Ameen Tube አሚን ቲዩብ @ameentube Channel on Telegram

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

@ameentube


"ألا بذكر الله تطمئن القلوب"
"ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ"

Ameen Tube አሚን ቲዩብ (Amharic)

Ameen Tube አሚን ቲዩብ is a Telegram channel that aims to provide spiritual content and reminders to help bring peace and tranquility to the hearts of its followers. The channel's username @ameentube reflects its focus on Islamic teachings and guidance. The name 'Ameen Tube' signifies a place where individuals can find solace and comfort through the remembrance of Allah. The description 'ألا بذكر الله تطمئن القلوب' emphasizes the belief that by remembering Allah, hearts find peace. Additionally, the statement 'ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ' encourages followers to seek refuge in Allah and trust in His guidance. Whether you are looking for daily reminders, verses from the Quran, or motivational quotes, Ameen Tube አሚን ቲዩብ is the perfect channel to nourish your soul and deepen your connection with your faith.

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

07 Feb, 13:44


https://youtu.be/VNAtxZKxhRk

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

06 Feb, 10:06


https://youtu.be/Yb9JnxyTqkg

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

06 Feb, 10:05


https://youtu.be/t4L4CwxegSo

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

05 Feb, 08:49


https://youtu.be/DebPWs69bpI

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

02 Feb, 20:12


ሃገርን መውደድ . . .┋⁉️
※•━━━━━ ✽ • ✽ ━━━━•※

🏳️:حبُّ الوطنِ من الإيمانِ ⨳

🏴:"ሃገርን መውደድ ከኢማን ነው።" ⨳

🏴‍☠️:ይሄ አባባል በነብዩ (ﷺ) ስም የተወራ መሰረተ ቢስ ወሬ ነው። #አገርን መውደድ ሙስሊሙም ሌላውም ላይ የሚገኝ ተፈጥሯዊ ስሜት ነው። #ከኢማን የሚቆጠር አይደለም። በነብያችን (ﷺ) ስም ውሽት እንዳናሰራጭ እንቆጠብ። መልእክተኛው እንዲህ ብለዋል :-

🔸:إن كذبا علي ليس ككذب على أحد، من كذب علي متعمدا فليتبوأ مقعده من النار

🔹:በኔ ላይ መዋሸት በማንም ላይ እንደመዋሸት አይደለም። በኔ ላይ እያወቀ የዋሸ ሰው መቀመጫውን ከእሳት ያዘጋጅ።

⎝⎝「 ቡኻሪ 」⎠⎠

@yaquttv83

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

02 Feb, 20:06


《 እኛና የዱኒያ ህይዎት》

በክራይ ቤት እየኖርን ባለቤቱ መጥቶ
-ቀደሞ ካሳወቀን በሗላ- ቤቴን ለቀህ ውጣ ጊዜህን ጨርሰሃል ቢለን አልወጣም እንደማንለው ሁሉ
ሀያሉ ጌታችን አሏህ
(كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ )
[ ነፍስ የተባለች በሙሉ ሞትን ትቀምሳለች ዋጋቹን የምታገኙት የቂያማ ቀን ነው ] ብሎ ከነገረን በሗላ
አጀላችን ሲደርስ መለከል መውት መጥቶ ነፍሲያችንን ከሰውነታችን መዞ ስያወጣት አልወጣም ማለት አትችልም!
ይህን ሁሌም እናስታውስ ልብ እንበል ሞት ለማንም እንደማይቀር ሁላችንም እናውቃለን ነገር ግን በድንገት ሊመጣ እንደሚችል አብዛኞቻችን እንዘነጋለን በዚህም ምክንያት ከጌታችን ጋር ያለን ግንኙነት የተበላሸ ይሆናል


@ameentube

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

29 Jan, 23:20


https://youtu.be/c5pwNldoRmU

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

28 Jan, 22:53


https://youtu.be/LUfOGT5M6wY

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

26 Jan, 20:13


https://youtu.be/9-cP14O4nP8

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

23 Jan, 21:18


🔎| 4 ቃል-ኪዳኖች ከአላህ ﷻ |📖
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
:አላህ (ሱብሃነሁ ወተዐላ) ቃል የገባው ነገር ላይ ቃሉን የማያጥፍ(የማያፈርስ) ጌታ ነው።

🔹:فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ . . .

