Planet Of Knowledge✨ @planet_of_knowledge Channel on Telegram

Planet Of Knowledge

@planet_of_knowledge


ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው

♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ
🎴አስተማሪ ታሪኮች
🎴አስደናቂ እውነታወች
🎴አስቂኝ ክስተቶች
🎴አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች
🎴የተለያዩ መፅሐፍት
🎴አስቂኝ ምስሎች
🎴እና ሌላም ሌላም.....

📥📥📥📥📥📥📥
ያሎትን አስተያየት በ
@Khalidoooooooo

@Yempire

Planet Of Knowledge✨ (Amharic)

ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነውnnከዚህ ቻናል በታሪኮች እና እውነታወች አስተማሪ ሲሆን አስተናጋጅም ገለጣለሁ ብለው ከመታየቱም ጋር የሚንቀሳቀስ እውነት እንደሆነ አገኛለሁ። በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ? በእነዚህ አስተማሪ ታሪኮች ላይ በጣም የሚሳይንስ እውነታወችን ለማስገባት፣ በፀሐይ የተለያዩ መፅሐፍትን ለማንበብና ሌላም ሌላም ቦታዎችን ለማግኘት ያድርጉ። ይህ ቻናል የሚከበረውን ያልቻሉ አስቂኝ ምስሎችንና ችግሮችን ነው።nnእናሳዝናለን ከሆነ የባህል ተማሪ የትምህርት ዘርፍ ቻናል፣ Planet Of Knowledge✨፡፡

Planet Of Knowledge

10 Jan, 15:45


Jonathan Tee ይባላል። ሰውን የመክሰስ ሱስ ስላለበት ቢል ጌትስን እና የሮማውን ሊቀ ጳጳስ በነድክት(6ኛውን) ጨምሮ ከ4000 በላይ ሰዎች ላይ ክስ ከፍቷል።

ጊነስ ዎርልድም ብዙ ሰዎችን በመክሰስ ከአለም አንደኛ ብሎ ስሙን በመዝገብ ላይ አሰፈረ፡

ይሄን የሰማው ዮናታን ግን እንዴት ያለ እኔ ፍቃድ ስሜ በጊነስ ዎርልድላይ ይሰፍራል በማለት እነርሱንም ከሰሰ



ይሄን
ፖስት ካየው አልቅልኝ 😬


@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

09 Jan, 14:25


🔥🇺🇸

12.9 ሚሊዮን ዶላር ቤት

የታዋቂው ሆሊውድ ፊልም አክተር
Harrison Ford በቅርቡ በ12 .9 ሚሊዮን ዶላር

ወደ ብር ሲመነዘር :-

* 1 ቢሊዮን 622 ሚሊዮን 820 ሺህ ብር ሲሆን

በዚህ ሁሉ ብር የገዛው ቤት አይኑ እያየ ሙሉ ለሙሉ ውድሞበታል ፖሊስም በመኪና ወስደውት በእሳቱ ምክንያት ከቤታቸው ከተፈናቀሉት ስዎች ጋር ተቀላቅሏል

የእሳቱ ሰደድ ከጫቃ የተነሳ
ከተማዋን እያጥለቀለቃት ይገኛል::

Planet Of Knowledge

09 Jan, 09:40


አንድ የሩሲያ ድመት የዩክሬንን ድሮን በእጁ መቶ ሲጥል

©️ Haileab Ameha


✈️@Planet_Of_Knowledge✈️

Planet Of Knowledge

08 Jan, 08:34


በአንድ ወቅት ኢራን እነዚህን ተጫዋቾች ለሴቶች ብሄራዊ ቡድኗ አስልፋ ስምንቱ ወንድ ሆነው መገኘታቸው እና ፊፋ ቅጣት እንደጣለባት ታስታውሱ ይሆንን?


10 ቁጥር 😬


❄️@Planet_Of_Knowledge❄️

Planet Of Knowledge

07 Jan, 03:54


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

መልካም በዓል❤️


🎉❄️❄️❄️🤔🤔🤔🗣️
🚀@Planet_Of_Knowledge
🎆❄️❄️❄️❄️🤔🤔🤔

Planet Of Knowledge

06 Jan, 07:26


ላለማልቀስ_መጨከን

ወቅቱ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነው። ጃፓን ክፉኛ ተደቁሳለች። ምድር የሬሳ ማሳ ሆናለች። የአሜሪካው ፎቶግራፈር አንድ ህፃን ላይ ቀልቡ አረፈ። ቤተሰቦቹን ያጣ፣ የሞተ ታናሽ ወንድሙን በጀርባው ያዘለ ህፃን። ሐዘኑን በእልህ የዋጠ፣ ላልማልቀስ የጨከነ ህፃን።

ወንድሙን ሬሳ ወደሚቃጠልበት ቦታ ይዞ ሄደ። የሚያቀጥለው ሰው "አምጣ የተሸከምኸውን ነገር ልቀበልህ" አለው።

ህፃኑም በንዴት "የተሸከምሁት ወንድሜን እንጂ ዕቃ አይደለም" አለው። ጨክኖ ከወንድሙ መለዬት አልቻለም። ነገር ግን ማልቀስ አልፈለገም። ከንፈሮቹን ነክሶ ሳጉን ወደ ውስጥ ሞጅሮታል። ይህ ምስል ዛሬ ድረስ በጃፓን እንደ ትልቅ የጥንካሬ ማሳያ ይቆጠራል። ጃፓን ከዚያ በኋላ ላለማልቀስ ወሰነች። እነሆ ላለፉት 80 ዓመታት ጃፓን አላለቀሰችም !!



♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
😊 @Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

05 Jan, 05:39


በCOVID-19 የአለምን ህዝብ ምስቅልቅሉን ያወጣችው ቻይና ሌላ Virus ፈብርካልናለች🎧

ፈጣሪ ይርዳን😊

Planet Of Knowledge

04 Jan, 08:57


🌀በ ሰሜን ኮሪያ Porn ፊልም ማየት በሞት ያስቀጣል።👏
እኛጋስ ቅጣቱ ምንድነው ?



♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        🌐🌐🌐🌐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
📶@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

04 Jan, 08:04


👀ይህ ሰው ለ 8 ዓመት ማጨስ ያቆምና ለማጨስ ያጠፋ የነበረውን ገንዘብ በመቆጠብ መኪና ገዛ ። ግን የሚያሳዝነው በመኪና አደጋ ሞተ😀 !
ቢያጨስ ይሻል ነበር ትላላችሁ ?😀

🎊💬💬🟡🗣
🚀@Planet_Of_Knowledge
🎆

Planet Of Knowledge

03 Jan, 19:50


አንድ ልጅ በ ወጣት ልጅ ቀብር ስርዓት ላይ ሆኖ ይስቃል ከዛ ይህንን ያዩት አባት እንዴት በዚህ ለጋ ልጅ ሞት ትስቃለህ ? ይሉታል

ልጁም :- ከጓደኞዬ ጋር ስንገናኝ ሁሌም ቢሆን እንድንስቅ ቃል ተግባብተን ነበር ቢሆንም ግን ልቤ እያለቀሰ ነው ይላል :

ልጁ ይቀጥልና :- ምርጡ ጓደኛዬ እንዲህም ብሎኝ ነበር አለ : አሱም " እኔ ስሞት እንዳታለቅስ ምክንያቱም በዛ ሰዓት እንባህን ልጠርግልህ ከጎንህ አልኖርም "

ቃሉን የሚጠብቅ መልካም ጓደኛ ይሰጠን



ኮሜንት ላይ ምን እንደተሰማችሁ ፃፉልን :

@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

03 Jan, 09:30


በ2017 አልቫሮ ሞራታ ለአንዲት አድናቂው ማልያ ላይ በመፈረም ላይ ሳለ ቀና ብሎ ሲያያት መልከመልካም ሆና በማግኘቱ የፍቅር አጋሩ አደረጋት ብሎም አግብቶ የልጆቹ እናት አደረጋት ይህች ሴት ከጥቂት ወራት በፊት ከሞራታ ግማሽ ንብረቱን ተካፍላ መለያየታቸው ተሰማ🖤

credit:--433

⭐️@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

02 Jan, 10:26


📸በ1930 የህዝብ አይሮፕላን ውስጡ እንዲ ነበር


❤️@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

31 Dec, 21:04


Happy New Year! 🎆 🚩

Planet Of Knowledge

30 Dec, 17:33


እናንተ በሰውየው ቦታ ብትሆኑ ለማን ነበር የምትነሱት? ለምን?


📱@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

25 Dec, 05:28


በርካታ ሳይንቲስቶች እንዳረጋገጡት ከሆነ ቶሎ ወይም ያለእድሜያቸው በጊዜ ፂም የወጣላቸው ወንዶች የመመለጥ እድላቸው በጣም ሰፊ ነው


📱@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

24 Dec, 11:00


በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ልብ ሰብሯል 👇

የማይመለስ የአሳ አጥማጆች አሳዳጊውን ለመጠበቅ በየቀኑ ባህር ዳርቻው ላይ ይቀመጣል

ይህ ውሻ Vaguito ይባላል በፔሩ Punta Negra የባህር ዳርቻ ላይ ህይወቱን የሚያሳልፈው ውሻ ነው ፣ የውሻው አሳዳጊ እና ዓሳ አጥማጁ ከዓሣ ማጥመድ ጉዞው እስኪመለስ ድረስ በባህር ዳርቻው ቁጭ ብሎ በተስፋ ይጠባበቀዋል።

የ Vaguito ታሪክ በአሁኑ ሰአት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ልብ ሰብሯል። የቫጊቶ ልብ የሚሰብር ታሪክ Jolie Mejia የተባለች ፔሩዋዊት ሴት በአጋጣሚ Lima ግዛት ከሚገኙት ፑንታ ኔግራ የባህር ዳርቻ ላይ ስትጓዝ Vaguito የተባለውን ይህ ውሻ ወደ ውቅያኖስ ትኩር ብሎ ሲመለከት አስተዋለች።

ወጣቷ በባህር ዳርቻው የረጅም ሰአታት ቆይታ አድርጋለች ውሻው ግን ባለበት ሆኖ ትኩር ብሎ ውቅያኖሱን መመልከቱን ቀጥሏል

ውሻውን ( ና ) የሚለው ማንም ሰው አልመጣም። በመጨረሻም, አንድ ሰው በአጠገቧ ሲያልፍ የሴቲቱን ፊት ገፅታ ተመለከተና ያሳሰባትን የውሻውን አሳዛኝ ታሪክ ነገራት.

ውሻው ቫጊቶ በአካባቢው በሁሉም ሰው ዘንድ የታወቀ እና ተወዳጅ ውሻ መሆኑን ነገራት። አሁን ከባህር ዳርቻው ብዙም በማይርቅ ቤት ውስጥ ጥሩ እንክብካቤ ከምታደርግለት ሴት ጋር ይኖራል።

ነገር ግን ከአመታት በፊት በባህር ላይ የሞተው ዓሣ አጥማጅ የእሱ አሳዳጊ ነበረ። Vaguito ከአሳዳጊው የማይለይ እና በተጓዘበት ሁሉ ከጎኑ ያጅበው ነበር ።

አንድ ቀን ግን ዓሣ ማጥመጁ አሳ ለማጥመድ ባህሩ ላይ ተንሳፎ ለአደን ጉዞ ካረገ በኋላ ተመልሶ አልመጣም።
ያኔ ነው እንግዲህ ውሻው አሳ አጥማጁ ( አሳዳጊው ) ተመልሶ እስኪመጣ መጠብቁን ተያያዘው

እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ, በየቀኑ ወደዚህ መጥቶ ባሕሩን እየተመለከተ አሳ አጥማጁ ተመልሶ እስኪመጣ ድረስ ይጠብቃል"

ሰውዬው ለጆሊ በአካባቢው ያለው ሰው ሁሉ የቫጊቶን አሳዛኝ ታሪክ እንደሚያውቅ እና ሁልጊዜም ወደ ውቅያኖሱ መጥቶ ለጥቂት ሰዓታት ከተመለከተ በኋላ ወደ ቤት ይሄዳል ግን በሚቀጥለው ቀን ተመልሶ ይመጣል ሲል ታሪኩን አጫወታት

እሷም የቫጊቶ ወደ ውቅያኑሱ እየተመለከተ በናፍቆት የሚጠብቀውን ሰው ሲመለከት የሚያሳየውን ፎቶው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ካሰራጨች በኋላ፣

እኤል ኮንፊደንሻል እና ላ ቫንጋርዲያን ጨምሮ በተለያዩ የደቡብ አሜሪካ ጋዜጦች የፊት ገፅ ሆኖ መውጣት ጀመረ። የእሱ ልብ የሚነካ ታሪክ አሁን ወደ ምዕራባዊ ሚዲያም ተሰራጭቷል እናም የአለምን ህዝብ ልብ ማቅለጥ ቀጥሏል።

Planet Of Knowledge

21 Dec, 16:25


#ይህንን_ያውቃሉ ?

