የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG @gc_gibigubae Channel on Telegram

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

@gc_gibigubae


❀❀❀ይህ የጎንደር ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ጉባኤ ገፅ ነው✉️✉️✉️
☞ወቅታዊ የግቢ ጉባኤያችን መረጃ(መልእክታት) እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታል✞

"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም፡
ማንም ግን እግዚአብሔርን ቢወድ እርሱ በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው፡፡" ፪ኛ ቆሮ ፰÷፪-፫

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG (Amharic)

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ እና ይህ ነፃ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ጉባኤ ገፅ ነው! ይህ ከተማ ድርጅት እንደሚኖረን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ ትምህርቶችን የተላመ አዲስ ግቢ ጉባኤያችንን ለመረጃና የእናትና ምርጥ የትምህርት ታሪክን ይምረጡበታል! በዚህ ጉባኤ ግምት፣ የጤና እሱማን ወደሚያየናቸው ይግባ፡፡

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

14 Jan, 16:55


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 07/05/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

13 Jan, 10:53


፯.ክርስቲያን የራሱን ሕይወት አይቆጣጠርም ጊዜውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሰጣል እንጂ፡፡
፰.ከልባቸው የእግዚአብሔር አገልጋዮች በሆኑ ሰዎችና ተስፋቸውን በእግዚአብሔር ላይ በጣሉት ሰዎች ላይ ዲያብሎስ ጌታ ሊሆን አይችልም ጌታ የሆነው እግዚአብሔር እንጂ፡፡
/እረኛው ሄርማን/

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

06 Jan, 03:12


🌺እንኳን አደረሳችሁ 🌺

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

04 Jan, 16:46


የሰዓት ማስተካከያ:- የመዝሙር ጥናቱ የሚጀምረው 10:30 ነው ።

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

04 Jan, 16:19


💠በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 💠
     💠አሐዱ አምላክ አሜን።💠

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?

ነገ ማለትም እሁድ 27/04/2017ዓ.ም የመድኃኔዓለም  የጽዋዕ መርሐ ግብር  ስላለ የፋርማሲ ድፓርትመንት አባላት የሆንን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ በልዑል እግዚአብሔር  ስም እናሳስባለን ።

👉እህት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ ‼️

ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 4:00

ሰዓት ስለምታከብሩ እግዚአብሔር ያክብርልን‌‌

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

04 Jan, 10:41


ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?

የከሰዓቱ ጉብኝት ሙዚየሙን ሚከፍቱት አባ ስላልተመቻቸው ከ8:00 ሰዓት የነበረው ወደ 9:00 ሰዓት መቀየሩን እናሳስባለን።

መልእክቱን ለእህት ወንድሞቻችን እናስተላልፍ።

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

03 Jan, 13:19


የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG pinned «»

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

02 Jan, 15:29


የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶቼ በተጠቀሱት የሒሳብ ቁጥሮች የአቅማችንን ( ቢያንስ የአንድ ነጠላ እና ማዕተብ) አስተዋጽኦ በማበርከት የዚህ ታሪክ ተካፋይ እንሁን፤ ለአንዲት ነፍስ የክርስትና አባት/እናት እንሁን። share the screenshots via @eya2426

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

01 Jan, 17:57


የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG pinned Deleted message

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

31 Dec, 18:34


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 23/04/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

28 Dec, 18:38


"ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው።"

✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ✝️
✝️አሐዱ አምላክ አሜን!✝️

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!
እንደተለመደው ነገ ማለትም ዕለተ ሰንበት ባንድነት ሆነን የእግዚአብሔርን ቃል የሚንማርበት ሳምንታዊዉ የእሑድ አንድነት መርሐ-ግብር ሰላለ ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን በሰዓቱ በመገኘት ህይወት የሆነውን ቃሉን እንድንማር።

በዕለቱም :- ☑️ ጸሎት
☑️ ትምህርተ ወንጌል
☑️ የጋራ ዝማሬ


ሰዓት :-11፡00
ቦታ ፦ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

25 Dec, 16:42


✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ✝️
      ✝️ አሐዱ አምላክ አሜን!!✝️

"እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ!!"
                              ሉቃ.፩፥፲፱

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?

    ነገ ማለትም  ሐሙስ  17/04/2017 ዓ.ም የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል   ጽዋዕ መርሐ ግብር  ስላለ  ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ዲፓርትመንቶች አባላት የሆንን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ በመልአኩ ስም እናሳስባለን ።

👉እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ ‼️

ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 10:30

ሰዓት ስለምታከብሩ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

24 Dec, 17:59


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 16/04/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

24 Dec, 17:49


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

💠ስምሽን የጠራውን ፣ መታሰብያሽን💠
     💠ያደረገውን እምርልሻለሁ" 💠


የክርስቶስ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?

