CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር @campinn Channel on Telegram

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

@campinn


Have A Lifetime Experience With Us!

Everybody Has A Desire To Do Something Memorable in life, Then Let us Explore it Together on Travel and Hiking Events! It is About Finding Your Satisfying Moments!

Call :- +251968676677 / +251901962546

CampInn Tour and Event (Amharic)

ማለት የወርቅነት አደረገና ግምገማ እንዴት እንደሚቆጠር፣ በአበባ ላይ እንሆናለን። የጉዞና የግብፅ የሚሆንለት የግፍና የጵግራቸውን እንቀበል፡፡ በጉዞና በቴራኔቭለሪንጅ መጠናቸው ነው። ይህ በሚሰብስ መቆጣጠሪ ምሳሌዎች ላለው ሰዎች፣ አዲስ አዲስ የተለያዩ ግብፅዎችንና ተንቆል በግንኙነት እንደተናገርባቸው፡፡ አዲስ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበርም ከአራት አመት በላይ አድርጎ መወጣት እንዳለ፡፡ ስላዩ ፆታ፣ +251968676677 / +251901962546 ይደውሉ።

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

10 Jan, 05:45


ሰላም ቤተሰቦቻችን ከእኛ ጋር መጓዝ መጎብኘት አስለምደናችሁ ትንሽ ጠፋ ብለን ቆይተናል። አሁን ግን በተለያዩ የጉዞ ጉብኝቶች በቅርቡ እንገናኛለን። ራስዎንም ትጥቅዎንም ያዘጋጁ! ለብዙ ጀብዱ 😍

#የሕይወት_ዘመን_ልምድ_ከእኛ_ጋር_ይውሰዱ!

We are Coming Up With amazing travel experience Get Ready to Explore with us.

#HAVE_A_LIFETIME_EXPERIENCE_WITH_US

Telegram  t.me/CampInn
And
FB - https://www.facebook.com/CampInnHiking
And
https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel
And
https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

07 Jan, 07:46


ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።   ኢሣ 9፥6

እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

08 Nov, 07:34


Life is All About Experience, Then

Have A lifetime Experience With Us!

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

12 Oct, 06:51


የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!
#የጥቅል_ጉብኝቶች_በሀይሌ_ሪዞርት
በየሳምንቱ በተለያየ አማራጭ ከእኛ ጋር መንፈስዎን ያድሱ ይዝናኑ?

የእረፍት ቀንዎን ለራስዎ፣ ለወዳጆችዎ፣  እንዲሁም ለቤተሰብዎ አሊያም ለሰራተኞችዎ አይረሴ ግዜ በማድረግ ጥሩ ግዜ ማሳለፍ ይፈልጋሉ?

እንግዲያው ካምፕ ኢን አስጎብኚ ከሀይሌ ሆቴሎች እና ሪዞልቶች ጋር በባቱ/ ዝዋይ ሪዞልት ሳምንታዊ የጉብኝት ጥቅል ከተለያዩ አገልግሎቶች ጋር ይዞ ይጠብቃችኋል።

               አሁኑኑ ደውለው ቦታውን ያሲዙ!

Package Trip To Batu [Ziway] Haile Resort
Are you wondering to get best travel Experience with your beloved Once?

CampInn Tour And Event Organizer Collaborates With Haile Hotels & Resorts Present To You & To Your Beloved Once at Ziway [ Batu ] Resort A Weekend Trip Packages Like Never Before.

HAVE A LIFETIME EXPERIENCE WITH US!
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!🚶👣 🚌  
               
ለበለጠ መረጃ :- +251968676677 / +251901962546

Join Us -  https://t.me/CampInn /
 https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel 

https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

11 Oct, 13:18


በማሪዬት ሆቴል ተዘጋጅቶ በነበረው የሰዓሊ ዮሐንስ ባዩ
የስዕል አውደ ርዕይ በታላቅ ድምቀት ተከፍቶ ለሦስት ቀናት የቆየ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ድንቅ ምሽት አሳልፈናል።

በታዋቂው አርቲስት ዮሃንስ ባዩ እገዛ በሚያደርጉት የስዕል መሳል ምሽት ጥሩ የቆይታ ግዜ  ያሳልፍን ሲሆን አውደ ርዕይው በዛሬው ዕለት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ቆይቶ ይጠናቀቃል።


ከስራ መልስ ብቅ ብለው በማሪዮት ሆቴል የተዘጋጀውን የስዕል አውደ ርዕይ ከመጠናቀቁ በፊት ይጎብኙ!

የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

09 Oct, 14:03


የስዕል አውደ ርዕይው በታላቅ ድምቀት ተከፍቷል
ለሁላችሁ ክፍት ነው!

ነገ ደግሞ
በ Paint & Bite ዝግጅት ላይ የስነጥበብ ኤግዚቢሽን እና የስዕል ልምድን በሚያሳይበት ለፈጠራ ጉዞ ይቀላቀሉ።

በታዋቂው አርቲስት ዮሃንስ ባዩ እገዛ በሚያደርጉት የስዕል መሳል ምሽት እና ቆንጆ የቆይታ ግዜ በነገው ዕለት የሚካሄደው ሐሙስ፣ መስከረም 30፣ 2017 ከምሽቱ 12: 00 ሰዓት ጀምሮ በማሪዮት ሆቴል ጥሪያችን እርሶ ካንቫስዎን እንዲያሲዙ ነው።

በ 2,000 ብር ጥቅል ዋጋ ሁሉም ቁሳቁሶች፣ ምግቦች እና መጠጦች ይካተታሉ።

ቦታዎን ለማስያዝ፣
+251 979 684992 /
+251 913 660230 ይደውሉ።

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

04 Oct, 05:16


Join in for a creative journey at the Paint & Bite event featuring an art exhibition and painting experience led by the

Eminent artist YOHANNES BAYOU.

The event will take place on Thursday, 10 October 2024, starting at 6:00 PM at the Marriott Executive Apartments. For a package price of ETB 2,000, all materials, food, and drinks are included.

To reserve your spot,
Call +251 979 684992 or +251 913 660230.

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

04 Oct, 05:06


የወዳጃችን፣ የጉዞ ጉብኝት አባላችን፣ ድንቅ እይታ እና ብቃት ያለው ሰዐሊ ዮሐንስ ባዩ የ 10 አመት የ ስዕል ጉዞ ለማክበር "ምስጋና" በሚል ርዕስ ከ መስከረም 29 - ጥቅምት 1 / እረቡ : ሀሙስ : አርብ / ከጠዋቱ 3:00 - ማታ 3:00 ሰዐት በ ማሪዮት ሆቴል የ ስዕል አውደርዕይ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል:: እርሶም ይህንን የጥበብ ድግስ ተገኝተው ሀሴት እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል::

መግቢያ በነፃ

ስለ ሰዐሊው መረጃ

https://t.me/Ersas_Studio

https://www.facebook.com/yohannes.ain

https://www.instagram.com/yohannes_bayou