በአውስትራሊያ ሀገር ውስጥ ያለው የካንጋሮ ብዛት የነዋሪውን 2 እጥፍ ሊሆን ተቃርቧል ።

ካንጋሮዎች ➨ 45.19 ሚሊዮን ሲገኙ

ሰዎች ➨ 25.25ሚሊዮን ብዛት እንዳሉ ተገልጿል ። 😳

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

19 Dec, 16:50


🇺🇬 😮

ሴቶችን ለይቶ የሚያጠቃው “አስደናሽ” ወረርሽኝ

በኡጋዳ ምንነቱ ያልታወቀ እና ሴቶችን ብቻ ላይቶ የሚያጠቃ “የሚያስደንስ ወረርሽኝ” መከሰቱ ተሰምቷል።

ኡጋንዳውያን “ዲንጋ ዲንጋ” እንደ ዳንስ መንቀሳቀስ ሲሉ የሰየሙት ወረርሽኙ እስካሁን በ300 ሴቶች ላይ መከሰቱንም የጤና ባለሙያዎች ተናግረዋል።

ወረርሽኙ ቡንዲቡግዮ በተባለ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን፤ ከፍተኛ ትኩሳት እና መራመድ አለመቻልም የበሽታው ምልክቶች መሆናቸውን የጤና ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ኬይ ክርቶፈር ገልጸዋል።



@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

16 Dec, 09:16


የአሜሪካ የፖሊስ ውሻዎች ወደ ቡድን ለመግባት የመጨረሻ የሚፈተኑት ፈተና ራስን መቆጣጠር መቻል አለመቻላቸውን ነው !! ራሱን የተቆጣጠረ ውሻ ወደ ቡድኑ ይቀላቀላል።



@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

14 Dec, 13:28


QUIRKYALONE (ኩዊርክያሎን) ማለት ከአንድ ሰው ጋር ግንኙነት ከመፍጠር ይልቅ SINGLE (ነጠላ) መሆንን የሚመርጡ ሰዎች ናቸው።

Planet Of Knowledge

14 Dec, 07:07


ማነው ???

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

13 Dec, 18:44


ማነው ???

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

10 Dec, 12:12


የሁለት የተለያዮ አለም ምስሎች በ 1 ምስል ባንድ ላይ


@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

10 Dec, 12:08


🌐Telegram Star በማይታመን ዋጋ መግዛት ለምትፈልጉ ።

Dm ማድረግ ብቻ ።
🔽🔽🔽
@Yempire

Planet Of Knowledge

10 Dec, 07:15


ኢራናውያን ከጥንቷ ግብፅ ጋር ባደረጉት ጦርነት ድመቶችን እንደ ጋሻ ተጠቅመው አሸንፈዋል። ምክንያቱም በዚያን ጊዜ ግብፃውያን ድመት አምላኪ ስለነበሩ ድመትን መጉዳት በሃይማኖታቸው የተከለከለ ነበር።


@planet_of_knowladge
@planet_of_knowladge

Planet Of Knowledge

07 Dec, 16:09


ELPA

⚠️በመላ ሀገሪቱ ሀይል ተቋርጧል።

                  

Planet Of Knowledge

07 Dec, 06:43


🇨🇳 Vs 🇪🇹


ቪዲዮውን ይሄው

Planet Of Knowledge

07 Dec, 06:39


🇨🇳 Vs 🇪🇹

ሰርግ ወይንስ .........

አንድ ቻይናዊ ከ2 ጎደኞቹ ጋር ሆኖ
የአንዲት ልጅ ቤተስብ ጋር ለሰርግ ሽምግልና ይመጣል

ተቀመጥ ሲባል አረ በፍፁም የመጣንበትን ሳንናገር እና እሺ ሳንባል አንቀመጥም እያለ ይቀውጠዋል::

እሺ ቀጥል ሲባል ልጅዎትን ለልጃችን ልንድር እንፈልጋለን ይላል

ከዛ የልጅቷ ቤተሰብም

እሺ ሰውየው ምን አለው ሲባል:-

ያለውን ይዘረዝራል

ገንዘብ አለው🤑
መኪና አለው🚘
ፍቅርም አለው 😍
የሚል ከዛ ቤተሰብ ግን ለኛስ በየወሩ ቻይናው ስንት ይሰጠናል ብለው ድርድር ይጀምሯሉ

ቤተሰብ በመጀመሪያ ልጃችንን ከሰጠን ለኛ
በየወሩ 40 ሺህ ብር ታስገባለህ ሲባል ሽምግልና የመጣው ሰውዬ ከቆመበት ቁጭ ብሏል::


እውነት እነደዚህ ከባህል ያፈንገጠ ነገር መደረገ አለበት ትላላችሁ ወይንስ ቤተሰብም ልጁን ለትዳር ሲስጥ በየወሩ ከባል ደሞዝ ማግኘት አለበት ትላላችሁ ?

ግን ሰርግ ጥሩ ነው እያገባችሁ....

Planet Of Knowledge

06 Dec, 14:28


ይሄ ምታዩት ዩጋንዳ ያለ ባህል ነው 🤩

ልታገባ ስትል መጀመርያ እንዲ ዘመድ ኣዝማድ ጎረቤት ተሰብስቦ ፍራሽ ይነጠፍልህና ከሚስትህ ታላቅ እህት ወይ ኣክስት ጋ ላላ ትላለህ።የሚስትህ ዘመዶች የኣልጋ ላይ ብቃትህን ማወቅ ስለሚፈልጉ ሚሰጡህ ፈተና ነው።😂

ፌዴሬሽኑ የልምምድ ጨዋታ እንደሚለው ኣይነት ነው።

Planet Of Knowledge

04 Dec, 16:29


ይሄንን ያውቃሉ ?

ወጀቦች እና ማእበሎች የሚፈጠሩት በጨረቃ ምክንያት ነው።

ጨረቃ ባላት የግራቪቲ ስበት ምክንያት በምድር ላይ ያሉትን ውቂያኖሶች ማንቀሳቀስ ትችላለች ይሄንን ተከትሎ ትላልቅ ሱናሜዎች እና መእበሎች በኛ አለም ላይ ይፈጠራሉ።

@planet_of_knowladge
@planet_of_knowladge

Planet Of Knowledge

02 Dec, 16:25


☺️የጃፓኑ ኩባንያ የሰው ማጠቢያ ማሽን ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ🐵

❤️በኦሳካ ከተማ ላይ መቀመጫዉን ያደረገዉ የሻወር ቤት አምራች ሳይንስ ኩባንያ ሚራይ ኒንገን ሴንታኩኪ ወይም የወደፊቱ የሰው ልጅ ማጠቢያ ማሽን የሚል ስያሜ ማጠቢያ ማሽን መስራቱን አስታዉቋል፡

© A+

@planet_of_knowladge
@planet_of_knowladge

Planet Of Knowledge

01 Dec, 13:05


ይሄንን ያውቃሉ ?

ለወንድ ልጅ መጸ'ነስ ምክንያት የሆነው የዋይ ክሮሞዞም በመጥፋት ላይ  ይገኛል ሳይንቲስቶች እንዳረጋገጡት ከሆነ ለወንድ ልጅ መጸነስ ምክንያት የሆነው ይህ የዋይ ክሮሞዞም በመቀነስ ላይ የሚገኝ ሲሆን በሚቀጥለው ሁለት አስር አመታት ውስጥ የወንድ ልጅ ቁጥር በመጠኑ  ሊቀንስ እንደሚችል ይገመታል።

@planet_of_knowladge
@planet_of_knowladge

Planet Of Knowledge

01 Dec, 09:54


🎴በተለያዩ ጊዜያት ስልክ የሚያወሩ ሰዎች ስልክ ባልተፈጠረበተ ዘመን ሲጠቀሙ ካሜራ ውስጥ ገብተው ነበር እንዚህ ሰዎች ሰልኩን ከየት አምጥተውት ነው ማንስ ጋር ነው የሚደውሉት የሚታወቀ ነገር የለም ።
ይሄ ቪድዮ በጊዜ የሚጓዙ ሰዎች አሉ ወይም በእንግልዘኛው "time travel" የሚለውን ሐሳብ ይበልጥ ካጠናከሩ ማስረጃዎች አንዱ ነው ።

share

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
       
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

01 Dec, 09:49


Finch ይባላል 1000 ቶክኑ 1$ ነው 1ሰው ስትጋብዙ 1000 ይሰጣችኋል የሰበሰባችሁት ወደ ቶን ኪፕር ልካችሁ Swap ማድረግ ትችላላችሁ ማየት ማመን ነው


https://t.me/FinchAirdropBot?start=18475

Planet Of Knowledge

30 Nov, 06:04


በተሳፋሪዎች የተሞላዉ አዉቶብስ ጉዞ ላይ ነዉ ወዲያዉ የአካባቢዉ የአየር ሁኔታ ተቀያየረና አስፈሪ የነጎድጓድ ድምፅ የመብረቅ ብልጭታ መታየት ጀመረ፡፡
ተሳፋሪዎቹ አዉቶብሱ ከአሁን አሁን በመብረቅ ተመታ እያሉ መጨነቅ ጀመሩ መብረቁ ግን መኪናዉን እያለፈ ይወድቅ ነበር፡፡
እንዲህ አይነቱ አጋጣሚ ሁለት ሶስቴ እንደቀጠለ ሾፌሩ አዉቶብሱን ከአንድ ዛፍ ሃምሳ ጫማ ርቀት ሲቀረዉ አቆመና ተሳፋሪወቹን "ከእናንተ መሃል ዛሬ መሞቱ ግዴታ የሆነ ሰዉ አለ ከአሁን በኋላ አብሮን ከተጓዘ በእሱ ምክንያት ሌሎቻችንም አብረን ልንጠፋ እንችላለን።
ስለዚህ ሁላችሁም በየተራ እየወጣችሁ ያንን ዛፍ እየነካችሁ እንድትመለሱ እፈልጋለሁ መሞት ያለበት ሰዉ ካለም ዛፉን የነካ ጊዜ በመብረቅ ይመታል ሌሎቻችን ግን እንተርፍለን ማለት ነዉ!!" አለ ሁሉም የመጀመሪያዉን ተሳፋሪ ሄዶ ዛፍን እንዲነካ መጎትጎት ጀመሩ እሱም እየጨነቀዉና በፍርሃት ተዉጦ ሄዶ ዛፍን ነክቶ በሰላም ተመለሰ ምንም ሳይሆን በመመለሱም ልቡ በደስታ ጮቤ ረገጠች፡፡ መጨረሻ ላይ የነበረዉ ተሣፋሪ ተራ እንደደረሰ ሁሉም ሟቹ እሱ እንደሆነ በማሰብ ዐይኑን እያዩት እንዲሄድ ገፋፉት እሱም በመሞት ፍራቻ ተዉጦ ከአዉቶብሱ ወረደ። ከዛፉ ደርሶ እንደነካዉም ኃይለኛ ድምፅ ተሠማ አስፈሪ የመብረቅ ብልጭታም ሆነ...
መብረቁ ግን የመታዉ አዉቶብሱን ነበር። ውስጡ የነበሩት ተሳፋሪዎችም ሞቱ፡፡ እነዚያ ቀደም ብሎ አዉቶብሱን ያለፉት አደጋዎች ሁሉ ያለፉትም ለመጨረሻዉ ተሣፋሪ ንጽህና ነበር፡፡

ራሳችንን ሁልጊዜ እንደ ንጹህ እናያለን ግን ለምን?

