ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕 @daewa_tv Channel on Telegram

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

@daewa_tv


ይህ የደዕዋ ቲቪ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።

★★★★★
📡 የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ሳት
ለመከታተል:– 👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:- vertical
★★★★★

Youtube
https://www.youtube.com/@daewa_tv

Facebook
https://www.facebook.com/daewatv/

Telegram
https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕 (Amharic)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕 የቴሌግራም ቻናል ነው ፡፡ የደዕዋ ቲቪ እናውነትን በአማርኛ እና በኢንግሊሽ ፊደል። የ ዳዕዋ ቲቪ ስርጭትን በ ናይል ስለ መከታተል እባለን ፡፡ ፍሪኩዌንሲ፣ ሲምቦልሬት፣ ፖላራይዜሽን ዲቪየዲቪሶንን። ደዕዋ ቲቪ በዚህ ክትፍ ስሰሠው ቴሌግራም ላይ ላይ የ ታወከለ ወለድ ነኝ። ስለ ቴሌግራም፣ ፋሽታርንን፣ አንዳንዴንን ከፋሲካ፣ ፌራማቲያን፣ ቲቪኪንትን አንባርክ፡፡ በስእሊታም መንገዶቻ ምንም እንኳን ተሰለሙ፡፡ ይህ ክትፍ ላይ Youtube፣ Facebook፣ እና Telegram የሚያነሳ ስልኦቭሽንን እና ፕሪኪዜሽን አይቶ፡፡ በእርስዎ ተለዋዋጭ ጠቃሚ እንኳን ሆነዋል፡፡ ቴፀናን ቴሌግራም ማነዝር በቅንዬ፣ ቢሆን ስራችሁን ለማግኘት በስራቸው እንጠቀማለን፡፡

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

11 Jan, 05:27


የነብዩ ሰ.ዐ.ወ እና የነብያቶች ምሳሌ
---------------------------------
#በሸይኽ_ሙሓመድ_ሓሚዲን_ዶ/ር
#ከጁሙአ_ኹጥባ_የተወሰደ

ሙሉዉን ለመከታተል👇👇👇👇👇
https://youtu.be/tLl4TwxP3WA?si=I11tVs2b437dMw2t
@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

10 Jan, 07:15


የጁሙዓ ኹጥባ
በጂንካ

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 19:13


የቻለ ሰዉ ሙሉ ወሩን ይፁም
---------------------------------
#በሸይኽ_ሙሓመድ_ሓሚዲን_ዶ/ር
#ከጁሙአ_ኹጥባ_የተወሰደ

ሙሉዉን ለመከታተል👇👇👇👇👇
https://youtu.be/tLl4TwxP3WA?si=I11tVs2b437dMw2t
@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 17:52


"ረጀብ የተከበረው ወር” ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን | የጁሙዓ ኹጥባ በጀሞ ሰዒድ ያሲን መስጂድ
https://youtu.be/tLl4TwxP3WA?si=NkQUr2HMTQPYMy3G

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 15:01


Live stream finished (43 minutes)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 14:19


ወረቲል | የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ!!!
👇👇👇
https://t.me/daewa_tv?livestream

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 14:18


Live stream started

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 14:04


አል ፈታዋ |በሸይኽ ሙሐመድ
ክፍል 37
👉🏻 https://youtu.be/BDyq6K9SxeI

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 13:29


Live stream finished (5 hours)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 11:42


ትምህርት ያለ ሒጃብ
---------------------------------
#በሸይኽ_ሙሓመድ_ሓሚዲን_ዶ/ር
#ከፈትዋ_ፕሮግራም_የተወሰደ

@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 07:46


ዳዕዋ ቲቪ ቲላዋ | قناة الدعوة تلاوة
ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ!
👉🏻 https://t.me/daewa_tv?livestream

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

03 Jan, 07:45


Live stream started

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

02 Jan, 14:56


Live stream finished (51 minutes)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

02 Jan, 14:04


Live stream started

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

02 Jan, 12:33


አል-ፈታዋ | የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን (ዶ/ር)
ዘወትር ሐሙስ ከቀኑ 11፡00
በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ 0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!

