"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! @asselfya Channel on Telegram

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

@asselfya


☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !!
t.me/asselfya


• قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله

« مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم »
•التذكرة (٥٥)

ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (Amharic)

አምስት ሁሉ ዋና አዝማሪ ነጥብ እንዲገባቸው ከኢን ሻላህ ጋር እንዲያሳውቃቸው በእውቀት ጥለቱን ማንበብ አንደኛውን ሙሀደራዎች, ኡስቷዞችና ግጥሞች ለሱና ሌሎች የሱና እናውቃለን። አቦ ግን። ዳሩል-ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ድረስ ይህ ቻናል እንዴት እንደሚከተለው እንጥሞቻለን። ለሱና ላይ ትክክለኛ መረጃዎችን ያክብሩልን ከአላም ወይም ከወቅታዊ ሥራ እንድሆን ለማደግ እናድርግ ። በተጨማሪም አምስት ሁሉ ዋና ነጥብን ለማረጋገጥ እና ከወጪኦ ሓራት ኣንብባለን።

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

01 Dec, 13:57


[وَاسْتَمِعْ يَوْمَ يُنَادِ الْمُنَادِ مِن مَّكَانٍ قَرِيبٍ]

(يوم ينادي المناد من مكان قريب)
قال قتادة:
قال كعب الأحبار:
يأمر الله تعالى ملكا أن ينادي على صخرة بيت المقدس: أيتها العظام البالية، والأوصال المتقطعة، إن الله يأمركن أن تجتمعن لفصل القضاء.
-تفسير ابن كثير
تلاوات_قصيرة

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

01 Dec, 11:23


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

᯾አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ

  ዳሩል ፈጅር የቂርዓት ሀለቃ ጉሩፕ

𖣘 በOnline
ለእውቀት ፈላጊወች ለማስተማር  ዝግጅቱን አጠናቆ  የቁርአንና መሰረታዊይ የአቂዳ ኪታቦችን ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱ ይታወሳል


ይህንን ታላቅ አጋጣሚ በመጠቀም እራስዎንና ቤተሰቡዎን እንድሁም ጓደኛዎን በእውቀት በማነፅ አላፊነትዎን ይወጡ

𖣘የምንሰጣቸዉ ትምህርቶች:-
    
1, ➠የዐቂዳ  ኪታቦች
     2, ➠ቁርኣን
     ③ ➠ቃዒደቱ ኑራንያ,
     ④➠ተጅዊድ በነዘርና
     ⑤ ➠ሒፍዝ

  ᯾ከላይ ከተዘረዘሩት አማራጮች የሚፈልጉትን በመምረጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ማሳሰቢያ #ሴት ኡስታዝ ለምትፈልጉ ተመቻችቶለዎታ

✪በተጨማሪም እንደተማሪው ፍላጎትና ሀሳብ
የሚያመቻች በሆኑን ስንገልፃልዎት በታላቅ ደስታ ነው::
             
✪ @Abulabashesen

✪ @Ferst_Tewhid63

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

01 Dec, 10:06


قال تعالى:﴿وَلَنَبْلُوَنَّكُمْ حَتَّى نَعْلَمَ الْمُجَاهِدِينَ مِنْكُمْ وَالصَّابِرِينَ وَنَبْلُوَ أَخْبَارَكُمْ﴾

﴿وَلَنَبْلُوَنَّكُمْ﴾ أَيْ: وَلَنَخْتَبِرَنَّكُمْ بِالْأَوَامِرِ وَالنَّوَاهِي، ﴿حَتَّى نَعْلَمَ الْمُجَاهِدِينَ مِنْكُمْ وَالصَّابِرِينَ وَنَبْلُوَ أَخْبَارَكُمْ﴾ . وَلَيْسَ فِي تَقَدُّمِ عِلْمِ اللَّهِ تَعَالَى بِمَا هُوَ كَائِنٌ أَنَّهُ سَيَكُونُ شَكٌّ وَلَا رَيْبٌ، فَالْمُرَادُ: حَتَّى نَعْلَمَ وُقُوعَهُ؛ وَلِهَذَا يَقُولُ ابْنُ عَبَّاسٍ فِي مِثْلِ هَذَا: إِلَّا لِنَعْلَمَ، أَيْ: لِنَرَى.

[تفسير ابن كثير]
=
http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

01 Dec, 05:09


حسبنا الله ونعم الوكيل
«አላህ በቂያችን ነው። ምንኛ ያማረ መጠጊያ ነው።»


ሸይኽ ፈውዛ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።
ሀስቡነላሁ ወኒእመል ወኪል የምትለዋ በጣም ትልቅ ቃል ነች። የገዘፈ ውጤትም አላት። በተለይ ሙስሊም የሆነ አካል ትርጉሟን አምኖባት ካላት ከሰውም ሆነ ከጅን ጠላቶቹ መጠበቂያ አስተማማኝ ምሽግ ትሆነዋለች።

📚فتح المجيد 03 رجب 1439هـ

=
http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Nov, 18:13


መፅሀፍ ቅዱስን ከአስር እና አስራ አምስት አመታት በፊት በተወሰኑ መልኩ አነብ ነበር .... ከረጅም ግዜ በኋላ ትናንት እና ዛሬ ለጠቀስኩት መፅሀፍ የተዘጋጀ መተግበሪያ ( Application) ውስጥ በፊት አውቃቸው የነበሩ ጥቂት ነገሮችን ለማየት ሞከርኩ  ያጋጠመኝ ነገር አስደንጋጭ ነበር - በፊት የማወቃቸው  አንዳንድ ነገሮች መልዕክታቸው ተዛብቶ አገኘሁ !
በርግጥ ነገሩን አበጥረን ስናየው አያስደንቅም -  መጽሐፉ ለክፍለ ዘመኖች ተመሣሣይ ሰዉ ሰራሽ  ለውጦችን ሰላስተናገደ ነው የማይሽሩ ቁስሎች ገጥመት ማገገሙ አልሆን  ያለዉ ! 


ኢስላምን እና ቁርአንን የለገሰን አላህ እጅጉን ሊመስገን ይገባል !

https://t.me/Muhammedsirage

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Nov, 14:20


قَوْلُهُ تَعَالَىٰ ﴿ وَتَوَكَّلْ عَلَىٰ العَزِيْزِ الرَّحِيْمِ ﴾

"أَيْ : فَوِّضْ أَمْرَكَ إِلَيْهِ ، فَإِنَّهُ العَزِيْزُ الَّذِيْ لَا يُغَالَبُ ،الرَّحِيمُ الَّذِيْ لَا يَخذِلُ أَوْلِيَاءَهُ .

[القرطبي/ الجامع لأحكام القرآن (13/14)]

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Nov, 12:12


⇨አንዳንዴ የጠየቅከው ሁሉ አይሰጥህም ::
⇨የተመኘኸው ሁሉ ያንተ አይሆንም ::

⇨መሆን ያለበትን እና የሚገባህን ግን ይሰጥሃል:: ከፍላጎትህ በላይ የሚያስፈልግህን ያውቃልና ወይ ምላሹን ያዘገያል አልያ የጠየከውን ይነፍግሃል:: የእሱ አድራጊነት በፈለገውም ቢሆን አይጠየቅም ያንተ ባርነት ግን ባልተሳካው ፍላጎትህና የተነፈግክ በመሰለህ ነገር ላይ ይፈተናል ... ትዕግስት ታጣለህ... ህይወትህ ላይ ስለሚሆነው ሁሉ ነገር ምክንያቱን አለማወቅህ ለምን ያሰኝሃል::
ግን እመነኝ ሁሉንም አዋቂ የሆነው ጌታ ስላንተ የተሻለ ስለሚያውቅ ለእርሱ መተውህ ለጥያቄህ ምላሽ መሆን ይችላል:: ... ሞክረው ታርፍበታለህ!   ኢላሂ…!

