abduleaziz ali @abduleazizali Channel on Telegram

abduleaziz ali

@abduleazizali


ሃሳብ አስተያየት ካለዎት👇


@wubtbeboch_bot

በአማራጭ #ድረገፃችን ለመከታተል ከፈለጉ

ፌስቡክ 👇
http://fb.com/www.abduleaziz.ali

ኢንስታግራም 👇
https://www.instagram.com/abduleaziz_ali/

ዩቲዩብ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCbRqZaNtMD3CixtqcGXQHcQ

abduleazizali (Amharic)

ሃሳብ አስተያየት ካለዎት is a vibrant Telegram channel that provides an array of content ranging from entertainment to education. With a focus on sharing valuable information and engaging with the audience, the channel is a must-follow for anyone looking to stay informed and entertained. Who is abduleaziz ali? Abduleaziz Ali is the curator behind this channel, dedicated to creating a space where people can come together to learn, laugh, and connect. What is abduleazizali? It is a platform where you can find interesting posts, engage in discussions, and discover new content. Through links to Facebook, Instagram, and YouTube, abduleaziz ali invites you to explore even more of their captivating content. Join the community today and be a part of something special!

abduleaziz ali

12 Jan, 02:21


ኢብሊስ አልሰግደም ባላት 1 ሱጁድ ምክኒያት ከጀነት ተባረረ በቀን ውስጥ 34 ሱጁድን የሚተወውስ እንዴት ይሁን??

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

11 Jan, 02:13


የፈጅርን ሰላት የሰገደ ሰው በጌታው ጥበቃ ስር መሆንን ይታደልበታል። ሶላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

10 Jan, 17:01


ባልወጣች ሩህ ላይ ተስፍ አይቆረጥም ።

abduleaziz ali

10 Jan, 14:08


💜 ልብህ በህይወት ውጣ-ወረድ ሲጨልምብህ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማውረድን በማብዛት ብርሃናማ
አድርጋት ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

10 Jan, 08:10


ጅማሬው ጥሩ ኒያ ከሆነ! ሁሉም ነገር ይሳካል ፡፡ ኢንሻ አላህ

ሰባሃል ኸይር ወል ዓፊያ😍

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

10 Jan, 03:43


"በልቦቻችን ውስጥ ብርሀንን በነፍሶቻችን ውስጥ መረጋጋትን የሚሰጠን ሰላት ነው "

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

09 Jan, 06:08


እኛ እንደምናልፈው ሁሉ ህመሞቻችንም ያልፋሉ፤
አብሽሩ! የሚዘልቅ ህመምም ሆነ ችግር የለም

ከቻላቹ ሁሉንም ነገር ስቃቹ እለፉት

ሰበሀል ኸይር! 💛

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

08 Jan, 17:42


ፈረንጅ:- Product date👀
ሐበሻ :- Expired date👀

ደነዝ ጓደኞቼ :- ዋጋውን 👀 😩

abduleaziz ali

08 Jan, 04:14


አልቅሳቹ የማትመልሱትን ነገር
እየሳቃቹ መሸኝትን ልመዱ !😃

ሰባሃል ኸይር 😍

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

08 Jan, 02:13


#አላህ ሱብሃናሁ ወተዓላ በሁለቱ ዓለም መልካሙን ያሻለት ሰው #የፈጅር ሶላትን ሰዓቱን ጠብቆ እንዲሰግድ ያገራለታል።

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

07 Jan, 13:03


በዝሙት አንዘምን !

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

07 Jan, 13:03


''የወንጀል ጥፍጥናን ለረጅም ጊዜ የሚያጣጥመው ልቡ አኼራን በመዘንጋት የሰከረ ሰው ነው።''

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

07 Jan, 13:03


በ አላህ ዘንድ ግን ዋጋ አለህ?።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

06 Jan, 11:28


ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው ።" [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

05 Jan, 18:03


ደረቱ ላይ ተኛችና.. ልብ ምትህ ረበሸኝ አለችው
እሱም እስትንፋሱን አቋረጠውና በዛው ሞተ🥹

እንዲህም ያለ ፍቅር አለ🥹😀
.
.
.
.
fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

05 Jan, 17:49


ተሸሽገው ለወዳጆቻቸው በተዘረጉ እጆች ላይ የ አላህ ሰላም ይስፈን።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

05 Jan, 17:49


''የዱኒያ መንገድ ቀላልና ምቹ ቢሆን ኖሮ ሶብር የጀነት መግቢያ አንዱ በር አይሆንም ነበር !''