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

29 Nov, 19:22


👀 ሰውዬው የባለፈውን ሙዝ ቆየት ብሏል አስቡት በ$6.2 Million ዋይም 784 ሚሊዮን 107 ሺህ የ ኢትዮጵያ በር ገዝቶት በበላው ሙዝ ሆዱን ሲያመው 😀 😭

Planet Of Knowledge

29 Nov, 19:10


በላው 🤩

ባለፈው ሳምንት በጨረታ ይህን
በፕላስተር የተጣበቀውን ሙዝ 🍌

* በ6.2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር

ወደ ብር ሲመነዘር:-
784 ሚሊዮን 107 ሺህ 508 ብር ከ60 ሳንቲም ሲሆን

ይሄን ሁሉ ሚሊዮን ብር አውጥቶ የገዛው
የcrypto Boss

* Justin Sun ሙዙን እልል ብሎ ልጦ በላው::

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

29 Nov, 18:41


✔️በአሁኑ ሰአት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ልብ ሰብሯል

የማይመለስ የአሳ አጥማጆች አሳዳጊውን ለመጠበቅ በየቀኑ ባህር ዳርቻው ላይ ይቀመጣል

ይህ ውሻ Vaguito ይባላል በፔሩ Punta Negra የባህር ዳርቻ ላይ ህይወቱን የሚያሳልፈው ውሻ ነው ፣ የውሻው አሳዳጊ እና ዓሳ አጥማጁ ከዓሣ ማጥመድ ጉዞው እስኪመለስ ድረስ በባህር ዳርቻው ቁጭ ብሎ በተስፋ ይጠባበቀዋል።

የ Vaguito ታሪክ በአሁኑ ሰአት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ልብ ሰብሯል። የቫጊቶ ልብ የሚሰብር ታሪክ Jolie Mejia የተባለች ፔሩዋዊት ሴት በአጋጣሚ Lima ግዛት ከሚገኙት ፑንታ ኔግራ የባህር ዳርቻ ላይ ስትጓዝ Vaguito የተባለውን ይህ ውሻ ወደ ውቅያኖስ ትኩር ብሎ ሲመለከት አስተዋለች።

ወጣቷ በባህር ዳርቻው የረጅም ሰአታት ቆይታ አድርጋለች ውሻው ግን ባለበት ሆኖ ትኩር ብሎ ውቅያኖሱን መመልከቱን ቀጥሏል

ውሻውን ( ና ) የሚለው ማንም ሰው አልመጣም። በመጨረሻም, አንድ ሰው በአጠገቧ ሲያልፍ የሴቲቱን ፊት ገፅታ ተመለከተና ያሳሰባትን የውሻውን አሳዛኝ ታሪክ ነገራት.

ውሻው ቫጊቶ በአካባቢው በሁሉም ሰው ዘንድ የታወቀ እና ተወዳጅ ውሻ መሆኑን ነገራት። አሁን ከባህር ዳርቻው ብዙም በማይርቅ ቤት ውስጥ ጥሩ እንክብካቤ ከምታደርግለት ሴት ጋር ይኖራል።

ነገር ግን ከአመታት በፊት በባህር ላይ የሞተው ዓሣ አጥማጅ የእሱ አሳዳጊ ነበረ። Vaguito ከአሳዳጊው የማይለይ እና በተጓዘበት ሁሉ ከጎኑ ያጅበው ነበር ።

አንድ ቀን ግን ዓሣ ማጥመጁ አሳ ለማጥመድ ባህሩ ላይ ተንሳፎ ለአደን ጉዞ ካረገ በኋላ ተመልሶ አልመጣም።
ያኔ ነው እንግዲህ ውሻው አሳ አጥማጁ ( አሳዳጊው ) ተመልሶ እስኪመጣ መጠብቁን ተያያዘው

እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ, በየቀኑ ወደዚህ መጥቶ ባሕሩን እየተመለከተ አሳ አጥማጁ ተመልሶ እስኪመጣ ድረስ ይጠብቃል"

ሰውዬው ለጆሊ በአካባቢው ያለው ሰው ሁሉ የቫጊቶን አሳዛኝ ታሪክ እንደሚያውቅ እና ሁልጊዜም ወደ ውቅያኖሱ መጥቶ ለጥቂት ሰዓታት ከተመለከተ በኋላ ወደ ቤት ይሄዳል ግን በሚቀጥለው ቀን ተመልሶ ይመጣል ሲል ታሪኩን አጫወታት

እሷም የቫጊቶ ወደ ውቅያኑሱ እየተመለከተ በናፍቆት የሚጠብቀውን ሰው ሲመለከት የሚያሳየውን ፎቶው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ካሰራጨች በኋላ፣

እኤል ኮንፊደንሻል እና ላ ቫንጋርዲያን ጨምሮ በተለያዩ የደቡብ አሜሪካ ጋዜጦች የፊት ገፅ ሆኖ መውጣት ጀመረ። የእሱ ልብ የሚነካ ታሪክ አሁን ወደ ምዕራባዊ ሚዲያም ተሰራጭቷል እናም የአለምን ህዝብ ልብ ማቅለጥ ቀጥሏል።

Planet Of Knowledge

29 Nov, 16:12


ይህንንስ ያውቃሉ

አንበሳ ሚሸናው በቂጡ ነው

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

29 Nov, 16:02


ይህን ያውቁ ኖሯል ?

አንድ ዝሆን በ24 ሰዓት ውስጥ 450 ኪሎግራም የሚመዝን ምግብ ይመገባል። ከሚመገበው ውስጥ በምግብ መፈጨት ሂደት የሚያልፈው 50 በመቶው ብቻ ነው። በ24 ሰዓት ውስጥ የሚፀዳዳው አንዴ ሲሆን 150 ኪሎግራም እበት ይጥላል

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

27 Nov, 15:41


ይህን አሳዛኝ የእናትነት መስዋዕትነት ምልክትና ተምሳሌት የሆነውን ፎቶ ያነሳው ደቡብ አፍሪካዊ ፎቶግራፈር ማርክ ደምብልተን ነው።

እናት አንበሳ ልጇን ከአዳኞች እንስሳት ለማዳን ስትል ሞት ቀረሽ ፍልሚያ አድርጋለች ።

ልጇን ለማዳን ባደረገችው ትግል አድና ለመብላት የምትጠቀምበትን አንዱን የፊት ጥርሷን አጥታለች፤ ቤተሰቦን በአደን ለምትመግብ አንበሳ የአንድ የፊት ጥርስን ማጣት ምን ያህል እንደሚጎዳ አስቡት።

እናት አንበሳ ልጇን ለማዳን ስትል ከሌሎች እንስሳት ጋር ከፍተኛ ፍልምያ አድርጋ ጥርሷን አጥታ ፊቷ ደም በደም ሆኖ በድል አድራጊነት ስሜት ልጇን በአፎ ይዛ ትታያለች።

ትንሹ አንበሳ ግን እናቱ እሱን ለማዳን ስትል የከፈለቸውን መስዋዕትነት ያወቀና የተረዳ አይመስልም።

ይህ ሁሉ መሰዋእትነት የተከፈለለት አንበሳ ነገ ሲያድግ መንጋውን በጀግንነት ከጠላት እንደሚመክትና እንደሚጠበቅ ተስፋ ይደረግበታል።

እናት

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

27 Nov, 04:05


ሌሎች በገዛ መሬታቸው በወራሪዎች እንደ እንሰሳ ሲገዙ በነበሩበት ሰዓት የጫካውን ንጉስ የቤት እንሰሳ ያደረግን ድንቅ ህዝብ ነን

ብዙ ችግሮችና የሚያማርሩ ጉዳዮች ቢኖሩም በእርግጥም የሚያኮራ ታሪክ እንዳለን አንዘንጋ✌️

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

26 Nov, 11:23


✔️ኪሊዮፓትራ ተመራማሪዋ ንግሥት


የፈረኦን ስርወ-መንግሥት ከመሩ ዝነኛ ነገሥታት
መካከል አንዷ ናት ኪሊዮፓትራ። ታሪክ እና አፈ-ታሪክ ኪሊዮፓትራን ለሥልጣኗ ሴትነቷን እና ሥጋዊ አማላይነቷን እንደምትጠቀም አድርጎ ቢስላትም እሷ ግን ከዚህ በላይ ሊነገሩ እና ሊወሱ የሚችሉ ገድላት ባለቤት ናት።

ኪሊዮፓትራ በዘመኗ ከነበሩ አሰላሳዮች እና አሳቢዎች ተርታ መጠራት የምትችል ንግሥት ነበረች። እሷ በጊዜው ዝነኛ በነበሩት ሄሌኒስቲክ (Hellenistic intellectuals) ምሁራን ነበር በአሌክሳንደሪያ የተማረችው።ጂኦግራፊ፣ ፍልስፍና፣ አስትሮኖሚ፣ ታሪክ፣ ማቲማቲክስ፣አልኬሚ፣ህክምና፣
ዞሎጂ፣ ኢኮኖሚክስ እና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲን ልቅም አድርጋ ተምራለች።

ሌላው የኪሊዮፓትራ ድንቅ ችሎታ ብዙ ቋንቋዎችን መናገር መቻሏ ነበር። ጥንታዊ የግብጽን ቋንቋ፣የግሪክን ቋንቋ፣ የአይሁዳዊያንን፣ የሶሪያዊያንን እና የኢትዮጵያዊያንን ቋንቋ ጨምሮ ሌሎች ቋንቋዎችንም የመናገር ችሎታ
ነበራት።

ኪሊዮፓትራ የተለያዩ ጥናቶችን ሰርታ መጻህፍትንም የጻፈች ንግሥት ነበረች።የተለያዩ መጻህፍትን በእጽዋት እና በኮስሚቶሎጂ (ስለ ስነ-ውበት የሚያጠና) ዙሪያ ጥናት በመስራት ጽፋለች። ይሁንና ዝነኛው የአሌክሳንደሪያ ቤተ-መጻህፍት ሲቃጠል የኪሊዮፓትራ ሥራዎችም አብረው የእሳት እራት ሆነዋል።

ጋለን የተባለ የህክምና ባለሞያ የተወሰኑ የኪሊዮፓትራ የጥናት ውጤቶችን
በማግኘት እንደገና የጻፋቸው ሲሆን በተለይም ለወንዶች የተመለጠ ጸጉራቸውን የሚመልስ ቅባት ኬሚስትሪ ከሷ መጽሀፍ ላይ ማግኘቱ እና ለህክምና እንደሚጠቀምበት ይነገራል።

የኪሊዮፓትራ ዘመን የጥንታዊት ግብጽ ወርቃማ ዘመን እንደነበር ታሪክ ይነግረናል።

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

26 Nov, 04:56


ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ የህዝብ ብዛት ከ1 ሚሊየን በላይ የተቆጣረበት ከተማ የጣሊያኗ ሮም ናት ።