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Nov, 04:46


⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡

⭐️የመተዋወሻ እና ለህፃን አቲካ
⭐️የትብብር  ፕሮግራም

በትዳር እና ኢስላም ቻናል

ኑ! በልብ ህመም እየተሰቃየች የምትገኘው ህፃን አቲካን ሰበብ እንሁናት

በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞች እና ወንድሞች:
⭐️
➡️ኡስታዝ አቡ ሂበተላህ🎤
➡️ኡስታዝ ዓብዱረዛቅ ባጂ 🎤
➡️ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን 🎤
➡️ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ🎤
➡️አቡ ሁዘይፋህ (ሰዒድ)🎤
➡️አቡ ማሂ (ሙሐመድ ኢድሪስ)🎤

የህፃን አቲካ ህመም ምንድነው?👇
t.me/tdarna_islam/4859?single
t.me/tdarna_islam/4863
⬆️
ቀን እና ሰዓት ነገ እሁድ 22/03/2017
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️

የሚተላለፍበት ቻናል
⭐️ t.me/tdarna_islam
      t.me/tdarna_islam ⭐️

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

29 Nov, 18:15


🔺ምንኛ ያማረ ቀሲዳ ነው! የኢማሙ ሻፊዒይ ግጥም
ﺗﻮﻛﻠﺖ ﻓﻲ ﺭﺯﻗﻲ ﻋﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﺧﺎﻟﻘﻲ

           ﻭﺃﻳﻘﻨﺖ ﺃﻥ اﻟﻠﻪ ﻻ ﺷﻚ ﺭاﺯﻗﻲ

ﻭﻣﺎ ﻳﻚ ﻣﻦ ﺭﺯﻗﻲ ﻓﻠﻴﺲ ﻳﻔﻮﺗﻨﻲ

          ﻭﻟو ﻛﺎﻥ ﻓﻲ ﻗﺎﻉ اﻟﺒﺤﺎﺭ اﻟﻌﻮاﻣﻖ

ﺳﻴﺄﺗﻲ ﺑﻪ اﻟﻠﻪ اﻟﻌﻈﻴﻢ ﺑﻔﻀﻠﻪ

             ﻭﻟﻮ، ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻣﻦ اﻟﻠﺴﺎﻥ ﺑﻨﺎﻃﻖ

ﻓﻔﻲ اﻱ ﺷﻲء ﺗﺬﻫﺐ اﻟﻨﻔﺲ ﺣﺴﺮﺓ

         ﻭﻗﺪ ﻗﺴﻢ اﻟﺮﺣﻤﻦ ﺭﺯﻕ اﻟﺨﻼﺋﻖ

ﺇﺫا اﻟﻤﺮء ﻟﻢ ﻳﺮﻋﺎﻙ ﺇﻻ ﺗﻜﻠﻒا

           ﻓﺪﻋﻪ ﻭﻻ ﺗﻜﺜﺮ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺘﺄﺳﻔﺎ

ﻓﻔﻲ اﻟﻨﺎﺱ ﺃﺑﺪاﻝ ﻭﻓﻲ اﻟﺘﺮﻙ ﺭاﺣﺔ

           ﻭﻓﻲ اﻟﻘﻠﺐ ﺻﺒﺮ ﻟﻠﺤﺒﻴﺐ ﻭﻟﻮ ﺟﻔﺎ

ﻓﻤﺎ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺗﻬﻮاﻩ ﻳﻬﻮاﻙ ﻗﻠﺒﻪ

         ﻭﻻ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺻﺎﻓﻴﺘﻪ ﻟﻚ ﻗﺪ ﺻﻔﺎ

ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺻﻔﻮ اﻟﻮﺩاﺩ ﻃﺒﻴﻌﺔ

        ﻓﻼ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﻭﺩ ﻳﺠﻲء ﺗﻜﻠﻒا

ﻭﻻ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﺧﻞ ﻳﺨﻮﻥ ﺧﻠﻴﻠﻪ

        ﻭﻳﻠﻘﺎﻩ ﻣﻦ ﺑﻌﺪ اﻟﻤﻮﺩﺓ ﺑﺎﻟﺠﻔﺎ
ﻭﻳﻨﻜﺮ ﻋﻴﺸﺎ ﻗﺪ ﺗﻘﺎﺩﻡ ﻋﻬﺪﻩ

      ﻭﻳﻈﻬﺮ ﺳﺮا ﻛﺎﻥ ﺑﺎﻷﻣﺲ ﻗﺪ ﺧﻔﺎ
ﺳﻼﻡ ﻋﻠﻰ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺑﻬﺎ

     ﺻﺪﻳﻖ ﺻﺪﻭﻕ ﺻﺎﺩﻕ اﻟﻮﻋﺪ ﻣﻨﺼﻔﺎ
=
http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

29 Nov, 13:47


ሙሓደራ 216

አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት

🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

29 Nov, 06:21


👉በአላህ መልእክተኛ ላይ መዋሸት

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

28 Nov, 16:01


👉የምሽት ጣፍጭ ቲላዋ

~ቁርአን ማድመጥ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነዉ።

t.me/https_Asselfya
t.me/https_Asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

28 Nov, 14:18


ከፊል ሰዎች:  ለነሱ ስትል አስሩን ጣቶችህን በሻማ እያቃጠልክላቸው አንዷ ሻማ ብትጠፋ ስለጠፋችው ሻማ ይጠይቁሀልጂ ስለ ዘጠኙ የቀለጡ ጣቶች ግድ አይሰጣቸውም።

Abu mahir

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

27 Nov, 21:53


"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! pinned «🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  «ሀፊዘሑላህ» 📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል  ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....! ⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼   ↹ክፍል «❶»⥥⤸                           t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242 ↹ክፍል «➋»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266 ↹ክፍል «❸»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288…»

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

27 Nov, 18:42


እውነት / ሀሰት 
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??

ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

26 Nov, 03:41


ومن أنفع ما يكون في ملاحظة مستقبل الأمور: استعمال هذا الدعاء الذي كان النبي ﷺ يدعو به : (( اللَّهُمَّ أَصْلِحْ لِي دِينِي الَّذِي هُوَ عِصْمَةُ أَمْرِي، وَأَصْلِحْ لِي دُنْيَايَ الَّتِي فِيهَا مَعَاشِي، وَأَصْلِحْ لِي آخِرَتِي الَّتِي فِيهَا مَعَادِي، وَاجْعَلِ الْحَيَاةَ زِيَادَةً لِي فِي كُلِّ خَيْرٍ، وَاجْعَلِ الْمَوْتَ رَاحَةً لِي مِنْ كُلِّ شَرٍّ ))
[رواه مسلم].

مقتطع من شرح الوسائل المفيدة للحياة السعيدة (١/‏٢٣)

/للشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

25 Nov, 18:12


👉ከስስት ባንተ እጠበቃለሁ

🎙በሙሀመድ አብዲላህ «ባቲ»
=
t.me/Muhammedbatii

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

25 Nov, 15:28


🔶 በነሱ ቦታ ብትሆን ምን ታደርግ ነበር?

🔶  لو أنت في مكانهم ماذا تفعل؟

🎙በአቡ ሙስሊም «አል አሩሲይ»

t.me/AbumuslimAlarsi/12304

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

23 Nov, 18:30


አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

      በእህታችን ሀያት መጥፋት የተጨነቃችሁ እህቶቸ  የሁላችንም ዱአ ያስፈልጋታል የጠፋችዉ ስላመማት ነዉ አሏህ አሽሯት ወደነበረችበት እድመልስልን በዱአ እናስታዉሳት

እናም የማናችን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አይታወቅም እናም በዱአችሁ አትርሱዋት ::

ኡሙ አብዲል ወሃብ ነኝ

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

22 Nov, 01:53


🔖ለአሏህ ብለን በለሊት ጨለማ የምሠግዷት የለይል ሶላት፦

~የህይወት ምስቅልቅን ያስተካክላል፡
~የቀብር ጨለማን ያበራል፡
~የአኼራ ህይወትን ያሳምራል፡
~የሲሯጥ ጉዞን ቀላል ያደርጋል፡

ያ አኺ! ያ ኡኽቲ! ጌታችን እኮ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ወርዶ ሊምረን፡ የፈለግነውን ሊሰጠን፡... እየተጣራ ነው።

እንንቃ|እናንቃ!