🔸:አስታውሱኝም ፤ አስታውሳችኋለሁና. . .❲2:152❳

🔹:وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ . . .

🔸:ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ . . .❲14:7❳

🔹:وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ . . .

🔸:ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና።. . .❲40:60❳

. . .وَمَا كَانَ اللَّهُ مُعَذِّبَهُمْ وَهُمْ يَسْتَغْفِرُونَ

🔸:. . .አላህም እነሱ ምህረትን የሚለምኑ ሲኾኑ የሚቀጣቸው አይደለም፡፡❲8:33❳


༺═─────📝─────═༻

¹:አስታውሰው ፤ #ያስታውሰሃል
²:አመስጋኝ ሁን ፤
#ይጨመርለሃል
³:ተጣራው ፤ #ጥሪህን_ይቀበለሃል
:መሃርታን ጠይቀው ፤ #እየጠየከው_አይቀጣህምና
┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  ✿
┊  ┊  ❀ 📖
┊  ✿
📁                      
╠═════ •『 ﷽ 』• ═════╣   
┣━━━━━━╗ 📖 ╔━━━━━━━⎙
┣𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥• @yaquttv83
╠═══════•❁❀❁•══════╣

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

23 Jan, 21:13


🔎| በዚክር ሲሆን |💡
▭▬▭▬▭▬▭▬▭
:አንድን ሥራ ስትጀምር - ቢስሚላህ /በአላህ ሥም/ በል፡፡

:የሆነ ነገር መሥራት ስታቅድ - ኢንሻአላህ /የአላህ ፈቃዱ ከሆነ/ በል፡፡

:አንድ ነገር ካስደሰተህ - አላሁ አክበር!፣ ሱብሓነላህ! /አላህ ትልቅ ነው!፣ አላህ ጥራት ይገባው!/ በል፡፡

:አንድ ነገር ካስደነቀህ - ማሻአላህ/ አላህ ነው የሻው፣ እሱ ነው ያስዋበው/ በል፡፡

:አንድን ሰው ስታመሰግን - ጀዛከላሁ ኸይረን /አላህ በመልካም ይመንዳህ/ በል፡፡

:ስታስነጥስ - አልሐምዱ ሊላህ /ምስጋና ለአላህ ይገባው/ በል፡፡

:አንድ ሰው አጠገብህ አስነጥሦት ‹አልሐምዱ ሊላህ› ያለ እንደሆነ - የርሐምከላህ /አላህ ይዘንልህ/ በለው፡፡

:ወንጀል /ኃጢአት በሠራህ ጊዜ - አስተግፊሩላህ /አላህ ሆይ ማረኝ/ በል፡፡  

:አንድን ሰው ስትሰናበት - ፊ አማኒላህ/ የአላህ ጥበቃ አይለይህ/ በለው፡፡

:አንዳች ችግር የገጠመህ እንደሆነ - ተወከልቱ ዐለላህ /በአላህ ተመካሁ/ በል፡፡

:ጭንቀት ዉስጥ የገባህ እንደሆነ - ላ ኢላሀ ኢልለላህ / ከአላህ በስተቀር አምላክ የለም/ › በል፡፡

:አንድ ሰው መሞቱ የተነገረህ እንደሆነ - ረሒመሁላህ /አላህ ይዘንለት/ በል፡፡

:ስትበላ፣ ስትጠጣ፣ ስትለብስ - አልሐምዱ ሊላህ /ምስጋና ለአላህ ይሁን፡፡/ በል

:አንዳች ነገር የረሳህ እንደሆነ - /አሽሀዱ አን ላ ኢላሀ ኢልለላህ/ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም/ በል፡፡

:አንድ ችግር ያገኘህ እንደሆነ - ኢንና ሊልላህ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን /እኛ ለአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን፡፡/ በል፡፡

:አንድ ነገር የከበደህ እንደሆነ - ላ ሐውለ ወላ ቁዉወተ ኢልላ ቢልላህ / ከአላህ በስተቀር መላም ሆነ ጥንካሬ የለም፡፡/ በል፡፡

┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  ✿
┊  ┊  ❀ 📕
┊  ✿ 📚
🔗                       
╠═════ •『 ﷽ 』• ════
┣━━━━━━╗ 🔗 ╔━━━━━━━⎙
┣𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥• @elaftube

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

22 Jan, 08:46


https://youtu.be/MpdchX8YCi0

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

19 Jan, 16:15


https://youtu.be/dCABvyMzkQQ

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

18 Jan, 19:29


|ጠቃሚ መልዕክቶች|📩
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭
:"ወደ ኸይር ያመላከተ እንደሰራው ነው" ረሱልﷺ።

⚽️: ኳስ ለመመልከት 90 ደቂቃ ৲
🖥 :ተከታታይ ፊልም 60 ደቂቃ ৲
💿:አንድ ፊልም 130 ደቂቃ ৲
🕌:ሶላት 5 ደቂቃ ৲
🔥:ጀሀነም ሁል ጊዜ ৲
🌴:ጀነት ሁል ጊዜ ৲

· · • • • ✤ • • • · ·

💚:ዋትስአፕ ላይ 300 ጓደኛ ৲
📲:ፌስቡክ ላይ 500 ጓደኛ ৲
📱:ስልክ ላይ 80 ጓደኛ ৲
🏘:በሰፈር 50 ጓደኛ ৲
🚨:በጭንቅ ጊዜ 1 ጓደኛ ৲
🛌 ስትሞት ቤተሰብ ৲
◼️ ቀብር ውስጥ ብቻህን ৲

· · • • • ✤ • • • · ·

🔎አትገረም ? ህይወት እንደዚህ ነች ፨

📍:ወላሂ ሱም ወላሂ እውነታው ግን #ሶላትህ እንጅ ሌላው አይጠቅምም። በቁረአንህ ላይ አቧራ በኖረበት ካገኘህ ለራስህ አልቅስ። ለ 3 ቀን ምንም አይነት ሸሪአዊ ችግር ሳይገጥመው ቁረአንን መቅራት የተወ ቁረአን አኩራፊ ይባላል።

🎐:ይህ መልእክት ካማረህ እራስህ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ።ለሁሉም አስተላልፍ ብዬ አላስገድድህም #ለአላህ ስትል እንጅ።

🔹:وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ

🔸:ገሥጽም፤ ግሣጼ ምእመናንን ትጠቅማለችና፡፡❲51:55❳

🔖:የዚች ዱንያ ኑሮ አጭር ናት ፤ ሞት ሳይመጣብን አሁን አለን ዛሬ ነገ ሳንል ወደ አላህ እንመለስ፤ ብዙ ነገር እንሰማለን እኛም እንላለንም፡፡ እከሌ በመኪና አደጋ ሞተ ፣ እከሌ ሲሄድ ወድቆ ሞተ ፣ እከሌ ታሞ ሞተ ሁሉም ዱኒያን ትተዋት ሞቱ ቀበርናቸው።የኔ እና የእናንተም ተራ ሳይደርስ ወደ አላህ እንመለስ መመለሻ ለሌለው ጉዞ እንዘጋጅ። ጀናዛን መሸኘትን አብዛ ፤ አንተም ነገ በእሱ ቦታ መሆንህ አይቀሬ ነውና ለነፍስህ ግሰፃት. . . ።
┊  ┊  ┊  ┊
┊  ┊  ┊  ✿
┊  ┊  ❀ 📗
┊  ✿ 🔗
🗳                                 
╠═════ •『 ﷽ 』• ═════╣

┣𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥• @yaquttv83
╠═══════•❁❀❁•══════╣

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

17 Jan, 11:50


https://youtu.be/qZqDe2CXLlk

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

11 Jan, 22:00


https://youtu.be/8tFww09MgiE

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

11 Jan, 21:12


በዚህ ዕድሜው ምን ወንጀል ቢፈጽም ነው እንዲህ ያለቀሰው ካላችሁ !!! ወንጀል ፈጽሞ ሳይሆን በቁርኣኑ ኃይል ነው እንጂ አምባው የቀደመው።

(ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ
ባየኸው ነበር፡፡)
https://t.me/yaquttv83