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

05 Jan, 07:05


መሬቱም ድንጋዬም አፈሩም ሀገሩም ገንዘቡም ቁሱም የኛ እንዳልሆነ ማሳወቂያ ደውል ነው መሬት መንቀጥቀጡ !!

abduleaziz ali

05 Jan, 06:58


በላዕ ሲመጣ ሶላት ዱአ ይደረጋል። እንጅ እንደ ኑህ ህዝቦች እሱ መርከቡን ሲሰራ እንደቀለዱት እና እንደጠፉት አንዳንሆን።!!

abduleaziz ali

05 Jan, 02:32


ህይወትን የሰጠህ አላህ ነው ። ፈጅርን አዲሱን አለም (ቀን) መግቢያ አድርገው ።

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

31 Dec, 07:28


አንዳንድ ጊዜ ላንተ ትንሽ የምመስልህ #ሰደቃ
የሌላውን ሰው ህይወት የምትቀይር ልትሆን ትችላለች።

#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

abduleaziz ali

31 Dec, 07:27


ለተቸገረ ሰው ሰደቃ ስትሰጥ
የመልካምነት ምሳሌ የሆንክ እንዳይመስልህ
በተቸገረ ሰው ዘንድ....

አንተ የተቸገርክ ሁነህ ለተቸገረ ትሰጣለህ
የሱ ሀጃ አንተ ጋር ነው ያንተ ሀጃ አላህ ጋር ነው።

የሰው ልጅ የሚሰጠው ሰደቃ ከተቸገረው ሰው እጅ ዘንድ ሳይደርስ አላህ ጋር መድረሱን ቢያቅ ሰጪው አካል ከተቀባዩ በላይ ደስ ባለው ነበር።

#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 07:19


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

[በኡስታዝ መሐመድ ፈረጅ]

abduleaziz ali

31 Dec, 07:17


ከመንገድ ላይ ጎጅ (እንቅፋት ) የሆነን ነገር ማንሳት ሰደቃ ነው
#ረሱልﷺ
#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

abduleaziz ali

31 Dec, 07:17


«መንገድ ለጠፋበት ሰው መንገዱን ማመላከት #ሰደቃ ነው » ረሱልﷺ
#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

abduleaziz ali

31 Dec, 07:17


እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው!!
ረሱል ❴❴ﷺ❵❵ 💞
#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

abduleaziz ali

31 Dec, 07:17


በወንድምህ ፊት ፈገግ ማለትህ ላንተ ሰደቃ ነው
ረሱል(ﷺ)
#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

abduleaziz ali

31 Dec, 07:17


ቅን ልብ ❤️
#ሰደቃ ይሰጥና አላህ ሆይ ይህች ሰደቃ #ሙስሊም ሆነው ለሞቱና ሰደቃ #የሚያወጣላቸው ለማያገኙት ይሁንልኝ ይበል

#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

abduleaziz ali

31 Dec, 07:17


"ሰደቃ የቀብርን ግለት/ስቃይ ለባለቤቷ ታበርዳለች። የቂያማ ቀን ሙዕሚን በሰደቃው ጥላ ስር ይጠለላል።"ረሱል(ﷺ)

#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

abduleaziz ali

31 Dec, 06:55


★ ሰደቃ መስጠት በገንዘብ ብቻ አይደለም

አንዳንዴ በነፃ መስጠት ቢያቅትህ ሰበብ ፈጥረህ ስጥ።
ሥራና ሠራተኞችን አበረታታ። በንያህ መሠረት ይፃፍልሃል። አንድም ሰደቃ አንድም እገዛ ይሆንልሃል ።

፨ ጫማህ ሳይቆሽሽ አስጠርግ፤
፨ ኪሎህን እያወቅክ ተመዘን፤
፨ ዕቃ ሳያስፈልግህ ግዛ፤
፨ ...
፨ ...