~

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

21 Nov, 23:16


ሁላችንም በሚባል መልኩ የተለከፍንበት በሽታ....?!

🎙በኡስታዝ አቡ ዚክራ ሓፊዘሁላህ

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

21 Nov, 23:04


🔖የፈለከዉን ስራ ። አላህ ዘንድ ብቻህን  ሁነህ   የምትመረመርበት  የማይቀር ቀጠሮ አለህ ።
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

21 Nov, 18:45


ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት
በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል

⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣውን
𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ 🛰
    👇👇👇

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

20 Nov, 19:14


🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  «ሀፊዘሑላህ»
📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል  ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....!

⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼
  ↹ክፍል «❶»⥥⤸                          
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242

↹ክፍል «➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266

↹ክፍል «❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288

↹ክፍል➍»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290

↹ክፍል «➎»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZain/2986

↹ክፍል «➏»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352

↹ክፍል «➐»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384

↹ክፍል «➑»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426

↹ክፍል «➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448

↹ክፍል «➓»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455

↹ክፍል «➊➊»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471

↹ክፍል «➊➋»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512

↹ክፍል «➊❸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553

↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631

↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654

↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690

↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696

↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726

↹ክፍል «➊➒»⥥⤸
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763

  🔖ይቀጥላል ኢንሻ  አላህ ...........!!

     👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓
     =
t.me/Sheikhmuhammedzainadam
 
t.me/Sheikhmuhammedzainadam

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

20 Nov, 12:36


✏️ መልካም ዜና

ከ"አል_ሁዳ"የሩቃ አገልግሎት መስጫ፦

የአላህ ፈቃድ ሁኖ ሸሪአውን በጠበቀ አሰራር፡የሩቃ አግልግሎት ጀምረናል።ከየትኛውም ቦታ ለሚመጡ አገልግሎት ፈላጊዎች፡ቤታችን ክፍት ነው።ከምንሰጣቻው አገልግሎቶች ውስጥ፦

የሲሕር     
የቡዳ
የጅን
የዛር=>እና ሌሎችም
ከህጻናት እስከ አዋቂ በህመሙ ለተጠቁ ሁሉ አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍አድራሻ ኬሚሴ ከዶ/ር ሰኢድ ክልኒክ ፊት ለፊት ባለው ኮብሊስቶን #300ሟ አካባቢ ገባ ብሎ።

#⃣0930827492
1⃣ላይ በቦት መረጃ ለመጠየቅ ከፈለጋችሁ፡@AbuOubeida90_bot

የቴሌግራም ቻነል፦
t.me/AbuOubeida

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

20 Nov, 11:07


👉 አለባበስሽ በሀያዕሽ ልክ ነው!

👉 ሃያዕሽ በኢማንሽ ልክ ነው!

👉 ኢማንሽ በጨመረ ቁጥር ሃያዕ ማረግሽ ይጨምራል!

👉 ሃያዕሽ በጨመረ ቁጥር በልብስ መሰተርሽ ይጨምራል!!
منقول
t.me/Abulabashsen

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

20 Nov, 09:16


የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲሱ  ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 
በሀገር ውስጥም ይሁን ካሀገር ውጪ ያላችሁ
የሱና ወንድም እና እህቶቻችን 
ይህ ቻናል ይጠቅማችኋል ተቀላቀሉ
👇
join request የሚለውን በመጫን✅️
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

19 Nov, 18:06


👈أن تعفو عمن ظلمك، هزا موقف عظيم وعظيم جدا።

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

19 Nov, 11:22


ለቁርስ ያሰርኩትን ለምሳ አስቀመጥኩት
ምሳዬንም ትቼው ለእራቴ ከደንኩት
ለእራት ልጎርስው ብከፍተው ይሸታል
ችግር የፀና እለት ከራስ ያሳስታል

አልተረዳችሁም ?
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

19 Nov, 10:56


ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ገባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም  የብዙዎችን  ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ  በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ።
ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ተማኝ ነው ማለት አይደለም።  አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነቱን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።
      ~»@AbuHafsaYimam

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

19 Nov, 05:11



كان رسول الله ﷺ  يقول:
«اللهم إني أعوذُ بك من الحَورِ بعد الكَور
رواه ابن ماجه في سننه.

وفسّر الإمام الترمذي الحور بعد الكور بالرجوع من الإيمان إلى الكفر أومن الطاعة إلى المعصية

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

18 Nov, 17:37


👉የጨነቀህን የውስጥህን  አውጥተህ ለኔ ምትላቸው ሰዎች ታጋራቸው ይሆን ይሆናል

የውስጥህ የማዘን  …የህመም ስሜት ልክ ግን ያለ አላህ ማንም ሊያውቅልህም ሊያነሳልህ የሚችል   የለም::
      
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

17 Nov, 20:32


ሴት ልጅ ከወደድክ በጓሮ ሳይሆን በበሩ ሂድላት!!

ልክ  አንተ ሌሎች ወደ እህቶችህ  እንዲመጡ
እንደምትወደው እንደምትፈልገው ሁሉ አንተም
ለወደድካት ልጅ በበሩ ጠይቅ በጓሮ አትሹለክለክ

http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

17 Nov, 16:36


ባለ ሂጃቢቷ የሸሪዓ ፋና!

ያችኝ ውብ እህቴን ሳያት ተከናንባ፤
የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ።

አላህ ያዘዛትን የአቅሟን ከሰራች፤
የሸይጧንን መንገድ አልከተል ካለች፤
ሶላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች፤

ለፈረንጆች ባህል አልገዛም ካለች፤
ቦዲውን ጅንሱን አውልቃ ከጣለች፤
እሷማኮ ውብ ናት እንቁ የመሰለች።


=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

15 Nov, 17:54


ወይ አቋም የላቼዉ  ወይ ሰላም አይሰጡ፣
ይቀጠብጡናል ድንገት እየመጡ ፣
እንደ ፌስታል ዉሀ ሁሌ እንደዋለሉ፣
ግራ ያጋቡናል ባሻቼዉ እየዘለሉ፣

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

15 Nov, 06:04


📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር
በእነዚህ username ሹክ በሉን
👇
1️⃣ @twhidfirst1
🐽@Tolehaaaaaa
ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም።
- ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን

🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት
የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

14 Nov, 20:07


🔖የተዉበት መስፈርቶች ..!
ما هي شروط التوبة؟

شروطها خمسة:
١. الإخلاص لله تعالى.
٢. الندم على ما فعل من الذنب.
٣. الإقلاع عن الذنب.
٤. العزم على أن لا يعود إليه.
٥. أن تكون في وقت تقبل فيه التوبة.

📚 شرح الواسطية (1/232) مختصرا
#ابن_عثيمين
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

14 Nov, 17:23


🛑ይላል...እህቴ ቀይ መስመር ናት!

