ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT @dagu_sport Channel on Telegram

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

@dagu_sport


| ዳጉ ስፖርት በየሰኮንዶች የሚወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል !
____________________________
➠| የሃገር ቤት መረጃዎች
➠| የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች
➠| የዝውውር ዜናዎች
__________________________________

👉 |ለማስታወቂያ ስራ👇
+251911196155
+251916389014

ዳጉ ስፖርት➢2017 ዓ.ም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT (Amharic)

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT የምንወጡ ስፖርታዊ መረጃዎች በየሰኮንዶች እሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል። የሃገር ቤት መረጃዎች፣ የኢትዮጵያ ሁሉም ሊጎች፣ ቀጥታ ስርጭቶች፣ የዝውውር ዜናዎች በዚህ ዳጉ ስፖርት አሉት። ለማስታወቂያ ስራ እባክዎ ከ @Nuru_Kadaba እና +251916389014 በመጠቀም መጠየቅ ይፈልጋሉ። ዳጉ ስፖርት በ 2015 ዓ.ም በጀምሮ ተከታታይ እና በስኬታ ስለ ዜና መረጃዎች እንደሚሰራ እንገለጻለን።

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

12 Jan, 15:44


የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 2017

👉10ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች
👉10ኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

12 Jan, 15:06


የኢትዮጵያ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት 

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

#ጉለሌ_ክፍለ_ከተማ 0-0 #ለሚ_ኩራ

የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከብ
🧤 #ቆንጅት_አበራ ከጉለሌ ክፍለ ከተማ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

12 Jan, 14:53


የኢትዮጵያ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት 

⌚️90'

#ጉለሌ_ክፍለ_ከተማ 0-0 #ለሚ_ኩራ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

12 Jan, 14:49


🏆 #ጃን_ሜዳ_ዋንጫ

በጃን ሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል አዘጋጅነት የጃን ሜዳ ዋንጫ ከ17 ዓመት በታች ውድድር 5ኛ ቀን የጨዋታ መርሐ ግብር ሰኞ ጥር 5/2017 በሶስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል

⌚️6:00 ሰዓት
ቤተል ፓሽን ከ ጀሞ አንበሳ

⌚️8:00 ሰዓት
አዶት ከ ለቡ

⌚️10:00 ሰዓት
ኪሎ ከ ዩዳሔ

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

12 Jan, 14:31


🏆 #ጃን_ሜዳ_ዋንጫ

በጃን ሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል አዘጋጅነት የጃን ሜዳ ዋንጫ ከ17 ዓመት በታች ውድድር 4ኛ ቀን ጨዋታ ውጤቶች።

#ሮሀ  2-1 #ጃን_ሜዳ
የጨዋታ ኮከብ ሳሙኤል ሰለሞን ከሮሀ

#እንጦጦ_ሽሮ_ሜዳ 2-1 #ዲ_ኤፍ_ቲ
የጨዋታ ኮከብ
በረከት ዳርጌ ከእንጦጦ ሽሮ ሜዳ

🏟ጃን ሜዳ ቁ.2

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 13:56


🇪🇹 #የ2017_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

#ሀዋሳ_ከተማ 0-1 #ባህርዳር_ከተማ
                            80' ጄሮም ፊሊፕ

🏟አዳማ ሳ.ቴ.ዩ ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 13:49


🇪🇹 #የ2017_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ

⌚️ 90' ተጨማሪ 5 ደቂቃዎች ይቀራሉ

ሀዋሳ ከተማ 0-1 ባህር ዳር ከተማ

                          80' ጄሮም ፊሊፕ

🏟አዳማ ሳ.ቴ.ዩ ስታዲየም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 13:41


🇪🇹 #የ2017_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ

⌚️ 81'

ሀዋሳ ከተማ 0-1 ባህር ዳር ከተማ

80' ጄሮም ፊሊፕ

🏟አዳማ ሳ.ቴ.ዩ ስታዲየም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 13:29


⌚️70'

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 12:52


⌚️እረፍት'

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 11:33


አሰላለፍ

ሀዋሳ ከተማ 🆚 ባህር ዳር ከተማ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 10:53


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በኋላ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቀሪ ጨዋታዎች እየቀሩት የሊጉን መሪነት ከሀዋሳ ከተማ ተረክቧል።