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

11 Jan, 14:02


https://youtu.be/7P6Klv2kj68

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

09 Jan, 10:50


https://youtu.be/TO_vm9FVlS4

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

09 Jan, 10:50


https://youtu.be/TO_vm9FVlS4

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

02 Jan, 08:46


https://youtu.be/DvM8sN9RdgY

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

30 Dec, 16:29


🔖ስታዛጋ አፍህን ዝጋ

👉 ማዛጋት ዘወትር በህይወታችን ከምናከናውናቸው ተግባራት መሃከል አንደኛው ነው።ሙሉ የሆነው ዲናችን የዚህንም ስርዓት አስተምሮናል።
👉 እንደሚታወቀው ይህ ክስተት ከድካም አልያም መሰላቸትና ስንፈት ወይም ድብርት የሚመጣ ነው።በሃዲስ እንደተገለፀውም ፦
"أن التثاؤب من الشيطان فإذا تثاءب أحدكم فليكظم ما استطاع وفي اللفظ الآخر: فليضع يده على فيه"
" ማዛጋት ከሸይጧን በመሆኑ አንዳችሁ ከቻለ ተቋቁሞት ላለማዛጋት ይሞክር" በሌላ ዘገባም " እጁን በአፉ ላይ ያድርግ"
በተመሳሳይ ዘገባም የሚከተለው ተነግሯል ፦
"التثاؤب من الشيطان فإذا تثاءب أحدكم فليرده ما استطاع فإن أحدكم إذا قال ها ضحك الشيطان"
" ማዛጋት ከሸይጧን ስለሆነ አንዳችሁ ሊያዛጋ ሲል ከቻለ ይመልሰው ፤ አፉን ከከፈተ ሸይጧን ይስቅበታል "
ስለዚህ ከቻልን ላለማዛጋት መሞከር ካልሆነ ደግሞ በጨርቅ ወይም በእጃችን አፋችንን መሸፈንና ማዛጋት ነው የተደነገገው።
👉 ይሁንና ጥቂት የማይባሉ ሰወች ይህን መሽሩዕ ( የተደነገገውን ) ተግባር ትተው በሚያዛጉ ግዜ
" أعوذ بالله من الشيطان الرجيم "
ሲሉ ይስተዋላል።
ይሁንና የአላህ መልዕክተኛ ይህን ለማለታቸው የተላለፈ መረጃ የለም።ምሁራንም ከዚህ ይልቅ ከላይ አስቀድመን የጠቆምናቸውን ሸሪዓዊ ክንውኖች መፈፀም እንዳለብን አበክረው ይገልፃሉ።
" በሰላት ውስጥም ሆነ ከሰላት ውጭ ስናዛጋ አዑዙ ቢላህ ••• ( ተዐውዝ) ለመደንገጉ የሚያመላክት አንዳችም መረጃ አናውቅም "
( ፈታዋ አል‘ለጅነቱ አድ‘ዳኢማ 6/383)
እንዲሁም ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚንም " ፈታዋ ኑሩን ዓለ ደርብ " ላይ መሰል ምላሽ ሰጥተዋል።

https://t.me/ameentube

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

26 Dec, 10:21


https://youtu.be/yq89gcZasis

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

25 Dec, 11:57


https://youtu.be/Sop2B6HwXcc

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

22 Dec, 18:51


🔺ከአካሉ ላይ ህመም የተሰማው ሰው የሚለው ዱዓ 🔻

« ضع يدك على الذي تألم من جسدك وقل : " بسم الله , ثلاثا , وقل سبع مرات : أَعُوْذُ بِاللهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ. »

🔹እጅዎን ህመሙ ከሚሰማዎ የአካል ክፍልዎ ላይ በማስቀመጥ

بِسْمِ اللهِ

🔘ሦስት ጊዜ፡-‹‹ቢስሚልላህ›› በአላህ ስም›› ይበሉ፡፡

ከዛ ይህን ዱዓ ይበሉ:

أَعُوْذُ بِاللهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِرُ

🔸ሰባት ጊዜ ደግሞ፡-‹‹አዑዙ ቢልላሂ ወቅድረቲሂ ሚንሸርሪ ማአጂዱ ወኡሀዚሩ››
🔹ካገኘኝና ወደፊት እንዳያገኘኝ ከምፈራው መጥፎ ነገር በአላህና በችሎታው እጠበቃለሁ›› ይበሉ፡፡
https://t.me/ameentube

