ
ውብ የተባለለት ፊትሽ ሲገረጣ፤
እጆች ሲሰክኑ
ትንፋሽሽ ሲገታ ሩህም ስትወጣ፤
ሀሰት ሁሉ ከስሞ እውነት ስትነጣ
ከስራሽ በስተቀር አሁንስ ማን መጣ?


•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

17 Nov, 12:37


ሳምንታዊ የእሁድ ደርስ


📡የሚቀራው ኪታብ ስም

📚አጅዊበቱል ሙፊደህ ዘውትር እሁድ ከ

🕞10: 00 ሠዓት በኃላ የሚሰጥ

{ክፍል 07}


9 س- هل هناك بأس في التحذير من هذه الفرق المخالفة لمنهج أهل السنة والجماعة؟


🎙አቡአብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን { ሀፊዘሁሏህ}

የኪታቡ ሊንክ በዚህ ይገኛል
https://t.me/abuabdurahmen/8338

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

16 Nov, 14:39


#የትም ሁኚ ግንኙነትሽ ከአላህ ጋር ከሆነ የማይመቸው ይመችሻል።

#አንች ብቻ ከጌታሽ እዝነት እንዳትርቂ ተጠንቀቂ!


🖋𝑜𝑢𝑚𝑢 ℎ𝑒𝑦𝑟𝑒𝑑𝑖𝑛

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

16 Nov, 14:26


ዛሬና ነገ ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ ይቀጥላል

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

16 Nov, 13:14


እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄን ነገር ምጠላው?

አንዳንድ ሰዎች ግን ሰው በቁም ነገር እያወራችሁ ለምንድን ነው ለተጠየቃችሁት መልስ ወይም ለተነገራችሁት ንግግር ተገቢውን ነገር መናገር
አስተያየት ከተጠየቃችሁ ጥሩ ነው አይ ጥሩ አይደለም ማለት ሲገባችሁ እጅ ምትሉኩት

ደህና ደሩ ከተባላችሁ መልሱ ደህና ደሩ እንጅ እጅ አይደለም።

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

16 Nov, 13:04


🌾 أذكـار المـسـاء🌾
🌹 أعوذ بكلمات الله التامات من شر ما خلق
( ثلاث مرات ) . رواه مسلم ٧٠٥٥ .

🌹 آية الكـرسي . ( مرة واحدة ) رواه النسائي والطبراني وصححه الألباني في صحيح الترغيب ٦٦٢ .م

🌹 سورة الإخلاص والمعوذتين . ( ثلاث مرات ) . رواه أبوداود وحسنه الألباني ٥٠٨٢ .

🌹 بسم الله الذي لايضر مع اسمه شئ في الأرض ولا في السماء وهو السميع العليم . ( ثلاث مرات ) . رواه ابن ماجه وقال الألباني حسن صحيح ٣٨٦٩ .

🌹 اللهم أنت ربي لا إله إلا أنت ، خلقتني وأنا عبدك وأنا على عهدك و وعدك ما استطعت ، أعوذ بك من شر ما صنعت ، أبوء لك بنعمتك علي وأبوء بذنبي فاغفرلي فإنه لا يغفر الذنوب إلا أنت . ( مرة واحدة ) . رواه البخاري ٥٩٤٧ .
يا
🌹 اللهم بك أمسينا ، وبك أصبحنا ، وبك نحيا ، وبك نموت ، وإليك المصير . ( مرة واحدة ) . رواه ابن ماجه وصححه الألباني في السلسلة الصحيحة ٢٦٣ .

🌹 أمسينا وأمسى الملك لله ، والحمدلله ، لا إله إلا الله وحده لا شريك له ، له الملك وله الحمد وهو على كل شئ قدير ، رب أسألك   خير ما في هذه الليلة وخير مابعدها ، وأعوذ بك من شر ما في هذه الليلة وشر ما بعدها ، رب أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر ، رب أعوذ بك من عذاب في النار وعذاب في القبر . (مرة واحدة ) . رواه مسلم ٧٠٨٣ .

🌹 اللهم عافني في بدني ، اللهم عافني في سمعي  ، اللهم عافني في بصري ، لا إله إلا أنت ، اللهم إني أعوذ بك من الكفر والفقر ، اللهم إني أعوذ بك من عذاب القبر ، لا إله إلا أنت . ( ثلاث مرات ) رواه أبوداود وحسنه الألباني ٥٠٩٠.

🌹 اللهم إني أسألك العفو والعافية في الدنيا والأخرة ، اللهم إني أسألك العفو والعافية في ديني ودنياي وأهلي ومالي ، اللهم استر عوراتي ، وآمن روعاتي ، اللهم احفظني من بين يدي ومن خلفي وعن يميني وعن شمالي ومن فوقي وأعوذ بعظمتك أن أغتال من تحتي . ( مرة واحدة ) . رواه ابن ماجه وصححه الألباني ٣٨٧١ .

🌹 اللهم فاطر السماوات والأرض عالم الغيب والشهادة ، لا إله إلا أنت رب كل شئ ومليكه ، أعوذ بك من شر نفسي ومن شر الشيطان وشركه ، وأن أقترف على نفسي سوءا ،أو أجره إلى مسلم . ( مرة واحدة ) . رواه الترمذي وصححه الألباني ٣٥٢٩ .

🌹 ياحي ياقيوم برحمتك أستغيث ، أصلح لي شأني كله ،ولا تكلني إلى نفسي طرفة عين . ( مرة واحدة ) . رواه ابن السني في عمل اليوم والليلة وحسنه الألباني في السلسلة الصحيحة ٢٧٧.

🌹 أمسيت أثني عليك حمدا ، وأشهد أن لا إله إلا الله . ( ثلاث مرات).  رواه النسائي في السنن الكبرى وحسنه الوادعي في الصحيح المسند .

🌹 سبحان الله وبحمده . (مئة مرة) . رواه البخاري ٦٠٤٢ ومسلم ٧٠١٨ .

