ብርቅርቅታ💜 @berkrekta Channel on Telegram

ብርቅርቅታ💜

@berkrekta


የራስህን ህይወት ታሪክ ስትፅፍ
ማንም እስኪሪብቶውን እንዲይዝ አትፍቀድ።
.
.
.

ⓌⒺⓁⓁ ⒸⓄ

For another group @frduuu
ለአስተያየት @leyluti_bot
By #L_E_Y_L_A

ብርቅርቅታ💜 (Amharic)

ብርቅርቅታ💜 ከዚህ በታች ተዓምረ ሰውነታችን ፊታችንን ከእኛ ላይ ስለሆነ አልተሳካሽልንም። እንዲህ ስንከባከብ ለማንም እስኪሪብና ወይም ማንም እንዳይፈቀድ የት እንደሚያስፈልጋችሁ ማህበራዊ የቡድን ቅንብሮችን የሚወክልበትን አገልግሎት ለማንም ወደሚገኙት አባላቶች መጠበቅ ያለባችሁ ቅንብሮችን በፍጥነት ለማከማመደብ ተፈቅዶ አገልግሎትን ይቀጥሉ። ከዚህ በታች መረጃዎችን ለማግኘት የሚረዳ። እትም ይህ ቡድን እስክዛርብ ነው እናም እንጠብቋላችሁ። ይህ ቡድን በአንድ ሰው ላይ ከተመሩት እባኮት አንድም ነገር አትብሉ።

ብርቅርቅታ💜

20 Nov, 13:01


ብርቅርቅታ💜 pinned «ሰላም 👋እንደምን ናችሁ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ትረካ ልንጀምር ነው እስቲ በእናንተ ምርጫ የትኛው ይጀመር? #ለፍቅር_ፍዳ  ❤️        ወይስ #መጅኑኑ_ለይላ  💜»

ብርቅርቅታ💜

18 Nov, 17:51


"ከሰዎች ምን ተማርክ"

"እንዴት እራሴን መበደል እንዳለብኝ"

@yegodelugetsoch

ብርቅርቅታ💜

18 Nov, 10:31


"እኔ ምልህ…"
"እእ… "
" እስኪ ልብህን ሳልልኝ?"
" አሁን ከምር የልብ ቅርፅ ጠፍቶህ ነው?
♡ ያው ሳልኩልህ!"
"እንዲህ ነው ልብህ?"
" አዎ ምነው? ያንተ ይለያል እንዴ ሃሃ..."
" ታድለህ ጥርት ያለ ነው። የኔን ለመሳል ጥቁር ቀለም ያስፈልጋል።"
" እእ ማለት?"
" ኧረ ስቀልድ ነው ሃሃሃ…"

@yegodelugetsoch

ብርቅርቅታ💜

17 Nov, 09:30


ሰላም 👋እንደምን ናችሁ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ትረካ ልንጀምር ነው
እስቲ በእናንተ ምርጫ የትኛው ይጀመር?

#ለፍቅር_ፍዳ  ❤️
       ወይስ
#መጅኑኑ_ለይላ  💜

ብርቅርቅታ💜

13 Nov, 14:56


የዘንድሮ ፖሊስ...🙄


ፖሊስ፡ ተበተኑ!

እኛ፡ አረ ታክሲ እየጠበቅን ነው

ፖሊስ፡ እኮ አንድ ሰው ይበቃል ሌሎቻችሁ ተበተኑ

ብርቅርቅታ💜

08 Nov, 09:35


አሳ በወጥመድ ሚያዘው
አፉን ሲከፍት ነው😊

#abdi
@berkrekta

ብርቅርቅታ💜

01 Nov, 05:42


አይጥ በወጥመድ የምትያዘው
ምግብ ለምን በነፃ እንደተሰጣት ስለማታውቅ ነው።
ሀቢቢዋ
ሰዎች ሲሰጡህም ሲከለክሉህም ለምን ብለህ መጠየቅ መቻል አለብህ።

#በስሜትህ ሳይሆን በእውቀት ነው መራመድ መቻል ያለብህ።
በእውቀት የማትራመድ ከሆነ እንደ አይጧ ነው ምትሆነው።
ወጥመድ ውስጥ ትገባለህ

እና ራስህን ጠብቅ ወንድም አለም
#lewi
@berkrekta

ብርቅርቅታ💜

01 Nov, 05:39


ጎበዝ ተናጋሪ ነህ ማለት ሁል ግዜ አንተ ማዉራት አለብህ ማለት አይደለም!
#lewi
@berkrekta

ብርቅርቅታ💜

28 Oct, 18:33


ጥያቄ ለወንዶች እንደ እናትህ አይነት ሚስት ማግባት ትፈልጋለህ?

አዎ ❤️''

አይ 💔"

ብርቅርቅታ💜

28 Oct, 18:33


ጥያቄ ለሴቶች እንደ አባትሽ አይነት ባል ማግባት ትፈልግያለሽ?