#ዳዕዋ_ቲቪ
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★

©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

30 Dec, 14:38


“አማና” ቆይታ ከሸይኽ አብዱለጢፍ ጠሃ ጋር! | እሴቶቻችን ክፍል 13

👉🏻https://youtu.be/6ycIxRvaJ-o

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

29 Dec, 07:13


ሙስሊም ላልሆኑ ወገኖቻችን መልካም መዋል
---------------------------------
#በሸይኽ_ሙሓመድ_ሓሚዲን_ዶ/ር
#ከቁርአን_ተፍሲር_የተወሰደ
የቁርአን ተፍሲር ለመከታተል የምትፈልጉ ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/khMS8YAZKLE?si=G65I6rZ4kEOYSBnX

@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

27 Dec, 14:56


Live stream finished (31 minutes)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

27 Dec, 14:25


Live stream started

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

27 Dec, 14:07


Live stream finished (5 hours)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

27 Dec, 08:12


ዳዕዋ ቲቪ ቲላዋ | قناة الدعوة تلاوة
ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ!
👉🏻 https://t.me/daewa_tv?livestream

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

27 Dec, 08:10


Live stream started

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

29 Nov, 14:24


Live stream finished (5 hours)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

29 Nov, 08:48


Live stream started

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

29 Nov, 07:18


አል ፈታዋ
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
ክፍል 31
👇👇👇
https://youtu.be/t1ykM_xt4Fo?si=C44LuHqyXrOlYUkQ

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

29 Nov, 06:02


በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን (ዶ/ር) የሚመራው ኢስላማዊ እውቀትን በማስተላለፍ ረገድ በግንባር ቀደም የሚጠቀሰው ዳዕዋ ቲቪን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመጫን...
SUBSCRIBE እንዲሁም
⤴️SHARE በማድረግ ይሳተፉ!!!

@daewa_tv
#ጉዞ_ስንቅን_ይዞ

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

28 Nov, 14:54


Live stream finished (54 minutes)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

28 Nov, 14:16


አል-ፈታዋ | የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ!!!
👇👇👇
https://t.me/daewa_tv?livestream

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

28 Nov, 13:59


Live stream started

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

28 Nov, 13:22


አል-ፈታዋ | የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን (ዶ/ር)
ዘወትር ሐሙስ ከቀኑ 11፡00
በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ 0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!

#ዳዕዋ_ቲቪ
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

27 Nov, 12:31


የዳዕዋ ቲቪ ልዑካን የጂንካ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከልን ጎበኙ!
ዳዕዋ ቲቪ (ህዳር 18/ 2017)
......................................
የዳዕዋ ቲቪ ልዑካን በትላንትናው ዕለት የጂንካ ነጃሺ ኢስላማዊ ማዕከልን የጎበኙ ሲሆን በማዕከሉ ሰራተኞችም ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ተቋሙ ስላለፈበትና አሁን ስለደረሰበት አጠቃላይ ሁኔታና ስለወደፊት የተቋሙ ስራና ጉዞ ገለጻ የተደረገ ሲሆን እንግዶቹም በበኩላቸው ያላቸውን ገንቢ ሃሳብ ካካፈሉ በሗላ በሚችሉት ሁሉ ከተቋሙ ጎን እንደሚቆሙና አብረዉም መስራት እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

©ዳዕዋ ቲቪ

@daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

23 Nov, 14:11


የፊታችን ሰኞ 16/3/2017 የመጨረሻዉ የምዝገባ ቀን መሆኑ ተገለፀ
-------------------------------------------
በሸይኽ መሓመድ ሓሚዲን የሚመራው መዓሀደ ሱና ለሴቶች ከጀማሪ ጀምሮ የኪታብ ቂርአቶችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ መቆየቱ የሚታወቅ ነዉ:: በመሆኑም የፊታችን ሰኞ 16/3/2017 የመጨረሻዉ የምዝገባ ቀን ስለሆነ ያልተመዘገባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ::

ሴትን ማስተማር ዑማን ማስተማር ነው !