🌹لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو علي كل شئ قدير (مئة مرة)
رواه النسائي في اليوم والليلة وحسنه الالباني في الصحيحة (٢٧٦٢)

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

16 Nov, 13:04


ዘወትር  ጁሙዓ እና ቅዳሜ የሚሰጠው የሴቶች ደርስ

ከ10፡20 እስከ 11፡00

 ተጅዊድ

ከ11፡00 እስከ 12፡00

 ኸጥ

በሰአቱ ይቀጥላል


✍️ አል ኢስላሕ መድረሳ
t.me/medresetulislah

https://t.me/medresetulislah

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

16 Nov, 10:34


#በሰዎች ጉዳይ መሽጉል ስትሆን
እራስህን ትረሳለህ። ስለዚህ ወደራስህ ተመልከት! ለራስህ ግዜ ሰጥተህ ለመልለወጥ ጥረት አድርግ !!

🖋Ibnu Ahmed

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

16 Nov, 08:08


የጂኦግራፊ እና ማትስ መምህር
➶➶              ➶➶

📝 قال الشيخ ربيع المدخلي حفظه الله:
«من كان سلفيا لودرس مادة جغرافيا أو حساب لرأيت المنهج السلفي ينضح في دروسه وجلساته»
📚 مجموع الشيخ ربيع (٢٥٩/١٤)

ሸይኽ ረቢዕ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፦
«ሰለፍይ የሆነ ሰው የ "ማቲማቲክስ" ወይም የ "ጂዮግራፊ" ትምህርት ቢያስተምር የሰለፎች መንሀጅ በትምህርቶቹ እና በመድረኮቹ ላይ ሲንፀባረቅ ባየህ ነበር»

📚 ምንጭ፦ መጅሙዑ ሸይኽ ረቢዕ 14/259

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

16 Nov, 06:36


🛜የቀጥታ ስርጭት የቂርኣት ፕሮግራም

 አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

አዲስ ኦንላይን (የቀጥታ ስርጭት)የቂርኣት ፕሮግራም ለሴቶች ብቻ ከአልኢስላሕ መድረሳ

እነሆ አልኢስላሕ መድረሳ በተለያዩ ቦታዎች ከሀገር ውስጥም ከውጭም የሚገኙና በአካል ደርስ መከታተል ለማይችሉ እህቶች በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት (ኦንላይን) ደርስ አዘጋጅቶ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በቀጥታ ስርጭቱ ደርስ ተሳትፋችሁ መማር የምትችሉ እህቶች መድረሳው በሚያስቀምጠው መስፈርት ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

አጠቃላይ የኪታብ ማስተማሪያ ግሩፑ ከታች ያለው ሲሆን የእያንዳንዱ ሙስተዋ ተማሪ የራሱ ግሩፕ ይኖረዋል።

https://t.me/alislaahwomenonlineders

ማስታወሻ:-

1) ይህ የቂርኣት ፕሮግራም በአልኢስላሕ መድረሳ አስተባባሪነት የመድረሳውን ትምህርቶች በአካል መከታተል ለማይችሉ እህቶች የተዘጋጀ ነው።

2) በዚህ ቂርኣት ፕሮግራም የሚሳተፉት ሴቶች ብቻ ናቸው።

3) በዚህ ፕሮግራም ኦንላይን የሚሰጡ ቂርአቶችን ከሚማሩ ተማሪዎች ምንም አይነት ክፍያ መድረሳው አይጠይቅም። አይሰበስብም።

4) ማንኛዋም ተማሪ መድረሳው በሚሰጠው ትምህርት ላይ ለመሳተፍ መመዝገብ ግዴታ ነው። ያልተመዘገበ ተማሪ አይማርም።

5) ማንኛውዋም ተማሪ የምትማረው ያለችበት የቂርኣት ደረጃ (ሙስተዋ) ተለይቶ ስለሆነ ትክክለኛ ያለችበትን ሙስተዋ ለመለየት እንዲያግዝ ስለራሷ የቂርኣት ደረጃ ትክክለኛ መረጃ መስጠት አለባት።

6) በጠቅላላ ሁሉንም ሙስተዋ የሚመለከቱ የኪታብ ደርሶች የሚሰጡት በወንድ ኡስታዞች ይሆናል።

7) የቁርኣን፣ የተጅዊድና ከዚህ ጋር ተያያዥ የሆኑ ቂርአቶች የሚሰጡት በሴት አሳቲዛዎች ብቻ ይሆናል።

8) ተማሪዎች በየጊዜው የሚሰጠውን የሙከራ ፈተና በስርዓት መፈተን ይኖርባቸዋል።

ለመመዝገብና ለመማር የምትፈልግ ማንኛዋም ተማሪ ከታች ያለውን ፎርም በትክክል በመሙላት መላክ ይኖርባታል።
👇👇👇

https://docs.google.com/forms/d/1PJwh0gz-gENe7JABvDeXlYjx3r0YvBc3979-OnoN-eI/edit?usp=drivesdk

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

15 Nov, 23:10


📌الحرص على تربية #البنات على #الحجاب_الشرعي و تنشئتهن عليه منذ الصغر

🔹قال الشيخ العلامة المحدث محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله تعالى:

يجب أن نربي فتياتنا صغارا على الحجاب الشرعي، لا على التبرج وعلى الألبسة القصيرة والشفافة ونحو ذلك، لأنها إذا كبرت على هذه الألبسة المخالفة للشريعة فحينما تبلغ مبلغ التكليف فيتنبه ولي الأمر لأمرها فلا تستجيب هذه الفتاة إلى هذه الأوامر لأنها لم تكن قد رُبّيت على ذلك منذ صغرها .

https://chat.whatsapp.com/FS9M717kAA85ixz0dmLQNz

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

15 Nov, 19:15


ከሞኝ በኩል የሚመጡ ርዝቆች !

