እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ነው
ክፍል15✨
ፀሀፊ✍ #yuti
ከዚህ በዋላ ቶሎ ቶሎ እለቅላቹሃለው እናንተም በ#like አብሮነታችሁን አሳዩኝ
ደንግጬ ነበር ስልኩን የዘጋውት በጊዜው ይሄ ነው ሊባል የማይችል ደስታ ነበር የተሰማኝ መች አወኩ ይሄ ደስታ ሀዘን ይዞ እንደሚመጣ
ደግሞ ደወለ
👨🦱 ፦ ሀዩ ምን ሆነሽ ነው የዘጋሽው ቆይ አንቺም ፍቅርሽ አለቀ ማለት ነው
👩🦰 ፦ አረ ወላሂ አይደለም ማለቴ እኔ ምን....
👨🦱 ፦ በቃ ገብቶኛል አትጨነቂ ይገባኛል በጣም ታግሰሻል
👩🦰 ፦ እኔ አፈቅርሃለው ይህንን ቃል ካንተ ለመስማት ምን ያህል ተሰቃየው በስተመጨረሻም አላህ ዱሃዬን ሰማኝ
👨🦱 ፦ እና ተቀበልሽኝ ጥያቄዬን
👩🦰 ፦ ላለመቀበል ምክንያት አለኝ ግን አውፍ በለኝ በድጋሚ እንድታዝን ሳይሆን ቆይ ከኢልሃም ጋር ያላችሁ ነገርስ ማለቴ....
👨🦱 ፦ ማናት ኢልሃም እኔ ኢልሃም የምትባል ሴት አላውቅም አንቺም ማወቅ የለብሽም ዛሬ እንገናኝ
👩🦰 ፦ እ እሺ ችግር የለውም እንችላለን እና በቃ ፍቅረኛሞች ሆንን በአላህ ማመን አልቻልኩም ህልም እየመሰለኝ ነው ከምር
👨🦱 ፦ አይ እውን ነው አታስቢ ስሚኝማ በዋላ ላይ ሰፈር ነው የምንገናኘው
👩🦰 ፦ ላይ ማለት እነ ኢልሃም ሰፈር ነው😳
👨🦱 ፦ አው እዛ ነው የማገኝሽ ቅያሱ ጋር
👩🦰 ፦ እንዴ ቆይ እነሱ ሰፈር መገናኘቱ ምን አስፈለገ ሁለታችንም አንድ ሰፈር ነን እዛ ድረስ ሄድ መገናኘቱ ምን ጥቅም አለው
👨🦱 ፦ እኔ ፈለኳ ምነው ችግር አለው
👩🦰 ፦ እ አይ እኔ ችግር የለብኝም
👨🦱 ፦ ደሞ ፏአ ብለሽ ነይ እሺ
እሺ በቃ በዋላ እደውልልሻለው
👩🦰 ፦ እሺ ሀቢቤ እወድሃለሁ
👨🦱 ፦ ቻው
ዘጋው
◆◆✨✨ይቀጥላል ✨✨◆◆
አንብባችሁ ስትጨርሱ #like ማረግ እንዳይረሳ ቤተሰብ @yuti_Hijab_girl