የምዝገባ ቦታ ሰኢድ ያሲን መስጂድ በሴቶች መድረሳ
ለበለጠ መረጃ. 0904969319

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

22 Nov, 15:22


ሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን (ዶ/ር) "ነብስያን ማሸነፍ" በሚል ርዕስ ያስተላለፉት መልዕክት!
ሙሉውን ይመልከቱ!👇👇👇
https://youtu.be/1M-Y26UVc_I

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

22 Nov, 14:56


Live stream finished (49 minutes)

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

22 Nov, 14:06


Live stream started

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

22 Nov, 13:08


"ወረቲል" ልዩ የቁርዓንና የተጅዊድ ፕሮግራም ዘወትር ጁሙዓ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን!
በ 0932666664 በመደወል መሳተፍ ይችላሉ!!!

ደዕዋ ቲቪ
📡 በናይልሳት ይከታተሉን! 👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

22 Nov, 07:14


የጁሙዓ ኹጥባ
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
በጀሞ ሰዒድ ያሲን መስጂድ ይጠብቁን!

DAEWA TV
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

19 Nov, 07:15


የአጎትና የአክስት ልጅ ማግባት ይቻላል?
አል ፈታዋ | ክፍል 30
በሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም
https://youtu.be/xEt2yb6oOG0

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

18 Nov, 13:28


ዳዕዋ ቲቪ መልካም የስራ ጊዜን ለሐሚልተን ቲቪ ይመኛል!

ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማገልገል ወጥኖ የተነሳው ሓሚልተን ቲቪ በምርቃቱ ዕለት የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት የተከበሩ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እንደተናገሩት በ4 አይነት ቋንቋዎች የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማስተላለፍ በዝግጅት ላይ መሆናቸዉን ገልፀዋል::

ቅዳሜ ኅዳር 7/2017 በሸገር ሲቲ በፉሪ ክፍለ ከተማ ያስገነባውን ስቱዲዮ እና ዋና ቢሮዉን ላስመረቀው ሐሚልተን ቲቪ ዳዕዋ ቲቪ መልካም የስራ ጊዜን ይመኝለታል!!!

Tv n Daewa tv Hamiltaniif yeroo hojii gaarii Hawwa!!

Ummata Islaamaa tajaajiluu Bu'ura godhatee kan ka'e Tv n Hamiltan Gaafa Eebba isaa Walitti Qabaan boordii Kabajamoo Ustaaz Kaamil Shamsuu Akka dubbatanitti Afaanota 4 n Porogiraama adda addaa dhiheessuuf qophiirra jiraachuu isaanii Ibsanii jiru.

Sanbata Sadaasa 7/2017 Shaggar Siiti Kutaa Magaalaa Furiitti Istuudiyoofi Biiroo Isaa eebbisiiseef Tv n Daewa tv Hamiltaniif yeroo hojii gaarii Hawwaa.

@daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

18 Nov, 12:12


"አል-ፈታዋ" የቀጥታ ስርጭት ጥያቄና መልስ ፕሮግራም በሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ላይ በዳዕዋ ቲቪ ይከታተሉን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!!!

@daewa_tv
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

@daewa_tv
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

18 Nov, 09:10


ሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን (ዶ/ር) "ትዕግስት" በሚል ርዕስ ያስተላለፉት መልዕክት!
የጁሙዓ ኹጥባ በሰዒድ ያሲን መስጅድ!👇👇👇
https://youtu.be/dSgMoJVOfdI

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

15 Nov, 08:41


የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
ጀሞ ሰዒድ ያሲን መስጂድ ይጠብቁን!

DAEWA TV
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★
@daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

14 Nov, 08:51


የሱና ዩኒቨርሲቲ መስራችና ዋና ፕሬዝደንት ዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን በሱዳን ሀገር የአፍሪካ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝደንትን ተቀብለው አነጋገሩ!