በሰዎች ጥላቻ ላይ ተነስተን መናገር ሰዎችን ማነወር መተረብ መተቸት ሳይታወቅ የራስን ስራ አጣጥቦ ለሚጠሉት ሰው ማስረከብ ነው የሚሆነው ።
ያ ግለሰብ ሰርቶ መድረስ ያልቻለውን ሪዝቅ ከነኚህ ሞኞች ይነዳለታል ።
ዉጩ መልካም መተራረም መስሎ ኒያው ግን ማንቋሸሽ ማጠልሸት ሲሆን ደሞ የከፋ ነው ።

እንዲህ አይነቶች ሲሰለጡብህ አልሀምዱሊላህ ብለህ ለሰማሀው ለተባልከው ሁሉ መልስ ባትሰጥ የምትጠቀመው አንተ ነህ ምክንያቱም ኸይሩን ነው የሰጠህ ተቀብለህ ባለውለታህን የሆነውን አሏህን አመስግን!

ከዚህ ባለፋ ችግር ሊፈጥር ባንተ ዝምታ ምክንያት ሌሌች ለሸወዱ ይችላሉ ብለህ ከሰጋህ በተሻለው መልስ ለመመለስ ተነስተህ ነገሩን ቀይረህ ቁጭ አትበል ።

https://t.me/abuabdurahmen

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

15 Nov, 17:20









🎙በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህር
ዳር ((ሀፊዘሁሏህ)) ሲሆኑ


ገባ ገባ በሉማ ውዶች አላህ ይዘንላችሁ እና

https://t.me/wollounivers

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

15 Nov, 15:45


 አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

አዲስ ኦንላይን (የቀጥታ ስርጭት)የቂርኣት ፕሮግራም ለሴቶች ብቻ ከአልኢስላሕ መድረሳ

እነሆ አልኢስላሕ መድረሳ በተለያዩ ቦታዎች ከሀገር ውስጥም ከውጭም የሚገኙና በአካል ደርስ መከታተል ለማይችሉ እህቶች በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት (ኦንላይን) ደርስ አዘጋጅቶ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በቀጥታ ስርጭቱ ደርስ ተሳትፋችሁ መማር የምትችሉ እህቶች መድረሳው በሚያስቀምጠው መስፈርት ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

አጠቃላይ የኪታብ ማስተማሪያ ግሩፑ ከታች ያለው ሲሆን የእያንዳንዱ ሙስተዋ ተማሪ የራሱ ግሩፕ ይኖረዋል።

https://t.me/alislaahwomenonlineders

ማስታወሻ:-

1) ይህ የቂርኣት ፕሮግራም በአልኢስላሕ መድረሳ አስተባባሪነት የመድረሳውን ትምህርቶች በአካል መከታተል ለማይችሉ እህቶች የተዘጋጀ ነው።

2) በዚህ ቂርኣት ፕሮግራም የሚሳተፉት ሴቶች ብቻ ናቸው።

3) በዚህ ፕሮግራም ኦንላይን የሚሰጡ ቂርአቶችን ከሚማሩ ተማሪዎች ምንም አይነት ክፍያ መድረሳው አይጠይቅም። አይሰበስብም።

4) ማንኛዋም ተማሪ መድረሳው በሚሰጠው ትምህርት ላይ ለመሳተፍ መመዝገብ ግዴታ ነው። ያልተመዘገበ ተማሪ አይማርም።

5) ማንኛውዋም ተማሪ የምትማረው ያለችበት የቂርኣት ደረጃ (ሙስተዋ) ተለይቶ ስለሆነ ትክክለኛ ያለችበትን ሙስተዋ ለመለየት እንዲያግዝ ስለራሷ የቂርኣት ደረጃ ትክክለኛ መረጃ መስጠት አለባት።

6) በጠቅላላ ሁሉንም ሙስተዋ የሚመለከቱ የኪታብ ደርሶች የሚሰጡት በወንድ ኡስታዞች ይሆናል።

7) የቁርኣን፣ የተጅዊድና ከዚህ ጋር ተያያዥ የሆኑ ቂርአቶች የሚሰጡት በሴት አሳቲዛዎች ብቻ ይሆናል።

8) ተማሪዎች በየጊዜው የሚሰጠውን የሙከራ ፈተና በስርዓት መፈተን ይኖርባቸዋል።

ለመመዝገብና ለመማር የምትፈልግ ማንኛዋም ተማሪ ከታች ያለውን ፎርም በትክክል በመሙላት መላክ ይኖርባታል።
👇👇👇

https://docs.google.com/forms/d/1PJwh0gz-gENe7JABvDeXlYjx3r0YvBc3979-OnoN-eI/edit?usp=drivesdk

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

15 Nov, 12:30


#ማስተዋል ትልቅ እውቀት ነው።
#ፀፀት ትልቅ ስተት ነው።
#በስሜት ተቻኩለን የምናደርጋቸው ነገ ለፀፀት ያበቁናል።ከዚህ በፊት ማስተዋል ግድ ነው!!

🖋n.a

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

15 Nov, 07:39


تحذيــر للمسلمات والأخوات ⚠️⛔️

انتشر هذا النوع من النقاب
القصير مايسمى (نقاب دلاية ) او نقاب (بدون إسم)
والذي لا يعتبر نقاباً أصلاً لأنه لا يشمل شروطه الشرعيه

فأين السترة في قطعة قماش قصيرة بارزة العيون بفتحة واسـعة مع جوهرة أو دلاية على جانب العين ⁉️

🚫ماتسمى دلاية تجعل النقاب زيـنة في نفسه وهذا منهي عنه بنص القرآن قال تعالى :
{وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ}

فالنقاب إذا تحول لزينة في نفسه، أصبح أشد فتنة على قلب الرجل من المتبرجة.