እነሆ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምንዘክርበት ፣ ሰለ ራሳችን የምንማርበት ፣ ለመጪው ህይወታችን ስንቅ የምንሰንቅበት የኪዳነ ምሕረት የእህቶች የጽዋዕ መርሐግብር ነገ ማለትም ረቡዕ 16/04/2017 ዓ.ም  ስላለ እህቶቻችንን ቀስቅሰን በሰዓቱ በመገኘት ልጇ ወዳጇ ከገባላት ቃልኪዳን እንድንሳተፍ ስንል በእመቤታችን ስም እናሳስባለን ።  
   

              ቦታ:- ርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ
              ሰዓት :-  10:30

👉እህቶቻችንን መቀስቀስ አንርሳ‼️

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

23 Dec, 00:07


እንኳን ለ፴፫ኛ አመት የግቢ ጉባኤያችን የምስረታ በዓል አደረሳችሁ ውድ የGC ግቢ ጉባኤ አባላት እግዚኣብሔር ፈቅዶ ከበረከቱ ብሳተፍ በጣም ደስ ባለኝ ነበር ግን አልሆነም በሀሳበ ህሊና እሳተፋለው።

በጣም በጣም በጣም ነው የምትናፍቁኝ በተለይም ደግሞ የሙአተ አባላት ቃላቶቼ ባይገልጹትም ለጊዜው ከገጣሚ ግጥም ተበድሬ ናፍቆቴ እና ትዝታየ ልግለፅ እስኪ

"እንደምን ከርመሻል ግቢ ጉባኤዬ፣
እነሆ ይድረስሽ ከሩቅ ሰላምታዬ፣
እናቴ እንዴት ነሽ ዛሬም ልጠይቅሽ፣
አረሳሽም እና ብወጣም ከጉያሽ፣
ቆይታዬ አልቆ ከቅፍሽ ወጥቼ፣
መኖርም ቢያስጠላኝ ካንቺ ተለይቼ፣
ይኽው አለሁልሽ ግራ ተጋብቼ፡፡

ግራ ሲሉኝ ቀኝ፡ ቀኝ ሲሉኝ ግራ፣
የስጋዬ ነገር ሆኖብኝ መከራ፣
ነፍሴን እረስቻት ከነመፈጠሯ፡፡

ከቤትሽ ወጥቼ ካንቺ እንደተለየሁ፣
አረ!ስንቱ..ስንቱ..ስንት መከራ አየሁ፣
አንቺ ትዝዝ እያልሽኝ ሁሌ በአእምሮዬ፣
ምክርሽን ሳዳምጥ በዓይነ ህሊናዬ፣
እንባዬ ይመጣል ወይኔ ትዝታዬ

ያንቺ ውለታማ!! እንደምን ይረሳል፣
ተነግሮ ተነግሮስ እንደምንስ ያልቃል፣
እስከ መጨረሻም በልቤ ይኖራል
እስከ መጨረሻም በልቤ ይኖራል
እስከ መጨረሻም በልቤ ይኖራል።"

ላንች ያለኝን ፍቅር,አክብሮት እና ናፍቆት የቱን አንስቸ የቱን ልግለፅ ዝም ብሎ ብቻ እፅብ ድንቅ ማለት እንጂ

መልካም በዓል

ሀብታሙ በጋሻው የቀድሞ የሙአተ አባል

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

22 Dec, 11:45


ውድ የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግ/ጉባኤ አባላት፣ በኮሌጁ በትምህርት ወይም በሥራ ላይ ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ እንዲሁም የግቢ ጉባኤያችንን ፍቅር የቀመሳችሁ ሁላችሁ እንኳን ለእናታችን የልደት በዓል አደረሰን። አደረሳችሁ።



ዲ/ን ዶ/ር ሄኖክ ደሴ
የ፳፻፲፩ ዓ.ም የባች ማስተባበሪያ ክፍል ሰብሳቢ

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

21 Dec, 16:49


ውድ የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ ወንድሞቼና እህቶቼ እንኳን ለ 33ኛው የግ/ጉባዔያችን የምስረታ በዓል አደረሳችሁ።🙏🙏🙏

በግቢ ጉባዔያችን ተጠልለን ከቅዱስ ቃሉ ተመግበን፤ እንደቸርነቱ አገልግለንና ተገልግለን፤ ከምስጢራቱም ተካፍለን የክርስትናን ጣዕም ቀምሰን ተረድተን የግቢ ቆይታችን ጨርሰን ከተመረቅን ዓመታት ተቆጠሩ። ጊዜው ግን እንዴት ይሮጣል?😓

አሁን አሁን ሳስበው..... ቆይ ግን ያኔ በግ/ጉ ተመላልሰን የቤ/ንን ፍቅር ባንቀምስ፣ቃለ እግዚአብሔርን "እባካችሁ ኑ ተማሩ " ስንባል ጥሪዋን ሰምተን ባንሄድ አሁን ምን ይውጠን ነበር?የት ላይስ እንገኝ ነበር? ...ለማሰብ እጅግ ይከብዳል😥😥😥