#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 06:48


💲 ሰደቃ (ምፅዋት) ቀላቅሉበት (አውጡበት)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يا مَعْشَرَ التُّجّارِ ! إنَّ الشيطانَ والإثمَ يَحْضُرانِ البيعَ، فشُوبُوا بيعَكم بالصدقةِ﴾

“እናንተ ነጋዴዎች ሆይ! ሸይጣንና ኃጢያት በንግድ ስራ ይሳተፋሉና (ይኖራሉና) ሽያጭዎን ከሰደቃ (ምፅዋት) ጋር ያዋህዱ።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 7973

📝ጥቂት ማብራሪያ፦ በንግድ ስራ ላይ አብዛኛው ግዜ የሚገጥሙ ጥፋቶች (ወንጀሎች) አሉ፤ ውሸት፣ ማታላል፣ የበዛ መሃላ የመሳሰሉት። እነዚህ ጥፋቶች ላይ የሚወድቅ ነጋዴ፤ በጎ ስራ መጥፎ ስራን ታሳብሳለችና ኃጢያቶቹን ለማካካስ (ለማሰረዝ) ሰደቃ (ምፅዋት) ይቀላቅል (ያውጣበት) ለማለት ነው። አላሁ አዕለም!

#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 06:46


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

በዱንያም ይሁን በ አሂራ ቅርጫፍ ያለው ባንክ ቢኖር የሰደቃ ባንክ ነው ሰደቃ ከመስጠት አንዘናጋ

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 06:37


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

#መልካምን መዋል ከመጥፎ #አደጋ ይጠብቃል የድብቅ #ሰደቃ የጌታን #ቁጣ ይከላከላል ረሱል ሰ. አ .ወ

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 06:35


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

ያለኝ ይቀንሳል በሚል ፍርሀት ሰደቃን መስጠት መተው በ አላህ ላይ መጥፎ መጠርጠር ነው

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 06:29


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

የዘላለም ሃብት እና ደስታ ማለት በባንክ ዉስጥ ያለ ገንዘብ ሳይሆን የምትሰጠው ሰደቃ ነው

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 06:01


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

ሁሉም በጎ ነገር ሰደቃ ነው ረሱል (ሰ.አ.ወ)

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 05:48


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

ሰደቃ ገንዘብ አያጎድልም ስጡ ይሰጣችኋል ዱንያ ላይ የለገሳችሁት አኼራ ላይ እጥፍ ድርብ ሆኖ ይጠብቃችኋል

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 05:48


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች

አንድ ሰው ለቤተሰቡ ወጭ ሲያደረግ ዋጋ አገኝ በታልሁ ብሎ ካሰበ ሰደቃ ይሆንለታል

(ረሱል ሰ.አ.ወ)

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 05:17


#ሰደቃ_የአላህን_ቁጣ_ታበርዳለች"

🛑 በላጩ ሰደቃ (ምፅዋት)

ሰዒድ ቢን ዑባዳህ (رضيﷲ عنه) እንዲህ ይላሉ፦

“አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እናቴ ሞታለች። ሰደቃ ላውጣላት? አዎ አውጣላት። ታዲያ በላጩ ሰደቃ የቱ ነው? ውሃ ማጠጣት ነው አሉ።”

📌 በነሳዒ ዘገባ ውስጥ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3222

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Dec, 05:08


በመሬት መንቀጥቀጥ ልባችን ምንም አልደነገጠም ስለዚህ ስለ ሰደቃ በዛ ያለ ፅሁፎችን እፖስታለሁ አላህ ቁጣውን ያብርድልን ።

abduleaziz ali

03 Dec, 02:27


መኝታህ ላይ ከምታገኘው ምቾት እና አላህን ከመገናኘት የሚገኘው ደስታ ምርጫ ቀርቦልሀል። የቱን ትመርጣለህ?