ዳዕዋ ቲቪ ፣ ሕዳር 5/2017 አዲስአበባ

የሱና ዩኒቨርስቲ መስራችና ዋና ፕሬዝደንት ዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን በሱዳን ሀገር የአፍሪካ ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝደንት የኾኑትን ፕሮፈሰር ጧሃ አቢዲን ጧሃን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።

የትምህርት (Education) ባለሙያ የኾኑት ፕሮፈሰር ጧሃ አቢዲን በኢትዮጵያ የዓረብኛና የተለያዩ የሸሪዓ ትምህርትን ለማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ከዩኒቨርስቲው ፕሬዝደንት እና ሌሎች የማዕከሉ አመራሮች ጋር ሰፋ ያለ የሐሳብ ልውውጥ አድርገዋል።

የሱና ዩኒቨርስቲ መስራችና ፕሬዚደንት ዶ/ር ሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን የከፍተኝውን እርከን ላይ ያሉ መሻይኾች በፈተና አወዳድሮ ተቀብሎ በተሻለ ቂርዓትና የበለጠ የዒልም ቅብብሎሹን ለማሳደግና ለማዘመን ተግቶ እንደሚሰራ በውይይቱ ላይ ተናግረዋል።

ፕሮፈሰር ጧሃ አቢዲን በጉብኝታቸው ወቅትም በዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጡ ትምህርቶች ይዘት እና በሥርዓተ ትምህርቱ ዙሪያ ሰፋ ያለ ገለጻ እንደተደረገላቸውና እየተሰራ ባለውስራ መደሰታቸውን ገልፀዋል።

ፕሮፌሰር ጧሃ አቢዲን ጧሃ ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር በተወያዩበት ወቅት የሱና ዩኒቨርሲቲ መምህራንን አቅም በመገንባት ዩኒቨርሲቲውን ወደተሻለ ቁመና ማሳደግ በሚቻልበት መንገድ ዙርያ ዩኒርስቲውና ዳዕዋ ቲቪ ጋር አብሮ ለመሥራት ፍላጎት ያላቸው መኾኑን ተናግረዋል።

@daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

13 Nov, 08:33


አሰደሳች ዜና
-------------------------------------------
ለኢልም ፈላጊ እህቶች በሙሉ
በሸይኽ መሓመድ ሓሚዲን የሚመራው
መዓሀደ ሱና ለሴቶች ከጀማሪ
ጀምሮ የኪታብ ቂርአቶችን ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል
በመሆኑም እርስዎ የዚህ እውቀት ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል
ባሉን ውስን ቦታዎች በመመዝገብ የሸሪዓ እውቀቶን ያሳድጉ ።

ሴትን ማስተማር ዑማን ማስተማር ነው !

የምዝገባ ቦታ ሰኢድ ያሲን መስጂድ በሴቶች መድረሳ
ለበለጠ መረጃ. 0904969319

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

13 Nov, 07:23


አል ፈታዋ
በሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም
ክፍል 28
👇👇👇
https://youtu.be/Bbb1B-zG5ew

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

12 Nov, 12:11


ቆይታ ከሸይኽ ሙሐመድ ዘኪ ጋር!
እሴቶቻችን ክፍል 8

https://youtu.be/wXjo7Ntg01g

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

12 Nov, 08:36


አይላሽ መጠቀም እንዴት ይታያል?
-----------------------------------------------------------
በሸይኽ አብደላ ኢብራሒም
አል ፈታዋ
ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/2v1HM1a2CwU?si=uMc5v7WiwztJQfqH

@daewa_tv
ከታ Follow us on Nilesat!
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbolrate :- 27500
Polarization:- Vertical
★★★★★
©Daewa TV
Road trip with a snack!