ታዳ አንተ ለምን ትጫዉታለህ በሰዉ ልጆች ስሜት ?
የምትደዉለዉን ደወል ለእህትህ እንደማትቀበለዉ ሁሉ  ለምን በሌሎች ላይ  እንድታደርግ  አስቻለህ  ለምንስ ትጫወታለህ?
👉እወቅ  ሁልጊዜም በሰዉ ልጆች ላይ የምታደርገዉ  በሌሎች ላይ የምትጫወተዉ ጨዋታ  ባንተም ይደርሳል ትቀምሰዋለህ።
ሁሉም ያቀመሰዉን ይቀምሳል እንዳቀመሰዉ
الجزاء من جنس العمل
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

14 Nov, 10:03


السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

         አድስ የኪታብ ደርስ📚

ዛሬ ምሸት ጀምሮ

በመርከዝ አቢ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝና የሸሪዓ ዱሩሶች ማአከል ::

የመጀመሩት ኪታቦች
📕 መንዙመተል በይቁኒያህ
                   ሀሙስ እና  ጁሙኣህ
ከ መغግብ ዒሻ  በኢትዬ ሳአት 1:20 _ 2:00

📙 መትኑል አጁሩሚያህ
            ቅዳሜ እና እሁድ
🕰 ከ መغሰብ _ ዒሻእ በ ኢትዮ ሳአት 1:20 ___2:00

በኡስታዝ አቡ አዩብ (حفظه الله)

ት/ ቱን ለመከታተል በቀጣዩ ሊክ ይቀላቀሉ👇👇👇

https://t.me/Merkez_Abi_Ayub

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

14 Nov, 07:11


⛔️ትዳርን ማፍረስ (ማፋታት) የኢብሊስ ትልቁ ስኬት!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ إبْلِيسَ يَضَعُ عَرْشَهُ على الماءِ، ثُمَّ يَبْعَثُ سَراياهُ، فأدْناهُمْ منه مَنْزِلَةً أعْظَمُهُمْ فِتْنَةً، يَجِيءُ أحَدُهُمْ فيَقولُ: فَعَلْتُ كَذا وكَذا، فيَقولُ: ما صَنَعْتَ شيئًا، قالَ ثُمَّ يَجِيءُ أحَدُهُمْ فيَقولُ: ما تَرَكْتُهُ حتّى فَرَّقْتُ بيْنَهُ وبيْنَ امْرَأَتِهِ، قالَ: فيُدْنِيهِ منه ويقولُ: نِعْمَ أنْتَ﴾

“እብሊስ አርሹን (ዙፋኑን) ውሀ ላይ ያስቀምጠውና ወታደሮቹን ይልካቸዋል። ከነሱ (ከወታደሮቹ) ይበልጥ ወደሱ (ወደ እብሊስ) የቀረበ ቦታ የሚኖረው ትልቅ የሆነ ፊትና የሰራው ነው። ከነሱም (ከወታደሮቹ) አንዱ ይመጣና ይሄን ይሄን ፈፅሜያለሁ። እብሊስም ይለዋል፦ ምንም ነገር አልሰራክም ይለዋል። ከዝያም አንደኛው ይመጣና፦ ‘አንዱን ሰው ከመጎትጎት አልተወገድኩም ከሚስቱ ጋር እስከ ማፋታው ድረስ’ ይለዋል። ከዝያም ወደሱ ያስጠጋውና አንተነህ ምርጡ (ምርጡን ስራ የሰራህው) ይለዋል።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2813

🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

📞፦ https://bit.ly/486xnrS

👤፦ https://bit.ly/41zEZkk

📸፦ https://bit.ly/4arMbTx

💬፦ https://bit.ly/41tIUPv

🎥፦ https://bit.ly/3UTTSwh

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 19:28


👉ዑኽቲ...!

ሲያንቋሽሹሽ አርገዉ አሳሳች
ሲያስቀምጡሽ ከሰዉ በታች
ፊት ሲነሱሽ ስታያቼዉ
በዝምታሽ ንቀሽ አልፈሽ በፈገግታሽ ግረፊያቼዉ ።

አዎ ይሻላልእሽ።

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 19:18


ለሴት ልጅ በተለይም ለስደተኛዋ ተስፋ እና
ጥንካሬ ግደታዋ እንጂ መርጫዋ  አይደለም።
ምክንያቱም ስትወድቅ ስበብ ሁኖ  ከሚያግዛት እጅ በላይ  የሚግጣት እግር ይብዛልና ።።

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 17:51


🔖አዎ ያለተውሂድ ዱኒያም አሄራም ላይ ስኬት የለም
ተውሒድ የነብያት ጥሪነው
ተውሒድ የአንድነት ምንጭ
ተውሒድ የጀነት ቁልፍ
ተውሒድ የወንድማማችነት ማገር
ተውሒድ የሁለት አገር ስኬት
ተውሒድ ጅኑም ኢንሱም የተፈጠረለት አላማ
⛔️ ትርጉሙን ተረዳ አፍራሾቹን ተማር ጉዳዩ
    የጀነት መግቢያ በእሳት መዘውተሪያ
ጉዳይ ነውና።

http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 13:20


‏(ينادونهم ألم نكن معكم قالوا بلى ولكنكم فتنتم أنفسكم )

قال ابن القيم :
أشد ما يكون من الحسرة والبلاء أن يُفتح للعبد طريقُ النجاة والفلاح؛ حتى إذا ظن أنه ناج ورأى منازل السعداء ، اقتُطع عنهم وضُربت عليه الشقوة .

طريق الهجرتين | ج ص 281

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 08:30


"ተውሒድ የኢማን መሰረት ነው። እርሱ በጀነትና በእሳት ሰዎች መካከል መለያ ነው። እርሱ የጀነት ዋጋ ነው። የማንም እስልምና ያለሱ ዋጋ አይኖረውም። የመጨረሻ ንግግሩ ላ ኢላሀ ኢለላህ የሆነ ሰው ጀነትን ገባ።"
[መጀሙዑል ፈታዋ፣ ኢብኑ ተይሚያ፡ 24/235]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 04:25


ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 04:12


👉ወንዳወንድ ሁኑ።

🎙በሙሀመድ አብዲላህ «ባቲ»

t.me/Muhammedbatii

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 04:12


የኡመቶቼ አምሳያ

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

13 Nov, 03:12


ተፍሲር ለማገኘት ተቀላቀሉ

➴➴➴➴➴➴
https://t.me/SadatTefsir/53

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

12 Nov, 20:48


قال ابن القيم رحمه الله :

وأفضل الذكر وأنفعه : ما واطأ القلب اللسان، وكان من الأذكار النبوية ،وشهد الذاكر معانيه ومقاصده

↫الفوائد لابن القيم ص٢٤٧


=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

12 Nov, 10:30


ዚክር የነፍስ ምግብ
~
በቅርቡ በግምት የስምንት ሰዐት መንገድ ከአንድ ሾፌር ጋር ተጓዝኩ፡፡ ጉዞው ለኔ በህይወቴ ካሳለፍኳቸው ጉዞዎች እጅግ ልዩ ሆኖብኛል፡፡ ሾፌሩ ከኔ ጋር ከተለዋወጣቸው ጥቂት ቃላት ውጭ ይሄን ሁሉ ሰዐት ስንጓዝ ዚክር ላይ ነበር፡፡ ወላሂ እጅግ በጣም ነው የገረመኝ፡፡ እሱን አይቼ እኔም ዚክር እጀምርና ብዙም ሳልቆይ እራሴን ከሆነ የሀሳብ ባህር ውስጥ ስንቦጫረቅ አገኘዋለሁ፡፡ እመለሳለሁ፡፡ ዳግም እራሴን ከሌላ ቦታ አገኘዋለሁ፡፡ ሱብሃነላህ! እራሴን ታዘብኩት አልላችሁም፡፡ ነገሩ ከዚያም በላይ ነው የሆነብኝ፡፡ እራሴን ተጠየፍኩት፡፡ በወንድሜ በጣም ቀናሁኝ፡፡ አላህ በተውሂድና በሱና ላይ ያፅናው ብያለሁ፡፡
ግን ወንድሞችና እህቶች ስራችን ብለን ቁጭ ብለን ዚክር ላለማረጋችን አዋጣም አላዋጣም ምክንያት ይኖረን ይሆናል፡፡ አሰልቺ ረጃጂም ጉዞዎችን ስናደርግ አሁንም አሁንም ከማዛጋት፣ አስቀያሚ ማስታወቂዎች ላይ ከማፍጠጥ፣ … ዚክር ብናረግ ምን ነበረበት? ሱብሓነላህ! አንዴ ሱብሓነላህ ሳንል ስንት መቶ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጠናል?! ስንት ረጃጅም ሰአቶችን በከንቱ አሳልፈናል? አራት መቶ አምስት መቶ ኪሎ ሜትሩ ይቅር፣ የአራትና አምስት ሰዐት መንገዱም ይቅር፤ ኧረ ሌላው ቀርቶ የፒያሳ መገናኛ፣ የመርካቶ አየር ጤና መንገድም ይቅር እሩቅ ነው እንበል። በአንዲት አጭር ፌርማታ ስንትና ስንት ዚክር ማድረግ፣ ስንት አጅር ማፈስ አይቻልም? እውነት በዚክሩ የሚገኘው አጅር በገንዘብ ቢቀየር እንዲህ እንዘናጋ ነበር? አቤት የኛ ነገር!
እስኪ አንድ ደቂቃ በማይፈጁ ዚክሮች የሚገኘውን አጅር ያስቡ