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

02 Dec, 16:14


በነገራችን ላይ ሴት ልጅ አሷ ፈልጋህ አንተ እንድትጠብሳት የማድረግ ጥበብ አላት 😀

abduleaziz ali

01 Dec, 16:57


ባንክ የምናሲዘው ነገር የሌለን ሰዎች ...እየማልን መበደር የምንችልበትን አሰራር ቢጀመር ጥሩ ነው ባይ ነኝ 😁

abduleaziz ali

01 Dec, 13:58


ከ አላህ ያልመጣ ቢሄድ ምን ይገርማል !?

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

01 Dec, 13:58


እነዚህ ሁለት ነገሮች ደስታን ይከለክላሉ ፦
√ ባለፈ ህይወት ውስጥ መኖር
√ ሌሎች ሰዎችን መከታታል ።

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

01 Dec, 03:26


ፈጅር ሰላት ከሰላቶች ሁሉ አነስተኛ ረከዐ ያላት ስትሆን በሰአቷ የሚሰግዳት ግን አነስተኛ ነው።

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

30 Nov, 17:12


አብዘሀኛው ቀጫጫ ሴቶች ስንወልድ እንወፍራለን ብለው በተስፋ መቀመጣቸውን ከታማኝ ምንጮች ደርሰውኛል 😁

abduleaziz ali

30 Nov, 17:12


ከምሩ አላህን ፈላጊ ዘወትር ከበሩ ላይ አይጠፋም

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

30 Nov, 17:12


ለችግራችን ብቻ ስንጠራው ያልታዘበንን አላህ አመስግኑ

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

30 Nov, 02:46


ለሊት ላይ ፊቱ የቆመን ባሪያ
አላህ ቀን ላይ አያዋርደውም

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

29 Nov, 16:58


ጫት ቃሚዎች ግን በ2000 ብር ደሞዝ በየቀኑ የ200 ብር ጫት እየቃማችሁ ቤተሰብ የምታስተዳድሩበትን አስማት አንናገርም አላችኋ?🥺

abduleaziz ali

29 Nov, 10:31


اللَّهُمَّ صل عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

29 Nov, 09:51


💜 ህይወት አላህን ያለ ማውሳት
- አላህን ያለ ማመስገን
- አላህን ያለ ማምለክ
- አላህን ያለ ማፍቀር ምንም ዋጋ የላትም ።

#ያማረ_ጁመአ_ይሁንልን 😍

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

29 Nov, 09:51


#ጁምዓ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾

“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።”

📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531

#ያማረ_ጁመአ_ይሁንልን ❤️😍

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

29 Nov, 09:50


''የጁመአ ተወዳጅ ሱናዎች"

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

24 Nov, 10:20


አልሀምዱ ሊላህ ዳግም የ 2 ተኛ ልጅ አባት ሁኛለሁ 💞

አላህ ሆይ አንተ የተባረከ ልጅ አድርግልኝ ፡፡ለጋሹ /አላህ ሆይ / አመሰግነሃለሁ ፡፡ ለልጄ እሪዝቁንም አንተ አስፋለት ፡፡

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

24 Nov, 01:56


"በልቦቻችን ውስጥ ብርሀንን በነፍሶቻችን ውስጥ መረጋጋትን የሚሰጠን ሰላት"

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

22 Nov, 11:27


ድሮ ድሮ ሴት ልጅ ለአንድ ወንድ ብቻ ትዋብ ነበር ፦ ለባሏ። አሁን ግን ከቧሏ ውጭ ለሁሉም ወንዶች ትዋባለች ይባላል ምን ትላላችሁ?

abduleaziz ali

22 Nov, 07:56


ሳያዩን ወደዱን እኛም ሳናያቸው ወደድናቸው ሳያዩን ናፈቅናቸው እኛም ሳናያቸው እጅጉን ናፈቁን🥺
ሙሀመድ ﷺ

#ውብ_ጁመዓ ይሁንልን 💞

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

22 Nov, 07:54


የ አላህን ውዴታ የምናገኝበት

#ውብ_ጁመዓ ይሁንልን 💞

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

22 Nov, 07:51


''የጁመአ ተወዳጅ ሱናዎች"

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

22 Nov, 01:31


"የአዛን ድምፅ 🗣 ለጆሮ ይናፍቃል ምላሽ መስጠት ደሞ ኢማናዊ ስሜት ነው"