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 09:50


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከብ

እመቤት አዲሱ (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 መቻል

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Jan, 09:09


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ  2017

1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 መቻል
52' ረድኤት አስረሳኸኝ       32' ቤቴሌሄም ታምሩ
87' መሳይ ተመስገን
89' ሴናፍ ዋቁማ

🏟አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

06 Jan, 09:40


🏆 #የኢትዮጵያ_U_20_ፕሪሚየር_ሊግ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ወልቂጤ ከተማ 1-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

🏟 አሰላ አረንጓዴው ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

06 Jan, 08:20


🏆 #የኢትዮጵያ_U_20_ፕሪሚየር_ሊግ

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ሲዳማ ቡና 5-0 ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ

የጨዋታ ኮከብ #አላዛር_ኢያሱ ከሲዳማ ቡና

🏟 አሰላ አረንጓዴው ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

06 Jan, 08:14


የኢትዮጵያ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት 

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ለሚ ኩራ 0-2 ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ
                     29' ጫልቱ ሂካ (በራሷ ላይ)              58' ትዕግስት ዮሐንስ

የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከብ
🏆 #ትዕግስት_ዮሐንስ ከአካዳሚ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

06 Jan, 07:44


የኢትዮጵያ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት 

⌚️ 85'

ለሚ ኩራ 0-2 ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ
                     29' ጫልቱ ሂካ (በራሷ ላይ)              58' ትዕግስት ዮሐንስ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Jan, 07:35


🏆 #የኢትዮጵያ_U_20_ፕሪሚየር_ሊግ

⌚️72'

#ሲዳማ_ቡና 1-2 #ወልቂጤ_ከተማ
31' ፍቃዱ ማጃ          20' ክብረዓብ አሞዴ
                                71' ቴፒኒ ፍቃዱ

🏟 አሰላ አረንጓዴው ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Jan, 06:55


🏆 #የኢትዮጵያ_U_20_ፕሪሚየር_ሊግ

⌚️እረፍት'

#ሲዳማ_ቡና 1-1 #ወልቂጤ_ከተማ
31' ፍቃዱ ማጃ          20' ክብረዓብ አሞዴ

🏟 አሰላ አረንጓዴው ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Jan, 06:07


🏆 #የኢትዮጵያ_U_20_ፕሪሚየር_ሊግ

⌚️ 5'

#ሲዳማ_ቡና 0-0 #ወልቂጤ_ከተማ

🏟 አሰላ አረንጓዴው ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

02 Jan, 19:16


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

👉 አርብ ታህሳስ 25/2017 ጀምሮ
👉12ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐ ግብር
👉እስከ ሰኞ ታህሳስ 28/2017 ይካሄዳል

🏟አዳማ ሳ.ቴ.ዩ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

02 Jan, 17:26


የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ምድብ ሀ

7ኛ ሳምንት 2ኛ ቀን ጨዋታ ውጤቶች
                                          
አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
43' ሚኪያስ ብርሃኔ  35' ተከሌ አስፋ

የጨዋታው ኮከብ
⭐️ታምራት ገዛኸኝ (አዳማ ከተማ)

ወላይታ ድቻ 4-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
35' ማስተዋል ጋቻፎ
36' ቸርነት ጌታቸው
45' ሚኪያስ ኦፋይሳ
59' ታዬ ታፈሰ

የጨዋታው ኮኮብ
⭐️ዳግም እስራኤል (ወላይታ ድቻ)

ፒንግ ኦፍ ሮቤ 2-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
5' ቦናስ አክሊሉ   61' የአብፀጋ ጎሳዬ
22' ነስረዲን አብድላ 76' ክብር አክሊሉ
81' ክብር አክሊሉ

የጨዋታው ኮከብ
⭐️ናትናኤል መሀመድ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

Telegram - t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

02 Jan, 17:11


የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 2017

🎱 8ኛ ሳምንት

👉 አጠቃላይ የጨዋታ ውጤቶች
👉 የደረጃ ሰንጠረዥ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

02 Jan, 15:12


🏆 #የኢትዮጵያ_ሴቶች_ከፍተኛ_ሊግ

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ 2-1 ይርጋጨፌ ቡና
65' አልያ አማን     90+3' ሰናይት ኤሊያስ
83' የሺ በድሉ

የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከብ
🧤 ማህሌት ሲራክ ከአካዳሚ

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም

Telegram T.me/DaguLive
Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Dec, 17:58


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ሀዋሳ ከተማ 0 - 1 አርባ ምንጭ ከተማ
                             89' አሸናፊ ተገኝ

11ኛ ሳምንት መርሃ ግብር

🏟ድሬዳዋ ስታዲየም

Telegram t.me/dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Dec, 17:52


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

⌚️90'

ሀዋሳ ከተማ 0 - 1 አርባ ምንጭ ከተማ
89' አሸናፊ ተገኝ
11ኛ ሳምንት መርሃ ግብር

🏟ድሬዳዋ ስታዲየም

Telegram t.me/dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Dec, 17:36


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

⌚️75'

ሀዋሳ ከተማ 0 - 0 አርባ ምንጭ ከተማ

11ኛ ሳምንት መርሃ ግብር

🏟ድሬዳዋ ስታዲየም

Telegram t.me/dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

08 Dec, 17:19


የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ በዛሬው ዕለት በአሰላ ከተማ ጅማሮውን አድርጓል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ ዳይሬክተር ጌታቸው ቂናጢ (ዶ/ር) እና የውድድር አመራርሮች በክብር እንግድነት ውድድሩን ከፍተዋል።

የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች

አርባምንጭ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ
67' ሞላልኝ ተስፋዬ

የጨዋታው ኮከብ
አይላቪው ኢያሱ (አርባምንጭ)

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ኢትዮጵያ መድን   
30' ፍቃዱ ለማ

የጨዋታው ኮከብ
ፍቃዱ ለማ (ኤሌክትሪክ)

ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ 1-3 ድሬዳዋ ከተማ
79'  አደም ዮሱፍ  8' ምንተስኖት ቀለመወርቅ
                           43' 84' ግሩም መኩሪያ

የጨዋታ ኮከብ
ግሩም መኩሪያ ከድሬዳዋ ከተማ

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

07 Dec, 15:31


🏆 #የኢትዮጵያ_ሊግ_አንድ_2017

⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'

#ጎፋ_ባራንቼ 1-0 #አዲስ_ከተማ

🏟ሮቤ መደወላቡ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

07 Dec, 15:04


🇪🇹 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 🏆

🏆 የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከብ የፋሲል ከነማዋ ግብ ጠባቂ #መዳኒት_አሰፋ የጨዋታ ኮከብ በመባል ተመርጣለች።

#ጥሩነሽ_ዲባባ 0-0 #ፋሲል_ከነማ

🏟ሀዋሳ ሎጊታ ስታድዬም

👉 https://t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

07 Dec, 14:37


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች

ብርሃን ባልቻ (ሀምበርቾ)
ሀምበርቾ 0-0 ቦሌ ክ/ከተማ

ሰላማዊት መንገሻ (ባህር ዳር)
ባህር ዳር ከተማ 2-1 ልደታ ክ/ከተማ

Telegram - t.me/dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

07 Dec, 14:35


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት

የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች


ሀምበርቾ 0-0 ቦሌ ክ/ከተማ

ባህር ዳር ከተማ 2-1 ልደታ ክ/ከተማ
75' መንደሪን ታደሰ     77' ሳሮን ሰመረ
84' ሰላማዊት መንገሻ

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

07 Dec, 14:34


🇪🇹 የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ 🏆

⌚️
75'

#ጥሩነሽ_ዲባባ 0-0 #ፋሲል_ከነማ

🏟ሀዋሳ ሎጊታ ስታድዬም

👉 https://t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Dec, 20:48


🏆 #የኢትዮጵያ_ሴቶች_ከፍተኛ_ሊግ

👉2ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ
👉3ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐ ግብር

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታድየም

Telegram T.me/Dagu_Spor

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Dec, 18:13


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'

#መቻል 4-3 #ቅዱስ_ጊዮርጊስ
41' ምንይሉ ወንድሙ(ፍ) 02'አማኑኤል ኤርቦ
45'  በረከት ደስታ      11' ቢንያም ፍቅሩ
52' ሽመልስ በቀለ     48' ፍፁም ጥላሁን(ፍ)
57' ፍሪምፖንግ ሜንሱ