Follow us on social media!👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

11 Nov, 15:14


መርከዙል አንሷር ላለፉት 4 አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩ ተማሪዎችን በዲግሪ አስመረቀ።
ዳዕዋ ቲቪ (ህዳር 2/2017)

መርከዙል አንሷር ላለፉት 4 አመታት በዲግሪ ፕሮግራም ሲያስተምራቸው የነበሩ ተማሪዎችን በትላንትናው ዕለት በደማቅ ሁኔታ አስመረቋል።

በዕለቱም ዶክተር ጀይላን ኸድርን ጨምሮ የተለያዩ ታላላቅ መሻይኾች በፕሮግራሙ ላይ ንግግር አድርገዋል።

@daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

11 Nov, 11:37


"አል-ፈታዋ" የቀጥታ ስርጭት ጥያቄና መልስ ፕሮግራም በሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ላይ በዳዕዋ ቲቪ ይከታተሉን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!!!

@daewa_tv
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

11 Nov, 06:46


የዘመናችን አስከፊዉ ወንጀል
•••••••••••••••••••••••••••••••
#በሸይኽ_ኡመር_አሊ
#ዳዕዋ_ቲቪ_ጉዞ_ስንቅን_ይዞ

ሌሎች ፕሮግራሞችን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/EgaE6eAqJMA?si=Bnikv65IQ6mNPb01
@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

10 Nov, 16:17


የሒጃብ አስፈላጊነት
•••••••••••••••••••••••••••••••
#ኡስታዝ_ሰኢድ_ኢድሪስ(ዉርጌሳ)
#ከቀዋሪር_ፕሮግራም_የተወሰደ
#ዳዕዋ_ቲቪ_ጉዞ_ስንቅን_ይዞ

ሌሎች ፕሮግራሞችን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/X-mTUIl7bkI?si=FD_eqCaUrKbj7xhr
@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

10 Nov, 07:36


ይህ ነዉ ኢስላም
---------------------------------
#በሸይኽ_አብዱለጢፋ_ጦሓ
#የጁሙአ_ኹጥባ_በአማረኛ
@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

09 Nov, 13:09


አላህ  8ጊዜ ምሎ የተናገረላት ነፍስ
-------------------------------------------------
#በሸይኽ_ሓሰን_ሓሚዲን
#እሴቶቻችን

@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

09 Nov, 06:29


ሁለቱ ባህርያት
---------------------------------
#በሸይኽ_ሙሐመድ_ሓሚዲን_(ዶ/ር)
#ከጁሙአ_ኹጥባ_የተወሰደ
@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

08 Nov, 17:10


"አታላይዋ አለም"
ሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን
የጁሙዓ ኹጥባ | በኮዪ ፈጬ አቡዘር መስጅድ
👇👇👇
https://youtu.be/4azrovCOpqk?si=2G9MYDFQFZSJWTBg

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

27 Oct, 14:19


#የኢልም_አሻራ_በጋራ!    #بصمة_العلم

በሸይኽ ሀሰን ሓሚዲን የሚመራዉ ወሎ መናገሻ ደሴ ከተማ የሚገኘው ሸይኽ አደም ሙሳ ኢሶላማዊ ኮሌጅ ላለፉት 4 አመታት ያስተማራቸውን ኡስታዞች እና ዱዓት እሁድ ጥቅምት 24/2017 ዓ.ል ከጧቱ 02:30 ጀምሮ በደሴ ወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ያስመርቃል ።

በዕለቱ የኮሌጁ መስራች እና የበላይ ጠባቂ የሆኑት ሸይኽ ሀሰን ሓሚዲንን ጨምሮ በርካታ የሀገራችን ኡለማዕ እና ዱዓቶች በክብር እንግድነት የሚገኙ ሲሆን እርስዎም በዚህ ታላቅ እና ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ ይታደሙ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

ለበለጠ መረጃ
0913366673
0921042700
0910139340

በእነዚህ የማህበራዊ ድህረገጾች ያገኙናል

YouTube
http://surl.li/yrofrq
Facebook
http://surl.li/nvxfhm
Tiktok
http://surl.li/evhnxq
Telegram channel
https://t.me/sheikhademmusacollege
Sheikh hassen hamiddin "fb"
http://surl.li/mpavlb

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

25 Oct, 08:35


ጥሩ የአላህ ባሪያ መሆን እፈልጋለሁ ነገር ግን
ነፍሴ አሸንፋኝ ወንጀል ላይ እወድቃለው ምን ትመክሩኛላችሁ ?
-------------------------------------
#በሸይኽ_ሙሐመድ_ሓሚዲን (ዶ/ር)
#አል_ፈታዋ
@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

24 Oct, 12:08


አል-ፈታዋ | የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
ዘወትር ሐሙስ ከቀኑ 11፡00
በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ 0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!