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

21 Nov, 18:55


"ሰዉ እያማች" የምትፆም እህት ነበረች አሉ .... በኋላ ላይ በስንት ሰዉ ተመክራ .... "ፆሙን አቆመች" !
#ሰኞና_ሐሙስ 😀

abduleaziz ali

21 Nov, 06:47


ጥዋት ቡና ልጠጣ ስል ስኒው የሚያየኝ እይታ

ሶበሐል ኸይር 😀

abduleaziz ali

20 Nov, 07:26


አዲስ ቀን ብዙ ነገር አለው። ከበረከቱ ሁሉ የምትቋደሱ ያርጋችሁ። ያላሰባችሁትን ሲሳይ አግኙ።

ሶባሐል ኸይር
:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

20 Nov, 02:41


ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው:: በሶላት፣በኢባዳ፣ በሶደቃ ፣ በመልካም ባህሪያት ፣ •••እንበርታ::

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

19 Nov, 16:19


አንዴ ብቻ ሆድ አይባስህ መንገድ ላይ እየሱስ ይወድሀል ሲሉህ ሁላ እንባ በእንባ ትሆናለህ 😥

abduleaziz ali

19 Nov, 08:14


የ ሐራም ፍቅር በሽታ ነው በሽታው ባዶ ልቦችን ያጠቃል

ኢብን_አቂይል

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

19 Nov, 08:14


አላህ ሆይ ከትናንቱ ተሽለን ከማንገኝበት አዲስ ቀን አንተው ጠብቀን

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

19 Nov, 05:19


ሁሌ ልክ ከቤት ስወጣ ካልሴና ቁልፌ የሚጠፋኝ ነገርስ 🤔😡

abduleaziz ali

19 Nov, 01:54


ወደ ሶላት መሸሽ : ችግሮችህን ለማራቅ ፣ ሀዘንህን ለማስታገስ ፣ልብህን ለማፅዳት ፣ ጭንቀትህን ለማቅለል ፣ ትዕግስትን ለመላበስ •••ሁነኛ መፍትሔ በመሆኑ አጥብቀህ ያዘዉ/ዢዉ::

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

18 Nov, 02:07


የፈጅርን ሶላት ሊሰግድ የሚችለው አሏህን መገናኘትን በሚወድ ልብ ብቻ ነው።

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

17 Nov, 18:56


ዚፓችንን ስንዘጋ ጫፉን መዥልጎልን ነፍሳችን ሄዳ ለተመለሰችልን ሰዎች በዚህ ቀዝቃዛ ወር ምንም አልልም ዚፕ የሌለው ልበሱ 😀

abduleaziz ali

17 Nov, 14:49


አይፎን ሚይዙ ሴቶች ኩራታቸው እኮ ባልም ዳውንሎድ ሚያደርጉበት ነው ሚመስለው 😂

abduleaziz ali

17 Nov, 09:00


ችግር የለውም ብለህ የሰራሀው ነገር ላይ ስንት ችግር አገኘህበት?

abduleaziz ali

16 Nov, 01:53


ወንጀላችን ሰማይ ቢደርስም ሶላትን አንተው ።
በእኛና በአሏህ መካከል ያለውን ግንኙነት አናቋርጥ። .
ፈጅርን በወቅቱ እንስገድ።
#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

15 Nov, 18:19


አንቺ ባልሽን መምረጥ ትችያለሽ ልጆችሽ ግን አባታቸውን መምረጥ አይችሉም። ስለዚህ ለወደፊት ለልጆችሽ ጥሩ ባል እና የበለጠ አባት ምረጭ ♡💗

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

15 Nov, 09:27


#ህይወት አንዴ ነው ለምትሉ
ጀሀነም ዘውታሪና ዘላለም መሆኗን እወቁ!

abduleaziz ali

15 Nov, 07:34


ልጆች አጠገብ ሰላት ስንሰግድ የሚቀብጡት ነገርስ 😃😍

#ያማረ_ጁመአ_ይሁንልን ❤️😍

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

15 Nov, 07:29


°•┈┈•••┈┈•🌹•┈┈•••┈┈•
┊┊┊⇣
┊┊⇣💙 «አላህ ሆይ! መንገዳችንን ምሪት ወዳለበት፣ ጓደኝነታችንን ውዴታ ወዳለበት፣ ልባችንንም ደስታ ወዳለበት አድርግልን!»
┊⇣

••┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈•°
#ያማረ_ጁመአ 😍❤️

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

15 Nov, 07:27


°•┈┈•••┈┈•🌹•┈┈•••┈┈•
┊┊┊⇣
┊┊⇣
የጁመአ ተወዳጅ ሱናዎች

┊⇣

••┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈•°

:¨·.·¨: ❀
·. fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

15 Nov, 03:21


ከሱቢሂ ሰላቶች ሁሉ በላጭ ሰላት፥ የጁሙዓ ቀን ሱብሒ/#ፈጅር ሰላት ነው"

የአላህ መልክተኛ ﷺ

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

14 Nov, 17:53


ጉዳይህን ለዛ ለማይረሳዉ ለማይተኛዉ ልብህን ለማይሰብረዉ ከእናትህ በላይ ለሚያዝንልህ አላህ አደራ ስጠዉ...😉

abduleaziz ali

14 Nov, 14:10


ሰዉ እያየኝ ነዉ ብለህ
በፍፁም እንዳታስብ
ምክንያቱም ሰዉ ሁሉ ሰዉ
እያየኝ ነዉ ብሎ እያሰበ ስለሆነ። 😀

abduleaziz ali

14 Nov, 08:55


በየትኛውም አይነት ሁኔታ አሏህ ላንተ ጥሩን እንደሚያስብህል እወቅ

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

14 Nov, 08:55


መልካምነትህን መልካም በሆኑልህ ሰዎች ብቻ አትገድበው!

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

14 Nov, 08:54


የመልካም ነገር መክፈቻ… የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ቁልፍ ሁኚ 🥰

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

14 Nov, 02:11


"የትምህርት ቤት ሰአት ታከብራለክ የስራ ቀጠሮም የፍርድ ቤትም እንደዛ የአላህን ቀጠሮ(ሰላት) ግን ምነው አረፈድክ::"

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

13 Nov, 18:13


"ሀቢቢ ማሻአላህ ግንባርህ አድጓል" ሲለዉ ሰማሁ ... "መልጠሀል" ላለማለት ... 😌

abduleaziz ali

13 Nov, 18:10


ሰደቃን (ምፅዋት) ስትሰጥ
ለምትሰጠው አካል አመስግነው
አንተ የዱንያን ችግር ስትፈታለት
እሱ ግን የአኺራህን ችግር
እየፈታልህ ነው ።

:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join ያድርጉ
https://t.me/abduleazizali
:¨·.·¨: ❀
·. facebook 👇 like ያድርጉ
fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

13 Nov, 18:10


💜 የማይሰግድን ሰው አትመን
ልክ ጌታውን እንደተወው
አንተንም ይተውሃል ።

:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join ያድርጉ
https://t.me/abduleazizali
:¨·.·¨: ❀
·. facebook 👇 like ያድርጉ
fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

08 Nov, 16:14


አለማችን ኮ በሴቶች ብትመራ ኖሮ በአለም ላይ "የሀሜት" እንጂ "የጥይት" ድምፅ አንሰማም ነበር 😄

abduleaziz ali

08 Nov, 08:12


አላህ ሆይ!

ልቤን በአንተ ፍቅር ፣ አንተን በማመን ፣
አንተን ብቻ በመፍራት ፣ ካንተ ብቻ በመከጀል ፣
ወዳንተ በመናፈቅ... ሙላልኝ! 🙏

#መልካም_ጁምዐ 😍❤️

·. facebook 👇 like ያድርጉ
fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

08 Nov, 08:10


«አላህ ከኋላዋ መጠማት የሌላትን መጠጥ #ሐውድ ላይ ከነቢዩ እጅ መጠጣትን ይረዝቀን ዘንድ እለምነዋለሁ!»

በሉ በጁሙዓ ባለውለታችሁ በሆኑት ነብያችሁ ላይ ሶለዋት አብዙ😊
#_አላሁምመ_ሶልሊ_ወሰልሊም_ወባሪክ_ዐለይህ...