- “ሱብሐነላሂ ወቢሐምዲሂ ሱብሐነላሂል ዐዚም”
በሐዲስ እንደተነገረው እነኚህ ለምላስ የሚቀሉ፣ ሚዛን ላይ የሚከብዱ፣ አረሕማን ዘንድ የተወደዱ ቃላት ናቸው፡፡ በደቂቃ ስንቴ ማለት ይቻላል? ሰላሳና አምሳ ኪሎሜትሮችን ስንጓዝስ?
- “ላሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ” ከጀነት ድልብ ሀብቶች ውስጥ አንዷ ነች፡፡ በደቂቃ ስንቴ ማለት ይቻላል?
- የነብዩ (ﷺ) ባለቤት ጁወይሪያ ከፈጅር ሶላት እስከ ረፋድ ዚክር ስታደርግ ቆይታ “እኔ ካንቺ በኋላ አራት ከሊማዎችን ሶስት ጊዜ ደጋግሜ ብያለሁ፡፡ ብትመዘን እስካሁን አንቺ ካልሺው ትበልጣለች አሏት፡፡(ሱብሐነላሂ ወቢሐምዲሂ ዐደደ ኸልቂሂ፣ ወሪዷ ነፍሲሂ፣ ወዚነተ ዐርሺሂ፣ ወሚዳደ ከሊማቲሂ)
- አንዴ በነብዩ (ﷺ) ላይ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ 10 ሶለዋት ያወርድበታል፡፡ በደቂቃ ስንቴ ማድረግ ይቻላል? … እነኚህ ጥቂት ምሳሌዎች ናቸው፡፡
ውድ የኢስላም ወንድሞችና እህቶች! ኢስላም እኮ ሂወት ነው፡፡ ጁሙዐ ወይም ረመዳን ብቻ ተጠብቆ ሽር ጉድ የሚባልበት ድግስ አይደለም፡፡ “የኢስላም ድንጋጌዎች በዙቡኝ” ያላቸውን ሰው “ምላስህ አላህን በማውሳት ከመርጠብ አይወገድ” ብለው አይደል ያመላከቱት ነብዩ (ﷺ)? ጌታችን እንዲህ ይላል፡
(ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ وَتَطۡمَىِٕنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَىِٕنُّ ٱلۡقُلُوبُ)
(እነዚያ ያመኑት ልቦቻቸውም አላህን በማስታወስ የሚረኩ ናቸው፡፡ አዋጅ! አላህን በማስታወስ (የአማኞች) ልቦች ይረካሉ።) (አረዕድ፡ 28)

ነብያችን (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፡ "ጌታውን የሚያስታውስና የማያስታውስ ምሳሌ የህያውና የሙት ምሳሌ ነው።" [ቡኻሪና ሙስሊም]
አሁን እኛ ህያዋን ነን ወይስ የቁም ሙት? በጊዜ እናሳችንን እናስተካክል።
የአላህ ሰዎች ሀይላቸውም፣ ምግባቸውም፣ እስትንፋሳቸውም፣… ዚክር ነው፡፡ ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ  እንዲህ ይላሉ፦ እንደ ኢብኑ ተይሚያ ዚክር የሚያበዛ አላየሁም፡፡ በአንድ ወቅት ፈጅር ከሰገዱ ጀምሮ ዚክር ያደረጋሉ፡፡ ባሉበት ሁኔታ ላይ እያለ ሰዐቱ በጣም ሄደ፣ ረፈደ፡፡ በሁኔታቸው ተገርሜ እያየኋቸው ነው፡፡ እንደተገረምኩ ገብቷቸዋል፡፡ ዘወር ብለው እንዲህ አሉኝ፡- ይሄ ምግቤ ነው፡፡ እሱን ካላገኘሁ ብርታት አይኖረኝም። (ቃል በቃል አይደለም ያሰፈርኩት።)
“ጌታችን ሆይ! አንተን ለማስታወስ፣ አንተን ለማመስገን እንዲሁም አንተን ባማረ መልኩ ለመገዛት አግዘን፡፡”

(ኢብኑ ሙነወር፣ ሰኔ 21/2005)
የቴሌግራም ቻላል፦
https://t.me/IbnuMunewor

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

12 Nov, 04:14


ህመምህን የልብህን ስብራት ለጌታህ...ከዛም ታሞም ሆነ ተፈትኖ ለሞከረዉ ቢሆንጂ አትናገር ምክናየቱም ያንተን ህመም ያንተን ስብራት የመጠገን የመረዳት ሀሳቡም ስለማይኖራቼዉ ቢሮራቼዉም ስለማይችሉ።።።።።።።።።

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

12 Nov, 04:04


https://youtu.be/aHAtewrlRaM?si=1tBpX5dZ24d70LTw

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

11 Nov, 12:52


ስለእኛ ሰምተው ከቀረቡን ይልቅ፡አይተው የራቁን ሰዎች፤ለእኛ ቅርብ ናቸው።ምክንያቱ ደግሞ እነዚያ በሰሙት ብቻ ፈርደው ሲቀርቡ፡እነዚህ በአይናቸው አይተው ባረጋገጡት የራቁ መሆናቸው ነው።

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

04 Nov, 03:48


🛑በኒካሕ መጫወት

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር !

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

04 Nov, 03:44


- قَالَ ابنُ تَيمِيَّة - رَحِمَهُ اللَّـهُ - :

« والشَّجَاعَةُ لَيسَت هِي قُوَّةُ البَدَنِ
فَقدَ يَكُونُ الرَّجُلَ قَوِيُّ البَدَنِ ضَعِيفُ القَلَبِ 
وإنَّمَا هِيَ  قُوَّةُ القَلبِ وَثَبَاتِهِ ».

[ الفَتَاوَى العِرَاقِيَّة || ١ / ٢٨٧ ]
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

03 Nov, 18:29


አሏሁ አክበር
አሏሁ አክበር

እህታችን ሔለን ወደ  ተፈጥሮ እምነትና የሐቅ ግዳና ወደ ኢስላም ተመልሳለች።

ስሟንም ከውሰር ብለን ሰይመንላታል።

አሏህ ፅናቱን ይስጣት የሱና እህቶች አበረታቷት አጠናክሯት አይዞሽ በሏት!!

http://t.me/nuredinal_arebi

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

03 Nov, 04:11


"የማትቆይ  ከሆነ  አትጠጋት"
"የማትቆይ  ከሆነ  ሂወቱዋን አታበላሽባት"
" የማትቆይ  ከሆነ  ከአሏህ አታጣላት "
"የማትቆይ  ከሆነ   አገቱዋ እንድትደፋ አታድርጋት"
"የማትቆይ  ከሆነ  አታስለቅሳት"

http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

03 Nov, 03:03


(حَسْبُنَا اللَّهُ وَنِعْمَ الْوَكِيلُ)

كلمة يدفع بها ما يخاف ويكره، وهي التي قالها إبراهيم -عليه السلام- حين ألقي في النار، ومعنى (حسبنا الله): كافينا وحده؛ فلا نخاف غيره، ومعنى: (ونعم الوكيل): ثناء على الله، وأنه خير من يتوكل العبد عليه، ويلجأ إليه.