@daewa_tv
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

24 Oct, 09:06


የነሲሓ ቲቪ አመራርና ሰራተኞች በዳዕዋ ቲቪ በመገኘት ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ አደረጉ።
©ዳዕዋ ቲቪ (ጥቅምት 12/ 2017)
..........................................................
የነሲሓ ቲቪ አመራርና ሰራተኞች በዳዕዋ ቲቪና በሱና ዩኒቨርሲቲ በመገኘት ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በማዕከሉ ማኔጂንግ ዳይሬክተር በሆኑት ኑሩ መሐመድ (ዶ/ር) አቀባበልና ንግግር የተደረገላቸው ሲሆን ስለ ማዕከሉም አጠቃላይ ገለፃ ተደርጓል።

ተቋሙ ስላለፈባቸውና አሁን ስለደረሰበት ሁኔታ እንዲሁም ስለወደፊት የተቋሙ ስራና ጉዞ ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን እንግዶችም በበኩላቸው ያላቸውን ገንቢ ሃሳብ ካካፈሉ በሗላ በሚችሉት ሁሉ ዳዕዋ ቲቪ ጋር አብሮ ለመስራት ቃል ከመግባታቸውም በላይ ማህበረሰቡም ከተቋሙ ጎን እንዲቆምና የዚህ ታላቅ ስራ አባልና አካል እንዲሆን ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል::

እንዲሁም በሱና ዩኒቨርሲቲና በዳዕዋ ቲቪ እየተሰራ ያለውን የዒልም ቅብብሎሽ በማድነቅ በዚህ በተቀደሰ የነብያት ስራ ላይ ሁላችንም መተባበርና ከተቋሙ ጎን መቆም እንዳለብን አሳስበዋል።

@daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

23 Oct, 18:02


ሰዎች ይጠራሩባችኋል
------------------------------------
በሸይኽ ሐሰን ሓሚዲን
#ከመስጂዶቻችን
@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

23 Oct, 06:41


Bisimillaah Ol Fuudhanii Qara'uun Nita'aa.
---------------------------------
#Dr.Jeyilaan_khadirr

@daewa_tv
Follow us on Nilesat!
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbolrate :- 27500
Polarization:- Vertical
★★★★★
©Daewa TV
Road trip with a snack!

Follow us on social media!👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

22 Oct, 09:04


አል ፈታዋ
በሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም
ክፍል 23
👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=rl8mtSc_kdg

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

22 Oct, 08:36


ሽንት ቤት ውስጥ ሆኖ ማውራት እንዴት ይታያል ?
-----------------------------------------------------------
በሸይኽ አብደላ ኢብራሒም
አል ፈታዋ
ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/2v1HM1a2CwU?si=uMc5v7WiwztJQfqH

@daewa_tv
ከታ Follow us on Nilesat!
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbolrate :- 27500
Polarization:- Vertical
★★★★★
©Daewa TV
Road trip with a snack!

Follow us on social media!👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

21 Oct, 12:02


"አል-ፈታዋ" የቀጥታ ስርጭት ጥያቄና መልስ ፕሮግራም በሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 11፡00 ላይ በዳዕዋ ቲቪ ይከታተሉን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!!!