#መልካም_ጁምዐ 😍❤️

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

08 Nov, 08:09


የጁመአ ቀን ተወዳጅ ሱናወች

#መልካም_ጁምዐ 😍🩷

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

07 Nov, 08:30


💚 ልብህ ውስጥ አላህን ባተለቅክ ቁጥር ህይወትህ
ደስ የሚል ጣእም እያገኘች ትሄዳለች ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

07 Nov, 08:26


💔 የሰው ልጅ ከማይግባባውና ከማይጣጣመው
ሰው ጋር ሲሆን እስረኛ ነው ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

06 Nov, 02:04


ምናልባት በዚህ ብርድ የምታደርገው ውዱእ የአኺራን
እሳት ይከላከልልህ ይሆናል ።
#ፈጅር ሰላት📿

አሰላቱ ኸይሩሚነነውም

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

05 Nov, 16:34


💚 ብቸኝነት የሚስ-ሰማህ አላህ ካንተ ጋር መሆኑን
ስትረሳ ነው ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

05 Nov, 16:34


💚 ጊዜው ወደ ሀራም ለመድረስ በጣም ቀላል ከሆነ አላህን መፍራቱ በጣም ትልቅ ምንዳን ያስገኛል ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

05 Nov, 12:26


💔 ሁሉም አፍቃሪ ደስ ሲለው የሚላት ውሸት
" መቼም አልለይሽም/ህም " 😏

abduleaziz ali

04 Nov, 03:04


ፈጅርን ስገዱና የደስታን ጣዕም ጎንጨት በሉ!

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

03 Nov, 03:19


ጎህ የለሊቱን ጨለማ አንደሚያስኬደው ፈጅር ሰላትን
መስገድም ከልብ ላይ ወንጀልን ያስኬዳል ።

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

02 Nov, 15:26


ዚና ጣዕሙ ከ 5 ደቂቃ አይዘልም የህሊና ጠባሳዉና ፀፀቱ ግን በ 50 አመቱም አይሽርም

#አላህ_ይጠብቀን

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

02 Nov, 15:26


«በታመምኩም ጊዜ እርሱ ያሽረኛል፡፡

[ ሱረቱ አልሹዐራ - 80 ]

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

02 Nov, 07:42


አገር ሲዞር ውሎ፤
አህሪቡ የሚለው ፤ ተቀባይ ስላጣ፤
ቡና አጠጡኝ ብሎ፤ ይኸው ዛሬ መጣ።
ቡና አጠጡኝ ብሎ፤ ከመጣ ደጃችን፤
አህሪቡ ነው እንጅ፤ ወትሮም ልማዳችን፥
እንኳን ወዳጅና፤ጠላት ይማርካል ፤ የተርቲብ ቡናችን።

የኔ ወሎ 💚💛❤️

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

31 Oct, 07:36


ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡

(ሱርቱ መርየም፣ - 3)

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄

abduleaziz ali

29 Oct, 03:53


የዘላለም ህይወት የፈለገ በአላህ መንገድ ላይ ይሙት፡፡
በነገሮች ውስጥ ሁሉ ማሸነፍ ያሰበ ለአላህ እጅ ይስጥ፡፡
ጀነትን የፈለገ በመልካም ስራ ላይ ይሽቀዳደም ፡፡

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

28 Oct, 02:17


ሶላት በዚህ አለም መርጊያችን በቀብር ዉስጥ ብርሀናችን
በቂያማ ቀን ነጃ መዉጫችን ነዉ ሶላትን አደራ ረሱል ﷺ

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

26 Oct, 03:14


ለፈጅር ባልተቤቶች ሽልማቶች አሎቸዉ
የሚተኙ ሰወች የማያገኙት!