النقاب وُجِبَ للستر ولإخفاء الزينة وليس لإظهارها ‼️

يحمل الذنب صانعه ومروجه ومرتديه
انتبِهوا
ونَبِّهوا غيركم بارك الله فيكم

https://chat.whatsapp.com/FS9M717kAA85ixz0dmLQNz

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

15 Nov, 04:37


🎤 ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም ጥሪ↩️

እለተ እሁድ ህዳር ቀን/8/2017
ለየት ያለ የዳአዋ ፕሮግራምቦታ በመርሳ
ሰለፍዮች ሱቡለሰላም
መሰጂድ ጀመአወች
መዘጋጀቱን ሰናበሰራችሁ በታላቅ ደሰታ ነው

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
 
   የመርሳ ሰለፍያ  ጀመዓወች

🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን ፦↩️

🎙ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ حفظه الله

🎙ኡስታዝ አብዱሰላም حفظه الله

🎙ኡስታዝ አወል ትኩ حفظه الله

🎙አቡ አብዲረህማን አልመርሲይ حفظه الله

🎙ኢድሪስ ሞላ حفظه الله

ሀፊዘሁሏህ ጀሚአን

   ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል

🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል

🗓 በመርሳ አቅራቢያ የምትገኙ
ሙሰሊሞች ይህን ሙሂም ዳአዋ
እንዳያመልጣችሁ  የፕሮግራማችን ቀን
የፊታችን እሁድ ቀደማችሁ
በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ
!!!

♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።

በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata

🌐 ሼር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

14 Nov, 21:10


🎤 ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም ጥሪ↩️

📢   አዋጅ  አዋጅ  አዋጅ ለውድ ሰለፍዮች
በሙሉ ሳምንታዊው የዳእዋ ድግሳችን
ቀጥሏል !!!!!


ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም 


🪩 ለየት ባለ እና በማረ መልኩ እኛ የወሎ
ዩንቨር ሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች የዳአዋ
ድግስ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ
እንገኛለን ።

💺ፕሮግራማችን በ Online( ቀጥታ
ሥርጭት) ሲሆን  ሁሉም  ሰለፍዮች ተጋብዘዋል።

🚦ማንም ሰለፍይ እንዳይቀር መልክታችን ነው።

   🪑የዕለቱ ተጋባዠ እንግዳችን ውዱ ሸይኻችን

🎙ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህር
ዳር ((ሀፊዘሁሏህ)) ሲሆኑ


↪️ የዳእዋቸውን ርዕስ በሰአቱ የሚገልፁት ይሆናል

  ♦️🗓 የሙሃደራው ቀን የፊታችን
ጁመዓ ጥቅምት  06/03
/2017

🎧ሙሃደራው የሚጀምርበት ሰዐት

🇪🇹 በኢትዮ  — ከኢሻ ሶላት  በኃላ

ከ 02:20pm  ጀምሮ

🎯  ከናንተ ሚጠበቀው ሰአቱን ጠብቆ በሙሀደራው መሳተፍ ብቻና ብቻ ነው ❗️


በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ (ባረከላህ ፊኩም)

➘➘↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️
https://t.me/wollounivers
https://t.me/wollounivers

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

14 Nov, 19:21


https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

10 Nov, 11:17


ታላቅ_የሙሃደራ_ግብዣ በአዳማ ከተማ
==========================

በጣም አጓጊ እና ተናፋቂው የሰለፊዮች የደዕዋ ድግስ በጣም ተናፋቂ በሆኑ ኡስታዞች ለየት ባለ እና በማረ መልኩ ተደግሶ ይጠብቀናል


🪑ተጋባዥ እንግዶች

1ኛ  ተወዳጁ ኡስታዝ ባሕሩ ተካ ((ሀፊዘሁሏህ)

2 ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ ሸምሱ ጉልታ ( ሀፊዘሁሏህ)

3ኛ አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ( ሀፊዘሁሏህ)

ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይጠበቃሉ


    📅  የፊታችን እሁድ 08/04/2017

🕌ቦታ አዳማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ

ሰዓት ከ 🕰2:30 ጀምሮ እስከ ዙህር

https://t.me/abuabdurahmen

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

10 Nov, 09:53


ጨረቃዋ በሌት ደምቃ
ፀሐይ በቀን ደምቃ
ሰማይ በውበት አሸብርቃ
በፀሐይና በጨረቃ
አቤት ማማር ይህ ነው በቃ

በኒቃቧ ተከናንባ ጀግናዋ ሴት
እንስት ነች አረአያ ለወደፊት
አትበገር አትሸነፍ በድርድር
መሪ ሁና ለኒቃቧ ወታደር

ታታሪዋ እኮናት የድኗ ታጋይ ናት
ኒቃቢስቷ ጀግና እንስቷ እሷ ናት


https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

10 Nov, 07:16


https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata?videochat=74a1f1c342abffe7b8

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

09 Nov, 22:15


#የጀግና ሴት መለያዋ ኒቃቧ ነው።
#የጀግናሴት ተምሳሌቷ ሀያዕዋ ነው።

#በሀያዕና በኒቃብ ውስጥ ስቶኒ
ጀግንነትን ተጎናፀፊያለሽ።


https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

09 Nov, 03:05


🎤 ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም ጥሪ↩️

እለተ እሁድ ህዳር ቀን/1/2017
ለየት ያለ የዳአዋ ፕሮግራምቦታ በመርሳ
ሰለፍዮች ሱቡለሰላም
መሰጂድ ጀመአወች
መዘጋጀቱን ሰናበሰራችሁ በታላቅ ደሰታ ነው

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
 
   የመርሳ ሰለፍያ  ጀመዓወች

🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን ፦↩️

🎙ኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ حفظه الله

🎙ኡስታዝ አብዱሰላም حفظه الله

🎙ኡስታዝ አወል ትኩ حفظه الله

🎙አቡ አብዲረህማን አልመርሲይ حفظه الله

🎙ኢድሪስ ሞላ حفظه الله

ሀፊዘሁሏህ ጀሚአን

   ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል

🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል

🗓 በመርሳ አቅራቢያ የምትገኙ
ሙሰሊሞች ይህን ሙሂም ዳአዋ
እንዳያመልጣችሁ  የፕሮግራማችን ቀን
የፊታችን እሁድ ቀደማችሁ
በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ
!!!

♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።

በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata

🌐 ሼር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

08 Nov, 17:29


🛑በወሎ ዩንቨርሲቲይ ሰለፍዮች
ጀመአወች ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት
online📞 ሊጀምር ነው


🎙በሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁሏህ)

ሊጀምር  ነው


🔖ገብታችሁ



      ከ
           ታ
                ተ
                     ሉ


ሼር አድርጉት

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/wollounivers
https://t.me/wollounivers

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

08 Nov, 17:16


ደምቀሽ እንደ አበባ
ደምቀሽ እንደ አበባ ፈክተሽ እንደ ፀሐይ
በጣም እጓጓለሁ ዙሬ አንችን እንዳይ
ጀግናዋ ሱመያ የኒቃቧ ሙዳይ
እንቁና ድንቅ ናናት ተፈላጊ እንጉዳይ

አደራ እልሻለሁ ፅኒ በኒቃብሽ
በይ እንዳታወልቂው በስሜት ተታለሽ
የሴቶች ተምሳሌች የጀግና አረአያ ነሽ

መከበር መቆጠብ በሀያዕ መሸፈን
የሚከለክልሽ አንድም የለ እንከን

ለብሰሽ አስለብሽ ላለበሱ እህቶች
ለድናቸው ታጋይ እንድሆኑ ጀግኖች

በሒጃብ በኒቃብ አድምቂያቸውማ
ነገ እንድወጡ በተውሂዱ ማማ
እንድሸጋገሩ ከሀራም አውድማ
ነገ እንድነግሱ በጀነቱ ማማ

ደምቀሽ አድምቂያቸው በኢስላም ጎዳና
ጀግና የሚያደርግሽ ኒቃብሽ ነውና

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
   ኒቃብሽ መደበቂያሽ ከተኩላወች መሸሸጊያሽ ነች ልበሻት ተከናነቢያት
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

     🖋ኒቃቢስቷ💎


https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

08 Nov, 12:16


አዳዳ ጥንካሬ ማለት የምትፈልገውን አጥብቆ መያዝ ሳይሆን መልቀቅም ነው ....!

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

08 Nov, 09:12


ኒቃብሽ🛍

ኒቃብሽ ኒቃብሽ ውበቱ ሲያምርብሽ
የጀግና መለያ የሀራም መሸሻ ፅኒ በኒቃብሽ

ደግሞ ያለ ኒቃብ ምንም ዋጋ የለሽ
ተሰተሪበትም ተከበሪበትም ኒቃብ ነውሚያዋጣሽ

ጀግና ሴት ለባሽ ናት የኒቃብ አፍቃሪ
የእውቀት ተምሳሌት የድኗ ታታሪ

ደምቀሽ አሸብርቀሽ በኒቃብ ሙሐባ
ሲያዩሽ ያነባሉ የደሴታ እንባ

ውደጅ ሒጃብሽን ውደጅ ኒቃብሽን
ከሐራም ከመጥፎ መደበቂያሽን

💎ኒቃብሽ ክብርሽ ነች!
🛍ኒቃብሽ ስጦታሽ ነች!


🖋ባለ ኒቃቧ

https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

08 Nov, 06:38


#المسح_على_جوارب_فيها_صور_حيوان

🖋️‏قَالَ الشَّيْخُ
ِٕبْنُ_عُثَيْمِين ـ رَحِمَهُ اللهُ ـ :

" لَا يَجُوزُ الْمَسْحُ عَلَىٰ الْجَوْرَب الَّذِيٰ فِيهِ صُورَةُ حَيَوَانٍ ".

{مَجْمُوعُ الْفَتَاوَىٰ ١١/١١٦}|.

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

08 Nov, 06:06


📖ሱረቱል ካህፍ📖

▪️ካህፍ የቻለ ይቅራ📖
▫️ያልቻለ ያዳምጥ🎧
በአላህ መልዕክተኛ(ሰለላሁዐለይሂ ወሰለም)
ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ።

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
🔹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
https://t.me/Dinelislammenhajasselefya

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

08 Nov, 02:55


አንተ " በቃ አለቀልኝ! መጨረሻዬ ነው ብለህ ልታስብ ትችላለህ
አላህ ግን ባላሰብከው መንገድ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልሀል።

ታገስ…
💎 ትግሥት ያለው ሠው የፈለገውን ያገኛል
👌🌺

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 23:06


#ታቂያለሽ የንግስነት ስሜት እና የኒቃብ ፍቅር እየጨመረ ሚሄደው በሠዎች ዝንድ ከባድ ሆኖ
ላንቺ ቅልል ሲልሽ ነው ምክንያቱም ኽይር ነገር በቃላሉ
የሚገራ አይደለም እና ፡
ሁሌ የጀነት ነገሮች በአስከፊና ለብቸኝነት በሚያደርግሽ ነገሮች ይፈታተኑሻል እና በርቺልኝ የኔ አለም !!!
          
https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 20:09


ኒቃቤ
እኔማ ስወዳት ከልቤ ነው እኮ ከልቤ
ያለ ኒቃቤማ መች ይጋል ልቤ

ኒቃቤ ኩራቴ ድምቀቴ ውበቴ
ምንም አያምርበት የመኖር ህይወቴ

ልሸሸግ ልደበቅ በንቃብ ጃንጥላ
የሚከለክለኝ ከዘመን ተኩላ


ሊበሉኝ ሊያከስሩኝ በአውሬ ተከበብቤ
ከስንቱ ተረፍኩኝ በአንች በኒቃቤ

ከሐራም ከመጥፎ ግርጆሽ የሆንሽኝ
ታድያ ያለአንችማ ምንስ ሊሻለኝ

የማይታሰብ ነው ያለ ኒቃብ መኖር
በግልጦሽ በሐራም ጥንቅር ብሎ ይቅር

እኔስ እለብሳለሀ ኒቃቤ ናት እና
መቸም የማልተዋት ህይወቴ ነችና

በሷማ አትምጡብኝ በህይወቴ ላይ
እሷንማ ትቸ ምንስ ነው እንዳይ?