[التسهيل (172/1) لابن جُزي]

. http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

02 Nov, 17:40


አንዳንዴም በሂወትህ ውስጥ ያሉ ሰዎችን  ልክ እንደ ከተማ ታክሲ እያወረድክ ማለፍ ይልመድብህ።

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

01 Nov, 18:44


ዳመና የዉሀን ክብደት መሸከም ሲያቅተዉ  ዝናብ ይጥላል።
ልብም የዉሰጡን ህመም መሸከም ሲሳነዉ አይን እንባ ያነባል ።  አላህ ሆይ

የደከሙ ባሮችህን በቅዋህ እርዳቼዉ  
የጥንካሬን ስልት አንተ ለግሳቼዉ
ካንተ ወደ ሌላ መሸሻ የላቼዉ።
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

01 Nov, 16:35


🔖 የቂያማ ቀን አስፈሪ ሁኔታ

🎙በሙሀመድ አብዲላህ «ባቲ»
    =
    t.me/Muhammedbatii

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

31 Oct, 18:31


ስትንቅ ትናቃለህ!
~
"ኩራተኛ ልክ የተራራ ጫፍ ላይ እንዳለ ሰው ነው። ሰዎችን ቁልቁል ሲያይ ትንንሽ ሆነው ይታዩታል። ግና እሱም ለሰዎች ትንሽ ሆኖ ነው የሚታየው።"

የተተረጎመ
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/IbnuMunewor

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

31 Oct, 15:07


🔖በደርሶች ላይ መሶበር.!

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ «ዘይን አደም»
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

31 Oct, 13:52


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

የፊታችን ጁሙዐ ጥቅምት 22 ከምሸቱ 3:00
ሳአት እስከ ምሽቱ  5:00 ሰአት   የሚቁይ የደዕዋ ጥሪ ስናዘጋጅ በታላቅ ደስታ ነው።

በሃገራችን ላይ (ሰሜን ወሎና ደቡብ ወሎ)የተተከለውን  የሽርክ ዛፍ እና የቢዳዓ እሾህ ለመመንጥር ከሃገራችን በተውጣጡ የሱና  ኡስታዞች ደማቅ የምሽት ፕሮ ግራም ይኖረናል

በመቀጠልም ከጥቅምት 22 ጀምሮ በሰሜንና ደቡቡ በገጠሩ ክፍል በተለያዬ አካባቢ እንዴት ደዕዋውን ተደራሽ እናርገው የሚል የውይይት ቆይታም ይኖረናል ዝግጁ ሁኑና ጠብቁን




ጥቀምት 22

ተጋባዥ  እንግዶች

1⃣ ሸይኸ ይማም ሰይድ ከደሴ 


🎙 ርዕስ ያለተውሂድ  መኖር ካለመኖር ጋር እኩልነው

2⃣ አቡ አሰማ ሸይኽሙሀመድ ሁሴን ከወረባቦ ቢሰቲማ 

🎙ርዕስ የሽርክ አሰከፊነት እናብዛቱ  በሃገራችን እያደረሰ ያለው ከዳት

3⃣ ኡሰታዝ አቡ ሃኒፋ ሁሴን እድሪስ ከደጋን 

🎙ርዕስ  ስለ አሰጭፋሪው መወሊድ ቢዳአነት እና ስለመሰሎቹ ቢዳአዎች

4⃣ ኡሰታዝ አቡ ሙአዝ  ከሀርቡ 

🎙ርዕሰ  ጥሪያችን በሰለፎቻችን አጠራር

5⃣ ኡስታዝ ዐብደል ዐዚዝ ከሰሜን ወሎ

🎙ርእስ ማስረጃን ከየት እንውሰድ

🎙ፕሮግራም መሪዎቻችን  አቡሁዝይፋ አሊምሸንጋ እና ወንድም አህመድ ኑር ይሆናሉ

የቀጥታ ሊንክ
https://t.me/+JVAWFtd3vIthN2Y0

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

31 Oct, 12:14


🛑👉በራስ መደነቅ ‼️

ኢብኑ ዐብዲል በር «ረሒመሁላህ» አሉ:-

ሰውየው በራሱ መደነቁ መገረሙ የአዕምሮው ደካማነት ላይ ጠቋሚ ነው።

ጃሚዑ በያኒል ዒልሚ ወፈድሊህ (1/134)
  =
    http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

31 Oct, 03:46


🔖የተፈጠሩለትን አላማ ከዘነጉ ሞኞች ጋር አትሳቅ።

🎙ኡስታዝ «አቡል አባስ»

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Oct, 21:02


🔖የመኝታ ሰርዓቶች!!
〰️〰️〰️〰️
➡️ከመተኛት በፊት በር እቃዎችን መዘጋጋት መከዳደንና እሳት ማጥፋት፣-

#ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል እቃዎችን ከዳድኑ ፣ኮዳዎችንም እሰሩ ፣በሮችንም ዝጉ ሰይጣን የታሰረን አይፈታም። የተዘጋን በር አይከፍትም፣ የተከደነንም አይከፍትም።መክደኛ ካጣችሁ እቃችሁ ላይ እንጨት አድርጋችሁ ቢሆን እንኳን የአላህን ስም ጥሩበት ።እሳትንም አጥፉ አይጥ ቤታችሁ ታቃጥላለች ።
📚ሙስሊም ዘግበዉታል

➡️ጀናባ ከሆነ ውዱዕ አድርጎ መተኛት፣-
አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች ነብዩ ስለሏ አለይሂ ወሰለም ጀናባ ሆነው መተኛት ሲፈልጉ ውዱዕ ያደርጉ ነበር።


📚አህመድ ነሳኢይ ኢብኑ ማጃህ ዳርቁጥኒይ ወግበዉታል)

➡️ፍራሹን ጠረግ ማድረህ፣-
ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ለመተኛት ወደ ፍራሻችሁ ስትቀርቡ በሽርጣችሁ ውስጠኛውን ክፍል ሶስት ግዜ ጠረግ አድርጉት።

📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበዉታል)

➡️ቤት ውስጥ ለብቻ አለመተኛት፣-
አብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዳስተላለፉት ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለብቻ መተኛትና ለብቻ ጉዞ መውጣት ከልክለዋል።

📚አህመድ ዘግበዉታል)

➡️ውዱዕ ማድረግ

ነብዩ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ወደ መኝታ ስትሄድ ለሰላት የምታደርገውን ውዱዕ አድርግ።

📚ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበዉታል)

➡️የመኝታ አዝካሮችንና የተወሰኑ የቁርአን አንቀጾች ማንበብ፣-

🔖ከቁርአን
ፋቲሃ ፣አየተል ኩርሲይ ፣ የበቀራ የመጨረሻ ሁለት አንቀጾች ፣ ሱረት ካፊሩን ፣ሱረት ኢኸላስ ፣ሱረት ፈለቅ፣ ሱረት ናስ፣ ከተቻለ ሌሎችም የአላህ መልእክተኛ ሲተኙ ያነቧቸው እንደነበረ የተዘገቡ አንቀጾችን ማንበብ።

አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ
እንዳስተላለፈችው፣የአላህ መልእክተኛ ዘወትር ሌሊት ሲተኙ ፣

👈قُلْ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
👈قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلْفَلَقِ
👈قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ
እነዚህን በማንበብ እጃቸው ላይ  ሶስት ሶስት ግዜ ተፍተው ከራሳቸውና ከፊታቸው በመጀመር የደረሱትን ያህል አካላቸውን ያብሱ ነበር።

🔖ከአዝካሮች
👈 بِاسْمِكَ رَبِّ وَضَعْتُ جَنْبِي وَبِكَ أَرْفَعُهُ، إِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِين
▪️ትርጉም ፣- ጌታየ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም አነሳዋለው፣ነፍሴን ከያዝካት እዘንላት ፣ከለቀካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅበት ጠብቃት።ሌሎችንም አዝካሮች ማለት--

➡️በቀኝ ጎን መተኛት
ነብዩ ስለሏሁአለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣- ወደ መኝታህ ስትሄድ ለሰላት የምታደርገውን ውዱዕ አድርገህ በቀኝ ጎንህ ተኛ።

➡️በሆድ አለመተኛት
ነብዩ ስለሏ ሁአለይሂ ወሰለም በሆዱ ተኝቶ ላዩት ሶሃባ ተነስ ይህ አተኛኝ አላህ የማይወደው ነው ብለውታል።

🔖መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ
👉ሱና የዱንያም የአሔራ ብርሀን ነው።
ህይወት ያለ ሱና ድቅድቅ ጨለማ ነው።

t.me/https_Asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Oct, 20:08


🔖የጧሊበል_ዒልም_አዳብ_ስነስርዓት!.