ያረብ እሷን ከሚጠብቁ አርገን

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

25 Oct, 14:38


ከመተኛታችሁ በፊት ይቅር ተባባሉ.... ከናንተ አንድኛችሁ ዳግም ላይነሳ ይችላልና

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

25 Oct, 14:38


ዱንያ ታታልልህ ዘንድ አትፍቀድ

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

24 Oct, 12:18


እየሄኩ የምመጣዉ እየጠፋው የምመለሰዉ ካንተ ዉጭ መኖር ስለማልችል ነው።
አላህዬ 🥰

abduleaziz ali

24 Oct, 02:06


አላህ ጋር ያለህ ግንኙነት ብቻ ነዉ
ሁለት ጊዜ ሊያድንህ የሚችለዉ አንዴ በዱንያ ላይ አንዴ በአኼራ ላይ እናም ግንኙነትህን ጠበቅ አርግ!

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

23 Oct, 06:22


ጌታችን ሆይ ለዚህ ዉብ ንጋት አብቅተኸናልና በሰማያትና በምድር ሁሉ የሞላ ምስጋና እና ጥራት ይገባህ

ቀናችንን የስኬት እና የደስታ አድርግልን

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

23 Oct, 02:10


ንጋቱ እንዴት ያምርለተል ከፈጅር ሶላት የተኛ
አላህ ዘንድ መቆም አልፎት
ደስታና ሪዝቁስ እንዴት ይሆንለታል በአላህ ጥበቃ ስር ካሎነ!

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

22 Oct, 02:21


የፈጅር ወዳጆች ጌታቸዉን ወደዉ እሱም የወደዳቸዉ ህዝቦች ናቸዉ ወደሱ የናፈቁ እሱም ናፈቃቸዉ የፈጅር ሰላት የቀናችን ቆንጆ ጅማሬ ነዉ

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

21 Oct, 02:22


የፈጅርን ሶላት የራቀ ደስታ እርቀዋለች
ፈጅርን የራቁ ሰወች በትራሳቸዉ ጥበቃ ስር ሲሆኑ
የፈጅር ባልተቤቶች ግን በአላህ ጥበቃ ስር ናቸዉ
ምርጫዉ የኛ ነዉ

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

20 Oct, 02:01


ምን ቢደክመን ምንም ቢቸግረን የረሱልን (ሰዐወ)😘 ሰዐወ አደራ መርሳት የለብንም‼️

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

19 Oct, 16:28


ቁርአንህ ላይ አቧራን ካየህ‥ ልብህ ላይ
ያለው አቧራ ይብሳል ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

19 Oct, 16:28


ፍቅር ማለት ሳቢት ለአነስ ኢብን ማሊክ
ረሱልን (ሰ.ዐ.ወ) ያየህበትን አይኖችህን ስጠኝ ልሳማቸው
ሲል ነው ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

17 Oct, 19:29


ሁሉም ለጥቅሙ ለሃጃው ነው የሚጠራህ!

አዛን አድራጊ (ሙዓዚን) ሲቀር ‼️😊

@abduleazizali

abduleaziz ali

17 Oct, 13:56


ከመጀመሪያዋ ውሸት በኋላ የሚመጡት እውነቶች ሁሉ
ጥርጣሬ ናቸው ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

17 Oct, 13:56


💜 ሁሉም ውለታ ይመለሳል የእናት ውለታ ግን‥😓

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

17 Oct, 02:22


ይህች አለም ውሸት ናት አላህን ስቲዝ ነው እውነት!
ፈጀሯል አሏህ ጋር በሶላት እንገናኝ አሏህን እንያዝ ።

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

16 Oct, 02:19


ረጅም ጊዜን ቀብር ውስጥ እንደምትተኛ ካመንክ #ፈጅር ላይ ለአጭር ሰአት እንቅልፍህን መስዋዕት ማድረጉ ይቀልሃል።

#ፈጅር ተነሱ ስገዱ 💚

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

15 Oct, 05:08


በህይወታችን ውስጥ የጎደሉንን ነገሮች አላህ የወደደልንን በመውደድ እንሞላቸዋለን

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

abduleaziz ali

15 Oct, 05:08


#ሪዝቅ(ሲሳይ) በሰው እጅ ላይ ቢሆን ኖሮ የምንበላው ቁራሽ ዳቦ እንኳ አናገኝም ነበር፣ አልሃምዱሊላህ ሪዝቅ ያለው በ አላህ እጅ ነው

fb.com/www.abduleaziz.ali
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