ወንድሞቼና እህቶቼ እባካችሁ አንድ ጊዜ ብቻ ስሙኝ፤ አንዴ ብቻ!!! በግቢ የምትቆዩት በጣም አጭር ጊዜያትን ብቻ ነው! ሁላችሁም ክርስቲያኖች ይህችን ጊዜ በግ/ጉ አሳልፏት፤ቃለ እግዚአብሔርን ሳትሰለቹ ተማሩባት፤  እግዚአብሔር ከሰጣችሁ ጊዜ በጥቂቱ ቀንሳችሁ ለአገልግሎት በማዋል ለእርሱ ያላችሁን ፍቅር ግለጹለት እመኑኝ እጅግ የበዛ በረከትን ታተርፋላችሁ‼️  የግቢ ቆይታችሁ ሳይጠናቀቅ የዘለዓለም የሕይወት ስንቅ ለመሰብሰብ ተጣደፉ፣ሩጡ፣በጣም ፍጠኑ‼️አይዟችሁ አትሰላቹ፤ በኋላ በዚህ ትጋታችሁ ትደሰታላችሁና የአሁኑን ድካማችሁን አታስቡት።

መልካም በዓል።

ዶር አክሊሉ ብርሃኑ (የ2010 ዓ/ም ሰብሳቢ)
አ/አ
ታህሳስ 12/2017።

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

21 Dec, 11:05


💠በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
      💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!

በዛሬው የከሰዓት መርሐግብር ስለ ጊቢ ጉባኤያችን የሚዳስስ ዘጋቢ ፊልም ስለተዘጋጀ ሁላችንም በሰዓቱ እንገኝ።

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

20 Dec, 17:00


ቅዳሜ 👉ጠዋት 2:30 - 5:30
          👉 ከሰዓት 8:00 - 11:30
እሁድ  👉ጠዋት 3:00 - 5:30
          👉 ከሰዓት 8:00 - 11:30

ማሳሰቢያ :-  መገኘት የምትችሉ በ4ቱም መርሐ ግብራት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። ሁሉንም መሣተፍ ባትችሉ ግን መርሐግብሮቹ ተከታታይነት ስለሌላቸው አንዱ አመለጠኝ ብለው እንዳይቀሩ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

20 Dec, 10:15


🌺🌺እንኳን አደረሳችሁ 🌺🌺

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

20 Dec, 05:41


🌼🌼🌼🌼🌼🌼

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

19 Dec, 16:37


💠በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
      💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠

የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?

እንኳን ለ33ኛ ዓመት የጊቢ ጉባኤያችን የምስረታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን ነገ ጠዋት 12:00 ሰዓት ላይ አጠቃላይ አዳራሽ የማጽዳት ስራ ስለሚኖር መገኘት የሚንችል ሁላችን ተገኝተን እንድንሳተፍ ስንል በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

18 Dec, 14:32


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአሐዱ አምላክ አሜን

"ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ። "    ትን.ዳን. 10÷13

ነገ ማለትም ሐሙስ 10/04/2017  ዓ.ም የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል የጽዋዕ መርሐግብር ስላለ ከላይ የተጠቀሰው ዲፓርትመንት አባል የሆናችሁ እኅት ወንድሞቻችሁን ቀስቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ በመልአኩ ስም እናሳስባለን።

ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት:- 10:30

ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም‼️

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

18 Dec, 05:38


🌺🌺እንኳን አደረሳችሁ 🌺🌺

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

07 Dec, 16:19


"ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው።"

✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ✝️
✝️አሐዱ አምላክ አሜን!✝️

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!
እንደተለመደው ነገ ማለትም ዕለተ ሰንበት ባንድነት ሆነን የእግዚአብሔርን ቃል የሚንማርበት ሳምንታዊዉ የእሑድ አንድነት መርሐ-ግብር ሰላለ ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን በሰዓቱ በመገኘት ህይወት የሆነውን ቃሉን እንድንማር።

በዕለቱም :- ☑️ ጸሎት
☑️ ትምህርተ ወንጌል
☑️ የበገና ዝማሬ ተዘጋጅቷል ።


ሰዓት :-11፡00
ቦታ ፦ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

05 Dec, 10:47


👆የዛሬው የNursing+Midwifery የጽዋዕ መርሐግብር የሚጀመረው 10፡30 በመሆኑ የምትችሉ በሰዓቱ እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። 🌹🌹

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

04 Dec, 04:52


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 25/03/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

01 Dec, 18:31


🌹🌹🌹የዓመት ሰው ይበለን🌹🌹🌹

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

01 Dec, 02:28


"ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው።✞✞✞"
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!✞✞✞
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን! እንደተለመደው የእሑድ አንድነት መርሐ-ግብር በሰዓቱ የሚቀጥል በመሆኑ ተገኝታችሁ ከማር ከወተት የሚበልጥ ቃሉን እንድትማሩ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንማጸናለን።
🕘11፡00
ቦታ ፦ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

30 Nov, 08:19


የዛሬው የእመቤታችን ጽዋ መርሐ ግብር 8:30 ነው ሚጀመረው ። በመሆኑም ሁላችንም ላልሰሙት አሰምተን በሰዓቱ እንገኝ‼️

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

30 Nov, 07:34


የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG pinned «»

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

28 Nov, 16:33


💠በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠

✝️ሰአሊ ለነ ቅድስት +++ ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
✝️መሐረነ አብ- አባት ሆይ ማረን እንበል!!