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Oct, 18:54


وزهّدني في الناس معرفتي بهم
وطول اختباري صاحبًا بعد صاحب

فلم ترني الأيام خِلًا تسرني
مباديه إلا ساءني في العواقب

ولا قلت أرجوه لدفع ملمة
من الدّهر إلا كان إحدى المصائب

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Oct, 16:40


አዲስ ለሰለሙ የተከበሩ ወንድም እህቶቻችን አሪፍ ካሪኩለም ተቀርጾ ወደ መደበኛ ደርሶች ለመቀላቀል አጋዥ ይሆናቸው ዘንድ "በኮርስ" መልኩ በትንሹ ከሁለት ሳምንት እስከ ወር በሶሻል ሚድያ "በነጻ" መሰረታዊ ትምህርት የሚማሩበት መንገድ ቢመቻች በጣም አሪፍ ነዉ ።
በቋሚነት ኡስታዞች ማስተማር ከከበዳቸዉ እንኮን በኮርስ መሀከልም አልያም አዲስ ኮርስ ለመጀመር በርከት ኡስታዞች እየተተካኩ  ቢያስተምሩ መልካም ነዉ ።

ኡስታዝ አብዱረዛቅ

t.me/fewaidabdurazaq

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

30 Oct, 05:51


እህቴ ላንችው ነው በደንብ አድጭ ይጠቅምሻል

t.me/Abulabashsen
t.me/Abulabashsen

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

29 Oct, 13:27


🛑👉በጫት የተተረተረው የጫሌ ጉንጭ፦

🔺ጫት ለዱአ ብሎ ከሚቅመው ለሱስ ብሎ የሚቅመው ይሻላል ሁለቱም ወንጀል ቢሆኑም

👉ጫት የሀዘን፣ የበሽታና የችግር መሳሪያ እንጂ የዱአ መሳሪያ አይሆንም
=
http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

26 Oct, 16:10


ራሳቸው እየበደሉ ዞረው እንደ ተበዳይ ከሚተውኑ ሰዎች ርቀትህን ጠብቅ። በትልቅ ሰው አካል የህፃን አስተሳሰብ የተሸከሙ ፍጥረቶችን እሽሩሩ ማለት ፈታኝ ነው። "ልጅና ቄስ በሰው ገንዘብ ያለቅስ!"
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

26 Oct, 14:40


እንደ አንበሳ ለመኖር ከፈለክ
ከሚዳቆዎቹ ሰፈር ራቅ።

ገብቶሀል

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

26 Oct, 10:26


ልዩ የዳዕዋ ጥሪ በመርከዝ ኢማሙ አሕመድ

ሰዐት:- ዛሬ ከአስር በኋላ

አቅራቢ ፦ኡስታዝ ሳዳት ከማል እና የመድረሳው ኡስታዞች

ቦታ፦አዲስ አበባ ጉርድሾላ ባጃጅ ተራ

https://t.me/MedrestuImamuAhmed

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

26 Oct, 08:10


ተጠንቀቅ! ደካማ አያልቅስብህ
~
በጉልበትህ፣ በስልጣንህ፣ በወገንህ፣ በሃብትህ፣ ... ተማምነህ ሰዎችን አትግፋ። "ጌታዬ! እኔ አቅም የለኝም፣ አንተ ፍረደኝ!" ብሎ ሰው ካለቀሰብህ ወላሂ ወዮልህ! ያኔ እርቃንህን ብቻህን ከአላህ ፊት ለምርመራ ስትቀርብ ምን ይውጥሀል?! ያኔ ዛሬ የተመካህበት ጉልበት ይከዳሀል። ያኔ ዛሬ የጠገብክበት ስልጣን ያዋርድሃል። "ምነው በቀረብኝ?!" ትላለህ። ያኔ ዛሬ የተመካህበት ዘመድና ወገን ጥሎህ ይሸሻል።
{ فَإِذَا جَاۤءَتِ ٱلصَّاۤخَّةُ (33) یَوۡمَ یَفِرُّ ٱلۡمَرۡءُ مِنۡ أَخِیهِ (34) وَأُمِّهِۦ وَأَبِیهِ (35) وَصَـٰحِبَتِهِۦ وَبَنِیهِ (36) لِكُلِّ ٱمۡرِئࣲ مِّنۡهُمۡ یَوۡمَىِٕذࣲ شَأۡنࣱ یُغۡنِیهِ (37) }
"አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤ ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤ ከእናቱም ከአባቱም፤ ከሚስቱም ከልጁም እንዲሁ። ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ሁነታ አልለው።" [0በሰ፡ 33-37]
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

26 Oct, 06:06


التوحيد و السنة في المملكة العربية السعودي○

°🎙 فضيلة الشيخ الدكتور:
سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى.

=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

25 Oct, 02:51


የአንዳንድ ወላጆች ሚዛን አልባ እይታ!
~

① የሴት ልጃቸው ባል ለልጃቸው (ለሚስቱ) ምቹ ሲሆን ደስ ይላቸዋል። አያያዙን፣ እንክብካቤውን ያወድሳሉ። "ባልስ እንደሱ ነው" ይላሉ።
② ወንድ ልጃቸው ለሚስቱ ደግና ምቹ ሲሆን ግን "እሱ በሚስቱ ተሸንፏል"፣ "ልቡን ወስዳዋለች"፣ ወዘተ ይባላል። በሂደትም ቤተሰቡ ውስጥ ለሷ ጥላቻ መፀነስ ይጀምራል። በዚህ መልኩ እንደዋዛ የተጀመረው ሸውራራ እይታ ያለ ተጋቢዎቹ መጠላላት በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ብቻ እስከ ትዳር መፍረስ የሚደርስ ችግር ያጋጥማል።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

24 Oct, 23:21


ለራስህ ስትል ጠንካራ ሁን!
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

24 Oct, 21:40


ጎደሎ ነፍስያ ወንጀል የሚቀናት፣
የደከመ ኢማን ዝገት የበዛበት፣

ከጀነቱ መንገድ ከሳቱ መሸሻ፣
ሲጠልፈኝ ከመሀል ካንተ መዳረሻ፣

መልሰኝ ወዳንተ ጌታዬ ጠብቀኝ፣
መሸሻዬ አንተው ነህ ደካማ ባሪያህ ነኝ!

https://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

24 Oct, 17:58


አንዳንዴ……
ከሰዎች ጋር ቡዙ ማንጣበቀው ከሰዎች ጋር  አብሮ ለመኗኗር ስለ ጠላን ሳይሆን  ከሰዎች ጋር እንዳንጣላ ስለሰጋን ነው

     =

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

23 Oct, 17:40


ለእህቶች ጥያቄ ??

በሚዲያላይ ገና ሲያስተምር አየሁ ብለሽ ታላገባሁህ ታልዳራቺሁኝ እምትሉ እህቶች ግን በጤናችሁ ነዉ ???

ወይስ እነሱ ታላገባቺሁ ጀነት በናንተላይ እርምናት ተብላቺሃል ????

