ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank) @zagolbookbank Channel on Telegram

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

@zagolbookbank

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank) (Amharic)

ለምንድን ነው ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)? ይህ ቡድኖች በመግባባ የተጠቀሱትን የመጻሕፍት ገጽዎችን በጣም እና አልባ የሚያቀርቡትን ቀለም መያዝ አለብኝ ። የዚህ ቡድኖች በአሮጊቶችን እና በሰላም ጥቅም ባለው ቀለም የሚሰጡትን መጻሕፍት ገጽዎች እንዴት እንታይ ? ዛጎል በሚያተኩሩበት ዓለም ገጽዎችን ስለምንጉርበት፣ ስለምናጉረውና ስለምንቀርብ በመተግበስና በመደምሰው መቃብርና መልስ ለመልኩ ይህ ቡድን ነው ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank) ።

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

16 Dec, 19:27

https://youtu.be/PVinalntgvA?si=h0VAR6PsRU5lTGnK

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

09 Dec, 19:29

https://youtu.be/Sp4EQ4rpRxo?si=QZUv5cwbdpswEKvb

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

09 Dec, 18:32

#ነገረ_መጻሕፍት - ፲፬

ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!

ታህሳስ 6/ 2016 ዓ.ም ቅዳሜ: ከ8:00 - 10:30

ቆይታ:- ከነብይ መኮንን ጋር።
(ገጣሚ: ተርጓሚ እና ጋዜጠኛ)
ርዕሰ ጉዳይ፡- የሕይወት ልምድ
አወያይ:- እንዳለጌታ ከበደ።
አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ።

አስተባባሪና የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡ https://maps.app.goo.gl/yb1LFT7PDTwLUP217

ለበለጠ መረጃ እና መገኘትዎን ለማረጋገጥ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/+VZQIhKm-NoAwYjM0

ቦታውን ለማያውቁ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሹ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አወልያ ት/ት ቤት አጠገብ ከ7:30-7:50 ጠብቆ የሚነሳ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል። በሰአቱ በመገኘት ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለመጠቀም +251 91044 2989 ላይ ይደውሉ።

በራሳችሁ ለምትመጡ አድራሻው Ethiopian Academy of Sciences
https://maps.app.goo.gl/GwKfjcwg1jmqsfG76

🔴 ያለፋችሁን ዝግጅቶች ለመከታተል 🔴

You Tube Channel:-
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚድያ
https://youtube.com/@endalegetamultimedia?si=hEO0egZkKPtR1mv0

ቴሌግራም:- https://t.me/ZagolBookBank1
https://t.me/zagolbookbank

እንዲሁም 0900651010 ወይም 0777664020 (ሳፋሪ) ይደውሉ፡፡

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

07 Dec, 19:23

የዚህ ሳምንት ጥያቄዎች
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

1) በሚከተለው አርፍተ ነገር የሚጀምረው የበዓሉ ግርማ ልቦለድ የቱ ነው?" ቤቱን የዝምታ አዘቅት ውጦታል"

ሀ) ኦሮማይ
ለ) የህሊና ደወል ወይም ሀዲስ
ሐ) የቀይ ኮከብ ጥሪ
መ) ከአድማስ ባሻገር

2) "ያ ዶሮዬ ጮኸ መንጋቱን ነገረኝ
በዛሬው ቀን ላርደው ቀጠሮ ነበረኝ"

የዚህ ግጥም ባለቤት ማነው?

ሀ) ደበበ ሠይፉ
ለ) ታገል ሠይፉ
ሐ) ሠይፉ መታፈርያ ፍሬው
መ) መልስ አልተሰጠም።

3) "የሚ(ያ)ጤሰው ጠረጴዛ" ብለን ሰዓሊና ቀራጺ በቀለ መኮንን ካልን "ጎሎጎታ" ብለን____________

ሀ) አገኘሁ አዳነ ድልነሳሁ
ለ) አገኘሁ እንግዳ
ሐ) እሸቱ ጥሩነህ
መ)ገብረክርስቶስ ደስታ

4) ቪክቶር ሁዩጎ 'ሌ ሚዘረብል' በሚል ርዕስ የጻፈው መጽሐፍ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ጊዜያት በሦስት ሰዎች ወደ አማርኛ ተተርጉሟል። "መከረኞች" አንዱ ነው። በማን ተተረጎመ?

ሀ) በሣህለሥላሴ ብርሃነማርያም
ለ) በዮሐንስ ገብረጻዲቅ
ሐ) በዮሐንስ አፈወርቅ
ሠ) መልስ አልተሰጠም።

5) "ኢትዮጵያ ምን አይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል?" በሚል ርዕስ በ1950ዎቹ መጽሐፍ ያስነበቡን ደራሲ ማን ናቸው?