አዎ ❤️''

አይ 💔"

ብርቅርቅታ💜

28 Oct, 18:18


#ለፈገግታ

ሶስት ጓደኛሞች ነው አሉ አሜሪካ እንደገቡ አንድ ትልቅ ሆቴል ውስጥ መኝታ ይከራያሉ።በአጋጣሚ ሆኖ የደረሳቸው 90ኛ ላይ ነው። ታዲያ ቀኑን ሙሉ ሲዝናኑ ውለው ምሽት ላይ ሞቅ ብሎአቸው የተከራዩት ሆቴል ይደርሳሉ።ተደጋግፈው ወደ ክፍላቸው ወደሚያደርሳቸው ሊፍት ሲጠጉ ሊፍቱ መብራት, ስለሌለ(አሜሪካ ከኛ በምን ታንሳለች ግጥም አድርጎ ነው የሚጠፋው) ሊፍቱ እንደማይሠራ ይነገራቸዋል።

ክፍላቸው ለመድረስ 89 ፎቅ መውጣት እንዳለባቸው ሲያስቡ አጥወለወላቸው።ነገር ግን አማራጭ የላቸውምና በእግራቸው ለመውጣት ይስማማሉ። ጉዞውን ከመጀመራቸው በፊት አንድ ሀሳብ አመጡ። የማይገፋውን 90 ፎቅ ተከፋፈሉት። የመጀመሪያውን ሰላሳ ፎቅ አንዱ እንዲያስቃቸው፣ ቀጣዩን 30 ፎቅ ደሞ አንዱ አስገራሚ ወሬ እንዲነግራቸው፣ የመጨረሻውን 30 ፎቅ ደሞ ሌላኛው አሳዛኝ ወሬ እንዲነግራቸው ተነጋግረው ጉዞ ጀመሩ።

የመጀመሪያውን 30 ፎቅ እንደምንም እየሳቁ ጨረሱት፤ ሁለተኛውን እንደዛው በአስገራሚ ወሬዎች, እየሠሙ ተሟሙተው ደረሱ፡፡ ልክ ስልሳኛው ፎቅ ላይ እንደደረሱ እያለከለኩ አሳዛኝ ወሬ እንዲያወራ ወደተመረጠው ዞር ብለው<<በል...አሳዛኙን ወሬ ቀጥል>> ቢሉት እያለከለከ ምን ቢላቸው ደስ ይልሀል? <<የክፍላችን ቁልፍ ... መኪና ውስጥ ረስቼዋለው።>>😢😂


  @berkrekta

ብርቅርቅታ💜

28 Oct, 18:18


ሰላም ለነዛ🕊

ችግሮቻቸውን ብሶታቸውን የሚያካፍሉት ላጡ።
ሰላም ለነዛ የኔ የሚሉት ሰው ለሌላቸው ።
#hayu
@berkrekta

ብርቅርቅታ💜

21 Oct, 09:59


🤔"እዚህች ሃገር ላይ በማበጠሪያ የሚጣሉት መላጦች ናቸው።"

@berkrekta

ብርቅርቅታ💜

21 Oct, 08:49


ብርቅርቅታ💜 pinned «#ለዊ 🗣አለኝ… 🧕 #አቤት አልኩት 🙎‍♂ #ጓደኛሽ_በጆሮሽ_የሆነ ነገር ስትነግርሽ_ነበር_ምንድነው_ያለችሽ …ብሎ ሲጠይቀኝ 🧕 #ሚስጥር_ትጠብቃለህ አልኩት😏 🙍‍♂ #አዎ_በእርግጥ አለኝ 🧕 #እኔም_ጠብቃለሁ @berkrekta»

ብርቅርቅታ💜

21 Oct, 08:42


ከመጀመሪያው ክህደት ቡሀላ የሚመጡ እውነቶች....ሁሉ አጠራጣሪና መልሶ ለማመን የሚከብዱ ናቸው
#hayu
@berkrekta

ብርቅርቅታ💜

21 Oct, 08:36


#ለዊ 🗣አለኝ…

🧕 #አቤት አልኩት

🙎‍♂ #ጓደኛሽ_በጆሮሽ_የሆነ ነገር ስትነግርሽ_ነበር_ምንድነው_ያለችሽ …ብሎ ሲጠይቀኝ

🧕 #ሚስጥር_ትጠብቃለህ
አልኩት😏
🙍‍♂ #አዎ_በእርግጥ አለኝ

🧕 #እኔም_ጠብቃለሁ

@berkrekta

ብርቅርቅታ💜

18 Oct, 03:42


የፈለጋችሁትን ካወራችሁ ቡኋላ "እኔኮ ሆዴ ባዶ ነው አትቀየሙን" ምትሉ ሰዎች

ግን ----🤔