10ኛ ሳምንት መርሃ ግብር

🏟ድሬዳዋ ስታዲየም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Dec, 15:38


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የሰባተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ውጤት ፣ ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ እና የሰባተኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች መረሐ - ግብር

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Dec, 15:35


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የሰባተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ውጤት ፣ ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ እና የሰባተኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች መረሐ - ግብር

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Dec, 15:17


የዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከብ

ዳግም ግርማ (ኦሜድላ)
ሀላባ ከተማ 1-1 ኦሜድላ


Telegram - t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

21 Nov, 12:45


የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017

እረፍት

#አቃቂ_ቃሊቲ 1-1 #አረካ_ከተማ
41' ከድር አድማሱ (P) 4' ተመስገን ብርሃኑ


🏟ሀዋሳ ግብርና ኮሌጅ ሜዳ

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

21 Nov, 12:45


🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ወንዶች_ከፍተኛ_ሊግ 🏆

⌚️ ዕረፍት'

#ነጌሌ_አርሲ 0-0 #አዲስ_አበባ_ዩ

🏟ሀዋሳ ሎጊታ አርቴፊሻል ሜዳ

👉 https://t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

21 Nov, 12:36


ጎልልልልልልልል አቃቂ ቃሊቲ

⚽️41' ከድር አድማሱ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

21 Nov, 12:30


የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017

35'

#አቃቂ_ቃሊቲ 0-1 #አረካ_ከተማ
                         ⚽️4' ተመስገን ብርሃኑ


🏟ሀዋሳ ግብርና ኮሌጅ ሜዳ

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

18 Nov, 11:31


🏨🛌 ትሮፒካል  ሆቴል ሀዋሳ ከተማ 🛌🏨

🛌 ሰላማዊ እንቅልፍ ይፈልጋሉ እንግዳውስ ለተጫዋቾች አመቺ የሆኑ ክፍሎችን አዘጋጅተናል ይጎብኙን።
👉 ክፍሎቻችን ሁሉንም ያሟሉ ናቸው
ምቹ እና ደረጃቸውን የጠበቁ ስፋታቸው 1.5 ሜትር  አልጋዎች
በየአንዳንዱ ክፍል ውስጥ ጥራት ያለው ቲቪ
የተሟላ ሻወር ያለው
ፈጣን ዋይፋይ ያለው
ምቹ እንግዳ ማረፍያ
የመሰብሰብያ አዳራሽ ያሟላ
ለተጨዋቾች አመቺ የመመጊብያ ስፍራ ያለው እና በርካቶች ነገሮችን ያሟላ ማረፍያ ሲሆን በርካታ ክለቦች አርፈውበት ምስክርነት የሰጡበት ምቹ የማረፍያ ክፍል አለሎት።
የበርካታ ክለቦች ምርጫ የሆነው ትሮፒካል ሆቴል ብቅ ይበሉ ።
ለሥራም ሆነ ለመዝናናት ወደ ውቢቷ ሀዋሳ ከተማ ካመሩ ማረፊያዎን ትሮፒካል ሆቴል ያድርጉ።


አድራሻ :- ሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ፊት ለፊት ።

☎️ +251930069368 / 099 568 6570

⚡️እያንዳንዱ ቀን የደስታ ቀን ነው! ⚡️

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

18 Nov, 10:40


💭 #Wanaw_Motivation 💭.

❝ሁሉም መውደቀ ሽንፈት አይደለም....አንተ ብቻ ቀና ብለህ ወደፊት...💪
- ዋናው

መልካም እለተ ሰኞ

ለበለጠ መረጃ
📞8289 ላይ ይደውሉ

በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube|Bot|Website

🌍በአፍሪካውያን የተመረተ🌍
🏅 ዋናው ወደፊት....