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

20 Dec, 10:27


https://t.me/yaquttv83

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

19 Dec, 13:58


https://youtu.be/KsIF2fNErR0

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

19 Dec, 10:28


https://youtu.be/AKGkXetGbX0

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

17 Dec, 12:56


https://youtu.be/Js0Fv7msIe8

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

17 Dec, 08:51


https://youtu.be/HfYqi5-f_xc

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

17 Dec, 01:17


https://youtu.be/FahIqKUF1Jk

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

16 Dec, 08:46


https://youtu.be/DCjlp_xUVfY

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

07 Dec, 11:57


https://youtu.be/udZrEr6_d60

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

05 Dec, 13:10


https://youtu.be/bs4JyS0J-Ps

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

02 Dec, 12:53


https://youtu.be/DFmlqO3bs7M

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

26 Nov, 11:45


https://youtu.be/q8DUmfCZnMQ

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

26 Nov, 08:01


https://youtu.be/FahIqKUF1Jk

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

25 Nov, 11:32


https://t.me/elaftube

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

25 Nov, 08:45


https://youtu.be/7P6Klv2kj68

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

21 Nov, 11:38


https://youtu.be/5DD5ZXWbWek

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

19 Nov, 13:43


https://youtu.be/qAXkgVeLiA4

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

18 Nov, 12:22


https://youtu.be/e4eWpC8UHrs

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

17 Nov, 13:47


https://youtu.be/FGEsX6GZuaI

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

17 Nov, 09:30


https://youtu.be/wXdnvNu73f4

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

16 Nov, 17:25


https://youtu.be/Chd948QEaws

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

16 Nov, 00:35


የዱንያን እና የአኺራን ደስታ ሰብስባ የያዘች ዱዓ
اللهم إني اسألك العفو العافية
አላሁመ ኢኒ አስአሉከ አልዓፍወ ወልዓፊያ

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

13 Nov, 09:35


https://youtu.be/PSbh4mxiCbY

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

11 Nov, 09:00


https://youtu.be/e3p4PZIIVHA

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

09 Nov, 13:47


https://youtu.be/p2DQ8AmtuAA

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

09 Nov, 13:18


https://youtu.be/p2DQ8AmtuAA

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

09 Nov, 13:05


https://youtu.be/lhPJrACCaao

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

08 Nov, 10:49


https://youtu.be/q84fGO2Rs9E

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

07 Nov, 21:34


https://t.me/elaftube

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

05 Nov, 19:01


https://youtu.be/e_t76O-l1Fo

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

04 Nov, 22:10


https://t.me/elaftube

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

03 Nov, 21:55


https://youtu.be/36rqcbbe980

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

03 Nov, 11:00


https://youtu.be/NpMNxaZitHE

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

01 Nov, 09:46


https://youtu.be/EawTLiPf_gQ

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

31 Oct, 08:14


https://youtu.be/bdFfPVsAhG0

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

29 Oct, 20:14


የጅል ቀልድ አትቀልድ!
~
በጦር፣ በጠመንጃ፣ በሰይፍ፣ በጩቤ፣ በዱላ፣ በመጥረቢያ፣ በመኪና፣… ሰዎች ለማስደንገጥ ከመቀለድ፣ ከመቃጣት ተጠንቀቅ። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:–

من أشار إلى أخيه بحديدة فإن الملائكة تلعنه حتى ينتهي.
"ወደ ወንድሙ በመሳሪያ የጠቆመ እስከሚታቀብ ድረስ መላእክት ይረግሙታል።" [ሙስሊም]

በሌላም ሐዲሥ እንዲህ ብለዋል:–
لا يحل لمسلم أن يروع مسلماً.
"ሙስሊም ሙስሊምን ሊያስደነግጥ አይፈቀድለትም።"
አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል።

ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:– "አንድ ሰው በምርም ይሁን በቀልድ ወደ ወንድሙ ጠመንጃ ሊያዞር አይፈቀድለትም። መኪናም እንዲሁ (አይፈቀድም)። የከፋ ነውና።" [ሸርሑ ሶሒሒል ቡኻሪ: 9/ 502]
=

የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/yaquttv83

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

26 Oct, 18:30


https://youtu.be/gJshR2TVi7k

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

26 Oct, 08:46


https://youtu.be/n2Umm8KMMdg

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

23 Oct, 22:05


https://youtu.be/Kr9sIIKjSwg

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

22 Oct, 17:00


https://youtu.be/T91xZ4E9bfY

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

19 Oct, 21:21


“በፈተና ዘመን፡ ለወጣቶች ይበልጥ ግዴታ የሚሆነው ከሐጅ ይልቅ ጋብቻው ነው”
ሳታገባ ሐጅ አትሂድ ይባል ይሆን በዚህ ዘመን? ያኔ በቡኻሪ ዘመን እንደዚህ ከተባለ?

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

19 Oct, 16:23


https://youtu.be/wlFxif7U6X4

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

18 Oct, 20:59


https://youtu.be/zQ60AqRu4X4

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

17 Oct, 09:47


https://youtu.be/gdrmKD_C4Xs

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

17 Oct, 06:36


https://youtu.be/FahIqKUF1Jk

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

15 Oct, 20:40


ዐብደሏህ ኢብን የዚድ አል-አንሷሪይ (ረ.ዐ) ‹‹አንድ ግለሰብ በሶላት ውስጥ እያለ የሆነ ነገር ከመቀመጫው የወጣ ይመስለዋል፤ ይህም አስቸግሮታል፡፡ እንዴት ያድርግ ሲል የአላህን መልዕክተኛ ጠየቃቸው፡፡ ድምጽ እስኪሰማ ወይም ሽታ እስኪያሸት (ማለት እስከሚያረጋግጥ) ድረስ ከሶላቱ አይወገድ፡፡›› በማለት መልስ ሰጡ፡፡

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

T.me/yaquttv83

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

15 Oct, 06:36


https://youtu.be/FahIqKUF1Jk

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

13 Oct, 08:46


https://youtu.be/st9npTe8aCE

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

11 Oct, 21:28


https://youtu.be/kYKM1WmNi20

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

10 Oct, 21:21


ስለ ሶስቱ👈🏿 👉🏽ሶስቱን ፈትሽ‼️

1✍️ለስሜትህ በመጓተት ተቸግረሃል
👉🏽ከሰላትህ ጋ ያለህን ግንኙነት ፈትሸው‼️
አላህ እንዲህ ይላል፦
📖{ فَخَلَفَ مِنۢ بَعْدِهِمْ خَلْفٌ أَضَاعُوا الصَّلٰوةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَوٰتِ }
[ سورة مريم : ٥٩ ]
📖{ከእነርሱ በኋላ መጥፎ የኾኑ ምትኮችን ተተኩ። ሰላትን አጓደሉ (ተዉ) ስሜታቸውንም ተከተሉ።}

=>አላህ የመረጣቸው ምርጥ ከኾኑ ነብያቶች በኋላ ክፉ የኾኑ ምትኮችን ተተክተው ሰላትን የሚያበላሹ ኾኑ። ለዚህም የዳረጋቸው ስሜታቸውን መከተላቸው እንደ ነበር አላህ ይነግረናል።

2✍️እድለ ቢስ በመኾን ተቸግረሃል
👉🏽ከእናትህ ጋ ያለህን ግንኙነት ፈትሸው‼️
  አላህ እንዲህ ይላል
📖{ وَبَرًّا بِوٰلِدَتِى وَلَمْ يَجْعَلْنِى جَبَّارًا شَقِيًّا }
[ سورة مريم :٣٢]
📖{ለእናቴ ታዛዥ አድርጎኛል። አምባገነንና እድለ ቢስ አላደረገኝም}

3✍️በመጨናነቅና በመጣበብ ተቸግረሃል
👉🏽ከቁርኣን ጋ ያለህን ግንኙነት ፈትሸው‼️
አላህ እንዲህ ይላል
📖{ وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِى فَإِنَّ لَهُۥ مَعِيشَةً ضَنكًا }
[ سورة طه : ١٢٤]
📖{ከእኔ ማስታወሻ (ከቁርኣን) ዘወር (ችላ) ያለ ሰው የተጣበበን ህይወት አኖረዋለሁ።}