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

25 Nov, 11:03


ማላዊ 🤝 የአይጥ ጥብስ

ከሀገረ ማላዊ ተወዳጅ ምግቦች አንዱ የአይጥ ጥብስ ነዉ።

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

24 Nov, 09:56


📚አስተማሪ ታርክ

👨‍⚕ሀኪሙ በደረሰዉ ድንገተኛና አስቸካይ ጥር እየተጣደፈ ወደ ሆስፕታል ይገባል። ወደ አሁኑ ልብሱን ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ሲሄድ የታማምዉ ልጅ አባት በር ላይ ያገኛዋል።  አባትዮ ባለዉ በለለዉ ኃይሉ  እየጮኸ😠  የኔ ልጅ ታሞ ልሞት ጫፍ ላይ እያለ አንተ የትም ዞረህ ትመጣለህ ትንሽ ህልናህ አይወቅስም አለዉ።
👨‍⚕ሀኪሙም ረጋ ብሎ <ከሆስፕታል
#ዉጭ ነበርኩ እንደተደወለለኝ በቻልኩት ፍጥነት ነዉ የመጣሁት> አለዉ።  
👨አባትየዉም< ያንተ ልጅ በሀኪም እጦት ምክንያት ብሞት ምን ታረጋለህ ማርፈድህ ሲያንስ ትከራከርኛለህ ለነገሩ ሀኪሞች ስትባሉ ሁላችሁም አንድ ናችሁ☹️ አለ በብስጭት።
👨‍⚕ሀኪሙም አሁን እኔ ልግባና ለልጅህ የሚችለዉን ሁሉ አረጋለዉ አንተ ደግሞ ወደ ፈጣር ፀልይ ሁሉም መልካም ይሆናል😳 ብሎት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገባ።
ሰዓታትን ከፈጀው የቀዶ ጥገና ህክምና ቦሃላ ሀኪሙ ስራዉን ጨርሶ ወጣ። 
ለአባትዮም <<ፈጣር ይመስገን ልጅህ ተርፋል🙏>> ብሎት የአባትዮዎን ምላሽ ስያጠብቅ በመጣበት ፍጥነት እየሮጠ ሄደ።🏃

አባትየው ወደ ኣንዷ nurse ተጠጋና <ምን ዓይነት መጥፎ ሀኪም ነዉ አርፍዶ መምጣት ሲያንሰዉ ስለ ልጄ ዝርዝር ሁኔታ ሲያነግረኝ እንዴት ይሄዳል> አላት እየጮሄ።😡

ነርሷም በእመባ ታጅባ 😢😢እንድህ አለችዉ<ልጁ በመኪና አደጋ ትናንትና ነዉ የሞተበት ቅድም ስንደዉልለት የልጁን ቀብር አቋርጦ ያንቸን ልጅ ልያድን መጣ። አሁን ደግሞ ያንተን ልጅ ካዳነ ቦሃላ የልጁን ቀብር ለመጨረስ ነዉ የሄደዉ አለችዉ።
😒አባትየው በሃፍረት አንገቱን ደፋ።😔 ስመታዊ ሆኖ በተናገረዉ ነገር ክፉኛ ተፀፀተ።😞

ነገሮችን ሳናጣራ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትርፉ አንገት መድፋት ነዉና በራሳችን መንገድ ነገሮችን አጣርተን እንወስን።🙏

መልካ
ም ቀን😊😘

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

22 Nov, 12:43


ቤተሰብ ተከታታይ አሪፍ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ እንጀምር ?

Planet Of Knowledge

22 Nov, 11:34


የፎቶ ግብዣ🥺

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

22 Nov, 08:28


በጣም የሚከብዳቹ የትምህርት አይነት ምንድነው ?🤓

Planet Of Knowledge

21 Nov, 17:24


አዲስ ተች ስልክ የገዛችው አባትዋ ሲያይ >>👨‍🦳አባት "ስልኩን ስገዢ  መጀመሪያ ያደረግሽው ምንድነው? ብሎ ጠየቃት?

👱‍♀ልጅ፦"በመጀመሪያ ያረኩት ስክሪኑ እንዳይጫጫር ሲቲከር ለጠፍኩበት"

👨‍🦳አባት፦እንደዚ እንድታደርጊ የገፋፋሽ ሰው አለ?

👱‍♀ልጅ፦"የለም

👨‍🦳አባት፦"ምርቱን እንደ ማንቋሸሽ አይሆንም ግን……?

👱‍♀ልጅ፦"ኧረ አባዬ!እንደውም ሚመክሩን እንድለጥፍበት ነው

👨‍🦳አባት፦"የሸፈንሽው ግን ርካሽ ስለሆነ ወይም ስለሚያስጠላ ነው"

👱‍♀ልጅ፦"በነገራችን ላይ የሸፈንኩት ……እንዳይበላሽብኝና ብዙ ጊዜ እንዲያገለግለኝ ነው"

👨‍🦳አባት"ስትሸፍኝው……ግን ውበቱ አልቀነሰም"

ልጅ"እንደውም አምሮበታል በዛ ላይ እንዳይበላሽ ይከላከልልኛል"

👨‍🦳አባት፦በአባትነት አይን እያያት……አንድ ጥያቄ ብጠይቅሽ………ከስልክሽ የሚበልጠውን ገላሽን እንድትሸፍኝው እሺ ትይኛለሽ?


@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

20 Nov, 17:01


አንድ ወላጅ አባት ከመሞቱ በፊት ለወንድ ልጁ እንዲህ አለው። ይሄን የምትመለከተውን ሰአት የሰጠኝ የኔ አባት ለአንተ ደግሞ አያትህ ነው ይህ ሰአት ከ 200 አመት በላይ ይሆነዋል። ዛሬ ይሄን ሰአት ላንተ መስጠት እፈልጋለሁኝ ነገር ግን ከመስጠቴ በፊት ከመንገዱ ባሻገር ወዳለው የሰአት መሸጫ ሱቅ ሂድና ይሄን ሰአት ለመሸጥ እንደምትፈልግ ንገራቸው ስንት እንደሚያወጣም ጠይቃቸው። አለው!!
.***
ልጁም ወደ ሰአት መሸጫው ሄዶ ሰአቱን አሳይቶ መሸጥ እንደሚፈልግ ለባለ ሰአት ሻጩ እና አዳሹ ነገረው!! ሰአት ሻጩም ሰአቱን ከተመለከተ በኋላ በ 5 ዶላር ብቻ እንደሚገዛው ነገረው!! ምክንያቱም ሰአቱ እጅግ ያረጀ እና ያፈጀ በመሆኑ ምክንያት ከፍተኛ ዋጋው 5 ዶላር ብቻ መሆኑን ደግሞ ነገረው። ልጁም በፍጥነት ይሄንንም መጥቶ ለአባቱ ነገረው!!
.***
አባቱም ልጆንን አሁን ደግሞ ወደ ቡና መሸጫ ሱቅ ሂድ አለው ልጁም ወደ ቡና መሸጫ ሱቅ ሄደ ለቡናም 5 ዶላር ከፈለ ተመልሶም ወደ አባቱ መጣ አባቱ ለልጁ ማስተማር የፈለገው ትልቅ ቁምነገር ስላለ አሁን ደግሞ ይሄን ሰአት ይዘህ ወደ ሙዜም ሂድ አለው!!
.***
ልጁም የአባቱን ትህዛዝ ሰምቶ ሰአቱን ይዞ ወደ ሙዜም ሄደ ሙዜም እንደደረሰም በሙዜሙ የሚገኙ ሰዎች ለአሮጌው ሰአት ሚሊዮን ዶላሮች እንደሚሰጡት ነገሩት!! ልጁም ይሄኔ ወደ አባቱ በአስቸኳይ መጥቶ እንዲህ አለ። ​​​​​​​አባዬ የሙዜሙ ባለቤቶች ለሰአቱ ሚሊዮን ዶላሮች እንደሚሰጡኝ ነገሩኝ አለው!!
.***
አባትየውም ልጁን ጠርቶ ወደ እራሱ እያስጠጋ እንዲህ አለው!! ልጄ ሆይ ዛሬ አንድ ነገር ልነግርህ እወዳለሁኝ የምነግርህን ነገር በልብህ መዝገብ ላይ አኑረው ለህይወትህም መመሪያ ይሁንህ በሄድክበት በገባህበት እና በወጣህበት ሁሉ በህሊናህ አሰላስለው የህይወትህም መመሪያ አደርገው!!
.***
ትክክለኛ ቦታ የተክክለኛ ዋጋ ትክክለኛ ስፍራ ነው!! በየትኛውም ግዜ እና ሰአት ላይ እራስህን በትክክለኛ ቦታ ካስቀመጥቀው እና በትክክለኛ ቦታ ከተገኘህ ዋጋህ በትክክልም የሚመጥንህ ነው!! ያንተን ዋጋ የሚወስነው ትክክለኛው ቦታ ላይ ብቻ መገኘትህ እና መቀመጥህ ነው!!
.***
ስለዚህ ሁሌም እራስህን ባልተገባ ስፍራ ላይ አታስቀምጠው ፤ ባልተገባም ስፍራ ላይ አትዋል ፤ ስፍራው ዋጋህን ያሳንሰዋል ጥቅምህንም ያወርደዋል!! ይህ የምትመለከተው ሰአት እኮ በትክክል ሰአት ነው!! ነገር ግን በሰአት መሸጫ ውስጥ ቢቀመጥ ከዘመኑ ጋር ስለማይሄድ ማንም አይፈልገው ዘመን አልፎበታል አርጅቷል አሮጌ ነው!! ነገር ግን ሙዚየም ቦታው ነው!! ማንም ሊያደርገው የማይፈልገውን ሰአት ብዙ ዶላሮች ከፍሎ ግን ይጎበኘዋል!! እናም ልጄ ስፍራህን እወቅ በትክክለኛው ቦታ ተገኝ!!
.***
ዛሬ ላይ በትክክለኛው ቦታ ላይ ባለመቀመጣችን ዋጋችንን ያሳነስን ሁላችን ከዚህ ትልቅ ነገር ልንማር ይገባል!! የት ነው ያለነው? ዋጋችንን ያሳነሰው እና ያቀለለን ነገር ምንድነው ስፍራው ወይስ እኛ? እራሳችንን እንጠይቅ!! ለራሳችን ክብር እንስጥ እራሳችንንም እናክብር !! ዋጋችንን አናርክሰው

የዛሬው ታሪካችን ይህን ይመስላል በቀጣይ ሳምን በ አዲስ ታሪክ እንመለሳለን😊

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

20 Nov, 07:05


💸Money Or Love❤️

አሪፍ አሪፍ ሀሳብ አስቀምጡልን

Planet Of Knowledge

19 Nov, 19:44


በቃላችን መሰረት ነገ ማታ አሪፍ ታሪክ ይለቀቃል !!!

Planet Of Knowledge

19 Nov, 19:44


ሰለ ብሄራዊ ቡድናችን ምን ትላላችሁ??

ይህ ድል ለቀጣዩ ውድድር ጥሩ የሞራል መነሳሻ ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ እንዲህ ጥሩ ሲጫወት እና ሲያሸንፍ ከተመለከትን ቆይተን ነበር ።

ይህ ቡድን ምን ማድረግ አለበት ትላላችሁ??