ሀ) ሀዲስ አለማየሁ
ለ) ገብረሕይወት ባይከዳኝ
ሐ) ዮሐንስ ገብረጻዲቅ
መ) መልስ አልተሰጠም።

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

07 Dec, 18:27

ውድ ቤተሰቦቻችን!

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ እናንተን እያዝናና የመጻሕፍት አፍቃሪዎችን ለማወዳጀት ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ይዞላችሁ ቀርቧል !

እንዴት ይወዳደራሉ?

በመጀመርያ የዛጎልን ቻናል ይቀላቀሉ!

ቴሌግራም:-
https://t.me/ZagolBookBank1

https://t.me/zagolbookbank

ዩቲዩብ:-
https://youtube.com/@endalegetamultimedia?si=Gz0XT05sqquLxpsn

ከዚያም መልስዎን ከታች ባለው ጉግል ፎርም ተጠቅመው ይላኩ!

🔗 https://forms.gle/9TMDg424MyG4fYYU6
 
ሽልማት:-
ጥያቄዎቹ ይፋ ከሆኑበት ሰዓት ጀምሮ በፍጥነት መልሶቹን ሞልተው ለላኩ የመጻሕፍት ወዳጆች የሚሰጥ ይሆናል።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScZecg-74cLS-3TAj45psn14hdKfKidTLT8NY3FQVx2tdli6A/viewform?usp=pp_url

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

06 Dec, 17:50

https://youtu.be/5BawiJjfsy8?si=WLqxeeBlQPUi_KgW

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

02 Dec, 20:39

https://youtu.be/mvf4JoAsSVA?si=5BEWDT63gkyyP6yA

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

28 Nov, 18:48

#ነገረ_መጻሕፍት - ፲፫

ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!

ኅዳር 22/ 2016 ዓ.ም ቅዳሜ: ከ8:00 - 10:30

ቆይታ:- ከፕሮፌሰር ደስታ መብራቱ ጋር።

ለውይይት የተመረጠው መጽሐፍ፡- “የትውልድ ውርሰ”
አወያይ:- እንዳለጌታ ከበደ።
አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ።

አስተባባሪና የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡ https://maps.app.goo.gl/yb1LFT7PDTwLUP217

ለበለጠ መረጃ እና መገኘትዎን ለማረጋገጥ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/+VZQIhKm-NoAwYjM0

ቦታውን ለማያውቁ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሹ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አወልያ ት/ት ቤት አጠገብ ከ7:30-7:50 ጠብቆ የሚነሳ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል። በሰአቱ በመገኘት ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለመጠቀም +251 91044 2989 ላይ ይደውሉ።

በራሳችሁ ለምትመጡ አድራሻው Ethiopian Academy of Sciences
https://maps.app.goo.gl/GwKfjcwg1jmqsfG76

እንዲሁም 0900651010 ወይም 0777664020 (ሳፋሪ) ይደውሉ፡፡

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

27 Nov, 17:07

https://youtu.be/dUKdYyaTfMI?si=0OAX66JuZa1riFxv

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

25 Nov, 21:24

https://youtu.be/KIPHhqEDpQQ?si=5yLUdtygtBlFX2qL

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

21 Nov, 21:49

https://youtu.be/hZO-X5UOAiQ?si=H-LI9kNubGcHyj4d

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

14 Nov, 19:19

https://youtu.be/FtNW4nHxMA8?si=TM-PC8PwVEPNvjbJ

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

12 Nov, 11:46

#ነገረ_መጻሕፍት - ፲፪

ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!

ኅዳር 8/ 2016 ዓ.ም ቅዳሜ: ከ8:00 - 10:30

ቆይታ:- ከተጫነ ጆብሬ  ጋር።

ለውይይት የተመረጠው የተርጓሚው መጽሐፍ፡- የሃበሻ ጀብዱ
አወያይ:-  እንዳለጌታ ከበደ።
አዘጋጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ።

አስተባባሪና የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡ https://maps.app.goo.gl/yb1LFT7PDTwLUP217
ለበለጠ መረጃ እና መገኘትዎን ለማረጋገጥ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/+VZQIhKm-NoAwYjM0

ቦታውን ለማያውቁ እና የትራንስፖርት  አገልግሎት ለሚሹ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አወልያ ት/ት ቤት አጠገብ ከ7:30-7:50 ጠብቆ የሚነሳ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል። በሰአቱ በመገኘት ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለመጠቀም +251 91044 2989 ላይ ይደውሉ።

በራሳችሁ ለምትመጡ አድራሻው Ethiopian Academy of Sciences
https://maps.app.goo.gl/GwKfjcwg1jmqsfG76

እንዲሁም 0900651010 ወይም 0777664020 (ሳፋሪ) ይደውሉ፡፡

ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ (Zagol Book Bank)

11 Nov, 19:09

https://youtu.be/SOEczd2mdVw?si=PIRTFieLMMdCtsOn