Bright candle workshop @brightcandleworkshop Channel on Telegram

Bright candle workshop

@brightcandleworkshop


የሻማ መስሪያ ሙሉ ግብአቶችን እናቀርባለን እንዲሁም የሻማ አሰራር እና ቢዝነስበተሟላ ወርክሾፕ ለአጭር ቀናት የሚቆይ ልምምድ ማግኝት ይችላሉ 📞📲09 44 13 59 69

Bright candle workshop (Amharic)

በመገናኛ እና በተለያዩ ግብርና ዘመናዊ ምርጫዎች በትክክለኛ መረጃዎች የተለያዩን ሻማ መስሪያ እና ቢዝነስበተሟላ ወርክሾፕ ለአጭር ቀናት የሚቆይ ልምምድ ማግኝት እናቀርባለን። ይህ ሻማ መስሪያ በየለዉ ማህበረሰበሪያ አዲስ ቡድን ተማሪዎችን የሆኑትን እና ሪፖርት ደጋፊዎችን ለመላኩ ብቻ እንዲሆን ነው። እናቀርባለን እንዲሁም የሻማ አሰራር እና ቢዝነስበተሟላ ወርክሾፕ ከሴፕቴር በታች ሆነ ማህበረሰቦች ጋር ይበልጥ በጊዜ ከፍተኛ ስሞችን ይቀርምላል! ለበቅሎ መካከል 📞📲09 44 13 59 69

Bright candle workshop

02 Feb, 14:43


ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋

ፒላር ሞልድ ፈላጊዎች🕯️

ለዲኮሬሽን ሻማ በጣም ተፈላጊ ከሆኑት ሞልዶች ዉስጥ አንዱ የሆነዉን ፒላር ሞልድ
ስላስገባን ማዘዝ እምትፈልጉ ፈጥናችሁ መዉሰድ ትችላላችሁ🌸🌸

ለማዘዝ @Beii_37 በመግባት ወይም 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሠግናለን!

Bright candle workshop

31 Jan, 06:23


ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች 👋

ሁሉም አይነት ዋክሶች አሉ


ዋክ የሻማ መስሪያ ዋነኛ ግብአት በመሆኑ እኛም ሁሉንም አይነት ዋክስ አቅርበንላችኋል

ማሣሰቢያ:- ቢሮ ከመምጣታችሁ በፊት ደዉላችሁ እምትፈልጉትን አሳዉቁን!

ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን

💥💥 የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

28 Jan, 09:58


ትልቁ የሻማ መስሪያ ፖኬጅ📦

Premium package

ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች 👋

የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ያሰባችሁ ደምበኞቻችን በተሟላ ግብአት በዚህ መጀመር ትችላላችሁ።

💵💵22,000

ፖኬጁ ከሚይዘዉ :-
- 3 ኪሎ ብሌንድ ዋክስ
- ሶስት እሽግ ሶይ ዋክስ
- ሚዛን
- የኤሌትሪክ ማቅለጫ
- የቁጥር ሞልድ
- 3 ዲኮሬሽን ሞልድ
- 5 ቀለም
- Thermometer እና ሌሎችንም

ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን

💥💥 የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

26 Jan, 17:47


እስከ 200 ሻማ የሚያሰራ የልደት ሻማ ፖኬጅ📦

ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች 👋

የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ያሰባችሁ ደምበኞቻችን በትንሽ ካፒታል ከዚህ መጀመር ትችላላችሁ።

💵💵5100

ፖኬጁ የሚይዘዉ :-
- 2ኪሎ ብሌንድ ዋክስ
- የቁጥር ሞልድ
- 1 ዲኮሬሽን ሞልድ
- ሁለት ቀለም
- 1 ግሊተር እና ሌሎችንም

ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን

💥💥 የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

26 Jan, 09:33


ሰላም ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋

ከዚህ በታች ያለዉን ቻናል በመቀላቀል ቤተሰብ ሁኑ
👇
👇
https://t.me/brightcandlestore

ስለምታዙን እናመሰግናለን!

መልካም ሰንበት😊

Bright candle workshop

21 Jan, 16:38


ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች 👋

ሞልዶች፣ ቀለሞች፣ ሽታዎች፣ ክሮች እና የተለያዩ የሻማ መስሪያ ግብአቶች በብዛት እና በተለያየ አማራጭ ገብተዋል!

ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን

💥💥 የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

17 Jan, 07:08


ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች 👋

የልደት ሻማ ሞልዶች ገብተዋል ይፍጠኑ!