በዐርብ ጸሎት ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን የሠለስቱ ደቂቅን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕፃኑንም  እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት❖❖❖🌺🌺🌺 ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ! 🙏🙏🙏

ማሳሰቢያ:- ቀኑ በቶሎ እየመሸ ስለሆነ በሰዓቱ (10:30) እንድንገኝ‼️

                      ዓርብ  ከቀኑ   10:30( ሰዓት ይከበር )
                      ቦታ :-  ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

👉👉  መቀሳቀስ አንርሳ‼️   
           
  ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

27 Nov, 21:04


🌹🌹እንኳን አደረሳችሁ!🌹🌹

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

27 Nov, 16:40


✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ✝️
      ✝️ አሐዱ አምላክ አሜን!!✝️

"እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ!!"
                              ሉቃ.፩፥፲፱

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?

    ነገ ማለትም  ሐሙስ  19/03/2017 ዓ.ም የሊቀመላእክት ቅዱስ ገብርኤል   ጽዋዕ መርሐ ግብር  ስላለ  ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ዲፓርትመንቶች አባላት የሆንን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ በመልአኩ ስም እናሳስባለን ።

👉እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ ‼️

ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 10:30

ሰዓት ስለምታከብሩ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

26 Nov, 17:04


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

💠ስምሽን የጠራውን ፣ መታሰብያሽን💠
     💠ያደረገውን እምርልሻለሁ" 💠


የክርስቶስ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?

እነሆ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምንዘክርበት ፣ ሰለ ራሳችን የምንማርበት ፣ ለመጪው ህይወታችን ስንቅ የምንሰንቅበት የኪዳነ ምሕረት የእህቶች የጽዋዕ መርሐግብር ነገ ማለትም ረቡዕ 18/02/2017 ዓ.ም  ስላለ እህቶቻችንን ቀስቅሰን በሰዓቱ በመገኘት ልጇ ወዳጇ ከገባላት ቃልኪዳን እንድንሳተፍ ስንል በእመቤታችን ስም እናሳስባለን ።  
   

              ቦታ:- ርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ
              ሰዓት :-  10:30

👉እህቶቻችንን መቀስቀስ አንርሳ‼️

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

26 Nov, 17:02


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 25/03/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

23 Nov, 15:50


💠በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 💠
      💠 አሐዱ አምላክ አሜን 💠

         🌹🕯ዝክረ ቅዱሳን 🕯🌹

የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?

እንኳን ለቅዱስ ሚናስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን እያልን ግቢ ጉባኤያችን ነገ በዕለተ ሰንበት "ዝክረ ቅዱሳን " በሚል ርዕስ የቅዱስ ሚናስ ታሪክ ሚዳሰስበት ልዩ መርሐግብር አዘጋጅቷል። በመሆኑም ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን በሰዓቱ በመገኘት እንድንሳተፍ በቅዱሱ ስም እናሳስባለን ።

        ቦታ:- ርዕየ ምንትዋብ
        ሰዓት :- 10:30 (ሰዓት ይከበር )

የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን ።

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

21 Nov, 15:51


💠በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠

✝️ሰአሊ ለነ ቅድስት +++ ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
✝️መሐረነ አብ- አባት ሆይ ማረን እንበል!!

በዐርብ ጸሎት ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን የሠለስቱ ደቂቅን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕፃኑንም  እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት❖❖❖🌺🌺🌺 ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ! 🙏🙏🙏

ማሳሰቢያ:- ቀኑ በቶሎ እየመሸ ስለሆነ በሰዓቱ (10:30) እንድንገኝ‼️

                      ዓርብ  ከቀኑ   10:30( ሰዓት ይከበር )
                      ቦታ :-  ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

👉👉  መቀሳቀስ አንርሳ‼️   
           
  ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

20 Nov, 16:35


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአሐዱ አምላክ አሜን

"ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ። "    ትን.ዳን. 10÷13

እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ ማለትም ሐሙስ 12/03/2017  ዓ.ም የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል የጽዋዕ መርሐግብር ስላለ ከላይ የተጠቀሰው ዲፓርትመንት አባል የሆናችሁ እኅት ወንድሞቻችሁን ቀስቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ በመልአኩ ስም እናሳስባለን።

ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት:- 10:30

ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም‼️

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

19 Nov, 16:31


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 11/03/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

16 Nov, 16:39


💠 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 💠
💠አሐዱ አምላክ አሜን💠

የክርስቶስ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?

"ማርያምሰ ኃርየት መክፈልተ ሠናየ ዘኢየኀይድዋ"
" ማርያምስ የማይቀሟትን በጎ እድል መረጠች
"
አባ ሕርያቆስ

እነሆ ነገ በዕለተ ሰንበት ከባለፈው የቀጠለ የዕቅበተ እምነት መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ የእናንተን መምጣት ይጠባበቃል ስለሆነም በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ የሚለውን አምላካዊ ቃል አስበን ሁላችንም በሰዓት እንገኝ::
ቦታ:- ርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 10:30 (ሰዓት ይከበር )

"ንዑ ደቂቅየ ወስምዑኒ
ፈሪሀ እግዚአብሔር እምሀርክሙ
መኑ ውእቱ ብእሲ ዘይፈቅድ ሐዪወ" መዝ. 33:11-12

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

14 Nov, 16:11


💠በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠

✝️ሰአሊ ለነ ቅድስት +++ ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
✝️መሐረነ አብ- አባት ሆይ ማረን እንበል!!