እኔስ በኒቃቤ አልደራደርም
ወላሂ ወላሂ ቃሌ አይታጠፍም
የጠላኝ ይጠረግ ከኒቃቤ አይበልጥም
ኒቃቤን በጭራሽ አላወዳድርም
በኒቃቤ በኩል 1 እርምጃ አላልፍም


  ባለ ኒቃቧ

https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 19:51


Live stream finished (54 minutes)

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 19:02


#የሙመይአወች ባህሪ በሚል ርዕስ





ኑ እውቀትን ጨብጡ ትጠቀሙ ዘንድ።

በድነል ኢስላም ቻናል
በወንድማችን ሰኢድ አቡ ሁዘይፋ ተጀምሯል

https://t.me/Dinelislammenhajasselefya?livestream=853a45ba13611f9caa

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 18:57


Live stream started

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 16:19


▭አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረካትሁ▭

  📨 ኢንሻ አላህ ዛሬ በድነል ኢስላም ቻናል ላይ  በኢትዮ ሰአት አቆጣጠር  ከምሽቱ 4:00ሰአት ላይ ላይቭ ላይ ስለ እውቀት የሚል ርዕስ ይኖረናል።

በወንድማችን
    ሰኢድ አቡ ሁዘይፋ((ሀፊዘህላህ))

📚አሰውቀት ፈላጊወችን የሚያካትት ነው።
   ሸር ለሰለፍያ እህት ወንድሞች!


➣➣ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት➣➣
https://t.me/Dinelislammenhajasselefya

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 15:29


📢   አዋጅ  አዋጅ  አዋጅ ለውድ ሰለፍዮች በሙሉ

       ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም 



🪩 ለየት ባለ እና በማረ መልኩ እኛ የወሎ ዩንቨርሲቲይ ሰለፍዮች ተማሪዎች የዳእዋ ድግስ አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን


💺ፕሮግራማችን በ Online( ቀጥታ
ሥርጭት) ሲሆን  ሁሉም  ሰለፍዮች ተጋብዘዋል።

🚦ማንም ሰለፍይ እንዳይቀር መልክታችን ነው


   🪑የዕለቱ ተጋባዠ እንግዳችን ውዱ ሼኻችን

🎙ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሀ ) ((ሀፊዘሁሏህ)) ሲሆኑ



↪️ የዳእዋቸውን ርዕስ በሰአቱ የሚገልፁት ይሆናል

  ♦️🗓 የሙሃደራው ቀን የፊታችን
ጁመዓ ጥቅምት  29 /2017

🎧ሙሃደራው የሚጀምርበት ሰዐት

🇪🇹 በኢትዮ  — ከኢሻ ሶላት  በኃላ

ከ 02:20  ጀምሮ


🎯  ከናንተ ሚጠበቀው ሰአቱን ጠብቆ በሙሀደራው መሳተፍ ብቻና ብቻ ነው ❗️


በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ (ባረከላህ ፊኩም)

➘➘↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️
https://t.me/wollounivers
https://t.me/wollounivers

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 15:13


እንደ አበባ በይ ፍክት
በሒጃብሽ ነው ውበት

ሴትነትሽ ያምርብሻል
ሒጃብሽ ያኮራሻል

በኒቃብሽ ተሰትረሽ
በሀያዕ ውስጥ ተሸፍነሽ

ባለ አረአያ ንግስት ነሽ
የኒቃቧ አፍቃሪ ነሽ።

🖋የኒቃባ አፍቃሪ💎

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 12:02


ዋጋሽን በሰው እይታ ውስጥ ሳይሆን
በይ በሂልናሽ ውስጥ ይሁን

እራስሽን ፈልጊ በአንችነትሽ
ከሰወች ጋ አይኖርም ያንች እውነታሽ

እራስሽን አክብሪ ውደጅ አንችነትሽን
በራስሽ ሂልና ፈልጊ ራስሽን

#so እራስሽንና ማንነትሽ ከአንች ጋ ብቻና ብቻ ነው ያለው ከአንችው ጋ ፈልጊው።በሰወች እስረኛ አትሁኒ አታድርጊ!!

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

07 Nov, 08:54


my sister 🛍 ሠው አሥደሥታለሁ ሥትይ አችነትሽን አትርሽ አችነትሽን ከረሣሽ ያ አሥደሥታለሁ ያልሽው ሠው ነገ እደሚጎዳሽ አዘጊ soእራሥሽን ሁኒ ለሰው ብለሽ አትጎጂ

💎የልጂቷ my sister💎

https://chat.whatsapp.com/FS9M717kAA85ixz0dmLQNz

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

06 Nov, 21:59


ኡክታ አሥተውይ ከማውራትሽ በፊት የምታወሪውን ነገር ለይተሽ እወቂ ከመናገርሽ በፊት የምትናገሪውን ነገር ለይተሽ ማወቅ አለብሽ በተናገርሽው ነገር ምን አልባት የሠውን ልብ የሚሠብር ነገር ልትናገሪ ትችያለሽ እና ቆም ብለሽ አሥተውይ ያኔ የምትናገሪውን ነገር አሥተንትኒ

የምንናገረውን ቀላቶች ነገሮች ቅድሚያ ማወቅ ይኖርብናል እናሥተውል {الله አላህ ሆይ የደሥታቸው ምክኒያትጂ የሀዘናቸው ምክኒያት አታድርገኝ ያኢላሂ}

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

06 Nov, 17:50


የሰው ልጅ ያስባል አላህ ይወስናል።
እኛ ባልነው የሚሆን ነገር አንድም የለ አላህ በፈቀደው ቢሆን እንጅ።

የሰው ልጅ ሆይ ያንተ ያልሆነ ነገር ያንተ ለማድረግ አትድከም።ድሮም ያንተ አይደለምና።አላህ ያንተ ባደረገው ርዚቅህ ላይ ብቻ ታገል።