ማንኛዉንም የሻማ መስሪያ የተሟላ ግብአት እና ስልጠና ለማግኘት @Beii_37 በመግባት ወይም 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ🕯️🕯️🕯️

Bright candle workshop

10 Jan, 13:15


ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች😊

የሻማ ማብሪያ፣ የአበባ ቫዝ እና ለሻማ መስሪያ የሚሆኑ ሞልዶችን በብዛት ስላስገባን ማዘዝ እምትፈልጉ ፈጥናችሁ መዉሰድ ትችላላችሁ🌸🌸 ለማዘዝ @Beii_37 በመግባት ወይም 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሠግናለን!

Bright candle workshop

07 Jan, 07:55


ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች
🎄🎄እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ🎄🎄

መልካም የልደት በአል

Bright candle workshop

28 Dec, 08:33


ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች😊

በተደጋጋሚ ስጠይቁን የነበሩትን ትላልቅ ሳይዝ ሞልዶች በብዛት ስላስገባን ማዘዝ እምትፈልጉ ፈጥናችሁ መዉሰድ ትችላላችሁ🌸🌸 ለማዘዝ @Beii_37 በመግባት ወይም 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥 እናመሠግናለን!

Bright candle workshop

17 Dec, 09:39


ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇
መጪዉን የገና በአል አስመልክቶ የተለያዩ የክሪስማስ ሞልዶች እና ሌሎችንም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

11 Sep, 15:50


መልካም አዲስ አመት

ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች

አዲሱ አመት የሰላም፣የስኬት እና የእድገት ዘመን ይሁንላችሁ🌻🌻

መልካም በአል😁

Bright candle workshop

25 Aug, 06:40


ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች🎇🎇

በአዲስ መልክ የጀመርነዉ ስልጠናችን እሚያካትተዉ
🕯️🕯️
1.የሻማ ላይ ስእል
2.የሻማ ላይ ህትመት
3. ያለ ሞልድ ሻማን መስራት
ሲሆን

በሁለት የስልጠና ቀናት ብቁ ሻማ ሰሪ የምትሆኑበት ስልጠና ነዉ!

ለመመዝገብ ከታች ባለዉ ሊንክ ወይም በ 0944135969 ያዋሩን

🪔🪔ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ማግኘት ትችላላችሁ☀️☀️

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

22 Aug, 14:27


ለሻማ እና ለአበባ እቃ መስሪያ የሚሆኑ ሞልዶችን ፈላጊዎች👋

ሞልዶቹ በተለያየ አማራጭ ገብተዋል!

ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን

💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

17 Aug, 17:17


Bright candle workshop pinned Deleted message

Bright candle workshop

17 Aug, 13:26


የሶይ ዋክስ እና ሶይ ብሌንድ ደንበኞቻችን በሙሉ

ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋

የተለያዩ የዋክስ አማራጮችን በችርቻሮም በብዛትም አቅርበንላችኋል



ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን

💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

14 Aug, 08:33


🌻🌻ለመጪዉ አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻

የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋

🎇🎇ቤታችንን ሁሌም በአል እሚያስመስሉ ለሻማ ማብሪያ እና ቤት ማሳመሪያ እሚሆኑ የተለያዩ እቃዎች ማምጣት ስለጀመርን ማዘዝ እምትፈልጉ እስከ 🕰️ነሀሴ 12 🕰️ ድረስ ትዛዞችን እንቀበላለን ይፍጠኑ🎇

ለማዘዝ @Beii_37 ላይ ያዋሩን

💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁

Bright candle workshop

29 Jul, 09:12


🌻🌻ለመጪዉ አዲስ አመት የሚሆኑ ሞልዶች🌻🌻
ሰላም የብራይት ካንድል ቤተሰቦች👋

💐እስካሁን ካልሰማችሁ እንግዲህ እኛ የተለያዩ የሻማ ሞልዶችን በትዛዝ ከ 500 💵 ጀምሮ እንሰራለን

አሁን ደግሞ 🎇🎇አዲስ አመትን አስመልክቶ በታላቅ ቅናሽ 🎇የተለያዩ የአበባ ሞልዶችን እያቀረብን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን

💥💥ልዩ የክረምት የሻማ ስራ ስልጠና እንዲሁም የተሙዋላ የሻማ መስሪያ ግብአት ማግኘት እምትፈልጉ በዚህ @Beii_37 በመግባት ወይም በ 0944135969 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ💥💥💥

እናመሰግናለን😁😁