በዐርብ ጸሎት ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን የሠለስቱ ደቂቅን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕፃኑንም  እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት❖❖❖🌺🌺🌺 ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ! 🙏🙏🙏

ማሳሰቢያ:- ቀኑ በቶሎ እየመሸ ስለሆነ በሰዓቱ (10:30) እንድንገኝ‼️

                      ዓርብ  ከቀኑ   10:30( ሰዓት ይከበር )
                      ቦታ :-  ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

👉👉  መቀሳቀስ አንርሳ‼️   
           
  ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

13 Nov, 16:49


💠በስመአብ  ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
💠 አሐዱ አምላክ አሜን💠

❖❖❖ "የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው።❖❖❖

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?

    ነገ ማለትም ሐሙስ 05/03/2017 ዓ.ም የጻድቁ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ   ጽዋዕ መርሐ ግብር  ስላለ  ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ዲፓርትመንቶች አባላት የሆንን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ በጻድቁ  ስም እናሳስባለን ።

👉እህት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ ‼️

ቦታ :- ርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 10:30 (ሰዓት ይከበር !!)

ሰዓት ስለምታከብሩ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

13 Nov, 06:37


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ዛሬ ማለትም ረቡዕ 04/03/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

09 Nov, 11:23


የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG pinned «💠በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠 💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠 የአባ ቤዛ የንስሐ ልጆች ለሆናችሁ፣ አባ ቤዛ ለንስሓ ሆነ ለሌላ አገልግሎት ከንስሓ ልጆቻቸው ጋር ለመገናኘት የሚመቻቸውን ሰዐት እንደሚከተለው አሳውቀውናል። 1)በበዓላት ቀን( በ6,19, 21) ቤተክርስትያን አገልግሎት ስለሚበዛ እና የአካባቢውን ልጆች ሚያገኙበት ስለሆነ  አይመቻቸውም። 2)ከላይ ከተጠቀሱት በዐላት ውጭ በማንኛውም…»

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

09 Nov, 11:22


💠በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠

የአባ ቤዛ የንስሐ ልጆች ለሆናችሁ፣ አባ ቤዛ ለንስሓ ሆነ ለሌላ አገልግሎት ከንስሓ ልጆቻቸው ጋር ለመገናኘት የሚመቻቸውን ሰዐት እንደሚከተለው አሳውቀውናል።

1)በበዓላት ቀን( በ6,19, 21) ቤተክርስትያን አገልግሎት ስለሚበዛ እና የአካባቢውን ልጆች ሚያገኙበት ስለሆነ  አይመቻቸውም።
2)ከላይ ከተጠቀሱት በዐላት ውጭ በማንኛውም ቀን ካህናት ወደ ቅዳሴ ሲገቡ እና ሁሌም ምሽት 11:00 ላይ ይመቻቸዋል።
3) ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ያለው አገልግሎት አልቆ ገበዝ ስለሆኑ ቤተ  ክርስቲያኒቷን ዘግተው ከወጡ ከጥዋቱ 03:00 በኋላ ከላይ የተጠቀሱት በዐላት ካልሆኑ ሙሉ ቀን ይመቻቸዋል።
4) ቅዳሜ ከሦስት ሰዓት በኋላ ሙሉቀን።እሑድ ብዙም አይመቻቸውም ግን በአስቸኳይ ከፈለጓቸው በቅዳሴ ሰዓት።
እንዳጠቃላይ ገበዝ ስለሆኑ ቅዳሴ ሚገባበት ሰዓትና ሚወጣበት ሰዐት አይመቸቻውም ከዛውጭ በራቸው ክፍት ነው ።
እነዚህ ሰዐታት ቀጠሮ ለመያዝ ስልክን መደወያም ያካትታል።

ለንስሓ ያብቃን
ወስብሐት ለእግዚአብሔር!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

08 Nov, 15:50


💠በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
        💠አሐዱ አምላክ አሜን !!💠

እነሆ የቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ ትምህርት የምንማርበት ሳምንታዊው የኮርስ መርሐ ግብር ነገ ማለትም ቅዳሜ 30/02/2017 ዓ.ም ይቀጥላል።

ይህም:-
✍️✍️ የ 2011, 2012 እና የ2013 ባች ተማሪዎች  ከ 10:30 - 12:00 በጽርሐ ጽዮን አዳራሽ ይሰጣል ።
የ 2014 ባች ተማሪዎች ከ9:00 - 11:00 በርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ ይሰጣል።
የ2015 ባች ተማሪዎች ከ9፡30-11፡ዐዐ በቀሃ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ይሰጣል። በመሆኑም ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን እንገኝ።

ማሳሰቢያ :- አዲስ የገባችሁ የ 2016 ዓ.ም ባች ተማሪዎች ኮርስ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጀመር እያሳሰብን እስከዛ በትዕግሥት እንድጠብቁን ስንል በትህትና እንጠይቃለን። (ትምህርት ክፍል)

👉 "ከሁሉም በፊት የሐይማኖትን ነገር መማር ይቀድማል። " ሠለስቱ ምዕት

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

08 Nov, 15:33


✞በስመአብ  ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ✞
       አሐዱ✞ አምላክ አሜን።✞

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?