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

18 Nov, 09:32


የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ቡራዩ ክፍለ ከተማ 0-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ

የጨዋታ ኮከብ
⚽️ #ኡሙድ_ኡፒት ከቦሌ ክፍለ ከተማ

🏟 ሆሳዕና ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

18 Nov, 05:01


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን የዋናው ስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ባዘጋጀው የጨዋታ ኮከቦች ሽልማት

ሰላማዊት ጎሣዬ ከሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ 2-0 ቦሌ ክፍለ ከተማ

አያንቱ ቶሎሳ ከአዳማ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ 0-1 አዳማ ከተማ

ቤተልሄም መንተሎ ከመቻል
አዲስ አበባ ከተማ 0-2 መቻል

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

17 Nov, 19:22


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ
4ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታ ውጤቶች
4ኛ ሳምንት ቀጣይ ጨዋታ መርሐ - ግብሮች

🏟አበበ ቢቂላ ስታድየም (አዲስ አበባ)

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

17 Nov, 18:39


🤖 #Wanaw_Bot 🤖

💬 ምላሽ ቶሎ እየደረስዎት አይደለም? በማይተኛው #የዋናው ቴሌግራም ቦት ጊዜዎን ቆጥበው ትዕዛዝዎን በፍጥነት ያስገቡ!

📌 ወደ ዋናው ቦት ለመሄድ 👉
Wanaw Bot

Call us!
📞 8289


Follow Us
Website | Instagram | Facebook | TikTok | X | Youtube | Telegram

🏅 ዋናው ወደፊት...

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

06 Nov, 07:23


🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ሴቶች_ፕሪሚዬር_ሊግ 🏆

⌚️20'

#ሀምበሪቾ 0-1 #አርባምንጭ_ከተማ
⚽️2' ነፃነት

🏟አበበ በቂላ ስታድዬም


👉 https://t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

06 Nov, 07:06


ጎልልልልልልልል አርባምንጭ

⌚️2'

#ሀምበሪቾ 0-1 #አርባምንጭ_ከተማ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

06 Nov, 05:09


የሊጉ 7ኛ ሳምንት የ3ኛ ቀን ጨዋታዎች ውጤት እና የዛሬ ጨዋታዎች መርሐ-ግብር

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

06 Nov, 05:05


የሴትች ፕሪሚየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የዛሬ ጨዋታ መረሐ - ግብሮች

https://t.me/dagu_sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

05 Nov, 20:29


https://dagusport.net/?p=6959

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

05 Nov, 20:06


የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017

ምድብ ሐ 1ኛ ሳምንት መረሐ - ግብር

ውድድሩ ህዳር 7/2016 ይጀመራል

🏟 ሮቤ መደ ወላቡ ስታዲየም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

05 Nov, 19:54


የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017

ምድብ ለ 1ኛ ሳምንት መረሐ - ግብር

ውድድሩ ህዳር 7/2016 ይጀመራል

🏟 አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

05 Nov, 19:42


የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017

ምድብ ሀ 1ኛ ሳምንት መረሐ - ግብር

ውድድሩ ህዳር 7/2016 ይጀመራል

🏟ሆሳዕና አቢዬ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

05 Nov, 17:57


🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ፕሪሚዬር_ሊግ

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት

#ኢትዮጵያ_ቡና 1-1 #ስሑል_ሽረ
45' አንተነህ ተፈራ 27' ፋሲል አስማማው


👉 https://t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

05 Nov, 17:23


🇪🇹 #የኢትዮጵያ_ፕሪሚዬር_ሊግ

⌚️54'

#ኢትዮጵያ_ቡና 1-1 #ስሑል_ሽረ
45' አንተነህ ተፈራ 27' ፋሲል አስማማው


👉 https://t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 20:33


🎉 #Wanaw_Giveaway_challenge 🎉

🎁 #ይገምቱ#የዋናውን ማልያ ይሸለሙ!

💡ጥያቄ፦ የአለም ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈች አፍሪካዊት ሀገር ማን ናት?

💬 ግምትዎን #በዩቲዩብ ገፃችን ኮሜንት ላይ ብቻ ያስቀምጡልን!