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

25 Oct, 22:26


📌 አዲስ ሙሓድራ

{محاضرة بعنوان } التحذير من داء الحسد

📡የሙሓደራው ርዕስ ፦{ከምቀኝነት በሽት ማስጠንቀቅ}
 

🎙አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/abuabdurahmen

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

25 Oct, 21:32


📩በሁለት ሰወች መካከል ያለ ህይወት በዙ ጫናወችን ያስተናግዳል።

ነገር ግን መቻቻል ከእነሱ ጋ በፅናት ይኖራል።

📨ለዛም ነው ስለትዳር ቢያወሩ የሚያምርባቸው በእውነት በትክክለኛነት ትዳርን የሚኖሩት ብቻ ያውሩት የምንለው።

#ትዳር ትልቅ ኒዕማ ከመሆኑ አንፃር መኖርን ያስተምራል።

🖋n.a


https://t.me/Dinelislammenhajasselefya

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

25 Oct, 21:06


📍አንድ ሚስት ማስተዳደር አቅቶህ🚫

ሚስትህን ለስራ በሀረብ ሀገር  ልከህ
ያለ መህረም  እያንከራተትክ  አንዳንድ
ጊዜ ደዩስም አትሁኑ  ነቃ በሉ  ሚስትህ
ካንተ ተለይታ ሀረብ ሀገር መጥታ ኑሮን
ለመቀየር ብላ እሰዉ ቤት  እየተጋፋች
እንደምትሰራ ጠፍቶህ አይደለም


ስለ አራት ሚስት ስታወራ አታፍርም ቢላሂ ?

የሚገርመውኮ እንደው ሂደሽ ስሪ
እኔ እዚህ እንደፈለኩ ልዝለል የሚልጂ
 ከእኔ አትለይም ሸሪአችንም እርቀሽ
ያለመህረም እንድትሄጂ አይፈቅድም
እዚህ አብረን  እየሰራን እንቀየራለን 
ህይወታችንን አላህ በሚወደውና
በሚፈልገው መልኩ እንመራለን
የሚል የለም 
ኢላ መረሂመ ረቢ  
ታዲያ ይሄ  አንዷንኳ በቅጡ ያልያዘ እንደት
አራት  ያስተዳድራል ተብሎ ይታሰባል ህእ


አንድ ሚስት ራሱ አይገባህም ነበር
መፆም ነው ያለብህጂ  ወንድሜ
‼️

https://t.me/sltedar_Channel

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

25 Oct, 17:31


ግቡ ሊጀምር ነው

https://t.me/+kbo6B2SWBWA0N2Vk

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

25 Oct, 15:11


💎ልባም ሴት የልቧ በር በተንኳኳ ቁጥር አትከፍትም።

🌸ያንኳኳው ሁሉም እልቧ አይገባም። 

💎ትክክለኛውሰው እስከሚመጣ የአላህን ባሪያ እስከምታገኝ  በእርጋታ እና በተወኩል ትጠብቃለች

🌸መልካምም የምትፈልገው ለጌታዋ በመተናነስ ጌታዋን በመገዛት ጥሎ የማይጥላትን ጌታዋን በመለመን ነወ።

🖋n.a

https://t.me/OmuKhairidinLiteraryCollection
https://t.me/OmuKhairidinLiteraryCollection

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

25 Oct, 15:02


ተውሂድ (التوحيد)
    
وهو حق الله الواجب على العبيد
አላህ በባሮቹ ላይ ግዴታ ያደረገው የሱ መብት ነው

وهو أعظة أوامر الدين
በሸሪአችን እንድንፈፅፈው ከታዘዝናቸው ትእዛዞች ውስጥ ትልቁና ዋነኛው ነው

وهو أصل الأصول كلها
የዲናችን የመሰረቶች ሁሉ መሠረት ነው

وهو أساس الأعمال
ስራዎች ተቀባይነት ያገኙ ዘንድ ዋናው መሰረት ነው

لا سعادة ولا نجاة ولا فلاح ولا أمانة في الدنيا والآخرة إلا بالتوحيد
በዱኒያም ሆነ በአኼራ ደስታ መዳን ስኬት  ሰላም ሊገኝ አይችልም በተውሂድ ቢሆን እንጂ

የሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ
  ➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/haraselefi

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

25 Oct, 10:11


በየኮመት ስር ለምትለቀልቂ እህት!

ቆይ እኔምለው የቻናል ባለቤቶች
የለቀቁትን ነገር አይተሽ ተረድተሽ
ማለፍ አትችይም ወይ!

ስንት ሺ የተሰባሰበበት ቻናል ከስር ክክክ
ስትይ ትንሽ ሀያዕ አይዝሽምን!


እረ ተው እህቶች እስኪ ወንድሞችን
እዮቸው   አንድም ወንድም በኮሜት
ስር አይፅፍም ኢላ ለሀጃ  ቢሆን እንጂ
አንድም ወንድም አይለቀልቅም ።


ሁልግዜ እንመከራለን ያው ነን  እስኪ 
ትምህርት እንውሠድ አንብበን ተረድተን 
እንለፍ አለቀ  ሀቂቃን እንደት አስቻላችሁ
ስንት ሺ ጀመዓ መካከል ስትሞነጭሩ !!

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

25 Oct, 06:29


ፈጣንና አስተማማኝ ሀዋላ ለምትፈልጉ

🍡በጆርዳን
🍡በሳዑዲ
🍡በዱባይ
🍡 እና በተለያዩ አረብ ሀገራት የራሳችሁንና የቤተሰብ ህይወት ለመቀየር ደፋ ቀና ለምትሉ እህት ወንድሞች ሀጃችሁን(ጉዳያችሁን) ለመፈፀም ብር ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ  መላክ የምትፈል በሙሉ ለመላክ እርግጠኛ ሁናችሁ ስትወስኑ በፍጥነት አናግሩን በጥሩ ዋጋ ከሙሉ አስተማማኝነትጋ በአሏህ ፍቃድ በፍጥነትና በአስተማማኝት እናደርሳለን።
ማየት ማመን ነዉ።


※ በኢሞ
※ በዋትሳፕ ቦቲም
※ በቴሌግራም
※ በቀጥታ
※ አናግሩኝ

እኛን ለማገኘት፦
+97155721519 ፈጥነዉ ይደዉሉ።
ወይም

በቴሌግራም

@akbrtkeberaleh
search አድርጉት
ያገኙናል።


#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች በፍጥነት ያጋሩ!