ነገ ማለትም ቅዳሜ 30/02/2017ዓ.ም የመድኃኔዓለም  የጽዋዕ መርሐ ግብር  ስላለ  ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት ዲፓርትመንቶች የፋርማሲ አባላት የሆንን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ በልዑል እግዚአብሔር  ስም እናሳስባለን ።

👉እህት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ ‼️

ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 3:00

ሰዓት ስለምታከብሩ እግዚአብሔር ያክብርልን‌‌

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

07 Nov, 16:30


💠በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠

✝️ሰአሊ ለነ ቅድስት +++ ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
✝️መሐረነ አብ- አባት ሆይ ማረን እንበል!!

በዐርብ ጸሎት ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን የሠለስቱ ደቂቅን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕፃኑንም  እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት❖❖❖🌺🌺🌺 ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ! 🙏🙏🙏

ማሳሰቢያ:- ቀኑ በቶሎ እየመሸ ስለሆነ በሰዓቱ (10:30) እንድንገኝ‼️

                      ዓርብ  ከቀኑ   10:30( ሰዓት ይከበር )
                      ቦታ :-  ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

👉👉  መቀሳቀስ አንርሳ‼️   
           
  ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

05 Nov, 15:58


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 27/02/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

02 Nov, 16:13


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አሐዱ አምላክ አሜን ።

"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ "
መዝ 122 ፥ 1


🌹ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሐግብር 🌹


የአብ ፍቅር ፣ የወልድ ቸርነት ፣ የመንፈስ ቅዱስ አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላ
ችሁ?
እነሆ ነገ ማለትም እለተ ሰንበት 24/02/2017 ዓ.ም እናታችን ግቢ ጉባኤ አዲስ ለመጡት ልጆቿ እንኳን ደህና መጣችሁ ልትል መንፈሳዊ ማዕድ አዘጋጅታ የእኛ የልጆቿን መምጣት ትጠባበቃለች። በመሆኑም እኛም ልጆቿ ጥሪዋን አክብረን በሰዓቱ ተገኝተን ከማዕዷ እንድንቋደስ ስንል በእግዚአብሔር ፍቅር መልእክቷን ልናስተላልፍላችሁ ወደድን!!

በዕለቱም:- ☑️ እግር ማጠብ
☑️ ጸሎት
☑️ የበገና ዝማሬ
☑️ ትምህርተ ወንጌል
☑️ የማህበረ ቅዱሳን መልእክት እና ሌሎችም ተዘጋጅተዋል ።


ቦታ :- ርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 8:30( ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- ነባር የግቢ ጉባኤው አባላት የሆንን በሰዓቱ ተገኝተን እህት ወንድሞቻችንን እንድንቀበል ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ‼️

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

01 Nov, 16:49


💠በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
💠አሐዱ አምላክ አሜን !!💠

እነሆ የቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ ትምህርት የምንማርበት ሳምንታዊው የኮርስ መርሐ ግብር ነገ ማለትም ቅዳሜ 23/02/2017 ዓ.ም ይቀጥላል።

ይህም:-
✍️✍️ የ 2011, 2012 እና የ2013 ባች ተማሪዎች  ከ 10:30 - 12:00 በጽርሐ ጽዮን አዳራሽ ይሰጣል ።
የ 2014 ባች ተማሪዎች ከ9:00 - 11:00 በርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ ይሰጣል።
የ2015 ባች ተማሪዎች ከ9፡30-11፡ዐዐ በቀሃ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ይሰጣል። በመሆኑም ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን እንገኝ።

ማሳሰቢያ :-  የ 2014 ዓ.ም ባች "ነገረ ማርያም " የተሰኘ አዲስ ኮርስ ስለሚጀመር ሁላችንም ተቀሳቅሰን እንድንገኝ!!

👉 "ከሁሉም በፊት የሐይማኖትን ነገር መማር ይቀድማል። " ሠለስቱ ምዕት

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

31 Oct, 16:18


💠በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ💠
💠 አሐዱ አምላክ አሜን።💠

✝️ሰአሊ ለነ ቅድስት +++ ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
✝️መሐረነ አብ- አባት ሆይ ማረን እንበል!!