የውድድሩ ህጎች
1. ከታች ያስቀመጥናቸውን የዋናውን ማህበራዊ ገፆች መከተል፣ መወዳጀትና ለ3 ሰው ማጋራት።
👉 Youtube | Facebook | TikTok  | X  | Instagram
2. ይህንን ሊንክ [Video Link] በመጫን ወደሚወስዳቹ የዩቲዩብ ቪደዮ ኮሜንት ሴክሽን ላይ መልሳችሁን ማስቀመጥ።
3. ይህንን ፖስት ለሶስት ሰዎች ማጋራት።

ማሳሰቢያ፦
⚠️ የተስተካከሉና ተደጋጋሚ መልሶች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም።

Contact us!
📞 8289


🏅 ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 20:28


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታ መረሐ - ግብሮች

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 20:26


የሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች እና ቀጣይ የጨዋታ መርሐ - ግብሮች

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 20:26


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች እና ቀጣይ የጨዋታ ሳምንቱ መርሐ - ግብሮች

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 20:26


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
83' አማኑኤል ኤርቦ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 16:51


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዕረፍት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 15:54


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ምድብ ለ የ"ዋናው ስፖርት የጨዋታ ኮከቦች"

የኋላሸት ሰሎሞን (ሀላባ)
ሀላባ ከተማ 2-0 የካ ክ/ከተማ

ሄኖክ አወቀ (አክሱም)
አክሱም ከተማ 0-0 ኦሜድላ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 15:49


የሙሉ ሰዓት ውጤት

ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 15:44


የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 2ኛ ሳምንት

የጨዋታው ኮከብ
🏆 #ያሬድ_መኮንን ከሸገር ከተማ

#ሸገር_ከተማ 3-0 #ቤንች_ማጂ_ቡና

🏟️ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

03 Nov, 15:38


የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 2ኛ ሳምንት

የጨዋታው ኮከብ

🏆 #ፋሲል_ፋንታሁን ከጋሞ ጨንቻ

#አምቦ_ከተማ 0-0 #ጋሞ_ጨንቻ

🏟️ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 18:09


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ፋሲል ከነማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
                          5' አበበ ጥላሁን

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 17:34


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

75'

ፋሲል ከነማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
                          5' አበበ ጥላሁን

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 16:55


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

እረፍት'

ፋሲል ከነማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
                          5' አበበ ጥላሁን

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 16:42


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአንደኛ ሳምንት ምድብ ሀ እና ምድብ ለ የደረጃ ሠንጠረዥ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 16:17


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

15'

ፋሲል ከነማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
                        5' አበበ ጥላሁን

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 15:59


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በ አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች 2017 ዓ.ም ውድድር ጅማሮዉን ያደርጋል !

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 15:42


አሰላለፍ

ፋሲል ከነማ 🆚 አርባምንጭ ከተማ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 15:15


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 1-2 ስልጤ ወራቤ

52' አስቻለው ስምኦን 29' ቢኒያም ፀጋዬ
49' ስዩም ተሾመ

🏟 ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 15:03


የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ኢትዮጵያ መድን 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ
81' አብዲሳ ጀማል

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

29 Oct, 14:51


የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ 2017

90' ተጨማሪ 5 ደቂቃዎች ይቀራሉ

ኢትዮጵያ መድን 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ
81' አብዲሳ ጀማል

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

27 Oct, 18:48


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአንደኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ምድብ ለ የጨዋታ ኮከቦች

ሻሸመኔ ከተማ 1-1 ሱሉልታ ከተማ
የጨዋታው ኮከብ #ፍቃዱ_እልሁ (ሱሉልታ ክ/ከተማ)

የካ ክፍለ ከተማ 2-2 ንብ
የጨዋታው ኮከብ #ታምራት_ስላስ ( ንብ )

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

27 Oct, 18:44


🇪🇹 #Ethiopian_Premier_League_2017 2024/25 🏆

👉 #Week5 #DayFour #Result & #Table


⌚️10:00
#Ethiopia_Electric 0-0 #Hadiya_Hossana
                   

⌚️01:00
#Wolayta_Dicha 1-0 #Sihul_Shire
⚽️54' Yared Darza

🏟 #DireDawa_Stadium

#Dagu_Sport_Telegram #Channel 👇

👉 https://t.me/Dagu_Sport 👈

#Ethiopia #PremierLeague #EFF #DaguSport #highlights #follower #Adama #Fasil #DireDaw

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

27 Oct, 18:03


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ወላይታ ድቻ 1-0 ስሑል ሽረ
54' ያሬድ ዳርዛ