@daewa_tv
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

21 Oct, 07:36


ሱና ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ምሁራን ጋር ውይይት አደረገ!
_________________________________________
©ዳዕዋ ቲቪ ጥቅምት 9 /2017
ሱና ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ምሁራን ጋር ውይይት አደረገ፡፡ ከውይይቱ በፊት ታዳሚዎቹ ስለተቋሙ በቂ የሆነ ግንዛቤ ማግኝት ይችሉ ዘንድ እና ለውይይቱ ምቹ መደላደልን ለመፍጠር በማሰብ፤ ሱና ፋውንዴሽንን፤ ዳዕዋ ቲቪን እና ሱና ዩኒቨርሲቲን ተዘዋውርው ጎብኝተዋል። ጉብኝቱን በማስከተል የፋዉንዴሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን፡ እንግዶቹን እንኳን ደህና መጣችሁ ካሉ በኋላ የዕውቅትን አስፈላጊነት እና የአሊሞች ሚና ላይ ትኩረት በማድረግ የፋውንዴሽኑን አመሰራረት እና ዓላማ በዝርዝር አስረድተዋል፡፡
@daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

21 Oct, 07:11


አላህን ማስታወስ
-------------------------------------
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

20 Oct, 17:58


ትልቁ የተቋም ቦታ
#ኡስታዝ_ሙሓመድ_አባተ
#ቀንዲል_3
#ዳዕዋ_ቲቪ_ጉዞ_ስንቅን_ይዞ

ሌሎች ፕሮግራሞችን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/IN7yMzNjzek?si=gpwbMx2dVPDxQemh

@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★

Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

19 Oct, 13:40


#የጁሙዓ_ኹጥባ_አማረኛ_ትርጉም
“ለምን ዘነጋን?”
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

አረበኛውን ለመከታተል ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/hqD6czQjkPk?si=2cmeNSLCOV-cDEVc

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

18 Oct, 16:10


“ለምን ዘነጋን?”
የጁሙዓ ኹጥባ
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
በዩቲዩብ ይመልከቱ!

https://youtu.be/hqD6czQjkPk?si=2cmeNSLCOV-cDEVc

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

18 Oct, 11:13


"ወረቲል" ልዩ የቁርዓንና የተጅዊድ ፕሮግራም ዘወትር ጁሙዓ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን!
በ 0932666664 በመደወል መሳተፍ ይችላሉ!!

@daewa_tv
📡 በናይልሳት ይከታተሉን! 👇
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

18 Oct, 09:15


አል ፈታዋ
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
ክፍል 22
👇👇👇
https://youtu.be/C5bbxue2-cw?si=YRKNCHc6fIN7eOtp

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

18 Oct, 07:22


የጁሙዓ ኹጥባ
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
በጀሞ ሰዒድ ያሲን መስጂድ ይጠብቁን!

@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★
Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

17 Oct, 12:01


አል-ፈታዋ | የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም
በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
ዘወትር ሐሙስ ከቀኑ 11፡00
በዳዕዋ ቲቪ ይጠብቁን!
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስልክ ቁጥራችን በ 0932666664 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ!

@daewa_tv
📡 በናይልሳት ይከታተሉን!
★★★★★
ፍሪኩዌንሲ:- 11636
ሲምቦልሬት:- 27500
ፖላራይዜሽን:-ቨርቲካል
★★★★★
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ!
Follow us on social media!👇👇👇
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

16 Oct, 09:06


Alfataawaa
dr jeyilaan khadir
kutta 5👉🏻https://youtu.be/Yff6DmwDQmI?si=VMK7VWVqwvs-Xzr1

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

15 Oct, 11:15


Sagantaan Fatwaa Deawa tv ieerratti sa'aa 11:00 erraa eegalee Kallattiin Waan dabruuf Lk 0932666664 Bilbiltanii gaafchuu dandeessuu.

@daewa_tv
📡 Nilesat
★★★★★
Frequency:- 11636
Symbol rate:- 27500
Polarization:-Vertical
★★★★★
Youtube: https://www.youtube.com/@daewa_tv
facebook: https://www.facebook.com/daewa.tv
Telegram: https://t.me/daewa_tv

ደዕዋ ቲቪ || 𝐃𝐚𝐞𝐰𝐚 𝐓𝐕

15 Oct, 08:41


አል ፈታዋ
በሸይኽ አብደላህ ኢብራሒም
ክፍል 21
👇👇👇
https://www.youtube.com/watch?v=UHcuM-xdUuI

3,626

subscribers

755

photos

230

videos