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

09 Oct, 08:46


https://youtu.be/9_WNwh6f7H0

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

05 Oct, 08:46


https://youtu.be/CImBAMN_-W4

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

30 Sep, 11:22


https://youtu.be/ZI5C8eT805o

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

27 Sep, 09:19


https://youtu.be/nQBAytQt0Pk

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

25 Sep, 08:46


https://youtu.be/hON3XBF8eW4

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

20 Sep, 11:36


https://youtu.be/ReebTA4errw

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

16 Sep, 20:33


❒ ጥልቅ ፍቅር

በአንድ ወቅት ነብዩ መሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰላም) ቢላል ኢብኑ ረባህን ከሗላው በፍቅር ስሜት እቅፍ አደረገው ይይዙትና።


ድምፃቸውን ቀይረው "እኔ ማን ነኝ ?" ብለው ይጠይቁታል.....
ቢላልም
"ኡመር ነህ ?"
"አይደለሁም።"
"አቡበክር መሆን አለብህ?"
"አሁንም ተሳስተሃል።"
"በቃ ኡስማን ነህ።"
"አላወቅከኝም።"
"አሊ ነህ ማለት ነው?"
....እያለ ያቀፈውን ሰው ማንነት ሲጠይቅ ይቆያል።
°
ከዚያ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ለቅቅ አደረጉትና ከፊት ለፊቱ በመምጣት
"ቢላል ሆይ! በእውነት እኔ መሆኔን አላወቅክም ነበር እንዴ ?" ሲሉ ጠየቁት።
°
ቢላልም “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በደንብ አውቄዎታለሁኝ ነገር ግን ለረጅም ጊዜ
እንዳቀፉኝ መቆየትን ስለፈልግኩኝ እንጂ"
ሲል መለሰላቸው።
ምን አይነት ፍቅር ነው? ያ ረብ!
ፊዳክ አቢ ወኡሚ ወደሚ ወነፍሲ ያረሱሉሏህ!!
ያአሏህ የእሳቸውን ፊት በጀና ለማየት አብቃን!!!

🌹اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ🌹

http://t.me//yaquttv83

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

16 Sep, 20:19


【ወሲያ_ከምርጡ_ነብይ ﷺ】

عن أبي ذر -رضي الله عنه- قال: دخلت المسجد، فإذا رسول الله ﷺ جالس وحده،

አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ እንዲህ ይላል፡- አንድ ቀን መስጂድ ገባው የአላህ መልክተኛ ﷺ መስጂድ ውስጥ ብቻቸውን ቁጭ ብለው ነበር፣

فقلت: يا رسول الله أوصني،

አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው

قال: ​"أُوصيكَ بتقوى اللهِ فإنها رأسُ الأمرِ كلِّه".​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮች ራስ ነውና"፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"عليك بتلاوةِ القرآنِ، وذِكرِ اللهِ، فإنَّهُ نورٌ لك في الأرضِ، وذخرٌ لك في السماءِ".

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ
እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና"፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْني،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"إياك وكثرةَ الضحكِ فإنَّهُ يُميتُ القلبَ، ويذهبُ بنورِ الوجهِ".​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አደራ ሳቅን አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር
ይወስዳልና"፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"عليك بالجهادِ، فإنَّهُ رهبانيةُ أُمَّتِي".​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "በጂሃድ ላይ አደራ እሱኮ የኡመቴ ረህባንያ (ሞሎክሴ) ነው"፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"أَحِبَّ المساكين وجالِسْهُمْ".​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ 'ሚስኪኖችን ውደዳቸው ተቀማመጣቸውም" ፤

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"انظر إلى من هو تحتَك، ولا تنظر إلى من هو فوقَك فإنَّهُ أجدرُ أن لا تزدري نعمةَ اللهِ عندَك".

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦"በዱንያ ከበታችክ ያለው ሰው ተመልከት ካንተ በላይ ያለውን አትመልከት እንዲህ ካደረክ የአሏህ የዋለልን ፀጋ አሳንሰህ አታይም [ታመሰግነዋለህ]"፣

قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،

አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ

قال: ​"قُلِ الحقَّ وإن كان مُرًّا"​

የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን"።

[صحيح الترغيب للإمام الألباني] 【2233】

http://t.me//yaquttv83

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

16 Sep, 08:45


https://youtu.be/zBmxKAUeMw0

Ameen Tube አሚን ቲዩብ

05 Sep, 09:26


https://youtu.be/nbhl_Nl3oxw

1,839

subscribers

82

photos

9

videos