በዐርብ ጸሎት ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን የሠለስቱ ደቂቅን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕፃኑንም  እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት❖❖❖🌺🌺🌺 ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ! 🙏🙏🙏

ማሳሰቢያ:- ቀኑ በቶሎ እየመሸ ስለሆነ በሰዓቱ (10:30) እንድንገኝ‼️

                      ዓርብ  ከቀኑ   10:30( ሰዓት ይከበር )
                      ቦታ :-  ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

👉👉  መቀሳቀስ አንርሳ‼️   
           
  ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

29 Oct, 16:15


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 20/02/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጽዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እኅት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

25 Oct, 17:05


እነሆ የቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ ትምርህት የምንማርበት ሳምንታዊው የኮርስ መርሐ ግብር ነገ ማለትም ቅዳሜ 16/02/2017 ዓ.ም ይቀጥላል።

ይህም:-
✍️✍️ የ 2011, 2012 እና የ2013 ባች ተማሪዎች  ከ 10:30 - 12:00 በጽርሐ ጽዮን አዳራሽ ይሰጣል ።
የ 2014 ባች ተማሪዎች ከ10:30 -12:30 በርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ ይሰጣል።
የ2015 ባች ተማሪዎች ከ9፡30-11፡ዐዐ በቀሃ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ይሰጣል።

ማሳሰቢያ :- የ 2014 ዓ.ም ተማሪዎች Program ስላላቸው ሰዓቱ ከ 9:00 ወደ 10:30 መቀየሩን እናሳስባለን።

እንዲሁም የ2011,2012 እና 2013 ባች "ትምህርተ አበው" የተሰኘ አዲስ ኮርስ ስለሚጀመር ሁላችንም ተቀሳቅሰን እንድንገኝ!!

👉 "ከሁሉም በፊት የሐይማኖትን ነገር መማር ይቀድማል። " ሠለስቱ ምዕት

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

25 Oct, 09:48


✞✞✞በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ✞ አሐዱ አምላክ አሜን!✞✞✞

✝️ሰአሊ ለነ ቅድስት +++ ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
✝️መሐረነ አብ- አባት ሆይ ማረን እንበል!!

በዐርብ ጸሎት ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕጻኑንም  እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት❖❖❖🌺🌺🌺 አዲሱን ዓመት በሰላም እንቀበል ዘንድ ፤ ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ! 🙏🙏🙏


         ዓርብ  ከቀኑ   11:00 ሰዓት
     ቦታ :-  ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

👉👉  መቀሳቀስ አንርሳ‼️   
           
  ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

24 Oct, 12:04


👉👉👉እንደምን አላችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መስከረም 29/2017 ዓ.ም በቀሃ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ከግቢ ጉባኤው ዕውቅና ውጭ የጽዋዕ መርሐግብር አካሂዳችሁ ፤ቀጥሎም ከቤተክርስቲያኑ ዕቃ ተውሳችሁ ያልመለሳችሁ ወንድሞች /እኅቶች የቤተክርስቲያኑ አገልጋይ የሆኑ አባት እየጠየቁ በመሆናቸው አስታውሳችሁ በተገቢ ሁኔታ እንድትመልሱ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።........................

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

23 Oct, 16:59


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
      አሐዱ አምላክ አሜን

"ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ። "    ትን.ዳን. 10÷13

እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ የጽዋዕ መርሐግብር በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ ማለትም ሐሙስ 14/02/2017 ዓ.ም የመልአኩ የቅዱስ ሚካኤል የጽዋዕ መርሐግብር ስላለ ከላይ የተጠቀሰው ዲፓርትመንት አባል የሆናችሁ እኅት ወንድሞቻችሁን ቀስቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ በመልአኩ ስም እናሳስባለን።

ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት:- 10:30

ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም‼️

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

22 Oct, 16:37


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

         " ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"

እንደተለመደው ነገ ማለትም ረቡዕ 13/02/2017 ዓ.ም የልሳነ ግዕዝ ትምህርት ሰለሚኖር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ።

      ቦታ :- ጽርሐ ጺዮን
      ሰዓት :- 11:00 (ሰዓት ይከበር)

ማሳሰቢያ :- እህት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ!!

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

22 Oct, 16:28


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
          አሐዱ አምላክ አሜን

💠ስምሽን የጠራውን ፣ መታሰብያሽን💠
     💠ያደረገውን እምርልሻለሁ" 💠


የክርስቶስ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?

እነሆ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምንዘክርበት ፣ ሰለ ራሳችን የምንማርበት ፣ ለመጪው ህይወታችን ስንቅ የምንሰንቅበት የኪዳነ ምሕረት የእህቶች የጽዋዕ መርሐግብር ነገ ማለትም ረቡዕ 13/02/2017 ዓ.ም  ስላለ እህቶቻችንን ቀስቅሰን በሰዓቱ በመገኘት ልጇ ወዳጇ ከገባላት ቃልኪዳን እንድንሳተፍ ስንል በእመቤታችን ስም እናሳስባለን ።  
   

              ቦታ:- ርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ
              ሰዓት :-  11:00

👉እህቶቻችንን መቀስቀስ አንርሳ‼️

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

19 Oct, 11:54


"ነቅዕ ንጹሕ ዘእምአንቅሕተ ሕግ ንጹሐን-ንጹሐን ከሚሆኑ ከሕግ ምንጭ የተገኘ ጥሩ ምንጭ"
✞በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✞🌺🌺🌺
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እያልን ነገ ማለትም በዕለተ እሑድ
ከዕቅበተ እምነት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች የሚመለሱበት ልዩ መርሐግብር ተዘጋጅቷል፤በመሆኑም እኅት ወንድሞቻችሁን በመቀስቀስ በመርሐ-ግብሩ እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።🌺🌺🌺
🕘10:30
ቦታ፦ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