🏟 ድሬዳዋ ስታድዬም

Telegram T.me/DaguLive

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

27 Oct, 17:52


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

90' ተጨማሪ 7 ደቂቃ ይቀራሉ

ወላይታ ድቻ 1-0 ስሑል ሽረ
54' ያሬድ ዳርዛ

🏟 ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

27 Oct, 16:10


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2027

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

የካ ክ/ከተማ 2-2 ንብ
30' እንዳለ ደባልቄ 40' አዲሱ አቱላ
90+4' ካሳሁን ሰቦቃ 67' አዲሱ አቱላ


🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታድዬም

Telegram -
t.me/dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

26 Oct, 10:13


የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ነገ አዲስ አበባ የአበበ ቢቂላ ስታዲየም ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ሽግሽግ ተደርጓል።

የዳጉ ስፖርት ማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉ
Telegram -
t.me/dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

26 Oct, 09:06


የክለቦች ክፍያ አስተዳደር ስርዓት መመሪያን ባለመተግበር በአራት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ።

በክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያ መሰረት ክለቦች የየወሩን ጥቅል የደመወዝ ሪፖርት ወር በገባ እስከ 10 ቀን ማሳወቅ እንዳለባቸው ተጠቅሷል። መመሪያው ከሚያዘው ውጪ የፕሪሚየር ሊጉ አራት ክለቦች ሪፖርት ማድረግ ከነበረባቸው ከ12 እስከ 27 ቀናት በላይ በመቆየት ሪፖርት አድርገዋል። የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ በክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 01/2016 አንቀፅ 9 መሰረት በአራት ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔዎችን አስተላልፏል። በዚህ መሰረትም ሀዋሳ ከተማ ሪፖርት ማድረግ ከነበረበት ከ12 ቀናት በላይ በመዘግየቱ ብር 70,000(ሰባ ሺህ ብር)፣ አዳማ ከተማ ሪፖርት ማድረግ ከነበረበት ከ23 ቀናት በላይ በመዘግየቱ ብር 180,000(አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ብር)፣ አርባምንጭ ከተማ ሪፖርት ማድረግ ከነበረበት ከ24 ቀናት በላይ በመዘግየቱ ብር 190,000(አንድ መቶ ዘጠና ሺህ ብር) እንዲሁም ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረግ ከነበረበት ከ27 ቀናት በላይ በመዘግየቱ ብር 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሺህ ብር) ተቀጥተዋል።

ከዚህ በተጨማሪም የፋይናስን አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴው ‘ዝውውራቸው አጠራጣሪ ነው’ ባላቸው 25 ተጫዋቾች እና ክለቦቹ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እያደረገ ሲሆን በማስረጃ የሚደረጉ ጥቆማዎችን በተዘጋጁ ኢሜል([email protected]) እና ስልክ ቁጥር(0952111144) እየተቀበለ ይገኛል።

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

26 Oct, 07:44


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

አርባምንጭ ከተማ 1-0 ባህርዳር ከተማ
75' በፍቅር ግዛው

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

26 Oct, 07:10


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2017

51'

ባህርዳር ከተማ ዐ-0 አርባምንጭ ከተማ

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

26 Oct, 06:07


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2017

5'

ባህርዳር ከተማ ዐ-0 አርባምንጭ ከተማ

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

26 Oct, 05:41


👉 የምድብ ሀ ጨዋታዎች ለውጥ ተደርጓል

8:00 #ሸገር_ከተማ ከ #ዱራሜ_ከተማ
10:00 #ሀምበሪቾ ከ #እንጅባራ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

25 Oct, 19:46


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2017

ምድብ ለ
እሁድ ጥቅምት 17/2017 ይጀመራል

🏟ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

25 Oct, 19:42


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2017

ምድብ ሀ
እሁድ ጥቅምት 17/2017 ይጀመራል

🏟አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

25 Oct, 18:42


🇪🇹 #Ethiopian_Premier_League_2017 2024/25 🏆

👉 #Week5 #DayTwo #Result & #Table

⌚️10:00
#Welwalo_Adigrat 0-3 #Mechal
                    ⚽️04' Taye Gashaw (OG)
                    ⚽️41' Abel Negash
                    ⚽️90+5' Daniel Darge