ቴሌግራም👉
https://t.me/hallalhawala

በዋትሳፕ ጆይን ለማለት

https://chat.whatsapp.com/FKTOk7nJtrcDcqshlpRwJy

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

24 Oct, 22:40


ዋጋ የነበራቸው ነገሮች ዋጋቸውን ያጣሉ
በህይወት የነበሩ ነገሮችም በሞት ይጠናቀቃሉ !


አለን ያሉትም በስተመጨረሻም ይሄዳሉ
አንተ ጋር ያለውን ማንነት ግን ሁሌም ጠብቀኸው ኑር ጀግናዬ ... ደስታህን በማንም ላይ አታስቀምጥ! ሁሉም ለራሱ ነው። አንተም ለራስህ ብለህ መኖርን መልመድ አለብህ።


https://t.me/menhaj_Aselefiya
https://t.me/menhaj_Aselefiya

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

24 Oct, 18:53


🟢በእውቀትህ አትሸንገል

"فلا يكفي أن الإنسان يعرف العقيدة، فالعالِم يَزِل ويخطئ، فلا يغتر الإنسان بعِلمه، ولا يَأْمَن الفتن، فهل عِلمُه يُعادِل عِلم إبراهيم عليه الصلاة والسلام؟ وقد دعا الله فقال: {واجْنُبني وبنِيَّ أنْ نَعبُدَ الأصنام}".

التعليقات المختصرة على الطحاوية للعلّامة صالح الفوزان ص٢٦٣

ዓሊሙ አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን እንዲህ አሉ:
"አንድ ሰው እኮ ዐቂዳን ማወቁ ብቻ አይበቃም:: አዋቂም ሊንሸራተትና ሊሳሳት ይችላልና::ማንም ሰው በእውቀቱ አይሸንገል (አይታለል):: ከፊትናም አይተማመን::
እውቀቱ የኢብራሂምን (አለይሂሰላቱ ወሰላም) እውቀት ይስተካከላልን!?
በእርግጥም አላህን እንዲህ ሲል ለምኗል "እኔንም ልጆቼንም ጣኦቶችን ከማምለክ አርቀን"

https://t.me/Menhaj_Alwadih

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

24 Oct, 17:40


አላህ ብቻሽን የተወሽ ብቻውን
እንደሚበቃሽ ሊያሳይሽ ነው።🌹

     ስለዚህ ታገሺ ሀቢብቲ


https://t.me/menhaj_Aselefiya

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

24 Oct, 15:52


~እጅግ በጣም የምወዳቸውና የምሳሳላቸው ሰዎች በሆነ ጊዜ ላይ ብፈልግም ባልፈልግም እለያቸዋለሁ። አብረን እስካለን ድረስ ግን ለነሱ ማድረግ የሚጠበቅብኝን በምችለው መልኩ ለማድረግ እሞክራለሁ።መለያየት ስሜቱ ቢከብድም ሕይወትን አያበላሽም። ይልቅ እኛ ነን መለያየትን ባለመቀበልና ባለማመን ሕይወታችንን የምናበላሸው። ወደድንም ጠላን እንደምንለያይ ማወቅ ይኖርብናል።

አብረን እስካለን እንዋደድ፣ እንፋቀር፣ እንተሳሰብ ግና መለያየት አይቀሬ መሆኑ እርግጥ ነው። የቱንም ያህል ብንዋደድ፣ ብንፋቀር፣ ብንፈላለግ፣ ብንተዋወስ ምንም ይሁን ምን አንድ ቀን ደስ በሚልም ይሁን በሚያስከፋ መልኩ እንሰነባበታለን። ወይ ስንሔድ እንታያለን አሊያም ሲሔዱ እናያለን።

ድነል ኢስላም//መነሀጅ አስ-ሰለፊያ//كوني منهج السلفية

24 Oct, 13:23


✏️ነሲሀ ቲቪዎች ወይም የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ሴንተሮች ኢኽዋኖች መሆናቸው!!

https://t.me/Abdurhman_oumer/9231
👆
ይህ ኦድዮ ነሲሀ ቲቪዎች ወይም ኢብኑ መስዑድ ሴንተሮች እና እነ ጀይላን እነ ኢብሯሂም ቱፋ አንድ መሆናቸውን በአደባባይ ግልጽ ያደረጉበት ኦድዮ ነው። ኢብሯሂም ቱፋ አንድ ከሆኑ ቀደም እንዳሉ ይገልፃል።

አዩብ ደርባቸው የተባለው ግለሰብ ሱፍይ ነኝ ሰለፍያን ገድለን ቀብረናል አስከማለት የደረሱ የኢኽዋን ቁንጮዎችን እንደት እንደሚሰቃቅላቸው  ተመልከቱ

    የመርከዙ ሠዎች ዛሬ ኢኽዋን ሲሆኑ ወይም ኢኽዋን ጋር ሲተሻሹ ተከትለው ኢኽዋን የሆኑ ሙሪዶቻቸው፤ ገና በሽታው ሲጀምራቸው ይሄን አሁን ያሉበትን አቋማቸውን ግልፅ አድርገውላቸው ቢሆን ኖሮ፤ ተከትለዋቸው አይጠፉም ነበር።
    ግን ቀስ በቀስ በተለያዩ ሲስተሞችና በደራ በእልህ አሟሟቸው መንሀጅ ጋዝ ጋዝ እንዲላቸው አደረጓቸው። የሚጠሉትና የሚዋጉት የሱና ሠዎችን እንዲሆን አደረጓቸው።

3,152

subscribers

9,961

photos

858

videos