ሀሳባችሁን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እግር ኳስ አፍቃሪ ከስድብ የፀዳ ይህንን ቢያረግ እንዲህ ቢሆን ጥሩ ነው ምትሉትን ሀሳባችሁን አጋሩን።

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

19 Nov, 19:39


እንደሚታወቀው ዛሬ አለም አቀፍ የወንዶች ቀን እየተከበረ ነው

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

18 Nov, 17:20


ይህንን ያውቃሉ

አንዴ አዛውንት በረጅም ዕድሜ የመቆየቶት ሚስጥር ምንድነው ተብለው ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መልሰዋል .... " ለረጅም ዕድሜ የቆየሁት ጊነስ የተሰኘውን ቢራ በመጠጣቴ እና ሲንግል ሆኜ በመኖሬ ብቻ ነው" ሲሉ ተናግረዋል 😬

Planet Of Knowledge

18 Nov, 12:35


የሴቷ ዝሆን ብልት 12 ሴንቲ ሜትር የጎን ስፋት ሲኖረው ከ1.5 ሜትር በላይ ጥልቀት አለው
😂🙈🙈

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

18 Nov, 05:54


አንድ ጫዋታ እንጫወት😄

ወንዶች ያው ትዳር ያልያዛቹት ማለት ነው የናንተን መስፈርት ምታሙዋላዋን ሴት ኮመንት ላይ ፃፉ

ሴቶችም እንደዛው የናንተን የግላቸሁን መስፈርታችሁን አስቀምጡ😁

Planet Of Knowledge

18 Nov, 05:48


የ እግር ኳስ ስፔሻሊስቶች🤝

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

16 Nov, 16:24


Planet Of Knowledge pinned «ይሄ ፖስት ከ 100 በላይ ላይክ ካለው ማታ አሪፍ ታሪክ ይለቀቃል👍»

Planet Of Knowledge

16 Nov, 16:24


ይህ ብራዚላዊ እሰረኛ ለ5 ዓመታት ያህል ጊዜ የማምለጫ ጉድጓድ(ቀዳዳ) ቆፍሮ የወጣው ግን የእስር ቤቱ ጠባቂዎች የሚቀመጡበት ክፍል ውስጥ ነበር ።
የመጨረሻ እድለቢስ ስቶን😂

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

16 Nov, 11:41


ይሄ ፖስት ከ 100 በላይ ላይክ ካለው ማታ አሪፍ ታሪክ ይለቀቃል👍

Planet Of Knowledge

15 Nov, 04:07


🎴በ24 ሰአት ውስጥ ከ101 ወንዶች ጋር የተኛችው እንግሊዛዊቷ ሴት

🔥በሌላ ነገር አትቁጠሩት ይሄ  ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ነው " ማለቷ ብዙዎችን አስገርሟል 🏋️‍♂️

💙እንግሊዛዊት የወሲብ ፊልም ተዋናይ
ሊሊ ፊሊፕስ "በአንድ በቀን ውስጥ ከመቶ ወንድ  ጋር የመተኛት ህልም  ነበረኝ።እሱን አሳክቻለው" ስትል መናገሯን ከመናኛ ብዙሃን ተሰምቷል።" ይሄን ቁጥር በቀን  አንድ ሺ አደርሰዋለው "ስትልም ተናግራለች።🤩


♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

14 Nov, 17:42


" ለምንድነው እናትህ አሁንም ከአንተ ጋር የምትኖረው?"

ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ጋዜጠኛው ክሪስቲያኖ ሮናልዶን እንዲህ ሲል
ጠየቀው:- ለምንድነው እናትህ አሁንም ከአንተ ጋር የምትኖረው? ለምን የራሷን ቤት አትገዛላትም?’

ክሪስቲያኖ መለሰ:- እናቴ የራሷን ህይወት መስዋዕት አድርጋ ነው እኔን ያሳደገችኝ፡፡ እራቴን በልቼ እንድተኛ ፆሟን ታድር ነበር፡፡

ገንዘብ የሚባል ነገር ጭራሽ አልነበረንም፡፡ የመጀመሪያውን የእግር ኳስ ትጥቄን አሟልቼ እንድጫወት በሳምንት ሰባት ቀን፤ እና ምሽቱን ጽዳት ሠራተኛ ሆና አሳልፋለች፡፡

የኔ ጠቅላላ ስኬት ለእሷ የተሰጠ ማስታወሻ ነው። እኔ በህይወት እስካለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ትኖራለች፡፡ ከእኔ ማግኘት ያለባትን ሁሉ እሰጣታለሁ:: መሸሸጊያዬና የህይወቴ ታላቋ በረከት ናት።

ክብር ለእናቶች


@planet_of_knowladge
@planet_of_knowladge

Planet Of Knowledge

13 Nov, 07:04


ኣለም ከምያውቀው ፎቶ ጀርባ ያለው ልጅ ማነው ?

በዚህ ፎቶ ምክንያት የተገኘው በጎ ነገርስ ?

የዚች ጩጬ ፎቶ ሜም ማድመቅያ ነው።ኣለም ላይ ያለው ሰው ሁሉ በዚች ፎቶ ሜም ሰርቷል ቢባል ማጋነን ኣይሆንም።ልጁ ግን ማነው ?

ጄክ የጩጬው ስም ነው።ጋናዊ ነው።

እ.ኤ.ኣ በ2015 በኣሜሪካው የዩንቨርስቲ ኦፍ ኤሊኖይስ የኣርት ተማሪ የሆኑ ኣድዋፋ የተባለ ጋናዊ ለጉብኝት ወደ ሀገሩ ጋና ይመጣል።

በጉብኝቱም በኣክራ ወደሚገኝ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርትቤት ይሄድና የስዕል ልምዱን ያካፍላል።ያ ትምርትቤት ጩጬዋ ጄክ ሚማርበት ነበር።

ታድያማ ኣዳዋፋ እነ ጄክ ክላስ ገብቶ የስዕል ኤክሰርሳይስ ሰጥቷቸዋል።ከእሱ ጋ ኣብሮ ጋና የደረሰ ካርሎስ ካስትሮ የተባለ ጓደኛው ደሞ ነገሮችን ሁሉ በካሜራው ያስቀር ነበር ከነዛ በካሜራዎች ካስቀራቸው ነፍ ፎቶዎች መሀልም ይቺ ታሪከኛ ፎቶ ነበረች።

ኣዳዋፋና ካርሎስ ወደ ኣሜሪካ ኤሊኖይስ ተመስለሉ።ኣድዋፋም ከካስትሮ ብዙ ፎቶዎችን ይቀበልና ጉብኝቱን ኣስመልክቶ በማህበራዊ ሚድያው በዛ ያሉ ፎቶዎችን ይፖስታል።ያኔ ይቺ ፎቶም እድል ሆነና የብዞዎችን ትኩረት ሳበች።ቀጠለችና እንደኣለምም ፌም ፎቶ ሆነች።ጄክም ሳያስበው ታዋቂ ሆና ቁጭ ኣለች።

ኣድዋፋ ፎቶው ቫይራል መውጣቱን ስያውቅ የተማሪዎቹን ኑሮ ተናግሮ ፎቶውን ኣያይዞ እናግዛቸው ብሎ ጎ ፈንድ ሚ ከፈተ .. በኣንድ ቀን 2ሺ ዳለር ኣገኘ ኣጠቅላይም 20ሺ ዳለር ሰበሰበ።በዚ ገንዘብም ትምህርትቤቱን ረዳ የህፃን ጄኪንም የእድሜ ልክ የትምህርት ስፖንሰር ኣረገበት።😍


@planet_of_knowladge
@planet_of_knowladge

Planet Of Knowledge

12 Nov, 16:54


✔️ ሲዖል ባዶ ነው ፤ ምክንያቱም ሁሉም ዲያብሎሶች ያሉት እዚህ ምድር ላይ ነው።

✔️ ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ ፤ ቅንና መልካም ስትሆን ደግሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ።

✔️ ለማንኛውም ሰው ጆሮህን ስጥ ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ ፤ ሁሉንም ውደድ ፤ ጥቂቶቹን እመን ፤ ማንንም ግን አትበድል።

✔️ የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱም አንድ ናቸው ፤ ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው።

✔️ ጨውን ሺ ጊዜ ስኳር ብትለው ስሙን እንጂ ጣዕሙን መቀየር አይችልም።

✔️ የቀንን ውበት አይቶ ለማድነቅ የግድ ጨለማን መጠበቅ ያስፈልጋል።

✔️ መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ቀንዲል ናት።

✔️ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው።

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

Planet Of Knowledge

12 Nov, 11:04


◽️የንጉስ ኡምቤርቶ ገጠመኝ◽️
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
@planet_of_knowledge
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
⭕️የአደዋ ጦርነትን ስናስታውስ በዘመኑ የጣልያን ንጉስ የነበረውን ኡምቤርቶን
እናስታውሳለን፡፡ አሁን ዋናው ነጥባችን ግን ሌላ ነው፡፡ ንጉስ ኡምቤርቶ ወደ አንድ ሬስቱራንት እራት ሊበላ ጎራ ይላል፡፡ የሚንቀሳቀሰው በጥበቃ ታጅቦ ነበር:: የሬስቱራንቱ ባለቤት በአክብሮት ወደ ንጉሡ ይቀርብና “ምን ልታዘዝ ጌታዬ” ይላል፡፡ ንጉሱም ቀና ብለው ሲመለከቱት የሬስቱራንቱን ባለቤት ቁርጥ እርሳቸውን ይመስላል፡፡ ከራስ ፀጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ሲቃኙት እኔው ነኝ እንዴ እስከ ማለት ደርሰዋል፡፡ ንጉሱም እንደመደንገጥ ይሉና እስቲ አረፍ በልና ስለመመሳሰላችን እናውጋ ይሉታል፡፡ ከዚህ በኋላ ሲጫወቱ ቆይተው በይበልጥ ይገረማሉ ይኸውም

🔻የተወለዱት በተመሳሳይ ቀንና ዓመት ነበር ማርች 14/844
🔻ሁለቱም የተወለዱት አንድ ከተማ ውስጥ ነው፡፡
🔻የሁለቱም ሚስት ስማቸው ማርግሬታ ነው፡፡
🔻ሬስቱራንቱ ስራ የጀመረው ንጉስ ኡምቤርቶ ንግስናን የተቀበሉበት
ቀን ነው፡፡
ሌላም ሌላም በርካታ የሚያመሳስላቸው ጉዳዮች ተገኙ፡፡ ከዚህ ወጋቸው በኋላ ሁለቱም ወደየፊናቸው ይሰማራሉ፡፡ በመጨረሻም ጁላይ 29/1900 ንጉስ ኡምቤርቶ አንድ አሳዛኝ ዜና ሰሙ፡፡ ዜናውም ያ የሬስቱራንቱ ባለቤት በጥይት ተመቶ መገደሉን የሚያረዳ ነበር፡፡ ወዲያው ይህንን እንደሰሙ ንጉሡ ከአንድ ግለሰብ በተተኮሰ ጥይት ተመትተው ሞቱ! የንጉስ ኡምቤርቶ ታሪክ በዚሁ አበቃ፡፡
🗣➹share &Join Us
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
@planet_of_knowledge
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

10 Nov, 11:20


ይህን ያውቁ ኖሯል ?

ራሰ በርሀዎችን አስመልክቶ አስገራሚ እውነታዎች ጋበዝናችሁ ! 😂

★ በሞሮኮ "ራሰ በራ"ን "የወንድ ልጅ ዘውድ!" ብለው ነው የሚጠሩት !

★ በቱርክሜኒስታን አንድ ወንድ ከአንድ በላይ ማግባት የሚችለው "ራሰ በራ" ከሆነ ብቻ ነው!

★ በብራዚል ሴቶች የትዳር አጋራቸውን ሲመርጡ ጥቅጥቅ ያለ እና ረዥም ፀጉር ካለው "ሴታሴት" ነው ብለው ስለሚያስቡ ፀጉሩ የገባ ወይም ሳሳ ያለን(ራሰ በራ) ወንድ ይመርጣሉ !

★ በኡዝቤኪስታን "ራሰ በራ" ወንድ ያለ መህር (ጥሎሽ) የማግባት ነፃነት አለው!

★ በአርጀንቲና " ራሰ በርሀ " ወንድ ያገባች ሴት የአካባቢዋ "እመቤት" ተደርጋ ትከበራለች !

★ በአውስትራሊያ አንዲት ሴት ከፀጉራም ወንድ ጋር ባለ ትዳር ብትሆንና "ራሰ በራ" ከሆነ ሌላ ወንድ ፍቅር ቢይዛት ፀጉራሙን ወንድ የመፍታትና ከ"ራሰ በራ"ው ጋር የመሆን ህጋዊ መብት ነበራት!

