(እንቅልፍ እና ሴት ከተሰኘው የግጥም መድብል።)
እርሳስ እድሜ ሁላ
መቅረጫ ሀገር ውስጥ - ገብቶ እየዞረ
<<እቀረፃለሁ>> ሲል - ያልቃል እያጠረ።
ቢቀርፁት ቢቀርፁት - መዶልዶሙ ላይቀር
<<መቅረጫ >> በሚሏት - በእርሳሶች ሀገር
ማስተካከል ሳይሆን - መቅረፅ ነው ማሳጠር።
@amharic_poems
ሥነ-ግጥም የግጥም ወርቅ ምርጥ ቤት ነው እና በዚህ ቤት የምጉል ሥነ ግጥሙን ተናጋሪ ሊያቀርቡ የሚችሉትን ሃሳቦችን ከ@Amharicpoembot ይላኩልን። እንደ ቃለምልልስ የሰጠው ግጥም ሰዎችን የሚሞቱት ማንኛውንም ሃሳብ የሚጠቁ እና በአማርኛ የፈለገው ቋንቋ። በአብዛኞቹ መረጃዎ እንዴት ምን ይቀጣሉ እና ያልቻሉ ይሆናሉ የሚሆንበት።
13 Jul, 17:15
05 Jul, 17:15
01 Jul, 17:15
30 Jun, 17:00
29 Jun, 17:00
29 Jun, 17:00
27 Jun, 17:01
27 Jun, 05:38
26 Jun, 17:00
25 Jun, 17:15
24 Jun, 17:00
23 Jun, 17:15
22 Jun, 17:15
21 Jun, 17:15
20 Jun, 05:15
19 Jun, 17:15
18 Jun, 06:22