⌚️01:00
#Adama_City 2-0 #Hawassa_City
⚽️07' Nebil Nuri
⚽️44' Nebil Nuri

🏟 #DireDawa_Stadium

#Dagu_Sport_Telegram #Channel 👇

👉 https://t.me/Dagu_Sport 👈

#Ethiopia #PremierLeague #EFF #DaguSport #highlights #follower #Adama #Fasil #DireDawa

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

25 Oct, 18:07


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

አዳማ ከተማ 2-0 ሀዋሳ ከተማ
07' ነቢል ኑሪ
44' ነቢል ኑሪ

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

25 Oct, 18:01


የሀዘን መግለጫ !

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በተጫዋችነት እና በአሰልጣንነት ግዙፍ አሻራቸውን ያሳረፉት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው አሥራት ኃይሌ ህልፈተ ህይወት ዜና ተሰምቷል።


ዳጉ ስፖርት በአንጋፋው አሰልጣኝ አሥራት ኃይሌ ህልፈት የተሰማውን እጅግ ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ ፣ ለወዳጅ ዘመድ እና ለመላው የኢትዯጵያ እግር ኳስ ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

25 Oct, 17:29


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2017

67'

አዳማ ከተማ 2-0 ሀዋሳ ከተማ
7' ነቢል ኑሪ
45'ነቢል ኑሪ

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

25 Oct, 17:21


የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት ላይ ለመጨረሻ ጊዜ የቀን ማስተካከያ በማድረግ ጥቅምት 26/2017 በአዲስ አበባ ካሌብ ሆቴል ከጠዋቱ 3:00 እንደሚካሄድ የውድድር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል። ውድድሩም ህዳር 7 እንደሚጀምር እና ክለቦች በዕጣ ማውጣት መርሐ ግብሩ ላይ የዳኞች እና ታዛቢዎች ክፍያን አጠናቀው የማይመጡ ከሆነ በዕጣ ድልድሉም ሆነ በውድድሩ ላይ የማይሳተፉ መሆኑን ዳይሬክቶሬቱ ጨምሮ አሳስቧል።


👉 https://t.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 18:41


🇪🇹 #Ethiopian_Premier_League_2017 2024/25 🏆

👉 #Week4 #DayThree #Result & #Table

⌚️10:00
#Ethio_Electric 1-0 #Bahirdar_City
⚽️17' Abel Habtamu


⌚️01:00
#Sidaama_Coffee 1-0 #Ethiopian_Insurance
⚽️52' Habtamu Tadesse

🏟 #DireDawa_Stadium

#Dagu_Sport_Telegram #Channel 👇

👉 https://t.me/Dagu_Sport 👈

#Ethiopia #PremierLeague #EFF #DaguSport #highlights #follower #Adama #Fasil #DireDawa

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 17:54


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ሲዳማ ቡና 1-0 ኢትዮጵያ መድን
52' ሀብታሙ ታደሰ

🏟 ድሬዳዋ ስታድዬም

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 17:36


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2017

77'

ሲዳማ ቡና 1-0 ኢትዮጵያ መድን

52' ሀብታሙ ታደሰ

🏟 ድሬዳዋ ስታድዬም

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 17:12


ጎል ሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና 1-0 ኢትዮጵያ መድን

52' ሀብታሙ ታደሰ

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 15:42


አሰላለፍ

ሲዳማ ቡና 🆚 ኢትዮጵያ መድን

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 15:23


በመለያ ምት ደሴ ከተማ 5ለ3 አክሱም ከተማን በማሸነፍ ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማለፉን ያረጋገጠ 7ኛ ቡድን ሆኗል

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 15:03


የ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ

ጨዋታው ወደ መለያ ምት አምርቷል'

አክሱም ከተማ 0-0 ደሴ ከተማ

🏟 ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታድዬም

Telegram t.me/dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 14:57


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ባህር ዳር ከተማ
17' አቤል ሀብታሙ

🏟ድሬዳዋ ስታድዬም

Telegram T.me/Dagu_Sport

ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT

22 Oct, 14:51


የ2017 የኢትዮጵያ ዋንጫ

75'

አክሱም ከተማ 0-0 ደሴ ከተማ

🏟 ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታድዬም

Telegram t.me/dagu_Sport