★ በቀድሞው ጊዜ በፊንላንድ በሚገኘው ሄልሲንኪ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች ሲመዘገቡ በትምህርት ከሚያስመዘግቡት ውጤት በላይ አቅደው የሚገቡት "ራሰ በራ" ወንድን በፍቅር ማማለልን ነበር።

በኢትዮጲያ __ባዶ ቦታውን እናንተ ሙሉት እስኪ 😁

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

10 Nov, 08:55


ስለ ቻናላችን ያላችሁን አስተያየት ተቀብለናል መረጃም በተቻለን አቅም ቶሎ ቶሎ እናደርሳለን ካናንተ ሚጠበቀው አብሮነታችሁ እና ምንለቃቸውን መረጃዎች ኮመንት በመፃፍ ሀሳባችሁን በማካፈል በተጨማሪም ሼር እና ሪያክት በማረግ ተባበሩ በተጨማሪ እዚህ ቻናል ላይ አድሚን መሆን ምትፈልጉ ካላቹ ኮመንት ላይ አሳውቁን

እናመሰግናለን🙏

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

10 Nov, 05:33


#ይህንን_ያውቃሉ ?

አዲሱ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በ50 የአሜሪካ እስቴቶች ውስጥ የሚደረገውን ፆታ መቀያየር ከወንድ ወደ ሴት ፤ ከሴት ወደ ወንድ የሚደረገውን የፆታ ቅይይርን [ Transgender ] ሙሉ በሙሉ የሚያስቆም ህግ ለማውጣት እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተገልጿል ። 👏

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

09 Nov, 16:11


✔️ኮካ ኮላ እ.ኤ.አ በ1886 አ.ም ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ "Merchandise 7X" ስያሜ ያለው ሚስጥራዊ ቅመምን( Secret Ingredient ) የያዘ ፅሁፍ በትልቅ ካዝና ውስጥ እስከዛሬ ድረስ ከማንም ተደብቆ ሚስጥር ሆኖ ቆይቷል።

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

09 Nov, 11:29


ላታምኑ ትችላላችሁ

ግን የአንድ ቅንጣት ስኳርን ቦታ ብቻ የሚይዝ ኒውትሮን ኮከብ ክብደቱ ከ ትሪሊየን ኪሎግራሞች በላይ ነው።

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

09 Nov, 10:14


ጥናቶች እንደሚናገሩት ከሆነ አንዳንድ ሰዎች በሂሳብ ስሌት እጅግ የተካኑ ሆነው ይወለዳሉ፣አንዳንዶች ደግሞ ሲወለዱ ጀምረው ሂሳብ በምንም ተአምር የማይገባቸው ናቸው:: 📙

Share @Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

09 Nov, 09:15


ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ካላቹ ኮመንት ላይ ፃፉልን🙏

Planet Of Knowledge

09 Nov, 08:27


በ1996 አንድ ቀን አንደኛው ልጄ ከትምህርት ቤት ግራ ተጋብቶ ተመለሰ።ተሰላችቶና ማጥናትም አስጠልቶት ነበር።በእውነተኛው ዓለም ላይ ተግባራዊ የማላደርገውን ዕውቀት በማጥናት ጊዜዬን የማጠፋበት ምክንያት ምንድን ነው? ሲል ጠየቀኝ

እኔም ብዙም ማሰብ ሳያስፈልገኝ ❝ምክንያቱም ጥሩ ውጤት ካላመጣህ ወደ ኮሌጅ መግባት አትችልም❞ አልኩት

❝ኮሌጅ ብገባም ባልገባም ሀብታም መሆኔ አይቀርም❞ ሲል መለሰልኝ

"“ከኮሌጅ ካልተመረቅህ ጥሩ ስራ አታገኝማ"” አልኩት በእናት ጭንቀት።ታዲያ ጥሩ ስራ ካላገኘህ ሀብታም ለመሆን የምታስበው እንዴት ነው?" ብዬ ጠየኩት

ልጄ ባለመርካት ስሜት ውስጥ ሆኖ ጭንቅላቱን ነቀነቀ።እንዲህ ዓይነቱን ምልልስ ከዚህ በፊትም ደጋግመን ፈፅመነዋል።አንገቱን ደፍቶ ዓይኖቹን አቁለጨለጨ።የእናትነት ምክሬ ዛሬም እንደሁልጊዜው ሰሚ አላገኝም ማለት ነው ብዬ አሰብኩ

"እማ" ሲል ጀመረ።አሁን ማደመጥ የእኔ ተራ ሆነ።ከጊዜው ጋር እንራመድ እንጂ!እስኪ ዞር ዞር ብለሽ ተመልከቺ።ሀብታሞቹ ሀብታም የሆኑት በትምህርታቸው የተነሳ አይደለም።ማይክል ጆርዳንና ማዶናን ተመልከቺ!ቢልጌት የሃርቫርድ ትምህርቱን አቋርጦ ነው ማይክሮሶፍትን መስርቶ ገና በሰላሳዎቹ ዕድሜው የአሜሪካ ሀብታም ሰው ለመሆን የቻለው።በትምህርቱ ሰነፍ የተባለ ነገር ግን በዓመት ከ4 ሚሊየን ዶላር ገቢ የሚያገኝ የቤዝ ቦል ተጫዋችም አውቃለሁ።"

በመካከላችን ረዥም ዝምታ ሰፈነ።ለልጄ የምሰጠው ምክር ወላጆቼ ለእኔ ይሰጡኝ ከነበረው ጋር አንድ ዓይነት መሆኑ እየተገለጠልኝ ነበር።በዙሪያችን ያለው ዓለም ተቀይሯል፤ምክሩ ግን አልተቀየረም።ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ ለስኬታማነት ማረጋገጫ መሆኑ አክትሟል።

📓ርዕስ፦የሀብት መንገድ
✍️ደራሲ፦ሮበርት ኪዮሳኪ
credit-Bemnet
@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

09 Nov, 06:25


የዱሩ ንጉስ ማነው ብዬ ብጠይቅህ ምን አልባት አንበሳ ትለኝ ይሆናል

ግን  Jaguar ነው።Jaguarኦች ድንቅ
አዳኝ ሲሆኑ በብዛት ብራዚል አማዞን ጫካ ውስጥ መኖሪያቸውአድርገዋል

ምን አልባት ውሃ ውስጥ ገብቶ አዞ የሚያድን ብቸኛው እንስሳ ነው ከተወዳጅ ምግቦቹ ዝርዝር(አድኖ ከሚበላቸው) ትልቅዬ አዞና የደረሰ ዘንዶ በክብር ተካተውበ
በታል


♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
🙄 @Planet_Of_Knowledge
⚡️@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

08 Nov, 17:58


በፓኪስታን አንድ ዛፍ አለ፣ እሱም በ1898 በእንግሊዝ የጦር መኮንን በቁጥጥር ስር የዋለ።

በአሁኗ ፓኪስታን ውስጥ በሚገኘው ላንዲ ኮታል ጦር ካንቶንመንት አካባቢ፣ እንዳያመልጥ ተብሎ መሬት ላይ በሰንሰለት የታሰረ የባኒያ ዛፍ አለ። ከቅርንጫፎቹ ላይ የተሰቀለው ሰሌዳ በከፊል "በእስር ላይ ነኝ" የሚል ጽሁፍ ተነቧል።
ታሪኩ በ 1898 ጄምስ ስኩዊድ የተባለ የብሪታንያ የጦር መኮንን በአልኮል መጠጥ ሰክሮ ዛፉ ወደ እሱ እየጎረፈ እንደሆነ አስቦ ነበር።  በዛፉ ስጋት ላይ የወደቀው መኮንኑ አጠገቡ ያለውን ሳጅን እንዲይዘው አዘዘው።  ሳጅኑም የመኮንኑን ትእዛዝ በመከተል ወንጀለኛውን ዛፍ በሰንሰለት አሰረው። ከመቶ ዓመታት በኋላ ዛፉ አሁንም በሰንሰለት ውስጥ ነው።

😳😳😳



♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
🙄 @Planet_Of_Knowledge
⚡️@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

07 Nov, 18:29


💠 Gloomy sunday የተሰኘውን ሙዚቃ በማዳመጥ ብቻ ብዙ ሰዎች እራሳቸውን አጥፍተዋል

💠 በ1930 ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በሀንጋሪና አሜሪካ ብቻ 19 ከዚ ሙዚቃ ጋር የተያያዘ የራስ ማጥፋት ኬዞች ተመዝግበዋል

🤩 በሚገርም ሁኔታ የሙዚቃው ደራሲ እራሱ ሳይቀር እራሱን አጥፍቷል ! ! !

ብዙዎች እራሳቸውን እንዲያጠፋ ምክንያት የሆነውን gloomy Sunday የተሰኘውን ሙዚቃ
ማግኝት የሚፈልግ በዚህ ቻናል ላይ አለላችሁ ↘️@Viame_Entertainment


♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
🙄 @Planet_Of_Knowledge
⚡️@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

07 Nov, 04:19


ውሎህን ቃኝ!

አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት "ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ?

ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል። አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው ለምንድነው ?" ስትል ዝንብ ንብን ጥያቄዋን አቀረበች

🟢👉 በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ አለቻት "ውሎሽ የት ነው ?"

🚹🚺 እንግዲህ እዚህ ጋር ቆም እንበል፣ ሰው ጠላን ፣ ገፋን ፣ ናቀን እያልን እንደ ዝንቧ ጥያቄን አዝለን ከምንጓዝ ውሏችንን በደንብ እንይ መቼም ማንም በጤፍ ማሳ ላይ ስንዴን አይጠበቅም ። ስለዚህ ምንጊዜም ውድቀታችንን ለማረምም ይሁን ብርታታችንን ለማብዛት ውሏችንን እንቃኝ ምክንያቱም :-

🟣 ሀሳባችን ስራችንን
🟣 ስራችን ውጤታችንን ፣
🟣 ውጤታችን እኛነታችንን ይገልጽልናልና !

Planet Of Knowledge

06 Nov, 18:02


መላጦች🧑‍🦲 በጣም ከባድ መሆናቸውን አስመስክሯል😂

Planet Of Knowledge

06 Nov, 18:00


1. ከኢምሬትስ ዱባይ የሚመራው ቴሌግራም በጣም ስራ በዝቶበታል የዚህን ሰውዬ ቪዲዮ የጫኑ ቻናሎችን ሲያጠፋ ውሏል

2. ነገር ግን ወዲያው ሲያጠፋ ሌላ ቻናል እየከፈቱ ቴሌግራም ምን ጉድ መጣብኝ እያለ ይገኛል::

3. የአፍሪካ ሴቶች ከሚኒስቴር ጀምሮ በዚህ ሰውዬ ወረርሽኝ ተጠልፈው ወድቀዋል::

5. ልጆች ከእናት እና ከአባት አላያይቷል

6. ከ100 ሺህ በላይ የቤተሰብ አባላት በዚህ ሰውዬ ምክንይት በተዘዋዋርም ሆነ በቀጥታ ችግር ውስጥ ገብተዋል::

7. የአፍሪካ ባሎች ትዳራቸውን እንዲጠራጠሩ ምክንያት ሆኗል::

8. በመጨረሻ ሴት ልጅ Cheat ማድረግ ከፈለገች ሰይጣን ራሱ አያውቅባት ሲል አንድ የአፍሪካ መፅሄት አስነብቧል::

9. ሰውየው ከ400 ቪዲዮ በላይ ተባለ እንጂ ከዛ በላይ ቪዲዮ እንዳለው እየተነገረ ይገኛል

10. እስካሁን አንድ ሰው 300 ቪዲዮዎች በማየት ሪከርድ ሰብሯል

11. አንዳንዶች እያስከፈሉም የሰውየውን ቪዲዮ እየላኩ ይገኛል::