18 Oct, 16:33


እነሆ የቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ ትምርህት የምንማርበት ሳምንታዊው የኮርስ መርሐ ግብር ነገ ማለትም ቅዳሜ 09/02/2017 ዓ.ም ይቀጥላል።

ይህም:-
✍️✍️ የ2012 እና የ2013 ባች ተማሪዎች  ከ 10:30 - 12:00 በጽርሐ ጽዮን አዳራሽ ይሰጣል ።
የ 2014 ባች ተማሪዎች ከ 9:00 - 11:00 በርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ ይሰጣል።
የ2015 ባች ተማሪዎች ከ9፡30-11፡ዐዐ በቀሃ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ይሰጣል።

👉 "ከሁሉም በፊት የሐይማኖትን ነገር መማር ይቀድማል። " ሠለስቱ ምዕት

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

17 Oct, 17:48


✞✞✞በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ✞ አሐዱ አምላክ አሜን!✞✞✞

✝️ሰአሊ ለነ ቅድስት +++ ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
✝️መሐረነ አብ- አባት ሆይ ማረን እንበል!!

በዐርብ ጸሎት ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕጻኑንም  እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት❖❖❖🌺🌺🌺 አዲሱን ዓመት በሰላም እንቀበል ዘንድ ፤ ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ! 🙏🙏🙏


         ዓርብ  ከቀኑ   11:00 ሰዓት
     ቦታ :-  ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

👉👉  መቀሳቀስ አንርሳ‼️   
           
  ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

16 Oct, 15:31


✞✞✞በስመአብ  ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ  አሐዱ አምላክ
            አሜን!✞✞✞
❖❖❖ "የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው።❖❖❖

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ?🌿🌿

    ነገ ማለትም ሐሙስ 07/02/2017 ዓ.ም የጻድቁ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ   ጽዋዕ መርሐ ግብር  ስላለ  ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ዲፓርትመንቶች አባላት የሆንን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ በጻድቁ  ስም እናሳስባለን ።

👉እህት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ ‼️

ቦታ :- ርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 11:00

ሰዓት ስለምታከብሩ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

15 Oct, 15:49


✞✞✞በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞✞✞
"ግእዝ ቀዳሜ ኩሉ ልሳን"
ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ... እንደተለመደው ግእዝ የምንማርባት ድንቅ ቀን እነሆ ዕለተ ረቡዕ ደረሰች።...እናም በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 06/02/2017ዓ.ም ትምህርቱ የሚቀጥል በመሆኑ በሰዓቱ እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። ✞✞✞
ቦታ -ጽርሐ ጽዮን
(ለአዲስ ተማሪዎች)

፦11፡00(ሰዓት ይከበር!)
✞✞✞ "ሠናይ ምሴት"✞
✞✞

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

12 Oct, 16:05


"ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው።✞✞✞"
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!✞✞✞
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን! እንደተለመደው የእሑድ አንድነት መርሐ-ግብር በሰዓቱ የሚቀጥል በመሆኑ ተገኝታችሁ ከማር ከወተት የሚበልጥ ቃሉን እንድትማሩ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንማጸናለን።
🕘11፡00
ቦታ ፦ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

11 Oct, 16:05


እነሆ የቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ ትምርህት የምንማርበት ሳምንታዊው የኮርስ መርሐ ግብር ነገ ማለትም ቅዳሜ 02/02/2017 ዓ.ም ይቀጥላል።

ይህም:-
✍️✍️ የ2012 እና የ2013 ባች ተማሪዎች  ከ 10:30 - 12:00 በጽርሐ ጽዮን አዳራሽ ይሰጣል ።
የ 2014 ባች ተማሪዎች ከ 9:00 - 11:00 በርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ ይሰጣል።
የ2015 ባች
ተማሪዎች ከ9፡30-11፡ዐዐ በቀሃ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ይሰጣል።
👉 "ከሁሉም በፊት የሐይማኖትን ነገር መማር ይቀድማል። " ሠለስቱ ምዕት

የጎ/ሕ/ጤ/ሳ/ኮ ግቢ ጉባኤ /Gc_GG

11 Oct, 14:29


✞በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ✞
       አሐዱ✞ አምላክ አሜን።✞

ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?

ነገ ማለትም ቅዳሜ 02/02/2017ዓ.ም የመድኃኔዓለም  የጽዋዕ መርሐ ግብር  ስላለ  ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት ዲፓርትመንቶች የፋርማሲ አባላት የሆንን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ በልዑል እግዚአብሔር  ስም እናሳስባለን ።

👉እህት ወንድሞቻችንን መቀስቀስ አንርሳ ‼️

ቦታ :- ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
ሰዓት :- 4:00

ሰዓት ስለምታከብሩ እግዚአብሔር ያክብርልን‌‌

2,607

subscribers

1,146

photos

42

videos