እድህ መጃጃል መቅለል

በቃ ባድፊታቺሁ አባታቺሁን ሂድና ወላጆቹን ጠይቅልኝ ብሉት ::

እና እናንተ መኸር ጥላችሁ ኒካህ እሰሩለት :: ይሄዉ ነዉ የቀራቺሁ ኤጭ ስቶቺ አላቺሁ ግን ::

እህቴ ኸድጃ ነብዩን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እዲያገቡዋት ያስጠየቀችበት ስልት እዳች አይደለም ::

https://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

23 Oct, 15:59


「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ አል ቀዋዒዱል ሒሳን القواعد الحِسان

│አል ሙተዐሊቀቲ ቢተፍሲሪል ቁርኣን
╰─────────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
│ t.me/SheikhMuhammedZainadam/10277

├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
📱 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
│ @SheikhMuhammedZain
│ @SheikhMuhammedZainadam
│ @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

╰╼───────────────╯

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

23 Oct, 07:40


ምንኛ ያማረ ግጥም ነው :-

ولا تمشِ فوق الأرض إلاّ تواضعاً 
فكم تحتها قومٌ هم منك أرفعُ

በምድር ላይ ስትራመድ ተናንሰህ ሳትኩራራ ተራመድ ምድር በውስጧ እኮ ካንተ የትና የት የላቁ ሰዎችን ነው አቅፋ የያዘችው

نعم والله حق وحقيق بلا ريب
=

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

23 Oct, 04:53


ታዋት ትመርበት የሱናዋን ጀግና

የሂጃቧን ንግስት የተዉሂድ አረበኛ ሰለፍያዪን እንስት

እንቅፋት አትሁኗት ኢልሟን ትቅሰምበት
በተዉሂድ ብረሀን ትደግ ትድመቅበት

በንፁህ ልቧላይ ኢማን ትትከልበት
በአቂዳ ብትረ ሽረክን ታጉርፍበት
በኒቃብ ተዉባ ታዋት ትኑረበት
https://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

23 Oct, 04:06


ተስፋ ያልቆረጠች ልብ
አንድ ቀን የተስፋ ባለቤት ትሆናለች ባላህ ፍቃድ

ተስፋ መቆረጥ ደሞ የደካሞች ነዉ ስለዝህ
ድክመትን ወደኋላ ጥንካሬን ተላብሶ
ወደፊት!
https://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

23 Oct, 03:39


ዋጋህ ስንት ነው? ስንት ታወጣለህ?
~
አላህ ስለ ነብዩ ﷺ ሲገልፅ ዘራቸውን፣ ሀብታቸውን ወይም መልካቸውን አይደለም የጠቀሰው። ነገር ግን እንዲህ ነበር ያለው፦

{ وَإِنَّكَ لَعَلَىٰ خُلُقٍ عَظِیمࣲ }
"አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ።" [አልቀለም፡ 4]

* ዋጋህ በስነ ምግባርህ ልክ ነው።

[የተቀዳ]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

22 Oct, 04:07


🔖መጥፎ ጥርጣሬን ራቁ
ምክሬ ለባልና ሚስት  እንዲሁም ለቅርብ ቤተሰብ ፣ለጎረቤት ይላሉ

🎙️الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله


http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

22 Oct, 03:56


🔖ባንተና በአላህ መካከል ቀልብህን አስተካክል
ኸይር መልካም ነገርን ሁሉ ታገኛለህ ።

አላህ ሆይ ቀልባችንን በኸይር በመልካም ነገር የተሞላች አድርግልን።

. http://t.me/asselfya

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

21 Oct, 16:44


30 ምክሮች ለሙስሊሟ እህቴ!
~
1- ሒጃብሽ ሰፋ ያለና ረዘም ያለ ይሁን ።
2- አካሄድሽ ረጋ ያለና አደብ የተላበሰ ይሁን ።
3- በየቀኑ ብታጠፊ በየቀኑ ወደ አላህ ተመለሺ።
4- በአለባበስሽና በሥነ-ምግባርሽ ለሌሎች ሴቶችና ለሴት ልጆችሽ ምሳሌ ሁኚ።
5- ሊፕስቲክ ተቀቢዎች በዝተዋል፤ ግና ብዙዎች ስላደረጉት ጉዳዩ ትክክል ነው ማለት አይደለም ።
6- አዝማሚያው ያላማረሽን ቅርርብ በአጭር ቁረጪ።
7- ስትቀመጭ ሰብሰብ ሰተር ብለሽ ተቀመጭ።
8- ያልተፈቀደልሽን ባዕድ ወንድም ሆነ ሊያገባሽ የሚፈቀድለትን የቅርብ ዘመድ አትጨብጭ።
9- ከላይ አላህን ሳይታዘዙ፤ ዉስጤ ንፁህ ነው አላህን ፈራለሁ ማለት ቅጥፈት ነው።
10- ከባዕድ ወንድ ጋር ስታወሪ መቅለስለስ በሽታ ያለበትን በሽታውን መቀስቀስ ነው።
11- መስመር እየሳቱ የሚመስሉ የስልክ ወሬዎችንና ቻቶችን ቁረጪ።
12- በማይረባ ነገር እና ማ/ዊ ሚዲያ ላይ ዉድ ጊዜሽን አታጥፊ።
13- ወንድ ከኋላ እየተከተለ ደረጃ አትው።
14- ሙዚቃ የተቆጣጠረዉን ልብ ቁርአን ለቆት ይወጣል ።
15- እየተኳኳሉና እየዘለሉ አላህን እና መልዕክተኛዉን እወዳለሁ ማለት ዉሸት ነው።
16- ሒጃብና ኒቃብ እየለበሱ መጥፎ መሥራት የኢስላምን ንጽሕት ሙስሊምን ሥም ጭምር ማጠልሸት ነው።
17- ሆነብለሽ ወንዶችን አትፈታተኚ።
18- በሐራም መንገድ ገንዘብም ሆነ ትዳር ባገኙት አትቅኚ።
19- ያለ ኒካሕ የተወለደ ልጅ አባት የለዉም ።
20- ደረትሽን አትክፈቺ አታሳብጪም።
21- ቀሚስሽን ከኋላም ሆነ ከፊት አትቅደጂ።
22- ፀጉርሽን አትጎዝጉዢ አትቀጥይ።
23- ሽቶም ሆነ ዶድራንት አትቀቢ።
24- ሊፍት ስትገቢ ከወንድ ጋር ብቻሽን አትግቢ።
25- ብቻሽን ባዶ ቤት ዉስጥ አትደሪ።
26- ተሰተሪ በሁሉም ነገር አላህ ይሰትርሻል።
27- ስትስቂ በስሱ፤ ሰታወሪ ድምጽሽ ዝቅ ይበል ።
28- በሥራ ቦታ ከሰዎች ጋር ባለሽ ግንኙነት ቀይ መስመር ይኑርሽ።
29- ተግባቢ እና ትህትና ያለሽ ሁኚ ።
30- በተቻለሽ መጠን አላህን ፍሪ።
አላህ ይሠትረን።
=t.me/Sle_qelbachn1

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

20 Oct, 17:03


አንዳንዴ ጩኸቶች ተጽኖ አላቸው።እውነት እስከሚመስሉ ድረስ ሌላውን አካል ዝም እስከማስባል ድረስ አቅም ይኖራቸዋል።ግን ትክክል ሆነው እይደለም።በአንድ ትንሽ ኩሬ ውሃ ውስጥ ሁነው ከ10 የማይበልጡ እንቁራሪቶች ሰፈሩን ይረብሹታል።በዛ የሚልፉ ሰዎች እንኳን ወሬ ላይ ቢሆኑ እነርሱ ዘንድ ሲደርሱ ጸጥ ይላሉ።ይሄን ያደረጉት ደግሞ ወሪያቸው አልቆ ሳይሆን በጯሂዎች ተረብሽው በዝምታ እንለፋቸው ብለው እንጂ ከዞሮባቸውማ አንድ ድንጋ ጣል አድርገው ጠቅላላ ፀጥ ያደርጓቸዋል።ውሸታሞች ናቸዋ።

*ከገባህ ገብቶሃል።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

5,601

subscribers

598

photos

189

videos