አፍሪካውያንም የክፍል ዘመኑ ጉደኛ ሰው እያለው ይገኛል::

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

06 Nov, 17:52


🎴ሰሙኑን አነጋጋሪ የሆነዉ ጉዳይ ልነግራቹ

🔴 በምስሉ ባልታሳር ኢባንግ የተባለ የኢኳቶሪያል ጊኒ ብሄራዊ የፋይናንስ ምርመራ ኤጀንሲ (ኤኤንአይኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ነው  በማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥሮ ምርመራ በሚካሄድበት ወቅት በራሱ ላፕቶፕ የተቀመጡ ከ400 በላይ sextape ተገኘቶበታል።

📈አስገራሚዉ ነገር ደሞ ባልታሳር በተያዘበት የወሲብ ቪድዮ ላይ :-

⤴️የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት እህት
⤴️የወንድሙን ሚስት
⤴️የአክስት ልጅ
⤴️የሀገሪቱን ዋና ፖሊስ ሀላፊ ሚስት
⤴️እንዲሁም የ20 ሚንስትሮችና ባለስልጣን ሚስቶችንና ሌሎች ቪድዮዎቹም ተይዘዋል።

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

Planet Of Knowledge

06 Nov, 16:59


✔️"ሰኞን አልወደውም"

ጥር 29 ቀን ሰኞ ዕለት ጠዋት በ1979 ዓ.ም የ16 ዓመት ታዳጊ የሆነችው ብሬንዳ  ስፔንሰር ከቤቷ ጀምራ እስከ ግሮቨር ክልቭላንድ እስከተባለው ትምህርት ቤቷ ድረስ 🤬የቶክስ እሩምታ ማውረድ ጀመረች።

በዚህ ቶክስ ሳቢያም የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ሲሞት። 8 ህፃናት እንዲሁም አንድ የፖሊስ ኦፊሰር ደሞ ተጎድተዋል።

የዚህች ልጅ ድንገተኛ ጥቃት ተጨማሪ ጎዳት ሊያስከትል ቢችልም በሰዓቱ የነበሩ ፖሊሶች የቆሻሻ መጣያ ገንዳ ተሸካሚ መኪናን በቤቷ ፊትለፊት አቁመው አቅጣጫ አስቀይረዋታል።

እሳም ለምን እንዳረገችው ስትጠየቅ እንዲህ በማለት መልሳለች፦

"በቃ ሰኞን አልወደውም😡...ይህን ያደረኩበት ምክኒያትም ቀኑን ዘና ብዬ ለማሳለፍ ነው።😂"

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

06 Nov, 11:26


✔️​ኮልጌት ስፓኒሽ ቋንቋ ተናጋሪ ሃገራት ውስጥ ተቀባይነት ለማግኘት ተቸግሮ ነበር።
ምክንያቱም ኮልጌት በ ስፓኒሽ ቋንቋ "ሂድ ራስህን አጥፋ" ማለት ነው🙈

Planet Of Knowledge

06 Nov, 07:00


✔️ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ሆነው መመረጣቸው ታውቋል።

ትራምፕ በነጩ ቤተመንግስት ለ 4 አመታት ይቆያል ሲል Fox News ዘግቧል።

Planet Of Knowledge

05 Nov, 04:20


አንዳንዴ ማንበብ ምን ያህ መልካም እንደሆነ የምትረዳው የምታነበውን መፅሀፍ ርዕስ ስታየው ነው።😅

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

Planet Of Knowledge

02 Nov, 04:32


ይህንን ያውቁ ኖሯል?

አውስትራሊያ 8.44 ሳ.ሜ በአመት ትጓዛለች ይህም በአለም ካሉ አህጉሮች ሁሉ በጣም ተንቀሳቃሿ ያደርጋታል!!


♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        🥹🥹🥹🥹🥹
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

01 Nov, 05:30


@reported
⭕️ታዋቂው ቦክሰር ሙሀመድ አሊ ለትልቅ የቦክስ ውድድር ሲባል ለሁለት ወር ያክል ምንም አይነት የግብረ-ስጋ ግንኙነት እንዳይፈፅም ትዕዛዝ ተሰጥቶት ነበር ይሄም ለ ቦክስ ውድድሩ የማይበገር ጠንካራ አርጎት ጨዋታውን አሸንፏል

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

29 Oct, 16:07


ከ85% በላይ ሴቶች የግራና የቀኝ ጡቶቻቸው መጠን እኩል አይደለም። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ የአብዛኞቹ የግራ ጡታቸው ነው ከቀኙ በመጠን የሚተልቀው

ይሄ ትንሽ የመጠን መለያየት የበሽታ ምልክት አይደለም ሴቶች!

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        🥹🥹🥹🥹🥹
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

29 Oct, 06:22


PAWS ቀጣዮ ምርጥ ኤርድሮፕ

ከተጀመረ ቀናትን አስቆጥርዋል ለየት ሚለው DOGS NOTCOIN ሰርታቹ ከነበረ እነሱን ስለሰራቹ ብቻ ብዛት ያለው PAWS ታገኛላቹ

ቀድመው ለሚጀምርሩ(EARLY ADOPTERS ) በየ 1 ወሩ REAWRAD አለን ብለዋል ቀጣዮ DOGS ነው PAWS ቶሎ ይጀመር

ለመጀመር 👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=J16dBhwu

Planet Of Knowledge

26 Oct, 21:10


በአለማችን ላይ የመጀመሪያውን የፈተና ጥያቄ ያዘጋጀው (ለአለም ያስተዋወቀው) ፈረንሳያዊው ፈላስፋ ሄንሪ ሚሼል ነው ! ይሄው ፈላስፋ በአለማችን ላይ በተማሪዎች በጣም የሚጠላውም ፈላስፋ ነው

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

26 Oct, 21:07


አንድ ሰው ሲጋብዙ 5 ብር ይስሩ።

100% እንደሚከፍል የተረጋገጠ ቦት።

https://t.me/MyGpay_bot?start=806467772

Planet Of Knowledge

25 Oct, 20:37


በአሜሪካ የፍቅር ድረ-ገጾች ላይ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሴቶች የመጀመሪያውን መልዕክት ወይም Hi የሚል ቴክስት ለአንድ ወንድ ሲልኩ ከ75% በላይ ምላሽ ያገኛሉ። ወንዶች ግን የመጀመሪያውን መልእክት ሲልኩ ምላሽ የማግኘታቸው ዕድል 17% ብቻ ነው።

+ በእርግጥ ይህ ለአሜሪካ ነው፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ወንዶችን ለማውራት የሚፈልጉ ሴቶች 99% መልስ ያገኛሉ😁

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        🥹🥹🥹🥹🥹
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

23 Oct, 18:38


ሳይኮሎጂስት የነበረው "ሲግመንድ ፍሮይድ'' ባጠናው ጥናት መሰረት ሴት ህፃናት 3 ዓመት ከሞላቸው ጀምሮ በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ያፈቅራሉ::

እርሱም አባታቸውን ነው:: አባት ባያውቅም ልጅቷ ግን እስከ 6 ዓመቷ ድረስ በአይን ፍቅር ትቀልጣለች:: እኗቷንም እንደ ተቀናቃኟ ትቆጥራታለች

በዚ ጉዳይ ምን ይላሉ😂🙈

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        🥹🥹🥹🥹🥹
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

23 Oct, 09:17


😮‍💨ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ልጅ የደም ልውውጥ ያደረገው ከራሱ መሰል የሰው ልጅ አነበረም ይልቁንም ለመጀመሪያ ጊዜ የደም ልውውጥ ወይም የደም ልገሳን ሊያገኝ የቻለው ከእንስሳቶች ነበር ፡፡ በ1667 ዓ.ም ጂን ባፕታይዝ የተባለ ተመራማሪ የበግን ደም ለአንድ ህመምተኛ ልጅ በደም ስሩ ውስጥ በመስጠት ህይወቱን ለጥቂት ጊዜም ቢሆን ሊታደግ ችሏል እናም የደም መስጠት የተጀመረውም ከዚ አመት ጀምሮም ነበር ደም ለጋሿም እንስሳ በግ ነበረች

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

22 Oct, 16:52


#reposted
🎴አንዲት ሚስት ከደረሰባት አደጋ ቡሃላ ሙሉ ትውስታዋን አጥታ ባሏንም ረስታ ነበር ግን ባሏ ተስፋ ሳይቆርጥ በድጋሚ ፍቅር አሲዞ አገባት።👏


♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

22 Oct, 06:39


🎴በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የትራፊክ ፖሊስ መሆን የቻለ የመጀመሪያው ግለሰብ ግዛቸው አማረን ነው ፡፡ ግዛቸው አማረ በንጉስ አፄ ሃይለስላሴ (ጃንሆይ) ዘመነ መንግስት በእ.አ.አ በ1945 አመተ ምህረት የመጀመሪያው የትራፊክ ፖሊስ ተደርጎ ተሾመ ፡፡ ግዛቸው አማረ የቁመቱ ርዝመት 2.42 ነበር ::🗿

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

22 Oct, 03:20


''Noiva do Cordeiro'' በተሰኘው የብራዚል ከተማ ውስጥ ፣ የወንዶች ቁጥር ውስንነት አለ ፣ በተቃራኒዉ ደግሞ በጣም የበዙ ቆነጃጅት ሴቶች አሉ ፣ እነዚህም በቁጥር ያነሱ ወንዶችን ለመውደድና ለማግባት ፣ ይጣጣራሉ ።😅

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        🥹🥹🥹🥹🥹
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

21 Oct, 18:37


🕯አዲስ የስርቆት ዘዴ፣

➡️ ይህ የምትመለከቱት የዝምባዋብዌ ዜግነት ያለው እልል ያለ ግለሰብ ስሆን ማታ ማታ ወደ ሰዎች ቤቶች እንዲህ የመንፈስ ልብስ እየለበሰና እንደ መንፈስ እየጮኸ ጎራ ብሎ ይገባል፤የቤቶቹ ባለቤቶች መንፈስ መጣ እያሉ ቤታቸውን ትተው ሲሮጡ አጅሬው 🧠ቤት ውስጥ ያለውን እቃ እየሰረቀ ይጠፋል።  ግን በመጨረሻም ሁኔታው አላማረም በፖሊስ እጅ ገብቷል😭 ሌብነት አይበረታታም ለዚህ ሰው ከ 10 ስንት rate ትሰጡታላችሁ እኔ 9 የእናንተ በኮሜንት ⬇️

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
        😐😐😐😐😐
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
☺️ @Planet_Of_Knowledge
🌺@Planet_Of_Knowledge
  ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

21 Oct, 17:08


የ8 ዓመት ህፃን በፎቶው ላይ የሚታዩትን መፅሃፍት በሙሉ አንብቧቸዋል ፤ መፅሃፍቱ ሲደረደሩ ከልጁ ቁመት ይበልጣሉ።
• እናንተስ?🤩


♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
አረ ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

Planet Of Knowledge

21 Oct, 04:14


⭕️የካናዳ Alberta ከተማ ነዋሪ እና Mary Grams, የተባሉ የቤተሰብ አባል ጓሮዋቸው ውስጥ በእርሻ ስራ ላይ ሳለች ከአልማዝ የተሰራ የጣት ቀለበቷ የጠፋው እ.አ.አ በ 2ዐዐ4
ነበር ። ቀለበቱ ሲፈለግ ቆይቶ ዕመታት አለፉ ቀለበቱም ተረሳ ። ከእለታት አንድ ቀን አዛውቱ አንዳች ነገር ፍለጋ ወደ አትክልት ስፍራው ሲያቀና ረዥም አረም አይቶ
-ለመንቀል ሲሞክር ያ አረም ካሮት ነበር ። እናሎት ያየጠፋው የአልማዝ ቀለበት በካሮቱ አንገት ላይ ገብቶ ከ
- 13 ዓመታት በኋላ ዳግም ተገኝቷል።

