💐የሁሉም ሪሲቨሮች BISS KEY እና አንዳንድ MASTER CODE አገባብ ከ UHD 📡 ዲሽ📺🇪🇹 ሁሌም ቅዳሚ🙌🏻
@UHDDISH
🖥LIFESTAR 1000, 2000, 3000, 4000, 9200, 9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY በመጀመርያ MENU እንጫናለን። በመቀጠል INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3503
🖥LIFESTAR 9200, 9300, 1000, 2000, 3000, 4000
GOLD እና SMART ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666
🖥LIFESTAR 2020, 3030, 4040 ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ PATCH MENU ሲለን ሪሞቱ ላይ GOTO የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8888
@UHDDISH
🖥LIFESTAR 6, LIFESTAR 7, LIFESTAR 8, LIFESTAR 9
ሪሲቨሮች ላይ
🔐BISS KEY ለማስገባት INSTALLATION ላይ ሆነን 6666 በመጫን PATCH ENABLED ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 6666
🖥LIFESTAR 1000++
ሪሲቨር ላይ
🔐BISS KEY ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን PATCH ENABLED ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 8765
🖥LIFESTAR 6060, 8080, 8585
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ PATCH ENABLED ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን። @UHDDISH
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
🖥LIFESTAR 9595 4K, LIFESTAR 9090 DIAMOND, LIFESTAR 9090 HD, LIFESTAR 9090MINI HD
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሩ Master Password 9876
🖥REALSTAR 1010, 5050
🔐BISS KEY በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ(አዲሱን) SOFTWARE እንጭናለን።
በመቀጠል INSTALLATION ላይ FACTORY DEFAULT በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
🖥LEG N24 PLUS, LEG N24 PRO, LEG N24
🔐BISS KEY ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 1512
@UHDDISH
🖥SUPER MAX 2425 POWER PLUS, 9300CAHD, 9200CAHD, 3000HD 3G, 9700CA HD +++, 4300mini
🔐BISS KEY ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ SLOW +1111 ስንጫን PATCH ENABLED ሲለን Page - በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
🖥SUPER MAX 2425HD, 2350, 25600 BRILLIANT, 9700CA GOLD PLUS
🔐BISS KEY ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን። @UHDDISH
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3606
EUROSTAR 9200GOLD PLUS SD 9300, 9600 SD
🔐BISS KEY ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 1004
🖥SUPER MAX 2550HD CA MINI @UHDDISH
🔐BISS KEY ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን Ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን SAVE እናደርጋለን።
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 3327, 3328, 3329
🖥IBOX 3030, 3030S, 3030S2
🔐BISS KEY በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን። @UHDDISH
🔑የረሲቨሮቹ Master Password 9876
🖥SUPER MAX F18 ALL TYPE
🔐BISS KEY ለማስገባት UPDATE እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page - በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🔑 የረሲቨሮቹ Master Password 9876
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
● @UHDDISH ™
◎ @ULTRADISHBOT ®
● @UHDDISHGROUP ®