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
እንደተለመደው 🥂ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

Planet Of Knowledge

19 Oct, 04:43


🎴ብዙ አይነት አሟሟት ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል፤ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ በአመት ከ150 ሰዎች በላይ ከዛፍ ላይ በሚወድቁ ኮኮናቶች እየተመቱ ይሞታሉ🤩

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
አረ🤩 ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

Planet Of Knowledge

06 Oct, 11:04


ይሄ ምስል እስካሁ ሳታዩት አልቀራቹም
ማን ነው ምናምን ብላቹ ከተወዛገባቹ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ Satoshi Nakomato ነው ተብሎ እየተገመተ ይገኛል Satoshi Nakomato ደግሞ የ📱 Bitcoin Founder ነው እና Creator ነው ስለ identityው ምንም የሚታወቅ ነገር የለም
Create አደረገው Btcን ከዛ ጠፋ እና በ ስሙ ወደ 1.1 million የሚሆኑ Bitcoinኦች አሉት ይህም ማለት ወደ 60B$ ሚሆን አካባቢ ነው ሚሆነው
እና Satoshi Nakamato

እና እስካሁን ድረስ እነዛ Bitcoinኣች ተንቀሳቅሰው አያውቁም በዛ ምክንያት satoshi Nakamoto በህይወት አለ የለም ሚለው ያጠራጥራል በህይወት ቢኖር Wallet Adress ስለ ሚንቀሳቀስ ማለት ነው
እና ይሄ ሰው ሊሆን ይችላል ብለው ጥናቶች እያሳዩ ይገኛል ከላይ የምታዩት ሰው ከሆነ በፈረንጆቹ 2011 ራሱን አጥፍቷል እና ራሱን ሲያጠፋ የ Bitcoin Blockchain ላይ Code ተደርጎለት ነበር ፊቱን የሚመስል ገፅታ ያለው እንዲያሳይ ብዙ ፍንጮችን ሲገጣጥሙት
ይሄ ሰውዬ ሊሆን ይችላል ተብሎ እየተገመተ ይገኛል
OCTOBER 8 የሚወጣ አዲስ Documentary አለ HBO ሚል detailed የሆነ Information ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል ስለ satoshi nakamoto ብዙ research ሰርተዋል::

እሱ ከሆነ ያሁሉ Bitcoin የት ሊሄድ ነው ?🤔

Planet Of Knowledge

06 Oct, 06:18


⭐️ቴወዶር ሩዘቬልት የሚባሉት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከአጼ ምኒልክ በክብር የተበረከተላቸው ጅብ ነበራቸው።😅

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

🗣➹share &Join Us
🔥🔥🔥
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
@planet_of_knowledge
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

27 Sep, 18:03


እርሶ በቀን ሁለት ዶሮ መመገብ ይችላሉ?
ይህ የምታዩት ቡርኪናፋሷዊ ግለሰብ ግን በቀን ሁለት ሳይሆን ስምንት ዶሮ ቅርጥፍ አርጎ ይበላል፡፡

በአፍሪካ ጠንካራው"Iron baby"የተሰኘው ግለሰብ ቅርፁን ለመጠበቅ ሲል በቀን 8ዶሮችን ይበላል፡፡ ይህ ማለትአንድ ዶሮ 400 ብር ቢሆን በቀን 3200 ያወጣል፡፡

Planet Of Knowledge

17 Sep, 18:09


🎴ያገቡ ሰዎች ካላገቡ ሰዎች የተሻለ ጠንካራ እጅ አላቸው።👊🙄

♡ ㅤ    ❍ㅤ    
ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን‌‌👍

Planet Of Knowledge

15 Sep, 08:08


ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሰቹ

Planet Of Knowledge

15 Sep, 04:04


🎴ሁሌም ማመስገን ልማዳችን መሆን አለበት

🎴ዝነኝነት ማለት በሰዎች መወደድና መደነቅ ነው፤ ደስተኝነት ማለት ግን ራስን መውደድና ማድነቅ ነው። ሁሌም በተሰጠን ነገር ፈጣሪን እያመሰገነንን ራሳችንን የምንወድ ከሆነ ብዙ ነገር ይጨመርልናል።

🎴ሁልጊዜም ስናመሰገን የሆነ ነገር እንዳለን እናምናለን፤ እንዳለን ስናምን ብዙ ይጨምርልናል ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ ላለው ይጨመርለታል ከሌለው ላይ ደግሞ ያለውም ይወሰድበታል ይላል።

መልካም ሰንበት 🙏

@Planet_Of_Knowledge
@Planet_Of_Knowledge

Planet Of Knowledge

12 Sep, 20:24


🎴ጥንታዊ ግብፃውያን የሞቱ ሰዎችን ሰውነት የሚያቆዩበት መሚፊኬሽን የሚባል ዘዴ ነበራቸው  ! በዚህ መንገድ ከተገነዙት መካከል ቱታንክሀሙን የተሰኘው ፈረኦን ብልቱ እንደቆመ ነው የተገነዘው ! 🙄

Planet Of Knowledge

12 Sep, 11:35


ፍቅር እስከ መቃብር

* ሰበለ ወንጌል
* በዛብህ
* ፊትአውራሪ
* ጉዱ ካሳ ና ሌሎችም

ለዘመናት በምናባችን የሳልናቸው ገፀባህሪያት ዛሬ ተመስጠን አየን ብቻ ሳይሆን ወደኃላ ዘመን ወሰደን

* የዲማው ጊዮርጊስ ❤️
* የበዛብህ ድምፅ 👏

Wow

ነገር ግን ከዚሁ ሁሉ ጀርባ አንድ ሰው አለ እሱም ለዘመናት በጥበብ

* ፊልሞችን
* ሙዚቃዎችን

ቁልጭ አድርጎ ያሳያን

የፍቅር እስክ መቃብር ድራማ ዳሬክተር ጥበብኛው ሰውመሆን ይስማህ ነው::

ዛሬ ከሰውመሆነ ጋር ስናወራ ጉርሻዎች አድናቂያቹ ነን ሲል ሳቅን

ምን ሰርተን አንተ እኮ ጥበብን በፊልምህ ቁጭ እድርጉህ የምትገልፅ እኛ በፍቅር የምናደንቅህ ነን አልነው

* ክፍል 1 እጅግ ጥበብ የታየበት ሲሆን


ድራማውን የዚህ ትውልድ ና የዛኛው ትውልድ ማየት ያለበት ስለሆነ ሁላችሁም ይህን ድራማ እንድትጀምሩት ጉርሻዎች እንመክራለን::

ሰው መሆን ይሰማህ ግን በቃ ትችላለህ👏👏

* ሰብል ቁንጅናዋስ 🥹

* በዛብህስ የዋህ😮

ቶሎ ጀምሩት.......

👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭▰▭
@fikir_eske_mekbir
@fikir_eske_mekbir
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭

Planet Of Knowledge

11 Sep, 18:09


🎀ፍቅር እስከ መቃብር

በ መፃፍ የነበረው ፍቅር እስከ መቃብር በ ፊልም መልክ ተሰርቶ መቶላቹአል.ሙሉ ፊልሙን ተከታትለን እንደርሳቹለን:: share አደርጉልን


🪭@fikir_eske_mekbir
🪭@fikir_eske_mekbir

Planet Of Knowledge

11 Sep, 04:35


🌼እንኳን አደረሳችሁ!🌼

🌼"እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት ሀገራችንን  የሰላም ፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እንመኛለን።"🌼

🌼 መልካም አዲስ አመት
🌼

Planet Of Knowledge

10 Sep, 09:39


🎴በአንድ ሰው ላይ የሚደርስ የኤሌክትሪክ ንዝረት በአዕምሯቸዉ ላይ "የሂሳብ ችሎታቸውን" እስከ 6 ወር ድረስ በእጅጉ ሊያሻሽል ይችላል🤭
ሞክራቹ የሰራላቹ ሰውች commet ላይ አሳውቁን 😁

Planet Of Knowledge

08 Sep, 16:11


ይሄን ሰሞን 😅
እድሜ ለቴሌ

Planet Of Knowledge

06 Sep, 16:45


#ከርእስ_ውጭ

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።

የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።

via MOE

Planet Of Knowledge

06 Sep, 10:57


The mapogo ይባላል ይህ የአንበሳዎች ጥምረት! ይህ ጥምረት በአንበሳዎች ዓለም ከታየ እጅግ አደገኛው ና ወደር ያልተገኘለት ጥምረት ነበር! Makulu በሚባለው መሪያቸው እየተመሩ ያላንኮታኮቱት የአንበሳ መንጋ የለም! Mapogo እጅግ ጨካኝ ከመሆናቸው የተነሳ የሌላን መንጋ አንበሳ ከመግደልም በላይ ይመገቧቸው ነበር!

Planet Of Knowledge

04 Sep, 16:31


🏮ሀሳባችንን እና ስሜታችንን በቃላት መግለፅ አለመቻል Alexithymia ይባላል። የalexithymia ተጠቂዎች የሌሎች ሰዎች ስሜትን መረዳት ራሱ ይከብዳቸዋል

Planet Of Knowledge

31 Aug, 10:00


እናት💔

በወላጆቻችሁም_መልካምን_ሥሩ

👮‍♂ ከትራፊክ ፖሊሶች አንዱ በገጹ ላይ ይህን ፎቶ ለጥፎ

እንዲ ብሎ ጻፈ፡-

ክፍት በሆነው መኪና ላይ አንዲት በእድሜ ገፋ ያለች ሴት ከላይ ተጭና ስለነበር መኪናውን አስቆምኩት

የሚገርመው ሹፌሩ

* የሴትየዋ ልጅ ነበር
* ሚስቱ እና ልጆቹና

ከፊት አርጎ እናቱ ከኋላ የጫነው😭

በአላህ_እምላለሁ፣ መኪናውን ሳስቆም ሕግን መጣሱ ግድ አልሰጠኝም” ይልቅ የሴትየዋ ሁኔታ ልብን ይነካ ነበር

* ሀዘኗ
* ድካሟ
* ጭንቀቷ

ፊቷ ላይ ይታይ ነበር

እናት በማህፀኗ ተሸክማ በመልካም መንገድ ደክማ ኣሳድጋ አስተምራ ለወግ ማእረግ አብቅታ ይህ ሁሉ የደከመችን እናት ከሗላ እንደ እቃ መጣል አለባትን???😔

ለሹፌሩ ሁለት አማራጮችን ሰጠሁት፡ እናትህን ከሗላ አውርደህ ፊት ታስቀምጣለህ ሚስትህን ከሗላ ታረጋለህ አለበለዚያ ትቀጣለህ አልኩት እሱም እናቱን ከፊት ማስቀምጥን መረጠ ይላል።

እናንተ ብትሆኑ ምን ትወስኑ ነበር?
🧑‍🍼👩‍🍼ክብረ ለእናት ❤️

Planet Of Knowledge

30 Aug, 10:43


ትዝ ያለው😁

Planet Of Knowledge

30 Aug, 10:30


እንደዚህ አለ🤭🤦‍♂

🎴በታይላንድ በሰው ልትደፈር የነበረች ላም እራሷን ከጥቃት ተከላከለች

ነገሩ እንዲህ ነው; የሀያ ስድስት ዓመት ወጣት ያለው ሰው አንዲት ላም አስሮ ጥቃት ሊፈፅምባት ሲል ከመሬት አደባይታ በቀንዷ ወግታ ሰውዬው የድረሱልኝ ጩሀት አንዱያደርስ አድርጋለች።

የመንደሩ ነዋሪዎችም ፖሊስ በመጥራት ሰውዬው ወደ ህክምና መስጫ ለህክምና የተወሰደ ሲሆን ጠንከር ያለ ክስ ይጠብቀዋል ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል


ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ......